ዱባይ ላይ እንገናኝ! በ09 30 58 97 58 ይደውሉልን Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 11,585

Eyoha Media

Eyoha Media

6 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 91
@yayushalemu175
@yayushalemu175 6 ай бұрын
አለም ሰገድ አና ለእዮሃ ሚዲያ ተከታታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኔታች የልደት በዓል በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን ❤🙏🙏🙏
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 6 ай бұрын
እንጠብቅሀለን ከውቢቷ አቡዳቢ ከተማ🎉🎉🎉🎉
@mestuseyfu-uk2dr
@mestuseyfu-uk2dr 6 ай бұрын
አለምዬ እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በሠላም አደረሰህ
@hirut7396
@hirut7396 6 ай бұрын
በሰላም ናልን አሌክስዬ እንቀበልካለን እኛ ስደተኞች እንወድሀለን እናከብርሀለን የኛ ትሁት ❤❤❤❤
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 6 ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰህ አለምዬ ወንድማችን❤
@tgalmey8713
@tgalmey8713 6 ай бұрын
ዱባይ ልትመጣ ነዉ ዉይ አቤት ዴስ ሲል ና ❤❤❤
@ALEMALEM-ki4kv
@ALEMALEM-ki4kv 6 ай бұрын
አለም ሰገድ የኔ ምርጥ እኳን አደረሰህ መላው የክርስትናእምነት ተከታዮች እንኳን ለገና ባህል አደረሳችሁ 🙏
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 6 ай бұрын
አለምዬ እንካን ለጌታችን ለመደሀኔታችን ለእየሡሥ ክርሥቶሥ የልደት በአል በሠላም አደረሠህ አደረሠን የሠላም የፍቅር የደሥታ ይሁልልን መልካም አመት በአል
@Geni341
@Geni341 6 ай бұрын
በደስታ እንቀበልካለን አሌክስዬ ምርጥ ሰው❤
@meram-no8we
@meram-no8we 6 ай бұрын
የብርድ የሚሆን ልብስ ልበስ ብርድነው ዱባይ በሰላም ና ❤ከተፈቀደልኝ እመጣለሁ 🌹🌹🌹🌹👍
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz 6 ай бұрын
well come dubai አለምዬ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 6 ай бұрын
አህለን ውሳህለን እዮሀ ሚዲያ አለምገድ🎉🎉🎉🎉🎉
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ለብረሃን ልደት አደረሳችሁ❤❤❤በሰላምናወንድማችን❤🎉😢
@hanahana1960
@hanahana1960 6 ай бұрын
እሽ እንጠብቀለን 🥰🥰🥰🥰 እንኳን አደረሰቹ ተዋህዶ ልጆቹ አደረሰን 🥰🥰
@user-dw9bp4zp6k
@user-dw9bp4zp6k 6 ай бұрын
ቅመሞችየ ውዶችየ ወርቆችየ እደው አለምየን በቅመሞች ስም ጋብዙልን የደሮ አይን የመሰለ ቡና😅😅😅
@haleemahaleema7499
@haleemahaleema7499 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እጠብቅሀለን
@zm5638
@zm5638 6 ай бұрын
ጠክር የኛ እሩህሩህ
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 6 ай бұрын
እንኳንለጌታችን ለመዳሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በስደት የምትገኙ ስደተኞች ፈጣሪ በሰላም ወደ ሀገራቹ ይመልሳቹ
@sisgalan1089
@sisgalan1089 6 ай бұрын
ዋውውው ነዉ በሠላም ኑልን እኔም እደዉ ትልቅ ታሪክ ነበረኝ ወይኔ🙏❤❤🙏
@adanchgirma5940
@adanchgirma5940 6 ай бұрын
መልካም የጋና በዓል ይሁንላችሁ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንዳልክ የኛ አባት የኛ ወንድም በጣም ደስ ይላል የኛ መልካም ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይስጥህ ከዱባይ መለስ ወደ ኳታር ስትመጣ እንገናኝ
@emuadmasu873
@emuadmasu873 6 ай бұрын
Amen Enkan Abero Adrsen ❤
@user-hq3ex8dn7p
@user-hq3ex8dn7p 6 ай бұрын
በጉጉት እንጠብቃለን አቡዳቢ ከመጣችሁ እኔንም ሰላም እንድትሉኝ ወገናችሁ ነኝ 😊
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 6 ай бұрын
ሰላም አለምሰገድ እንኳን አደረሰህ መላው ቤተሰብህ እንኳን አደረሳቹ የክርስትና እምነት ተከታይ አለምሰገድ በድስታ እንቀበልሀለን አህለልወሳህለል ምርጡ ጋዜጠኛ
@ZehrahussenZehra
@ZehrahussenZehra 6 ай бұрын
welll com alxeio mertachge❤❤❤
@BeezaB
@BeezaB 6 ай бұрын
እንኩን አደረሳችሁ ለ ጌታቺን ልደት
@emuadmasu873
@emuadmasu873 6 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 Enkan Abero Adrsen ❤
@yayushalemu175
@yayushalemu175 6 ай бұрын
እነኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
@user-ht9oh8nk1i
@user-ht9oh8nk1i 6 ай бұрын
አሜን
@AzebbB74
@AzebbB74 6 ай бұрын
enkuwan abro aderesen
@fatiyahsannai973
@fatiyahsannai973 6 ай бұрын
አለምየ ሳውዲ ብትመጣ ብዙ ጉድ ነበር❤❤
@samiraahmed2769
@samiraahmed2769 6 ай бұрын
ሰላም የኔ መልካም ወንድም ሁሉም ሰዉዱባይ ዱባይ ኩዌት መቼ ልትመጣ ነዉ ❤
@frdosi2312
@frdosi2312 6 ай бұрын
ኖር ብለናል ቁጭ ቅምጥ ብለን ተወዳጁና አስተማሪው እዮሀ ሚዲያ❤❤❤
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp 6 ай бұрын
ዋው አለምሰገድ የህዘሸብልጂ እጠብቅሀለን በሰላም ና ወደኤምሬት
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf 6 ай бұрын
አለመዬ ሣውዲ አረብያ ብትመጣ ብዙ ጉድ ታይ ነበር
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 6 ай бұрын
ማሻአላህ በርታ ወድማችን እናከብርሀለን እኖድሀለን ወላሂ እኔም ታሪክአለኝ ኢሻአላህ አሏህብሎትለሀገሬ ስበቃ ባተቻናልነው የስደት ታሪኬንየማጋራው
@hekmashekah4084
@hekmashekah4084 6 ай бұрын
እንዴት እንደ ምወድክ ለሰዉ የላክ ቅን አመለካከት ትሁት አንደባት እርገታ በቃ ሁሉንም አላህ አሟልቶ ሰቶሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistTadesse-fx4el
@TigistTadesse-fx4el 6 ай бұрын
በሰላም ናልን ወንድማችን
@BeezaB
@BeezaB 6 ай бұрын
Omg frist coment
@hanna838
@hanna838 6 ай бұрын
❤❤ good job you know how appreciation you
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 6 ай бұрын
አለምየ እንዴት ነህ እንኳን አደርስህ ወንድም አለም
@tsehayarega848
@tsehayarega848 6 ай бұрын
Mary Christmas with Ur all family and friends tsehay from Manchester
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤አንኩዋን. አደረስክ. አለከስ.
@danegebru3420
@danegebru3420 6 ай бұрын
Well come Wendi wendimachin
@shegeralmazk
@shegeralmazk 6 ай бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጵያ ዋውው በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው በጣም ትለያላችሁ
@user-kd7lf4re1t
@user-kd7lf4re1t 6 ай бұрын
ዋዋ ደስ ይላል
@foziya-nc7pl
@foziya-nc7pl 6 ай бұрын
ዉይ እኔ ገንዛብ አጣቀቃም አልችልባትም አለም ዬ ለፍቼ ለበለተኛ እሰጣለሁኝ አሁንስ መረራኝ አንታ ጋ ሊኬ የሆና ነገር ቢተስዛኝ ከምር ደክሞኛል😢😢😢😢😢😢
@AlemAlem-uw7bd
@AlemAlem-uw7bd 6 ай бұрын
አለምየ ምርጥ ስው እመቤቴ ትባርክህ
@awetbirhane
@awetbirhane 6 ай бұрын
ኧረ ናልንበደስታ እንቀበልሀለን❤
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 6 ай бұрын
Alemi nurelen ❤❤
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን አደረሣችሁ
@FatoomaAk
@FatoomaAk 6 ай бұрын
enameseginalen አንዳው ሴትዮዬ ብትፈቅድልኝ ኢንሻአላህ አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ
@belayneshalbejo2430
@belayneshalbejo2430 6 ай бұрын
እንኩዋን አድርስች ይግችን ይምድንች ልድት ❤️🎉
@user-oe5us3sg8o
@user-oe5us3sg8o 6 ай бұрын
አለምዬ እግዚአብሔር በሰላም ያምጣህ ምን አለበት አግኝቼህ የውስጤን ሁሉ በነገርኩህ በእውነት
@user-kc1jl9gc4f
@user-kc1jl9gc4f 6 ай бұрын
በሰላም ና
@user-bv9xz7cn1i
@user-bv9xz7cn1i 6 ай бұрын
Wow dese yelal Allah yerdachu
@umureyantube6859
@umureyantube6859 6 ай бұрын
የስኬት ዘመንህ አላህ ያርግልህ አሌክስ
@TgA-sq4iz
@TgA-sq4iz 6 ай бұрын
Welcome nu eski endgame etefei❤
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 6 ай бұрын
ታሪክስ የለኝም ግን አለምሰገድ ላንተ ትልቅ አክብሮት ሰላለኝ አድንቆትም ጭምር እና ባገኘሁህ ዱባይ ስትመጣ😢❤❤
@user-Weynua
@user-Weynua 6 ай бұрын
ቅመሞቼ ዉክልናዉን ሰጥቻችኋለሁ የኔንም ጨምራችሁ ተናገሩ
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 6 ай бұрын
እኳን አደረሳቹ
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 6 ай бұрын
Bahrain nu 🇧🇭🇧🇭🇧🇭 Alen
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 6 ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲
@user-er2io2sp4f
@user-er2io2sp4f 6 ай бұрын
ዋዋ❤❤❤❤❤
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 6 ай бұрын
Welcome
@user-xv2zt8md7b
@user-xv2zt8md7b 6 ай бұрын
Wawa❤ galatomaa❤
@mominaali4669
@mominaali4669 6 ай бұрын
ቱረክ መቸነው የምትመጣው❤❤❤❤❤❤
@Yemsrachaman
@Yemsrachaman 6 ай бұрын
Wel com ❤❤
@user-kl8vz1if2n
@user-kl8vz1if2n 6 ай бұрын
Are you coming Canada 🇨🇦????
@zewdudemsissomega5060
@zewdudemsissomega5060 6 ай бұрын
Dsi yelale
@mitu2969
@mitu2969 6 ай бұрын
Well come
@hindiyahussen2030
@hindiyahussen2030 6 ай бұрын
Congratulations guys happy holiday wendim Alem!🫶🏽🍀👑☀️
@redwave4776
@redwave4776 6 ай бұрын
👍👍👍👍❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ev4ys7xx7q
@user-ev4ys7xx7q 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Adme1244
@Adme1244 6 ай бұрын
ሳውዴ ለመምጣት ብታስብ ጥሩ ነው ሴቶች በወንድ ብራቸውን ተበልተው አልቀዋል
@user-ov4cl2ji1q
@user-ov4cl2ji1q 6 ай бұрын
😢
@sofisufi768
@sofisufi768 6 ай бұрын
Benatik yee manalebush dibo ehet akrebelen
@bezaorku2149
@bezaorku2149 6 ай бұрын
ኩዌት ትመጣላችሁ በርግጥ እኔ ከሁለት ወር በኅላ እመጣለው
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 6 ай бұрын
አሜሪካስ መቼ ነው ምትመጡልን
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 6 ай бұрын
ዋውውው🎉🎉🎉🎉❤❤❤😂
@nonenone3420
@nonenone3420 6 ай бұрын
Can you come to usa 🇺🇸 I have huge story about my self you need to come
@hellenzewdu7179
@hellenzewdu7179 6 ай бұрын
ሰላም አለም ሰገድ ታደስ ስልክ አትመልሱም ይጠራል አታነሱም
@emuhuzeyfaYoutub270
@emuhuzeyfaYoutub270 6 ай бұрын
Saudi Arabia 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 natolo ere behode yዠsntamet yetekemetkut Ale esi yemtenefsbetn ken Akrbewu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wz8cp8zd9h
@user-wz8cp8zd9h 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ኡኡኡኡኡኡደምሮኝ ቢተሠብ በታማኝነት
@thomastsegaye7227
@thomastsegaye7227 6 ай бұрын
አይ አገር እቴ
@nuhamin9673
@nuhamin9673 6 ай бұрын
Anten neber ye Ethiopia meri madreg hzibhin be ergata tsemaleh
@sisaykasay6570
@sisaykasay6570 5 ай бұрын
ስላም ለእናተህ ይሁን ቤተሶቦቼ ስልክ ቁጥርቸሁ የኢትዮጵያ ነው ይቅርታ የዱባይ ስልክ ቁ እንዴት ማግነት ይቻላል
@EyohaMedia
@EyohaMedia 5 ай бұрын
በዚሁ ስልክ በWhatsApp ወይም በtelegram ያገኙናል
@sisaykasay6570
@sisaykasay6570 5 ай бұрын
@@EyohaMedia አመስግናለሁ እሺ
@habtemichaeltewelde2469
@habtemichaeltewelde2469 6 ай бұрын
ኤርትራውያን ከመጠን በላይ እንወዳሃለን እግዛኣቢሄር ካኤርትራና ኢትዮጵያ ይሁን የቃንቃ እጥረት ኣለ ይቅርታ ኣለምሰገድ ወንዱም
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 6 ай бұрын
አንተማ አለምን መዞር ያንስሀል!!!!!
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 50 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024
5:30
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 87 М.
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН