"ድል አለ በስምህ" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ ቁጥር 1 ቪሲዲ - Gebreyohannes |

  Рет қаралды 7,275,373

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

3 жыл бұрын

‪@-betaqene4118‬
#orthodox_tewahido
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ዝማሬ
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#ድል_አለ_በስምህ
#እርሱ_ነው_እግዚአብሔር
#ዘፀአት_ነው_ለህዝቡ
#እኔም_ትውልድ_ነኝ
#መድኅኔዓለም_ስምህ_ገናና
#ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
#የፃድቅ_ሰው_ፀሎት
#ኃይል_የእግዚአብሔር_ነው
#ቸሪቱ_አማላጅቱ
#ኃያሉ_ሚካኤል_ድንቅን_አደረገ
#እውነት_ነው_አዋ_እውነት_ነው
#በቤተልሔም_ድንግል_ወለደች
#አብ_የተከለው
#ስለወደደኝ_አዳነኝ
#orthodox_tewahido
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ዝማሬ
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#ድል_አለ_በስምህ
Ethiopian Orthodox Tewahido song by Gebreyohannes Gebretsadik
#Hiwot_Newu
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#Nu_Enawedesat
#Orthodox_Tewahido
#Eyesus_Lebel_Eyesus
#gebreyohannes_gebretsadik
#Amalagitu_Hoyi
#ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
#Natanem
#Bebzu_Kibr_Nu_Enawedesat
ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው::
‪@-betaqene4118‬ is the only channel that has exclusive rights to present the works of St. Raguel Songs records.
Ethiopian Orthodox Tewahido song.

Пікірлер: 1 900
@user-wd4mj5kf5w
@user-wd4mj5kf5w 7 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልል
@getachewkassa
@getachewkassa 7 ай бұрын
በእውነት አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@user-qf4ux4uw6j
@user-qf4ux4uw6j 9 күн бұрын
ድል አለ በስምህ❤❤❤❤❤❤እልልልል🙏🙏🙏🙏🎂
@SamrawitGeremew-w5p
@SamrawitGeremew-w5p 6 күн бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@user-el7xh5df2c
@user-el7xh5df2c 7 ай бұрын
የኔ አባት የማያልፈውን አሣለፍከኝ ሥምህ ለዘላለም ከፍ ይበል
@mowdedblayeblaye5739
@mowdedblayeblaye5739 5 ай бұрын
❤❤❤
@thomasmengesha9053
@thomasmengesha9053 5 ай бұрын
amen ennm yasalfgn kebdognal@@mowdedblayeblaye5739
@solomonwedaje-dh7sh
@solomonwedaje-dh7sh Ай бұрын
amen
@tube-rp1nb
@tube-rp1nb 27 күн бұрын
amen
@kssaksaksakssaksaksa6240
@kssaksaksakssaksaksa6240 6 ай бұрын
በውነት በጣም ክፍቶኝ ነበርና ይሄን መዝሙር ሁሉን ሳዳምጥ የማላቀው ደስታ ተሰማኝ ክብር ለናትና ልጅ እርተዶክስ መሆን መታደል ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ቅድስት አርሴማ ሚስጥረኛዬ እናቴ ድንግል ማርያም ጠባቂዬ❤❤
@d-max3462
@d-max3462 4 ай бұрын
Pretty much to teaddså it doesn't matter to me I at e ER to tea arrrrtt do gree me rß
@d-max3462
@d-max3462 4 ай бұрын
Pretty much to teaddså it doesn't matter to me I at e ER to tea arrrrtt do gree me rß
@user-xs3gc6nt4q
@user-xs3gc6nt4q 15 күн бұрын
ከትቢያው አንስተህ ሰው ያረከኝ አምላክ እግዛብሔር ክበርልኝ።
@tsegayetegegn5860
@tsegayetegegn5860 11 күн бұрын
ቸሩ መደሀኒአለም ይመስገን እንዳ አንተ ያሉትን ያብዛልን። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎉🎉🎉
@habtitmisgna2130
@habtitmisgna2130 11 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን በጣም እውዳችው ኣለሁ የቀረ ግዜያችን ብፍቅር የንሩን እግዚአብሔር ወንድማቹ ኤርትራዊ ነኝ ከእግዚአብሔር የላቹ ፍቅርር የስቀናኛል
@yamrotsima710
@yamrotsima710 6 ай бұрын
Zimari.melakiten.yasemalen.amen
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 3 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍ መታደል ነው እናትና ልጅን ማገልገል እንዲሁም መመረጥ
@nigistiwoldegbrelms1433
@nigistiwoldegbrelms1433 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ደስ የምል መዝሙሩ ነው እግዚአብሔር ፅጋዉ ያብዛልህ
@yihenewtadele9269
@yihenewtadele9269 2 жыл бұрын
ድንግል በክብር በግርማ ትኖራለች አጊጣ ለዘላለም: ለዘማሪ ወንድማችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን። አሜን!!!
@fikeryasenfale1107
@fikeryasenfale1107 2 жыл бұрын
Amen betesbe enhune wedocheya
@reyanabera9856
@reyanabera9856 5 күн бұрын
አዳኘ እና መዳሃኒቴ አልባሼ እና አጉራሼ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምሥጋና ይገባሃል
@ethiopiatadese4479
@ethiopiatadese4479 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እልልልልልልልልልልልል
@user-mr6yl9fu5q
@user-mr6yl9fu5q Жыл бұрын
ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ዘመን የማይሽረው ዝማሬ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@serkcalmmenna4715
@serkcalmmenna4715 11 ай бұрын
Ldschzsaiwlk,kxmnbx
@shawaye5579
@shawaye5579 11 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤ ❤❤
@user-ol2nf6qo3w
@user-ol2nf6qo3w 4 ай бұрын
በእውነት በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏
@gelmessahomie6140
@gelmessahomie6140 7 ай бұрын
Kale hiwot yasemalin edimewon yarzimilin
@Plantofachero
@Plantofachero 4 ай бұрын
Tuyi
@qaws7708
@qaws7708 Жыл бұрын
ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ ብሓር ይከፈላል መዳኒለም ስልህ
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 7 ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገንእልልልልልልልልልልልልልልልል❤👏
@user-oh7jc8ie9i
@user-oh7jc8ie9i 8 ай бұрын
እግዚያብ ሔ ር ይባርክህ
@wandiia.g5418
@wandiia.g5418 2 ай бұрын
ድል አለ ❤
@workeago426
@workeago426 8 ай бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መልእክት ይስጥልን መምህራን ኑርልንእድሜና ጤና ይስጥልን ዘመንህ ይባረክ
@martasafa7325
@martasafa7325 7 ай бұрын
ዝማሬ ማለአክት ያሰማልን ከብር ለመዳንያለም ይሁን ❤❤🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@yeshihareggebrehiwet7932
@yeshihareggebrehiwet7932 3 ай бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ።
@user-ii1rs9kx3g
@user-ii1rs9kx3g 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤አማኑኤልተመሥገን❤❤❤❤
@xxxtentaclon5279
@xxxtentaclon5279 2 жыл бұрын
በርታልን በጣም ነው የምኖድክ
@user-rm1vl1yt8c
@user-rm1vl1yt8c 2 жыл бұрын
አቤት ድምፅ ዝማሬ መላእክ ያሠማእልና 🤲🤲❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@bizuayehumengesha4497
@bizuayehumengesha4497 2 жыл бұрын
W oooooooooooow
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
አሱ. የራሱ. የቱብ. የለውም. ቢኖረው. አሪፍ. ነበር
@hevapetertadesse6370
@hevapetertadesse6370 2 жыл бұрын
Good
@hevapetertadesse6370
@hevapetertadesse6370 2 жыл бұрын
@@meretdustyY Unumskullusegoodwords
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
@@hevapetertadesse6370 ምን. ባማረኛ. ብታረግወስ
@almazlemma9244
@almazlemma9244 2 ай бұрын
በጣም የምወደው ዘማሪ ጌታ ይባርክህ
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 7 ай бұрын
አሜንንንንን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@faywerke8196
@faywerke8196 6 ай бұрын
ዘመንህ ዩባረክ የመንፈስ እርካታ ዪሰጠኛል መዝሙሮችህ በሙሉ 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-li1iq3xi7e
@user-li1iq3xi7e 6 ай бұрын
የእውነት በስም ድል አለ ተመስገን ድል ማድረጊያችን
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 8 ай бұрын
አሜን አሜን ♥️🙏🙏🤲🤲🤲
@liya7235
@liya7235 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@betyabata28
@betyabata28 3 жыл бұрын
Amen AmenAmen Amen
@woynshetzewudu1919
@woynshetzewudu1919 Жыл бұрын
ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ !!
@MeronbelayMery
@MeronbelayMery Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abateyihun9939
@abateyihun9939 7 ай бұрын
አሜንአሜንንን❤❤❤
@tal254
@tal254 7 ай бұрын
በእውነት አጥንት የሚያለመልም መንፈስን የሚያድስ ጥዑመ ዝማሬን ያሰማልን❤
@kerebaaykonenzefkreki5809
@kerebaaykonenzefkreki5809 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ayni1919
@ayni1919 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤ተመስገን
@user-od4ty9jx2p
@user-od4ty9jx2p 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አገረ ህይወት መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን ❤❤❤
@martakiflom5337
@martakiflom5337 7 ай бұрын
ያርጃል ያለም ዝና ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በቤቱ ያፀናህ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዝልህ
@tezebet9417
@tezebet9417 6 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያቤሄር ይመስገን አሜን
@user-hf9lp6xl5y
@user-hf9lp6xl5y 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Honey2712.
@Honey2712. 9 ай бұрын
ይህን ዘማሪ ሳየው በእግዚአብሄር ቸርነት ሁሌም እገረማለሁ። አመሰግነዋለሁም ገብርዬ በዝማሬዎችህ ተባርከናል ተፈውሰናል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-xv2if4yw6c
@user-xv2if4yw6c Жыл бұрын
የስደት መፅናኛ መዝሙር በእዉነት ዝማሬ መላእክትን የሰማልን
@ayniyegirmaa4941
@ayniyegirmaa4941 Жыл бұрын
Amenn Amenn Amenn 💕💕💕🙏🙏🙏
@Jamila-nc8xz
@Jamila-nc8xz 7 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@lovelet0124
@lovelet0124 10 ай бұрын
መድሃኒአለም ብየ የማላፍርብህ ከልጅነቴ ጀምሮ እናት አባት እህት ወንድም ሁነህ እያኖርከኝ ያለህ ሁሉም ነገሬ መመኪያየ ክብር ምስጋና ይግባህ፣ አሁን ደግሞ በትዳር በልጅ ባረከኝ፣ ከእድሜየ በላይ አከበርከኝ ሞገስ ሆንከኝ፣ ስወልድ እንኳ ዘመድ እንደሌለው ሰው አይደለሁም፣ እኔን የጠበቀ አምላክ ይጠብቃችሁ።
@user-oc9ws1jx9q
@user-oc9ws1jx9q 5 ай бұрын
😢😢😢አሜን ፫❤
@Forgiven369
@Forgiven369 3 ай бұрын
አሜን። ልጅዎን ትዳርዎን በፍፁም ፍቅሩ ይባርክልዎ።
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare malakt yasemalen 💗💗💗💗
@madimadi9658
@madimadi9658 7 ай бұрын
እእእእእልልልልልልልልልሎ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@zenashetades9288
@zenashetades9288 8 ай бұрын
አዎ ድል አለበስምህ ዝማሬ መላክትን ያሠማልን
@elenikelemu4364
@elenikelemu4364 7 ай бұрын
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን
@angelabattsse5580
@angelabattsse5580 11 ай бұрын
ድል አለ በስምህ ። አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ። 3:34
@frehiwotdesta5016
@frehiwotdesta5016 6 ай бұрын
Selam yebezabet yemayitegeb zemare ❤❤❤❤❤❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-fg1vo1xm4i
@user-fg1vo1xm4i 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን... እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትንያሰማልን
@FikremariamTerefe
@FikremariamTerefe 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@user-rz6zh6qf9n
@user-rz6zh6qf9n 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት የሠማልን
@Ethiopia1st2nd3rd
@Ethiopia1st2nd3rd 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ዘማሪ ገብረዮሃንስ🙏
@adebabaygebre
@adebabaygebre 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@user-eq3ih4uh2n
@user-eq3ih4uh2n 3 ай бұрын
አንተ ግን ያው አንተ ነህ በሁሉም ትፀናለህ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx Жыл бұрын
እየሱስ በስምህ ያላላፈነው የለም ድል አለ በስምህ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል❤❤❤😢።
@esubalewtegegn6056
@esubalewtegegn6056 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኖራለች
@Mekd87
@Mekd87 Ай бұрын
❤❤❤🥰🥰☦️🥰🥰
@user-pn4hv5qq6l
@user-pn4hv5qq6l 4 ай бұрын
ደናለዉ በስምህ ደናለዉ በቃልክ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetgeni4596
@genetgeni4596 8 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ይሰማልን
@tighist331
@tighist331 7 ай бұрын
ተመስገን አባቴ ጠብቀሕ ያሳድከኝ
@user-rt7ky7ep6e
@user-rt7ky7ep6e 2 жыл бұрын
እንኳንም የንጉስ እና የንግስት ልጂ ሆኩ🤲🤲🤲
@rahafr48Hj-pf7ox
@rahafr48Hj-pf7ox 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢 የኔ ዉድ አባት😢
@tewabechworkucheklol3384
@tewabechworkucheklol3384 6 ай бұрын
ዝማራ መላእክትን ያሰማልን
@dsitadsita7433
@dsitadsita7433 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን እልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያስምልን
@birtukanyetewale7250
@birtukanyetewale7250 3 жыл бұрын
ellllllll elllllll elllll
@SenaitHailuTessema
@SenaitHailuTessema 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን።እልልልልልልልልልልልልል
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን... እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@user-wm4kp9fb1r
@user-wm4kp9fb1r 6 ай бұрын
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያበዛል❤
@user-rt3pf1kh8t
@user-rt3pf1kh8t 5 ай бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnn Elllllllllllllllllllllllllllll
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 3 жыл бұрын
Zemari melkiten yasemlhen Tebarek ❤️✝️❤️
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤ አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏
@ayala2176
@ayala2176 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelwoldu5259
@rahelwoldu5259 5 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 жыл бұрын
መታደል የታደለ አንደበት በዚህ የተዋበ ድምፅ ፈጣሪን ማመስገን
@soliyanamekuria7060
@soliyanamekuria7060 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!!!!!! ውድ ኦርቶዶክሳዊያን subscribe በማድረግ ቻናላችንን ተቀላቀሉ ፡፡ kzfaq.info/love/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q
@user-el6mj2yv8g
@user-el6mj2yv8g 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን አሜን
@desalegnbirhanu834
@desalegnbirhanu834 3 жыл бұрын
ዘማሪ ቃለሂወት ያሰማልን አሚን
@user-gq8cf6yj4w
@user-gq8cf6yj4w 4 ай бұрын
Awon delale ale besum yene adonay
@hirutwoldu7912
@hirutwoldu7912 Ай бұрын
ተደምጦየማይጠገብ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 7 ай бұрын
Fetari Yehenen Yetebarek Andebet Selesetek Jeber Mesgana Yedresew Erejim Edme Ketena Gar Yestek Bebetu Yakoyek❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
@obiyya3372
@obiyya3372 2 жыл бұрын
የመንገዴ መሪ ዩአይኔ ብርሀን 😍😍😍
@YohannesAklilu-ud9pg
@YohannesAklilu-ud9pg 7 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅህ አሜን🙏
@wednatfentew3466
@wednatfentew3466 6 ай бұрын
ቃለ ህወት ትያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdestsegaye9825
@mekdestsegaye9825 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 7 ай бұрын
Bewunet mazmurochu setafetu zemare melakten yasemalen egzaber kare zamnachun yebarkelachew👏👏🙏🙏🙏❤❤
@bbtaddy2491
@bbtaddy2491 7 ай бұрын
እሜን አሜን
@user-pp3tg4ws9j
@user-pp3tg4ws9j Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@wibthiylzji6126
@wibthiylzji6126 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 Жыл бұрын
ድል አለ በስምህ ይገልጸኛል የኔ ጌታ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 4 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 በቤቱ ይጠብቅህ አሜን🙏
@user-lo1ow9tf7w
@user-lo1ow9tf7w 6 ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@wuditumamo6341
@wuditumamo6341 2 жыл бұрын
4Rrrrrrrrqt1n bbvhggp 1 XCAAQDEEE3233A`OS0E00E00000
@hdhdhxjdbf41
@hdhdhxjdbf41 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን🙏🙏🙏👈
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 16 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 22 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 15 МЛН
ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
1:02:51
ፀሐይ D TUB
Рет қаралды 1,6 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 1,7 МЛН
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 2 МЛН
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 942 М.
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 63 МЛН
Минаева - Шоколадка
2:49
Gazgolder
Рет қаралды 644 М.
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 10 МЛН