ድንቅ የሙዚቃ ተሰጥኦ ያላቸው ልጆች አቃራቢዎችን እና ተሳታፊዎችን ያስደነቁበት /ቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 292,751

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 521
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
እናት ታለቅሳለች ልጆች የሰላም መዝሙር ይዘምራ ስለ ኢትዮጵያ ይዘፈናል ሰላም ናፍቀናል ካገር ብንወጣም ልባችን ሀገራችን ነው የኢትዮጵያን ሰላም መልስልን አምላካችን ተጠንቀናል ለመሪዎች ልብ ስጣቸው😭😭
@omorokiyaali8556
@omorokiyaali8556 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹👍👍👍👍
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
አሜን 😢😢😢😢😢😢
@lizethio6061
@lizethio6061 2 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር የኢትዬጵያን እንባ ያብስ 🙏🏽
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mamomamo8931
@mamomamo8931 2 жыл бұрын
Amen 😭😭😭
@missesaida9685
@missesaida9685 2 жыл бұрын
እባካቹሁ ፖለቲከኞች ተውን ተውን አታገዲድሉን ኢትዮጲያየን ተውሉን እኛ በሰው ሀገር ያለነው ሀገራችን እንደውሀ እንደ እህል ይርበናል እናመሰግናለን ታዳጊዎቹ
@user-qp4pz5gq9c
@user-qp4pz5gq9c 2 жыл бұрын
በጣም የእውነት 😭
@user-ui8bl3ji3q
@user-ui8bl3ji3q 2 жыл бұрын
ሠህ ወላህ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
እውነት ነው🙏
@hayatmuhamed5645
@hayatmuhamed5645 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@hayatmuhamed5645
@hayatmuhamed5645 2 жыл бұрын
@@user-qp4pz5gq9c እንደማመር ሁቢ
@mokelema3816
@mokelema3816 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ አስበን ደጉን ጊዜ አምጣልን ሀገሬን ከክፍ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
ደምርኝ እማ😍
@yonaswegayehu7647
@yonaswegayehu7647 2 жыл бұрын
እንቁ ዜማዎች ... የወደፊቶቹ ሂሩት በቀለዎች ፣ ብዙነሽ በቀለዎች ... ዋው ።
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
ይህን ዘፈን ስሰማው እባየ እደውሀ ይፈሳል አቤቱ ፈጣሪያችን ዞሮ መግቢያችንን ሰላሙን አውርድልን
@harlove2985
@harlove2985 2 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ኢትዮጲያ አገሬ በኪፋኝም ብደሰትም ዞሮ መግቢዬ አገሬ ክፉን አታሰማኝ ኢትዮጲያን ባርክልን የሄን ዘፈን ስሰማ አቤት ከአገር ወጪ ላለ ሰው ስሜቱ እንዴት ይከብዳል አገሬ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤️
@fttadewos2497
@fttadewos2497 2 жыл бұрын
ጣቶችህ እረበሸን
@elsanurye5843
@elsanurye5843 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ታምራላችሁ የነገዋ ሀገር ተረካቢዋች💚💛❤
@mehdi3194
@mehdi3194 2 жыл бұрын
ሃገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ😭😭😭 እያነባሁ ነው ጀምሬ የጨረስኩት ተባረኩልን እድግ በሉ🙏
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራችን ማማሩ ውበታችን ደስ ሲል እኮ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ሰላም ይሥጠን ዘረኝነትን ጎጠኝነትን ያጥፋልን
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
እማ እንደማመር😍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@hayatmuhamed5645
@hayatmuhamed5645 2 жыл бұрын
@@user-ey1pj7hp1g ደምሪኝ ልደምርሽ ውዴ
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
@@hayatmuhamed5645 እሽ እህት አውን ልደምር አንች ነገ ደምርኝ😍
@medhanitwossene9094
@medhanitwossene9094 2 жыл бұрын
እግዝብሄር ይባርካችው የኢትዮጵያ ተስፋ ናችው
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
እማ እንደማመር😘😍
@emu8244
@emu8244 2 жыл бұрын
ዋው ሲያምሩ ታዳጊዎቻችን ኡፋ ሲጣፍጡ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ነው የሚጣፍጡት👍🏽
@EthioDaily21
@EthioDaily21 2 жыл бұрын
የእስካሁኑ ትውልድ በብሄር ጥላቻና በጎጥ ቀንበር ተወሽቆ ሀገሬን እረፍት ነስቷታል። እነዚህን ሀገር ወዳድ የልጅ አዋቂዎች ሳይ አሁንም ሀገሬ ሰው እንዳላት አልጠራጠርም። ጥቂት ያልበሰሉ መርህ የሌላቸው ጎራ እየከፈሉ ዘር ከዘር ለይተው ሀገሬን አመሷት የደም እንባ አስነቧት ሰው ባልሰራው ሀጢአት ከአገር ተሰደደ እንደ እንጨት ተማግዶ የሰው ልጅ ነደደ😢
@mistiregirmasimee3752
@mistiregirmasimee3752 2 жыл бұрын
I was crying may God bless this young generation. Thank y EBS. I see the future is bright in the coming generation. May God bless Ethiopians and our PM.
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
😍አሜን
@miliyelove8845
@miliyelove8845 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@sekelaevents2834
@sekelaevents2834 2 жыл бұрын
Same here
@marlonguterberg1359
@marlonguterberg1359 2 жыл бұрын
Ewnetem Enkuu 💚💛❤
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም በጣም ታምራላችሁ ድንቅ በቀት እግዚያብሔር አምላክ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክልን ።ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
@keberedejene1047
@keberedejene1047 2 жыл бұрын
ዕውነትም እንቁዎች !!! የኢትዮጵያ አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ።
@natnaelassefa6867
@natnaelassefa6867 Жыл бұрын
ድንቅ ትውልዶች አምላክ ይጠብቃቹ አብራቹ ያዝልቃቹሁ::
@selamhailu4448
@selamhailu4448 2 жыл бұрын
ኡፍ አሰለቀሳችሁኝ ሳምንት በደስታ ዛሬ በናፍቆት አገሬ ክፋ አይንካሽ ኡፍ 😭😭😭
@maryamaali1414
@maryamaali1414 2 жыл бұрын
ያረብ እናማ ሥለሀገር ሢናሣ እባየነው እሚቀድመኝ በሀገራችን ሠላም አረግልንንንንን
@user-kq5kb8ue5k
@user-kq5kb8ue5k 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
@hiwot756
@hiwot756 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እግዚአብሔር ያበርታችሁ ከዚህም በላይ እንቁ ዜማወች
@Ambassel
@Ambassel 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ምርጥ አበቦች ናችሁ!
@mulugetaabate5015
@mulugetaabate5015 2 жыл бұрын
በፈጣሪ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በነዚህ ልጆች ዝማሬ ሀገራችንን ወደ ቀድሞው ቢመልስልኝ ተመኘሁኝ ዝማሬውን የንስሀ ዝማሬ ባረገልን ብዬ እውነት ምንድነው የሆነው
@mergiyadagemawi6470
@mergiyadagemawi6470 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ተሰጥኦ ነው ያለቸው እና በርታቸው ከጎናቸው እንሁን ሰላምና ፍቅር ለምን ወዳት እናት ሀገራቸው ይሁን
@nunuabay1820
@nunuabay1820 2 жыл бұрын
I am very happy with mom and child , thank you ebs 🙏🙏🙏
@Guragewa5270
@Guragewa5270 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ የሀገራችንን ሰላም መልስልንን😭😭😭 የሚታይ ነገር ሁሉ የሚያስፈራ ሆኗል
@r6168
@r6168 2 жыл бұрын
እኔስአስለቀሱኝ ኑፁሀን ምናርገ😢😢😢
@zewdealem4905
@zewdealem4905 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አስለቀሱኝ የሀገር ስሜት በስደት ኡፍፍፍፍፍፍ 🥲 አገሬ ሰላምሽ በዝትዝት ይበልልኝ 💚💛❤️
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እምየ እናታለም መመኪያየ ዙሬ ዙሬ መግቢያየ ሰላም ይስጥሽ ሀገሬ
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
እህታለም ደምርኝ
@user-eu5fp2pg1s
@user-eu5fp2pg1s 2 жыл бұрын
ብታምንም ባታምንም ዘፈናቸውን ሥሠማ እንባ ሥላሥቸገረኝ ዘግቸ ነው ለኮሜንት የገባሁት ሀገራችንን ቸሩ መድሀኒአለም ሠላም ያድርግልን
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
💚💛❤ኢትዮጵያዬዬዬ ሰላምሽን ይመልስልን! ፍቅር: መተሳሰብ ይስጠን! ይቅር ይበለን 💚💛❤
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
አሜን እማ ደምርኝ
@raibiyasied7940
@raibiyasied7940 2 жыл бұрын
@@user-ey1pj7hp1g ደምሪኝ እንደማመር
@omabdellah5651
@omabdellah5651 2 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ዛሬሽ በጣም ናፈቅሽኝ ኢትዮጵያየ ስምሽ ሲጠራ ይመጣል እምባየ ሀገሬ እወድሻለሁ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢አቤቱ ጌታ ኾይ አንባ አባሽ አምጣላት ለሃገራችን 😢😢😢😢😢
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 2 жыл бұрын
አሜንንንንን እህህህህህህህ ማማየ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር እሱ ይርዳን
@shewa2301
@shewa2301 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ ። የሰላሙ አምላክ ሰላማችንን ይመልስልን 😭
@meserettegegn9412
@meserettegegn9412 2 жыл бұрын
God bless you all of them God bless Ethiopia thank you🇪🇹🙏🏻🇪🇹🙏🏻🇪🇹🙏🏻
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
ድንቅ ታዳጊ እህቶቼ ናችሁ ከዚህ በላይ ንገሡልኝ ደግሞ ታምራላችሁ 💚💛❤
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
ዋው እዴት እደምታምሩ የነገዋ አገር ተረካቢዎች ድምፃቹ እደውሃ ነው ሚቆረቆረው በርቱልኝ ያረብ አተ አስበን ደጉን ግዜ አምጣልን ሰላም ፍቅሩን ስጠን እምዬ ሀገሬን ከክፉ ይጠብቅልን 💚💛❤️ ስለሀገር ሲዜም ግጥም ሲገጠም ሰውነቴን ከመውረሩ እንባዬ ይቀድመኛል 😭😭😭😭😭 በተለይ ሰው አገር ያለን ስሜቱ በጣም ከባድ 😭😭😭 ዮኒ ፀጊ አብርሽ ሉላዬ ዳጊ ሰያችን እዲሁም ከካሜራ ጀርባያላቹ የኛ ምርጦች እንኳን ሰላም መጣቹልኝ
@etetewami9042
@etetewami9042 2 жыл бұрын
ዮኒ ወንድሜ እባክህ ለዓለቃችሁ በጣም በጣም አጎንብሰህ አመስግንልኝ።።ቅዳሜ በእናንተ እሁድ በእነአስፋው ኢቢየስ የቤተሰብ ጨዋታ በነፃነት። እንድንመለከት ብዙ ትምህርትም ደስታም እንድናይ ስለሚያደርጉልን።።በጣም አመስግንሉኝ። ዘመናቸው ሁሉ የደስታ ይሁን በልልኝ ዮንየ። ስላዘዝኩህ ይቅርታ።
@girmaabera4333
@girmaabera4333 2 жыл бұрын
ይህ ጠንካራ የመዝሙር ቡድን እንዲጠናከር አቅምው ያለው ሁሉ ይደግፍ፡፡
@geteneshkassaye2523
@geteneshkassaye2523 2 жыл бұрын
በጣም ውስጥ ይነካል አይ ሀገሬ አረ ሰላሙን አምጣልን ፍቅራችንን ደግነታችንን መልስልን አንድ አርገን ጭካኔ ይቅር ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር አሜን
@birtukanyalew6752
@birtukanyalew6752 2 жыл бұрын
የሰላም ናፋቂዎች ህፃናቶች ስለሰላም እየዘመሩ እያዜሙ ሰው ወንድም ወንድሙን አጥፍቶ እርካታው ምንድነው እባካችሁ ገዳዮች አድምጧቸው እና ወደ ልባችሁ ተመለሱ እግዚአብሔር ይያችሁ
@melakumamo7408
@melakumamo7408 2 жыл бұрын
የኢትዮጵይ ልጅች ይባረክ
@mahdermolla1123
@mahdermolla1123 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ እምዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዘላለም ኑሪልኝ
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
ለስራችሁት እናትና ልጅ በጣም መመስገን አለባችሁ ተባረኩ
@fatmamalasat7388
@fatmamalasat7388 Жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ እምየ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭
@workenehtafesse9953
@workenehtafesse9953 2 жыл бұрын
Very beautiful young ladies. Thank you for the wonderful music.
@zanacha236
@zanacha236 2 жыл бұрын
የኛ እንቁዎች ስወዳቹሁ እኮ 😍😍😍
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 2 жыл бұрын
Amazingly Beautiful voice Beautiful young girls, God Bless you all ❤️
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ጋራው የትም አለ ክን ወንዙ እኔን የናፈቀኝ ስው ከነወዙ እውነት ነው ልባችንን አባባችሁት ሀገሪ ስላምሽ ብዝት ይበልልኝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tigistmisganaw1532
@tigistmisganaw1532 2 жыл бұрын
ሸንተረር ወንዙ
@rufaelzeleke9154
@rufaelzeleke9154 2 жыл бұрын
Proud to be Ethiopian!
@jordana7775
@jordana7775 2 жыл бұрын
Proudly Ethiopian Tebareku
@fuadkerem1402
@fuadkerem1402 2 жыл бұрын
Saturday Afternoon show on #EBSTV is the best show ever and entertaining one. Two thumbs up!
@MultiMe74
@MultiMe74 2 жыл бұрын
What an amazing choir. 👏
@asmamawmijena3043
@asmamawmijena3043 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እንኳን ውጪ ኖሮ ሀገር ውስጥ ሆኖ ሀገር የሚያስናፍቅ ድንቅ ዜማ ያስለቅሳል ሀገሬ ኑሪልኝ
@tsedydesta3703
@tsedydesta3703 2 жыл бұрын
የእውነት በለቅሶ ጨረስኩት ። ምናለ እናንተ አረመኔ የሆናችሁ ፖለቲከኞች ከላያችን ላይ ብትወርዱ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ እንዳቃጠላችሁን ተቃጠሉ
@yayatube6774
@yayatube6774 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ስትባል ሆድ የሚብሰው እኔን ብቻ ነው አገሬ ፈጣሪ ሰላምሽን ይመልስልኝ የአላህ ለመሬዎቿ ልብ ስጣቸው
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 2 жыл бұрын
ተባረኩ ልጆቼ ሰላም ያርግልን እኛ ኢትዮጽያዊያን አንገዳደል እባካችሁ ይብቃንና አንድ አንሁን፡፡
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 2 жыл бұрын
It's true that "ebs Saturday" with Gentleman Yoni & Beautiful lady Tsegi" is beautiful to watch!
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 2 жыл бұрын
God Bless Ethiopia 🙏
@tjluvnwjs
@tjluvnwjs 2 жыл бұрын
ዋው በማርያም ድምፃቸው
@nigstabenet12
@nigstabenet12 2 жыл бұрын
እሚገርም ነው እናንተ የዘፈናችሁላትን ኢትዮጵያን እንዴት ነው የምና ገኛት እኔስ ተሰፋ ቆርጮለሁ እግዚአብሔር እንዳፋችሁ ያርግልን አገራችንን ወደቀድሞ ፍቅሯ ይመልስልን
@muluneshkebede7633
@muluneshkebede7633 2 жыл бұрын
ውይይይ የባሰ በስደት ያለንን. ሆድ. አስባሰን በጣም ያስለቅሳል ::ስንት አለን. እንደወጣን ያልተመልስን::
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 2 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለኢትዮጵያ አገራችን በርቱ ጀግኖች ናቹ
@muluf7616
@muluf7616 2 жыл бұрын
Very beautiful voice God bless you amen amen ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍👍👍
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ በያላችሁበት እንደ ምድር አሸዋ ሰላማችሁ ይብዛ አሜን ኑ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እምወዳችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
አሜን እማ እንደማመር😍
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
@@user-ey1pj7hp1g ኑ
@hayatmuhamed5645
@hayatmuhamed5645 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ልደምርሽ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
@@hayatmuhamed5645 አብሽሪ
@tizitamulu4341
@tizitamulu4341 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችው ጌታ ሀገራችን ስላም ያርግልን ወዳችዋለው
@orangeababa7162
@orangeababa7162 2 жыл бұрын
WOW 🤩 💚💛❤️🙏🏾
@qintube28
@qintube28 2 жыл бұрын
#ኢትዮጵያዬ መጠራያ ስሜ #ክብርና ሞጎስ ሁሉም ባንቺ #ያምራል ሰላም ለእናት ኢትዮጵያ እማዬ እናታለም 💚💖💛
@assefagulte
@assefagulte 2 жыл бұрын
No word for to express . This just excellent
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 жыл бұрын
መሰከረም ኡስማን በባላገሩ ምርጥ ድንቅ ብቃት አሳይታለች ሁሉም ጥሩ አዛሚዎች ናቸው በርቱ ጎበዞች
@samizumkan6364
@samizumkan6364 2 жыл бұрын
ወንድም ወንድሙ ላይ እንዳይነሳ ዱአ እናድርግ ይበቃል አመሰግናለሁ የምር ተሰፋ ከሀገሬ በቆረጥኩበት ሰአት ነው ያቀረባቹት ለካ በእናት ተሰፋ አይቆረጥም ውድ ያገሬ ልጆቹ በዱአቹ በርቱ ሀገራችን ወደ ድሮ ፍቅራችን ስልጣንያችን እንድትመለስ
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 жыл бұрын
እንደት ደስ እንደምትሉ አሥለቀሳችሁኝ በስደት ያለ ያውቀዋል የሀገርን ጥቅም ጌታ ሆይ እባክህን በቃችሁ በለን ታረቀን
@zeynbtube3680
@zeynbtube3680 2 жыл бұрын
እኔም አለቀስኩ ትክክል ሰደት ያለ ነው የሚያቀው
@Guragewa5270
@Guragewa5270 2 жыл бұрын
ድንቅ ልጆች ናችሁ የበለጠ ለመስራት ያብቃችሁ
@lizgthompson8048
@lizgthompson8048 2 жыл бұрын
God bless beautiful kid's please keep going
@ashenafiwolde7097
@ashenafiwolde7097 2 жыл бұрын
I'm really crying this music make me sensational wow very nice thank you guys with my pleasure
@addisginawo2551
@addisginawo2551 2 жыл бұрын
Thank you EBS, really Good program.
@user-jn7mj5rj4n
@user-jn7mj5rj4n 2 жыл бұрын
BEST INTRO BEST INTRO
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
እውነት በትክክል ነው ያዜማችሁት በጣም ነው የሚያሰልቅሰ የመጣብን ጨካኝ አውሬ እግዜአብሄር ያጥፍልን ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ ሰላምን ላክን አሜን
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h 2 жыл бұрын
Thanks EBS for invited them
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ቆንጆ ስታምሩ ♥♥♥♥♥♥👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 2 жыл бұрын
እምዬ አገሬ ዞሮ መግቢያዬ መጠሪያ መለያዬ ክብሬነሽ ለእምዬአገሬ ዜማ ስስማ እንባዬን ፍስስ ይላል አቤቱ እምዬ አገሬን አስባት
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 2 жыл бұрын
ውይ የዛን ቀንማ እንኳን ምስጋና ሁላችንም ተደበላልቆብን ነበር ግን እናንተም ከአቦ ቤተ ክርሲቲያን ያነሳው ሠው በአጠቃላይ እግዚአብሔር ያክብራችሁ በጣም ምስጋና ይገባችኋል እናመሰግናለን ቀጥሉበት!!!
@akililuakililu4561
@akililuakililu4561 2 жыл бұрын
ወወወወ ሀገሬ ነፈሽ እህቶች ባብዙ ተባረኩ እንቁ ዜሞች!!!
@salim2omar
@salim2omar Жыл бұрын
You guys are amazing....keep it up!
@user-vj2vy7ky5j
@user-vj2vy7ky5j 2 жыл бұрын
ዬኒ እውነት የምትስሩት ስራ ሁሉ በእግዚአብሔር ፍት የምያፀድቅ ስራ ነው በርቱ እያልኩኝ በግርማ ታርክ ውስጥ የእግዚአብሔር መልእክተኛ የሆነውን የዛኔ የፖሊስ አባል የነበረው ሰው በጣም መልካም ሰው ነውና በአካል አግኝታችሁ ብታመሰግኑት ጥሩ ትምህርት ይሆናል ቢየ አስባለሁ
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 жыл бұрын
አርማዋ ባየሁ ቁጥር ስሟን በሰማሁ ቁጥር ከራስ ጸጉር ከእግር ጥፍሬ ይነዝረኛል እንባዬ ይፈስሳል ሰላምሽ ይመለስ መከበርያችን💚💛💖
@bandirawdessie565
@bandirawdessie565 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ልብ ይነካል።
@saratessema9064
@saratessema9064 2 жыл бұрын
Love it!!!!
@tesfawende296
@tesfawende296 2 жыл бұрын
እንቁ ዜማዎች በጣም ነዉ እምወዳቹ ጎበዞች በርቱ
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 2 жыл бұрын
You are making me cry! LOVE ❤️ OF ETHIOPIA!👁️👁️❤️❤️❤️❤️
@Yorda697
@Yorda697 2 жыл бұрын
Amazing 🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️
@tzazudegu5506
@tzazudegu5506 2 жыл бұрын
ደሰ ይላል እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ሰላሙን ያምጣልን ፈጣሪ ለሃገራችን
@alemnehasfaw1702
@alemnehasfaw1702 2 жыл бұрын
Amazing performance እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ::
@enattube1181
@enattube1181 2 жыл бұрын
ያረብ ሀገራችን ስላምዋን መለሰልን
@user-qp4pz5gq9c
@user-qp4pz5gq9c 2 жыл бұрын
አቤት ውበታችሁ አለባበሳችሁ🥰💐💚💛❤በጣም የእውነት እናቴ ሀገሬ ናፍቃኛለች😭ፍትህ በሳውዲ ያለነው ሀገር እንድንገባ ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንፈልጋለን 💚💛❤😭
@ameekiyya8537
@ameekiyya8537 2 жыл бұрын
ያስለቅሳል ስሰማውውው ሙዚቃው
@samuelermias
@samuelermias 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ
@melkamsewabie1724
@melkamsewabie1724 Жыл бұрын
እናተ ውድ የኢትዮፕያ የሐበሻ ልጆች ምን ልበላችሁ በቃ ኢትዮፕያ ናችሁ ተባረኩ እንጅ ሌላ ምን ይባላን በድጋሜ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ሰለም ለሀገራችን
@yoseftaye3909
@yoseftaye3909 2 жыл бұрын
ድንቅ፡ አንድ ሰው ነዉ እንጂ 6 ሰው የዘፈነ አይመስልም በርቱ
@saratube8487
@saratube8487 Жыл бұрын
አስለቀሳችውኝ መቸም አገሬ የደም ስሬ ናት እሷ ስትነሳ ይነዝረኛል😢😢😢😢😢😢 አገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን💚💚💛❤💚💛❤💚💛❤❤😭😭🙏
@ababuababu1650
@ababuababu1650 2 жыл бұрын
አይ እ,ያ እግዝአብሔር ሰላምሽ ይላክልን አሜን😭😭😭😭
Balloon Pop Racing Is INTENSE!!!
01:00
A4
Рет қаралды 16 МЛН
маленький брат прыгает в бассейн
00:15
GL Show Russian
Рет қаралды 4,3 МЛН
kinet zehiyaw -ኪነት ዘህያው እንቁ ዜማ ENKU ZEMA official program
15:37
Kinet Zehiyaw ኪነት ዘህያው
Рет қаралды 23 М.
ቬሮኒካንና ታዳጊዎቹን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ
13:00
Kaleb Show /ካሌብ ሾው
Рет қаралды 164 М.
በልደቷ ቀን surprise አደርገን አስለቀስናት  @pawliifeta
12:33
Enku zema - እንቁ ዜማ 🎤
Рет қаралды 9 М.
Bottle Head Smashing World Record Attempt!
0:38
MrBeast
Рет қаралды 100 МЛН
Она Постояла За Себя! ❤️
0:25
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
又被抓住了,还好我机智
1:00
侠客红尘
Рет қаралды 10 МЛН
За Наташу порвёт меня😆С мамой шутки плохи😂
0:22
Рецепт Любви 🖤
Рет қаралды 14 МЛН
Сидит в телефоне📱на уроке
0:51
Иван Курапов
Рет қаралды 4,3 МЛН