Dr Mehret Debebe - 100 Days 100 Wisdoms - DAY 16 - ጥያቄን መጠየቅ - Questioning Questions

  Рет қаралды 26,655

MindseTube

MindseTube

9 ай бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - in this 16 day session we will attempt to apply the very questions we use to get answers on the questions themselves --- like why we ask? what are questions, how and whom we should ask etc ... in deed questions are very interesting knowledge gate keepers ...

Пікірлер: 102
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 9 ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥልን በእዉነት 🙏
@shemalesgbrselase1467
@shemalesgbrselase1467 9 ай бұрын
በጣም የሚገርም ሀሳብ በ2016 ወደኔ እየመጣ ነው አንተን የመሰሉ ሰወች በሀገራችን ላይ ያብዛልን ሁሉም ሰው ወደ ልቦናው ይመለስ እላለሁ ።የድንግል ማርያም ልጅ ሁላችንን ይባርከን! አሜን
@sineduayele6519
@sineduayele6519 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የረዳህ ሰው ነህ!!!!!ክብሩን ጌታ ይውሰድ!!!!!!
@esmaelmekonnen6236
@esmaelmekonnen6236 9 ай бұрын
እናመሰግናለን እሁድም ከምሽቱ 2:30 እንገኛለን ❤
@getacherderebe
@getacherderebe 9 ай бұрын
ሰዎች ከመልሳቸው ይልቅ በጥያቄዎቻቸው ይታወቃሉ የሚል ጽሁፍ አይቻል ። ጥሩ ነጥብ ነው። ጥያቄ የሆነብንን እንጠይቅ
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
ዶክተር , በደንብ እንዲገባን አርገህ ነው የምታስተምረን ተባረክ 🙏♥️
@kassahunsinkneh9072
@kassahunsinkneh9072 9 ай бұрын
ማለፊያ ፕሮግራም ነው ማቅረብ የጀመርከው። እጥር ምጥን ማለታቸው ደሞ በጣም ተመችቶኛል። በርታልን!
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 9 ай бұрын
የሚያስፈልገው እንደ ማርታ ከእግሩ ስር ሆኖ እየጠየቁ መልስ እያገኙ መኖር ደግሞ የመጠየቅ ሕይወት እንደዚ ደርዝ ሲኖረው ደስ ይላል
@lidiyagirma7099
@lidiyagirma7099 9 ай бұрын
እናመሠግናለን እኔ እነዚህ ጥያቄዎች በመጠየቄ ነው ማንነቴን ያገኘውት ሁሉም ሊረዳው የሚገባ ነው
@thanksthe6613
@thanksthe6613 9 ай бұрын
very important issue!
@fenetberhanu4556
@fenetberhanu4556 9 ай бұрын
Tebarekilng
@fetiyalika2271
@fetiyalika2271 9 ай бұрын
ዶ/ር ተባረክ ። እየተማርኩብክ ነው።
@Big27-rd8uu
@Big27-rd8uu 9 ай бұрын
አዎ አባቴ ቆንጆ ትምህርት ነው የተማርኩኝ በጣም ደስ ብሎኛልህ አመሰግናለው ጥያቄ እንዴት መጠየቅ እንዳለብኝና በምን መልኩ መጠየቅ አንዳለብኝ ተምርያለውኝ አመሰግናለውኝ ገና ነፍ ነገር እማራለውኝ ብዬ አምናለውኝ በርታልኝ እሱ ይጠብቅህ እሱ ያበርታክ ቻው ቻው
@user-ig8dx1is4w
@user-ig8dx1is4w 9 ай бұрын
thank you
@user-ig8dx1is4w
@user-ig8dx1is4w 9 ай бұрын
you are on the peak level !! I have learn many things teachers of teacher again thank you
@amansintayew5020
@amansintayew5020 9 ай бұрын
ተባረክልን
@ethiopialeikun515
@ethiopialeikun515 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ።
@asterhailemariam5550
@asterhailemariam5550 9 ай бұрын
በተለይ አዲሱ ትውልድ ልበል ጥያቄ መጠየቅ ይወዳሉ ደግሞም ወላጆች ልጆቻቸው ጥያቄ እንዲጠይቁ ያደፋፍራሉ። ያንን ድፍረት ይዘው ያድጋሉ። በኔ/በኛ ግዜ እኮ ጥያቄ ለመጠይቅ በብዛት የሚያደፋፍር አልነበረም ክፍል ውስጥ እንኩዋን ያልገባንን ለመጠየቅ የነበረውን ፍርሀት አስታውሳለሁ። ያሉህን እውቀቶች ከለ ስስት እያካፈልከን ስለሆነ ተባረክ።
@sebleabebe7041
@sebleabebe7041 9 ай бұрын
Thank you so much Doctor bless you
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 9 ай бұрын
ተባረኽ🙏🏾
@abdulaziznesredin9061
@abdulaziznesredin9061 9 ай бұрын
Thank you very much doctor
@NBI3
@NBI3 9 ай бұрын
Dr.የዛሬ ይለያል እኔ በጣም ጠያቂ ሰው ነበረኩኝ የምር ነበረ ምጠይቀው ነገር ግን በኩርኩም ምክንያት አሁን ወፍ በጣም አመሰግናለሁ ።
@eteruhabteyes9764
@eteruhabteyes9764 9 ай бұрын
ዶ/ር እግዛብሔር ይባርክህ በጣም በሕይወቴ ያንተ ተምህርት ጠቅሞኛል ተባረክ❤
@user-lf2xg7hs9p
@user-lf2xg7hs9p 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏❤️
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho 9 ай бұрын
dr bemetfatek bazenem selayewuk des belognal
@jebrielkemal5009
@jebrielkemal5009 8 ай бұрын
👍
@sg6994
@sg6994 9 ай бұрын
ጨምሮ ይስጥ🙏
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@sabamessele8084
@sabamessele8084 9 ай бұрын
Thank you 🙏
@yapiweekend4523
@yapiweekend4523 9 ай бұрын
በድጋሚ በጣም አመሰግናለሁ🙏
@kunigebre7360
@kunigebre7360 8 ай бұрын
Very valuable input!! Thank you.
@meskeremteshome7839
@meskeremteshome7839 9 ай бұрын
Thank you DR
@hiwotabaynehayele
@hiwotabaynehayele 9 ай бұрын
Thank you
@feyosegnibakalcha9308
@feyosegnibakalcha9308 7 ай бұрын
የተከበሩ ዶ/ር ይህን ጥያቄ በአንድ ወክት ለ life logical answer ፈልጌ ሰዎችን ጠይቄ መልስ ሳጣ ተነቀስኩት።ቦታዉ ማረሚያ ቤት ነበር።አብዛኛው እስረኛ ይገረምና አንተ የምትገርም ነህ ይለኛል ።ከተፈታሁም በኾላ ንቅሳቴን ከምን ,ለምን ,እንዴት ....ወዘተ እያለ ይጠይቀኛል።የኔን መልስ እና የንቅሳቴን ሚስጥር መጋራት ከፈለጉ እነሆ ተብያለሁ ።
@tigestbogale4873
@tigestbogale4873 9 ай бұрын
Thank you Dr God bless you and yours 🙏
@user-yo3zf9tn1l
@user-yo3zf9tn1l 8 ай бұрын
Thank you dr. mehret
@DanielWondimu-kt3pp
@DanielWondimu-kt3pp 7 ай бұрын
Thanks D/r I know more knowledge on this channel
@HanaTadesse-zd9sr
@HanaTadesse-zd9sr 9 ай бұрын
እናመሰግናለን !!!
@redietcheru
@redietcheru 9 ай бұрын
God bless you
@eyerusbb
@eyerusbb 9 ай бұрын
Thank you so much!!! God bless you
@user-sj3gi3yt7k
@user-sj3gi3yt7k 7 ай бұрын
Yes❤❤❤❤❤❤
@gemechutolera5837
@gemechutolera5837 9 ай бұрын
Thank you Dr...!!
@user-kc4gt2vr7m
@user-kc4gt2vr7m 9 ай бұрын
Doctor eng betam enamesegnalen rejm edmie ke tenaga ystewt aseltachoche benante new hiwetie yetekeyerew
@fevendaniel8312
@fevendaniel8312 7 ай бұрын
Thanks Dr. ❤❤❤
@endela
@endela 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ዶክተር ተባረክ
@dawigayesa1302
@dawigayesa1302 9 ай бұрын
Thank you Dr ❤❤❤❤
@brooklegese5736
@brooklegese5736 9 ай бұрын
Many thanks Dr Mihret🙏
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 9 ай бұрын
Thank you Dr 😊
@abigailabebe3256
@abigailabebe3256 9 ай бұрын
That’s great idea and good timing
@tomaskidane520
@tomaskidane520 9 ай бұрын
thank you so much Dr
@sewmehone1736
@sewmehone1736 9 ай бұрын
ዋና የህይወት ቁልፍ ትምህርት ስለሰጠኸን እናመሰግናለንን!!!
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 9 ай бұрын
Thank you so much, Dr.
@AjLema-qd5cd
@AjLema-qd5cd 9 ай бұрын
Thank you for your dr
@semenehberehe6395
@semenehberehe6395 9 ай бұрын
Thanks DR. I used to hear you lesson ever day at least twice a day
@user-oz3sj3bn5c
@user-oz3sj3bn5c 9 ай бұрын
Tebarek
@Ninaslife252
@Ninaslife252 9 ай бұрын
Thanks dr ❤
@kediradem2310
@kediradem2310 9 ай бұрын
Thank you very much, dear Dr. Mehret. You are my mentor, and may your blessings multiply.
@yididimelk7643
@yididimelk7643 9 ай бұрын
Thank you ❤
@dimostube5413
@dimostube5413 8 ай бұрын
Thank you so much for sharing your wisdom with us doctor mihret
@mesaillo1
@mesaillo1 9 ай бұрын
Btw, you are lighting my mind up years ago…on your discussion series with Maeza…May God bless you!
@user-dn2ie3lm6h
@user-dn2ie3lm6h 9 ай бұрын
Galatoom!
@yisahakdawit4477
@yisahakdawit4477 9 ай бұрын
Dr. This lesson is very interesting !!! I am blessed by attending your KZfaq mind set 100 days 100 wisdoms !!! Thank you very much for mind sharing stay blessed !!!
@etk3995
@etk3995 9 ай бұрын
See you on Sunday 20:30 !🙏
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
❤❤❤👍
@eseyastekle4715
@eseyastekle4715 9 ай бұрын
"በጥያቄ በኩል እየገባን በምናገኜው መልስ የምንኖረው ሂወት ነው"❤❤❤
@simonhaile2670
@simonhaile2670 9 ай бұрын
❤❤❤
@rurugames504
@rurugames504 9 ай бұрын
❤❤
@abrahamassefa594
@abrahamassefa594 9 ай бұрын
በጥያቄ impress የማድረግ አባዜ ያልካት ኮርኳሪ ነች
@kiyafekadu2245
@kiyafekadu2245 8 ай бұрын
Day 16 🎉 ለምንድነው ጥያቄ ምንጠይቀው? ከምናቃቸው ነገሮች የማናቃቸው ነገሮች ይበዛሉ ህይወት ሁልጊዜ በጥያቄ በኩል እየገባን በምናገኘው መልስ የምንኖራት ኑሮ ስለሆነች ነው ።
@tsegayenatadmasu7316
@tsegayenatadmasu7316 9 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@kibneshmelesse3471
@kibneshmelesse3471 9 ай бұрын
🎉
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 9 ай бұрын
አንድ ሰሀት ያንሰናልግን
@kassaleykun7880
@kassaleykun7880 9 ай бұрын
ዝንቦች መቸ ነው የሚጠፉት አሰረ አካል ለይ እና ንብረታቸው ላይ ወይም እርጎ እድሚያችንን ሲጠልቁበት ዝም እያልናቸው የምንኖረው በእውነት እስከመቼ ነው ??? 🌈🌈🌈🌈🌈🌈
@Addistoday
@Addistoday 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🏆🏆🏆🏆🏆
@fevenfeleke9239
@fevenfeleke9239 9 ай бұрын
ዶክተር አብረን እራት መብላት ፈልጋለው....
@hananGalam-Makeup
@hananGalam-Makeup 9 ай бұрын
day16
@ruhamamesele6452
@ruhamamesele6452 8 ай бұрын
አመሰጎናለው በተለይ አማራጮችን ልናይበት የሰጠሀን ምክር አሁን ላለውበት መልስ ሆኖኛል።
@user-zd2nc7jn4p
@user-zd2nc7jn4p 9 ай бұрын
ለምንድነው ላይክ ማድረግ የማንወደው
@SamuelDerejeAsrat
@SamuelDerejeAsrat 7 ай бұрын
16
@godislove7368
@godislove7368 9 ай бұрын
THANK YOU!!!!
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 9 ай бұрын
ወይ ጎድ ባለቤቴ በጣም ችግር አለበት 🤔 እሁድ 2 ስዓት ቤትክርስትያን ነኝ 😢
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 9 ай бұрын
እኔ ጥያቄ መጠየቅ እወዳለው ሰው እስኪሰለቸኝ ደጋግሜ ነው የምጠይቀው
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የተወደድክ ዶክተር ምህረት❤
@beletetesfaye
@beletetesfaye 9 ай бұрын
የህዮቴ አስተማር
@mesaillo1
@mesaillo1 9 ай бұрын
There is double’h’ on where….I think it is a type error…
@professerofsoilscience2325
@professerofsoilscience2325 6 ай бұрын
Doc l dervi formula of life from your wisdom class ,l ask you why you miss 4 times class (procastinate ) ???
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 9 ай бұрын
Make it live question and Answer @Sunday @1.00Local Ethiopian time Dr. ?
@MindseTubeDrMehret
@MindseTubeDrMehret 9 ай бұрын
I am afraid we have to do it at 0830PM local Eth time ... for its seems better for the majority
@yetagesuable
@yetagesuable 9 ай бұрын
Before you ask: 1. Is it important? 2. Is it the right time? 3. Is it kind? ...........>
@bekalugetachew8172
@bekalugetachew8172 9 ай бұрын
ለምን? ምን? እንዴት?
@workinehmuseelias206
@workinehmuseelias206 9 ай бұрын
????????????!
@etchurch8827
@etchurch8827 9 ай бұрын
Wisdom in 100 days? That is ludicrous.
@bforgeneral5289
@bforgeneral5289 9 ай бұрын
Statement from change resistant person. Please be positive.
@etchurch8827
@etchurch8827 9 ай бұрын
@@bforgeneral5289 You must be one of those who have exchanged reality for a world of make-believe. Get life, wisdom-on-demand is an illusion.
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 8 ай бұрын
Why not?
@kiyafekadu2245
@kiyafekadu2245 8 ай бұрын
Watch the whole thing first before you write a comment that indicates the smallness😢 of your mind it is true that we cannot learn wisdom in 100 days but at least learn 100 wisdom in 100 days😊
@DanielWondimu-kt3pp
@DanielWondimu-kt3pp 7 ай бұрын
Thanks D/r I know more knowledge on this channel
@user-sj3gi3yt7k
@user-sj3gi3yt7k 7 ай бұрын
Yes❤❤❤❤❤❤
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 9 ай бұрын
Thank you
@oness159
@oness159 9 ай бұрын
thank you
@yonastekieabrham410
@yonastekieabrham410 9 ай бұрын
❤❤❤
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 9 ай бұрын
Thank you
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 6 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 52 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 20 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 15 МЛН
Dr  Mehiret Debebe
23:30
UN in Ethiopia
Рет қаралды 35 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q96
19:06
MindseTube
Рет қаралды 10 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
0:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 70 МЛН
🫓 Xorazim guch 💪  #littos
0:14
Littos Media
Рет қаралды 10 МЛН
Sweet watermelon 🍉😋
0:15
LizAlex Fam
Рет қаралды 8 МЛН
Самая Благодарная Сестра ❤️
0:26
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 1,7 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
0:18
Secret Vlog
Рет қаралды 21 МЛН