Egg Fried Rice ሩዝ በእንቁላል

  Рет қаралды 5,654

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

2 ай бұрын

እኔ የተጠቀምኩት የግብዓት መጠን
- 1 ኩባያ ሩዝ ፡ ሩዙን በተደጋጋሚ ንፁህ ውሃ እስኪያወጣ ድረስ በውሃ መታጠብ አለበት፤ ሁለተኛ ዙር ውሃውን ለፀጉራችሁ እድገት እንዲረዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
- 1 እንቁላል ሩዙ ከተቀቀለ በሃላ ውሃውን አጥልላችሁ ሩዙን ትለውሳላችሁ
- 2 እንቁላል በደንብ መምታት
- 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት መጥበሻ ላይ አግላችሁ መጥበስ
- እንቁላሉ ከተጠበሰ በሃላ ሩዙን ጨምራችሁ ከ እንቁላሉ ጋር መቀላቀል
- 1 የሾርባ ማንኪያ ሶይ ሶስ እንደ አማራጭ መጨመር
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው ከላይ መነስነስ
- አረንጓዴ ቃሪያ፣ የሾርባ ቅጠል እንዲሁም የድንብላል ቅጠል አድቅቆ መጨመር
የማባያ አማራጮች
- ዳቦ እና ቂጣ

Пікірлер: 33
@wegayehuchala3916
@wegayehuchala3916 2 ай бұрын
ከ ሀዋሳ ሁሌም እከታተላለሁ የአንተን ስራ ።በርታ 👍👍1ኛ
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 ай бұрын
ከአዲሳባ ሁሌም በጉግት የምከታተልህ🙏👏👏👏
@user-ld9ts8eb8j
@user-ld9ts8eb8j 2 ай бұрын
ወዲም በሙያህ ቆይበት እኔ እራሱ ባለሙያ ሆኩ
@chaltualemu-pi7fq
@chaltualemu-pi7fq 2 ай бұрын
አዲስ አበባ
@martadereje8049
@martadereje8049 Күн бұрын
Dilla
@amita1933
@amita1933 2 ай бұрын
From USA
@LemlemLf
@LemlemLf 2 ай бұрын
ጅጅጋ
@MihretTollosa
@MihretTollosa 2 ай бұрын
Harar
@HaymanotLebeta
@HaymanotLebeta 2 ай бұрын
Jimma
@HossainHossain-vu4bk
@HossainHossain-vu4bk 2 ай бұрын
ወድም በጣም ጎበዝ ነህ አንድ ነገር ብቻ ተበበረኝ በቴሌ ግራም የተጠቀምካቸዉን ብጥፍልን ዋይፋይ ሳይኖረን. በዛ እንጠቀማለን
@HossainHossain-vu4bk
@HossainHossain-vu4bk 2 ай бұрын
ብዙዉን አየሁ አልጣፍክም ቴሌ ግራም ላይ ካልተቸገርክ ጣፍልን በተረበ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@dudrudggj5190
@dudrudggj5190 2 ай бұрын
@fatmeh-nu2zz
@fatmeh-nu2zz Ай бұрын
እኔ ሳኡዲ አረቢያ ሪያድ❤❤❤❤
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w Ай бұрын
❤❤❤
@2319mom
@2319mom 2 ай бұрын
ሳንቡሳ አሸራር
@user-ds3wr6vz3c
@user-ds3wr6vz3c 2 ай бұрын
ጂጃ
@user-lp8ep3gm7f
@user-lp8ep3gm7f 2 ай бұрын
አአ ነኝ
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 2 ай бұрын
ዱባይ😂😊😊😊😊😊የኢቲዮ ናፋቂ ነኝ ኢቲዮ ሠላም ይስጥሽ ሀገሬ😢
@YeabsiraTesfaye-qc3qy
@YeabsiraTesfaye-qc3qy 2 ай бұрын
🇫🇮
@ftsumwondimumamo2777
@ftsumwondimumamo2777 2 ай бұрын
ከ ቦስተን: ማሳቹሴትስ Asian Food Rice with chicken Breast/ሩዝ : በቺክንብሬሰት / በተለያየ አይነት መንገድ ብታሳየን ...??? እናመሰግናለን
@marabe7605
@marabe7605 2 ай бұрын
London
@Uniquevlog-x9t
@Uniquevlog-x9t 2 ай бұрын
Ke dubai
@berkineshmelka9382
@berkineshmelka9382 2 ай бұрын
Dubai
@graceemeru1766
@graceemeru1766 2 ай бұрын
USA
@user-fd8jj1tx2n
@user-fd8jj1tx2n 2 ай бұрын
Addis Ababa
@asnakemengste3425
@asnakemengste3425 2 ай бұрын
France
@dhugaafjiradhuu8743
@dhugaafjiradhuu8743 2 ай бұрын
Türkiye
@senaithabtemariam6713
@senaithabtemariam6713 2 ай бұрын
አዲስ
@ahmedeshetu9750
@ahmedeshetu9750 21 күн бұрын
ሶይሶስ ምንድነው አልገባኝም??
@melegna
@melegna 18 күн бұрын
የቻይኖች የማጣፈጫ ፈሳሽ መረቅ ከአኩሪ አተር የሚዘጋጅ ነው
@BelayneshGetu-xl7jf
@BelayneshGetu-xl7jf 2 ай бұрын
አዲስ አበባ
@MihretTollosa
@MihretTollosa 2 ай бұрын
Harar
@user-fd8jj1tx2n
@user-fd8jj1tx2n 2 ай бұрын
Addis Ababa
How to store fruit and vegetables in refrigerator
5:42
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
Ethiopian Sandwich Ereteb እርጥብ
8:26
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 51 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 29 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 10 МЛН
Burger Patties የበርገር ስጋ
8:14
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4 М.
My grandmother taught me this dish! The most delicious potato recipe for dinner
8:24
Köstliche Hausrezepte
Рет қаралды 11 МЛН
Ethiopian Lentil Stew ምስር ወጥ
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
Ethiopian Food Gomen Be Siga ጎመን በስጋ
9:18
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 17 М.
Grilled Chicken Sandwich አምባሻ ሳንዱች
9:12
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 3,2 М.
Ethiopian Chickpeas Cookies የሽንብራ አሳ አሰራር
9:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
ГЕНИАЛЬНОЕ РЕШЕНИЕ (@fusterdeltiktok - TikTok)
0:18
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 8 МЛН
Черёмуха во рту вяжет
0:11
Pavlov_family_
Рет қаралды 1,1 МЛН
She guess best choice of sweets from her boyfriend 😋😅😎
0:29
王子居然在家这样 #艾莎
0:38
落魄的王子
Рет қаралды 24 МЛН