ውፍረት ለመቀነስ መብላት ያለብን የምግብ አይነቶች

  Рет қаралды 126,132

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

3 жыл бұрын

#Ethiopia #weightloss #Health
ውፍረት ለመቀነስ መብላት ያለብን የምግብ አይነቶች
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
Check out www.addisinsight.net/
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 252
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
እኔስ መቸም ደክተር ለመሆን ተመኝቸ ነው የቀረውት ልጆቸን ዶክተር እድሆኑልኝ ምኞቴነው ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 3 жыл бұрын
Inshallah ehonulshal barchi subscribe adrgyashalu barchi
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 3 жыл бұрын
i gained my weight what should i do
@merondaba1635
@merondaba1635 3 жыл бұрын
Medhanialem yelbishen yimulalish.
@wubeadane8411
@wubeadane8411 2 жыл бұрын
ኮክተር መሆን ጭንቀት ነው
@keltumashenafi5664
@keltumashenafi5664 3 жыл бұрын
ተባረኩ ልጆቼ አላህ ይስጥልን ደግሞ ክፉ አይንካችሁ።እኔ ዕድሜዬ 56 ነው።ከወጣትነት ዘመኔ ጀምሮ ክብደቴ በጣም ትልቅ ነው።ለመቀነስ ጥረት አድርጌ አልተሳካልኝም።በዚህ ላይ ከፍተኛ የደምግፊት ታማሚ ነኝ።እንደድሮ እንኳን እንዳልንቀሳቀስ የጉልበት በሽተኛ ሆኜ ስራዬን። በገዛ ፈቃዴ ለቅቄ ቤት ውስጥ መዋል ከጀመርኩ ሰነባብቻለሁ።የአመጋገብ ስርአቴን ባላችሁት መሰረት ማስተካከል እንዳለብኝ አምናለሁ ።የእንቅስቃሴ ነገር ግን አሁን ባለሁበት ሁኔታ ይከብዳልና አሁንም ምክራችሁን እሻለሁ ።አላህ ያክብራችሁ
@hayleeandema3351
@hayleeandema3351 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ውፍረትከተወለድን በኦላ የሚመጣ ነገር ነው በቀላሉ ማጥፋት ይቻላል ትህግስትና ቆራጥነት ይጠይቃል ፡ የማይቻል የለም ከዩቱብ ላይ ጤነኛ ምግቦች ፈልገሽ በጣፈጠ መልኩ መስራት ትችያለሽ ግሪን ሻይ በቀን 5 ብርጭቆመጠጣት ውሃ በሎሚ ዝንጅብልና እርድ እያፈላሽ ሎሚ አርገሽ ለጣህሙ ትንሽ ማር አርገሽ ተጠቀሚ ሳትሰለቺግዜ ይፈልጋል ስፖርት በተቀመጥሽበት እጅሽን ወደ ላይናታች እያረግሽ መስራት. እንደ ዳባ ፖስታ ሩዝ የተጠበሰሰ ነገር ከቻልሽ ማቆም ። ፈጣሪ ይርዳሽ 🥰
@yehafizochadnakinegnrebiqu9369
@yehafizochadnakinegnrebiqu9369 2 жыл бұрын
አብሽሪ አንዳንድ ጊዜ ብትበይም ባትበይም ትወፍርያለሽ እኔ ስላየሁት ነው ምግብ ስቀኝስ ባሠብኝ ዶሮና እሩዝ እወድ ነበር ግን እርግፍ አድርጌትቸ ግን ውፍረቴ እየጨመረ ነው
@user-yn9fn6wu7n
@user-yn9fn6wu7n Жыл бұрын
እህቴ ሞኝ አትሁኚ ጉልበትሽ የሚታመመው በኪሎሽ ምክንያት ነው ለማን ብለሽ ነው የምትታመሚው መሞትም እንዳለ ማወቅ አለብሽ ለማን ብለሽ ነው ቆርጠሽ ተነሺ በተቻለ መጠን ዳቦ የስንዴ ምርት የሆኑ ነገሮችን አትብይ ፍራፍሬም አታብዢ ከቻልሽ አትክልት ብቻ ብይ ውሀ ብዙ ጠጪ ከመሸ ምግብ አትብይ ይህ ሊከብድሽ ይችላል ግን ለማን ብለሽ ነው ራስሽን የምትገይው ቆርጠሽ ተነሺ 5ኪሎ ብትቀንሺ ፊትሽ ራሱ ይለወጣል ደምግፊትሽም ይቀንሳል ጉልበትሽም ለውጥ ታይበታለሽ ዛሬን ቆርጠሽ ተነሺ ዘይት ቂቤ ስኳር ጨው ገዳዮችሽ ናቸው አስቢበት በርቺ
@FaizaJemal-xw3iz
@FaizaJemal-xw3iz Жыл бұрын
አብሽሪ ማማዬ
@user-ue7rj5dr4j
@user-ue7rj5dr4j 6 ай бұрын
አይዞሽ 56እኮ ገና ነሽ እጀ እዳሰጪ አመጋገብሽን አስተካክይ
@almazberhe7661
@almazberhe7661 3 жыл бұрын
Thank you for your advice
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምህርት ነው
@hiwitube5289
@hiwitube5289 3 жыл бұрын
THANK YOU DICTORS
@sucaadoshariif1422
@sucaadoshariif1422 3 жыл бұрын
Thanks for sharing really I appreciate it
@kelemkelem3103
@kelemkelem3103 3 жыл бұрын
Thank you so much
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 3 жыл бұрын
ተባረኩ የኔ ዉዶች እናመሰግናለን።
@yohanazelalem3423
@yohanazelalem3423 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🙏
@mimmim1343
@mimmim1343 3 жыл бұрын
Wowww thank you
@ethiobeauty960
@ethiobeauty960 3 жыл бұрын
Thanks for sharing
@martawoldeamanuel6539
@martawoldeamanuel6539 3 жыл бұрын
Betam temchitognale tebareku
@fatimax6508
@fatimax6508 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርቱ
@glorytogod2804
@glorytogod2804 3 жыл бұрын
Good job be blessed all.
@ermiyasvlogs6046
@ermiyasvlogs6046 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@kamela951
@kamela951 Жыл бұрын
ማሻአላ አላህይጨምርላቺሁ በጣም ጥሮ ትምርትነው
@senaitkifle1759
@senaitkifle1759 3 жыл бұрын
Thanks
@Cell-up6gz
@Cell-up6gz 3 жыл бұрын
Thank።you።so much
@nevergiveup8958
@nevergiveup8958 3 жыл бұрын
ብዙ ዶክተሮችን እከታተላለሁ የአረብም የነጭም እውቀታችሁ ከነሱ ጋር እኩል ነው ከነሱ የሰማሁትን ነው እናንተም የነገራችሁን የሀገራችን ዶክተሮች እውቀት የላቸውም ይላሉ ውሸት ነው በጣም ጎበዞች ናችሁ የእውነት በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ያክብርልን ያላችሁትን በሙሉ በስሱ እጠቀማለሁ አሪፍ ክብደትና የቆዳ ልስላሴ አለኝ❤
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ። ከዶክተር እየሩሳሌም
@workieafework6749
@workieafework6749 3 жыл бұрын
.🙏
@MD-ks2ox
@MD-ks2ox 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምረጦች
@birukwakene7568
@birukwakene7568 3 жыл бұрын
Thank you for your healthy advice.
@mera2721
@mera2721 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tgytad9950
@tgytad9950 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጦች
@fthiasye6925
@fthiasye6925 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩነው
@user-pb5mt6ug1s
@user-pb5mt6ug1s 28 күн бұрын
Thanks for sharing 👍
@fekerrekef7580
@fekerrekef7580 3 жыл бұрын
ሥታምሩ ጉበዙች በራቱ
@beletugashaw330
@beletugashaw330 3 жыл бұрын
Betam tiru timhrt new enameseginalen
@user-un6pd7fg4w
@user-un6pd7fg4w 2 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@sebledejena287
@sebledejena287 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@almazngatu5511
@almazngatu5511 3 жыл бұрын
Tebarku xegawn yabzalachuu
@haleemamuhammed4125
@haleemamuhammed4125 2 жыл бұрын
እናመግናለን ፈጣሪ ይጠብቅችሁ እህቶቸ
@user-bi9qs8pr5y
@user-bi9qs8pr5y 4 ай бұрын
Tnx😘😘😘
@selamabera7256
@selamabera7256 5 ай бұрын
Time worthy
@nazretgebre6091
@nazretgebre6091 3 жыл бұрын
እናመስግን አለን
@tizazuzewdu1699
@tizazuzewdu1699 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሜ ትምህርት ነው እናመሠግን አለን ቀጥሉበት
@negesthailu5999
@negesthailu5999 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዪስጥልን ምክራችሁን እንቀበል አለን እኛ ኢትዮጵያን የምንወደው እንጀራ ነው ግን ክጤናየሚበልጥ የለም እንሞክር አለን
@tedrosgirmay1106
@tedrosgirmay1106 14 күн бұрын
Thank you very much for the information. But how about bread and injera??
@user-gh6pe2ko5j
@user-gh6pe2ko5j 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም።
@user-ui8dv3mi8j
@user-ui8dv3mi8j 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ውብ ቆጆ ነችሁ ይቅርታ መልካችሁ ተመሳሳይ ነችሁ መታ ናችሁ ካድ እናት ነው የተወለዳችሁ እምመስሉት ለማንኛውም ደስ ይላል 👍
@kasiyopiya6197
@kasiyopiya6197 3 жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ብዙዎቻችን ለአመጋገባችን ትኩረት ባለ መስጠት ለአላስፈላጊ የሰውነት ክብደት መጨመር እንጋለጣለን ስለዚህ ምክራችሁ በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት። ምናልባት ካላስቸገርኩ በዙሁ አጋጣሚ ስለ ስኳር በሽታ ህመም በተለይ type 2 diabetes ወይም ሁለተኛ ደረጃ የስኳር ህመምን በተመለከተ እንደዚሁ ጠቃሚ ምክራችሁን ብትለግሱን ከአክብሮት ጋር እጠይቃለሁ አመሰግናለው።
@etetugerma8202
@etetugerma8202 3 жыл бұрын
Tankes d/r
@elschdayelschday1668
@elschdayelschday1668 3 жыл бұрын
Hallo, selam , betam treu temehrt new. .. pls, more focus adregu be deit lye ...Thankyou !!
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 жыл бұрын
እናመሰግናል
@user-ie1le4ut7i
@user-ie1le4ut7i 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን🇪🇹!!
@gebreafley
@gebreafley 3 жыл бұрын
May God bless U
@yomuda2022
@yomuda2022 3 жыл бұрын
ማንኛውም የደም አይነት መጠቀም ይቻላልን
@mimimimi7949
@mimimimi7949 3 жыл бұрын
Enamsegn alen
@RahimaHabib-xc4go
@RahimaHabib-xc4go 6 ай бұрын
@yohannesweldmariam3755
@yohannesweldmariam3755 3 жыл бұрын
tank.u.the.best.advise.for.me.yohannes.from.lasvegas.nv
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 3 жыл бұрын
You are welcome.
@kenutebebe8035
@kenutebebe8035 3 ай бұрын
Ie aras borch matfiya negrugn be sergery new ywldku thanks
@Belqislove
@Belqislove 3 жыл бұрын
Betam nw mnamsgnw enema agrbet eyalw model nbr memslw ahun belw roto bebal wesht aydelm kumte 1.75.neg gn mn waga alw wefrte debkw kne kumt ga men yahl mehon nbrbt mizane melaschun bgugut etbkalw betam tekami merja nw thanku so much
@happyyuwb7066
@happyyuwb7066 3 жыл бұрын
Good job bless all🙏💙💜
@zertiewsisya2941
@zertiewsisya2941 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቶቼ
@monaselwan2211
@monaselwan2211 3 жыл бұрын
አመሰገናለን
@tirualemefenetawe8843
@tirualemefenetawe8843 3 жыл бұрын
Ere men's yesalali asetelag weferet
@eyerussaid6224
@eyerussaid6224 Жыл бұрын
እኔም የተቸገርኩበትን ነው የነገራችሁኝና ተባረኩ ውድ ዶክተሮች
@metasebiasegaro4579
@metasebiasegaro4579 3 жыл бұрын
Enamesgnlen
@mahima8399
@mahima8399 3 жыл бұрын
Dear DRs thank you for ur advice. What do u recommend about keto diet and intermitent fasting?
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 3 жыл бұрын
Selesu enakerbalen. Thank you for your comment. From dr. Eyerusalem
@eyeruseshetu1812
@eyeruseshetu1812 3 жыл бұрын
Intermittent fasting is the best it worked for me please try it
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ያክብራችሁ በጣም እያሥተማራችሁን ነው ከበጣም በላይ እናመሰግናለን!! ዶክተር የማማክርሽ ነገር አለኝ በምን ላግኝሽ እባክሽን ተባበሪኝ በእግዚአብሔር ስም እለምንሻለሁ
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 3 жыл бұрын
ያሎትን ጥያቄ በመልእክት መጠየቅ ይችላሉ። ከዶ/ር እየሩሳሌም
@tsehay.you.t
@tsehay.you.t Жыл бұрын
❤❤
@mahlettesfaye6676
@mahlettesfaye6676 3 жыл бұрын
Hi Dr Oats is very expensive the local one one kilo is 130 birr now
@muzamuza4351
@muzamuza4351 3 жыл бұрын
አናመስገናልንየሀገሪዶክቱሮ
@Ikru788
@Ikru788 3 жыл бұрын
wow wow yene maroch
@user-go3hb9jp2z
@user-go3hb9jp2z 3 жыл бұрын
እዬ ላብታሞቹ ነው እኛ ከጅ ወደሀፍ ወጥ የነካው ዳንቴን ምበላ ሕዝቦች እኛን አይመለከተንም እዬዬም ሲዳላ ነው አለች አያቴ ይሆን አሪፍ ነው እናንተም በርቱልኝ አንድ ቀን አልፎልኝ ያላቹትን እተገብር ይሆናል ወዛደር እያሉ ደሞ ልጠግረር ሰላማቹ ይብዛ
@hannatewolde7281
@hannatewolde7281 2 жыл бұрын
It will pass
@kalaharami4819
@kalaharami4819 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@henokalemu4511
@henokalemu4511 3 жыл бұрын
እኔ ባለኝ መረጃ ወይም ካነበብኩት BMI ከፍተኛ ነው የሚባለው ከ25 በላይ ሲሆን ነው እንጂ ከ30 በላይ ነው የሚለው ስህተት ነው ቢስተካከል
@tirualemefenetawe8843
@tirualemefenetawe8843 3 жыл бұрын
Selame ena
@martaayenew8733
@martaayenew8733 3 жыл бұрын
ዶክተሮቻችን በጣም እናመሰግናለን
@hibstebelete3956
@hibstebelete3956 3 жыл бұрын
ደክተተሮቻችን በጣም በጣም እናመሠግናለን
@hibstebelete3956
@hibstebelete3956 3 жыл бұрын
እባካችሁ እኔ በጣም በጣም አየጨመርኩ ነው
@MrHabtsh
@MrHabtsh 3 жыл бұрын
Please make a video on pill mills. Drug prescription abuse in Ethiopia.
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 3 жыл бұрын
Mr. Habtamu balew, we have already released a video on that. Please check the previous videos. From Dr. Eyerusalem
@abebaweldesilassie457
@abebaweldesilassie457 Ай бұрын
Min malet new bulukire??
@myearring9314
@myearring9314 3 жыл бұрын
good job but what is bmi?
@user-pf5ev2pv1r
@user-pf5ev2pv1r 3 жыл бұрын
ኢነመሰግነለን ዶክተረ ኢኔመ ትለንትነ አዲሶ ምን የመሰለ ቀምስ ገዚቼ በጠም ትልቅ ነው ሲለቢሰው ኢኔ መሆኔን ፈረሁ ስየስጠለ ውፍረት
@abebawmariamtaye5666
@abebawmariamtaye5666 2 жыл бұрын
Diabetic selehonku potato mebelat echelalehu malet new?
@birtukanao4sa808
@birtukanao4sa808 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተሮቺዬ በሬቱ ደሴስቱሉ
@tigitigi6579
@tigitigi6579 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተሮች እኔ ይወፍራል ብዬ ይቆምኩት ምግብ ነው ሁሉም ከዛሬ ጀምሮ ይጠቀመለው እኔ ቦርጭ ነው ሌለ ውፍረት የለኝ
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 3 жыл бұрын
የሆድ ስፖርቶች ስሪ። ከዶክተር እየሩሳሌም
@asmarashikor6180
@asmarashikor6180 3 жыл бұрын
Engera teff dehna new? rice? Please
@murdazamzam9719
@murdazamzam9719 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ያወፍራል ያልኩት ነውግን
@tizuyabatua7119
@tizuyabatua7119 3 жыл бұрын
Are ene wfret new mfelgew pls miyawefr ngerugn
@user-yo5kg9gz9e
@user-yo5kg9gz9e 3 жыл бұрын
እኔ 72 ኪሎ ነበርኩኝ አስር ቀን ውስጥ ድንች ቀቅየ ተጠቅሜ ሰባት ኪሎ ቀነስኩኝ ከዛ እቁሜ ደግሞ እንቁላል ስዲስት ቀን ተጠቀምኩኝ አራት ኪሎ ቀነስኩኝ በሀያ ቀን ውስጥ አስራ አንድ ኪሎ ቀነስኩኝ ማላት ነው መጠጥ ሎሚ ዘንጀቢል ግርፍ ከሙን ሻሂ አክደር በቀን ሶስት ጊዜ እጠቀማለሁ ወላሂ ሞክሩት ታመሰግኑኛላችሁ
@mekdelawit3506
@mekdelawit3506 3 жыл бұрын
እማ እዴት እንደሆነ ንገሬኝ
@hannatewolde7281
@hannatewolde7281 2 жыл бұрын
How?
@hadirabentnur7505
@hadirabentnur7505 2 жыл бұрын
የት አለ ታዳ አጠቃቀሙ እማ
@hayathayu2098
@hayathayu2098 2 жыл бұрын
Wude be allah atekakmun negerign
@tigiwudsew2479
@tigiwudsew2479 Жыл бұрын
በአላህ አጠቃቀሙን ነገሪን
@gizubekele102
@gizubekele102 3 жыл бұрын
D./r aelmelkam mekrachu enamesgenalen Be covid 19 meknyat bet bemkemt jofacjin yalwetrow weta belo kalsimnlemaderge eytchegrn new yalnebt betamnkazekaza na hulum ayenroch tesgagetwale yaw wok begle rucha begel enmokraln tebarkulen
@hlabdo5025
@hlabdo5025 3 жыл бұрын
ባንወፍር ነበር የሚገርመዉ ምግቦችላይ የሚጨመረዉ ኬሜካሉችስ ጭንቀትም ያወፍራል ሀሣብ ንዴት ወዘተ
@shemsiyamd646
@shemsiyamd646 3 жыл бұрын
Enmsgenlen
@abebategenagat1105
@abebategenagat1105 3 жыл бұрын
amesginalw wefrt borchi bexam aeschgirognal xeru temhirt agechalw bezu mezzm amextobgnall er endwi tbaerku
@ayyeledegu4769
@ayyeledegu4769 3 жыл бұрын
Eshi tiru neber gin mulu wifret yikensal????????
@wondimagegnwodajo54
@wondimagegnwodajo54 3 жыл бұрын
So u guys sayn Leave Enjera or Enjera tekim yalewim eyalachu naw 🤔( Finally how we ganna manage Enjera with weight lose)
@astermaregu9348
@astermaregu9348 3 жыл бұрын
ቆንጆ ቆዳ እንዲኖረን መመገብ ያሉብንን ብታቀርቢ
@hagerukubay864
@hagerukubay864 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@user-fm1pg1vn4o
@user-fm1pg1vn4o 3 жыл бұрын
በሎቅ ሞክሬአለሁ ልክ ናቹህ ኦትስም ተጠቃሚ ነኝ ታንክስ በርቱልን 😍
@tilahunworku6585
@tilahunworku6585 2 жыл бұрын
Otesu be bewtet bisera chigr yelewum d/rye
@meronnegash1794
@meronnegash1794 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ብዙ ወፍራም አደለሁም ግን ደሞ አራስ ቤት ያለን ሰወች ምን ያከሳናል ምን እንመገብ
@TeferiKassa-oy9yl
@TeferiKassa-oy9yl Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። አትክልት ብዙ ሰው አይመገብ ላላችሁት አንዱ እኔ ነኝ። አዝወትሪ አትክልት ስመገብ የጭንቅላት ወባ ስላለብኝ ቶሎ ቶሎ ትነሳብኛለች እንዲሁም አልጫ ምግቦችም ብዙ አላዘወትርም ምክራችሁን ብትለግሱኝ እላለሁ?
@afutamahmed9038
@afutamahmed9038 3 жыл бұрын
ምስጋናችን ከልብነው
@wome8375
@wome8375 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️ እየሩስ እንዳለችው ፕሮግራሙን እወደዋለሁ አሁን እየሩስ እንዳለችው እንዳለችው
@makiahomar9947
@makiahomar9947 3 жыл бұрын
እባክሺየሆዲ።ዲርቅትመፍተሂ
@Emabetdibaba
@Emabetdibaba 2 жыл бұрын
እናማሰግናለን ግን አንድ ያልጋባኝ አለ እሱም ቦሎቄ ጎጅ ነው ይባላል እናተ ደግሞ ቦሎቄ ተማጋቡ አላችሁ እንዴት ነው እሄ ነገር ግልፅ አድርጉልን
@yordanossisay9758
@yordanossisay9758 3 жыл бұрын
Calcium stone yifetral eko ena Yogurt tiru aymeslegnim
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 3 жыл бұрын
Beyekenu ergo bicha meblat sayhon, ergo ke temetatagn migiboch wust andu new, calcium stone lifeter yemichelew azewteresh ketemegebesh new. From Dr. Eyerus and Isabel
@yehiwotmister3296
@yehiwotmister3296 3 жыл бұрын
Oates yawefral yemil information esemalew: : ewnet haset??????
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 3 жыл бұрын
ሀሰት፣ ኦትስ አብዛኛውን ጊዜ ሰው ሲጠቀመው ስኳር እና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን በመጨማመር ስለሆነ ውፍረት ሊያስከትል ይችላል እንጂ ብቻውን አያስወፍርም። ከዶ/ር እየሩስ እና ኢሳቤል
@kasayemersha4379
@kasayemersha4379 2 жыл бұрын
የችፌ መድሐኒት ከየት ማግኘት ይቻላል
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
😥😥😥😥
@daniman6276
@daniman6276 3 жыл бұрын
እየሩየየየየየ
@merimamo3963
@merimamo3963 3 жыл бұрын
Bakesh maskun awelki
@enatenewdatalhu3104
@enatenewdatalhu3104 3 жыл бұрын
ትንሽ ቦርጭ አለችኝ እንዴት ላጥፋት ፕሊስ እግሬም ወፍራም ነው እንዴት መቀነስ እችላልሁ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 3 жыл бұрын
ሎሚ ጠጭ ማር እስቲ በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ ግጩኘ
@tigiwudsew2479
@tigiwudsew2479 Жыл бұрын
እኔም ትንሺ ቦርጭ ነበረብኝ እንደት ላጥፋት
@SayedAhmada-zo9mb
@SayedAhmada-zo9mb 5 ай бұрын
እኔ 80 በቅር በገበዉኝ ሰመኒይ መን ለርግ ኢድሜ 28ነኝ
@etymlyrics
@etymlyrics 2 жыл бұрын
Eating potato is the main cause for diabetes. So how can we eat it?
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 102 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 25 МЛН
የወንድ ልጅ  ስንፈተ-ወሲብ  ምንድነው?
15:48
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 557 М.
Mission Success #funny #shorts #comedy
0:12
BD Vibes
Рет қаралды 63 МЛН
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 4,4 МЛН
Хотел вывести 🤣❤️
0:54
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 752 М.