No video

bermel Georgis የህይወቴን እጣ ፋንታ በግልፅ አሳየኝ ዘማሪት መስከረም ወልዴ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 74,207

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

4 ай бұрын

የዘማሪት መስከረም ወልዴ መዝሙሮችና አገልግሎቶች / @meskeremwolde2826
አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:-
1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...

Пікірлер: 512
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 ай бұрын
ሰማዕቱ የሊድያው ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ሰለ ቅድሰተ ቅዱሳን ሰለኪዳነ ምህረት ብለህ እኔም ቤተሰቦቼን ተይዘናል አንተ በምልጃህ ድረሰልን አሜንንን🙏❤🙏
@chinaatnawo4475
@chinaatnawo4475 4 ай бұрын
ይህን ፀበል ለመፀበል የምትጓጉ እግዚአብሔር ይፈፅምላቹህ
@nebiattekle3245
@nebiattekle3245 4 ай бұрын
Amen❤
@EmeneshTigabu-nq1mk
@EmeneshTigabu-nq1mk 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ezratewodros1172
@ezratewodros1172 4 ай бұрын
አሜን
@yeabsrabireda3421
@yeabsrabireda3421 4 ай бұрын
Amen
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistgirma5569
@tigistgirma5569 4 ай бұрын
የልጅነት አሳዳጊዬ ቅዱስ ጊዎርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ
@Amen2216
@Amen2216 4 ай бұрын
አሜን... እኔንም ጊዮርጊሴ ♥️♥️♥️
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 4 ай бұрын
አሜን እኔንም አሳድጎኛል አባየ
@tigistgirma5569
@tigistgirma5569 4 ай бұрын
@@kidistdibekulu4019 ለደጁ ያብቃን
@semret8073
@semret8073 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
@adnayalew5363
@adnayalew5363 4 ай бұрын
amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@bitanya2094
@bitanya2094 2 ай бұрын
ለናንተ የደረሰ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን
@meseretbezabih5433
@meseretbezabih5433 4 ай бұрын
የፋርስ እና የልዳ ፀሐይ የተርሴስ እና የቤሩት ኮከብ የባህር እና የየብስ ብርሃን የጌታዬ የእየሱስ ክርስቶስ ጠንካራና ታማኝ አገልጋይ ኃያሉ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትክ አብቃኝ ።
@alemdemie4219
@alemdemie4219 4 ай бұрын
Amen
@user-nt3it8uy2o
@user-nt3it8uy2o 3 ай бұрын
አሜን ያብቃችሁ
@tigisit2534
@tigisit2534 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@girmamang3797
@girmamang3797 3 ай бұрын
አሜን ያድርሰን
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 2 ай бұрын
አሜን ❤
@user-hw9dq9gv9e
@user-hw9dq9gv9e 4 ай бұрын
ታድላችሁ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ እሄን ፀበል ለመፀበል የምትጎጉ በምሉ ምኞታችሁ ይሳካላችሁ🎉
@user-rk3re7jz1m
@user-rk3re7jz1m 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን
@user-ly4uq4cz9r
@user-ly4uq4cz9r 4 ай бұрын
Amen amen amen yehunlen
@user-wy3zn8hw3q
@user-wy3zn8hw3q 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን
@user-rt1jz3ls1l
@user-rt1jz3ls1l 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@Samuel-qt6pb
@Samuel-qt6pb 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@MekedsMerid
@MekedsMerid 4 ай бұрын
አባቴ የልዳው ኮኮብ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 4 ай бұрын
እባክ አምላኬ እባክህ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሠቤ የሚሳንህ የለም
@lio1Lio
@lio1Lio 4 ай бұрын
እባክህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔን ፅጌ ማርያምን ለደጅህ አብቃኝ😂😂😂😂😂😂
@user-xk9rl7cw7w
@user-xk9rl7cw7w 4 ай бұрын
አሜን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 4 ай бұрын
ዘማሪት❤ምስክርም መዝሙሮችሽን በጣምነው የምወደው በርችልን። ሰማአቱቅድስጊወርጊስ ለደጅያብቃን።😢😢😢😢😢😢😢
@Sofi5uy9er8r
@Sofi5uy9er8r 4 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ሁላችሁም ለደጁ ያብቃችሁ
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥺
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vm8uu3it9v
@user-vm8uu3it9v 4 ай бұрын
Amen Amen Amennn❤❤❤
@user-ek7nz1zm5d
@user-ek7nz1zm5d Ай бұрын
አሜን፫
@user-bettybelay
@user-bettybelay 4 ай бұрын
መስኪየ አንችን የሠማሽ ቅዱሥ ጊወርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን 😢🤲🤲
@adnayalew5363
@adnayalew5363 4 ай бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn!!!!
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 4 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏
@mahdot-ll1gz
@mahdot-ll1gz 4 ай бұрын
ሰሰላም ውዶቼ ከአዲሰ አበባ ለመነሳት በአይሮፕላን ስንት ነው?
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😊
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 3 ай бұрын
ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤
@Abrilala
@Abrilala 4 ай бұрын
እረ ተው በጉጉት አልኩኝ ሰማዕቱ መላ በለኝ እየተማጸንኩ ነዉ 😢😢😢😢😢ለክብር ለመዳን አብቃኝ
@Shewayewubshet
@Shewayewubshet 2 ай бұрын
Ayzosh ehtachn sematu yirdash🙏
@user-ox9rf7fh3v
@user-ox9rf7fh3v 4 ай бұрын
ሠላም. እህቴ. ዘማሪት. መስከረም. የምትናገሪው. ሁሉ. በኔ. የደረሰ. ያየሁት. ነው. እኔ. አምና. ከአውሥትራልያ. ወደ. በርሚል. ጀወርጊሥ. ህጄ. ሁሉ. ነገር. እንደ. እሣ. ነው. ያየሁት. እና. አውርተህ. አያልቅም. ሂደህ ማየት. ነው. ሚሻለው. አሁን. ጠረኑ. ሽታው. የሸተኛል. ሢሸተኝ. ደሥታ. ከመጠን. በላደ. ይሠማኛል. አሁን. አውሥትራልያ. ነው. ያለሁ. ግን. ልቤ. ከጠ በሉ. እንዳለሁ. ነው. ሚሠማኝ. ያለው. ደሥታ. ሂዳቹህ. እዩ. ቅዱሥ. ጊወርጊሥ. ከኛ. ጋር. ይሁን. አሜን
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 4 ай бұрын
የኔ መጓጓት ጣራ ነካ ✝️🤲🤲🤲💗💗💗
@user-wr3mq2jo3c
@user-wr3mq2jo3c Ай бұрын
አባቴ ሊቀሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 4 ай бұрын
ማንንም አትስማ ሰማአቱ ስራውን እየሰራ ነው እኔም ለሀገሬ ያብቃኝና ለመመስከር ያብቃኝ ጎብኝቶኛል በስደትም ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ አሁንም ቋጠሮየን ይፍታልኝ አምላከ ጋወርጊስ
@lehulutube9063
@lehulutube9063 4 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ እናንተም እግዚአብሄር ይስጣችሁ በረከታችሁ ይደርብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@AmeteSilsa
@AmeteSilsa 4 ай бұрын
በፅሎታችሁ አስቡኝ አመተስላሴ ቤተሰቦቼን ፈተና ውስጥ ነኝ።
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 4 ай бұрын
ስላሴ ይጎበኝሽ እህቴ ኣይዞሽ በጸሎት በርቺ
@user-hw9dq9gv9e
@user-hw9dq9gv9e 4 ай бұрын
ድንግል ማሪያም ታስብሸ
@AmeteSilsa
@AmeteSilsa 4 ай бұрын
@@user-hw9dq9gv9e አሜን ለሁላችንም።
@AmeteSilsa
@AmeteSilsa 4 ай бұрын
@@user-kx3ss6re4x አሜን ለሁላችንም ።
@azebnegash5301
@azebnegash5301 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ከፈተና ይጠብቅሽ እይዞሽ ድንግል ማርያምና ልጅዋን ይዞ ያፈረ የለም
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 4 ай бұрын
ለምንድነዉ ምስክርነቱ የሚቆመዉ ምስክርነቱን አይተን መስሎኝ ለመምጣት የጎጎን የሚያምን ይመን የማያምን አይመን በፍፁም እዳታቋርጡ ምስክርነት ዘመኑን ዋጅ ምዕመናን ድሮ ተፅፎ ነበር የሚቀርበዉ ቴክኖሎጂ በሌለበት ዘመን አሁን ደሞ እደዘመኑ ሰወች የተደረገላቸዉን ሲመሰክሩ በአይን እያየን ነዉ እግዚያብሄር ይመስገን
@mebeacake
@mebeacake 4 ай бұрын
አይዞህ አላየ፣ የኦርቶዶክስ ፈተና እዚህም ደርሷል፣ አንተ ስራህን ስራ፣ ዲያቢሎስ ሊያስተውህ ይፈልጋል፣በፀሎት በርታ፣ማንንም አትስማ፣ ይህን የሚሉትን ልቦና ይስጣቸው፣ለደጁ አብረን ያብቃን፣
@shimelismekit4632
@shimelismekit4632 4 ай бұрын
ቤተክርስቲያን የነጋዴው አላየ መጫወቻ እንድትሆን ነው በርታ ምናምን የምትሉት።ሮናልዶ ታየኝ ን እያቀረበ ኪሱን ይሞላል፣
@mylordjesus1975
@mylordjesus1975 4 ай бұрын
አትቸኩል ። ጊዜው ሲደርስ አብረን እናያለን።
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 4 ай бұрын
የአባቴ ወዳጅ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ቤተሰቦቼንም ለደጅህ አብቃን
@mulubelay3831
@mulubelay3831 4 ай бұрын
ዘማርት መስከረም በጣም ነው ምወድሽ
@HaftomAdane-lc6te
@HaftomAdane-lc6te 4 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 2 ай бұрын
አዎ እኔም ቅዱስ ሚካኤልን እና እመቤታችን ድንግል ማርያምን እወዳቸዋለው ❤❤❤❤
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 2 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@user-gx4ui8hf7j
@user-gx4ui8hf7j Ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ እርዳኝ
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s 3 күн бұрын
ዝማሬ ሠላእክትን ያሰማልን እህታችን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለሁበት ሀገር አስበኝ መዳን እወዳለሁ ልቤን ወደ ቤትህ መልሰኝ ፈረሰኛዉ ድረስልኝ የልቤን መሻት ተመልከት ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር
@AlemOffigaha
@AlemOffigaha 4 ай бұрын
ቅዱስ ገዮርጊስ ፍቀድልኝ ደጅህን እድረግጥ
@abrishtube7833
@abrishtube7833 4 ай бұрын
ኤልሻዳዮች እረ በነፃ ውሰዱኝ መሄድ በጣም እፈልጋለሁ ግን ገንዘብ የለኝም ሰማዕቱ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ
@AlmensheWeldetensaye
@AlmensheWeldetensaye 4 ай бұрын
Awerije bwste ehty enae Dubai new yalwte
@evt5aser51
@evt5aser51 4 ай бұрын
በየት ላገኝሽ እህቴ
@user-ce2je5ip3v
@user-ce2je5ip3v 4 ай бұрын
በሰማእቱ እርዱኝ በጣም እየተሰቃየዉ ነዉ በመናፍስት ፈተና በነፃ ጉዞ ካለ እድሉን ስጡኝ ስራም ብርም የለኝ አደራ😢 ​@@evt5aser51
@yetewhadoljoch
@yetewhadoljoch 4 ай бұрын
ነይ እኔ ልላክለሽ እህተ
@hewanethopia174
@hewanethopia174 3 ай бұрын
Give me number please I will call u
@Natinati-up7gf
@Natinati-up7gf 2 ай бұрын
አቤቱመታደል እባካችሁ ፀልዬልን ከሰደትመልሶ😢😢😢ለደጁያብቃንእዉነት😢😢😢😢😢ለማየትበጣምቸኮልኩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱአባቴ😢😢😢😢እጊወርጊሰለደጅህአብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢እባክህ😢😢😢😢😢😢😢😢ሰማአቱ😢
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 4 ай бұрын
ሰማዕቱ እባክህ ለዳግም ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ ?ስለፈቀድክልኝ ስላየሁህ ነፍሴ በደስታ ተሞላች ምስጋና ይግባህ አባቴ የማይገባኝን እኔን ለደጅህ አበቃህ ተመስገን አሁንም እናፍቃለሁ
@abc12452
@abc12452 4 ай бұрын
እህቴ በግል ለመሄድ በጣም ያስቸግራል እንዴ?
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 4 ай бұрын
@@abc12452 ትራንስፖርት እንዳትንገላቺ በማህበር መሆኑ እንጂ ችግር ያለው አይመስለኝም
@abc12452
@abc12452 4 ай бұрын
እሺ እህቴ በፕሌን ለአስር አመት ልጅ ክፍያ አለዉ?ስንት ነዉ?
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 4 ай бұрын
@@abc12452 ያስከፍላሉ 15000ነው ክፍያው ከነመኪናውና የአይሮፕላን ጭምር
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 4 ай бұрын
❤❤❤ሁልግዜም ይናፍቃል ባለንበት ሁሉ ጥበቃው ይብዛልን ❤❤❤
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 4 ай бұрын
ተባረኪ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 4 ай бұрын
ትህትናሽ ደስ ሲል
@addikarri8982
@addikarri8982 4 ай бұрын
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ በነበርኩበት ጊዜ ማታ ማታ አውደ ምህረት ላይ መንፈሳችንን ሁሉ የሲያዲስ የነበረው ያ ውብ ዝማሬሽ አሁን ድረስ እቤቴ ሆኜ ምሽት ሲሆን ትዝታው ከአዕምሮዬ አይጠፋም ተባረኪ🙏ለጊዮርጊስ ደጅ ሁሌም ታስፈልጊዋለሽ❤🙏
@BruktawitZerihun-pm7my
@BruktawitZerihun-pm7my 4 ай бұрын
እህቴ አገልግሎትሽን እግዚአብሔር ይቀበልሽ በተመስጦ እንድንዘምር አድርገሻል
@beletbelay6721
@beletbelay6721 4 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሰቤ ላንተ የሚሳንህ ነገር የለም
@Kuskuam206
@Kuskuam206 4 ай бұрын
የሴት አይነጥላዋ እና የሴት ዛር ናት መስኪዬ ከሳሽሽ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተበቀለልሽ። የእኔ ንጉስ አባቴ
@user-hr3uu7sl3p
@user-hr3uu7sl3p 4 ай бұрын
❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤ እህታችን ሰመዓቱ ይጠብቅሺ እናመሰግናለን ወንድማችን አላየ በርታልን ❤እኛም እንወድሀለን❤ በርታ በርቱ እመ አምላክ ታበርታችሁ❤
@user-nt3it8uy2o
@user-nt3it8uy2o 3 ай бұрын
ተባረኪ ዘማሪት መስከረም እውነት ነው መሄድና መዳን እየፈለጉ አቅም ለሌላቸው ግማሽ እንኳን ችለው የሚጠመቁበትን መንገድ የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን ብላችሁ ድጋፍ ብትሰጡ የለኝም ላለ ምስክር አያሻም ምስክራቸው እግዚአብሔርን ብቻ ብታደርጉበረከቱ ለናንተ ነዉና በረከቱ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 ай бұрын
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ምስክርነትን የሚጠላ እርኩስ መንፈስ ብቻ ነው። ወንድሞቻችን በርቱልን በአላማህ ፅና።
@user-wn5rk8oe2w
@user-wn5rk8oe2w 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን ይህንን ጠበል የሰጠን አላዬ ወንማችን እግዚአበሔር ፀጋውን ያብዛልህ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ
@user-iw2km4hy4w
@user-iw2km4hy4w 4 ай бұрын
ሰማእቱ ጥራኝ ደጅህ
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 2 ай бұрын
Yewnet kale eywetn yasemaln etachin edemin tenan ysitln achin yasebew fetari egnan yasiben ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ss7yd5io4x
@user-ss7yd5io4x 3 ай бұрын
የሰማዕቱ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን።
@habtamudebasu973
@habtamudebasu973 4 ай бұрын
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባውና እኔንም ለደጁ እንዲያበቃኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ። ወልደ መድህን እና ባለቤቴ ወለተ ማሪያም ብላችሁ። ወንድሜ አላየ እባክህን ወደ ጸበሉ ከሚገቡት ስማችን በመስጠት ተባበረኝ። እኔ ከአዲስ አበባ 449 ኪሜ ርቀት ነው ምኖረው። ጸበል ብታስመጣልኝ። አቅሜ ሲፈቅድ እንደ አምላክ ፈቃድ ደጁን እበቃለሁ። ስለሁሉም ነገር የሰማዪም የምድርም ንጉስ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@user-sb7uk7lp2b
@user-sb7uk7lp2b 4 ай бұрын
በዚህ ዘመን ለዚህ የተባረከ መንፈሳዊይ ሁኔታ መገኘት መባረግ ነዉ
@azmeruaynalem5861
@azmeruaynalem5861 2 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤
@user-lp1dc6rj1b
@user-lp1dc6rj1b 4 ай бұрын
ሰማእታቱ እኔንም ፈቃድህ ሁኖ ለቦታህ አብቃኝ🙏🙏🙏
@kelemeworkmulatu3567
@kelemeworkmulatu3567 4 ай бұрын
መስክረምየ ላንች የሰማሽ ሰማአቱ ቅድስ ጌወርጊስ እኔንም አንችን እንደ ስማ እኔንም ይስማኝ መላኩ በጣም ነው እምወደው እባክህ ለደጂህ አብቃኝ ሳታበቃኝ ሳላይህ ከባታህ ሳረግጥ እንዳልሞት አደራ
@hannahdavid4547
@hannahdavid4547 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ድንቅ ነው እውነትን ነው የምትሰሩት አይዞቹ በርቱ
@teshomealem4784
@teshomealem4784 4 ай бұрын
እህቴ አብረን በቆይንባቸው ቀናት በእያንዳንዱ ቀናት ምሽት በዝማሬ ያገለገልሽን እና የተባረኩበት መሆኔ ምስክር ከሆኑት አንዱ ነኝ ! ረጅም እድሜ ከአገልግሎት ጋር እመኝልሻለሁ። ተሾመ ዓለም (ፍቅረ ማርያም )
@user-wl8dd9ob8i
@user-wl8dd9ob8i 2 ай бұрын
መቸም አይቋረጥም ይህ ሚዲያ ለብዙሰዉ መዳኛ ይሆናል እናንተም እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@libanosferew1333
@libanosferew1333 4 ай бұрын
ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ!!!
@shewayezerihun2064
@shewayezerihun2064 4 ай бұрын
የልዳው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈረሰኛው እባክህ ደጅህን ለመርገጥ አብቀኝ በውስጤ ብዙ የምነግርህ አለኝ ለደጅህአብቃኝ ልዪ ተጠርዬ ቤተሰቦቼን ሁሉ ለደጅህ አብቃልኝ አሜን አሜን አሜን
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FikerteAlemayehu
@FikerteAlemayehu 3 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@user-qo2vv1ep2p
@user-qo2vv1ep2p 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤🙏
@agerneshyilma2975
@agerneshyilma2975 4 ай бұрын
አባቴ ለደጅህ አብቃኝ የልዳው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 4 ай бұрын
ጠንክር ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!!!
@KedestA-rk5hq
@KedestA-rk5hq 2 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ቤተሰቦች ፡እኔ ፡ስደት የጎርጊስ ፀበል ፡ይጄ፡ነውየሄድኩት ፡ለደጁ ፡እንዲያበቃኝ ጸልዩልኝ
@user-rx7dq7sm8h
@user-rx7dq7sm8h 2 ай бұрын
SALA HULUM NAGAR EGEZABR YEMASEGN. zemare maleket yasamalen badem baten yetabekeln AMEN. Samaetu Gedusu Geworges Hoy ladajh Abekg adar batsalotachu asebug Walt mareym ebalalaw.
@user-xh9vy8xv4o
@user-xh9vy8xv4o 4 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ፍቃድህ ሆኖ ለደጅህ አብቃኝ።
@KalbKb
@KalbKb 4 ай бұрын
ወንድሜ እባክህን ጸበል ለሚጠመቁ ልጆች ክርስትና ስሜን ሲጠሙቁ ጽፈውልኝ እንዲጠመቁ አድርግልኝ ። ጎርጊስ ያሁበትን ያውቃል ይምረኛል ህባክ ካነበብካው ልለምንህ ። ክርስትና ስሜ( ገብረሥላሴ ነው)
@seblet148
@seblet148 4 ай бұрын
ወንድሜ እህቴ ሰለምትሄድ እነግርልሀለዉ እንደእምነትህ ይሁንልህ ምረቱን ይላክልህ🙏
@selam_tube6185
@selam_tube6185 4 ай бұрын
​@@seblet148 አህት በእናትሽ በውስጥ አውሪኝ የሚሄድ ቤተሰብ ካለሽ በማርያም ወንድሜ ታሞብኝ ነው
@KalbKb
@KalbKb 4 ай бұрын
@@seblet148 እሺ በጣም አማሰግናለው እህቴ እንዳትረሽው አደራሽን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@SaraAshagrie
@SaraAshagrie 4 ай бұрын
እንደ እምንትህ ይሁንልህ ወንድሜ
@user-bz2xh1cw7l
@user-bz2xh1cw7l 2 ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ እረ ጥራኝ አባቴ ምንም ሀጣተኛ ብሆን አጨክንብኝ አባትዬ
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 4 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ፣ የብዙ ሰዎችን ምስክርነት ተከታትያለሁ ተመስገን❤ በዚህ ሳምንት እህቴ በሥፍራው ተገኝታለች በረከታችሁ ይድረሰን።
@zuryashyrgakebede4445
@zuryashyrgakebede4445 2 ай бұрын
ሰውየሚለው አያጣም እኛንም ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
@Merry927
@Merry927 4 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሄ እንዲሆንልን ለተመኘነው ሁሉ እርዳን🙏🙏😢😢
@thhttrfg7033
@thhttrfg7033 2 ай бұрын
ቃለሒወት። ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EyerusAyele-dr9do
@EyerusAyele-dr9do Ай бұрын
ሰማዕቶ እባክህ ፈቃድህ ሆኖ ወደአነተ ደጅ እንድመጣ እና እነድፈወስ እንድመሰክር እርዳኝ!!!
@Yasmina-hl3pq
@Yasmina-hl3pq 4 ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቀን 🙏🙏🙏
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 2 ай бұрын
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃን
@Menber-qw7hh
@Menber-qw7hh 4 ай бұрын
አቤቱ ጉልበቴ ሆይ ለዚህ ቅዱስ ቦታ አብቃኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Mekdi738
@Mekdi738 4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ለደጅህን አድርሰኝ👏👏👏
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅ ጊዮርጊስ በረከትህ ረድኤትህ ይድረሰን ለኛም ላልሄድነው ለደጅህ አብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@genetetay2191
@genetetay2191 2 ай бұрын
በመጀመርያ የሰማኢቱ ቅዱስ ግዮርጊስ በረከት ኣይለያችሁ ኣላየ ኣንተ በሰማኢቱ ቅዱስ ጊዮርጊ በተለይ በልጅህ ታላቅ ታኣምር ተሰርቶልሃል እኔ በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ነው የምነሮው እና ለመምጣት እሱ በፈከደው እመጣ ይሆናል ግን እስከዛው ፀበል ብትልክልኝ እና ተፈውሼ ችግሬ ተቀርፎ እኔም እንደናንተ ብመሰክር እባክህ ኣላየ የሰማኢቱ ፅበል ላክልኝ ሰማኢቱ በረከቱ ይስጥህ ኣሜን መልሱ በዚ ላክልኝ
@user-sc6rj7bc7u
@user-sc6rj7bc7u 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስስለሁም ነገር እኔም ለደጂህ አብቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔ ሀጥአጥአታኛዎን ልጂክ በቸርነትህ እየኝ አባቴ እርዳቴ ሰማእቱ❤❤❤❤
@zuzu7018
@zuzu7018 4 ай бұрын
እባክህ አምላኬ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ።
@YordanosMelese-bs5cm
@YordanosMelese-bs5cm 4 ай бұрын
እባክን ሰማህቱ ለደጅ አብቃኝ
@user-ty7he1yn9q
@user-ty7he1yn9q 4 ай бұрын
እውነት ነው ለደጁ ያብቃን
@amuye671
@amuye671 4 ай бұрын
Meski mezmurochishin betam new yemwedachew fetari edme ke tena yistish ehite.
@MariamMariam-xl2kh
@MariamMariam-xl2kh 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህተአለም
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 4 ай бұрын
Meskiye mezmure alteshetelignim bilesh sekefash azigne neber zimarewochishin kelibe wedachewalehu enkuan semaetu yelidaw genana enkokilishun fetalish berchilin❤❤❤
@rahelwondimu7977
@rahelwondimu7977 4 ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ
@genzebmolloa5907
@genzebmolloa5907 4 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋናይግባው አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@almnatgete7566
@almnatgete7566 4 ай бұрын
ተድላችሁ ሰማዕቱ ለደጅህ አቀቃን❤❤❤❤
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 4 ай бұрын
ሰማእቱ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ በጉጉት ልሞት ነው የልቤን ምሻት አሳክተህ ለደጂህ አብቅተህ ለደጂህ አብቅተህ ምህረትን ታደርግልኝ ዘንድ ፍቀድልኝ አባቴ❤🙏
@emuyetube2107
@emuyetube2107 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@orthodoxmezmur21t75
@orthodoxmezmur21t75 4 ай бұрын
የኤልሻይ ሚዲያ አዘጋጆች እንዴት ለዚህ ሰዓት ደረሳችሁ የምጠይቀው ጥያቄ አለኝ ክፍለ ሀገር ያለነውስ እንዴት መጓዝ እንችላለን ዋጋውስ ቢገለፅልን ችግር አለው ብናውቅ ብዬ ነው ፍቃደኛ ከሆናችሁ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢፈቅድ ብመጣ ደስ ይለኛል ፀልዩልኝ ደጁን እንድረግጥ
@bityrana
@bityrana 4 ай бұрын
መቼነው እኔስ የምመጣው ስማዕቱ😢
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 4 ай бұрын
ሰማዕቱ አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ
@bettykidane6788
@bettykidane6788 4 ай бұрын
እባክህ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ቋጠሮዬን ፍታ 🙏
@Seltene-ei7nm
@Seltene-ei7nm 4 ай бұрын
Amen
@user-rk3re7jz1m
@user-rk3re7jz1m 4 ай бұрын
በፀሎታች ኣስብኝ ለደጁና ለንስሃ እንዲበቃ
@user-ys8fb9ls6x
@user-ys8fb9ls6x 4 ай бұрын
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢
@HayimanotBizuwork
@HayimanotBizuwork 3 ай бұрын
እኛ እንመስክራለን ማመስገንን አናቋርጥም
@user-wl8dd9ob8i
@user-wl8dd9ob8i 2 ай бұрын
እኔ እስካሁን አላቅም ነበር ቦታዉን ግን መሄዲ አልችልም ነበር ግን ሰፈር ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ገብቸ ዳንኩኝ ግን በርሚል ብሄዲ እርግጠኛ ነኝ የበለጥ እፈወስ ነበር አምላኬ ከስደት መልሰህ ደጂህ አምጣኝ 😢❤❤❤
@user-zz2ir8up5e
@user-zz2ir8up5e 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤semato eneyam baja afa ebebarsis fekabelegan😢😢😢❤❤❤
@user-jb1vq3yv6z
@user-jb1vq3yv6z 4 ай бұрын
Ere betam yaguagual imebete Maryam hayyalu sematu giyorgis legnam diresulin
@hiwotlemma8578
@hiwotlemma8578 4 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ሀጥያተኛዋ ልጅህን ፈቅደህ ለደጅህ አብቃኝ።
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
♦️ስለ ተአምረኛው በርሚል ጊዮርጊስ  አዲስ መረጃ
20:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
''እናቴ ማርያም''  የግሸኗ  ... እባክሽ አንቺ ጠብቂን
33:19
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 40 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН