KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
55ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የእማ ፍቅር የድይግል ማርያምን ድንቅ ስራ ስሙና ድርሻችሁን ተወጡ
40:55
79ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ያልተነቃበት የመከራ ህይወትና የእናትና የልጅ መንፈሳዊ ህይወት
1:18:12
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
74ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሰፈር ሰው የሰጣት ስምና የተደረገባት ያላወቀችው የቀድሞ ህይወቷ
Рет қаралды 28,882
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 152 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Жыл бұрын
Пікірлер: 231
@woldesenbet
Жыл бұрын
የአምልኮት ስግደት ለስላሴ 🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀 ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግዳለሁ ለአብ 3X እሰግዳለሁ ለወልድ 3X እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም ይህንን ኀብስት ላበላን ይህንንም ጽዋ ላጠጣን ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን በጸጋው ለጠበቀን ቸርነቱን ላበዛልን ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን ለድንግል ማርያም ልጅ አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን! በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!! kzfaq.info/get/bejne/h8lnqJar1tq6mX0.html የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!! kzfaq.info/get/bejne/qc9-jdJ3sbbPXaM.html
@lidyalidya7062
Жыл бұрын
ለ✝️ *_በስመ ስላሴ ሰላም ለናተ ይሁን የልዑል ዕግዚአብሔር ቤተሠቦች 🕊️🌾🕊️🌾🕊️ 🌾እዴት አደራችሁ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🕊️🌾🕊️🌾እኳን አደረሳችሑ አደረሰን ለአብርሐሙ ስላሴ አመታውይ ክብረ በአል 🌾🕊️🌾🕊️🌾አሜን ይሕንን ጉባዔ ባርክልን ጌታችን //፪//👏🎤🌿🎤🕊️👏🎤 ስጠን ፍቅር ስጠን ዛሬ ለሁላችን እኽ...//፬//👏🎤🌾👏🎤🌱👏🎤👏🎤ስብሀት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ..//፪//👏🎤🌾🕊️🎤👏🌱👏🎤ይደርብን የመስቀሉ የማርያም ፍቅር እኽ...//፬//🎤🌱🕊️👏🎤👏🌿🕊️🎤👏🌱🎤አሜን ስለመዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ልዑል ዕግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አሜን👏🕊️🌾👏🌾🕊️ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወድማችን✝️_*
@lidiya727
Жыл бұрын
በአረብ ሀገር ቅዱስ ቁርባን ተቀብየ ደስ ብሎኛል ለዚህ ያደረሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን የተመኛችሁ እንደኔ የምትጓጉ ሁሉ ምኞታችሁን ቶሎ ይፈጽምላችሁ ወለተ መድኅን እያላችሁ በጸሎት አስቡኝ
@keroskeros5466
6 ай бұрын
በረከትሽ ይደርብን ሰለማይነገር ሱጦታዉ እግዝኣብሄር ይመስገን❤❤❤
@abeerabeer-qj6qh
3 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@samidereje3806
Жыл бұрын
መምህር ሁልጊዜ በጉጉት ነወ የምጠብቀወ።
@HayatHayat-lw1yk
Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@saraT22
Жыл бұрын
ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ይርቅ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏
@_Godolyas7696
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ለቅድስት ስላሴ አመታዊ ክብረ ባዓል ላደረሰን የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫
@user-is6oe6wv4v
Жыл бұрын
ውዶችዬ እንኳን ሥላሴ አመታውዉ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰቹ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@selam801
Жыл бұрын
ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል አጋእዝተ አለም ሰላሴ እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን መምህሬ በጉጉት ሰጠብቅ ነበር so ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@tegegnebeze7052
Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ስላሴ አመታዊ በዓል በሰላም በጤና ከሙሉ ቤተሰብ ጋር እንኳን አደረሰህ ዉድ መምህራችን ተማሪዎችህንም ጭምር እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልን በርታልን ፀጋዉ ጨምሮ ያድልልን አሜን
@bahrnshwolde2894
Жыл бұрын
Enkuwan abro aderesen Adresachu memhrachn kalhiwetn yasmaln
@hannazeurael8865
Жыл бұрын
ሥላሴ ቅዱስ አይባልም ቅድስት ሥላሴ ነው ሚባለው ወንድሜ
@user-li4kc9pz4w
Жыл бұрын
ወይኔ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳን ለዚህ አበቃህ አሜን ሁላችንንም ወደሱ እንድንመለስ አስተዋይ ልቦናን ይስጠን ይቅር ይበለን😭😭😭
@saniatube2360
Жыл бұрын
ወይ ፈተና አቦሸዬ ትዳረሕን የአብረሐም የሣራ ጋብቻ ይሁንልሕ በጣም እሚገረም ነው ፀበል ውሰት የተዋውካትን ማግባትሕ እግዚአብሔር ይባረካችሁ እናትሕን ነፈሰ ይማር #ዝማሬ መላአክት ያሠማልን#መምህራችን ሁሌም ቅዱሳኖች አይለዩህ🤲🤲
@alemtsehaysesaysisay7144
Жыл бұрын
መህራችን በረከቲት ይደርብን እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ያብዛልህ እንኳን ለቅድስት ሥላሴ በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ አብርሃምን እና ሌሎች እባቶቻችንን የጎበኛ ስላሴ ሀገራችንን በምህረቱ ያስባት
@yeamanuellej2721
Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነበር መምህር ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ጥበቃ አይላየን የፃድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደረብን አሜን በእውነት መምህር መዝሙርን ለብቻ ሊቀቅልን በመድኃኔዓለም 😥✝️
@user-cb2tr4cd9m
Жыл бұрын
እድሜ ለንስሀ ስጠኝ ካሀጼቴ እጠበኝ ጌታሆኝ ዝማሬ መላእኽቲ ያሰማልን ውድ ወንድማችን በጾሎትህ አስበኝ
@mihrettesfa7550
Жыл бұрын
የሞቱትን እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር ለአለነው ለኛም ማስተዋልን ይስጠን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን መልካም ትዳር ይውንልክ ወድሜ መምራችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@user-sn3yw7eh1k
Жыл бұрын
እንዴት ነህ መምህር ተስፋዬ የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏 እንዲሁም የተስፋዬ ተማሪዎች ፍጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን🙏 ሰምተን ለመለወጥ ያርገን🙏
@hodyeyilma6183
Жыл бұрын
መዝሙር ሙሉውን መምህር ላክልን ለብቻው ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክልህ ያስብክውን
@tetenaethio
Жыл бұрын
M
@user-mj7eq3ps3x
Жыл бұрын
ወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም ጥኡመ ዝማሬ መላእክት አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹
@user-rj3oz5eg3d
Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ❤️❤️❤️ ለሞቱትን ነብስ ይማር 🙏 ወድማችን እግዛብሔር ይጠብቅህ🙏❤️❤️❤️ መምህር ኑርልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ❤️❤️❤️❤️ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏❤️
@yekidanemehretlegamen860
Жыл бұрын
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር
@user-dp5uq9qk3v
Жыл бұрын
Egzabiher yimsgen memihir amen amen amen 🤲💚💛❤#አቤቱ ጊዜን ስጠን #አቤቱ ዘመንህን አምጣልን #አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን#ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን #አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን🤲🏻🕯💚💛❤
@makidaskidane
Жыл бұрын
በእውነት እሄመ የእኔ ህይውት የተርክ ነው የመሴላኝ መምህር እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆልን በአንቴ ትህምርት ህይውታችን ተቀይርውል
@user-mi4el7zg8e
Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጁች በፀሎት አስቡኝ አመተ ማርያም ብላችሀ መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን
@SaraSara-zr4tr
Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ደሰ ሲል ሰሁሉምነጋር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ✝️✝️🙏🙏
@zhraaas8742
Жыл бұрын
የኔ እቁ መምህር እግዚአብሔር ከነ ሞላዉ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ እደምድር አሸዋ ይብዛ አሜን አሜን አሜን ሁለየም በጉጉት ነዉ እምጠብቅህ የምለቀሁ ሁሉ አእምሩ በላይ ነዉ በጣም ተምረንበታል በርታልን እፁብ ድንቅ ነዉ
@user-gw4fu5so8t
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰላም ለናት ይሁህን የመምህር ተስፋይ ተማረዎች እንኳን አደረሳችሁ ለአብርሃም ሰላሴ ዓመታዊ በዓል አሜን
@user-zz4rc4ep3w
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅርበለን አንተ ታደገን አሜን
@meseretwoaldegorgis9602
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችነረ አንካን ለቅድስ ስላሴ በሰላም አደረሳችሁ. አግዚአብሔር ልፋትህን በቃል መግለፅ አልችልም አመብርሀን ከጉንህ ትሁን አንዴት አንደቻልከዉ አግዚአብሔር ካንተጋር ነዉ. ወይ ጌታዬ አባከህ በፈተና አንዳንወድቅ አንተ አርዳን. ተስፋ ስላሴን. በዙሪያዉ ያሉትን ጠብቅልን.
@tmcleaning5529
Жыл бұрын
መምህሬ መጨረሻ ላይ የሰጠኽን ምክር ልቤን በጣም ሰበረው ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ወደ ሀገር መምጣት ልቤ ይፈራል ሀና ማራያም ብላችሁ ቀፀሎታችሁ አስቡኝ
@brtawitteshowe2070
Жыл бұрын
የመምህር የወንጌል ተማሪዎች እንኳን ለአጋእስ ሥላሴ አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን በእድሜ ላይ እድሜ ጨምሮ ይህንን የተባረከ ቀን ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም ከትምህርቱ ተምረን ተቀይረን ፍሬ እንድናፈራ እመብርሃን ትርዳን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@lidyalidya7062
Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሩ ነቃን አነቃሀን እድሜ ዘመንህን በእውቀት ያኑሪህ በደስታ ከነቤተሰቦችህ ያቆይልን
@user-xv2if4yw6c
Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛም የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርን
@user-qq6wy5mu1z
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ ቃልህወት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ዮሐንስ እያልክ እንዳትረሳኝ ላንተም ከክፉ ነገር ሁሉ የሚትወደው መልአክ ይጠብቅህ አሜን፫🤲💞💞
@bere2532
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
@alemneshdemewoz3641
Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የአንተ ትምህርት ባይኖር ኑሮ በዚህ ሁለት አመት ውስጥ እራሴን አጠፋ ነበር። እኔም ከደነዘዝኩ አስራሁለት አመት ሙሉ መልስ ያጣሁለት ጥያቄ ነው። ቤተሰቦቸ አይሆንሽም እያሉኝ አግብቸ አሜሪካ ያመጣሁት የሁለት ልጆቸ አባት ባለቤቴ አንዲት ባለሐብት ጋለሞታ አፍቅሮ ነብሱንም አያውቅም አሳብድሻለሁ እራስሽን ጠልተሽ እንድትሞች ነው የማደርግሽ አያለ ሲዝትብኝ ኖረ እኔም ብዙ ነገር እየሰማሁና እያየሁ ግራ ግብት ሲለኝ እኔም ፍች ጠይቄው ነበር በአመት ሶስት ግዜ ኢትዬጵያ ይመላለሳል ምን እንዳደረገችበት አላውቅም ህይወቴ አደጋ ላይ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድን ወልደ ትንሳኤ ገብረ እግዚአብሔር ገብረ ተክለሐይማኖት ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን አደራ።
@madinamd7228
Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እንኳን አደረሳቹ ለቅድስተ ስላሴ አመታዊ ክብረ በዓል የተዋህዶ ልጆች
@user-vy2fq6xb4c
Жыл бұрын
ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም መጨረሻችን ያሰማልን
@sabaghumbot5485
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን።
@user-qg6zx7lf7g
Жыл бұрын
ሊንክ ነው መምርዬ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ንግር
@yordanos874
Жыл бұрын
መምህዬ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tehay.redicho415
Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፆሎታቹ አስቡኝ
@user-nb4vn3gi9r
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@maseretadsi8836
Жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ ማንቂያ ደዎላችን መምህራችን የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይባርክህ ኑርልን
@tyyf9455
Жыл бұрын
ሠላም ሠላም መምህር ተስፋዬ ባለውለታዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ እቁ
@hsznjd4044
Жыл бұрын
ሁላችንም ቃል ህይወት ያስማልን
@rahhaharadsh8328
Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን 🙏🙏🙏🙏
@user-od9ps1eb6w
Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን ሳላየንክ ደስ ብሎነል እኩሀን ለቅዱሱ ስላሴ አደሮሶት ከነቤተሰቦ
@user-on8tm5xb3r
Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆን ወዳንተ መጥቻለው አባቴ ሆይ ይቅር በለኝ አሜን ዝማሬ መለአክ ይስማልን
@user-ht4dk7sm5x
Жыл бұрын
መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ
@taybaa8158
Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልንመምህራችን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-yc4vw9se2w
Жыл бұрын
መምህርዬ እንኳ ደናመጣህል ውድ የተዋህዶልጆች እንኳ ለአጋዚተአለም ስላሴ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረስን አደረሳቹ
@h6ey335
Жыл бұрын
ምንምኳ በጣም አሳዛኝ ታርክ ብሆንም ደሞ በጣም ደስ የምልም ነው🙏 እግዚአብሔር ስፈልገን እንድህ ትንሽ መማርያ እድትሆነን ፈተና(ት/ት) ይሰጠንና ወደ ቤቱ ያስገባናል ብቻ ተመስገን🙏
@astekastek1000
Жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን
@mrkbemrkbe6748
Жыл бұрын
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@fairoozfairooz3607
Жыл бұрын
ወለተማርያም እንዃን ለበዓለ ስሉስ ቅዱስ ስላሴ በሰላም አደረሳችሁ ጎዶልያስ
@user-jj1fy4op3t
Жыл бұрын
ልብየሚመስጥ ነው ወይ ፈተና በሚለው መምህሬ ባተ ስቱ ተቀየረ እድሜና ጤናይስጥልን
@user-ip3iv4jd3z
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ስላሥ አመትዊይ በአላት ይሺ መምህራችን እናዳምጣለን
@user-hb8rm2kr9z
Жыл бұрын
አቤቱ ጌታየ ሆይ ወዳንተ መጥቻለው ተከበለኝ መምህር ለብቻው ላአክልን
@HhHh-qw5tr
Жыл бұрын
ቃል ሂውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይሓጋዝና አሜን
@hiwigetachew6244
Жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ መምህር እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን
@mmm-wi3pe
Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር እውነት ሁሉም ገጠመኝ አስተማራ መካራ ቀያራ ገጠመኝነው የኔ ሂውት የተቀየራው በገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን. አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬነው
@user-sc4xx2ph4k
Жыл бұрын
ተባረክ እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ ሥላሤ ክርስቶስ ኢየሱስ
@user-go6ic3nu4i
Жыл бұрын
መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት በጣም ያስተምራል ገጠመኙ እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-eq5wn4xj9y
Жыл бұрын
እውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡሽ እድሜ ይስጥክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mebratsntayehu8843
Жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
@astera3589
Жыл бұрын
መህምራችን እንኳን በሰላም መጠልን በእዉነት በጎጎት ነዉ የምጠብቀክ ሺህ አመት ኑርልን ጠለትክ የእግር መረገጫ የገልክ ቅዱሰ ገብርኤል አበቴ አሜ አሜን አሜን አሜን
@tirulove6865
Жыл бұрын
መምህር፡የሁሉንም፡ቤት፡እያንኳኳ፡ነወ፡ትምህርት፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥህ
@user-ht3fz6ie6s
Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለአብርሀሙ ሥላሤ አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ ሥልሡ ቅዱሥ በቸርነታቸው በምረታቸው ይማሩን ሥለ መረጧቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ይማሩን አሜን አሜን አሜን
@hiewtdemelie6102
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንመምህርየ ቃለ ሒወት ያሰማልን ካንተ ብዙ ተምረናል
@yezenyezen5804
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ እንቁ መምህሬ ሁሌም በጉጉት ነዉ እምጠብቀው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ በጣም ብዙ ነገሮች ተምሬያለሁ የእውነት
@user-dt9yp6bn3z
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 🤲😭🤲😭🤲😭 መጀመሪያ ላይ ያሳዝናል መጨረሻው እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ ይላል የእናታቸው ታሪክ ልብ ይነካል የሱን ማነም አላወቀላት ህነው ክርስትና በልጆችሽ ፍሪውን አገኘች ተመስገን ነፍስ ይማር ።።።።። መምህርዬ እናመሰግናለን ኑርልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@bosenagashu1673
Жыл бұрын
እንኩዋን ለአጋዕዝት ዓለም ስላሴ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የመምህር ተማሪዎች እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን ለሳየን 🙏🏿ዛሬ ትናንት ጥሩ ሕልም አላየሁም ውዶች ቤተሰብ በሰላም እንዳገኝ ፀልዩልኝ የወለተ ማርያም ቤተሰቦች ብላችሁ ሰላም አጥቻለሁ 🥺🙇🏿♀️🙇🏿♀️🙇🏿♀️🙇🏿♀️
@asde301
Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@dhddhduchuf9321
Жыл бұрын
የቅዱሳን፣ፀሎት፣አይለዮችሁ እሕቴ
@selam801
Жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ የቅዱሳን ጾሎት አይለያቹ
@alemiyebayene7881
Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያስቢሽ
@bosenagashu1673
Жыл бұрын
@@selam801 አሜንንን እስኪ መልካም ነገር ያሰማኝ መድኃንያለም
@user-cx1wm8wv1x
Жыл бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
@tegegnebeze7052
Жыл бұрын
የመምህር ተማሪዎች ከሆነ ጊዜ በሁዋላ ሰብሰብ ብለን የፅዋ ማህበር እንሰባሰባለንፃድቃንን ሰማዕታትን በመዘከር እንሰባሰባለን
@hayhay9005
Жыл бұрын
መህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@dghhxvhh9131
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህሬ ሰላም ለሁላችን ይሁን አሜን 👍👍👍😍😍😍😍😍😍😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-if1qt5de5t
Жыл бұрын
ኣቤቱ ጌታዬ ሆይ ወዳንተ መጥቻለሁኝ በይቅርታ ተቀበለኝ 😢ዝማሬ መላእክት ያሳማልን
@user-mj7eq3ps3x
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒአለም መምህሬ የሞቱትን እግዘአብሔር ነፍሳቸውን ይማር አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ለወንድማች መልካም የሂወት ዘመን ይሁንልህ ወንድሜ ለሁችን ቅን ልቦና ይሰጠን ለመምህራችችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ አምላኬ ሆይ ለንስሃ አብቃኝ የኔ ጌታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🏫🏫🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾
@selamendale5840
Жыл бұрын
እንኳን ለቅድስት ስላሴ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አብሮ አደረሰን አሜን🙏
@tesgeredawolde4522
Жыл бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@user-wj3sc6wy7o
Жыл бұрын
በእውነት በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እንካን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃቹ ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
@aregashg3971
Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ወዳንተ መጥቻለሁ በይቅርታህ ተቀበለኝ
@senaitgmariam3743
Жыл бұрын
ልጆቹን እግዚአብሔር ይባረክ
@merimola3068
Жыл бұрын
መምህርዬ በመጀመሪያ ላመሰግንህ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ከምትወዳቸው ሰዎች ጋር እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልኝ ለመጀመሪያ ግዜ ኮሜንት የማደርገው እና መምህርዬ በእያንዳንድ ገጠመኝ ላይ እራሴን እያየሁ እየፈተሹሁ ነበር እና በእኔ ላይ ብዙ ነገር አለ ነገር እንዳለ አውቃለሁ ነገር ግን እስካሁን ድረስ ወደተግባር አልገባሁን ብዙ ነገሮችን ።አውቃለሁ እኔ እሰከ ቤተሰቦቼ ብዙ ገጠመኝ ይወጣናል እኔ ለብቻዬ እራሱ አንድ ገጠመኝ ነኝ እኔ ብዳ በልቶኝ አንድ ግዜ የሰውዬውን አር ታጥኛለሁ ብቻ መምህርዬ እኔ ጋር ብዙ ነገሮች አሉ ፀሎትም ንሰሀም ሰግደትም ለመጀመር እፈልጋለሁ ግን እፈራለሁ እኔ ያንተን ትምህር አውቄ ለአክስቴ ሼር አድርጌላት ንሰሀ ገባች መሰገድ መፀለይ ጀመረች ነገር ግን መምህርዬ መንፈሱ አሸናፍት እና በመጨረሻም ገደላት ብቻ አሁን ቅርብ ግዜ መምህር ምን ልበልህ ብዙ ነገር አለ መምህር እኛ ቤተሰብ ውስጥ በጣም ከባድ ችግር አለ እኔ ጋር እራሱ ሀይለኛ ችግር አለ ግን በጣም እየፈራሁ እና እንደ አክስቴ እዳያረገኝ እያልኝ እፈራለሁ መምህርዬ እና ምን ትለኛለህ እባክህን መምህር ካየኸው መልስልኝ ንሰሀ መግባት ፀሎት መሰገድ እና እኔ እራሴን ከመናፍስት ማፀዳት እፈልጋለሁ
@shhgshfg8631
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳ በሰላም መጣህልን
@user-gs4po8pr6w
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን❤🙏
@user-jj1fy4op3t
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን
@debritutulu5126
Жыл бұрын
መምህር ቃህወት ያሰማልን የእግዚያአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mebatsiyon1561
Жыл бұрын
ሁላችንንም እግዚያብሔር ይርዳን
@tajtaj9676
Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በጣም ደስ ይላል
@SewsenBrhanutube
Жыл бұрын
ባለታኮቻንም በመጨረሻ ደስ ይላል እንከንደስ ኣላቹ ደስታቹ ደሰታችን ነው
@yisalemushalmaw3023
Жыл бұрын
መምህር መዝሙሩን ሙሉን ልቀቅልን
@ehetgebrielabebe588
Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር በትምርትህ በዙ ነገር እንዳስታውስ እርቶኛል እኛ ቤት ሁሌ ግንቦት ላይ ቦሮንትቻ በግ ይታረድ ነብርና አንድ አመት ላይ አባቴ ጥቁር በግ አቶ ጥቁር ፍየል ገዝቶ መጣ ከዛ እናቴ ከመቼ ጀምሮ ነው ደሞ ፍየል የምትገዛው አለችው ከዛ ማታ ታርዶ እየበላን እያለን ስጋው ወንድሜን አንቆት በስንት መከራ አባቴ ማጅራቱን መቶ አዳነው የሚገርመው ደግሞ እዛው እንደተሰበሰብን ቆዳውን ወሰደው በሰዓቱ አውሬ ነው ብለን እኛ ስንደነግጥ አባቴ ግን ዝም በሉ አለን። በሳምንቱ ሌላ ጥቁር በግ ገዝቶ አረደለት እና አለማወቄን አሁን ላይ ነው ያወኩት።
@messynagsse9930
Жыл бұрын
እኮን ደና መጣህ መምህራ
@jeenajeena6909
Жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን
@messimessi7609
Жыл бұрын
መምህር. እኔ ፈልጌህ. ነበር. ፍላሽ. ማድረግ እዴት. ነዉ. እሚቻላዉ. እባክህ. መምህር አስረዳኝ. እኔ በስደት. ነኝ. ለዘመዶቸ. ፈልጌ ነበር. በጣም. ከባድ. ሂወት ላይ. ነዉ. ያሉት. እህቴም. በጣም. ሂወቱ ተበላሽቶል. ከቤቱ. ለቅ ወጣች. ወደቤት. ልትመለስ ስትል. ይጨልምባታል. አምስት. ልጆች ይዛ. ጥገኛ. ሁናለች. መምህር. ተባበራኝ
@astekastek1000
Жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን በርታ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ
@haymi143
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@bsratdarba3647
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእውነት በጣም አስተማሪ
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
Жыл бұрын
Zimare melaikt yasemalin bertulin
@user-gr8ml7ro8h
Жыл бұрын
እግዘአብሔር ይሠሰገን
40:55
55ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የእማ ፍቅር የድይግል ማርያምን ድንቅ ስራ ስሙና ድርሻችሁን ተወጡ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 35 М.
1:18:12
79ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ያልተነቃበት የመከራ ህይወትና የእናትና የልጅ መንፈሳዊ ህይወት
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 24 М.
00:33
Дибала против вратаря Легенды
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,4 МЛН
00:31
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 14 МЛН
00:50
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
00:20
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
52:23
8ቱ አደገኛ አብር አንክርት ወይም መስተባርር መተት! የአብር አንክርት መተት ምልክቶች ምን ምን ናቸው መፍትሔው?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 24 М.
1:03:20
195ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ልጂት ሰው ወደ አውሬነት ሲቀየር ያየችውና ከዛ ሰውጋር የተቆራኘችው ለምንድነው?
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 67 М.
2:47
ፀራሞ ደራሞ መንፈስ ያለባችሁ ⭕አፍዝ አደንግዝ ✅#መምህር_ተስፋዬ
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 3,6 М.
1:34:49
77ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሰንበት ተማሪዋ በታክሲ ውስጥ የተዋወቀችውን ደብተራ ምን አደረገችው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 44 М.
26:57
11 ልጅ ሞተብኝ ተፈተንኩ ለእውቀት ተብዬ ተደገመብኝ Memehir Girma Wondimu Video 616 #subescribe_now #like #share ለትውልድ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 22 М.
53:53
89ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በመተት የተጣበቁ 4 ሰዎቸና ብዙ መልእክት ያላቸው አራት አስደንጋጭ ታሪኮች
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 49 М.
36:23
"ንምንታይ ኢኻ ኣብ ድርፎ ትውዕል" BAKATA SHOW ምስ ስነጥበበኛ ዳኒኤል ጂጂ- Daniel T/gergish (JIJI)Eritrean Game Show 2024
ARARAT Entertainment
Рет қаралды 2,2 М.
2:14:26
31ኛ / C / ፈተና ገጠመኝ ፦ የ12 ዓመቷ ልጅ አማቿ በኳለቻት ኩል የተነሳ የገጠማት የህይወት ፈተናና የኩሉ መነፅር
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
1:13:00
74ኛA ገጠመኝ ፦ የእማሆይ እውነተኛ ማንነት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
51:48
53ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በገዛ ጓደኞቻችሁ ከሁሉም ቦታ ብትሰደዱ ምን ታደርጋላችሁ ? የት ትገባላችሁ?
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 39 М.
00:33
Дибала против вратаря Легенды
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,4 МЛН