ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ከአቤል አቡነና ሌሎችም ጋር ዱላ ቀረሽ ክርክር

  Рет қаралды 71,171

አማኑኤል Ammanuel Tube

አማኑኤል Ammanuel Tube

10 ай бұрын

የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
JESUS CHRIST Saves you, Repent today
ኢየሱስ ያድናል። አሜን

Пікірлер: 730
@chiefmagalcho1017
@chiefmagalcho1017 6 ай бұрын
ሕይወት የማይሰጥ የወንበደዎች ክርክር የትኛውንም ቤቴ እምነት የማይወክሉ ግለሰቦች ናችሁ ጌታ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ይቅርም ይበላችሁ።
@HshsHahahll
@HshsHahahll 3 ай бұрын
Anti. Wtatochen. Endzi eyalchu GI eyalchew. Lbachewn eyecbrachew yetlate mechawcha ltdrgwahwe. Daniel. Ceat yhonew. Beti krectian alematwa Daniel yembalew betcrctain eyea lij endatyaregwal eytbalea lbnecebreaut teacfa kortea lebaunteacbre tealiat gebabet beateacrctian yeanlij falegamame tatealbat
@sisayeshetu9298
@sisayeshetu9298 8 ай бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ፓሰተር ቢኒ
@user-bl6gu1nh5t
@user-bl6gu1nh5t 5 ай бұрын
ድሮም ባዶ በርሜልን ማን ይጠላል። ኢየሱስ ራሱ በሸላቶቹ ፊት ዝም ብሏል።ዝም በል/ይ ከቻልክ/ሽ
@user-yj6kl3gm4d
@user-yj6kl3gm4d Ай бұрын
ይቅራሪጥ እንደቃልሸ ልህ
@user-yj6kl3gm4d
@user-yj6kl3gm4d Ай бұрын
ይሄ እብድ ሰውዬ ለምን ታስጮብናላችሁ ይሄን አሳማ ድንጋይ እራስ
@user-yj6kl3gm4d
@user-yj6kl3gm4d Ай бұрын
kkkkkkkk
@user-yj6kl3gm4d
@user-yj6kl3gm4d Ай бұрын
አማኑኤል ሆስፒታል ነበር ስልቻ !
@bullobedasso7347
@bullobedasso7347 9 ай бұрын
አድሰአበበ ነወር ነኝ ከዝህ ሰዉ ጋር ተቀምጬ እንኳን ልየወራ ይቅርና እርሱ የተቀመጠበት ቦታዉ ለይ እንኳን ተቀምጬ አለዉቅም ይህ ብዙዎችን ይዞ የምጠፋ ሰዉ ነዉ።
@hannalulu4576
@hannalulu4576 10 ай бұрын
ለዚህ ሰውዬ የፖስተርነነት ሹመት የሰጠው የትኛው ቤተከርስቲያን ነው? እንደዚህ አይነት ሰው እንዴት የአንድ ቤተክርስቲያን መጋቢ ይሆናል።ጌታ ምህረት ያድርግለት
@user-bc8jo7qk7l
@user-bc8jo7qk7l 6 ай бұрын
haha ina ante neh inde????
@Wellaitay
@Wellaitay 6 ай бұрын
Ante yshermuta lij.he tells you the truth, he is much better than the one who ask people',, pay me first to pray for you.😅
@elaridebesai671
@elaridebesai671 5 ай бұрын
ዳስተር ለመሆን ማን ይከለክላሃል የሚሰጥህስ ማነዉ እያንዳንዱ እንደፍላጎቱ ቤት ተከራይቶ ዘይት ገዝቶ ራፓፓፓ ቅቛቅ እንዲል ከፈለገ ከማነዉ ስልጣኑ የሚወስደዉ ሁሉ ምድረ ሌባ ኣባታቸዉ ደሞ የጥልቀቱ ዲያብሎስ ነዉ
@mebratujoulufe4495
@mebratujoulufe4495 5 ай бұрын
የስዊዲን እርዳታ ድርጅት ከስንዴና ሰልባጅ ጋር ነዉ ፓስተርነት የሰጠው ::
@aynalayinalem8228
@aynalayinalem8228 10 ай бұрын
biniyam geta yimarh nisa yasifeligihali
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 6 ай бұрын
ቢኒዬ መሀል አርገው ሊጨፈልቁህ ይሞክራሉ አንተ ግን እንደወርቅ ተፈትነህ ነጥረህ የወጣህ ሁሌም ውሸትን የምታጋልጥ እውነትን ይዘህ የምትቀጥል ድንቅ ወንድማችን ሁሌም ፈተና ስለሚኖር በርታ እላለሁ አንድ ቀን እንደመብረቅ የሚጮኸው ሁላ እውነት በርቶለት ወደእናት ቤተክርሰትያን እንደሚመጣ ተስፋ አለን !!
@alemneshwolde9950
@alemneshwolde9950 8 ай бұрын
ቢኒዬ እዉነት ኑርልን
@aboujoudaboujoud8389
@aboujoudaboujoud8389 6 ай бұрын
እመቤቴ ትጠብቅክ ፓስተር ቢንያም ጠላትክን ትደምስስልክ ጥላ ከለላ ትሁንክ ፓ ቢኒ ኑር ❤
@wondwossenmindahun2933
@wondwossenmindahun2933 Ай бұрын
pu!
@user-ex9vd5zy3d
@user-ex9vd5zy3d 6 ай бұрын
“ሕዝቤ የጠፉ በጎች ሆነዋል፤ እረኞቻቸው አሳቱአቸው፥ በተራሮችም ላይ የተቅበዘበዙ አደረጉአቸው፤ ከተራራ ወደ ኮረብታ አለፉ፥ በረታቸውንም ረሱ።” - ኤርምያስ 50፥6
@aboujoudaboujoud8389
@aboujoudaboujoud8389 6 ай бұрын
ፓስተር ቢኒ ልክልካቸውን ንገራቸውን ንገራቸው ለነገሩ አዪገባቸውም ቢንዬ ድንገዪ ላዪ ውሀ ማፍሰስ ስለሆነ አዪገባቸውም ቢን ልክልካቸውን ስለምትነግራቸው ለዛነው የሚጠሉክ አንተ ትክክለኛ ጌታን የምታከብር ነክ ከእናቱ ጋር ድንግል ትጠብቅክ ጠላትክን ትጥረግልክ ፓስተር ቢኒ ኑርልኝ ❤❤
@betelmulu4897
@betelmulu4897 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ቤት ገንዘብ የለም እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጂ ብቻ ነው እናም ወደ እናት ቤታቸው የተመለሱ ወገኖቻችን እውነትን እንጂ ገንዘብን ሊያገኙ አይመጡም በድንግል ማርያም ልጂ ግን በእውነት ስትኖር በረከት አለ እናም አትከራከሩ እግዚአብሔር ክርክርን ይጠላልና እግዚአብሔር ማስታዋልን ይስጠን እንዲሁም ፊቱን ያብራላችሁ
@Petertolove
@Petertolove 6 ай бұрын
ቢንያምን ያብዛልን እዉነት ተናግሮ በመሸበት ማደር ተባረክ💕🙏💕
@yourvoteisimportant
@yourvoteisimportant 6 ай бұрын
ወደ ሰይጣን ሰለተመለስ
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 5 ай бұрын
ቢኒያም አጭበርባሪ።
@helenmengistie5606
@helenmengistie5606 7 ай бұрын
እግዚያብሔር ከርኩስ መንፈስ ነፃ ያዉጣቹ
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 7 ай бұрын
ወንድማችን ፓስተር ቢኒያም ተባረክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቀኛ ፓስተር ❤❤🎉🎉
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 6 ай бұрын
አዎ እናተ ኢየሱስን የሰደበ ሁሉ ወዳጃቹ ነው። ለዚህም ብዙ ገንዘብ ይበላችኋል ገፍግፉ መናፍቃን ሞኞች በገዘባቹ ተሳዳቢ ስትገዙ ትኖራላቹ ሁላችን ከናተ ወጣን ገና ባዶ ትቀራላቹ። ባዶ።
@user-bl6gu1nh5t
@user-bl6gu1nh5t 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ተረት ተረት አይደለም በስማ በለው አይሠራም
@solomontaa3555
@solomontaa3555 9 ай бұрын
ፓስተር ቢንያም አግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏በአግዚአብሔር ቤት የምልከሰከስ ሁሉ ጠራርገህ ለማጋለጥ አግዚአብሔር ይርዳህ በርታ ከጎንህ ነን በርታ 🙏
@elenatananteneh
@elenatananteneh 9 ай бұрын
ወሬኛ ለወረኛ ተባባሪ ናችሁ
@user-zi4th8yv2s
@user-zi4th8yv2s 6 ай бұрын
tilik sew endet bemedea lay sew yamal?
@EtsegenetAbebe-jf1ed
@EtsegenetAbebe-jf1ed 6 ай бұрын
አረ ወንጌልን ስበኩ ጌታ ሊመጣ ነው ስለሰው ስታወሩ አረ ጌታ ይድረስላቹ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 9 ай бұрын
አገልጋይ እየተባሉ ድሀን የሚያታልሉ እባካችሁ እግዚአብሔርን ፉሩ
@tesjij8484
@tesjij8484 10 ай бұрын
ወይዘሮ ቢኒያም ስፍር ውስጥ በሀሜትና በአሉባልታ ዋንጫ የበላችና ከካቶሊክ በሌብነት ተባራ በስረቀችው ፅጉር ቤት ከፍታ እሱም አልሳካ ሲላት ወንጌላዊ ነኝ ብላ እራሷን ፓስተር ብላ እሱም አልሳካ ሲላት የሚስረቅ ታቦት ፈልጋ ኦሮቶዶክስ ነኝ ያለች የአሉባልታ ዋንጫና የመንታ ምላስ ባለቤት ናት
@user-xk6ve2bd3c
@user-xk6ve2bd3c 6 ай бұрын
ፈጣሪ ገላገለክ ቢኒዬ ከነዚ ኩታራዎች ንግግር እንኩዋን አያቁም
@mechukaleb4699
@mechukaleb4699 5 ай бұрын
በውሽት የሰውን ሰብና ስለሚያወራ በህግ መጠየቅ አለበት።
@amraosman1548
@amraosman1548 6 ай бұрын
Enante ahun…tsidk menged felagiyoch nachuw or be sm haymanot negedyoch?
@TamiratAde
@TamiratAde 10 ай бұрын
ብንያም ያላ መስራጃ መዎራት እንዳ አበዳ ውሻ ነው ሐሰተኛ ምላስ በእግ/ር ፍት አስጻያፍ ነው
@tilahunamdisa8269
@tilahunamdisa8269 9 ай бұрын
Aweyayu selegeta alegebawem bizenesu bekerebh yeshalal getan admek enje
@funhata2096
@funhata2096 Ай бұрын
yehe ቢኒያም ሽታዬ dimitsu rasu siyasixela
@user-le1wv3tf8j
@user-le1wv3tf8j 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ከተያዛችሁበት እርኩሰት ነፃ ያውጣችሁ ያወቃችሁ እየመሰላችሁ ለብዙዋች መሰናክል የሆናችሁ ከክርስቶስ ሠዋችን የምታርቁ ምህረት ያርግላችሁ አደባባይ የወጣችሁ እናንተ።
@aklilunana6407
@aklilunana6407 5 ай бұрын
ጋብ ወንድሜ እወድሀለሁ አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤
@tsionsamuel233
@tsionsamuel233 6 ай бұрын
afirealehu benante mekniat ! mindinaw endezih yemitilefelifut!!!! mejemeria hasabachihun betera menager limedu!!!!!
@ShibikomHailu
@ShibikomHailu 5 ай бұрын
ሶፊ በጣም ነዉ የምታዝነዉ ሰዉየዉን ማስቆም አትችልም ? የአንተ ቤት አይደለም
@teferidasa8087
@teferidasa8087 6 ай бұрын
Shumagile betam metifo nwu malet nwu! Ahun indezi nwu paster????? +?
@user-pu3jb5wt1i
@user-pu3jb5wt1i 9 ай бұрын
ፓስተር ቢኒያም እውነት ይውጣ የምትለው ነገር መልካም ነው። እየሱስ ይባርክህ!
@elenatananteneh
@elenatananteneh 9 ай бұрын
በምኑ
@bezaworkhabetamu9423
@bezaworkhabetamu9423 9 ай бұрын
Wergea lebnachu binam leba church yezerfa liba new asmaesy
@user-bl6gu1nh5t
@user-bl6gu1nh5t 5 ай бұрын
እውነት መሳደብ ሆነ እንዴ
@yeshikebed9649
@yeshikebed9649 10 ай бұрын
የሚገርመው ይህን ቢኒያም የሚሉትን አፉም ልቡም ያልተገረዘ የወንድም መገለጫ የሌለው ፓስተር እያላችሁ የጌታን ስም አታስነቅፋ ስለቢኒያም መጀመሪያ የተናገረው ይገልጠዋል ሆዳም ለማኝ ነው ስራፈተን የምንሰማው ህይወትን ስበኩን
@tadesesema2033
@tadesesema2033 8 ай бұрын
ስርዓት የለለው ቤትት ሆን ብሎ ለማንጫጫት ነው። ወንጌል እየተሠራህ ይመስልሃል?
@EtsegenetAbebe-jf1ed
@EtsegenetAbebe-jf1ed 6 ай бұрын
በጣም ነው የምታሳዝኑት የቲቢቱ መፈፀሚያ ስትሆኑ ማየት ያማል በናተ አፍ የእግዚአብሔር ስም ሲጠራ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sambbr
@sambbr 6 ай бұрын
😢😢😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮እብድ 😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@SamuelAbera-vt8vx
@SamuelAbera-vt8vx 6 ай бұрын
you are right buddy
@user-lb7qh2mp8h
@user-lb7qh2mp8h 6 ай бұрын
God has time to teach us,,,,,,,,,,God's power through one man
@mesfinmathewos4398
@mesfinmathewos4398 5 ай бұрын
what is the basic concept?
@EtsegenetAbebe-jf1ed
@EtsegenetAbebe-jf1ed 6 ай бұрын
ሶፎንያስ የኔንም ብር ብትመልስልኝ?
@user-rs8ht1to5u
@user-rs8ht1to5u 7 ай бұрын
Bini ❤
@HalaHala-mi3qd
@HalaHala-mi3qd Ай бұрын
Namichi biniyeem jettan Kun eenyuu paaster godhee Gabi namaa waaqayyoo waaqayyoo sii haa eebbisuu
@meron1567
@meron1567 7 ай бұрын
የራሱን ክብር የወደደ የሰዉን ነዉር በአደባባይ ይገልጣል ነዉረኛ ፖስተር ተብዬ ለሚስትህና ለልጆችህ አዘንኩ ማፈርያ በእዉነት በጌታ ፊት ራስህን ፈትሽ በብዙ ርቀሀል ተመለስ
@fremanpool4575
@fremanpool4575 6 ай бұрын
Yasazenal pastor tebeyewoch ,,,,
@nigusekebede4186
@nigusekebede4186 6 ай бұрын
አቤል ማስረጃ አምጣ ማስረጃ አምጣ ማስረጃ አምጣ ከምትል ካላወቅክ አላውቅም ነበር ዮናታን እንዲ ካደረገ ግን የማላጋልጥበት ምክንያት የለም አትልም እውነት ካለህ??? ቢኒያችን ተባረክ ፈጣሪና እውነትን ይዘህ ቀጥል ወደፊት!!!!!
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 10 ай бұрын
ሶፊ ቢኒ ጸሎት ነዉ እኮ የሚያስፈልጋቸዉ
@user-md7jg7uk3v
@user-md7jg7uk3v Ай бұрын
Woragna hulu
@asterlema-sy2dr
@asterlema-sy2dr 10 ай бұрын
❤❤❤❤ተባረኩ
@hiwottadesse4942
@hiwottadesse4942 10 ай бұрын
Oh my god oh my God he’s coming. Oh my God.
@user-eg7um1co7u
@user-eg7um1co7u 6 ай бұрын
ቢኒያም መጨረሻ ያሰምርልህ : አስፈራሃኝ
@wassihunjember
@wassihunjember 6 ай бұрын
ፓስተር፡አይደለሁም፡እያለ፡ፓስተር፡ብላችሁ፡ለምን፡ትጠሩታላችሂ
@user-bg1yd1lx3k
@user-bg1yd1lx3k 5 ай бұрын
ነብይ ገቢ ዘመንህይለምልም ትክክለኛ አገልጋይስሙት በደንብ
@user-bl2ih4kv3q
@user-bl2ih4kv3q 6 ай бұрын
ምን የሚባል ውይይት ነው እሄ? ???
@hanag8198
@hanag8198 10 ай бұрын
Ohh my Lord
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 5 ай бұрын
ስም አጥፊ ከሳሺ የስውን ስም የምያጠፍ በወድም አማቺ ላይ ፀብን የሚዘር መንፈሲ የተጠናወተህ ክፉ ቢንያም አጋንት አለቃ ጌታ ሆይ በመጨረሻው ዘመን ፍርዲ ከቤታ ያለው በአይን አየን ክሳሺ መንፈስ ጌታ ይገስፂህ
@user-jg4lo3cm8v
@user-jg4lo3cm8v 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kelilelemo8769
@kelilelemo8769 9 ай бұрын
Safonias betu sirati yelewumi?
@user-pr8pr3vw9k
@user-pr8pr3vw9k 5 ай бұрын
gebi gutuma I like
@gizawgirma3023
@gizawgirma3023 5 ай бұрын
Betame yemegermewe wengale lesebku New weyise Agelgay lemamate new paster sofoniyas Kerstos yememeten sew Akebe dese Ayelume Abeso Bineyame yemesele
@user-cc1fc2wi4o
@user-cc1fc2wi4o 5 ай бұрын
Binyam shtayo egziabiher ykr ybelh
@user-yu3gl4zl5i
@user-yu3gl4zl5i 6 ай бұрын
አረ በናታቹ ውጡና ወንጌል ስሩ ጊዜያቹን በከንከቱ የምትጨርሱ ጌታ ይራራላቹ ።
@user-zv9ge7bx2d
@user-zv9ge7bx2d 5 ай бұрын
Nama waqayo raji gabii dhuga baye namati tolutu
@ethiopiawi8724
@ethiopiawi8724 6 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ በዘመን መጨረሻ በስሜ ይመጣሉ እንዳለው ይኸው በስሙ መጡ ሐሰተኞቹ ተኩላዎች በተጨማሪም የሰይጣንን ልሳን ወርሰው እንደ እብድ በመለፍለፍ ላይ ካሉ አሳሳች ጴንጤዎች እንጠበቅ አደራ። ልብ ያለው ልብ ይበል በተለይ በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ በጴንጤነት ተመራርጠው በኦሮሞ ብሔር ተሸፍነው ባለስልጣን ተባብለው እንዳለ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጀምሮ ይኸው ዛሬ የኢትዮጵያን ሕዝብ በማንገላታት እያረዱ እና እያፈናቀሉ ኢትዮጵያን ላይዋን ያስዋቡ በማስመሰል ዉስጧን በማፈራረስ ውስጥ ለውስጥ ኢትዮጵያን ጠል እና አፍራሽ ከሆኑ ኢሉሚናቲን ከሚደግፉ የውጪ ሐገሮች ጋር በስውር የጥፋት ስራ በሕዝቦችዋ እና በሐገሪቷ ላይ እየሰሩ ስለሆነ የገባችሁ እና ጤነኛ የሆናችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሁሉ ከፈጠራችሁ ፈጣሪ ጋር በመሆን ለዘላለም ኑሩ አሜን።
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 6 ай бұрын
አቤቱ ማህርነክርስቶስ
@bullobedasso7347
@bullobedasso7347 9 ай бұрын
ሄሎ ጡሩ አዉርተሃል ልከቸዉን ነግሬሃቸወል ጴጥሮስ ግን ተዘቅዝቆ ነዉ የሞተዉ በዘይት የተቀቀለዉ ዮሐንስ ነዉ ።
@askme7620
@askme7620 10 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ኃያሉ እግዚአብሔር ከልጁ መድሃኒያለም ክርሰቶስ ጋር በዙፋናቸው ላይ ዱቅ ብለው ወደታች እያዩ " እረ ፋራዎች በዙ እያሉ " ሙድ እያዙ በሳቅ ፍርፍር እያሉ ነው 🤣🤣🤣 ። 100% ! * ፓስተር ቢኒያም በጣም ነው የተመቸኝ 🤣🤣🤣
@Jaktah
@Jaktah 5 ай бұрын
ጀግና ቢኒ
@salemsalem1781
@salemsalem1781 9 ай бұрын
እዮት ቢኒያም መን ይመስላል?
@meskeremlegese8397
@meskeremlegese8397 6 ай бұрын
አባታችን መምህር ቢኒያም ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜዎትን ይባርክ❤❤❤❤🙏
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 6 ай бұрын
ጣኦት አምላኪ ስለሆናቹ ነው?
@kallidjabo8434
@kallidjabo8434 5 ай бұрын
Ara Kazi sawuyye gize maqaxal biqaribachu
@user-bo3sw4ou4b
@user-bo3sw4ou4b Ай бұрын
Poster Sofi Devine Showu iyagadelk newu
@ashebirmamo2000
@ashebirmamo2000 9 күн бұрын
balege hula sera fet geta yiker yibelachu wey gud mn aynet zemen nw geta hoy maren yikr belen
@mame8874
@mame8874 10 ай бұрын
ያፌት ተባረክ ብርክ በልልኝ ምርጥ ንግግር ቢሰሙህ ጥሩ ነበር በተለይ ቢኒያም እባክህ ከታናናሾችህ ተማር ከወለድካችው ልጆችህ ተማር ፍቅር ፍቅር ወንዶች ልጆችህ ነገ እንደዚህ ቢሆኑ ልክ እንደ አንተ ታፔላ እየለጠፈ ወንድሞቹን ቢከሳቸው ምን ይሰማሀል ይሄ የምትሰድበው ሰው ሁሉ ክርስቶስ ደም ከፍሎበታል ሙሴ ለምን ከከነአን እንዳልገባ ታውቃለህ ህዝቡን ተናግሮ ነው በመሪባ ውሀ እግዚአብሄር ለህዝብ ክብር አለው ምን አይነት ደፋር ነህ ጌይ ብለህ ስትሳደብ አረ እባክህን ተመለስ ኢየሱስ አያጨበጭብልህም እንደ ኦርቶዶክስ
@yacobkebede7052
@yacobkebede7052 7 ай бұрын
ጂሚ የለበሰው ድራማላይ ስለ ጠንቋይ ሲሰራ ጠንቋዩ የሚለብሰው ልበስነው የቤተሰቡ አዳል ሞቴ አለበት . በረሀ ወይም ብርድ ቦታ ቢሆን እሺ ቤት ውስጥ ወታደር አደለ በዛላይ ያነገር ነው አለ ቢኒያም ተመለስ
@meron1567
@meron1567 7 ай бұрын
በጣም ታሳፍራላቹ ሶፊ ባክህን ብዙ መታረም ያለበትን ነገር እንደዚህ በአደባባይ ምን ለመሆን ነዉ ሰዉ ለማዳን ወይስ ጌታን ለማሰደብ እፈሩ አቶ ቢኒያም እፈር
@tamentega4751
@tamentega4751 9 ай бұрын
Yih Biniam idimew sint new?? Indih aafu techemalke??
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 2 ай бұрын
Biny Biny Biny Biny gobez belachew yhen ye hasetena nbyatoch ena hawaryan ganinoch ydiablos feresoch gobez Biny
@user-gv1xu2hi9h
@user-gv1xu2hi9h 5 ай бұрын
2fiyel
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 9 ай бұрын
ይህንን ሰውዬ ቦታ ለምን እንደሚሰጡት አይገባኝም ለምንስ በህግ አይጠየቅም ዛሬ ጊዜው ተራቋል ዲንኤ የሚባል አለ
@user-oo3vh6hx5c
@user-oo3vh6hx5c 6 ай бұрын
Gebe Jegna
@user-ro8kx1fi8i
@user-ro8kx1fi8i 7 ай бұрын
Geebii, 👍👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞💞💞💞
@user-ze9ng4yi7m
@user-ze9ng4yi7m 5 ай бұрын
አሰተኛ ፓስተር ቢኒያም የአገልጋይ ላፒስ ወንጌል ገና ደንነት ይማር እውቀት የጠላው ሰው አጋንንት የገባበት እብድ ጤናያጣ አንዲት እምነት አንዲት ጥምቀት ስለዚ የካደ ሰው የተሻለ እውቀት የለውም ተውት??
@tadesesema2033
@tadesesema2033 8 ай бұрын
የሁከት መድረክ
@Ubuntu1623
@Ubuntu1623 6 ай бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን ምድረ ፓስተር እንዲህ ሲንጫጫ እንደ ማየት ደስስስስስስ የሚል ነገር አለ?
@Maya-bf7gs
@Maya-bf7gs 10 ай бұрын
ጦሱን የዮናታንንውሰድ ምንአይነትአውሬውእየነዳውነው ቢኒተብዬው ዮኒ ጌታለትውልድመፈወሻያደረገው ሰውነውቢኒ ትልቅሰውአይደለምእዴ በእጥፈየገባበትሰውነው ከሱጋርለምንታወራላችሁ
@tekilehosiso9769
@tekilehosiso9769 2 ай бұрын
Benyame shitaye baergina abada sof pls ehaneni sawuyone huletagina wode bete atasgabawu eskameshalawu
@user-lb4zm5hf6u
@user-lb4zm5hf6u 5 ай бұрын
የማንን እንስማ ቃውጥ ነው
@propetastu9291
@propetastu9291 5 ай бұрын
ቆይ ቆይ እነዚህ ሰዎች የተኛውን ወንጌል ነው የምሰብኩት ሁሉም ጂላፋ ናቸው በጣም ያሳዝናል በዚህ ሁሉ ሰዓት ስለ ኢየሱስ ብያወሩ ምን አለ ሁሉም ተያይዞ ወዴ ገደል እየገብ ነው።ኢየሱስ ያድናል ።
@user-we5vb2xc2d
@user-we5vb2xc2d 7 ай бұрын
Yideres Le biniyam. Temeles wed Nazarethu Eyesus Kaltemelesk siol yihonal mechereshah.
@tekalignegemeda69
@tekalignegemeda69 10 ай бұрын
Who is gonna stop the old parrot.
@EtsegenetAbebe-jf1ed
@EtsegenetAbebe-jf1ed 6 ай бұрын
ለመሆኑ ቢኒያም የትኛው ቸርች ነው የምታገለግለው?
@achamyeleshhuluka5918
@achamyeleshhuluka5918 5 ай бұрын
ይኽንን እብድ ለምንደነው የምታቀርቡት የእግዚአብሔርን ስም አታሰድቡ እባካችሁ መሳለቂያ ሆናችሁ እኮ በጣም አዝናለው እግዚአብሔር ይገሰፃችሁ
@eshacewkebede5993
@eshacewkebede5993 6 ай бұрын
ሚዮት አድርገዉ አብሮ መጮኽ የለበትም ዝም ብለሕ ስማ ትምሕርቱን
@jobirmosisa8117
@jobirmosisa8117 6 ай бұрын
Tasafralachu inante ibidi mitsemu
@user-gb6cy7zw3o
@user-gb6cy7zw3o 6 ай бұрын
Abesa bineye❤
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 7 ай бұрын
እኔ እንደ 1 ሀኪም በ ቢኒያም ላይ የማየው የ እስኪሶፌሪኒያ በሽታ ምልክቶች ይታዩበታል እናም ህክምና እንዲወስድ እመክራለው
@user-wn1gd7qu3d
@user-wn1gd7qu3d 6 ай бұрын
❤❤❤
@purecell7614
@purecell7614 5 ай бұрын
ውይሢየሥጠሉ
@YtbarekTesfay-mm6ny
@YtbarekTesfay-mm6ny 6 ай бұрын
የእየሱስ ክርስቶስ ብሄር ምንድነው ይህ ፖለቲካ እንጂ ሀማኖት አስተምሮ አደለም ወይስ ፍልስፍና ነው ግራ አታጋቡን
@user-jg4lo3cm8v
@user-jg4lo3cm8v 5 ай бұрын
😮
@user-jg4lo3cm8v
@user-jg4lo3cm8v 5 ай бұрын
😢
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 2 ай бұрын
Gobez Biny enezh be haymanot sm Be Dehaw genzeb ydelebu diablosoch nachew be dehawn Hzb afzew azim asrewbet ydelebu pinty blo rmnet yasaznal
@user-lx3gg5br5k
@user-lx3gg5br5k 6 ай бұрын
Gabi teberek
@BereketHaliu
@BereketHaliu 2 ай бұрын
Beniyem asskymyi
አቡና አነጋጋሪውን ሰው አፋጠጠው! ከፓስተር ሶፎኒያስ ጋር
1:37:12
የ አማኞች ዜና ( News of believers)
Рет қаралды 24 М.
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 15 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,6 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 13 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 38 МЛН
ኦርቶዶክስ ሆኛለሁ ክፍል አንድ 7 June 2023
1:15:22
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 480 М.
የታሪክ ምሁሩ ከወንጌለዊ ኤርሚ ጋር
1:30:20
አማኑኤል Ammanuel Tube
Рет қаралды 2,1 М.
ፓስተር ሶፊ ከፍቅርሲዝም መስራቹ ጋር ዱላ ቀረሽ ንግግር 20 January 2023
1:39:29
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 365 М.
ብልቴ አራት አይነት ከለር ያወጣል 14 October 2023
1:51:02
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 70 М.
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 15 МЛН