ሕልምና አስገራሚ ጉዳዩ ዓይነቱና ፍቺው (ክፍል 1)

  Рет қаралды 520,311

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

3 жыл бұрын

ስለ ሕልምና ራእይ ፍቺ፣ ልዩነት፣ ቀደምት የኢትዮጵያ ሊቃውንት ስለጻፏቸው የሕልም ዓይነቶችና ተኝተን ስለምናያቸው አስገራሚ ሕልሞች የሚያሳየውን ቪዲዮ ስለተመለከቱ እናመሰግናለን። ከዚህ የሚቀጥለውን ክፍል 2 ደግሞ በማየት ስለ ሕልም ምስጢር ዕውቀቶትን ያስፉ።

Пікірлер: 1 500
@user-lh6ch3jw8t
@user-lh6ch3jw8t Ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን የተዋህዶ እንቁ
@user-og7ld8fr2z
@user-og7ld8fr2z 3 жыл бұрын
እናትህ እና እህቶችህ ታድለው እኔ እኮ በዚህ እድሜህ ይህን ሁሉ እውቀት ይገርመኛል እግዚኣብሔር ሲቀባ መታደል ነው እግዚኣብሔር በቤቱ ያኑርህ!!!!
@Linatube891
@Linatube891 Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-pc4eq6ms3f
@user-pc4eq6ms3f 3 ай бұрын
EñquortodoxaweTebarek
@Alemye777
@Alemye777 2 жыл бұрын
ሁሌም ሰው እጅግ አስደናቂ ፍጡር እንደሆነ ነው እያስተማርከን ያለው:: አንተን አለማክበር ,ዝግጅትህን አለመውደድ መጎዳት ነው ብየ አስባለሁ:ልናየው ያልቻልነውን ማንነታችንን እናገኘው ይሆናል 🙏
@rozagebresilasiegemeda5788
@rozagebresilasiegemeda5788 4 ай бұрын
ፈጣሪ በዘመኑ ካዘጋጀቸው ዉድ መመህራኖቻቺን ድንቅ ወንድማቺን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@zledeta3770
@zledeta3770 3 жыл бұрын
የቤተ ክርስቲያናችን ግዙፍ መዝገበ ቃላት ነህ እንኮራብሃለን ዶክተር
@getitilahun8499
@getitilahun8499 3 жыл бұрын
wow
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ደስ የሚል አገላለጽ ነው እውነት ነው
@user-hb8gi5mt6i
@user-hb8gi5mt6i 3 жыл бұрын
በትክክል።
@bughziibughziz5314
@bughziibughziz5314 3 жыл бұрын
mert agelaletse
@user-cg9sd9up1c
@user-cg9sd9up1c 3 жыл бұрын
እውነት ነው።
@user-bc4ly1zr8o
@user-bc4ly1zr8o 3 жыл бұрын
ዶክተር መምህር ሮዳስዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ብርቅዬ የኢትዮጵያ እንቁ ⛪️💕❤💕💕💕
@daniaserat7723
@daniaserat7723 2 жыл бұрын
❤️🌹👌
@roziawoke1301
@roziawoke1301 12 күн бұрын
በእውነት ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirhanMolla-b6n
@BirhanMolla-b6n 4 күн бұрын
ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ ለዘወሃበነ እስመ አንተ መምህርነ
@yeshi-mekonnen
@yeshi-mekonnen 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏
@sofihabeshawi5204
@sofihabeshawi5204 3 жыл бұрын
amen
@baymaxtechnology3990
@baymaxtechnology3990 3 жыл бұрын
Ye rodas tamagn teketatay endehonsh hule ayalew👏,like me
@miniyahilteferi4684
@miniyahilteferi4684 Жыл бұрын
Egzabher edmna tena yesthi behdkbet anten mesmat ayslchgme betam adnkhalwe amsgnhalwe .
@sofihabeshawi5204
@sofihabeshawi5204 3 жыл бұрын
100K subscribe በመግባቱ እጅግ ደስ ብሎኛል ገና 1M ይገባል አትጠራጠሩ፡ክብር ለመምህራችን፡፡
@wondeawash8292
@wondeawash8292 3 жыл бұрын
333
@user-zc6ix1qx1f
@user-zc6ix1qx1f 3 жыл бұрын
መምሕራዝን እናመስግናለን ያንተን ትምህርት በግሩብ ብስማውብስማው አልጠግበውም ፀጋውን ያብዛልሕ
@adugnatakele61
@adugnatakele61 3 жыл бұрын
በጣም እንወድሃለን እግዚአብሔር ይጠብልን።
@dagimaweke3256
@dagimaweke3256 2 жыл бұрын
167K ገብቶልናል፤ ና እና ተመልከት ወንድም ዓለም!!!
@kasufeleke8135
@kasufeleke8135 2 жыл бұрын
I have passed through many prophetical revelation last many times and I recognize each types as you described three types as l slept as l being deep consent ration as l being deep praying for all it has been stored in my heart l told not to people but it happened worldewide Misterrieslly great events if I had told to people would have passed aflliction I think
@user-vl4bc7fp3i
@user-vl4bc7fp3i Жыл бұрын
ዶ/ር እውነት እንኮራብሀለን ክብር ይገባሀል ድንቅ የቤተ ክርስቲያናችን ሊቅ
@RahelEngeda-op2mz
@RahelEngeda-op2mz 7 ай бұрын
ወደ እግዚአብሄር በቀረብክ ቁጥር ብዙ ፈተናዎች ይበዛሉ ። ፈተናን የሚያመጣው እርኩስ መንፈስ ቢሆንም በእግዚአብሔር ቀል ወንጌልን ተምረው የበቁና የገባችውን ሰዎችን መጠየቅና መረዳት መልካም ስለሆነ ነው ።
@user-lh7vp8xk3z
@user-lh7vp8xk3z 4 ай бұрын
ዶክተር ብዙን ጊዜ የማየው ህልም ግራ ይገባኛል ምሳሌ ጨረቃ ወደምድር ስትመጣ በሰማይ መብረር
@birukabera5964
@birukabera5964 3 жыл бұрын
ለእውቀት ያለክ ክብር እንዳከብርህ ያረገኛል..እግዚአብሔር ያክብርህ
@bakejr7414
@bakejr7414 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ መምህራችን...ለኢትዮዮጵያ መስራት መመረጥ ነው...እድሜ ይስጥልን።
@dukeduke6688
@dukeduke6688 3 жыл бұрын
አንዳንዴ የማየው ህልም እና በዉኔ የሚሆነዉ ነገር ይጋጭብኛል ማለቴ ያየሁት ህልም በዉኔ ሲሆን ግራ እጋባለሁ ትዝ ሲለኝ በህልሜም እዳየሁት አስታዉሳለሁ ትንሽ ግር ሊያሰኝ ይችላል ግን ይሄ ነገር እኔ ጋር አየሆነ ያለ ነዉ የማይታመን ቢመስልም
@AbuhaMesekir
@AbuhaMesekir 2 жыл бұрын
@@dukeduke6688 ብቻህን አደለህም እኔ ጋር አለ
@henokaga6666
@henokaga6666 2 жыл бұрын
ስሜ ሄኖክ ይባላል። አዲስ አበባ ጎሮ አካባቢ ነው የምኖረው። ዶ/ር ሮዳስ በአንዱሮ ሜዳ መጽሃፍ በኩል የማወቅ እድል አግኝቻለሁ። የእውቀት ሰው ነህ። ክብር አለኝ። ። ህልምና ራእይን የሚመለከት ዝግጅት ስታቀርብ ማግኘቴ በጣም ደስ ብሎኛል። በትንሹ ለ15 አመታት ከህልም ጋር የተያያዘ ልምምድ አለኝ። ከብዙ መዘዞች አምልጫለሁ። የተከፈቱ መንገፎችን በህልም አመላካችነት አግኝቼ አውቃለሁ። የተለያዩ መልእክቶችን ስለ ነገዬ የህይወት አቅጣጫ አግኝቼ አውቃለሁ። ስለ ቤተሰብ, በግሌ ያጋጠሙኝ ችግሮች ምክንያቶችን, ቤተሰባዊና ሀገራዊ ጉዳዮችን በህልሞት ተረድቼ አውቃለሁ። . አሁን የኔን ልምምድ መንገሩ ትኩረቴ አይደለም። ትኩረቴ ይህ ነገር በሰው ህይወት ውስጥ ወሳኝ መሆኑንና ፋይዳውን በተገቢው ግምት መስጠት ተገቢ መሆኑን መናገር አንዱ ትኩረት ነው። ሁለተኛው ትክክለኛ ህልም ማለምና ያን ህልም በአግባቡ ተረድቶ መጠቀም ካለው ፋይዳ አንጻር ይህን ጉዳይ መተንተን የሚችሉ የተለያዩ መንፈሳዊ አባቶችን, የስነ ልቦና ምሁራንንና ወዘተ በማሳተፍ ተጨማሪና ጠለቅ ያለ ትምሀወርተ ቀጣይም እንድታቀርብ አበረታታሃለሁ። አመሰግናለሁ።
@yisalemwendyifraw7407
@yisalemwendyifraw7407 Жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@ediegeb4051
@ediegeb4051 3 жыл бұрын
Your humble approach is undeniable. Imagine if we were taught in a school about all these we wouldn't have to dream to leave our country for modern slevery. Knowing is power. Keep on learning my Ethiopian family.
@ethiopia8852
@ethiopia8852 3 жыл бұрын
True
@gudinamilkessa6440
@gudinamilkessa6440 2 жыл бұрын
tell me for time dilation in amharic
@mulukendesalegn5483
@mulukendesalegn5483 Жыл бұрын
ዶ.ር በእውነት በመንፈሳዊ እና በአለማዊ ትምህርት የረቀቅህ ሙህር ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ
@saratube8487
@saratube8487 2 жыл бұрын
መምህራችን የምንወድህ የምንሳሳልህ የእናት ቤተክርስትያን እቁ ልጇ ወድማችን ሰላምህ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይመስገን. ነውጅ ጥበብን የሰጠ አምላክ ዛሬም ነገም እስከ ዳግም ምፃት ስሙ አጥናፍእስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን. መምህራችን በተሰጠህ ጥበብ እናት ቤተክርትትያንህን እያገለገልክ ነው. እናመግናለን እድሜህን እደ አባታችን ማቱሳላ ያርዝምልን. አሜን
@Ye-maryam
@Ye-maryam 19 күн бұрын
የተዋሕዶ እንቁ የእውቀቱ ባለቤት መድሐኒአለም ክርስቶስ ምስጋና ይግባው
@mesafentdemissia8602
@mesafentdemissia8602 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ከእርሶጋር ይሁን መምህር
@Kassahunmetekiya-vk8tf
@Kassahunmetekiya-vk8tf 5 ай бұрын
እዉነት ለሰዉ ልጅ የምጠቅም ነገሮች ታቀርባለ መምህር ተባረክ
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ የወደፊት ተስፋ በእናንተ እና በታዳጊ ልጆች ላይ ነው ። እናመሰግናለን
@zinabutewedaj9965
@zinabutewedaj9965 Жыл бұрын
❤❤❤
@ephremgashaw4487
@ephremgashaw4487 3 жыл бұрын
መድኃንያለም ይጠብቅህ ጸጋውን ያብዛልህ
@user-bc4ly1zr8o
@user-bc4ly1zr8o 3 жыл бұрын
ዋው እንቁ መምህራችን ዶክተር ሮዳስዬ እንኳን በሰላም መጡልን !!!
@ZnawuWeldu
@ZnawuWeldu 2 күн бұрын
በእዉነት ዶ/ር እጅግ በጣም እንኮራብሀለን ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ
@denekewlingerew5365
@denekewlingerew5365 2 жыл бұрын
መምህር ሮዳስ እግዚአብሔር ዘመንህን እድሜህን ይባርክልህ። ስለ እራይ ስትገልፅ በጣም ደስ ብሎኛል ለማንኛውም እውነተኛ ታሪክ ፅፈልሃለሁ መምህር ሮዳስ ደነቀው እባላለሁ የታሪኩ ባለቤት ልጄ ትዝታ ደነቀው ትባላለች እናም እንግዲህ በዕራይ የተሰጠችኝ ልጄ ናት በህልሜ ድንግል ማርያም በጣም የሚያብረቀርቅ ልብስ ለብሳ ድሮ እናቶቻችን ጥጥ ሲነድፉ አልያም በጣም በሚያምር ደመና ቁማለች ከቆመችበት ደመና በላይ የሚያምር አበባ ላይ ቁማለች እኔም ድግል ማርያምን በማየቴ ክብራን የመለኮት እናትን በማየቴ አይኔን ከእግራ ስር እንደገና ለማየት ፈልጌ አይኔን ክብራን ከእግራ ስር ይ ከእጃ የምታምር እምቡጥ ፅጌረዳ ወደ እኔ ትወረውረኛለች እኔም እጀን ዘርግቸ አበዋን ከእግራ ስር እቀበላታለሁ እናም የተቀበልካት አበባ ትዝታ ደነቀው እናታ ሰኔ 12 ቀን ድርሳነ ሚካኤል አስነብባ በነጋታው ሰኔ 13 ቀን አርብ ከምሽቱ አራት ሰዓት ሴት ልጅ ተገላግላ ደም ስለፈሰሳት በፍጥነት ወደ ሆስቢታል ብንወስዳትም ደም ለመስጠት የኦግስጅን መስጫ ሲሊንደር ባዶ በመሆኑ የትዝታን እናት ማትረፍ አልቻልንም። እናም መምህር ሮዳስ የትዝታ እናት ቅዳሜ ሰኔ አስራ አራት ቀን ልጃን አበባየን ሰጣኝ እስከወዳኛው ልጃን ሳትታቀፋት ለድንግል ማርያም አስረክባት ለእኔ ከእግራ ስር እቡጥ አበባ በደመና የወረወረችኝን ልጄን ትዝታን ተቀበልኩኝ ድግልም ያለ ምንም ችግር አሳደገችልኝ እናታንም እመብርሃን ነፍሳን ታስምርልኝ አንተንም እድሜህን እንደ ቃና ዘገሊላው ወይን ከልጃ ከወዳጃ ከኢየሱስ ክርስቶስ ባለህ እድሜህ ላይ መልካም ስራ የምትሰራበትን ዘመንህን ታስጨምርልህ።
@genetchetw1807
@genetchetw1807 3 жыл бұрын
ምምህር እድሜህን ያርዝሚው 🌹🌹🌹
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 жыл бұрын
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤❤❤❤❤❤❤
@alemdemesa6875
@alemdemesa6875 3 жыл бұрын
Tebarekelen Fetari Amelak kekefu mekesefet yitebekeh.
@user-yd9op3yz6q
@user-yd9op3yz6q 4 ай бұрын
የተባረክ ልጅ ነህ ባለህ እዉቀትህ ላይ አሁንም የበለጠ ዕዉቀትን ያብዛልህ የድንግል ልጅ የመለዕክት ጥበቃዉ አይለይህ !!!
@sosinamengistu5061
@sosinamengistu5061 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባለህ እውቀት ላይ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አንተ ለተዋህዶ እምነታችን እንቁ ነህ ።
@waineshettefera9685
@waineshettefera9685 3 жыл бұрын
Thank you Dr for educating us! You are a walking library! Hope the young generation follow your foot steps! 🙏
@MesertMamo
@MesertMamo 4 күн бұрын
ረጅም እድሜ እና ሙሉ ጤና ይስጥልን።
@user-iw2ru9fp4z
@user-iw2ru9fp4z 7 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እማምላክ ትጠብቅህ❤❤❤❤
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r 3 жыл бұрын
መምህር እንወዶታለን እድሜና ጽጋውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን።
@azebdebela4796
@azebdebela4796 3 жыл бұрын
Thank you for your service during this hard time
@user-qz3gg4ex1n
@user-qz3gg4ex1n 3 жыл бұрын
አንተ ብርቃችን ብርቅዬ ነህ ያብዛህ መድአኒአለም
@natifikadu3295
@natifikadu3295 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ከዚ በላይ ያገልግሎወትን ዘመን ያድለወ።
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 3 жыл бұрын
እውነት ነው ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውንም ያብዛልህ አሜን ለሁላችንም ፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ ዐይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን
@tikuret123
@tikuret123 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ ግሩም ሰው እኔማ እደመማለሁ እግዚአብሔ ይመስገን በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው ስለሰጠን
@yimerchekole2551
@yimerchekole2551 3 жыл бұрын
ዶ/ር በጠጣም አደንቅሀለሁ እግዚ አብሔርይባርክህ
@temesgentemesgen6535
@temesgentemesgen6535 3 жыл бұрын
መምህራችን አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@Kidusmikael1212
@Kidusmikael1212 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ክቡር ዶክተር የቤተክርስቲያናችን መምህር ሰላመ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ።
@Kassahunmetekiya-vk8tf
@Kassahunmetekiya-vk8tf 7 ай бұрын
❤❤❤ሠላም ላንተ ይሁን መምህር ዶ/ር ሮዳስ
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር ቃለሕይወትን ያሰማልን!!!
@mulugetamengesha892
@mulugetamengesha892 Жыл бұрын
ወንድማችን:-እግዚአብሔር ማለዳ ማለዳ አዲስ የሆነ እውቀቱ እጅግ ሰፊእና ረቂቅ መጨረሻ የሌለው ቢሆንም በምህረቱ ብቻ የተገለጠልንን ያህል የዚህ ግዙፍ ሰነፍጥረት እና መንፈሳዊ አለም ከፍለን እንድናውቅ ያደርጋል። እና አባቶቻችን በወቅቱ የደረሱበትን ያህል ያሰቀመጡልንን መዛግብት እያጠነህ ለተተኪው ትውልድ የድርሻህን የዚህ እውቀት ተካፋይ እንድንሆን እየጣርክ ስለሆነ እናመሰግናለን።
@TesemaTefera-en5ni
@TesemaTefera-en5ni Ай бұрын
ዶ/ር ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@gamochogamango9585
@gamochogamango9585 Жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ከልብ አመሰግናለሁ ።
@teferaabebayehu2922
@teferaabebayehu2922 3 жыл бұрын
Dr, You are the hope of our country. God bless us with life and health. Our country needs such people at this time. God has comforted you in His house.
@adrontube3361
@adrontube3361 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ሮዳስ አሁንም እውቀቱን ያብዛልህ። ከዩቱብ ውስጥ ካሉት እውነተኛና አስተማሪ ከሚባሉት ቻናሎች ውስጥ ያንተ ቻናል ብቻ ነው ተመራጭ ተባረክ አሁንም።
@abayeabaye-wh8wo
@abayeabaye-wh8wo 15 күн бұрын
ዶክተር እግዜሃቤር እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
@emano5974
@emano5974 Жыл бұрын
የኔ እንቁ የተዋህዶ አርበኛ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤
@honeymar140
@honeymar140 3 жыл бұрын
❤️ሁልግዜ ብሰማው የማልሰለትው መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። ❤️አንዴ እንደበፋቱ እንግዳችን ጋብዝልን። ❤በተለይ ሀኩም አበበች ናፍቀውኝል።
@mamemelese8762
@mamemelese8762 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የድግል ማርያም ልጅ ድንግል በምልጃዋ ትጠብቅህ❤❤❤
@sentayhugebregziabher8841
@sentayhugebregziabher8841 23 күн бұрын
በውስጥህም በውጪም ያሉትን ሕዋሳቶችህን የፈጠረልህ ፈጣሪህ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ይጠብቅልን ከአምላክህ ካልተሰጠህ ይህንን እውቀት ከራስህ ልትገልፀው አትችልም ስለ ገለጸልህ አምላክህን ታመሰግነዋለህ እኔም አንተን ስለጠኝ የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እንቁ ስለ ሰጠን ምስጋና ይድረሰው አሜን ።
@sentayhugebregziabher8841
@sentayhugebregziabher8841 23 күн бұрын
ከሆዴ ሙልጭ ብሎ ሲያስቀምጠኝ አየሁ ያም ምንም ሳያመኝ እንደ ውሃ ሙልጭ ብሎ በጉድጓድ ውስጥ ሲወርድ አየሁ ሰዓቱም ኩአስራ ሁለት ሰዓትጠኋት ጀምሮ ነው ሙልጭ ብሎ ከወጣ በኋላ😂ነቃሁ
@user-mo3xz6fg3h
@user-mo3xz6fg3h 4 ай бұрын
ወንድሜ እንዳንተ ዓይነት ምርጥ ሰው ያብዛልን በዚህ ዘመን እንዳንተ ዓይነት ሰው ማይት እጅግ በጣም ያስደስታል እረጂም እድሜና ጠና ይስጥህ thnk you ❤🙏
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@demissietegenaw124
@demissietegenaw124 Ай бұрын
እድሜ ይስጥልኝ
@yinebebtariku1617
@yinebebtariku1617 3 жыл бұрын
በወጣ ጊዜ ባላየውም ዘግይቼ አሁን እያየውት ነው። በጣም ደስ የሚል ስራ ነው። "በቡድን ማሰብ ማቆም አለብን" እውነት ነው።
@hadasalemayehu5197
@hadasalemayehu5197 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ሲመርጥህ እንዲህ ነው የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ
@tadioslegesse1975
@tadioslegesse1975 2 жыл бұрын
Memehure fetari yanurlin kalehiwet ystiln doctor erods👍👍
@yedingellij4510
@yedingellij4510 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@Kaben_Asfaw
@Kaben_Asfaw 3 жыл бұрын
ኢዮብ 33 (Job) 15፤ በሕልም፥ በሌሊት ራእይ፥ አፍላ እንቅልፍ በሰዎች ላይ ሲወድቅ፥ በአልጋ ላይ ተኝተው ሳሉ፥ 16፤ በዚያን ጊዜ የሰዎችን ጆሮ ይከፍታል፥ በተግሣጹም ያስደነግጣቸዋል፥ 17፤ ሰውን ከክፉ ሥራው ይመልሰው ዘንድ ከሰውም ትዕቢትን ይሰውር ዘንድ፤ 18፤ ነፍሱን ከጕድጓድ፥ በሰይፍም እንዳይጠፋ ሕይወቱን ይጠብቃል።
@tekalignabdisa3219
@tekalignabdisa3219 Жыл бұрын
ጥሩ
@zenebechmengesha5874
@zenebechmengesha5874 Жыл бұрын
​@@tekalignabdisa3219፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፦፦፦፥፥፥፥፥፥፥፦፦፥፥፥፥፦፦፥፦፦፦፦፦ወደ❤❤😂
@rahelrahel7700
@rahelrahel7700 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@melakunegash3792
@melakunegash3792 Жыл бұрын
የማስበውን የምትነግረኝ ድንቅ መምህሬ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ !!!
@meseretmengistu6979
@meseretmengistu6979 3 жыл бұрын
Yelem baeza cheru medhaniyalem yeageleglot zemenehene yibarklihe
@getnetberhun7484
@getnetberhun7484 3 жыл бұрын
ዳግማዊ ቅጣው እጅጉ መ/ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ፣ በርታ መምህራችን። ራስህንም ጠብቅ ከምቀኞች።
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን
@berhanumankisa1320
@berhanumankisa1320 Жыл бұрын
Ene bewunet kale yelegnim Egziabher yebarekeh
@ethiopialove5300
@ethiopialove5300 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሙሉጤና እና ረጅም እድሜ ይሥጥህ መልካምየሆነ ትምህርትእየሠጠኸ
@user-jn6eg8bf6k
@user-jn6eg8bf6k 3 жыл бұрын
ዶክተርየ እዲሜና ጤና ይስጥህ 😍😍
@orthodoxneg8742
@orthodoxneg8742 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን!
@genetbet753
@genetbet753 3 жыл бұрын
እግዛብሄርን እጀግ በጣም አመሰግናለው በዚህ ግራበተጋባንበት ዘመን አንተን የመሰለ የእውቀት ድክሸነሪ ሰለሰጠን እድሜና ጤና እግዚሃብሄር ይሰጥህ ጸሎቴ ላንት ይህንን ነው እግዚሃብሄር አንተን አያሳጣን የዘወትር ጸሎታችን
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 3 ай бұрын
ፈጣሪ ፀጋው ይብዛልህ መምህራችን ❤❤
@seblemariam3247
@seblemariam3247 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ መምህራችን።
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 3 жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልህ ✝️❤️👏
@AbayNigussie-uh9se
@AbayNigussie-uh9se Ай бұрын
እኛም በጣም በጣም ......ነዉ የምንወድህ ኩራታችን እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥህ ይጠብቅህ!!!!
@betelhemgodo1824
@betelhemgodo1824 3 жыл бұрын
enameseginalen memihir nurlin le zelealem.
@user-lr7xd3qh9q
@user-lr7xd3qh9q 3 жыл бұрын
Sir ur one of the smartest Ethiopian Stay blessed
@ediegeb4051
@ediegeb4051 3 жыл бұрын
Don't you think calling someone who has a respectable name even posted in front of you as a "Dude" disrespectful? Do you go to school and call your teachers or professors dude? Do you go to the Doctors office and call the doctor dude?
@user-lr7xd3qh9q
@user-lr7xd3qh9q 3 жыл бұрын
Apologize Edie not meant any harm
@ediegeb4051
@ediegeb4051 3 жыл бұрын
@@user-lr7xd3qh9q Thank you. I don't mean to criticize you as well please know that. It's all good.
@user-lr7xd3qh9q
@user-lr7xd3qh9q 3 жыл бұрын
Much love ✌🏽
@ethiopia3469
@ethiopia3469 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አንድ ቀን ናዝሬት መጥተህ በአካል እንደምታስተምረን ተስፋ አለኝ አዳማ ናዝሬት
@asfawbono8250
@asfawbono8250 4 ай бұрын
ቃሌ ሕይወት ያሴማልን አሜን እግዝአቤሔርፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ አሜን እጅግ ድንቅ ተምህርትነው
@getnetabat9162
@getnetabat9162 Жыл бұрын
በጣም ነው የምናከብርህ መምህራችን እ/ር እድሜና ጤናውን ያብዛልህ
@kee_rajcollection8165
@kee_rajcollection8165 2 жыл бұрын
Proud of you! You have a dream that comes true… making Ethiopia the wealthy, full of love and wisdom country!
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 3 жыл бұрын
እንዴት ነህ ውድ መምህር ዶክተር እሮዲ 🙏😍😍 በየግዜው ለምትለቀው ትምህርቶች እናመሰግናለን 😍😍🙏
@hailahails8365
@hailahails8365 Жыл бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏😍😍😍😍
@alexbalay4918
@alexbalay4918 2 жыл бұрын
በእውቀትና በእምነት አስተምሮህ የማደንቀ ውድ ኢትዮጵያዊ የምኮራብ ወንድሜ አንተን ኢትዮጵያ በብዙ የምትጠብቅ ስለሆነ በርታልን እድሜና ጤናውን ሀያሉ እግዚአብሔር ይስጥህ
@melesandebrhan3002
@melesandebrhan3002 2 жыл бұрын
Betam miyam asetemari yehonenew Amlak yabarkh
@melesandebrhan3002
@melesandebrhan3002 2 жыл бұрын
Selam yasadren nege entebkalen
@abigailtegegnabigiya320
@abigailtegegnabigiya320 Жыл бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ከክፉ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ellawendemu
@ellawendemu 3 жыл бұрын
ባለ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤት ውድ ወንድማችን ኑርልን!!!
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h Жыл бұрын
በእውነት ትምህርት አምልጦኛል እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛልን መምህር ሮዳስ
@lidyanegussie551
@lidyanegussie551 Жыл бұрын
Desse nawa melegen sesamahe Doc. Memhere🙏🙏🙏
@ejegayhushewakuna6735
@ejegayhushewakuna6735 3 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ አሁንም ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ
@hasetnegnyabatualij3201
@hasetnegnyabatualij3201 3 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህራችን ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን የእውነት ብዙ ነገር ነው የተማርኩት አመሰግናለሁ🙏
@kerodsahluamerga9066
@kerodsahluamerga9066 Жыл бұрын
I am so proud of you thank you doctor Rodas TADESE👍👍👍🧠
@GirmaWorku-hb4mn
@GirmaWorku-hb4mn 10 ай бұрын
መምህር ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ፈጣሪ እደናተ አይነት ሙሁራንን የሠጠን አምላክ እናመሰግኔለን እድሜና ይስጥል ወድሜ በርታ!!!
@gelilas1225
@gelilas1225 3 жыл бұрын
መምህር ትምህርቱ በጣም ደስ ይል ነበር በዚህ አጋጣሚ ስለመክሊትም ቢነግሩን።ሁሉም ሰው የተሠጠው መክሊት አለው እና መክሊታችንን እንዴት እናግኝ። መጽሀፍም ካለ ቢጠቁሙን።
@abgebrazilase5254
@abgebrazilase5254 Жыл бұрын
መክሊት ከፈጣሪ እንጂ ከፍጡር አይሰጥም
@mollatilahun9905
@mollatilahun9905 3 жыл бұрын
በዘመኑ "ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ...." ልንልዎት የሚገባን ነዎትና እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@amenabiy232
@amenabiy232 3 жыл бұрын
Ewenet bemigba egziyabher yetbkeln edmiy yesetln
@zebib3563
@zebib3563 3 жыл бұрын
በእውነት እንደ ዓይን ብሌን የምናየው እንቁ መምህራችን ነው!
@kidist56
@kidist56 3 жыл бұрын
ይሄ የክርስቶስን ሃያልነት መዳፈር ነው። ይህ ሰው ድንቅ ነው ግን ሙገሳ ሲያንሰው ነው ነገር ግን ቃል ስትጠቀሙ ተጠንቀቁ።
@kidist56
@kidist56 3 жыл бұрын
ኢሳ ፩፥፱ ትልቅ ምስጢር ትልቅ ቃል ነው።
@dannykaza8441
@dannykaza8441 3 жыл бұрын
ወድመምህሬ ሆይ በጣም ነው የምወዶወት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለዎት ❤❤👍👍👍
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
@user-gk8we2wb7j
@user-gk8we2wb7j 3 жыл бұрын
ዶክተርዬ እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@lillykeith9571
@lillykeith9571 3 жыл бұрын
I love you so much. God bless you!
@user-lg9ki4qi4u
@user-lg9ki4qi4u 4 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ደ/ር ሮዳስ
@gelilatadesse8883
@gelilatadesse8883 3 жыл бұрын
egziyabeher yibarkek kezi belay fetari aymerohn asfeto yisteh
@mulukebede695
@mulukebede695 3 жыл бұрын
ዶክተር ሁልጊዜ እኔና የ 7 አመት ልጄ (የእየተረጎምኩለት) እንከታተልሀለን (from dc) ልጄ በጣም ነው የሚወድህ ምክኒያቱም የእሱ ፍላጎት አስትሮነት መሆን ነው እና ስለ ምትመግበን የእውቀት ምግብ በጣም ነው የምናመሰግንህሀለን🙏
ሕልምና ፍቺያቸው #ሕልም #ሕልሜችን መቼ ተፈፃሚ ይሆናል
47:13
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 148 М.
የጭንቅላት እሳትን ለማብራት ከእርጅናው ታደሰ አንተም ...
41:27
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 65 М.
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 30 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 34 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 23 МЛН
ግማሽ ሰው ግማሽ ፈረስ ሴንቶር (ሰበድዓት) ከየት መጡ?
45:41
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 255 М.
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 402 М.
Самые крутые школьные гаджеты
0:49
Частая ошибка геймеров? 😐 Dareu A710X
1:00
Вэйми
Рет қаралды 6 МЛН