"እደር " // አዲስአለም አሰፋ// Eder Addisalem assefa 2023 new song

  Рет қаралды 462,221

Addisalem Official

Addisalem Official

Жыл бұрын

Пікірлер: 558
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
የኔ ጥፍጥና የኔ ውበት የኔ ድምቀና የኔ ስኬት ፈልግሃለሁ በለት በለት ፈልግሃለሁ በለት በለት ፍለጋየ ናና ናና የልቤ ወግ ናና ፈጣሪየ ናና ናና የሳሮኑ ኢየሱስ ናና #ልብሴን አውልቄያለሁ እንዴት እለብሳለሁ አልልም #ከአልጋ ወጥቻለሁ እንዴት እውርዳለሁ አልልም አላንገራግራግርም ከአንተ ጋ ለመዋል ፈጣሪየ ያንተ ህልውና ነው በህይወት ያኖረኝ እስከዛሬ ያለ ሰው ኑሬ አውቃለሁ ባዶነትን አይቼዋለሁ #ያላንተ ግን እንደማልችል ጠንቅቄ አውቃለሁ #ያለአንተ እንደማልተነፍስ ጠንቅቄ አውቃለሁ ግባልኝ ከቤቴ እደር ሰገነቴ አልፈልግም ሌላ አንተ ነህ ህይወቴ
@endalegogne6126
@endalegogne6126 Жыл бұрын
❤❤
@simreteshatu2613
@simreteshatu2613 Жыл бұрын
ፍለጋዬ ናና ናና የልብ ወግ ናና ፈጣሪዬ ናና ናና የሳሮኑ እየሱስ ናና ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@temesgenmenesha
@temesgenmenesha Жыл бұрын
🎉
@aynigebrekiristos8229
@aynigebrekiristos8229 Жыл бұрын
❤❤❤
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller Жыл бұрын
🙏🙏🙏👏👏👏👍👍👍
@officialhenokaddis6421
@officialhenokaddis6421 Жыл бұрын
ግጥሙን ላላችሁኝ ወገኖች እነሆ !!👇 የኔ ጥፍጥና የኔ ውበት የኔ ድምቅና የኔ ስኬት ፈልግሀለሁ በለት በለት/4/ ፍለጋዬ ናናና የልቤ ወግ ናናና ፈጣሪዬ ናናና የሳሮኑ ኢየሱስ ና ልብሴን አውልቄያለሁ እንዴት እለብሳለሁ አልልም ካልጋ ወጥቻለሁ እንዴት እወርዳለሁ አልልም አላንገራግርም ካንተ ጋር ለመዋል ፈጣሪዬ ያንተ ህልውና ነው በህይወት ያኖረኘ እስከዛሬ ያለሰው ኖሬ አውቃለሁ ባዶነትን አይቼዋለሁ ያላንተ ግን እንደማልችል ጠንቅቄ አውቃለሁ/2/ ያላንተ እንደማልተነፍስ ጠንቅቄ አውቃለሁ/2/ ግባልኝ ከቤቴ እደር ሰገነቴ አልፈልግም ሌላ አንተ ነህ ህይወቴ/4/ የላንተ ህይወት ውሃ ቢወቅጡት እንደሚሉት ነው """ """ አንደከርሞ ጥጃ በዳዴ ዳገት """ """ እንደደረቀ ዛፍ ውሀ እንዳማረው """ """ ዶሮ በቆቅ ሰዶ እንደመሮጥ ነው እርካታ እንደሌለው ቢጠጣ ቢጠጣ እህል ውሀ ሞልቶ እንደሚገረጣ ገንዘብ በቀዳዳ እንደሚይዝ ሰው እንደዛ ሰው ነኝ ተስፋ የሌለኝ /3/ ሁሉ ሞልቶ እፈልግሀለሁ ተመችቶኝ እናፍቅሀለሁ ምን ብጠግብ አንተ ላይ እንዴት እጠግባለሁ/2/ ተከብቤም እፈልግሀለሁ በሰው መሀል እናፍቅሀለሁ ምን ብረካ ካንተ ወዲያ እንዴት እረካለሁ/2/ ሰላም ሚባለው ነገር እረፍት ሚባለው ነገር እርካታ ሚባለው ነገር እፎይታ ሚባለው ነገር እንዴት ይኖረኛል አንተ ሳትኖር/2/ እንዴት ይሰማኛል አንተ ሳትኖር/2/ ግባልኝ ከቤቴ እደር ሰገነቴ አልፈልግም ሌላ አንተ ነህ ህይወቴ ።
@user-dy1zz4fm9q
@user-dy1zz4fm9q Жыл бұрын
Tabaraki iji yibarki ❤❤
@ayantudebela3504
@ayantudebela3504 10 күн бұрын
Thank you 💕
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
ያለምንም ነገር መኖር እችላለሁ ያለ ኢየሱስ ግን መኖር አልችልም።ኢየሱስ እረፍቴ ሰላሜ ሕይወቴ ብሩክ ነሽ አዲስ❤❤
@AsAs-dp7ry
@AsAs-dp7ry Жыл бұрын
❤❤❤❤
@bezawitteshome913
@bezawitteshome913 Жыл бұрын
​❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistzewdu2200
@kidistzewdu2200 Жыл бұрын
Ewent new❤❤❤
@jobjoy9178
@jobjoy9178 Жыл бұрын
❤❤
@tahoh6658
@tahoh6658 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ተባረክ አድስ
@MogesPhysio-ir4pp
@MogesPhysio-ir4pp Жыл бұрын
ተባሪኪ እህቴ ዕድሜ ይስጥሽ እኔ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት እምነት ተከታይ ብሆንም ላንች ልዩ ክብር አለኝ ስወድሽ ሁሌም አደምጣቸው አለሁ ዝማሬዎችሽ
@yasewmesfin8236
@yasewmesfin8236 Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ የአዲስአለምን መዝሙሮች ሁሌ በጉጉት የሚጠብቅ????? አልፈልግም ሌላ አንተ ነህ ህይወቴ ኦኦኦኦ....... ከኢየሱስ ዉጪ ሞት ነዉ ኑ ወደ ኢየሱስ
@ribikadaniel3847
@ribikadaniel3847 Жыл бұрын
ያለ ሰው ኑሬ አውቃለሁ ባዶነትን አይቼዋለሁ #ያላንተ ግን እንደማልችል ጠንቅቄ አውቃለሁ #ያለአንተ እንደማልተነፍስ ጠንቅቄ አውቃለሁ ግባልኝ ከቤቴ እደር ሰገነቴ አልፈልግም ሌላ አንተ ነህ ህይወቴ አሜን አሜን አሜን አልፈልግም ሌላ ኢየሱስ ነው ህይወቴ ስሙ ይባረክ አዲስዬ በብዙ ተባረኪ 🙏🙏🙏
@blesskidona
@blesskidona 4 ай бұрын
❤❤
@samrawit671
@samrawit671 Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አዲስዬ በሚገርም ዝማሬ አረሰረስሽኝ ዘመንሽ ይባረክ ፀጋው ይጨመርልሽ የጌታ ፍቅር እና ሠላም አይወሠድብሽ አይለቅብሽ ስለኢየሱስ ዘምረሽ ለምልሚልኝ ስለሁሉ ክብር ለጌታ ይሁን ክብሩን ይዉሰድ❤❤❤❤
@user-tl8km2wr4t
@user-tl8km2wr4t 28 күн бұрын
እደው ምን ያህል ጌታ ባች በኩል እደሚባርከኝ ክብር ይሁንለት❤❤❤❤
@omsomi4897
@omsomi4897 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ የኔ በረከት ለአዲሱ አመት ትንቢት ሆነኝ አሌ ሉያ ሌላ እየሱስ አንተነህ ሁሉ ነገሬ እለት እለት እፈልጋለው ያላንተ እንደማልች ጠንቅቄ አውቃለው❤ተባረኪ በጣም ወድሻለው❤
@user-yy4nj5wt1m
@user-yy4nj5wt1m Жыл бұрын
አዲዬ የኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ክብር የሞላበት መዝሙር ይዘሽልን መጣሽ ❤❤❤❤❤❤
@user-ei5dh7is4j
@user-ei5dh7is4j Жыл бұрын
በእውነት ጌታን የሚያስናፍቅ መዝሙር ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።
@edentamirat4964
@edentamirat4964 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ መቼም ከእግሩ ስር አትታጪ እየሱስ ግባልኝ ከቤቴ ወደ ሰገነቴ🙌❤
@samiyadese6189
@samiyadese6189 Жыл бұрын
አሜን አሜን ያለምንም መኖሪ እችለላሁ ግን የለ አንተ ኢየሱስ አልችልም❤❤❤አዲስ ተባርኪ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ሕይወት አንተ ነክ ኢየሱስ
@godlovesme9327
@godlovesme9327 Жыл бұрын
ዋዋ ኢየሱስን የሚያስናፍቅ የሚያሰኝ መዝሙር ጌታ ይባርክሽ
@masratmoussa1829
@masratmoussa1829 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-jr7wn4yc5z
@user-jr7wn4yc5z Жыл бұрын
ሰምቼ የማልጠግበው ዝማሬ አዲዬ ተባረኪ❤
@Canada404
@Canada404 Жыл бұрын
ግባልኝ እቤቴ እደር ሰገነቴ አልፈልግም ሌላ አንተ ነህ ህይወቴ ❤🥰🙏 ሀሌሉያ ዘመንሽ ይባረክ የባቴ ልጅ አዲስየ ❤
@user-xn9xm9ry5f
@user-xn9xm9ry5f 3 ай бұрын
Amen Amen tebareki yene ehite geta tsegahuni yabizalishi yale eyesus hiwoti bad new🙏🙏🙏🙏
@gezahegnyenew5506
@gezahegnyenew5506 Жыл бұрын
ያለብዙ ነገሮች መኖር ይቻላል፣ ያለ እግዚአብሔር ግን ፈፅሞ መኖር አይቻልም!! አዲስዬ ሁሌም ተሰምተው የማይጠገቡ፣ እግዚአብሔርን ብቻ የሚያከበሩ መዝሙሮችሽ እሰማለሁና ደስታና እርካታዬ እጅግ የበዛ ነውና ተባረኪልኝ!
@hopefull5998
@hopefull5998 Жыл бұрын
ዋው እጀገ የሚደንቅ እና የሚገርም ድንቅ ሂወትን የሚያረሰርስ የጌታ መንፈሰ ያለበት መዝሙር ጌታ አብዝቶ ይባረካቹ ፀጋውን ያብዛላቹ ..........................!!!!!!!::
@mesiengida1904
@mesiengida1904 Жыл бұрын
የልቤ ወግ ... እማልችለው ያላንተ መኖር ነው እየሱስ
@RuhamaHusen
@RuhamaHusen Жыл бұрын
Ewunat yele geta manor inda maychal enem misikir negn Addis yene enati indet inda miwodish be mezmurish buzu neger alifebatalew anch lane model nesh zemenish yibarek wodishalew❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yordanosasefaw2521
@yordanosasefaw2521 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ያላንተ መኖር ስለማልችል ኣሁንም በውስጤ በሰገነቴ እደር
@yosephubuntu
@yosephubuntu 8 ай бұрын
እረሰረስኩ እኮ ምን ላድርግሽ ጌታ እንዴት ነው የሚጠቀምብሽ ...የምትዘምሪበት መንገድ ልዩ ነው መዝሙሮችሽ ውስጥን የልብን ከመንካት ውጭ አማራጭ የላቸውም ።ተባረካ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ ። አትጪ ፤ ብዙ ብል ደስ ባለኝ ግን ምንም ቢመጣ እግዚሐብሄር አንቺ ከመባረክ ወደዋላ አይልም ትለያለሽ
@AmanuelYonas-ji4oq
@AmanuelYonas-ji4oq Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ አንች ከጌታ የተስጠሽን ሥጦታችን ነሽ
@babyjon3625
@babyjon3625 Жыл бұрын
የተባረክሽ ሴት ለምልሚ
@sarasarah5107
@sarasarah5107 8 ай бұрын
Adese. Zemnshi yebareki yen wude hule be Anchi mazemru betam etsenanlhu Sela Anchi egzabehri yemsegen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@godlovesme9327
@godlovesme9327 Жыл бұрын
It’s a season of singing I am thankful to God for poring over us with new songs lately. ዘማሪዎች ሁሉ ተባረኩ.
@abeselomtesfamariam7830
@abeselomtesfamariam7830 Жыл бұрын
❤yu❤yk o ih oììh❤ko❤I🎉😂j❤❤😂😂lsht
@rasmealem9796
@rasmealem9796 Жыл бұрын
የኔ ጥፍጥና የኔ ውበት የኔ ድምቀና የኔ ስኬት ፈልግሃለሁ በለት በለት ፈልግሃለሁ በለት በለት ፍለጋየ ናና ናና የልቤ ወግ ናና ፈጣሪየ ናና ናና የሳሮኑ ኢየሱስ ናና
@aregaayalew215
@aregaayalew215 Жыл бұрын
የትውልዱ ስጦታ የፀጋው ሀይል መገለጫ ተባረኪ ዘመንሽ በብዙ ይባረክ ወድድድድ❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤
@azebgirmay8782
@azebgirmay8782 Жыл бұрын
ውይ ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ዘመንሽ ይባረክ
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Жыл бұрын
ብርክ በይልኝ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ጌታን ሳላገኝ ሰማሽ ነበር አሁን ደግሞ ጌታን አግኝቼ ስስማዉ ልዩ ነዉ መዝሙርሽ❤❤❤
@petrosyohannes7509
@petrosyohannes7509 2 ай бұрын
የጌታ ሰላምና ፍቅር ይብዛልሽ ዘማርት አድስ አለም አሰፋ ። በመዝሙሮችሽ በጣም ስለተባረኩና ከጌታ ፀጋ ስለተቀበልኩ በጣም አመስጋኝ ነኝ። አሁን የምለው ከመዝሙሮችሽ (1) ስራዬን ሰርቶ ፍቱን አብርቶኝ እያየሁ እንደት አልባርከውም እንደት አልቀድሰውም ውለታው(2*) ከአእምሮዬ በላይ ነው እስክ ልባርከው(4*) ውለታው መቸም አልመልሰውም(4*) እና ሁለተኛ መዝሙርሽ (2) እነስ ደግነቱን አየሁ በአይነ(2*) እንደ እግዚአብሔር ያለ በዘመነ ምህረት የበዛ የለም እንደ እነ(2*) የምሉ መዝሙር እንድትልክልኝ በጌታ ትህትና እጠይቃለሁ።
@user-gg7fn2gu8u
@user-gg7fn2gu8u 2 ай бұрын
Wow amazing
@meazagebremedhin6870
@meazagebremedhin6870 Жыл бұрын
❤❤❤ ተባረኪልኝ ውስጣችን እንዲቀጣጠ በውስጥሽ ይህን የከበረ መልዕክት ያስቀመጠ ጌታ ይባረክ
@blesskidona
@blesskidona 4 ай бұрын
Ellellell glory to God. So true, I relate each lyrics with my life. It speaks my heart. Lord your presence is all I need❤❤❤
@blenadmassu3314
@blenadmassu3314 Жыл бұрын
God is our ultimate need. What a powerful song! There will always be some songs that instantly lead you to be in your praying room.
@edenaraya8849
@edenaraya8849 10 ай бұрын
Amen amen wenet newu yalyesus mener alchm eysusye hulu belyneh lene❤
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 Жыл бұрын
የኔ ጥፍጥና የኔ ውበት የኔ ስኬት ፈልግሀለው በለት በለት....... በረከት ነሽ ተባረኪ በብዙ
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አዲስዬ አንቺ ላይ የፈሰሰው የዝማሬ ጸጋ ለብዙወች መባረክ እየሆነ ስላለ ክብሩን የክብር ንጉስ እየሱስ ይውሰድ
@MAroneMaronhmaryame
@MAroneMaronhmaryame 4 ай бұрын
አሜን አሜን አልልልልልልልልልል
@emnetlambye964
@emnetlambye964 Жыл бұрын
ኡፈይ እንዴት ደስ ይላል!! ለጌታዬ ምዘምርለትን መዝሙር ሰጠሽኝ:: በደሜ ዉስጥ ገብተሃል እስትንፋሴ ሆነሃል እና ተጠግቼ ላሽትትህ ይጋባቢኝ ጠረንህ እነዚህን ሁለቱን መዝሙሮች ስሰማቸው የምገባበት ነው ሚጠፍኝ አሁን ደሞ እደርልኝ! እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ያፍስስብሽ::
@LiyaTadese-ol4tx
@LiyaTadese-ol4tx Жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ በየ መዝሙርሽ ሁሉ ስለ እግዚያብሄር ስለምታወሪ እሱ የሰማይ አምላክ ይባርክሽ
@jesusislordmitiku8648
@jesusislordmitiku8648 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ በረከታችን ነሽ
@yoditejigayehu5646
@yoditejigayehu5646 Жыл бұрын
እህቴ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪ ኢሄው ሙሉቀን ማቆም አልቻልኩም ።
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
አዱዬ በጌታ የተወደድሽ የጌታ ቅባት የፈሰሰብሽ በመዝሙሮችሽ ብዙ ተባርከናል አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ በጣም እወድሻለሁ❤
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 11 ай бұрын
❤Wow geta yibarekesh adisye
@sarontefera8146
@sarontefera8146 Жыл бұрын
Gibalegn Kebete Eder Segenete Alfelegem Lela Ante Neh Hiwote❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen Tebarekilen Adiye🙏🙏🙏
@EmuEmebetemu-wb2xr
@EmuEmebetemu-wb2xr 11 ай бұрын
Adessye yene melkam yeminetish teketay balhonm ewodshalew zemensh yebarek yene tihut
@nigatbeyene932
@nigatbeyene932 Жыл бұрын
አሜን የኔ ኢየሱስ በሕይወት ያኖርከኝ አንተ ነህ እንኳንም አገኘኸኝ አዲስዬ ተባረኪ
@edenendale8177
@edenendale8177 Жыл бұрын
100 geza newo yadmetkut Addi tabrikilgn 💚❤🧡
@user-po9dc9st2y
@user-po9dc9st2y Жыл бұрын
Amennnnn adiye zemnishe yebarke❤❤❤❤❤❤❤
@messelefanta
@messelefanta Жыл бұрын
Stay Blesseed musician Addisalem Assefa.May God never turn His face from you and your families forever.
@heeryyee2062
@heeryyee2062 Жыл бұрын
ሰሳም ሚባለው ነገር እረፍት ሚባለው ነገር እፎይታ ሚባለው ነገር እርካታ ሚባለውነገር እንዴት ይኖረኛል አንተ ሳትኖር እንዴት ወይ ይለኛል አንተ ሳትኖር!!!!!!!!! አዲሰዬ ተባረኪ ዋው ዋው !!!!!!!!
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
ክቡር ሁሉ ለሚገባህ ለልኡል እግዚአብሔር, እንዴት ልብን የሚያረካ መዝሙር ነው.. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ተባረኪልኝ 🙏🏽❤️
@user-wd2bg2uh9m
@user-wd2bg2uh9m 9 ай бұрын
የኔ እህት ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hz7zq9eo5t
@user-hz7zq9eo5t Жыл бұрын
እስቲ የተመቸው በላይክ ደስታውን ያንፀባርቅ❤❤❤
@ygijcgrsgvdsdrg7324
@ygijcgrsgvdsdrg7324 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባሬክ
@kiteneshlarisch3071
@kiteneshlarisch3071 Жыл бұрын
አሜን አሜነ አሜን
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Жыл бұрын
አሜን እርሱ በሕይወታችና በቤታችን ይዳር ድንቅ መዝሙር ነው የተባረኪሽ አዲስአለም ጸጋ ይብዛሊሽ
@senaithailu620
@senaithailu620 Жыл бұрын
Alfelgm liela ante neh hiwetie EYESUS❤❤. God bless you my blessed sister
@peterbelay154
@peterbelay154 Жыл бұрын
አንጅ ድንቅ በረከታችን ነሽ አዲስ አለምዬ ውድድድድድድ ኑሪልኝ ለምልሚልኝ !!!!!!!!!!
@genettigstu4376
@genettigstu4376 Жыл бұрын
yetewedesh nesh ❤
@gospelsongs5746
@gospelsongs5746 Жыл бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስ ሁሌም እፈልግሃለሁ ያላንተ መኖር አልችልም ❤❤❤❤❤❤❤
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
ምን ብጠግም አንተ ላይ እንዴት እጠግባለሁ ፈጣሪዬ ካላንተ ባዶ ነኝ ❤😢😢 አሜንንን ግባልኝ ከቤቴ አንተ ነህ ህይወቴ አልፈልግም ሌላ ተባረኪልኝ የእኔ ጨዋ በረከታችን አድዬ ዘመንሽ ይባርክ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንለት❤ ዘማሪ ያዕቆም ጠፍተህ ነበር ስላየሁክ ደስ ብሎኛል❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 9 ай бұрын
ተባረኪ አዲዬ ፀጋ ይብዘልሽ❤❤
@blessing468
@blessing468 Жыл бұрын
This song speaks my heart. Addisye you have aways been blessing. Your 3rd album has been an anchor to my soul and God gave me victory just as I believed in each of yours songs. When I always feel hopless, down and short of faith. I still listen to that album of yours and God uplifts me as I listen to it. Le bereket hugn❤
@elisaaliza8013
@elisaaliza8013 5 ай бұрын
salme lante yhuni kidusani amen 😢 amen😢 ameen yale iyesusi menori alchilimi😭 hiwote istinifase hulumi negere iyesusi wodalo ❤❤❤❤
@entotomedia_ethiopia
@entotomedia_ethiopia 9 ай бұрын
አዲስዬ ላንቺ ቃላት አጣሁ ❤❤❤
@alemayehuhilemariam4780
@alemayehuhilemariam4780 Жыл бұрын
አሜን🙌🙌🙌 ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ በብዙ ፡ ይባርክሸ ፡ እህቴ ፡ ፀጋው ፡ ዘወትር ፡ ያግዚሸ ፡ ያቁምሸ ፡
@user-tk8db5et7g
@user-tk8db5et7g Жыл бұрын
GETA YBARIKSH ADISSALEM
@tsegiyared8482
@tsegiyared8482 11 ай бұрын
አሜን🙏 እደር እየሱስ የኔ ፍቅር ❤
@fretaasme5794
@fretaasme5794 Жыл бұрын
ያለ ሰው ኖሬ ኣውቃለሁ ባዶነትን ኣይቸዋለሁ ያለንተ አንደማልተንፍስ ጠንቅቄ ኣውቃለሁ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣልፈልግም ሌላ ኣንተንህ ሂወቴ
@martamaraki-vl4su
@martamaraki-vl4su Жыл бұрын
Holy spirit we need you 🙏🙏 adis you are blessed God bless you by all things I love you so much 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@yosefaddisu1701
@yosefaddisu1701 8 ай бұрын
amen amen amen eiiiii eiiiii eiiiii God Bless you
@mebiratutesfaye4515
@mebiratutesfaye4515 10 ай бұрын
Amen 🙏🙏 tebarek 🥰😘
@shimelistesfaye1990
@shimelistesfaye1990 Жыл бұрын
Bereki beyelegn adisye
@user-oo1yq6ew7u
@user-oo1yq6ew7u Жыл бұрын
አሜን
@MeleChego
@MeleChego Жыл бұрын
Beautiful Song as usual. Thank you Sister.
@user-qh8fr4rx1h
@user-qh8fr4rx1h 11 ай бұрын
Yane konjo yetbarksh ❤️❤️❤️
@binimanasrat9672
@binimanasrat9672 3 ай бұрын
wow Addis, stay blessed
@edinhaila6788
@edinhaila6788 Жыл бұрын
እዉነት ነው አሜን። እግዝአብሂር ይባርከሸ🕊️🕊️🕊️🕊️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰🥰🥰🥰✝️
@tsiontegegne4940
@tsiontegegne4940 Жыл бұрын
አዲዬ አንቺ ዝም ብለሽ ዘምሪ ዘመንሽ ይለምልም!!!!
@transformationbyknowledge
@transformationbyknowledge Жыл бұрын
God bless you my sister for this heavenly song.
@fevendechasa5520
@fevendechasa5520 Жыл бұрын
እንወድሻለን!!! አንቺ በረከታችን ነሽ!!!
@tadessetigist9821
@tadessetigist9821 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ አዲስዬ በጣም ልዩ መዝሙር ነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@selamawitmengistu1457
@selamawitmengistu1457 11 ай бұрын
Uuuuuuuuu min libel eyesus yene migb yene engera wuyyyyy tebareki addise
@wubalemtasifaye3450
@wubalemtasifaye3450 Ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@user-fw4vg6zv1t
@user-fw4vg6zv1t Жыл бұрын
ተባረኪልኝ አዲስዬ
@rogermulugeta8012
@rogermulugeta8012 Жыл бұрын
What a lovely song! God bless you, dear.
@chalatolossa4995
@chalatolossa4995 Жыл бұрын
Tebarik yegizaber set zimaresh hule menfesen yadisal
@aleligntayebeyene7682
@aleligntayebeyene7682 Жыл бұрын
መደጋገም ሳያስፈልግ ከአንድ አንድ የሚወደድ ዝማሬ
@sophiayoseph5313
@sophiayoseph5313 Жыл бұрын
አዲዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ የሚገርም የማይጠገብ መዝሙር ነው
@hailushame2929
@hailushame2929 Жыл бұрын
ኢየሱስን ማሳየት ስትችይባት ተባረኪ ኢየሱስ ጥፍጥና ክብራችን ሕይወታችን ነው !
@M.T1982
@M.T1982 Жыл бұрын
አሜን አልፈልግም ሌላ ኢየሱስ ነው ህይወቴ ስሙ ይባረክ አዲስዬ በብዙ ተባረኪ መዝሙሮችሽን በጣም ነው የምወዳቸው
@yimenashuwendimgizaw6589
@yimenashuwendimgizaw6589 Жыл бұрын
ተባረኪልኝ አዲሰዬ
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 Жыл бұрын
ተባረኪ አዲስዬ
@kibir3939mek
@kibir3939mek Жыл бұрын
ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ! ድንቅ ዝማሬ ነው ክብር ለጌታ ይሁን !
@user-od1ss9dq4j
@user-od1ss9dq4j Жыл бұрын
አዲዬ ተባረኪ ሁላችሁም አብራችሃት የቆማችሁ ሁሉ ፀጋ ይብዛላችሁ እናመሰግናለን
@TekaBade-dz3di
@TekaBade-dz3di Ай бұрын
Amenn
@hanadechasa8326
@hanadechasa8326 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አዲስዬ ተባረኪልኝ ድንቅ ዝማሪ
ጋሻዬ!! GASHAYE EBENEZER TADESSE & EDEN EMIRU NEW SONG9 September 2023
8:17
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 284 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 47 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 22 МЛН
Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር
1:17:34
Bereket Lemma
Рет қаралды 135 М.
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 2 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 703 М.
“፩ ምዕራፍ” Album  ቴዲ ታደሰ 1 meraf  Teddy Tadesse vol.4 2016/2023
1:31:04
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL
Рет қаралды 688 М.
Addisalem Assefa - mezmur-Joroyen Libsa - New Ethiopian Gospel Song 2020-mezmur
6:15
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 1,2 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 666 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 29 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 848 М.
Kenjebek Nurdolday & Baller - sokpe#сокпе#сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 169 М.
Sadraddin - Taxi | Official Music Video
3:10
SADRADDIN
Рет қаралды 915 М.