No video

bermel Georgis ሲኦልን አሳየኝ ብዬ ገብቼ ፀበል ውስጥ 1ሺ አመት የቆየው መሰለኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 61,367

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...

Пікірлер: 236
@menbiabe
@menbiabe 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ መንበረ ስላሴ እያላቹ በፀሎት አስቡኝ
@user-sb7uk7lp2b
@user-sb7uk7lp2b 6 ай бұрын
በጣም ሀጢተኛ ስለሆንኩይ እባካችሁ ወደ ቅዱስ ጌወርጊስ በርሚል ዐበል እንድህድ እርዳህ በሉይ አሜን
@sweetman5249
@sweetman5249 6 ай бұрын
Min min hatiyat serah ? 😂😂😂
@user-zc5sj6sx2g
@user-zc5sj6sx2g 6 ай бұрын
ሰማዕቱ ይርዳህ ወንድሜ።
@sweetman5249
@sweetman5249 6 ай бұрын
@@user-zc5sj6sx2g Maninim redito ayawukim taot amiliko lemidachihu new. Mabikiya yelelew yenante teret teret ena taot amiliko . Ezih video wusit yemiworew bemulu ye aganinint sira new . Mech endemigebachihu sasib yichenkal. Lesimu ye Addis Ababa sew negn yilal gin le aganinint amiliko ager akuarito eza dersoal . Bicha yasazinal …
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 5 ай бұрын
ሰማእቱ ይርዳክ❤🎉
@bettybelete9100
@bettybelete9100 5 ай бұрын
ሰማእቱ ይርዳህ ይርዳን ሁለችንም ሀጥአተኞች ነን እንደቸርነቱ ይማረን
@mesietesfaye8648
@mesietesfaye8648 Ай бұрын
አቤቱ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታህ አብቃኝ ::😢😢😢🥺🥺🥺🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ormooapss442
@ormooapss442 6 ай бұрын
ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱን ቅዱስ ጊዎረጊስ ለደጁ ያብቃን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልን በርከታችሁ ይድርሰን አሜን ❤❤🎉🎉❤❤
@queenofsaba2861
@queenofsaba2861 6 ай бұрын
Amen amen amen 🙏 🙌 👏
@hhabeba925
@hhabeba925 Ай бұрын
ፈጥኖ ሬድኤት ሊቀ ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብርህን ከፍ ይበለልኝ አባቴዋ ፍቃድህ ኮሆነ በፈለግሀው አደነን ከነ ቤተስቦቼ ❤
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 6 ай бұрын
እስኪ 50K እናስገባቸው ላይክ ሸር አድርጉ😢❤ የሊዳው ኮከብ የኢትዮጵያ ገበዝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ እኔንም ለደጂህ ኣብቃኝ😢 ኢትዮጵያን ኣስምራት💚💛❤😢 እኔስ ምስክርነቱን ስሰማ ክንፍ በኖረኝ ብዬ እመኛለሁ ከመናፈቄ ከመጓጓቴ የተነሳ😂😢❤
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 6 ай бұрын
እኔም ጉጉት ብያለሁ
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 6 ай бұрын
Wuy betam des yil neber
@ormooapss442
@ormooapss442 6 ай бұрын
አሜን ለደጁ ያብቃን 👏👏🤲🤲
@ritaritademissie6746
@ritaritademissie6746 6 ай бұрын
እኔም ይሄንን ስሜት አዉቀዋለሁ ፀበሉ ዉስጥ ያለው ተአምር!! አሁንም ለደጁ ያበቃኝ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fikir.com.
@fikir.com. 6 ай бұрын
አሜን አሜን በስደት ሆኜ አሳቤሁሉ ሰማህቱጋርነው ለደጁ ያብኝ
@ameledemsew2788
@ameledemsew2788 2 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ደጅክን እንድረግጥ እርዳኝ፣ፈውሰኝ አሜን! ወለተ ገብርኤል ነኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 6 ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
@Beti724
@Beti724 6 ай бұрын
Amen
@serkalemgizaw6272
@serkalemgizaw6272 6 ай бұрын
አሜን ሁላችንም ያብቃን
@liyamotton2066
@liyamotton2066 6 ай бұрын
ምመምህር ተስፋዬ አበራ ያስተማርን ነው እጃችን ላይ የቤተሰብ ስም እየፃፍን ስንስግድ እንካን ምን ያክል መልስ እንዳለው እድሜና ጤና ለመምህር ተስፋዬ አበራ
@maydamayda1240
@maydamayda1240 6 ай бұрын
Amen 🙏
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 5 ай бұрын
አሜን
@yeshemeda
@yeshemeda 5 ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ በደጂህ አብቃኝ በጣም ይጨንቀኛል ተስፋ እቆርጣለሁ ያለሁት በስደት ነው እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሒወት ብላችሁ
@user-tx7gk4rj2m
@user-tx7gk4rj2m 4 ай бұрын
ለደጁ ያብቃን ሥደተኛች እህቶቸና ወድሞቸ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለደጁያብቃንሥደተኛችእህቶቸናወድሞቸ 😢😢😢
@ehiteehitelema2067
@ehiteehitelema2067 6 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊ ሆይ ስለ ወዳጆችክ ብለክ ለደጅክ አብቃኝ በረከትንና ድህነትን እንዳገኝ በፀሎት አስቡኝ እህተ ገብርኤል ነኝ
@user-cw4wo2lj5n
@user-cw4wo2lj5n 4 ай бұрын
እኔንም ባለቤቴንም ለደጅ አብቃን ምእረትን ስጠን ቅዱስ ጊዮርጊስ መስካሪ አድርገን❤❤❤
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 6 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሰማይት የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱን አይለየን በፀሎታቸው አስብኝ ወለተ ስላሴ እህተ ሰንበት አፀደ ማርያም ብላቹ አስብን
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 6 ай бұрын
እፁብ እፁብ ድንቅ ነዉ ሁል ግዜ እፁብ ድንቅ ነዉ ቃል ሂወት ያሰማልን
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 6 ай бұрын
ጥራን ለደጅህ አብቃን ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ጥራን እኔንም ቤተሰቦችንም 🙏. ይሄንን ምስክርነት ታምርህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሐለው ።
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 6 ай бұрын
መድሀኒያለም አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን አዱራህን ጌታ ሆይ ስለናትህ ብለህ ልጆቸይን ይዦ ውድመት ያይ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን አምላኬ ሆይ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 6 ай бұрын
መምህር ኃይለ ገብርኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 2 ай бұрын
በእውነት ለደጁ ያብቃን🎉🎉🎉🎉
@user-tx7gk4rj2m
@user-tx7gk4rj2m 4 ай бұрын
ሀፃተኛ ሥለሆኩ በፅለታችሁ አሥቡኝ ወለተማርያም
@user-li3js1xw8v
@user-li3js1xw8v 2 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ 🙏🥰🥰🥰
@SelamShimels-mf9mk
@SelamShimels-mf9mk 5 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ይፈውሰን❤❤❤
@frezermulugeta5899
@frezermulugeta5899 5 ай бұрын
አሜን እልልል ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@selamselina1321
@selamselina1321 6 ай бұрын
እረ ሰማእቱ ጊዮርጊስ እደጅህ እድርሰኝ በጣም ፈተና ውስጥ ነኝ በቤተሰቤ በኑሮዬ እያለቀስኩኝ ነው አስበኝ እባክህ ልጄ ልጄ በለኝ
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ /ወንድሜ በህይወት ሳለን ፈተናችን ብዙነው ጠንክረን በፀሎት በስግደት መኖር ግድ ይለናል። እንባን የሚያብስ ቸሩ መድሐኒአም ያስብሽ/ህ ያስበን። 🙏🙏🙏
@user-wc9ow5js4i
@user-wc9ow5js4i 5 ай бұрын
ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅሕ አብቃኝ😢😢😢
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 6 ай бұрын
ማረኝ 😢😢😢😢😢ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ❤ይቅር በለኝ የልቤን መሻት አንተ ታውቃለህ አድርግልኝ አሜን 😢
@DeginetDilase-fs6ry
@DeginetDilase-fs6ry 4 ай бұрын
አቤት እግዚአብሔር ያንተ ስራ ምንና እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 6 ай бұрын
እግዝያብሄር ይመስገን ላንተ የደረሰ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረሰ እስከነቤተሰቦቸ ለደጂህ ያብቃን❤❤❤❤
@kuku4562
@kuku4562 6 ай бұрын
ሰማእቱ የኔ አባት ቅዱስ ጊዎርጊስ አንተን የረዳ እኛንም ለደጁ ያብቃን እባክህ ጌታሆይ እኔን ልጅህን ብዙ የታሰሩ ነገሮች አሉብኝና ከሰማእቱ ደጅ አድርሰህኝ እንድፈታ ፍቀድልኝ የኔ መፈታት ለቤተሰቦቼም ይሆናልና እባክህ
@tigitube9484
@tigitube9484 6 ай бұрын
ስራህ ግሩም ነው መድሃኒአለም❤❤❤
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ለአንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስ ልብ💚💛❤🙏
@MesertAbebe-og9kp
@MesertAbebe-og9kp 6 ай бұрын
እኔ ጊዮርጊስ ነው ያሳድግኜ እዴውም አምላኬ ይመስልኜ ነበር አሁን አሁን ነው ያውኩት አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ መሁኖን ለደጅያብቃኜ❤❤❤❤
@meseretmamo9163
@meseretmamo9163 6 ай бұрын
መምህር እባክህን በፀሎት አስበን እህተማርያም ደጁን ለመርገጥ እንዲያበቃን ለመጋቢት 7 ጉዞ ገንዘብ እራሱ ሰማይቱ አዘጋጀልኝ አሁንም እኔና እህቴን እንቅፋት እንዳይይገጥመን እንዲሳካልን በፀሎት አስበን
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 6 ай бұрын
እመብረሀን ታስብሺ ተመዘገባቺሁ እህቴን ለመላክ ፈልጌ ነው ስት ነው
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 6 ай бұрын
ታድላቹ እምንን ጓደኞቼንም እንዲረዳን ፀልዩልኝ ወለተ ሰንበት ወለተ ሩፋኤል እና ወለተ ሚካኤል ብለሽ አስቢን ደጁ እንዲያደርሰን የለለንን ለመሄድ የሚያስፈልገንን ነገር ሞልቶ እኛንም ያስበን
@Sarasusu-qq6xg
@Sarasusu-qq6xg 5 ай бұрын
ሰማዕቱ ይርዳቹ እኔንም ለደጁ በቅታቹ ሁለተ ሰንበት እና ሁለተ ቄርቆስ በላቹ እህታችሁን አስቡኝ❤😢
@SaraSara-re4tp
@SaraSara-re4tp 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በረከት ሬድኤት ቅዱስ ገዮርግስ ይደርብን
@user-re2cd4gc1s
@user-re2cd4gc1s 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን።
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 6 ай бұрын
አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@user-bo6de1rx1e
@user-bo6de1rx1e 6 ай бұрын
ላተ የደረሰዉ ሰማያቱ አባቴ እኛንም ከስራታችን ይፍታን😢😢😢❤❤❤
@trsehet-mariamalemayehu5576
@trsehet-mariamalemayehu5576 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስሙ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሄር ከኛ ጋር ይሁን አምላካችን ከኛ ጋር ነው አይጥለንም🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልል ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ለደጄህ አብቃን የታመመ ሁሉ የዳን🎉 አሜን አሜን አሜን
@TegestTegest-wg2sz
@TegestTegest-wg2sz 5 ай бұрын
ቅድሥ ጊወረጊሥ አባቴ እኔንም ሀፀያተኛ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ
@user-zc5sj6sx2g
@user-zc5sj6sx2g 6 ай бұрын
በፈጣሪ እግዚአብሔርን የምንጠይቀውን ነገር ለይተናው ጥሩ ነው።
@YabuYohannes
@YabuYohannes 4 ай бұрын
አባቴ መላከ ጊዬርጊስ አባቴ ለደጅክ አብቃኝ
@bsratchanal5065
@bsratchanal5065 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለደጁ ያብቃን 😢😢😢😢ወዮ ለእኔ ለሀጢያተኛዋ😢😢😢😢😢
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 6 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ኪዳነ ምህረት
@selamtube9373
@selamtube9373 Ай бұрын
ስማእቱ ለደጂህ አብቃን ስደተኞችን
@user-ke9ku7bw6x
@user-ke9ku7bw6x 6 ай бұрын
እኔ ቃል እኮ ነው የማጣው ደስታዬን ለመግለፅ ድንቅ እኛንም ለደጁ ያብቃን ❤ሰይፈ ስላሴ ❤ብላችሑ አስቡኝ
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 6 ай бұрын
☝👈👏👏👈👏👏👏👏👏
@banchikassahun4286
@banchikassahun4286 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አደራህን
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 5 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ለዚህ መድሀኒአለም አበቃህ እኛም ለዚህ ቅዱስ ቦታ ያድርሰን ያካፍለን
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 6 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 6 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ፍቀድልኝና ለደጅህ እብቃኝ ኤልሻዳይ አንድ ቀን እኔንም ለምስክርነት እንደምታቀርቡኝ ተስፋ አደርጋለሁ የሰው ሀገር አልሞላ አለኝ ሁላችሁም ፀልዩልኝ
@YkaweMichale
@YkaweMichale 6 ай бұрын
ayzoshe egzyabher yerdashe yerdan 🙏
@rere3008
@rere3008 5 ай бұрын
እግዚአብሔር. አምላክ ላንተ የደርሰው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርግስ ለኔም ለቤተሰቦቼ ይድርስልን አሜን 😢❤🎉
@MasteMaste-rv1em
@MasteMaste-rv1em 6 ай бұрын
የሰማይቱ አምላክ ይክበር ይመስገን
@user-jj6wv2ic3u
@user-jj6wv2ic3u 6 ай бұрын
Kale hiwet yesmealan amen amen amen 🙏 🙏🙏 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️. ❤️❤️❤️. ❤️❤️❤️
@dalite1125
@dalite1125 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለቸርነቱ ብዛት። እኔንም ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ።
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰማእቱ ለደጁ ያብቃኝ❤❤❤
@Beet4142
@Beet4142 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በጂህ አድርሴኝ ፍቃድህ ይሁን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
@temesgengoshu5930
@temesgengoshu5930 5 ай бұрын
በበርሚል ጊዮርጊስ የብዙ ወጣቶች ህይወት ስቀየር ሁለ አያለሁኝ ጊዮርጊስ ሆይ እኔንም ለደጅህ አብቅትህ ህይወተን ቀይር እማጸንሀለሁ
@shewatsehay1
@shewatsehay1 5 ай бұрын
እኔንም በጸበሉ ደጁ ሳልደርስ ምሮኛል ቅዱስ ጊዎርጊስ እማ ታምረኛ ነው ለደጅህ አብቃኝ በእውን እኔም ታምርህን ልይ
@user-ov2yf4fb1b
@user-ov2yf4fb1b 5 ай бұрын
አሜን
@user-ih5gf9ps1y
@user-ih5gf9ps1y 6 ай бұрын
ቅዱስ ግዮርግስ ለደጁ ያብቃኝ ዘንድ ፀሎት አርጉልኝ ወለተ ክዳን ነኝ
@hayatjifar443
@hayatjifar443 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ ምንም አይሳነውም በረከታቹሁ ይደርብን 🙏🙏🙏
@luladaid9912
@luladaid9912 5 ай бұрын
Thankyau god palsyou ❤❤❤
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z 6 ай бұрын
ማስመሰሉ እወደድ ባይነትን ከኔአርቅ አስመሳይነትን እግዚአብሄርይጠላል ይቅር ይበለ
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 6 ай бұрын
ኤልሻ ዳይ የኢትዮጵያ ተዋህዶ አገልጋዮች የእግዚአብሔር ረድኤት አይለያችሁ።እ ባኮትን ወንድሜ እኔ የመጣሁት ከውጭ ነው ።ለመሄድ ፈልጌ ነበር።ግን ስዎች ጥሩ ጊዜ አይደለም መሄድ አይቻልም አሉኝ።እባክዎትን እንዴት እንደሚኬድ ይንገሩኝ።በእግዚአብሔር ስም እጠይቆታለሁ።
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 6 ай бұрын
etyo kehonshii dewelshii birow hiji sew eyehade new ehete
@bertukanderbew7053
@bertukanderbew7053 5 ай бұрын
ቅዱሥጊወርጊሥ አባቴ እኔን በደለኛይቱን ሀጢአተኛይቱን ንም አሥበኝ ፈቃድህሁኖ ከሥደትተመልሸ ለቦታህ ለደጂህ ታበቃኝ ዘድ ፈቃድህ ይሁንልኝ አሜን
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 5 ай бұрын
እባካቸሁ ፀበሉን አካፍሉን
@selomeaklilu2189
@selomeaklilu2189 6 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለፀበልህ ለደጅህ አብቃኝ ። ኦረ ውሰዱኝ እህታችሁን
@HH-pf8vr
@HH-pf8vr 5 ай бұрын
አብዮቱ ሰመአቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አምላክ ይቅር ብልኝ የእኔ ሃጢያት ቡዙ ነው አና😢😢😢😢😢 አኔ ሰድትኛዋ ልጅህ
@mahelet9539
@mahelet9539 5 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ከነ መላው ቤተሰቤ
@user-si9xs5pl7d
@user-si9xs5pl7d 5 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ወደ ቤቱ ያብቃን ወለተ አረጋዊ ብላቹሁ በፀሎታቹሁ አስቡኝ😢
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 5 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ምሥክርነት በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት ስለ ሁሉም ነገር አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን
@Zeruaddis-jr5uy
@Zeruaddis-jr5uy 6 ай бұрын
All praise to the almighty God of St.George!!!!!!!.
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 6 ай бұрын
ስላም ለናተ ይህን እባክህን ውድሚ ለኔም ፅጌ ማርያም. ውለተ መስቀል ውልድ አማኑኤል. እሲተ ማርያም ብለህ ነገርልኝ በፅሎት አገዘኝ አድረ ተጭንቄለው ለድጅ የብቃኝ አሜን።
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 6 ай бұрын
እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ ሆይ ባለፈው ይቅር በለን በሚመጣው ጠበቀን ወገን እግዚአብሔር አምላክ ከስወል ስቃይ ያድነን ጽድቅ እንስራ ኃጢያት እንጸየፍ
@user-ip6mw8wc7u
@user-ip6mw8wc7u 5 ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ ያባቴ ወዳጂ ለደጁ ያብቃኝ
@memimemo6406
@memimemo6406 6 ай бұрын
እግዝአብሔር ለደጁ ያብቃን በፆሎቱ ያሱቡን🙏🙏🙏
@sarahwoldegebriel
@sarahwoldegebriel 6 ай бұрын
ወንድሜ:ስላምክ :ይብዛአ....❤❤
@BiniamTesfay-tg5ms
@BiniamTesfay-tg5ms 6 ай бұрын
ነዚ ቅዱስ ቦታ ከብቃዓኒ ጸልዩለይ
@Atifra1532
@Atifra1532 6 ай бұрын
ጥሩ ምስክርነት ነው በፀጥታ የተመሠከረ ፈጣሪ ይስጣቹህ🎉
@Atifra1532
@Atifra1532 6 ай бұрын
የሲኦል ቅጣት እንዴት ነበር? መድሀኒያለምን አየህ?
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 6 ай бұрын
Aye ante sew sitasaznh lemhonu Medhanialemne tawekawlh​@@Atifra1532
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam 5 ай бұрын
ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጅህ ለፀበልህ አብቃኝ ችሎቱንና ህይልና ብርታት ስጠኝ::
@user-bo4kr5qd8l
@user-bo4kr5qd8l 5 ай бұрын
ቀዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጂ ያብቃን 😢😢😢😢 ወዮ ለእኔ ለሀጢያተኛዋ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@webet2273
@webet2273 4 ай бұрын
እግዚህአብሄር ይመስገን በእዉነት የስፔሻሊስት እስፔሻሊስት የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የሸለመዉ የጌታ ወዳጅ የተሰጠዉ ሽልማትነዉ አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይድረሰን እኛንም ለደጅ ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መላኩ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
@TilahunFantaye
@TilahunFantaye 4 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ
@lloveyemaryamlije7802
@lloveyemaryamlije7802 5 ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔ በአንተ ብዙ ተደርጎልኛል❤❤ ደግሞ ከስደት መልሰው ለደጅክ አብቃኝ😢😢
@user-rx7dq7sm8h
@user-rx7dq7sm8h 2 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN Kala hiwot yasamalen badem baten yetabekeln AMEN batsalotachu asebug adar ladaju yabakag
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 6 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!
@Mike-ei4ut
@Mike-ei4ut 5 ай бұрын
በቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ የአዲስ ኪዳኑ ኮከብ ክብር በዙፋኑ እና በመልሀክት ፊት ሰባት አክሊልን የተቀበልክ እዳተ የመከራ ስቃይን ያየ ገድል የፈፀመ ፍጡር የለም እግዚአብሔርም አለ ጊዮርጊስ ወዳጄ ሆይ እዳተ አይነት ሰማኽት ፈፅሞ አይገኝም ጊዮርጊስ ሆይ ስለ ቅድስት ስላሴ ብለሽ ተገልፆ ያፅናናኽ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ብለኽ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለሽ ለቤትኽ አብቃኝ
@kalkidanbekele4032
@kalkidanbekele4032 5 ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ
@frezermulugeta5899
@frezermulugeta5899 5 ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ ሰማአቱ ያለብኝ ችግር አንተ ታውቀዋለህ ባለሁበት አፅናኝ ከእነ ቤተሰቦቼ የራቀውን ፍቅራችንን መልስልን አንተ የማታውቀው የለ ስደት እየከበደኝ አባቴ ሆይ ድረስልኝ ይሔንን አጋንንት አስወጣልኝ የደብተራውንም ድግግሞሽ ከእነ ልጆቼ የተወሰደብንን እድል በአንተ እና በፈጣሪ እጅ ይሁንልኝ አሜን አሜን አሜን ድረስልኝ ባለሁበት ፈተናው በዝቶብኛል
@tadiyos3opt937
@tadiyos3opt937 Ай бұрын
Kalehiwoy yasmalen
@HadasHaftu
@HadasHaftu 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን በጸሎታችሁ አስቡን
@Temesgengoytay
@Temesgengoytay 6 ай бұрын
ለዛው ያብቃን ጎይታ መድሃኔ ዓለም
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 6 ай бұрын
እባክህ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደምንም ብለህ ለቦታህ አብቃኝ።
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 5 ай бұрын
ለደጁ ያብቃን
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 6 ай бұрын
effff semato ledjik abekagii kene betesebayyy👏👏👏
@WegeneBB
@WegeneBB 5 ай бұрын
ለደጅህ ለንሰሀ አብቃኝ አደራህን ሰማእቱ
@TilahunFantaye
@TilahunFantaye 4 ай бұрын
እርዳኝ አባቴ
@user-rg1lz4cn4x
@user-rg1lz4cn4x 5 ай бұрын
Enam semehatu yhen sefera ederegt yrdagn tselyulegn
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,2 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 20 МЛН
🔴bermel giorgis እድሌ የተወሰደብኝ ሰው ነኝ ። #ethiopian ortodox
27:18
ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA
Рет қаралды 10 М.
ሰዎች ማሰብ አይፈልጉም ከማሰብ መሞትን ይመርጣሉ ! ...      ዘነበወላ  ከፀሀይበታች
34:07
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,2 МЛН