ውሎ አዳር በማር ምርቷ የምትታወቀው ዶጋ ተንቢን የተደረገ የውሎ አዳር

  Рет қаралды 117,924

EBC

EBC

4 жыл бұрын

#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 283
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
እንዴት እንደሚያምሩ የኔ ደርባባ አይ ጥበብ ባለሙያ እናት እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏❤❤❤❤❤ ለእናት አለሜ የትግራይ ህዝብ ደጋጎች ናቸው በጎንደር አብረን አድገናል ለእናታችን ቦታ ተሰቶአቸው ለህዝብ ማስተዋወቅ አለባቸው እኝህ እናት የሀገር ቅርስ ናቸው ከ75 አመተ ምህረት ጀምረው እጆት ይባረክ ። አስካልየ ሁሌ የማደንቅሽ የኔ ጎበዝ በርቺ እቴ❤❤
@bedlabrhanu4181
@bedlabrhanu4181 4 жыл бұрын
በጣም ገበዝ ነሽ የኔ ማር ይሀ ያህሉ መንገድ ተግዘሽ ማሳየትሽ በጣም እናመሰግናለን ውድዋ ኣገሬ ስለ ያሳየሽኝ ወድሻለው እዝጋብሄር ይባርክሽ በጣም ገበዝ ነሽ ህሉ እንዳንቺ ብሀን ምን ኣለበት❤❤❤❤❤❤❤
@abebaadonia6719
@abebaadonia6719 4 жыл бұрын
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 4 жыл бұрын
አይ ስልጥንና ሲበዛ ሽይጥንና ነው ያለው ማነው. ትክክል ነው. የሀገሬ ሰው የዋሁ🌻🌻🌻 ኑሩልን.
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 4 жыл бұрын
Bela T.T ሀሀሀሀ የኛው ሀገር ማር ለጋ ነው ዝልሽ የነሱ ደረቅ ነው ለዚያ ነው
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
@@meyanyoutube2222 የት ሀገር ነሽ ማማዬ ማር እወዳለሁ መጥቼ ልግዛ
@user-xy7eq8ko3p
@user-xy7eq8ko3p 4 жыл бұрын
ጠላን ያሰክራል ስውን ያሳስታል ስለሚሉ ሙስሊሞች እሳቸውን ለማለት ፈልገሽተውደ ስልጥንና ሲበዛ ሸይጣንነትነው ኑሩልኝ እምትይው አች ሙናፊቅ አች Fatuma ሳኮኒ መቅደስነው እምትባይው አስመሳይ ሙናፊቅነሽ አላህ ሂድያይስጥሽ
@rosemami2760
@rosemami2760 4 жыл бұрын
የኔ እናት አንችም ማር ነሽ ረጂም አድሜ ከ ጤና ጋራ ተመኘሁ ኡፌፌፌፌፌፌ ፈገግታዋ ወላሂ
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
ጠጅ ሳይ አማራ ሳይንት ነው ትዝ የሚለኝ ለመጀመሪያ ግዜ ጠጅ የጠጣሁበት ሰለሆነ እናመሠግናለን ለትውስታሽ
@user-oi4ze7ql3d
@user-oi4ze7ql3d 4 жыл бұрын
እንደው እንደው በማርያም ይሁንባቹ አስተያየት ስትሰጡ የግል መሀደራቹን አትክፈቱ የግል ሀሳባቹን አትተንፍሱ ስለምታዩት ነገር መልካም ከሆነ መልካም አስተያየት መጥፎ ከሆነ የማያልቀው ቀውጢ መልሳቹን ወይም ስድባቹን ልበለው አልኩት ግን እኮ ስድብ የከይሲው ዳቢሉስ መለያ ነው አትሳደቡ እኔ እሄንን ያልኩት በኮሜንት ጥብእርኩሱን እያወጣቹ ስለምትሳደቡ ነው ለማንኛውም መዝናኛወቼ ናቹ የማዳም ቤት።።።።።።።።።።።።። ጨርሱት ክክክክክክክ
@user-fo3tc2xl9g
@user-fo3tc2xl9g 4 жыл бұрын
እውነት ነው ልክ ነህ/ነሽ
@aubady3233
@aubady3233 4 жыл бұрын
Tebale enda ,yerase gudef saytay yesew mayet men yelutal
@hirutkwt5804
@hirutkwt5804 4 жыл бұрын
ልክ ነው ማስተዋሉን ያድለን
@zenagetachew4645
@zenagetachew4645 4 жыл бұрын
endesemeshe broke tebareki
@hiwethiwet1513
@hiwethiwet1513 4 жыл бұрын
Awo yewnet enem betam yidebrengall sele programu Astayet mestet si gebachew yerasachewen beso t yawerallu
@abebachanal1036
@abebachanal1036 4 жыл бұрын
ትግራይ ዓደይ ዓዲ መዓር ዓዲ ወርቂ ፀላእኪ ይጥፋእ
@atekingrolaatekingrola7455
@atekingrolaatekingrola7455 4 жыл бұрын
amennnn
@fantastic1231
@fantastic1231 4 жыл бұрын
Wow wonderful, I love tej a lot!!! Wonderful Tigray wonderful Ethiopia!!! United and ancient proud Godly Ethiopia forever!!!💚💛❤🇪🇹
@sebleyohans6707
@sebleyohans6707 4 жыл бұрын
ኣስካልየ ስወድሽ እኮ ደስ የሚሉ እናት ኣገሩ ለምለም ፍቅርና ሰላሙ ያብዛልን ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍❤❤❤
@user-fo3tc2xl9g
@user-fo3tc2xl9g 4 жыл бұрын
እድሜ ለእናቶች ይሁን
@lilitubetgray5616
@lilitubetgray5616 4 жыл бұрын
ትምቤን ኣገሬ ደስ ይላል
@fasilayenew8799
@fasilayenew8799 4 жыл бұрын
I love your show that's how to comunicate brother and sister .we Ethiopian have a lot to teach and learn from one another we have different culture but we are all one . 1 mother Ethiopia we have so many father but our mom she Will unite US. Love and Respect for your show keep up the good work.
@user-og1iv7dg6q
@user-og1iv7dg6q 4 жыл бұрын
እማማ ደስ ሲሉ የኔ ደርባባ
@user-gi2dv4zl4y
@user-gi2dv4zl4y 4 жыл бұрын
ይቅርታ ደርባባ ማለት ምን ማለት ይሆን
@user-og1iv7dg6q
@user-og1iv7dg6q 4 жыл бұрын
@@user-gi2dv4zl4y ደርባባ ማለት የሴት ወይዘሮ አለባበሳቸው ግርማ ሞገሳቸው እና የናትነት ስብእና ላላቸው እናቶች የሚሰጥ ስም ነው አደይም አነጋገራቸው ሁሉ ነገራቸው ደስ እሚሉ እናት ናቸው
@user-gi2dv4zl4y
@user-gi2dv4zl4y 4 жыл бұрын
ዋው እወነትም ደስ የሚል ኣገላለፅ ነው ኣመሰግናለው በጣም ደስ ይላሉ እወነትሽ ነሽ ማር
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 4 жыл бұрын
ጌሾ ያልገባበ ፤ ንጹህ ማር ብቻ ከሆነ ብርዝ ይባላል በአማርኛ።
@user-ry8mc2mf6p
@user-ry8mc2mf6p 4 жыл бұрын
@@Lobo-Lobo እረ አይመስለኝም ብርዝ ዉስጥ ጌሾ አይገባም
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
አይ ኢትዮጺያ ውብ እኮ የሆነ ባህል ነው ያለን
@ktube2655
@ktube2655 4 жыл бұрын
ዓድ ማዓር፣ዓድ ጠሰሚ፣ዓዲ ወርቂ፣ዓድ እምኒ ተባሂልኪ ትግራይ ዓደይ ኮሪዐልኪ አሰካለ ተሰፋዮ welcome home🌹🌺🌹Thank you so much የቀንየና መዓር ኣዴኣ🙏
@aweaman1497
@aweaman1497 4 жыл бұрын
በስመአብ ብዛቱ፡ያደክማል አስካሉዬ ስወድሺ፡እማማ፡እድሜ፡ይስጡት
@user-yn1me2sr6p
@user-yn1me2sr6p 4 жыл бұрын
ተምቤን ዓደይ ዓዲ ማዓር ዓዲ ሜስ ፡ ንፍቅ አብልኪ 💖💖💖💖
@AAl-it1gp
@AAl-it1gp 4 жыл бұрын
ወይ እናቴ ሳምሮ እድሜ እና ጤና ይስጠልን ከስካለ ተስፋየ በጣም አድናቂሽ ነኝ እድምና ጤና ለችም ተመኘሁልሽ
@tigraimida2037
@tigraimida2037 4 жыл бұрын
ኣስኳለይ ዕድሜ ጤና ይስጥሽ እናመሰግናለን የኔ ቻይዋ
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 4 жыл бұрын
ተቤን የጅግኖች ሃገር የንጉስ የውሀንስ የኣሉላ ኣባነጋ እናመስግናለን እህታችን
@sofisofi2300
@sofisofi2300 4 жыл бұрын
የእናት አባቴ አገር ትግራይ በክፉ ያየሽ አይኑ ይጥፋ
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 4 жыл бұрын
እኔ አማራ ነኝ ግን በጣም ትግራይን እወደዋለሁ ለማየት ነፈቃለው
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 4 жыл бұрын
I'm stylish biny man ማንም ሰው ትግራይን በክፉ የሚያይ የለም:: ችግሩ የፖለቲከኞች ነው::
@shemilskebde5749
@shemilskebde5749 4 жыл бұрын
ፖሐቲከኞችን እንጂ ማን ቶግራይን ጠላ አስተሳሱብሽን አረሚ
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
ትግራይን የሚጠላማ ባይኔ መጣ ።
@mnwas3951
@mnwas3951 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለእናቶች
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 4 жыл бұрын
ማሩ መባከኑ
@arditube5698
@arditube5698 4 жыл бұрын
I know gin aseraru gira yagabal
@azebassefa2057
@azebassefa2057 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አስካለ እግዚያብሄር ይባርክሽ ኢትዬጵያ ዞር ዞር እያልሽ ታሳይናለሽ ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር ኢትዬጵያ ሀገራችንን ይባርካት
@danizpsycho7633
@danizpsycho7633 4 жыл бұрын
ማር ኖት እናቴ😘 ይገርማል አማርኛን ያቀላጥፉታል የኔ አያት አባቷ አማራ ነው ግን አማርኛ ላይ ባዶ ናት😉😂
@gualweldu9208
@gualweldu9208 4 жыл бұрын
እስይ ትግራይ ዓደይ ዓድ ማዓር ዓድ ጠስሚ ኣደና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ተንቤን ዓደይ 😘😍
@selamweldu1418
@selamweldu1418 4 жыл бұрын
Tewawy amlak edmena tena ysetsh
@fasikafasika1729
@fasikafasika1729 4 жыл бұрын
ተምቤን የ ኣባቴ ሃገር እናቴ ኤርትራዊት ናት ኣባቴ ደግሞ ተምቤን ነው ተወልጀ ያደግኩት ኤርትራ ነው ። ኣባቴ ከተምቤን መሆኑን እናውቃለን ኣባቴ እና እናቴ ሁለቱም የትግርኛ ተናጋሪ ስለሆኑ ። ባስተዳደጋችን ምንም ችግር ኣልነበረንም ደስ ብሎን ነው ያደግነው። ኣሁን የ ባታችን ሃገር ልንተዋወቅ ልንሄድ ነው። ተምቤን ዓቢይ ዓዲ ። ተምቤን ። ከኣደግኩበት ባህል ኤርትራ ያለው ትግርኛ ተናጋሪ ሕዝብ ምንም ልዩነት የለውም እናትየዋ ። ኣያቴ ይመስላሉ ። የ ጸጉር ኣሰራራቸው ኣለባበሳቸው። ኣረ ምኑ ። ኣንድ ነው። ውይ ናፍቄኣለው ተምቤን እስኪሄድ።
@yeorthodoxlij953
@yeorthodoxlij953 4 жыл бұрын
ሕጂ ኣበይ ትነብሪ
@fasikafasika1729
@fasikafasika1729 4 жыл бұрын
@@yeorthodoxlij953 ab sdet
@yeorthodoxlij953
@yeorthodoxlij953 4 жыл бұрын
@@fasikafasika1729 ok ኣብ ኤሪ መሱሉኒ
@fasikafasika1729
@fasikafasika1729 4 жыл бұрын
@@yeorthodoxlij953 ኣብ ኤርትራ ከለኹ እሞ ሓባ እምሓርኛ ኣይፈልጥን ነይረ። ኣበይ ኢኺ ንስኺኸ ሓቢቢቲ
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 4 жыл бұрын
በሰላም ያግባሽ ውድዋ እህቴ ተቤን የጅግኖች ሀገር ነው የንጉስ የውሀንስ የነ ጀነራል ኣሉላ ኣባነጋ የእሳያስ ኣፈውርቂ ሀገር ነው
@Lemlem7682
@Lemlem7682 4 жыл бұрын
She looks like my sweet mom and my mom was strong business woman..
@joshkeb3471
@joshkeb3471 4 жыл бұрын
NICE PRESENTATION WELL DONE. VERY ORGANIC....I LOVE ETHIOPIA
@haregzew1165
@haregzew1165 4 жыл бұрын
She is great hard working lady at this age God bless her, askale she is the great reporter going place and showing different cultures God bless her too
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 Жыл бұрын
አሳካለ ጠጁዎን ስትኮሞኩሚ ፍ አልሽ እማማ እድሜቸው ይርዘም ባለሞያና ብዙ እማይናገሩ ጀንትል ናቸው ደስ ሲሉ
@GalilaRout
@GalilaRout 4 жыл бұрын
አስካለን አለ ማድንቅ ንፉግንት እና እራስን መውደድ ነው የማናቀን ያገራችንን በሀል እምታሳየን ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ናት ጀግና ማለት እደዚን ነው ጡር ሚዳ ብቻ የዘመተ ሳይሆን የሴት ወድ ንሽ ያባትሽ ልጅ ስላምሽ ይብዛልኝ
@natawesome5612
@natawesome5612 4 жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስ ይላል እማማ እድሜና ጤና ይስጥዎት አስኩየ ደግሞ እጅግ ደስ የምትይኝ ማር ነሽ
@user-hd1ep5so4z
@user-hd1ep5so4z 4 жыл бұрын
እሰይ አጅዎ ይባረክ አናቴ
@tigisttigist8904
@tigisttigist8904 4 жыл бұрын
አስካልየ ዘሬ ግን እውነትልሽ ለው እናት ና ልጅ ነው የምትመስሉት በርችልን
@shiferawliben9713
@shiferawliben9713 4 жыл бұрын
I love Tembyn tradition.
@selam862
@selam862 4 жыл бұрын
askalye anci werk yehonsh lij nesh egzabher yebarkish mirt ethiopiywi we love you keep the good work God be with you and your family
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 4 жыл бұрын
እማማ ፀጉሮት ያምራል
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ. እነቴን. በሞት አጥቼ. የእነት ነፈቅ ነኝ. 😌 እነቴ በረዥም ዕድሜ ፈጠር ይበርኮት አስኩዬ. ጠፍተሽ ነበረ እንኳን በሰለም መጠሽ የኔ ጠፈጭ 😘
@nesanettesfay216
@nesanettesfay216 4 жыл бұрын
ኣስኳለየ እናመሰግናለን ደርባባየ
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በእውነት
@user-ih5gn5hq3m
@user-ih5gn5hq3m 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል አስኩየ ገና ደሞ የጥሁሎ ናየሕልበት አሰራር ታየለሽ
@user-mn9lw2ic4s
@user-mn9lw2ic4s 4 жыл бұрын
የኔዋ ፍልቅልቅ በጣም ደስ ትላለች፣እማም አንቺም ሙሉ ጤና ይስጣቹ።
@nardoskittygamer7176
@nardoskittygamer7176 4 жыл бұрын
እንደው አስካለ ታድለሽ ባንቺ ቀናሁ ከተወለድኩባት አዲሳበባ ሌላ የትም ምንም ሳላይ ከአገር ወጥቼ ቀረሁ በጣምነው የምከታተለው ፕሮግራምሽን በጣም ደስ ይለኛል ኢትዮጵያውያን እንዲህ ውብና ያማረ ባህል ደግና እንግዳ ተቀባይ ህዝብ እንዳለን ሳይ ኩራት ይሰማኛል ሁሌ በናፍቆት ጭልጥ ብዬ እሄዳለሁ እመለሳለሁ ወይሀገር ሀገር እና እናትን የመሰለ የለም ተመልሰን ምንሰርርተን እንብላ እንጂ?ሀገርን የመሰለ ምንም ነገር የለም ያውም ኢትዮጵያና የተለያየ ብሄር ብሄረሰብ ህዝቦቿ ብቻ አገራችን ለሁላችንም ተስፋችን ወገናችን ዞሮመግቢያችን የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ይሁንልኝ አንድቀን ወደሀገሬ እመለሳለሁ ኑሬዬስ ምንም አይልም ሞቴን ግን አገሬላይ ያድርገው ውቢቷ ምድረ ገነቷ አየራ ብቻ መንፈስን የሚማርከው ውዷ ሀገራችን ለዘላለም ትኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
ውሎ አዳር አድናቂሽ ነኝ በየሄድሽበት እደ ሰወች መምሰል ትችያለሽ እማማ እረጅም እድሜና ጤና ይስሽ
@selimayimer2330
@selimayimer2330 4 жыл бұрын
ወይኔ ያባቴን ማርመስለኝ ያርብ በስላምላገሪ አብቃንነ የነፍቀኝን ያንን ያባቴንማር እምበላአርገኝ
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 4 жыл бұрын
የትግራይ እዝብ ጨዎ ደግ ሰው አክባሪ እንግዳ ተቀባይ ባለሙያ ንፁህ አምላኩን የሚፈራ ታታሪ ሰራተኛ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛላችው
@tstgfsg9082
@tstgfsg9082 4 жыл бұрын
Amen
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ይች ልጅ ሸልማት ይገባታል👌👌👌 እውነት ሰንት ባህል አወቅን እረጅም እድሜ ለናቶች👌👌🙏 እናተ ዲሰክ ላክ የምታረጉ አለማየት ትችላላችሁ
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 жыл бұрын
አስካለ ተስፋዬ ፣ you doing great Job. I love your programs. Clever lady God bless Ethiopia.
@alexxender3396
@alexxender3396 Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠጃ በርቼ እህቴ ቀጥይበት
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
በጠጅ ከአባቴ ጋ የማይረሳ ትዝታ አለኝ አየ ሞት ይብላኝልህ 😭😭
@user-js9dj1kp1f
@user-js9dj1kp1f 4 жыл бұрын
ወይኔ ጋዜጠኛዋ ስወድሽ የኔ ድቡልሉል ሰላምሽ ይብዛ የኔ ሀገር ወለኔ ነው የቀረሽ እድትሄጂ እይው ባለሌን
@selamgebregiorgis2058
@selamgebregiorgis2058 4 жыл бұрын
Waww emaye des silu askalye enamesegnalen
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 жыл бұрын
በእጃ ማጨማለቅ ማሩ ለመድሀኒት ለጤና በጣም ጥሩ ነበረ በጌሾ ለጤና ጠንቅ አልኮል ከመጠኑ አይታወቅ ጎጂ ባሕሎች ውስጥ አንዱ ይሄ ነው።
@danizpsycho7633
@danizpsycho7633 4 жыл бұрын
እና በማሽን የተቦካ እንጀራ እየበላሁ ነው ያደኩት በለኛ?😉😂😂😂
@user-ss7wl5vp1f
@user-ss7wl5vp1f 4 жыл бұрын
@@danizpsycho7633 ክክክክ ትክክል
@danizpsycho7633
@danizpsycho7633 4 жыл бұрын
@@user-ss7wl5vp1f በእጅ ማጨማለቅ ይላል እንዴ ይጨማልቀው እና የሰለጠነ መስሎት እኮ ነው😂😂😂
@abrhetgigi4345
@abrhetgigi4345 4 жыл бұрын
@@danizpsycho7633 tkkl wendem
@aristotleknowledge1132
@aristotleknowledge1132 4 жыл бұрын
ጎጂ ባህሉ የሚያሰክረው በንጹህ ማር የሚሰራው ሳይሆን በስኳር እየደባለቁ የሚሰሩት ከተማ ውስጥ ያለው ጤና የለው ንጽህና የለው እሱ ነው በጣም መጥፎው የጌሾውን እንጨት አድርቀው መልሰው ይጠምቁበታል።እነዚህ ሰዎች ጌሾውም ጓሯቸው አለ ተተክሎ ።በአማራና በትግራይ እቤት ውስጥ ሁሌም ጠላ እና ቅራሪ አለ ከስራ አርሰው ሲጨርሱ ማታ ከመምሸቱ በፊት አባወራዎቹ ተሰብስበው ጠላ ወይ ቅራሪ ይጠጣሉ ።ግን የሚዘጋጀው ከንጹህ እህል ነው አንዳንድ ነጋዴዎች ንፅህና የሌላቸው የጠጅ ማር ብለው በስኳር የሚጠምቁትን መንግስት እየተከታተለ ማስቆም አለበት።ሌላው ሰው መስከር ሲጀምር ከልክ በላይ ጠጥቶ እያለ ሌላ መጠጥ መሸጥ በህግ መከልከል አለበት።ለምሳሌ ጣሊያን አገር ለመጠጥ ቤቶች ሁሉ ህግ አለ ሰው ጠጥቶ ልክ መስከር ሲጀማምረው መሸጥ ያቆማሉ ያንን ሳያደርጉ ቢወድቅ ቢፈነከት ከዛ ወጥቶ መኪና ቢነዳ ሰው ቢገጭ ቢጋጭና እራሱን ቢጎዳ የጠጣበት መጠጥ ቤት የንግድ ፈቃዱ ተሰርዞ እስር ቤት ነው የሚገባው ።መንግስት ለዜጎቹ ጥበቃ ማድረግ አለበት የአልኮሉን መጠን መለካት አለበት ይሄ ባህላዊ የሆነውን በዘፈቀደ የሚሰራውን ቅርፅ መስጠትና ማረም ያለበት የባለሞያዎች ጋር ሆኖ መንግስት ነው ።የኛ አገር ነገር ሁሉም ጠቃሚ አይደለም ጎጂ ባህል አለው ይሄ ጎጂ ባህል የመጣው ደግሞ አንዳንድ ጥቅመኞች ተቆጣጣሪ ስለሌላቸው ነው ።እንጀራ ላይ ጀሶ ፣በርበሬ ላይ ሸክላ ጨምረው በአጭር ጊዜ ፎቅ ሰርተው ሀብታም እንዲባሉ የሚፈልጉትን መቆጣጠር ያስፈልጋል እነሱ ስለተሳሳቱ ብቻ ባህላችንም አብሮ ተሰርዞ ጭማቂ እንጠጣ አንልም እኛ ሀበሻ እንጂ አረብ አይደለንም ።የኮመጠጠ፣የሚያቃጥል ፣የሚሰነፍጥ ካልበላን ሀበሻነታችን ይሰረዛል ።
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
ወይ ደስ ሲል ትግራይ በብዛት ማር አለ ማለት ነው? አስኩዬ እዴት ነሽ በርቺልን
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh 4 жыл бұрын
waw🇪🇹🇪🇷
@zelalemmahammed1891
@zelalemmahammed1891 Жыл бұрын
Waw Waw my sister good job keep going ethiopian we shall we thnkes 👍 ❤😮
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 4 жыл бұрын
አስካልዬ በጣም ደስ ይላል በርቺ 👌👌👌💖💖💖💖💖
@almazalmiye4335
@almazalmiye4335 4 жыл бұрын
Tigray adey adi weyzerazr ,adi jeganu, adi wehalalu,adi krsakrsi, kulu meliu ymesgen fetatri 😍😘😘☝️☝️🙏🙏🙏 gazetegnawa salamesegn alalfem betam gobez nat thank u tigray bzu bota slayehush edme na tens ystsh
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
እረጂም እድሚይስጠወ እማ በርችልን
@user-lc6jg9fj9d
@user-lc6jg9fj9d 4 жыл бұрын
ትግርይን ምንወዳት ምንደነቅላት በምክንያት ነው። የሞያ ባለቤት የጅግና ባለቤት የታርክ ባለቤት የክክርስትና ባለቤት የአርቆ አሳቢ ባለቤት ወዘተ ሁልም በትግራይ እኩራለው።😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘☝
@rozimeles5450
@rozimeles5450 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እርስበርስ ያፋቅረን ፍቅር ካለ ያለው ይበቃናል
@trhasbelay4463
@trhasbelay4463 4 жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ጎበዝ የናቴ አገር ቴቤን
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 4 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ክፉ አይንካሽ
@hdhghvfgsh6342
@hdhghvfgsh6342 4 жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላል
@user-vm1qv9sr3p
@user-vm1qv9sr3p 4 жыл бұрын
እማማ ደስ ሲሉ
@trhasbelay4463
@trhasbelay4463 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሓብኩም አደይ ፅብቅቲ
@starofdawit7757
@starofdawit7757 2 жыл бұрын
Dink nat Ethiopia lekas indih habitam neni .fikir yawiridilin initseliyi .be andinet bicia new minamirew .meciesi indezici gazetegna itiyopiayan yafakere befitsum yelem .thank you inat
@rasmichaelshul9642
@rasmichaelshul9642 4 жыл бұрын
Anchi konjo Ethiooiawit. Yenea konjo Ethiopiawe
@GalilaRout
@GalilaRout 4 жыл бұрын
ውብ ሀገር ውብ በሀል ነው ያላት እምዬ ኢትዮጵያ ዞሮ መግቤችን እናት ኢትዮጵያ ስላምሽን ያብዛው እግዚአብሔር የስራዊት አምላክ ምድርን ስማይን በቃሉ ያፀና አምላክ እምዬን ኢትዮጵያን ከን ህዝቧ ይጠብቅልን ኮራቴ የማንንቴ መገለጫ ንሽ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kasechabiraha7731
@kasechabiraha7731 4 жыл бұрын
ዋውው ደስ ሲል
@hellinabebe424
@hellinabebe424 4 жыл бұрын
አስኩ፡እንካን፡ደሕናመጣሽ፡እማማ፡እንዴት፡ደስይላሉ፡የኔናት
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 4 жыл бұрын
እናትሽ ይመስላሉ
@MrYooEth
@MrYooEth 4 жыл бұрын
Love it
@almazalmiye4335
@almazalmiye4335 4 жыл бұрын
Adeye,mamaye mearey shkor umaseyyyyy 😍😘
@tegisgenet8907
@tegisgenet8907 4 жыл бұрын
Wow enatoch lezelalem nuru
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
አስካለ የኔ አንደኛ ነሽ ስወድሽ ብርዝ ነው ወይስ ጠጅ ነው የጠጅ አሰራሩን በስርአት አላየንም
@enayko5471
@enayko5471 4 жыл бұрын
Welcome askuye selam nesh Yene gubeze berchi 😍😘
@sisisisio585
@sisisisio585 4 жыл бұрын
ሰላም ነው የኔ ቆንጆ ♥️♥️♥️
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 4 жыл бұрын
edime ystawet enamesginalen askalye
@saadasaadaa4427
@saadasaadaa4427 4 жыл бұрын
ወየው ማሩ ሩሩሩሩሩ እናቴ ደርባባ ሥታምሩ
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 4 жыл бұрын
የካፊሮች ቀለብ ጌሾ አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እሄንንጠጥቶ ይህ ካፊርሁላ ሞትን መስጂዳችንን ያቃጠለው ይህ ከርከሮ ሁላ አላህ እርሱን ያቃጥለውና።
@user-tr1xr5ck4s
@user-tr1xr5ck4s Жыл бұрын
አህዛብ
@rowcellel209
@rowcellel209 4 жыл бұрын
Asku betam enamesginalen
@ksebaaly5516
@ksebaaly5516 4 жыл бұрын
አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ውይ ደስይላል
@alemalem5508
@alemalem5508 4 жыл бұрын
Yene enat des silu❤❤
@michaelmeles2016
@michaelmeles2016 4 жыл бұрын
Hulu edachi bihon min alebet
@danadana2888
@danadana2888 4 жыл бұрын
Well come askiyee yene qonjo
@atekingrolaatekingrola7455
@atekingrolaatekingrola7455 4 жыл бұрын
Tgray shkor edi werki
@selamademsung5995
@selamademsung5995 4 жыл бұрын
Wow
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
ዋው አይ አገሬ ባህልሽ ማማሩ
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c 4 жыл бұрын
ዋዉ!! መጠጣት አማረኝ!
@liduuaddis818
@liduuaddis818 4 жыл бұрын
Ergime edema yestote mamaye
@ruthhaile8010
@ruthhaile8010 4 жыл бұрын
ደጉዓ ተምብየን ነው እሚባው ማርየ
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ሁሉ ነገራችን ዉብ ነን ባለ ሞያ ነን ብዙ ነገር ነን
@thebesistersever
@thebesistersever 4 жыл бұрын
ሲያምሩ😘😘😘
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Is health department visit this place ? Oh Omg it doesn't look like clean at all. I appreciate mom's working hard. God bless.
@ruthhaile8010
@ruthhaile8010 4 жыл бұрын
ተምብየን አገሬ ንፍቅቅቅቅቅቅ አረገሽኛል
@user-rq4vr2si8s
@user-rq4vr2si8s 4 жыл бұрын
ሠላምአሥኩ
@arditube5698
@arditube5698 4 жыл бұрын
Asku konjo love you
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 4 жыл бұрын
የኔ ማሬ
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 130 М.
ውሎ አዳር - የአውድማው ወራሽ
28:31
EBC Entertainment
Рет қаралды 77 М.
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН