ድምጻዊት ቻቺ ታደሰ ከሙዚቃ የራቀችበትን ምክንያት በካሌብ ሾው ላይ ተናገረች(without Documentary )

  Рет қаралды 86,549

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

6 жыл бұрын

The Lates Interview with Musician Chachi Tadesse on Kaleb Show Enjoy!

Пікірлер: 105
@tsegadebesay8700
@tsegadebesay8700 5 жыл бұрын
በህይወት ዘመኔ እጅግ እጅግ የምወድሽ የመጀመርያው ረድፍ ያስቀመጥኩሽ ዘፋኝ ነሽ አንድ ቀን አይሽ ይሆን ጸጋ ነኝ ከ ኤርትራ!!!
@shewalemayetako666
@shewalemayetako666 6 жыл бұрын
እስታውሳለሁ እድናቂሽ ነኝ በጣም ታውቂን ብዙ ብጒ እድራጒት ታድርጊ ነበር ባልሽበት እግዚአብሔር። ልጆችሽን ለቁም ነግር ይብቃልሽ በልጅ መባረክ ቀላል አይደለም። እከብርሻለሁ እወድሻለሁ ስላይሽሁም ደስ ብሎኛል
@sarahana7929
@sarahana7929 6 жыл бұрын
ቻቺዬ ደግሞ እንዳንቺ ዘናጭና እስታይለኛ አለ እንዴ ከጥፍርሽ ይጀምራል የኔ ምርጥ ካንቺ ጋር ከ twins እህቴ ጋር በመስራቴ Am so so Happy i miss u that time በጣም እምወድሽ የኔ ቆንጆ love you God bless♥
@user-ww4tj7us3l
@user-ww4tj7us3l 6 жыл бұрын
መልካም ስራ ለራስ ነው ቻቻ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@sameri424
@sameri424 6 жыл бұрын
ቻቺ ለምን እንደሆነ አላቅም በጣም እወድሻለሁ
@nebratameales8592
@nebratameales8592 5 жыл бұрын
Me 2 love u so mahe
@meazalegasse4752
@meazalegasse4752 6 жыл бұрын
ውው ቻቺዬ በጣም ነው የምወድሽ እድሜና ጤና ተመየውልሽ
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 7 ай бұрын
I admire chahci Tadesse from the early times of her career.we grew up in the same neighborhood in Addis Ababa
@nmarkose
@nmarkose 6 жыл бұрын
I love you CHACHI. All the way from ATL yene wub
@Roz2747
@Roz2747 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ ዉድድ ማረግሽ ቺቺዬ የኔ ቆንጆ... እነዛ ክሊፕሽ ላይ ያሉት ሁለቱ ሴቶች ደህና ናቸዉ አይደል?
@addisabebe1454
@addisabebe1454 4 жыл бұрын
yenem tyike nw
@selambest4360
@selambest4360 6 жыл бұрын
ቻቺ በጣም ነው የምወዳት ካሌብ አመሰግናለው
@mimigech9585
@mimigech9585 6 жыл бұрын
Geta yebarekesh you protect the kids life, God bless you more and more chachi,
@tigistgetabalew504
@tigistgetabalew504 6 жыл бұрын
Chachye Egizabihe lijocheshn yibarikilshe ye ehit tebarek!!!
@shewayetuku2415
@shewayetuku2415 6 жыл бұрын
Endet astewaye nesh. Bezuyen she is absolutely fabulous.
@user-bw3zx7ml1p
@user-bw3zx7ml1p 6 жыл бұрын
ቻቺ እናቴ እምወድሽ እግዛብሄር እድሜና ጤና ኣብቶ ይስጥሽ ያችን በቃላት መዘርዘር ያቅተኛል ቡዙነገር ኣርገሽልናል
@amydenekew3854
@amydenekew3854 6 жыл бұрын
Woooow Chacheyeee ur wounderful leg endeze new masadeg tebareke yen konjooo
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 6 жыл бұрын
ቻቺዬ.ፈጣሪ.ይጠብቅሽ.መልካም.ሰው
@shewayetuku2415
@shewayetuku2415 6 жыл бұрын
WOW! I KNOW HOW WISE WOMEN YOU R . I AM PROUD OF YOU.
@mekumeku4986
@mekumeku4986 6 жыл бұрын
ቻቺ በጣም የምትከበሪ የደሀዎች እናት ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ
@assefatadesse6274
@assefatadesse6274 6 жыл бұрын
chache thank you.
@selambekure1640
@selambekure1640 6 жыл бұрын
Aseteway set chachiy ❤️ egziabeher lejochishen yebarekelesh
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
አስተዋይነት ቋንቋን በፊደሎቻችን በመፃፍ ይገልፅ።
@sukisakinadal761
@sukisakinadal761 5 жыл бұрын
Chachi Tades hmmmm ke zefag manen yadenkalu teblo setyk mels zenaw chachi tades belewal selzi yesrashew sera hulam be Ethiopiawyan leb west negso yenoral:: melkam mesrat leras new ❤️❤️❤️akebershalew 👌👌👌👌
@fifififi3591
@fifififi3591 6 жыл бұрын
ስወድሽ ምርጥ ስብህና የተማርሽ ሴት አድናቂሽ ነኝ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ
@user-nf1nj3pb5c
@user-nf1nj3pb5c 6 жыл бұрын
በጣም የምወድሽ እና የማከብርሽ ቻቺ ታደስ በጣም ጠፍተሻል እስቲ ነይ በሙዚቃ
@yalfalzemenu6051
@yalfalzemenu6051 5 жыл бұрын
አጅግ ምርጥ ድንቅ Ethiyopiawit !
@mulumola6561
@mulumola6561 5 жыл бұрын
You love your country & you have concerned about , Our Blue Nile ! You r our ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💚💛❤️
@jemmilahassen5869
@jemmilahassen5869 6 жыл бұрын
chachi betam new yemadenksh kelijinete jemro saysh saysh afekugh
@shewayetuku2415
@shewayetuku2415 6 жыл бұрын
You r right.
@messisol4504
@messisol4504 6 жыл бұрын
ቻቺ ማር እንኳን አየሁሽ ጠፍተሽ ነበር ዉዉዉዉድድድድድ
@nebratameales8592
@nebratameales8592 5 жыл бұрын
I love girl so mahe lala swe sayesema ena anhe ensemama
@eskuzaayuya2349
@eskuzaayuya2349 6 жыл бұрын
ጎበዝ አስተሳሰብሽ አሪፍ ነው
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 6 жыл бұрын
wow new show wellcome
@michealgutema9520
@michealgutema9520 6 жыл бұрын
you are my hero
@meazashura2100
@meazashura2100 4 ай бұрын
@mahunegaw7229
@mahunegaw7229 6 жыл бұрын
Betam sebawinet yalat set chachi
@girlspower7100
@girlspower7100 6 жыл бұрын
Still fresh and beautiful 🙏
@dd6749
@dd6749 2 жыл бұрын
እኔ ልጅ ሆኜ ስትዘፍን ትዝ ይልኛል ነበር አሁን እኔ አርጅቻለሁ ከስዋ
@lidiyabikaia8226
@lidiyabikaia8226 6 жыл бұрын
I miss you
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 5 жыл бұрын
👍👍👍
@ewnetuyiferdal7273
@ewnetuyiferdal7273 6 жыл бұрын
You see Chachi if she wants to speak English she can give a lesson to anyone.. Ayeh getu amahire tibebe werkiye semacihu.satikelakil endet endemitawera.
@familybannas8809
@familybannas8809 6 жыл бұрын
She is my idol... loveeeee Chachi😘😘😘😘
@diananadew3670
@diananadew3670 6 жыл бұрын
ወይ ቻቺዬ ስወድሽ እኮ ጠፍሽብን ምነው
@nasraaa869
@nasraaa869 4 жыл бұрын
በስማም የመጨረሻ የድሮ ሙዝቃ ነው
@ahabshshahshsh2281
@ahabshshahshsh2281 6 жыл бұрын
yene konjooooooooooo
@yaienayaienayaienayaiena5175
@yaienayaienayaienayaiena5175 6 жыл бұрын
Andad sawoch ymetsatuten comment atwkum? Akmamtum hon alebabesum sakum enkn aiwetawem.
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 5 жыл бұрын
ባህሏን እንድታውቅ ያልሽው ባህሏን በማወቋ ደስተኛ ነኝ !!! ሳትለፊም አሜሪካ ተወልደው አድገው ኢትዮጵያ አሁን ካሉት ወጣቶች በበለጠ ሁኔታ ባህላቸውን የሚያውቁ ወላጆቻቸው ትልቅ አስተዋፅኦ አድርገው አቅማቸው በፈቀደው መጠን የረዷቸው ብዙ የወላጆቻቸውን ሃገር ባህል የሚወዱና የሚያከብሩ የሚያውቁ ውጭ የተወለዱ ልጆች አሉ !!!!! I hope and pray ልጅሽ በጥቁርነቷ የምትኮራና ለጥቁሩ ህብረተስብ ከአንች የተሻለ አስተሳስብ እንዲኖራት ምኞቴ ነው !!!!! ለምን ብለሽ ጥያቄ ከፈጠረብሽ አስተያየቴ ጥቁር አሜሪካኖች ተቀጥቅጠው ተደብድበው ተሰደው ተገድለው እነ ማርትን ሉተር ኪንግ ተገድለው ነው አሁን እኛ ኢትዮጵያውያን ዘና ብለን ቤት ገዝተን ኮሌጅ ተምረን እኩል እራሳቸውን ነጭ ብለው በሚጠሩትና እኛ ብቻ ነን የበላይ ከሚሉት ነጮች ጋር እኩል የአሜሪካ ተጠቃሜ እንድንሆን የረዱን ጥቁር አሜሪካኖች በከፈሉት ዋጋ ነውና እህቴ ንግግርሽ እግዚእብሄርን እየፈራሽና ውለታን ሳትረሽ ቢሆን ደስ ይለኛል ለምን እውነቱ ዘና ብለን አሜሪካ ሃገር ለመኖር ጥቁር አሜሪካኖች በከፈሉት ዋጋ ነው !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@MulunaLewi
@MulunaLewi 5 жыл бұрын
yourdanos Alemsged . Much respect for you
@tdtadesse547
@tdtadesse547 5 жыл бұрын
you are so right, hopefully the younger generation of ethiopians will not have this racist thoughts in their heads
@taketimeforyou
@taketimeforyou 5 жыл бұрын
ልጇ አርፋለች እኮ። የዛሬ 3ወር ገደማ።
@tdtadesse547
@tdtadesse547 5 жыл бұрын
@@taketimeforyou ውይ በስመአብ እውነትክ/ሽን ነው??!!
@nunu7353
@nunu7353 5 жыл бұрын
@@tdtadesse547 awo lijwa arafaleche . Youre right no one is better than anyone but chachi makes a point. Btw, the fact is that her daughter is dead and she was living a lifestyle of black Americans
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
❤❤❤❤
@himidayasin5014
@himidayasin5014 5 жыл бұрын
wow Chachi batam naw yamwadesh
@sisaydemessie6524
@sisaydemessie6524 6 жыл бұрын
Wey chachi philips.
@nebratameales8592
@nebratameales8592 5 жыл бұрын
I love u
@nesriakelil5616
@nesriakelil5616 5 жыл бұрын
Ur oldest doughter husband was black American I do not understand ur point
@mube8885
@mube8885 4 жыл бұрын
Chichi malkme swe💚💛❤💓💖💟💛❣🏵💮🌷🌷🌼🌼🌼🌵🌻🌻🌻🌼🌷🌷⚘⚘⚘🌹⚘🌱🌱🌲🌲🌱⚘🌷🌷🌱🌹🌱☘🌱🌲🥀🥀🌹🏵
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w 5 жыл бұрын
ቻቺ መልካም ሰው አድናቂሽ ነኝ አስታውሳለው ልጅ እያለው ነው ዘፈንሽንእማይ የነበረው አላረጀሽም እኔአረጀው ማለት ይቻላል
@ANTIDICTATORIAL
@ANTIDICTATORIAL 6 жыл бұрын
Wuy wuy wuy ...Bedena gze yeserachut leyet yale sra sew chinklat wust kerto kere.......yahunu gze base mizefnu hone minkezekezu bezubn ana bechnklatach wust mekrets ykr leaeynachnm temtatubn chachye
@tenalehulum
@tenalehulum 5 жыл бұрын
በደህና ጊዜ ቋንቋችንን በፊደሎቻችን መፃፍ ተለማመዱ ።
@solomontessema8387
@solomontessema8387 5 жыл бұрын
Chache you are the best human being we love you
@tarikuwadebela8972
@tarikuwadebela8972 6 жыл бұрын
አይ ካሌብ ሠላም ነው ግን
@yigebahalgirmagirma8310
@yigebahalgirmagirma8310 5 жыл бұрын
Chach ለጀቱአን primeminster አደርግያተ
@MulunaLewi
@MulunaLewi 5 жыл бұрын
Miss. My question here is your daughter was young when she went to Ethiopia now 13 come back to US 13.is very. Tough ages in us. She is basically a teenager you also said identity crisis The Foreigner kids who is born in the US they always thought where the parent comes from there is no identity crisis here they always knew they have a mother they have a father identity crisis comes when the kids don't know the father or the mother adopted now Your daughter 13th. She is going to have culture shock she is not going to have identity crisis basically she have a father and mother but she will have culture shock just because she grow up In Ethiopia. Absolutely New Life new school new culture that's culture shock new friends as well she's almost a teenager Miss singer what the hell you talkin about identity crisis? I live in Washington DC I have so many phone be who was born in the area DC Maryland Virginia you name it it's just that age they give the parent hardtime. But there is no identity crisis they know where they come from even though they were born in the US I'm sorry I don't mean to disrespect but you need to fix your language you know you're only reason why you went to Ethiopia so don't use your .doubter. please identity Christ. are you really mean it?
@user-je3qb2dy8x
@user-je3qb2dy8x 6 жыл бұрын
የታለ Docimetry felmu
@kingfassil2607
@kingfassil2607 6 жыл бұрын
ቻቺ አንቺ ንግስት ነሽ ለሁሉም ዛሬ ሰው እረዳን ለሚሉት አስመሳዬች የሚገባው ይግባው
@tsegadebesay8700
@tsegadebesay8700 6 жыл бұрын
Adnakishe nene Tsega ke Eritrea muaaaaa
@mikiyosm9747
@mikiyosm9747 5 жыл бұрын
I still love you Chachi you are one my favourite singer when i was teenage fall in love with you even now you still look hot & sexy big kisses... & Love from London #yene konjo
@galaxum6059
@galaxum6059 6 жыл бұрын
Wud ye Ethiopia. Lij fkr nesh
@EmbayeYerga
@EmbayeYerga 2 ай бұрын
ድ ን ቅ ዋ ።
@shehabbader4550
@shehabbader4550 5 жыл бұрын
Melkam. Seat. Geta. Erajem. Edmena. Tenawen. Abzeto. Yesteshe. Telek. Balwelta. Lhagrachen. Ejwg. Ewdshalw. Akabrshelw
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 6 жыл бұрын
metre sew eko nesh
@samuelwabegne3478
@samuelwabegne3478 2 жыл бұрын
Checchi nebes !!!
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 5 жыл бұрын
አልገባኝም የተወለደችው ልጅሽ አሜሪካ እንደሆነ ተናግረሻል ሌላው ከ6 እስከ 12 ማንነቷን የእናቷን ሃገር ባህሏን እንድታውቅ ነው ብለሻል እስከዚህ ድረስ የተናገርሽውን እስማማለሁ ነገር ግን 13 ሆኗታል ስትመለስ ጥቁር አሜሪካዊ የሚለው ጥያቄ ቢነሳ ብለሽ ቆረጥሽው !!!! ልታስተላልፊ የፈለግሽው መልእክት ምንድን ነው ?? ስለዚህ በነጮች እይታ ልጅሽን ነጮች የት እንዲመድቡልሽ ነው የፈለግሽውወይንም ልጅሽ ጥቁር አሜሪካዊ አይደለሁም ብላ እንድታስብ አርገሽ አእምሮዋን አሳምነሽ ነው በኢትዮጵያ ቆይታዋ ያስተማርሻት????????
@user-cd8og8np2o
@user-cd8og8np2o 5 жыл бұрын
ተረጋጉ
@chucha6341
@chucha6341 2 жыл бұрын
ወንድሜ ኢትዮጵያ ትቅደም ጥቁር አሜሪካዊያን ወንድሞቻችን ናቸው አሁንም እየተበደሉ እየተበደልን ነው ችግሩ ሀገርቤትም ገብቶልሀል አንድ ካልሆንን ፋረንጅ ጋደኞቼ የሚነግሩኝን ብሰማ ሀገርህን ትወዳለህ አቢቹን መግደል አቁም ትለዋለህ ቻው ቻቹሽ በርቺ
@fitsumsheger6023
@fitsumsheger6023 6 жыл бұрын
አይ LOVE YOU chachi ምርጥ
@samuelwabegne3478
@samuelwabegne3478 2 жыл бұрын
Checchi nebes
@chucha6341
@chucha6341 2 жыл бұрын
ቻቻችን አቦ እማይረሱ ዝንት አለም እምናስታውሰው ስራሽ እስካሁን በስደት እየሰማን እየተዝናናንበት ነው ኑሪልን ከሩስያ
@sir-ventofthepunisherv508
@sir-ventofthepunisherv508 6 жыл бұрын
ሀጢያት ለመናገር ፈልጌ ነው, እኔ ሐበሻ እንደሆንኩ እና እምነት እንዲኖረን, ሁሉንም ለጌታችን ውዳሴ እንድታውቅ እፈልጋለሁ. "በአላህ ስም እጅግ በጣም ጠቃሚና እጅግ አዛኝ. መሐመድ የአላህ መልእክተኛ ለኔጌ, የአቢሲኒያ ንጉስ (ኢትዮጵያ). ሰላም በእሱ ላይ ይሁን. ሰላምታዎች: የአላህን ውዳሴ አደምጫለሁ, ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም, ሉዓላዊ ጌታ, ቅዱስ, የሰላም ምንጭ, የሰላም አድራጊ, የእምነት ጠባቂ, ደህንነትን ይጠብቃል. የመርየምን ልጅ ኢየሱስ የአላህ መንፈስና የተከበረውን ቃል ወደ ማርያም, ወደ ድንግል, ወደ መልካሙ, ንፁህ, ኢየሱስንም እንድትፀንስ አደርጋለሁ. አላህ አደምን በእጁ በፈጠረ ጊዜ ከእሱ መንፈስን ፈጥሮ አደረገው. እኔ ወደ አላህ እጠራለሁ. ከእርሱም ጋር አንድንም አትግደሉ. እኔንም ወደእኔ የሚወርደውን ሁሉ በእርግጥ እቀበላለሁ. እኔ የአላህን መልክተኛኩ ነኝና »አለ. እኔንና እናንተን (አላህን) ወደ አላህ (በተባላችሁ) ሁሉ ጥራት ተጠባበቁ. የእኔን መልዕክት እና ምክር መልዕክት እንደሰጠሁ እመሰክራለሁ. ምክሬን እንድትሰሙ እና እንዲቀበሉ እጋብዛችኋለሁ. ሰላምም ቀጥተኛ ሲኾን (ይላል).
@aliliwad4158
@aliliwad4158 6 жыл бұрын
ወይ የ ፔንጤ ውርደት አቅምን አውቆ አሉ kzfaq.info/get/bejne/jZlgZZSZt8vFlnU.html
@alemayehutadesse1214
@alemayehutadesse1214 6 жыл бұрын
ወንጌል የገባሽ ጌታ እየሱስን የተቀበልሽ አለምን ከማወደስ ጌታን ወደ ማክበርና አለምን የናቅሽ መስሎኝ ነበረ በአንድ ወቅት የሰማሁት ቃለምልልስ እንደዚያ ነበርና አሁን የሰጠሽው ምክንያት ግን???? (የማቴዎስ ወንጌል 10 ) ------------ 32፤ ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ 33፤ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 6 жыл бұрын
Alemayehu Tadesse ግም ጴንጤ
@megnote3965
@megnote3965 6 жыл бұрын
Yet sitikid ayeh endet New sewu yemiyasibew gideta pente kalonech New
@ewnetuyiferdal7273
@ewnetuyiferdal7273 6 жыл бұрын
I thought you will say Biniyam eshetu instead you say tilahun gessese.you were sobing when biniyam passed away fighting the fire to save the forest. Tilahun tilahun new as far as I'm concerened when did you make opining for tilahun? You may meet him like everyone else but to say ende liju new yemayeghn.yet tawkiyalesh? Lediha asabi deg nesh awo melsishin gin i don't like it
@selam12ful
@selam12ful 5 жыл бұрын
ጥቁር አሜሪካዊ መሆን ምን ችግር አለው? አነሱም ቢሆኑ ቢቸግራቸው ነው። ጥቁር ናት ግን ኢትዮጵያን አሪጂን። አለቀ። አታካብቺ።
@addisabebe1454
@addisabebe1454 4 жыл бұрын
yetemtata hasab nw mtaweraw; kerash gar tarek keza awra aleke
@mamismam1055
@mamismam1055 2 жыл бұрын
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 3,5 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН