No video

ይቅር ማለት ለበዳይ አይደለም ለተበዳይ ነው!

  Рет қаралды 427,359

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Watch our most recent videos
/ @dawitdreams
Welcome to the official KZfaq channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZfaq channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZfaq channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #amharic #new #addis_ababa #personaldevelopment #dawitdreams #new #Dagmawiaseffa #ይቅር #ማለት #ለበዳይ #አይደለም #ለተበዳይ #ነው!

Пікірлер: 519
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Жыл бұрын
ብሰማዉ ብሠማዉ የማይሠለቸኝ ይሄን ቅን ልጅ መጻፎችህን ገዝቻለሁ አንተን ቀና ያረገ የእግዚያብሄ የመንፈሱ ሀይል ለዘላለም ይባረክ ሴጣን ደሞ በሠዉ ደም እና ስጋ ገብቶ የሠዉዬዉን አይምሮ ተቆጣጥሮ ያደረገዉ የክፋት ጥግ ሌባዉ ሊያርድ ሊሠርቅ ነው የሚመጣዉ ጌታ እየሱስ ዛሬም ለዘለአለም በሌባው ላይ ሀያል ነዉ
@selaminahailu8560
@selaminahailu8560 Жыл бұрын
እኔም ሰምቸ አልጠግበውም ልጁ ዳግየይ የድሮ ጤናማ ሂወትህ ተመልሶ ማየት እፈልጋሉ ፈጣሪ ሆይ ሁሉ ነገር ይቻልሃል እና ባክህ ከወንበር አንሳው
@soltube2023
@soltube2023 Жыл бұрын
ohhh fetar awaki new
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Жыл бұрын
እኔም ስንቴ ሰማሁት ግን ሁሌም አድስ ነው የሚሆንብኝ አላህ ጤናና እድሜ ይስጣው
@nsritube4232
@nsritube4232 Жыл бұрын
Me tooo... Life time message
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Жыл бұрын
​@@selaminahailu8560Amen ❤
@orthodox5466
@orthodox5466 Жыл бұрын
እውነትም የይቅርታ ጥግ❤️ ሁላችሁም ላይክ ስጡት👍
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Жыл бұрын
በዚህ እድሜዬ እንዲህ እይነት እውነተኛ ታሪክ እይቼ ስምቼ እላውቅም የምስጥህ ምስጋና ብቻ ነው ተባረክልኝ
@Kalupbelete-lg8rf
@Kalupbelete-lg8rf Жыл бұрын
ወንድሜ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማዉ የማይጠገብ ቃል በፈተና የተፈተነ ጣዕም ና ጥንካሬ የተመላዉ ኡነት ኡነት ነዉ ወንድሜ ፈጣሪ ይወድሃል ለወደደዉ ይፈትናል
@helenebelay9175
@helenebelay9175 Жыл бұрын
omg ለመጀመራያ ጊዜ ኮመንት ስሰጥ እራሱ በህይወቴ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘውት በፈጣራ ተባረክ ወንዴሜ ❤❤❤❤
@mekdishow3214
@mekdishow3214 Жыл бұрын
ዳጊዬ እድሜ ከጤና ይስጥህ የኔ ጀግና:: አንተን ፈጣሪ ያዘጋጀህ ለሰዎች ነበር በአግባቡ የመጣህበትን አላማ እየፈፀምክ ነው:: ❤❤❤
@adnaelbinyam6473
@adnaelbinyam6473 11 ай бұрын
ፈጣሪ አንተን የመሰሉ እንቁዎች ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁንልን ❤❤❤
@yemar1635
@yemar1635 Жыл бұрын
እሚገርም አእምሮ እሚገርም ትምህርት እንዴት ፀጥ ብዬ እንዳዳመጥኩት በስመአም ተባረክ አንተ ትልቅ ትምህርት ቤት ነህ
@EmebetDagne
@EmebetDagne Жыл бұрын
ህልምህ ዳኛ መሆን ነው እናም ትልቁን የዳኝነት ስራ እየሰራህ ነው። ብዙ ከራሳቸው ጋር የተጣሉ ሰዎችን እየዳኝህ ነው ። እግዚያብሔር እንዳንተ አይነት የእውቀት አባት,መምህር , የሕሊና ዳኛ, ስለሰጠን ክብርና ምስጋና ይግባው። እግዚያብሔር ይባርክሕ , እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!!! እናመሰግናለን🙏🙏🙏.
@Gebeya2
@Gebeya2 Жыл бұрын
ዳጊ በጣም ነው ደስ ያለኝ ። የይቅርታና የመልካም ሰዎች ህይወት በተግባር ያሳየ ማንነት አለ ። ከአጠገብህ በመሆኔና ወንድምህ ስላደረከኝ ከልብ አመሠግናለው
@user-qm5ri4ck1q
@user-qm5ri4ck1q Жыл бұрын
እኔም ባገኘው ደስ ባለኝ ብዙ ሚስጥር ነበረኝ
@dubaimajaz4338
@dubaimajaz4338 Жыл бұрын
እዉነት ለመናገር ብዙ አነቃቂ እስተማሪ ነገሮችን እሰማሁ ይሄ ግን ልዩ ነዉ አላህ ሂድያ ይስጥህ ሙሉ ጤና ሰቶህ ቁመህ እንይህ ከልብ እናመሰግናለን
@subriaeman9557
@subriaeman9557 Жыл бұрын
ኣላህ ሙሉጤነህን ይመልስልህ❤❤እኔ ሁሌየሱን ንግግር ደጋግሜ ብሰማው እልጠግበውም❤❤
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 Жыл бұрын
ዋው ክብር ለእግዚያብሄር ይሁንሽ ቃላት ነው ያጣሁት
@tsehaisorbara4934
@tsehaisorbara4934 Жыл бұрын
ዳግም የኔ ወንድም ጌታ ቀሪውን ዘመንህን ይባርክ እኔ እራሴ ካንተ ብዙ ተምሬአለው ተባረክልኝ💚💛❤️🙏
@hirutbizuneh8906
@hirutbizuneh8906 Жыл бұрын
ውይ አንጀት የሚበላ የይቅርታ ልብ የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን። በዚህ ሁኔታ ሆነህ እግዚአብሔርን ስለምታመሰግን እግዚአብሔር ይባርክህ። በእውነት ትልቅና አስተዋይ ሰው። የምታመልከው አምላክህ ይፈውስህ። ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት። ተባረክ።🙏🙏🙏🙏
@woyinshetachalu1186
@woyinshetachalu1186 Жыл бұрын
የኔ ጀግና የንግግር ለዛ እረሱ ቢሰማ ቢሰማ አልሰለች አልኩ ማርያምን አምላክ ከወሰደቢህ ይልቅ የጨመረልህ ይበልጣል እና ሁሌም ተመስገን በርታ የኔ ጀግና አምላክ እደሜን ከጤና ጋር ይጨሚርልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 Жыл бұрын
መልካም ወጣት ላይ ካገኘኋቸው ሁሉ ያንተ ምስክርነት ግን ልቤ ውስጥ ታትሞዋል ጌታ ይባርክህ ።
@fatimaksa
@fatimaksa Жыл бұрын
ተሰምቶ ተሰምቶ የማይጠበቅ ትምርት ነው ወንድሜ አላህ ቀድሜ እድሜህን ይባርክልህ ሙሉ ጤናህን ስቶህ ቁመህ እድትሄድ የሁለየ ምኞቴ ነው የኔ ዘመን ምርጥ ወንድም ብየሀለሁ አላህ ሰላሙን ፍቅሩን ይስጥህ
@sedi1630
@sedi1630 Жыл бұрын
አዉ ያልፋል ❤❤ ምርጥ ትምህርት አላህ እድሜ ይሰጥል
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይህ የእግዚአብሔር ጸጋ በዝቶልህ ነው ክብር ለአምላካችን ይሁን አሁንም የጌታ ጸጋው ይብዛልህ ትልቅ መልእክት ነው ለያንዳንዳችን እግዚአብሔር ባንተበኩል ለያንዳንዳችን እየተናገረን ያለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamamare9571
@selamamare9571 Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ሰውን የፈጠረው ለኣላማው ነው። ለካ ለኣላማው የሚኖርለት ሰው ኣለ? ዳጊ ተባረክ ያለህ ነገር ይጨመርልህ፡ስለኣንተ እግዜኣብሄርን ኣመሰግነዋለው።
@user-fb5vi1ez8v
@user-fb5vi1ez8v Жыл бұрын
አንዳንዴ የምንወለድበትን ፈልቅቀን የምንወጣበት የሰውነት ልካችን በየት እንደሆነ አናውቀውም ሁሌም ግን በፈተና ውስጥ መሠራት መብቃት መትረፍ እንዳለ በጣም ነው የገባኝ ፈጣሪ ሢሠብርህም ሢፈትንህም ሲያተርፍህም በምክንያት ነው ይቅርታ ብዙ ትርፍ አለው ብዙ ሰላም እና ደስታ አለው እናም ዴቭ ከዚህ ሁሉ ተርፎ ለትውድል በረከት ያደረገክ እምነት እና ፅናትህን ስለተጋባብኝ ከልቤ አመሠግናለሁ በብዙ መትረፍ ይሁንልህ🙏🙏🙏
@sisayt5318
@sisayt5318 Жыл бұрын
ዳጊዬ በሰአቱ እዛ አካባቢ ነበርኩ እግዚአብሄር ስራው ድንቅ ነው ስሙ ይባረክ ፣አሁን ካንተ አንደበት ይህን የማይጠገብ የሌላውን ህይወት የሚታደግ ት፡ት ለመስጠት ያበቃህ እግዚያብሄር ይመስገን እሱ ይጠብቅህ።
@wudituserbessa7171
@wudituserbessa7171 Жыл бұрын
Amazing በጣም ተምሬበታለሁ ። የእግዚአብሔር ፀጋ በሙላት በአንተ እንዳለ አየሁ ገታ ስለአንተ ይመሰገን ቀሪው ዘመንህ የደሰተ ነስኬት እንዲሆንልህ ፀሎቴ ነው
@talleygohas5721
@talleygohas5721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም የላቀ አስተማሪ ነው:: ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ::
@hiwotabenu6498
@hiwotabenu6498 Жыл бұрын
ዳጊዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏ለብዙዎች ትልቅ ትምህርት ነው
@fufu2583
@fufu2583 11 ай бұрын
በሂወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ በንግግሩ ያሳመነኝና ይቅር ድል ያደረገኝ ሰው አተነህ🖤ትናት ሁሉንም ሰው ከልቤ ይቅር አልኩ🎉
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ዳጊዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏ለብዙዎች ትልቅ ትምህርት ነው ደዊተ ድሪምስም በድጋሚ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🙏
@meseretworku9449
@meseretworku9449 Жыл бұрын
ዋው ቃላት የለኝም። ከጀግናም ጀግና ዋው! ዳጊ እድሜና ጤናውን አሁንም አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ በዘመንህ ሁሉ ክፉ እንዳይገጥምህ ድንግል ማርያም ከነልጇ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን። ብዙ ትምህርት አስተማርከን ዋው!
@AdugnaAbe-mb3ow
@AdugnaAbe-mb3ow Жыл бұрын
ዳጊ ወርቃማ ሰው ወርቅነህን የመሰከረ የ21ኛ ከፍለ ዘመን ጀግና!❤❤❤ ፈጣሪ የህየወት ዘመን አብዝቶ ይባርክልክ🙏🙏🙏 እወነተኛ ትዕግስት፣ፅናትና ይቅርታን ተምሬአለው። ከልቤ አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shumimulugeta7641
@shumimulugeta7641 Жыл бұрын
@RomAbera280
@RomAbera280 Жыл бұрын
Wow Wow ብዙ የይቅርታ ልብ አይተናል የአንተ ይለያል ።በእውነት የበለጠ እራሳችንን እንድናይ ፤ የበለጠ ይቅርታን እንድናሳድግ ፤ የበለጠ በሰውም በእግዚአብሔርም ፊት ለእውነት መስራት እንዳለብን ፤ ቂምን ተሸክመን ወደፊት መሄድ እንደሌለብን ተምረናል ። በጣም ውስጤ ብዙ ጥያቄዎች እየተመላለሱ ነበር ሰምቼ እስክጨርስ።የአእምሮ ተመጣጣኝ ምግብ ብዬዋለሁ የዛሬውን ትምህርት ። በጣም አመሰግናለሁ ። ቅኝታችንን ማስተካከል ትዕግሥት ፅእናት Thank you very much!
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ እህት
@RomAbera280
@RomAbera280 Жыл бұрын
@@amanbekele1181 አንተም ደምረኛ🤣
@MuluAbreha
@MuluAbreha 12 күн бұрын
ፈጣሪ ሙሉ ጤናና ረዥም እድሜ ይስጥህ ወንድማችን እንወድሃለን እናከብራለን ❤❤❤ ለድሪሞች ደሞ ክብር ይገባችኋል 🙏
@abdallaleentaabdalla7111
@abdallaleentaabdalla7111 Жыл бұрын
ዉስጤን በሙሉ በአንተ ውስጥ አገኘሁ ወንድሜ እኔም አጋጥሞኝ ነበር ይቅርታ ለራስ ነው ህይወት ነፃ ሁኖ ትኖራለህ❤❤❤❤
@elsag2834
@elsag2834 Жыл бұрын
በእውነት እንዳንተ ያለ አስተማሪ የለም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ::❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rozeyilma7049
@rozeyilma7049 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳተ ያሉትን ያብዛልን እድሜውን ከጤና ጋር ይስጥልኝ በደንብ ነው የምትመክረው
@KalkidanAschalew
@KalkidanAschalew Ай бұрын
እግዚአብሔር የከበረብህ የገለጥክ ሰው ነህ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርል ዳጊዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤❤❤
@Abdulkerim-ui2ql
@Abdulkerim-ui2ql 10 ай бұрын
አለቀስኩ የእውነት በጣም የሚገርም ሰው ነው። ንግግር ከባድ ፈተናዎችን ባለፈ ሰው አንድበት ሲወራ ሰውነትን ይወራል ወደ ውስጥ ዘልቆ ይገባል።🙏🙏🙏ለዳግማዊ አሰፋ ትልቅ ክብር አለኝ አስገራሚ እና ጂንየስ ሰው ነው።
@getnetbirhanu5726
@getnetbirhanu5726 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ለኛ የሰጠን ትልቅ ስጦታ ነህ አግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️🥰🥰
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын
ለዚህ ወጣት ቃል የለኝም ደጋግሜ ብሰማዉ ሁል ጊዜ ለኔ አድስ ነዉ ከሰማሁት በጣም ቆየሁ አሁንም አገኝሁት ክበርልን እዉነትም ይቅርታ❤
@abdobatser7379
@abdobatser7379 4 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት ስለ ይቅርታ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ ዳጊዮ❤❤
@user-kz1vn3gw3x
@user-kz1vn3gw3x 10 ай бұрын
15ዓመት ከተማርኩት ይልቅ ይህ ለኔ በእጥፍ የበለጠ ነው ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ ትልቅ ት/ት ኣግኝቻለሁኝ
@tizitabusiness6
@tizitabusiness6 Жыл бұрын
በጣም የሚገርሙ ታርኮች ያሉበት ምርት አነጋገር ደጋግመን ብንሰማው የማይሰረች😢😢😢
@tsnatgetahun8438
@tsnatgetahun8438 11 ай бұрын
ይህን ሀሳብ ወደተግባር የቀየረው እግዚያብሔር በዳዊት ልብ ውስጥ አድሮ ነው ይክበር ይመስገን ስንት ሰው ከሀይምሮ ህመም ተፈውሷል እስኪ እባካችሁ ቦታው ድረስ መሔድ ባትችሉ በኮመንት አመስግኑ ገና ብዙ ሰዎች የተደበቁ ያለመርፌ ያለኤክስሬ ሰውን እንደ ጀነሬተር የሚያስነሱ ሰዎች ይመጣሉ ሼር አድርጉ።
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 10 ай бұрын
ዳጊ ጌታ ለብዙዎች ትምህርት እንድትሆን ሕይወትህ አትርፎሃል አንተም ሆናሃል ጌታ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ
@Sojoo-le3cn
@Sojoo-le3cn 9 ай бұрын
በጣም ትልቅ ሰዎች ናችሁ ለሀቅ ብላችሁ ህይወታችውን የሰጣችሁ ሰዎች ናችሁ ምስዋት የከፈላችሁ በእውነት የ21ኛው ዘመን ተሽላሚዎች ናችሁ ለእውነት የተጋፈጣችሁ ጀግኖች❤❤❤
@apos658
@apos658 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ምህረት እጅግ በጣም ይደንቃል❤❤❤❤ ወንድሜ ጀግና ልብ ነው ያለህ በእውነት አስተማሪ ታሪክ ነው ❤❤
@user-ye6rc9dh3i
@user-ye6rc9dh3i 5 ай бұрын
ፈጣሪ እንደኔ አይነቱን ደካማ ሊያሥተምር ፈለገና አንተን እንዳይ እንድሠማ አደረገኝ ፈጣሪ እድሜ ጤና ከዚህ በላይ የምታሥተምርበት መልካም አንደበትህን ያብዛልህ የኔውድ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያ የድርግህ የዘመናችን ጀግና ነህ
@user-tu5wl1rd3o
@user-tu5wl1rd3o 5 ай бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ ታሪክ መልካም ልብ ከትልቅ ማስተዋል ጋራ እና እርጋታህ❤ድንቅ የሆነ ምስክርነት ነው ያካፈልከን እና እግዚኣቢሔር ኣብዝቶ ይባርክህ🙏
@rediethabte5888
@rediethabte5888 Жыл бұрын
የሚገርም ነገር ነው ጌታ ይባርክ
@user-od2zt8jg9z
@user-od2zt8jg9z 8 ай бұрын
ዳጊ አተ መልካም ሰዉ ፈጣሪ አተን የጠበቀ አምላክ እግዘያብየር እመስገን 🙏🏿🙏🏿
@user-oe3ud5zh4y
@user-oe3ud5zh4y Жыл бұрын
ካንተ ቡዙ ትምህርቲ ተማሩኩት ዳጊየ
@yordanos3444
@yordanos3444 Жыл бұрын
እሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን ተባረክ ❤️❤️❤️💪💪
@ayeloufayad5535
@ayeloufayad5535 Жыл бұрын
የማትጠገብ ነክ ሁሌም እንደአዲስ ነው የምሰማክ ፈጣሪ አንተን ያተረፈክ ለምክንያት ነው ካንተ ትልቅ እውቀትን እየቀሰምን ነው እኔ በበኩሌ ካንተ ብዙ እንድማር እረድተከኛል
@user-vp4ml8zv9o
@user-vp4ml8zv9o 5 күн бұрын
እግዚአብሔ ጤናህን ይስጥህ ዳግማዊ በርታ
@edenberhe5126
@edenberhe5126 Жыл бұрын
What a strong and knowledgeable blessed young Man .
@mulye-ko2qq
@mulye-ko2qq 8 ай бұрын
የሚገርም ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ለሁላችንም የይቅርታ ልብን ይስጠን አሜን ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእዉነቱ🌹🌻🌹🌻🌹🌻🙏🙏🙏❤❤❤
@DawitTeklay-dr3us
@DawitTeklay-dr3us 9 ай бұрын
እውነት አንተን መግለጽ በጣም ይከብደኛል ።1ኛ ነህ የኔ ወንድም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f Жыл бұрын
ዳግም አንተኮ ልዩ ነህ የብዙ ሰወችን ህይወት የምትቀይር ጀግና ይቅርታን በተግባር ያስተማርከን , እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥክ❤❤❤❤❤❤
@hilinaworku2523
@hilinaworku2523 Жыл бұрын
የምትጠቀማቸው ቃላቶች የደከመችን ልብ ያለመልማል እኔ ጀግና ብዬሀለው
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 Жыл бұрын
ተባረክ እውነት ነው ተኝተን መነሳታችን ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አቤት አቤት አይታኝ ሰላም አላለችኝም ብለን ይቅርታ መስጠት በማንችልበት እንዲሁም በዘር ተቧድነን በምንገዳደልበት ጊዜ የአንተ ይቅርታ ይገርማል የጌታ ልብ አለህ
@user-wl4np4uv3y
@user-wl4np4uv3y 9 ай бұрын
ኢሄን ታሪክ አዋሳ ሆኜ አውቃለው ድፍን የአዋሳ ህዝብ ነው ያለቀሰው ወንድሜ አንተ ጀግና ነህ ፈጣሪ ዘመንህን አብሮህ ይኑር
@user-km3sz5es8q
@user-km3sz5es8q Жыл бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ባተላይ እኛን ሊያስተምር አንተን ሰጠን እረጅም እድሜ ይስጥህ
@shura-c8p
@shura-c8p Жыл бұрын
አንተ የታደልክ ነህ ሰወችን እንድታስተምር ነበር ፈጣሪ ይህን ያደረገው ❤
@mashouae8697
@mashouae8697 Жыл бұрын
መልካም ልብ ከትልቅ ማስተዋል ጋራ እርጋታህ በራሱ አንደበትህ አይጠገብም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አምላኬ 😢😢
@Elizewde
@Elizewde Жыл бұрын
This is by far one the best speakers I have ever seen. I can listen to you all day. Thank you Dagmawi!
@babydachew1757
@babydachew1757 Жыл бұрын
ይሄ ከ ትምህርትም በላይ ነው አቦ ኑርልን
@Rahi-zh7bz
@Rahi-zh7bz 2 ай бұрын
ዋዉ በጣም የሚገገርም ትምህርት ነዉ ፈጣሪ ይጨምርልህ
@HelenEshete-li3hs
@HelenEshete-li3hs 10 ай бұрын
በእውነት አንተ ጀግና ነህ እግዚያብሔር ይባርክህ
@nazretnazu9801
@nazretnazu9801 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ኣንተ ስያይህን ሲሰማህን ተስፋ ና ሂወት ትሰጥ ኣለህ ባንተ ብዙ ችሎት መቀየር ኣለብህ ጌታን መልሶ ሃይልና ሞጎስ ይስጥህ ወንድሜ ኣመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
@user-gu1pg1mb1w
@user-gu1pg1mb1w 8 ай бұрын
የኔ የሁልጊዜ ጀግና በፈጣሪ ዘንድ እማያስጠይቀኝ ከሆነ እግሮቼን ልቀይርህ ቦታ እነቀያየር እኔን በቅቶኘል አንተ ለብዙ ሰው መኖር ትጠቅማለህ። አንተ ሙሉ ሰው በርታልን
@ETCTube5874
@ETCTube5874 4 ай бұрын
ዳጊዬ እድሜ ከጤና ይስጥህ @የይቅርታ ጥግ
@user-hm8gl2xf8u
@user-hm8gl2xf8u Жыл бұрын
ጥንካሬህ የሚገርም ነዉ ዳጊ❤❤❤
@mihretmariame2147
@mihretmariame2147 Жыл бұрын
Dagiye no words for you!!!never tired lessening your speech it’s new all the time for me you teach as a lot much respect and love❤ wish you all the happiness and success of your dreams good luck
@emuemuasamen3291
@emuemuasamen3291 Жыл бұрын
5:23 😊😊😊😊😊😊 5:59 😊😊😊😊😊😊😊😊
@emuemuasamen3291
@emuemuasamen3291 Жыл бұрын
😊😊😊😊😊😊😊
@Zedo-Yemaye
@Zedo-Yemaye Жыл бұрын
Big respect dagi❤❤🙏🙏🙏
@Zahraa-ug5fy
@Zahraa-ug5fy Жыл бұрын
እውነት የሰውልጂ እምነት ሊኖረው ይችላል በሀይማኖቱ ማንኛውም ነገር የሚመጣው ደስታም ሆነ ሌላነገር ከፈተና ጋርነው እኔ ምጊዜም ቢሆን ፈተናን አልፈራም እደውም ደስ ይለኛን ወርቅ በሳት ተፈትኖነው ወርቅ የሆነው እናም አብሽሩ በስደት የምትኖሩ እህቶቸ በተላይ እናም እወዳችሁ አለሂ❤❤
@Thekingdomof_heaven
@Thekingdomof_heaven 5 ай бұрын
1000 Gize I respect him kemayireba pastor ena kes yibeltalena.❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 Жыл бұрын
ሰሰማው የማልጠግበው ልጅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@biniaman6707
@biniaman6707 8 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ እያለኝ ነው የተከታተልኩት መጨረሻውን ለመስማት በጣም ጓጉቼ ነበር ብዙ ተምሬያለሁ በህይወቴም እተገብረዋለሁ.... በአካል አግኝቼ አቅፌ ብስምህ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል፡፡ እወድሃለሁ...
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx Жыл бұрын
ትባረክ ብዙሕ ምህርካና ሰምዕኻ ዘይፅገብ ትምህርቲ ።❤❤❤
@user-hy4wu3cw5s
@user-hy4wu3cw5s Жыл бұрын
👍
@richotesfaye8169
@richotesfaye8169 Жыл бұрын
Dagiye I don't have wordes to you much love respect u teach me alot of things ur all speech special food for everyone price less food ur best reall life teacher good job wish u all best ❤
@ate6814
@ate6814 8 ай бұрын
በጣም ድክም ባለኝ ሰአት / ተስፋ ልቆርጥ በታቃረኩበት ጊዜ ፍቅረኛዬ ይሄን መልከት ላከችልኝ ካዛ እንደ አዲስ ታደስኩ እንደ ንስር 🦅 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@mulukenabebe-wp2sm
@mulukenabebe-wp2sm Жыл бұрын
ኸረ አንተ ትለያለህ 10000000አመት ኑርልን
@user-en4zq7lf4n
@user-en4zq7lf4n Жыл бұрын
ዋዉ ዲንጋይ የሚወረወረዉ በማንጎ ባቡካዶ በብርቱካን ዛፍ ላይ ነዉ ሚወረወረዉ በባሕር ዛፍ ላይ አይወረወርም ምን አለዉ ባሕር ዛፍ እዉነት ነዉ የከበረ ነገር ላይ ነዉ ፈተናዉ የሚበዛዉ ግን እግዚያብሔር በወጀብና በአዉሎ ንፋስ ዉስጥ መንገድ አለዉ❤❤❤❤❤❤❤
@abdobatser7379
@abdobatser7379 9 ай бұрын
አላህ ጤናህን ይመልስልህ ትልቅ አስተማሪ ነህ በይቅርታ የሚያምን ትልቅ ስው ነው ጤና ከእድሜ እመኝልሀለሁኝ
@hewanyeadam3852
@hewanyeadam3852 Жыл бұрын
ወይኔ የስራኤል አምላክ እንዴት መሰለህ እያንዳአንዱ የሰውነቴ ክፍሎች ለሰከንድ እንኳን ሀሳቤ ሳይሰረቅ ነው የሰማውህና ውስጤን የያውብህ እግዛብሄር እንዲህ ድንቅ አድርጎ የፈጠረህ አምላክ እንዳንተ ጥበብን ይግለፅልን።
@yenatfantaaweke3369
@yenatfantaaweke3369 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ዳጊዬ በጣም እናመሰግናለዉ እድሜ እና ጤናዉን ጨምሮ ይስጥህ
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ለሰው ምሳሌ ነህ እኔ በህይወቴ ብዙ መከራ አይቻለው ግን ፈጣረ ረሳኝ እላለው በአምላኬም ተሰፋ ቆረጥኩኝ ግን ተመሰገን በኔ ለሆነው እላለሁ ዳጊ እግዚአብሔር ይረክህ
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ እርጋታህ ደስ ሲልልልልልልል
@mengistutagele-ls7wj
@mengistutagele-ls7wj 9 ай бұрын
ተስፋየን የምታለመልም ጀግና ወንደሜ ነህ እድሜ ጤና ይስጥህ
@tesfayeabiyo2615
@tesfayeabiyo2615 Жыл бұрын
ትልቅ ልብ ነው የአለክ ወድሀለሁ❤❤❤
@abdobatser7379
@abdobatser7379 9 ай бұрын
ከአንተ ብዙ ትምራለሁኝ ለአላህ ያልኝ ፍላጎት ጨመረልኝ አመስግናለሁኝ
@zegeyehamesohantalo4550
@zegeyehamesohantalo4550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ። ድንቅ የሆነ ምስክርነት ነው ያካፈልከን።
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው አይጠገብም ቅን ልብ ነው ያለክ❤❤❤
@HgHg-et1kt
@HgHg-et1kt 10 ай бұрын
ዳግምየ እግዚአብሔር ብርታቱን ይሥጥህ ወንድም ኑርልን
@fithalewadigo
@fithalewadigo Ай бұрын
SO Amazing YESEW MEJEMERYIM MECHERESHAM SEW Dagmawi Asseffa.
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso Жыл бұрын
ደግዬ ቃል የለኝም i have big respect love ❤
@reltron-fq1gl
@reltron-fq1gl Жыл бұрын
ደግምዘመንየበርከትይሁን ከዚህየበለጠ አይምሮህንያሰፋልህ አን።ጀግናነህወንድሜ
@medinayosaf7610
@medinayosaf7610 Жыл бұрын
የኔ ወንድም እምሰማህ ሁሌ እያለቀስኩነዉ አላህ ሙሉ አፊያክን ይመልስልክ ወንድሜ❤
@adisfikir3502
@adisfikir3502 10 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድማችን ትልቅ ትምህርት ፈጣሪ ይቅርታ ልብ ይስጠን
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 199 МЛН
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 14 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
ከሞት ያተረፈችኝ መልካም ሴት
32:00
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 12 М.
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН