Butecha ቡጥጫ ክፍል 2

  Рет қаралды 1,787

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

27 күн бұрын

ክፍል 1 • Butecha ቡጥጫ ክፍል 1
ቡጥጫውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የግብዓቶች መጠን
የአትክልት ግብዓት ዓይተነት እና መጠን
- 2 ራስ ቀይ ሽንኩርት፤ ቀይ ሽንኩርቱን መጠቀም ለማስፈልጉ የባሮ ሽንኩርት መጠቀም ትችላላችሁ
- 2 አረንጓዴ ቃሪያ ወይም የሚጥሚጣ ቃሪያ፤የምታዘጋጁት ስልስ የበለጠ እንዲያቃጥል ከፈለጋችሁ የቃሪያውን ፍሬ አለማውጣት
- 4 ፍሬ ደቆ የተከፈ ነጭ ሽነኩርት
- 1 ተለቅ ያለ ተልጦ የተፈጨ ቲማቲም
ስልሱን ለማዘጋጀት
- 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
- 1 የቡና ማንኪያ እርድ ወይም ቱምሪክ
- 1 ሲኒ የፈላ ውሃ
- ግማሽ የቡና ማንኪያ ኮረሪማ
- የምትፈልጉትን ያህል ጨው
ቡጥጫውን ጨምሮ መፍጨት
- ቡጥጫውን ለመፍጨት የሽነኩርት/የጭማቂ መፍጫ ፣ ሹካ ፣ እጃችሁን እና ቢላ በመጠቀም መፍጨት ይቻላል
ቡጥጫውን ለማስቀመጥ
- በንፁህ የምሳዕቃ ፣ ዚፕ ባግ፣ ንፁህ ላስቲክ በመጠቀም ማቀዝቀዣ ውስጥ ከታች ማስተቀጥ
- ሲቀመጥ ከእጅ ንክኪ ነፃ መሆን አለበት
ቡጥጫ ማባያ
- ቂጣ
- ዳቦ
- እንጀራ

Пікірлер: 11
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 25 күн бұрын
እጅህ ይባረክ🙏👏👏👏
@habiAnkober
@habiAnkober 24 күн бұрын
በእውነት ባለሙያ ነህ👌👌
@user-fg7gj3ml8u
@user-fg7gj3ml8u 20 күн бұрын
Woww😮
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 25 күн бұрын
እሂን አእኳን አላቀውም ግን የምትደቅ ባለሙያ ነህ እጅህ ይባለክ ሚስትህ ታድላ ካለች ማን መርቆሽ ነው የቀናሽ በልልኝ 😂❤
@user-vt3om7qe3o
@user-vt3om7qe3o 24 күн бұрын
ምድነው ቡጥጫ የመጀመሪያ ግዜ ስሰማ😮😅
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 15 күн бұрын
በጣም እናመሠግናለን ግን ቡጥጫ ቂጣዉ ከምንድነዉ የሚዘጋጀዉ እሱንም ለምን አላሳየኸንም ?
@melegna
@melegna 12 күн бұрын
ከሽንብራ ዱቄት ክፍል አንድን ይመልከቱ
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 15 күн бұрын
ok በባለፈዉ ቪዲዮ ላይ ማየት እንዳለብኝ ተረድቻለሁ
@melegna
@melegna 12 күн бұрын
እኛም የዘወትር ተከታታያችን ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 25 күн бұрын
154 ሰው አይትችሁ ምናለ ላይክ ብታረጉለት ድራማና ተፋቀርን እያሉ የሚጃጃሉትን ሩጠን እንገኛለን😂
@user-vt3om7qe3o
@user-vt3om7qe3o 24 күн бұрын
ሳህ እኔ በጣም ነው የሚገርሙኝ አስመሳይ ሰው ይወዳሉ እንደ እስክል ድረስ ሲቀጥል ምን ያጎልባቸዋል
Chicken Mandi የዶሮ መንዲ
9:20
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4,5 М.
How to store fruit and vegetables in refrigerator
5:42
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 11 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 59 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Ethiopian Vegetable Soup የአትክልት ሾርባ
8:11
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4,7 М.
Bulla Firfir ቡላ ፍርፍር
2:58
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 71 М.
ለዚህ ብርድ መላ ተገኘለት
18:10
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 99 М.
Oven Baked Potatoes የድንች ጥብስ
8:09
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
Chicken Soup የዶሮ ሾርባ
11:01
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 2 М.
Bulla Firfir ቡላ ፍርፍር በእንቁላል
9:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 5 М.
#rockpaperscissors #boysvsgirls Fun!
0:18
J House jr.
Рет қаралды 6 МЛН
ДОМАШНИЙ ПВЗ @DetyaBoga
0:21
KINO KAIF
Рет қаралды 1,6 МЛН