መምህሩ የአቶ ጥላሁንን ባለቤት ሊያገኛት ነው | መንፈሱ ከሌላ ጋር እንዳትገናኝ አስሯት...

  Рет қаралды 91,978

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

11 ай бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
መምህሩ የአቶ ጥላሁንን ባለቤት ሊያገኛት ነው | መንፈሱ ከሌላ ጋር እንዳትገናኝ አስሯት...
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 446
@Adne_
@Adne_ 11 ай бұрын
እኔም በህልሜ አባቴ ጋር ግንኙነት እያደረኩ አይ ነበር ከህልሜ ስነቃ ግን በጣም😭😢😭😢ነበረ የሚዘገንነኝ ስሜቴም ይረበሽ ነበረ ሌላም በደንብ የማይታዩ የማላውቃቸው ወዱች ይገናኙኝ ነበረ የእውነት ስነቃ በጣም ያስጠላኝ ነበረ ስሜቴን ይረብሸኝ ነበር ነበር ነበር የምለው አሁላይ የለም አይመጣም በህልሜ እንደዚህ ያለ ነገር ቀርቷል የቀረውም በእግዚአብሔር ቸርነት በእናቴ በቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅየነጅ እና እኔም ባቅሜ ደካማ ም ብሆንም ጸሎት ሳደርግ ነው የቀረልኝ በእውነት የእግዚአብሔርን ቅዱስ ሀይለ ቃል እንዴት ቃሉ ሀይል እዳለው የተረዳሁት ነገር ነው ልብ ያልኩት ምክኒያቱም እኔ ከአስተዳደጌና ካለሁበት አንጻር ከመንፈሳዊ ደካማነቴ አንጻር በኮልታፋ አንደበቴ ወዳሴ ማርያም በመጸለየ ነው የቀረው እና እኔ ደካማ ስሆንኩ ደካማ ነሽ ብሉ እግዚአብሔር አልተወኝ እንደሰው ያልሆነው አምላኬ በሀይለቃሉ አባቴን ተመስሉ የሚመጣውን መንፈስና በሌላ መልኩ በህልም የሚረብሸኝን አርቆልኛል ይሄን ሁሉ ስል ጸሎት ጾም፣ስግደት፣ ያስተማሩኝን ውድ መምህሮቸን ማመስገን እፈልጋለሁ ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ከሰላም ከነ መላ ቤተሰቦቻቸው ይጠብቅልን በእውነት ብዙ ተምሬባቸዋለሁ በብዙ መምህራን ባዳምጥም ለኔ የተለወጥኩባቸው የምላቸው መምህራኖቸ በጸሎት ዙሪያ መምህር አቤል ተፈራ መምህር ግርማ መምህር ቀሲስ ኄኖክ ወልደ ማርያም መምህር ተስፋዬ አበራ 😍😘🌹🌹🌹🌹💓💓እንዲሁም ሌሎቹም እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 11 ай бұрын
ስለማይነገር ስጥታው እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ ከዚህ ጭንቀት ለገላገለሽ አምላክ ወለተ ኢየሱስ ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ውዴ።❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ❤❤❤
@user-zt3wu9nw8k
@user-zt3wu9nw8k 11 ай бұрын
እግዚአብሔርይመሰገን❤
@rhelmamo5078
@rhelmamo5078 11 ай бұрын
Egzabehre ymesgne ydegle mareyam leje ekanem gelagelesh
@user-yz3gj8qp4s
@user-yz3gj8qp4s 11 ай бұрын
ጉድ ነው እኔም ከእናቴ ጋር አይ ነበር መፍትሔው ይጠቁሙኝ
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 11 ай бұрын
መምህርዬ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን በዚህ ዘመን የጠፋነውን ለንሰሀ ለፆሎት ለፆም ለቅዱስ ቁርባን አበቃህን❤❤❤❤
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 11 ай бұрын
ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር ስራህን ሁሉ ይባርክህ መምህር ተስፋዬን በተደጋጋሚ ስለጋበዝከው እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ተስፋዬ መንፈሳዊነትን በማስቀደም ነፍሱን በማስያዝ ከመተተኞች ደብተራዎች ከጠንቋዮች ጋር ከግብረ ሰዶማውያን ጋር እየተናነቀ የተቸገሩትን የሚረዳ ከችግራቸው ተላቀው ተጠምቀው ተፈውሰው ቆርበው በሰላም እንዲኖሩ የቀናውን የእግዚአብሔርን መንገድ እንዲይዙ የሚያስተምር ጎበዝ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለት አሜን።
@chinach4522
@chinach4522 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ❤
@mariemyebachaye7920
@mariemyebachaye7920 11 ай бұрын
Ewanet new
@user-kh1jx6gc7s
@user-kh1jx6gc7s 11 ай бұрын
እኔም በዚ መፈስ ተጠቂ ነበርኩኝ አሁን ግን እመአምላክ ፈወሰችኝ እግዚአብሔር አዳነኝ በጣም የሰቃይ ነበር ድሮ ቆጆ ወዶች መስሎ ነበር የሚመጣብኝ ቅርብ ቀን ደግሞ ዝጆሮ መስሎ ድመት መስሎ እስሳዎች መስሎ የመጣብኝ ነበር አሁን ግን ተፈወስኩኝ ተፈወስኩኝ አዳኝ የለሁት በሳውዲ አረብያ ነው እና የግቦት ለታ የወር አበባ ነበር እግሬ ወገቤ በጣም ታምሜ ትንሽ ጋደም ስል እስሳ መስሎ እደድሮ መጣብኝ እለቱ ግቦት 1-9-2015 ነበር ጥዋት በኢትዮጲያ አቆጣጠር 5 ስአት ነበር በጣም ታከልኩኝ ታገልኩት እቢ ሲለኝ እመቤቴ ያት ነሽ እመአምላክ የት ነሽ መላኩ ቅዱስ ርፋኤል የት ነህ የማህፀን ጠባቂ አደለህ አትረዳኝም ብዬ በተኛሁበት መጥራት ጀመርኩኝ ከዛ መጣም እሚገርም እሚደቅ ክስተት ተከሰተ መጀመሪያ ነጫጭ የለበሱ ሰዎች በተክርስትያን ውስጥ ቅዳሴ የለይመስለኛል የበተክርስትያን እጣንም መሽተት ጀመርኩን የቅዳሴውም ድምፅ አሜን ሲሉ እኔም አሜን እላሎ በጣም ይገርማል ከዛ እመአምላክ የወርቅ አክሊል ለብሳ የመጣችልኝ ግን የኪዳነምህረት ስእልዋላይ የለቹ ናት የኔ እናት ከዛ ሳያት እናቴ እመቤቴ ስላት የሆነነገር አሸተተችን አኔ የያል ግን መናገርም መቀሳቀስም አልቻልኩም ከስዋጋር ሁለት መላእክት የሉም ይመስለኛል የተኛሁበት ክፍል ብርሀን ነበር እጅግ ግሩም ነው ። ማህፀኔን ስጠርገኝ ይሰማኛል እግሬም ስታሸኝ ሲየወሩም ነበር ቋንቋቸው ግን ነላቀውም የወራሉ የሰማኛል ቋንቋቸው ግን አላቀውም አዱ መላክ ባስኬት ኢዞ ነበር ደስ ምትል ባስኬት ልክ አክማ ስትጨርሰኝ እግዚአብሔር መጥቶ እኔ ነኝ የላኳቸው አለኝ ደግጬ እየለቀስኩኝ ተነሳሁ የለቀስኩበት ምክንያት እኔ እጥያቴን አስቤ እግዚአብሔር ፍቅር የመቤቴ አማላጅነት የመላእክት ተራዳኢተት እስቤ ነው ። ግን አኔ ማነኝ እኔ ማነኝ ከሳዉዲ ሪያድ ወለተ ዮሐንስ እባላሎ በፀሎቹ አስቡኝ የመቤቴ ምህረትዋ እስከ ጥግ ዱረስ ነው ከልባችን ከጠራናት የጌታዬ እናት እልልል ብላቹ አመስግኑልኝ !!!
@semharweldegiorgis7024
@semharweldegiorgis7024 11 ай бұрын
Yetebareksh nesh. Kanchi mahxen melkam fre yweta. Befixum bexelot ena amlkot endatdekmi. yetederegelsh tilik new.
@henokhenok6171
@henokhenok6171 11 ай бұрын
እንባዬነው የመጣው ሳነበው የገጠመሽን😢 መጨረሻው ደስ ቢልም
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን ተክለሃይማኖት ስለ ጋበዝከው ለመምህራችን እናመሰግናለን
@YusifH-wm6dc
@YusifH-wm6dc 11 ай бұрын
እኔም በግላዊ ወሲብ ሰሰቃይ ኑራለሁ 10 አመት ሙሉ በዚህ በሰይጣን ን ወጥመድ ተጠምጄ ኑራለሁ ፍቅርኛ እንዳልይዝ ቡዚ ነገሬን አቀላሸቶብኛል ከዛ መህምር ተሰፋይ ያንተን ትምህርት ከሰማሁ ግዜ በመሰገድ በመፀለይ ያሁሉ ጠፋልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን መህምር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 11 ай бұрын
መምህሬ❤ እመቤታችን ጨምራ ጨማምራ እውቀቱን ትግለፅልህ ❤
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 11 ай бұрын
አሜን 🤲🙏
@circusgirum1916
@circusgirum1916 11 ай бұрын
በ እግረኛው ሚዲያ ውስጥ ያሉትን በሙሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው:: ይሄ ነው ዘመኑን መዋጀት :: የ ብዙው ሰው ጉዋዳ ታሪክ ነው:: ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋዬ 😊
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 11 ай бұрын
እዉነት መምህር እኔ ራሱ የአምልኮ ስግደት ሳልሰግድ ሳልፀልይ ከተኛሁ የአሰሪዬ ልጅ ገና 8 አመት ነዉ ግን በህልሜ ሊገናኘኝ ሲታገለኝ አያለሁ አንዴ ደግሞ አባቴና እናቴ ሊገናኙኝ ሲሉ ነቃሁ ብቻ አሁን ላይ እግዚአብሔር ይመሰገን ፀሎት ካላረኩ ካልሰገድኩ በሰላም አልተኛም ስለዚህ ፀሎት ስግደት ግድ ነዉ ለራስ ሲባል የአዕምሮ እረፍት ለማግኘት
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 11 ай бұрын
የእኛ እንቁ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያኑርክ አቴን የስጤን የድንግል ማርያም ልጅ የተመስገኔ ይሁን እኔን ከጭላመ ወደ ብርሃን የመለስኝ ያአንቴ ትምህርት ነው ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@comcell3831
@comcell3831 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hiwi-21216
@hiwi-21216 11 ай бұрын
አንተን የሰጠን መድሀኒአለም ይመስገን መምህር🙏 እመብርሃን ትጠብቅህ ጥላ ከለላ ትሁንህ 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤
@user-xn8rm1xd5r
@user-xn8rm1xd5r 11 ай бұрын
ጸሎት ጾም፣ስግደት፣ ያስተማሩኝን ውድ መምህሮቸን ማመስገን እፈልጋለሁ ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ከሰላም ከነ መላ ቤተሰቦቻቸው ይጠብቅልን በእውነት ብዙ ተምሬባቸዋለሁ በብዙ መምህራን ባዳምጥም ለኔ የተለወጥኩባቸው የምላቸው መምህራኖቸ በጸሎት ዙሪያ መምህር አቤል ተፈራ መምህር ግርማ መምህር ቀሲስ ኄኖክ ወልደ ማርያም መምህር ተስፋዬ አበራ 😍😘🌹🌹🌹🌹💓💓እንዲሁም ሌሎቹም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እውነት100% እውነት100% እውነት100% እውነት100% እውነት100% እውነት100% እውነት100% እውነት100% እውነት100% እውነት100% እውነት100% እውነት100% እውነት100% እውነት100% እውነት100% እውነት100% እውነት100% እውነት100% እውነት100%
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 11 ай бұрын
Afe kuret...
@hatersata.1627
@hatersata.1627 11 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ የሚያስተምረዉ እያንዳንዳችን ቤት ያለ ጉድ ነዉ ፈጣሪ ይንቀልልን ። ያልነቃችሁ ተነሱ በመነፈስ እንበርታ እንስገድ፣እንፁም፣እንለግስ ደግ እንሁን😢😢😢😢ተክልዬ ተባረክ የኛ ወንድም❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 11 ай бұрын
አዎ ውዴ እያንዳንድ ቤተሰቦች ያለ ነው😢😢😢
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 11 ай бұрын
መምህር አንተን ለሰጠን አምላካችን ክብር ይግባው አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የኛ እንቁ መምህር❤❤❤
@kbrtgormes6562
@kbrtgormes6562 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በየዘመኑ መምህራንን እያስነሳ የዲያቢሎስን ስራ እየገለጠ እንዲህ እያስተማረን ነው መምህሩም ጋዜጠኛውም ማኛ ናቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤😢
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 11 ай бұрын
በእዉነት ለመምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሁላችንም በየቤታችን ስንት ችግር አለብን የሰይጣንን ሴራ እንድንረዳ ላደረጋችሁን መምሕሮቻችን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤
@user-tq6cb9iq1t
@user-tq6cb9iq1t 11 ай бұрын
መምህርዬ እግዚአብሔር አተን ስለሰጠን እጅጉን አመሰግነዋለሁ ❤ጋዜጠኛው ክበርልን❤
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 11 ай бұрын
እኔ በጣም ነው የመምህር ትምርት የጠቀመኝ እውነት ማንም ሳይረዳኝ የመምህርን ትምርት እየሰማው ነው በህልም የሚያሰቃዬኝን የተገላገልኩት ጮሆ ባይወጡም ስራቸውን አቁመዋል ብዙ ሰዎች መምህር ሲያስተምር ብዙ ሰዎች እደትምትማሩበት ተስፋ አደርጋለው
@eftah21
@eftah21 11 ай бұрын
እኔም 😢😢😢😢
@blenaddis8267
@blenaddis8267 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አስተማሪና የያንዳንዳችን ቤት እንድናይ የሚረዳ ትምህርት ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ይህ የመንፈስቅዱስ መገለጥ ነው ተባረክ
@user-fd8xs2mn6l
@user-fd8xs2mn6l 11 ай бұрын
እኔንም እንዲሁ ይፈትነኛል። የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ድረስልን። 😢😢😢
@sarahawler1292
@sarahawler1292 11 ай бұрын
ውይ በመብርሃን ለአስራ ሶስት አመት እንቆቅልሽ ሆኖ አልፈታ ያለኝ አምላኬን ሳስጨንቀው የነበረው ጥያቄዬ ዛሬ መልስ ግኝቶአልና መምህር ቸሩ መድሃኒያለም እረጅመን ጤና ፣ሰላሙን እና ፍቅሩን እስከነመላው ቤተሰቦችህ ይስጥህ ።ኑርልን ክፉ አይንካህ ።
@marykebede6551
@marykebede6551 11 ай бұрын
ጋዜጠኛ ተክልዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ለህዝባችን ጥሩ መንፈሳዊ ትምህርት ነው ያንቆረቆራችሁለት ❤❤❤❤
@messimessi7609
@messimessi7609 11 ай бұрын
ተክለ ሀይማኖት. እግዚአብሔር. ያክብርህ. መምህራችንን. ጋበዝህልን. ቀጥልቡት. ብዙ ስዉ. የቀዩረ ጀግና. መምህር. ነዉ. መምህርያ. እግዚአብሔር. እድሚና ጢና ይስጥልን❤❤❤
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በጣም በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው ገና ብዙ እንማራለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fn9px2vu5f
@user-fn9px2vu5f 11 ай бұрын
መምህራችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ተክለሀይማኖት አንተንም እናመሰግናለን መምህራችንን ስለምትጋብዝልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 10 ай бұрын
ተክልዬ ክበርልን 🥰👌የኛ ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ትምህርቱን አልጠግበውም ፀጋውን ያብዛልህ ቸሩ እግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬን የመሰሉ ሌሎችም አባቶች የሰጠን አምላክ ክብር ይግባው አሁን መፍትሄ ያገኛሉ ንስሐ ገብተው ሂወታቸው እሚቀየር ያድርጋቸው
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን ቡዙ ስወች ተቅየረወል ተለውጠዋል እድመህን ያርዚምልን ጋዘጠኛ ተክለሃይማኖት በጣም እናመስግናሃለን እግዚአብሄር ይስጥልን
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v 11 ай бұрын
ተክልየ በጣም እናመሰግናለን መምህራችን በዕድሜ በጤና ከነ ቤተሰብህ እግዚያብሔር ይጠብቅህ❤❤❤🙏
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 11 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ግሩም ትምህርት ነው ያስተማርከን እጅግ ያሳዝናል እግዚአብሔር ሁላችንም በምህረቱ ይጎብኘን ጋዜጠኛ ተክለ ሃይማኖት እግዚአብሔር ያክብርልን መምህርን ስላቀረብክልን 👏
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 11 ай бұрын
መምህር ችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር በጤና በዕድሜ የጠበቃልንንን ተክልዬዬዬዬዬ የኔ ጀግና በርታልንንንን ውድድድድድድ የኔ ጌታ❤❤❤❤❤❤
@teklay21
@teklay21 11 ай бұрын
መምህር ተስፋየ አበራ ረጅም እድሜ ይስጥህ የተመኘሀው የፈለግከው መሆን የምትፈልገው ፀጋ ያድርስህ የኔ እንቁ መምህሬ
@ayalewugubatu9770
@ayalewugubatu9770 11 ай бұрын
መምሕራችን ቃለሕይትን ያሰማልን እንወድሐለን ወንድማችን ተክልየ እግዚአብሔር ይባርክሕ
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 11 ай бұрын
በእውነት ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 11 ай бұрын
መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣህ መቸም ከፈጣሪ ጋር የነዚህን ባለትዳሮች ወደ ትክክለኛ ሒወታቸዉ ወደራሳቸዉ መልሰህ ለቅዱስ ቁርባን ታበቃቸዋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። እግዚአብሔር ረድቶህ በገጠመኝ ፕሮግራም ላይ እንዲቀርቡ እንመኛለን።
@pianorufeal3196
@pianorufeal3196 11 ай бұрын
Yes he did🎉🎉🎉🎉🎉
@zekariaseyabe3818
@zekariaseyabe3818 11 ай бұрын
መምህር ስላም ላንተ ይሁን ባንተ ብዙ ስው ነቅቱዋል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥ።
@genetbekele8017
@genetbekele8017 11 ай бұрын
ተክልዬ ይህንን ጀግና ውንድማችንን ስላቀረብክልን እናወስፍናለንህይወቱ እየስዋ ነው ለኛ የሚያስተምረን። ስው እየነቃና ነው ተባረክ❤❤❤
@Worke-sr5hz
@Worke-sr5hz 10 ай бұрын
Kale Hiyota Yasmeln Mamherchin Amen
@almazlegesse4181
@almazlegesse4181 11 ай бұрын
ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር ስራህን ሁሉ ይባርክህ ዘመንህም የተባርክ ይሁንልህ❤️❤️❤️ መምህር ተስፋዬ አንተን የሰጠን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን እንደ አንተ ያለ ሰው ይብዛልን❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@asmarech591
@asmarech591 10 ай бұрын
መምህረ ተሰፈየ እንቁ መምህራችን ከክፎ ነገረ ይጠብቅልን እሰከቤተሰቡ ፈጣሪ ይጠብቅልን ጋዜጣኛ ተክለሀይማኖት አሪፈ ጋዜጣኝ ነው
@ketemageremew
@ketemageremew 7 күн бұрын
መህርዬ አንተን ሚቃወሙት በጣም ይገርመኛል መምህሬ ልቦና ይስጣቸዉ
@saniatube2360
@saniatube2360 11 ай бұрын
የምጠብቀው የነበረው ክፍል 2 ተለቋል ኑ ገባ ገባ በሉ🤲 እንኳን የእውቀት መላእክ ለቅዱስ ዑራኤል ወረሀዌ ቀን አደረሳችሁ🤲🤲🤲
@yemaryamyosaf8351
@yemaryamyosaf8351 11 ай бұрын
Sewodesh gobez
@saniatube2360
@saniatube2360 11 ай бұрын
​@@yemaryamyosaf8351እኔም እውድሻለሁ ውዴ
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 11 ай бұрын
ጋዜጠኛ ተክለ ሀይማኖት በጣም የምወድህ ጋዜጠኛ ነህ መምህር ተስፍዬ በጣም የምወድህ አስተማሪዬ ነህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እኔም የዚ ችግር ተጠቂ ነበርኩ አይነጥላ አግብቶኝ ከባሌ ተፍትቼ ብቻዬን ነበርኩ አሁን በፀሎት በነመምህር ተስፍዬ ትምህርት በፀሎት በስግደት ደህና ነኝ ድንግል እመቤቴ ደርሳልኛለች አሁን ተሽሎኛል ልኡል እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን❤❤❤❤
@user-xn5ry4lg7j
@user-xn5ry4lg7j 11 ай бұрын
ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ተሰፋዬ አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጸጋህን የብዛልህ
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 11 ай бұрын
እሰይ እንኳን መጣችሁልን ሳጋጥጥ ነበረ ወደ ማዳመጡ ልሄድ። ላይክና ሼር ማድረጉና ማስደረጉን እንዳትረሱ ወገኖቻችን አዳርሱ ።
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d 10 ай бұрын
የኛ እንቁ መምህርዬ እንኳን ደና መጣህልን በአንተ ት/ት ብዙ ተቀይረናል. እህታችንንም ካገኛት እርግጠኛ ነኝ 100/100 እንደምትቀየር በእዉነት እና የማቱሳላን እድሜና ጤና ያድልልን የኔ መልካም ከኔ ከሀጢያተኛዋ ከማልጠቅመዋ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ. ወንድማችን ተክለሀይማኖት በጣም እናመሠግናለን የኛ እንቁን ስላቃረብክልን
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x 11 ай бұрын
በትክክል አለ እኔም በተደጋጋሚ የማላቃቸዉ ሰወች ሲገናኙኝ ነበር የሚያድሩት ከእቅልፌ ሰነሳ የምር እየመሰለኝ እራሴን እጠላዉነበር እሸማቀቅነበር ግንአሁን እግዚአብሄር ይመስገን ፈጣሪዬ እረድቶኝ ጥሩላይነኝ መምህርዬ የኔእቁ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf 11 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እኔም በህልሜ የማቀው ልጅ ሁሉ ይመጣብኝ ነበር ግንኙነት ላድርግሽ እያለ እሰቃይ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሰይፈ ስላሴን ማድርስ ከጀመርኩ ጀምሮ ጠፍቶልኛል ተመስገን አምላኬ የድግል ልጅ ስምህ የተመሰገነ ይሁን😢😢😢😢😢😢😢😢
@sewasewu
@sewasewu 11 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ይሰጦት የዛሬው ለሁላችንም መልሰ ነው እናመሰግናለን እግረኛው ተባረክ ❤❤🎉🎉🙏
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 11 ай бұрын
ተክልየ በጣም እናመሰግናን መምህራችን ስላቀረብክልን በጣም ብዙ ተምረንበታል ረጂም እድሜና ጤና ይስጣቸ ኣገልግለታቹ እግዚብሔር ይባርክላቹ
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 11 ай бұрын
መምህሬ ስለእርስዎ ምን ቃል ይኖረኛል ብቻ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን ለኛም የሰማነውን ቸሩ አምላካችን መድሃኒያለም በልቦናችን ያሳድርብን እርኩሳን ፀዋጋን አጋንንትን ይሰርልን
@mahedermariyam933
@mahedermariyam933 11 ай бұрын
መምሕር ተስፋዬ ቃላቶች የሉኝም የማመሰግንበት የሚናገረዉ ነገር ሁሉ ትክክል ነዉ አይደለም ብሎ ለሚጠራጠር ሰዉ ብቸኛዉ መልስ 3ቀን ብቻ ሰቶ መፀለይ መስገድ ብቻ በቂ ነዉ ራሱ ማረጋገጥ ይችላል ሳጥናኤል በሰዉ ላይ ሀይል እንደሌለዉ በስግደት ብቻ ድራሹ እንደሚጠፋ በራሴ አረጋግጫለሁ ረጅም እድሜና ጤና ለነቁት መምህሮቻችን ።
@tedaddis8146
@tedaddis8146 11 ай бұрын
Tkkl
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 11 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ትምህት ቤቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 💐
@blenmekonnen2861
@blenmekonnen2861 11 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 11 ай бұрын
በእወነት እግዚአብሔር እናመስግናለን መምህራችን እንምስገናልን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 11 ай бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ምረጥ ውይይቶች እና ማብራሪያ ነዉ የሰጣቸሁን ከቤታቸዉ ሂደህ እናግራቸው እኛን እንደለውጥክ ለውጠህ እንደሚቀረቡ በድጋሚ ተስፈ አለኝ ፍጣሪ ያግዝህ እሱ ክፈውን መንፈስ ያሰወግድ😢
@user-yt4kb7dw3w
@user-yt4kb7dw3w 11 ай бұрын
የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርትና ገጠመኝ ሁላችንም ብንከታተል ሁላችንም በቤታችን ብዙ ጉድ አለ ስለዚህ የእርሱን ትምህርት መከታተል ነፍሳችንንም ስጋችንንም እንታደጋለን።
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 11 ай бұрын
"መምህራችን, መንፈስ ቅዱስ አንተ አንደበት ላይ ሆኖ ስለሚያስተምረንና ስለሚገስፀን እጅጉን እድለኞች ነን, መላኩ ቅድስ ዑራኤል በክንፎቹ ካሳዳጆችህ ይከልልህ" ብዙ ተምረንበታል ገና እንማራለን"!ተባረክ🌻 ( ተክልዬ ፣👍
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 11 ай бұрын
በእውነት ከንደዚህ አይነት እግዚአብሔር ይጠብቀን እናመሠግናለን መምህራችን ከዚህም በላይ እኔድታገለግል እግዚአብሔር ይርዳህ🤲
@mantheman4900
@mantheman4900 11 ай бұрын
ጋዜጠኛውም ተጋባዥ መምህሩም በጣም ደስ ትላላችሁ ስርዐት ያላችሁ በሰዎች ልብ ውስጥ ሰርስራችሁ የምትገቡ ምርጦች ናችሁ
@user-vp3tc9vd4e
@user-vp3tc9vd4e 11 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር 🙏 ተክለሀይማኖት እናመግናለን
@user-uj1wb8yk3i
@user-uj1wb8yk3i 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እዉነት ነው 🙏🙏🙏❤❤❤
@rahelyemane7060
@rahelyemane7060 11 ай бұрын
የኛ እንቁ መምህር እግዛብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እርጅምእድሜና ጤና ይስጣችሁ ምንም ቃላት የለኝም ለተችገር ደራሾች❤❤❤❤
@GiasBd-rh7bj
@GiasBd-rh7bj 11 ай бұрын
ተክልዬ እድሜ ጤና ይስጥህ መምህር በአንተ ብዙ ተለውጠናል
@hiwot8978
@hiwot8978 11 ай бұрын
በእዉነት ለመምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏በየቤታችን አጋንንት በተለያዩ ነገሮች የፈትነናል ስንት ችግር አለብን የሰይጣንን ሴራ እንድንረዳ ላደረጋችሁን መምሕሮቻችን በሙሉ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛላችሁ❤🙏እግዚአብሔር ይመስገን በየዘመኑ መምህራንን እያስነሳ የዲያቢሎስን ስራ እየገለጠ እንዲህ እያስተማረን ነው❤🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 11 ай бұрын
መ ምኽራችን ❤ቃለሒወት ያሰማልን የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ❤❤❤
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 11 ай бұрын
አቤቱ ማስተዋልን አድለን
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 11 ай бұрын
እንኳንም በስላም መጣችሁ መምህራችን የኛ እንቁ🙏💚🕊
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@nesanetsileshi8304
@nesanetsileshi8304 11 ай бұрын
መምህራችን ተባረክ ኑርልን ጋዜጠኛ ተክለ ሀይማኖት ተባረክ እንደዚ ትምህሮት የሚሰጡ ሰዎችን ስለምትጋብዘን እናመሰግናለን
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 11 ай бұрын
መምህር የእኛ እንቁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistgashaw9879
@tigistgashaw9879 11 ай бұрын
የኔ ውድ መምህረ አትጠገብ ተባረክ ፡ ፈጣረ ይጠብቅህ
@richseni123
@richseni123 11 ай бұрын
መምህርዬ የኛ እንቁ እረጅም እድሜ ይሥጥልን
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ፈጣሪ ክእንዲህ አይነቱ ይጠብቀን 😢😢😢
@meheretzena6405
@meheretzena6405 11 ай бұрын
ስግደቱን ፀሎቱን ማድረግ አቃተኝ እንደምንም ብዬ እጀምረውና ከዛ በሆነ ነገር አቋርጣለሁ ከዛ ወደ ፀሎት ቦታ አያስደርሰኝም😢😢😢😢😢😢
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 11 ай бұрын
The right person in the right place ❤Tnx Tkliye for this interview
@frafra520
@frafra520 10 ай бұрын
በጣም እማደንቅህ እና የማከብርክ ወንድሜ ተክለሃይማኖት እንደምነህ ሰላምህን ባለህበት ብዝት ብዝትዝት ያድርገው ከዚህም በመቀጠል አንድ ነገር ልነግርክ እወዳለሁ ምን መሰለህ በአዲስ አበባ ውስጥ እንደሚታወቀው ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ የመንገድ ላይ ጥርጊያ ሰራተኞች አሉ ነገር ግን በተደጋጋሚ በመኪና አደጋ ሕይወታቸው ያልፋል ከትናንትና ወዲያ ግን በጣም ዘግናኝ አደጋ ረቼ አካባቢ ደርሷል ሚዲያዎች ዘግበውታል ግን ሙሉ መረጃ የለውም አንተ በዚህ ጉዳይ ላይ በጣም ጎበዝ ነህ እንኳን እዚሁ ወጣ እያልክም ብዙ አመርቂ ስራዎችን ስለምትሰራ መኖሪያ ቤቷ እዛው የተገጨችበት አካባቢ ስለሆነ ሔደህ አደጋው እንዴት እንደሆነ ብታጣራ 3 መኪና መሀል ነው ያለችው በጣም ዘግናኝ አደጋ በዛላይ ከ11:30-4:30 አስክሬኑ አልተነሳም ነበር ይባላል የ4 ልጆች እናት ናት ለቀጣይ የልጆቿ እጣ ፋንታ ምንድነው ኤጀንሲ ፅ/ቤቱም በቦታው ተገኝቶ ነበር አሉ እኔ በፍቶም አይቼው ነበር የሚያሳዝን አሟሟት በዛ ላይ ደሞዛቸውም የተለያየ ነው አሉ 2079 :4500 እንዲሁም ከዛም በላይ የሚከፈላቸው ስላሉ ሙሉ መረጃውን አንተ አጣርተህ ለአድናቂዎችህ እና አንተን የሚከታተሉ የዚሁ ስራ ሰራተኞች ስላሉ አንተ በአካል ተገኝቶ የማጣራት ልምዱ ስላለህ እባክህ ይህንንም እንድታሳውቀን በአክብሮት እንጠይቃለን
@hailegetachew2533
@hailegetachew2533 11 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏽 ተክለኃይማኖት አዳነም መምህርን ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን:: እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን ከመከራ ከስደት ከእራሃብ ከጦርነት ከቸነፈር ያውጣን🙏🏽 የኢትዮጵያን ጠላቶች ይያዝልን ሰላሟን ይመልስልን አሜን🙏🏽 በግፍ የሚሞቱትን የሚታሰሩትን የሚፈናቀሉትን በማንነታቸው መከራ የሚደርስባቸውን እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ይጠብቃቸው🙏🏽 ለግፈኞችም እርሱ ፍርዱን ይስጣቸው🙏🏽
@user-ur3yi3qy6n
@user-ur3yi3qy6n 11 ай бұрын
እናመሰግናለን እንቁ መምህራችን ይህ ችገር የሁላችን ነው😭😭😭😭😭ስቃይ ነው መምህሬ ባንተ ምንክያት ግን እየተቀየርኩ ነው አመሰግናለሁ ❤❤
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ኑርልን አንጀትን የሚያርስ መልስ ነው። አቤት እኔስ የሚገርመኝ የ እግዚአብሔር ድንቅ ሥራው ነው ቸርነቱ ነው ይገርማል በ አንተ ላይ አድሮ እየመከረን እያስተማረን ወደ ሕይወት እየመለሰን ነው ። በመልሶችህ እራሳችን እንደ መስታውት የምናይበት የምንፈትሽበት መልስ ትምህርት ነው ። ዕድሜው ና ጤናህን ይስጥልን ያቆይልን ። አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን ። . ውዱና እንቁው ወንድማችን ተክልዬ እናመሰግናለን ያቆይልን ፃዲቁ አብነ ተክለ ሃይማኖት ይጠብቁህ ።
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 11 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤
@meronkebede5073
@meronkebede5073 11 ай бұрын
የእውነት አንደበትህ እንዴት ደስ እንደሚል እንዳንተ አይነት መምህር ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ፀጋውን ይስጥህ ❤❤❤
@zena4992
@zena4992 11 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ጋዘጠኛ ተከለአየማኖት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እኛንም ከስራታችን ይፍታን ሁላችንም እስረኛ ነን ወላዲቷ ትድረስልን የአገራችንን ሰላም ይመልስልን❤💛💚🤲
@user-ly4pj6ch9l
@user-ly4pj6ch9l 11 ай бұрын
የዘመናችን ጀግና መምህር ❤❤❤❤❤✅
@user-fg4zr7pd4l
@user-fg4zr7pd4l 11 ай бұрын
መምህር ተስፋየ የሚናገረው ሁሉ እውነት ነው እኔ ትላት ላባቴ ደውየ ሳወራው ውጭ ነው ያለሁት እና ከዛ ደሮ እየጮከ ይረብሸኛል አባረው እረበሸኝ ስለው እራሂሎ ናት አለኝ አባቴ ግን አልተውቱም ዛሩን እኔም በሰው ሀገር የምሰራው በረከት የለው ትዳር የለኝ ሰው ይቀርበኛል ያስጠሉኛል በቃ አለሁ እዲሁ እባክህ የፈጠርከኝ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ነብሴን አደራ 😢😢😢😢በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ😢😢😢
@user-yz7iq2ml5t
@user-yz7iq2ml5t 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺ በእግዚአብሔር ሁሉን ይቻላል የራስሽ ብርታት ነው የሚያስፈልገው ፆም ፀሎት ስግደት ንስሐ ብትገቢ እና አስራት በኩራት ብታወጪ ምንም አያመጣም.... በተረፈ በውስጥ ማውራት ይቻላል
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 ай бұрын
ዋዉ ደስ ይላል መምህርዬን ስለገበዝከዉ❤❤❤❤❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 11 ай бұрын
እረ የእግረኛው ወዳጆች 100k ቢሆን አስገቡት አየተጠቀማችሁ ጥቀሙት🙏🙏🙏❤ 300k subscribe ነው የተዘጋበት😢😢😢
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 11 ай бұрын
Huletachunem kale hiwoten yasemalen amen
@etoeto5473
@etoeto5473 11 ай бұрын
እኔም በተደጋጋሚ አባቴ እና ታናሽ ወድሜ ጋር ስንገናኝ ነበር በጣም ነው የሚደብረው አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከውጥ አለኝ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አተ ነህ ችግራችንን እምትረዳው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰቦችክ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 11 ай бұрын
መምህርዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን❤😊
@TehayiTehayi-vk3zy
@TehayiTehayi-vk3zy 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@cohallel.7
@cohallel.7 11 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ የዘመናችን እውነተኛ ሐዋርያ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ዘመኑን የዋጁ የዘመናችን የበቁ መምህር
@ayeytmareyamlij4958
@ayeytmareyamlij4958 10 ай бұрын
ምመርህዬ የደንግል ማረያም ልጅ ሰላምክን ያብዛልክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@diredire516
@diredire516 10 ай бұрын
ተባረኩ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 11 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን! የመናፍስትን አካሄድ ግልፅልፅ አድርጎ የሚያሳይ አስተምህሮ! እግዚአብሔር እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልን!
@user-mp9sr7wu9j
@user-mp9sr7wu9j 11 ай бұрын
ትክክል ነው ቅዱስ ምካኤል ያዋርደዋል በሰፉ ይበጥሰዋል
@berryberry2124
@berryberry2124 11 ай бұрын
ወንድማችን መምህራችን ፈጣሪ በጣም ይወደናል አንተን ለሰው መዳኛቀብቶ ልኮልናል ፈጣሪ ይመስገን ጤናና እድሜ ይስጥህ
@kirakifle1813
@kirakifle1813 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ