ፍልቅልቋ የውሎ አዳር አቅራቢ አስካለ በቀን 8ኪኒን እየዋጠች ከህመሟ እየታገለች ነው Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 76,747

EthioInfo

EthioInfo

3 жыл бұрын

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 520
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ ፈልቅልቅ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ስወዳት እባካችሁ የምንችለዉን ያህል እንድረስላት በጣም በጉጉት ነበር ምጠብቀዉ ዉሎ አዳርን
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 3 жыл бұрын
Eigizabher yemarati
@seenaseena3585
@seenaseena3585 3 жыл бұрын
@@hiretabirhanedengelemareya1929 yi marshi
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@user-rq2cg5sp2o
@user-rq2cg5sp2o 3 жыл бұрын
መንግስት ሊያሳክማት ይገባል ያገር ባለውለታ እንቁ ናት
@munanasir3493
@munanasir3493 3 жыл бұрын
እውት ብለሻል
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 3 жыл бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልሽ
@zainabkonjo991
@zainabkonjo991 3 жыл бұрын
ወየይኔ፣የኔእናት
@ednasamuel9312
@ednasamuel9312 3 жыл бұрын
የሀገር ባለውለታ ናት መንግሥት እራሱ ማሳከም አለበት!
@hanahana4519
@hanahana4519 3 жыл бұрын
በኢየሱሰም መዳን ላንች ይሁን እማማ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል አሜንንንንንንን☝💒📖🙇🇪🇹💯💯💯💯💯✔
@adaworkabayiriga7615
@adaworkabayiriga7615 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የምህረት እጁን ይዘረጋልሽ። እየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ያድናል ፡ ይታደግማል።
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 3 жыл бұрын
አስኩዬ የጭኝቅ አማላጇ ትዳብስሽ ምንም የማይሳነው መድሐኒአልም ይፈውስሽ ይማርሽ
@seadalove5488
@seadalove5488 3 жыл бұрын
በእምነቷ ፀበል ትጠጣበት አላህ አፊያ ያድርግሽ
@nadiaharb2412
@nadiaharb2412 3 жыл бұрын
የኔ እናት እፍፍፍፍ ስወዳት እኮ እመብረሀን ትዳብስሽ
@kukukuku5502
@kukukuku5502 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@kukukuku5502
@kukukuku5502 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@wineywelde3367
@wineywelde3367 3 жыл бұрын
Amen Amen
@user-cz3yc8he4f
@user-cz3yc8he4f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ መምህር እደኔ እጦጦ ኪዳነምህረት ፀበል መዳኒት ትሁንሽ
@user-sr3yi2fr5h
@user-sr3yi2fr5h 3 жыл бұрын
ጤናሽ ተመልሶ ወደ ስራች ተመለሽ ግን የቲቪ ድርጂቱ ማፈርያ ነው ያሁሉ ባህል ያስተዋወቀኝ አጋፍ ጋዜጠኛ አያሳክምም ይገርማን
@sehinemersha1063
@sehinemersha1063 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ende ምፍወሰሽ አምናለሁ ባንች አገራችንን አንድናውቅ በማደረግሽ ኩራት ሊሰማሽ የገባል ብሩክ ሁኚ ተበረክለኝ
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 жыл бұрын
ውይ አላህ ያሺራት በጣም የዋህ ሰው ናት አትጠየፋ ወላሂ ጥሩ ሰው ናት አላህ ያሺርሺ
@user-ox5iy7ip5q
@user-ox5iy7ip5q 3 жыл бұрын
በጣምውላሂ
@nitsuhtesema3199
@nitsuhtesema3199 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ቸር ነው ትድኛለሽ እግዚአብሔር ካችጋር ይሁን ያገር ዉስጡንም የዉጩንም እክምና ሞክሪ ጎን ቦለጎን ፈጣሪ ያድነኛል በማለት እምነትሽን አጥብቀሽ በመጠመቅ እንዲሁም እኛም ከዉጭ መጠን መምህር ግርማ ይጥመቁሽ በሳቸው ላይ አድሮ እግዚአብሔር ያድንሻል እግዚአብሔር ምረቱን ይስጥሽ እኔም የቻልሁትን እረዳሻለሁ
@SamsungSamsung-xp4kb
@SamsungSamsung-xp4kb 3 жыл бұрын
አሳፋሪ ሚዲያ ናችሁ፡፡ ስንት ሀገርን የሚያስተዋውቅ ፕሮግራም ለማዘጋጀት ከዳር ዳር ለተንቀሳቀሰች ጀግና ሴት ድርጅታችሁ የህክምና ወጪ ሸፍኖ በጊዜ ማሳከም ሲገባው አይናችሁን በጨው አሽታችሁ እርዳታ ለማኝ ሆናችሁ ብቅ አላችሁ ? ለማንኛውም በጊዜ አሳክሟትና ደህንነትዋን ዘግቡልን፡፡
@rome2089
@rome2089 3 жыл бұрын
በጣም. ወይኔ
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 3 жыл бұрын
እድሜ ለኢትዮጵያን ደጋጎች ለሌሎች እንተደረገዉ ሁሉ ተደርጎ በመድሀኒአለም ቸርነት ትድናለች አንተ ግን የምትሰራበት መስሪያ ቤት የጤና ኢንሹራንስ አለው መሰለኝ
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 3 жыл бұрын
አኔደ
@yx2243
@yx2243 3 жыл бұрын
አላህ ያሺርሺ
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 3 жыл бұрын
የአሰኩዬ ለኢትዪጲያ ህዝብ ታላቅ አሻራ የጣለች ናተ ባሀላችንን ወጋችንን ያንጰባረቀች የ90ዎቹ ወርቃማ ዘመን ፈርጥ ናት ሁላችንም በምናምነው ሀይማኖት እንጰልይላት በደንግል ማርያም 50 ሎሚ ለአንድ ሠው ጌጡ ነው ከእግዛብሄር በታች እንድረሰላት አሰኩዬ እንዴት እንደምወዳት እንደማከብራት
@meklit1543
@meklit1543 3 жыл бұрын
ዉይ የኔ እናት የኔ ጀግና ምን ሆሸ ጌታ እየሱሰ ምህረት ይላክልሸ ለኢትዮጵያ ትልቅ ዋጋ የከፈለች ነት እግዚአብሔር ይድረሸልኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 жыл бұрын
የእኔ እናት አስኩዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 3 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ፈጥኖ ይድርስልሽ የኔ መልካም ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢😢እመብርሐን እሷ ትዳብስሽ የኔ መልካም😭😭😭😭😢
@ebsituabdo3838
@ebsituabdo3838 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አዝናለሁ በመታመምሽ እግዚአብሔር አምላክ ይፈውስሽ አዳኝ እሱ ነው በገንዘብ ትንሽ እንካን ብረዳሽ ደስ ይለኛል ይሄን ቪድዮ ያየሁት አሁን ነው እንደውም ድነሽ ይሆናል ደስ ይለኛል እድናቂሽም ነኝና በውሎ አዳር የምትሰሪው ሥራሽ ኢትዮጵያን በከፊሉም ለማወቅ እንድችል ረድተሽኛል አመስግናለሁ
@hasnahasna3634
@hasnahasna3634 3 жыл бұрын
ሚስኪን የኔ እህቴ አላህ ይድረስልሽ አላህ ያሽርሽ በየቦታው ተንከራታ የሀገራችንን በሀል ያሳየችን ያስተዋወቀችን ድንቅ ጋዘጠኛ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ
@mastwale..704
@mastwale..704 3 жыл бұрын
የእኔእናት.የዳዊትአምላክ.ይጎብኝሽ።ከምንም.በላይ.ጤና
@user-iz2rr4xk4s
@user-iz2rr4xk4s 3 жыл бұрын
ወይኔ ሚስኪን በጣም ቅን ጋዜጠኛ ነበረች አላህ አፈያሽን ይመልስልሽ
@user-gp8lc3yl3e
@user-gp8lc3yl3e 3 жыл бұрын
አለህ ጤነሽን ይመልሰልሽ የኔ እናት ምረጥ ኢትዮጵያ ♥♥♥
@godislove5271
@godislove5271 3 жыл бұрын
አስኩ አንች ኢትዮጵያ ነሽ እግዚአብሄር ይማርሽ ሁላችንም የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ ?
@amenamohammed115
@amenamohammed115 3 жыл бұрын
የኔ እናት ስወዳት እኮ አላህ አፍያ ያርግሽ ፍትህ ለይስሀቅ ፍትህ ፍትህ ፍትህ!!!
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 3 жыл бұрын
ወይኔ አስካልዬ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ🙏
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሺ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
አሰኩዬ የኔ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይማርሸ
@fikertetesfye5984
@fikertetesfye5984 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማራት የኔ ፍልቅልቅ 👏👏👏👏
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ድርጅት ማሳከም አለበት ይቺ ድንቅ የህዝብ ልጅ ናት ጠንካራ ጋዜጠኛ ነች እግዚሐብሄር ጨርሶ ይማርሽ የቻልነው ያህል እናግዛት ኢትዮጵያን ቤታችን ቁጭ ብለን የምታሳየን ድንቅ ጋዜጠኛ።
@put2234
@put2234 3 жыл бұрын
እመብርሀን ትማራሽ አይዛሽ ፀበል
@mahamobile8167
@mahamobile8167 3 жыл бұрын
ውይ አሱኩየ አላህ ያሺርሺ ለካ የጠፋሺ የኔ ውድ ምስኪን
@roseworku6942
@roseworku6942 3 жыл бұрын
ኡፉ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ምህረት ያውርድልሽ
@buzusolomon8992
@buzusolomon8992 3 жыл бұрын
እመብርሃን መረት ትላክልሸ የኔ ማር እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ምርት የላክልሸ
@melkamdemeke6999
@melkamdemeke6999 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አየዞሽ አግዚየቢሄር የማረሽ።አኔም አንዳንቸ ነበርኩ አሁን አግዚያቢሄር የመስገን ደህነ ነኝ 12"አመት ስሰቃይ ነበር በራሰ ምታት ።ድከተር አማኖይል የሜባል አዲስ ህይወት ሆስፒታል የሰራል ።ሰኞ ሮብ አርብ ይሰራል።ሄደሽ አነጋግሬዉ።አኔ አሱ ነዉ የዳነኝ እስካሁን ድርስ አወስዳለዉ ኪኒኑን በቀን 4, ፈሬ ለዉጡ ቀላል አንዳይመስልሽ።ግዴለሽም ዉጤቶን በሞሎ የዘሽ ሄጂ።በጣም ጥሩ ደከተር ነዉ
@meazawores622
@meazawores622 3 жыл бұрын
Owww she is ma feveriet love her show learn so much about ma country culture and diversity
@kukukuku5502
@kukukuku5502 3 жыл бұрын
Egzabher Yimaresh Ayzosh Ehite 🙏🙏🙏 Emebrehan Kanchi Gar Tihun 🙏🙏🙏
@user-bh9eo6tk4r
@user-bh9eo6tk4r 3 жыл бұрын
አስኪ አንቺን ለማሣከም እርዳታ ሲጠየቅ በሚያሠራሽ ድርጅትም በመንግስትም በሴቶች ጉዳይ ቢሮ እጅግ በጣም አፈርኩ አሁን መንግስት በአዲስ መልክ እገነባታለሁ ብሎ የሚያልማትን ኢትዮጵያን ቆላ ደጋ ወይና ደጋ ሣትመርጪ ዞረሽ ቱባ ባሕላችንን ማንነታችንን ጥቂት አሜከላ መሐላችን ባይጠፋም የብዙዎቻችንን አብሮነት ያስተዋወቅሽበት ፕሮግራም በራሡ መንግስት አንቺን የማሣከም ግዴታ እንዳለበት ይሠማኛል አስኪ ድንግል እመቤቴ በምሕረት እጇ ትዳብስሽ አይዞሽ ትዝብት ነው ትርፉ እንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከልሒቅ እስከ ደቂቅ ለአንቺ የማይሆን አይኖርም ሐገሬን በደንብ እንዳውቅ ካደረጉኝ ሠዎች ሐዲስ አለማየሁ በ ድርሠቶቻቸው ከሠሜን እስከ ደቡብ በምናብ ይዘውን በመጔዝ ብርሐኑ ዘርይሁንና በአሉ ግርማ ሠሜን ኢትዮጵያን አስኪ አንቺ ደግሞ መላው ኢትዮጵያን አስተዋውቀሽኛል ስለዚህ ባለውለታችን ነሽ ለውለታሽ የሚገባሽ ሊከፈልሽ ይገባል አይዞሽ ትድኛለሽ ያንን ተስረቅራቂ ድምጽሽን ማጣት አንፈልግም
@bizubizu379
@bizubizu379 3 жыл бұрын
God with you.
@reahaldemble2659
@reahaldemble2659 3 жыл бұрын
Egziabher yimarish ayizosh yene enat🙏🙏🙏
@bubububu9282
@bubububu9282 3 жыл бұрын
Get well soon dear 🙏
@alebasalemu2676
@alebasalemu2676 3 жыл бұрын
ፈጣሪይማርሽ
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@helenbaba2870
@helenbaba2870 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልን
@user-jp6wq6md6t
@user-jp6wq6md6t 3 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሸ እፉፉፉፉፉ
@user-sg3jo2ik6p
@user-sg3jo2ik6p 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረሥልሺ
@yalfa2255
@yalfa2255 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@abuusuy7424
@abuusuy7424 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@lidacall5379
@lidacall5379 3 жыл бұрын
አስክዬ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ አንቺ እኮ የተለየሽ ጋዜጠኛ ነሽ ለዚ ሁሉ ለህመምሽ ምክንያት በየገጠሩ የምትጠጪው ጭሱ እያጎነበሽ አይንሽ ውስጥ የሚገባው ጭስ ሰዎቹም ግዴታ እንዳለብሽ ነው ሚያስቡት አንዳንዶቹ ሁሉንም ስራ ያሰሩሽ ነበር ባጠቃላይ እንደከተማ ልጅ አይደለሽም ይኸው መጨረሻ ላይ ለበሽታ ተዳረግሽ እሱ ይድረስልሽ በጣም ያዘንኩት ያንቺ ስራ በጣም ከባድ ነበር
@mdvip4743
@mdvip4743 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሺ
@sarakessete1494
@sarakessete1494 3 жыл бұрын
ዉይ አስካልየ የኛ ዉድ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ❤❤❤💖💖💕💕💞
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 3 жыл бұрын
ወይኔ አኩዬ ምንነዉ ጠፋች እያልኩ ነበር እመቤቴ ትማርሽ ማንም አይጨቅንም ይደርሱልሻል ፈጣሪ ይርዳሽ እዉነት በጣም የምወደዉ ፕርግራም ነበር አትመመኝ አይባልም ማረኝ ነው
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
እግዚአቢሔር ምረቱን ይላክልሺ
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 3 жыл бұрын
አይዞሽ
@user-ei4ry4yo1m
@user-ei4ry4yo1m 3 жыл бұрын
ጸበል ቦታ ትሂድ እምነትም ትቀባ ክንኒ ሲበዛ የነርቭ መዛል ነው እሚደክመው
@yeshitaddese5456
@yeshitaddese5456 3 жыл бұрын
ፀበልጥሩነዉተጠመቂትድኛለሽአይዞሽእዚአቢርአለ
@zenash4659
@zenash4659 3 жыл бұрын
እውነት ትክክል ብለሻል
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 3 жыл бұрын
አይ ሰው መጨረሻው አያስታውቅ ፈጣሪ ይማርሽ የኔ እናት
@emuyutub7705
@emuyutub7705 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ ወድ ኢትዮጵያዊያን ተባበሩ እርዷት
@user-qf5nj9yh2n
@user-qf5nj9yh2n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እናታለም
@ahilam2232
@ahilam2232 3 жыл бұрын
አላሕ።ያሺርሺ።
@beba5182
@beba5182 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚረሸ
@epiphanytilahun5936
@epiphanytilahun5936 3 жыл бұрын
Oooh ~ we love her she is the best ~~
@tigistmakuriya336
@tigistmakuriya336 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ አይዞሽ አክዬ
@angleangle7960
@angleangle7960 3 жыл бұрын
አሏህ ያሸረሸ
@kaki.kaki.5551
@kaki.kaki.5551 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ.እግዚአብሔር. ይማርሽ
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ የምንወድሽ ጋዚጠኛ
@yordanosgirma5021
@yordanosgirma5021 3 жыл бұрын
Askuye yne enat Egziabher yimarsh 🙏🙏🙏Embrihan weladite amlak tidasish 🙏🙏🙏ayzosh mnm atihognim berchilin 🥰🥰🥰🥰
@astu4737
@astu4737 3 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ጎበዝ ጠንካራና የምወዳት የማደንቃት ጋዜጠኛ ናት እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስሽ ምህረቱን ይላክልሽ
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ምህረትን ይላክልሽ🙏🏾
@umuaysha3220
@umuaysha3220 3 жыл бұрын
አይዞሽ አላህ አፊያ ያርግሽ
@ortodoxtwahdo7790
@ortodoxtwahdo7790 3 жыл бұрын
እህቴ አንቺ ማለት እኮ ትንሿ ኢትዬጲያ ነሽ የምታመልኪው አምላክ እግዚአብሔር ከመደሀኒቱ ያገናኝሽ እና ወደ ቀድሞው ማንነትሽ ይመልስሽ
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 3 жыл бұрын
እግዘሀቤር ሆይ እባክህ እርዳት
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
ማማዬ ጌታ ምህረት ይላክልሽ አይዞሽ
@zobleselam5695
@zobleselam5695 3 жыл бұрын
ታዲያ የሚችል ሰው እንዲረዳት ስልክ ቁጥራን ብታስቀምጪ ጥሩ ነበር ።
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ምሕረት ይላክልሽ የኔናት
@heyatnuritube8551
@heyatnuritube8551 3 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ አፍያ ያድርግሽ ያረቢ ክፉ አይንካሽ
@mehadaraberaamera9066
@mehadaraberaamera9066 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 3 жыл бұрын
ዬኔእነት እግዚሐብሔር ጨርሶ።ይማርሽ💕💕💕👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@derartutola2579
@derartutola2579 3 жыл бұрын
ጌታ በምረቱ ይንካሽ እህታችን
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ በጣም ያሳዝናል
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 жыл бұрын
እግዛአብሄር ይማርሽ እህት
@mkgmogtmarchangel8366
@mkgmogtmarchangel8366 3 жыл бұрын
God protect you from every moment ✨✨
@mudohabtemariam7726
@mudohabtemariam7726 3 жыл бұрын
አይዞሽ መምህር ግርማ ጋር ትህድ ትድናለች
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
Esu Eyesus naw? abet yesew yewahinet 😊😉 Ato Girmam indeigna Hatiyat yalebet naw Bible anibebe
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 3 жыл бұрын
አላህ ይማርሽ
@hiruthgedilu8764
@hiruthgedilu8764 3 жыл бұрын
እመቤቴ ትማርሽ አይዞሽ ጎበዝ ሁላችንም አለን እንበላት ።
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 жыл бұрын
ዉይ አስኩየ ፈጣሪ ይማርሽ እመቤቴ ትርዳሽ
@mahitube9113
@mahitube9113 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራት አይዞሺ ትዲናለሺ እህታችን
@tinahailu748
@tinahailu748 3 жыл бұрын
Hope she is getting better soon 🙏 💕 💓 💗 She's one of my favorite news reporter's. I wish her a quick recovery!!
@daliaradwans1001
@daliaradwans1001 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዛብሄር ይማርሺ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አስካልዬ አይዞሽ
@selamto4545
@selamto4545 3 жыл бұрын
We must help her as soon as possible please oh May God.
@yohannesdesta80
@yohannesdesta80 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን !
@tashaykef796
@tashaykef796 3 жыл бұрын
May God guaranty your health back to u!
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ አስኩዬ አይዞሽ ትድኛለሽ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 жыл бұрын
እግዚብሄር ይማርሽ
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 3 жыл бұрын
አስኩዬ አይዞሽ አላህ ይማርሽ በጣም ጥሩ ኢትዮጲያዊ ነሽ ሁሉን አድራጊ አንድ አላህ ነው አይዞሽ
@firehiwotalemayehu9174
@firehiwotalemayehu9174 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልሽ
@hanahnoo4067
@hanahnoo4067 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራት
@seembesulove4360
@seembesulove4360 3 жыл бұрын
እማአምላክ ትማርሽ
@user-zj9xp9hk8d
@user-zj9xp9hk8d 3 жыл бұрын
የኔእናት አይዞሽ ትድኛለሽ እመቤቴ ማርያም ትዳብስሽ ትፈዉስሽ
@ehetnashadane2763
@ehetnashadane2763 3 жыл бұрын
አስካለ የአገር ባለውለታ ናት ውሎ አዳር ፕሮግራሙዋ በጣም ተወዳጅ ነው አገራችንን እንድናውቅ ያደረገች ከነ ፈገግታዋ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል የማናውቀውን አሳይታናለች መንግስት ዝም ሊል አይገባም የኛ አገር ሚድያ ሰው ሲሞት ብቻ ሙሉ ሽፋን ሰቶ መዘገብ ያውቅበታል ይልቁን ይችን የኢትዮጵያ ፈርጥ አለሁ ልንላት ይገባል ፈጣሪ ይዳብስሽ ወደ ሙሉ ጤንነትሽ ይመልስሽ አስኪዬ
@hailu9346
@hailu9346 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይምራታል በጣም ምስኪን እና ቅን ሰዉ ናት።
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,8 МЛН
የሚስቴን እናት አባቷ ገደላት::ባለ ታሪክ ሙሉጌታ ክፍል 2
41:25
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 16 М.
በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 5
31:12
EBC Entertainment
Рет қаралды 36 М.
በቀድሞ ፍቅረኛው ልጁ የታገተችበት አባት
42:46