📌ቺያ ሲድ ለጤናችን የሚሰጠው ዘርፈ ብዙ ጥቅም ✨ ዛሬውኑ ጀምሩት ለሁሉም ሰው የሚመከር ❗️@chia seed

  Рет қаралды 1,958

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Ай бұрын

#ethiopianfood #chiaseed

Пікірлер: 24
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንዴት ናችሁልኝ🥰 ቺያ አሲድ ለጤና የሚሰጠው ጥቅም እኔም ዘርዝሬ የምጨርሰው ስላልሆነ ብትጠቀሙት ብዙ ጥቅም ታገኙበታላችሁ ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 Ай бұрын
ቤትዩ በርቺ የኔ ውድ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ናርድዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@MimiAsfaw-wg9xo
@MimiAsfaw-wg9xo Ай бұрын
ቤቶዬ ጎበዝ👍🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሚሚዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Ай бұрын
ቤቲሻ ቺያ ሲድ በጣም አሪፍ ነው በርቺ የኔ ታታሪ እህት።
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ራሔልዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Ай бұрын
❤❤❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Ай бұрын
Thanks Betty 💕
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ስንዱዬ እንዴት ነሽልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia Ай бұрын
Bettwa's betam arife new amesegenalewe
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አስናዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 Ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍 ቤቲሻ የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ኩኪዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ ብርታት🙏🥰❤
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 Ай бұрын
Bettye enquan dehna metashilen yemfelgewen seed nw yasayeshin amesegenalew bettye yet endemigegn betenegrign yesquar tamami selehonku efelgewalew❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ስመኝዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ሁሉ ሰላም አዎ በጣም ጥሩ ሲድ ነው ተጠቀሚው እኛ እየወሰድነው ነው አሳድረሽ ጠዋት ውሰጂው ቀረፋ ፓውደር ጨምሬ ነው እኔ ያዘጋጀሁት ሸዋ ሱፐር ማርኬት እንዲሁም ብዙ ቦታ ይገኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@user-wx6gh9sx5c
@user-wx6gh9sx5c Ай бұрын
ላቀዉ አልቻልኩም ፍሬዉን
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ኢትዮጵያ አሁን ላይ ነው በብዛት ያለው አለ ብዙ ቦታ ጥቅሙ ተመራጭ ነው አመሰ🙏🥰❤
@deme-zs5tc2qf8e
@deme-zs5tc2qf8e Ай бұрын
የኔ ዉድ ደምሪኝ በቅንነት
@nutube8793
@nutube8793 Ай бұрын
ጥሬውን ነው ወይ የሚበላው
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አዎ የእኔ ውድ በእርጎ በወተት እንዲሁም በውሀ አድርጎ ሳይቆላ ሳይፈጭ ነው ተዘፍዝፎ የሚወሰደው🙏🥰❤
@lolame7581
@lolame7581 Ай бұрын
የት ነው የምናገኘው ዋጋውስ ሰንት ነው?
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በየሱፐር ማርኬቱ አለ ዋጋው እኔ የገዛሁበት አንድ ኪሎ ሁለት ሺ ሁለት መቶ ነው በትንሹ ገዝተሽ መጠቀም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 17 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 36 МЛН
how to use chia seeds for weight loss - how to eat chia seeds
3:23
Yummy Indian Kitchen
Рет қаралды 536 М.
6ቱ አስደናቂ የጥቁር አዝሙድ ጥቅሞች | Haleta Tv
12:32
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 16 М.
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 40 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 9 МЛН
GET BURNED BY TOUTCHING A POT OF CARDBOARD!#asmr
0:18
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 4,8 МЛН
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 18 МЛН
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 1,3 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 9 МЛН