ሐብታም ለመሆን ብዬ

  Рет қаралды 299,014

Semay Tube

Semay Tube

2 ай бұрын

ነብይት አበባ ደምሴ
#Encounter#SemayTube #Demasko#Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker
#ነብይት አበባ ደምሴ
የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
Zelle/cash Up +12067249288
PayPal: @getish316
Ethiopia:_ CBE 1000407022738
ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
#ደማስቆ #ሰማይ #Testimony #YidenekachewTeka #berekettesfaye
For more information
Ethiopian +251978808055 / 0940547511
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288

Пікірлер: 2 100
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እባካቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህን ምስክርነት ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር እናድርግ። ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ Like, Comment and share . Family, Please share this Testimony at least 10 people and make sure you like,Share and comment so that it will reach wider audience. Stay blessed 🙏🙏
@user-rj3fz1nh6n
@user-rj3fz1nh6n 2 ай бұрын
Le 99 sew share adrgiyalhu❤❤❤
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 2 ай бұрын
That is true. I did .
@tearelemlem5049
@tearelemlem5049 2 ай бұрын
ወንድሜ ብጣም እናመስግናለን እየስራህው ያለው ስራ ከነሱ ብላይ ነው ኣንተ ባታቅርብልን የት ኝስማቸው ነበር ተባረክ እኔ ኣዲስ ነኝ ብጊታ❤❤❤ እና በዚ ቻናል ምስክርነት ሲሰማ ከድክሜቴ እነቃሎ❤❤❤❤❤❤❤ሃሌ ሉያ እየሱስ ጊታ ነው❤❤❤❤ኣሜን
@wongelawitmesfin9629
@wongelawitmesfin9629 2 ай бұрын
Already did
@nathaniahab8588
@nathaniahab8588 2 ай бұрын
ye demts chigir ale bistekakel
@KarlKfoury
@KarlKfoury 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክ ነኝ!! የአምላካችን የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጂ ለዘላለሙ የተመሠገነ ይሁን የእርኩስ መንፈሰ ይፍረስ።
@aklilugebrgoges
@aklilugebrgoges 2 ай бұрын
Geta Yebrkishi
@user-kp8pt4yp1c
@user-kp8pt4yp1c Ай бұрын
ደሞ እንደዝህም በድላ ጴንጤ ናት
@Bally-hy6zk
@Bally-hy6zk Ай бұрын
አምላካችን ትልቅ ነው እየሰስ ያድናል❤❤❤❤❤❤
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ታሪኩን አፌን ከፍቼ ነበር ስሰማት የነበረው ትንሽ አስፈሪ ነው ግን እውነት ነው መምህር ግርማ ይህንን የአጋንንትን ስራ እንድናውቅ እረድተውናል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ
@mahletgzachew8390
@mahletgzachew8390 2 ай бұрын
አዉነት ነዉ በማለዳ መያዝ መፅሀፍ ዉስጥ ለማመን የሚከብዱ ነገሮች ነው ያሉበት ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 ай бұрын
እኔም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ፣ ግን ይህንን ሁሉ ነገር በፊትም አሁንም ሰው ሲያወራ እንደው ውሸት( ታቡ) ነበር እሚመስለኝ፣
@elenikagnew8473
@elenikagnew8473 2 ай бұрын
አሁን ይሄን ሰምቶ ስለመምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ ቀሲስ ሄኖክን የሚቃወም ይኖራል እኛስ እግዚአብሔር ይመስገን በነሱ ምክንያት ድነናል
@temesgengirma6055
@temesgengirma6055 2 ай бұрын
really???
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 ай бұрын
@@elenikagnew8473 እራሳቸው ችግር ያለባቸው ናቸውኮ እነሱን እሚቃወሙት፣
@fortunafortuna3627
@fortunafortuna3627 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከፍ ይበል
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን ተባረክ/ኪ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 ай бұрын
Amen
@user-to8xu3ui1i
@user-to8xu3ui1i 2 ай бұрын
Yesus kiristos bichawun kezelalem moti yadinal
@user-to8xu3ui1i
@user-to8xu3ui1i 2 ай бұрын
Jesus is life ❤❤❤
@Lula124tube
@Lula124tube 2 ай бұрын
አሜንንን🙏🙏🙏
@danbole1233
@danbole1233 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ። ይህን የረቀቀውን የጥልቁን አሰራር ይህን ያህል ጥልቀት ወሰጥ ሰው ወድቆ ኑሮ በህይወት ተርፎ ለምስክርነት መብቃት መቻሏ ራሱ ተአምር ነው።እድለኞች ነን ይህን ጥልቅ ሚስጢር ለመስማት መታደላችን። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ።
@RobimusicandVlogs
@RobimusicandVlogs 2 ай бұрын
ይህንን ያደረገ ክርስቶስ ነው። በእሱ ብቻ በማመን መዳን፣የዘላለም ህይወት አለ።
@user-kz4no5cm8c
@user-kz4no5cm8c 2 ай бұрын
ከዚ የሚያወጣዉ ክርስቶስ ብቻ ነዉ
@danbole1233
@danbole1233 23 күн бұрын
እኛም እመነታችን እና ተስፋችን ክርስቶስ ነው። በክርስቶስ የሆነ ሁሉ ጠብ የለዉም።በእምነት እንፁና።
@_.Titi_
@_.Titi_ 2 ай бұрын
ኢየሱስ የጌታዎች ጌታ የነገስታት ሁሉ ንጉስ ነው ከብዙ ጉድ አስመልጦናል አባ ተመስገን🙇🏽‍♀️
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏
@user-un6ls2pf3g
@user-un6ls2pf3g 2 ай бұрын
Amen
@solomonwedajo3243
@solomonwedajo3243 2 ай бұрын
አሜን
@tesdalsolomon6309
@tesdalsolomon6309 2 ай бұрын
አምላክም ነው
@_.Titi_
@_.Titi_ 2 ай бұрын
@@tesdalsolomon6309 ፈጣሪ, አዳኝ, አማላጅ ተማላጅ,ሁሉ በሁሉ ነው!!
@natnaelnegash8367
@natnaelnegash8367 2 ай бұрын
ሰው ሲያወራ እንዴት እንዲህ ማር ማር ይላል!! ጌታ ሆይ ከሚረባንም ከማይረባንም፣ ካየነውም ከማናየውም ስላስመለጥከን ተባረክ! ዝርግፍ ጌጣችን ነህ አንተ❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ኢየሱስ 🙏🙏
@rinnahabebe
@rinnahabebe 2 ай бұрын
Mar ewenetem 💕
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 2 ай бұрын
😂😂😂
@Sonofchrist4
@Sonofchrist4 2 ай бұрын
Amen!
@GemilaTemam-bo2qn
@GemilaTemam-bo2qn 2 ай бұрын
አንተ የተየትኛው ወሬ ደሥ ብሎክ ነው የፈጣሪ ያለክ እእእእእእ
@jerusalemmedhin
@jerusalemmedhin 2 күн бұрын
በጣም ልጅ ሆኜ በካሴት ምስክርነቶን እሰማ ነበር ስላየሆት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ🥰🙏
@SeniyeGebriel
@SeniyeGebriel 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ፡፡በሀያሉ መድኃኔአለም ስም የእርኩሳን መናፍስቱ አሰራር ይፍረስ፡፡ እኛ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የዋጀን ሰብአዊ ፍጡሮቹ ነን ወደ እርሱ አብዝተን በቀረብን ቁጥር የመናፍስቱ አሰራር ሃይል አይኖረውም፡፡ ውዶቼ ምንም እንኳን በሃይማኖት ልዩነት ቢኖረንም የሰው ልጆች ሁሉ ጠላት የሆነውን ዲያብሎስን በመቃወም ሁላችንም በየ ሃይማኖታችን እግዚአብሔር አምላክ የጨለማውን እርኩስ መንፈስ እንዲገስፅልን አብዝተን እንፀልይ 🙏 ዘመኑን ዋጁ ይላልና ቅዱስ ቃሉ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እናመአግናለን ስለተከታተልሽን።
@zerihunkura7863
@zerihunkura7863 2 ай бұрын
ወዳጄ በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ እንዲሁም እሱ የነፍሳችን ጌታ ና አምላክ አድርገን በራሳችን ላይ ከሾምነው ።ኢየሱስ እሱ እውነት ሕይወት ብቸኛ መንገድ መሆኑን ከልባችን ካመንንና ከተቀበልን የአንድ አባት ልጆች ነን ።ሐይማኖት አይለያየንም ።
@israelalge
@israelalge 2 ай бұрын
ዮሐንስ 14 ¹ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ። ² በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤ ³ ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ። ⁴ ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ። ⁵ ቶማስም፦ ጌታ ሆይ፥ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን? አለው። ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@wengelselassie4686
@wengelselassie4686 2 ай бұрын
9 loop​@@israelalge
@soliyanaalebachew
@soliyanaalebachew 2 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሃል/ሻል.... ና ወደ ኢየሱስ ዘመኑ አልቋል ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ንስሃ #በኢየሱስ ስም # ብቻ ግባ
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም 2 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ ታሪኩ አስተማሪ ነው 😢😢 ሰይጣን ክፉ ነው ከሱ እገዛን አትፈልጉ ! አሏህ ከሱ ክፋት ይጠብቀን 😭 ህፃናት እየጠፉ ያለው አስተውሉ 😭 🤕💔
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 2 ай бұрын
እውነት ነው በስልምኗ ስም የሚነግዱ ናቸው
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Ай бұрын
ትክክል
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 2 ай бұрын
የፈወሰሽ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየስስ ክርስቶስ ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን አሜን
@yamanetsegaye8703
@yamanetsegaye8703 2 ай бұрын
አምልኮና ምስጋና ውዳሴና እልልታ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አሜን።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@dagmawitendashaw2837
@dagmawitendashaw2837 6 күн бұрын
አመላክም አዳኞም መሪየም ጌታዬም አንተንም ማወቅ እዲሆንልኝ የወደድከኝ የመረጥከኝ ልጅህ እና ሁሌም ባለ ፀጋ አድርገህ የዘላለም የማያልቅ የህወት ምንጫ ስለሆከኝ ሁሌም በማያልቅ ምስጋና ከግርህ ስር እንዳሎጣ ስምህ ሞገስ ይሁነኝ🙌🙌🙏🏼
@tesdalsolomon6309
@tesdalsolomon6309 2 ай бұрын
በአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ ስም በመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም በመስቀለ እግዝእእኢነ እየሱስ ክርስቶስ በመላእክት በነቢያት በሀዋርያት በሰማእታት በቅድሳን ስም !!!የታሰረ ይሁን ጊታዬ አምላኬ መድሀኒቴ ንጉሴ በኔ ማዘዝ የምትችል እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እስከዘለአለም እሰርልኝ አሜን!!
@mutemute9914
@mutemute9914 2 ай бұрын
አሜን❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@user-db8jb7ys3q
@user-db8jb7ys3q 2 ай бұрын
አሜን
@moke4925
@moke4925 2 ай бұрын
Amen
@genettassew4118
@genettassew4118 2 ай бұрын
የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ በቂ ነው እናቱ😂😂😂😂
@hebronmeron
@hebronmeron 2 ай бұрын
ለስም አጠራሩ ክብር የተገባው ከማንም ከምንም ጋር ሊወዳደር የማይችለው ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ጌታ ነው አሜን!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@melakneshadmassu1427
@melakneshadmassu1427 2 ай бұрын
Amen
@Lula124tube
@Lula124tube 2 ай бұрын
አሜንንን🙏🙏🙏
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 2 ай бұрын
Amien essu kenga gar yhun🙏
@Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg
@Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ልጅ ፡ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሃያል ነው 🙏
@Abayabay814
@Abayabay814 2 ай бұрын
ዋዉ ጌታ ይመስገን እኝህን እናት ቀጠና ሁለት ሙሉወንጌል ሲመሰክሩ አስታዉሳለሁ ። የስራዉ ባለቤት ጌታ ክብሩን ይውሰድ ። ወደ እርሱ የመጡትን የሚያሳርፍ ጌታ !! እንኳን የጌታ ኢየሱስ ሆንን 💕💕
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አመን 🙏
@hannamenelik8147
@hannamenelik8147 2 ай бұрын
we are the luckiest
@EyobTeshome-gp5ge
@EyobTeshome-gp5ge 2 ай бұрын
የ ኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነዉ። በሰማይ በምድር ከምድር በታች ሁሉ ያሉ ስሞች ሚገዙለት ኢየሱስ የሚለዉ ስም ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@user-vw7zx7bk6r
@user-vw7zx7bk6r 2 ай бұрын
ወይ እየሱስ አንተ ድንቅ መካር ሃያል ደግሞም የሰላም አለቃ ክብር ምስጋና ለስምህ ይሁንልህ።አዉቅህ ዘንድ አይኔን አብራ!!!! እወድሃለሁ።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@selamawitmanser2550
@selamawitmanser2550 2 ай бұрын
Amen, abba enawukeh zend aynochachinen abra, be KIRISTOS EYESUS SIM. AMEN
@Sonofchrist4
@Sonofchrist4 2 ай бұрын
Amen!
@Liyayee6579
@Liyayee6579 2 ай бұрын
እንዚህ አይነት ምስክርነት የጣለውን የጌታን ነገር እንድናነሳ ፍቅሩንና ርህራሄውን እንድናስብ ደግሞም እንድናመሰግን የሚረዳ ነውና በርቱ ጌታ በብዙ ይባርካችሁ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@SolomiMohamed
@SolomiMohamed 2 ай бұрын
Ebkhe adrswne
@helina123
@helina123 2 ай бұрын
ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለመለኮታዊ አምላክነቱ፣ለቸር አባትነቱ፣ለቅዱስ ስሙ፣ለቅዱስ ኃይሉ፣ለጥልቅ ፍቅሩ፣ለፍጹም ምሕረቱ፣ለማያልቀው በረከቱ እግዚአብሔር ይመስገን ❤🥰🙏❤🕊
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏🙌🙌🙌
@israelalge
@israelalge 2 ай бұрын
ዮሐንስ 14 ¹ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ። ² በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤ ³ ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ። ⁴ ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ። ⁵ ቶማስም፦ ጌታ ሆይ፥ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን? አለው። ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@selame19
@selame19 Ай бұрын
Amen
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 2 ай бұрын
እኔ የባሌ ልጅ ነኝ እናም ምድሪቱ አሁንም በአጋንንት ስራ በተለይ ይሄ ሰላቢ የሚሉት መንፈስ ብዙዎችን እያጎሳቆለ ነው ያለው::ወገኖች ያንን ምድር እያሰባቹ ፀልዩ እባካችሁ:: በእየሱስ ስም ስራው ይፍረስ!!!
@mimik1569
@mimik1569 2 ай бұрын
Amen 🙏
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን ይፍረስ
@lovewin8167
@lovewin8167 2 ай бұрын
Amen yeferes
@rahelmersha4490
@rahelmersha4490 2 ай бұрын
AMENN YIFRES
@user-km8up8gr6b
@user-km8up8gr6b 2 ай бұрын
አሜን ይፍረስ በእየሱስ ስም
@sebletadesse8802
@sebletadesse8802 2 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለአዳነን ጌታ ይሁን።ምስክርነትሽን በአካል ሰምቻለሁ እንዲሁም በመፅሔት አንብቤያለሁ።እግዚአብሔር ያድናል ይታደጋል።ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@user-wt7lp4sj7v
@user-wt7lp4sj7v 2 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እኔም በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ አምናለሁ እንደአንቺ አይነቱን እውነተኛ አማኝ ጌታ ያብዛልን
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን እናመሰግናለን 🙏
@israelalge
@israelalge 2 ай бұрын
ዮሐንስ 14 ¹ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ። ² በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤ ³ ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ። ⁴ ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ። ⁵ ቶማስም፦ ጌታ ሆይ፥ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን? አለው። ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@mamushfikra4212
@mamushfikra4212 2 ай бұрын
MI ll ppl❤by
@fevenabdusemed1832
@fevenabdusemed1832 Ай бұрын
ለካ ምህረት ነው በህይወት ያኖረኝ❤❤❤እየሱስ የዘላለም ጌታ ነው
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@fekrett6942
@fekrett6942 2 ай бұрын
ስለምታቀርቡት ምስክርነት ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ 🙏🙏 በጣም ነው እምባረክበት 🥰🥰🥰
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@Sonofchrist4
@Sonofchrist4 2 ай бұрын
ለብዙዎች ማምለጥና መዳን የሆንክ የናዝሬቱ እየሱስ ስምህ የተባረከ ይሁን! ፍጥረት ሁሉ ለስምህ የተገዛ ይሁን!!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@meskiyerosen
@meskiyerosen 2 ай бұрын
Amen!🤲
@hanabelayneh7102
@hanabelayneh7102 2 ай бұрын
Amen!!!
@hiruysamuel2301
@hiruysamuel2301 Ай бұрын
እንዴት ማግኘት የምንችለው በጌታ
@Sonofchrist4
@Sonofchrist4 Ай бұрын
@@hiruysamuel2301 mnun? getan new?
@pastorermiasbehailuofficia9048
@pastorermiasbehailuofficia9048 Ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታና አዳኝ የዘላለም ሕይወት ነው ። ጸጋውን ያብዛልሽ እስከ ፍጻሜ ያጽናሽ ። የሚገርም እና ለብዙዎች የሚያስተምር ምስክርነት ነው ።
@fikertesfaye9003
@fikertesfaye9003 2 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከፍ ይበል አሜን።
@htilahun888
@htilahun888 2 ай бұрын
#ጌታ አንደኛ ነው ይችላል ፤ የሚሳነውም ነገር የለም 🙏 ነብይት አበባ የረዳሽ ጌታ ይባረክ 🙏 እንወድሻለን ተባረኪ.
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@girmishjesus
@girmishjesus 2 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው::ድንቅ ምስክርነት ተባረኪ::
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 ай бұрын
ከከ ለዳውያን ውጡ በህልልታ ድምፅ ተናገሩ እግዚአብሔር ይኤንን አደረገ ብሎ❤ ክብር ለኢየሱስ አጋንንት ጨካኝ ነው ዘር ማዘሬን ያጎሳቀለ የትዳር በር የዘጋ መንፈስ የተወጋ ይሁን እኔን ነፃ ያወጣ ጌታ ቤተሰቤን ነፃ እዲያወጣ ፀልዩልኝ🙌
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው
@meskiyerosen
@meskiyerosen 2 ай бұрын
Amen!🤲🤲🤲
@AbebaShambel-hl4zk
@AbebaShambel-hl4zk 2 ай бұрын
እኔ የእኝህን ሴትዮ ምስክርነት 2ሺ 4ገና ጌታን ሳላቅ ነው በሲዲ የሰማሁት ግን ምስክርነቱን እስካሁን ድረስ በደንብ አስታውሳለሁ ዛሬ ጌታን አውቄ ምስክርነቱን በድጋሜ ስለሰማሁት በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክ በጣም የሚገርም የጌታ ማዳን ያየሁበት ምስክርነት ነው ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ክብር ለሱ ይሁን
@medaniyalemadanegn3265
@medaniyalemadanegn3265 Ай бұрын
ጌታን ሳላቅ ማለት ምን ማለት ነው ክርስቲያን አልነበርሺም ማለት ነው
@kassechkassech2596
@kassechkassech2596 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው የጌታን ማዳን ዝም ብሎ ከማየት ውጪ ቃላት የለኝም አሁንም ዘመንሽ ከጌታ ጋር ይለምልም እናቴ ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን
@amanahmed8838
@amanahmed8838 2 ай бұрын
ለዚህ ምስክርነት እህታችንንም አቅራቢዋቹንም እናመሰግናለን። እባካችሁ ይሄ ታሪክ ለብዙዋች መዳን ምክንያት ይሆናልና በመጽሀፍ ቢጻፍ።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ሌላው ለብዙዎች ሼር ማድረግ 🙏🙏
@bethelhemnigussie2762
@bethelhemnigussie2762 2 ай бұрын
አቤት እየሱስ አንተ መልካም ነህ።ጌታ ሆይ በዚህ ጥልቅ ስራ ውስጥ ያሉትን አስባቸው።እህታችን እንኮዋን ጌታ እረዳሽ።ክቡሩን ጌታ ይውሰድ።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@jesuslove8714
@jesuslove8714 2 ай бұрын
Good bless you my sister ❤❤❤
@jesus-lp8vn
@jesus-lp8vn 2 ай бұрын
ከ 20 ዓመት በፊት በካሴት ይህንን ምስክርነት ሰምቼ ገና ወደ ደብረዘይት የተዛወርኩበት ዘመን ሰለነበር በጣም በንቃት የክርስትና ሕይወት አንድበረታ ረድቶኛል. ዛሬ ስሰማት አያንዳንዱን ነገር አስታውስ ነበር. ለብዙ ሰዎች ካሴቱን አውሼ አዳምጠውታል. አንዲህ ለምልማ ሳያት ድግሞ አጅግ ደንቆኛል. ክርስትያን ስልጣናችንን እንወቅ .
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እውነት ነው
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
Yes❤
@Abi-jh8vj
@Abi-jh8vj 2 ай бұрын
ነፃ ዝውውር ነው ያረግችው
@elisaalemu5453
@elisaalemu5453 2 ай бұрын
ካልተሳሳትኩኝ አማኑኤል አሞፅ??
@netsuharage8279
@netsuharage8279 2 ай бұрын
Amen
@samymulu7110
@samymulu7110 2 ай бұрын
ተባረኪልን እህታችን አንቺን ያዳነ ጌታ የተመሰገነ ይሁን ❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@user-lz8mp4dy8b
@user-lz8mp4dy8b 2 ай бұрын
ዋው ጌታችንኮ ልዩ ነው ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌
@Ruthkassa11223
@Ruthkassa11223 2 ай бұрын
ታዲያ እኮ ያች በውሀ ያጠመቀችሽ ሴት ድንግል ማርያም ያምላክ እናት ናት ኦርቶዶክስ መሆን ነበረብሽ ዋናው ነገር ግን ከዛ አስከፊ ህይወት መውጣትሽ ነው የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ እናት ድንግል ማርያም ስሟ ይመስገን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ የአምላኮች አምላክ ነው ኦርቶዶክስም ይሄንን ነው በየቀኑ ቅዳሴውን የምንሰማው የጥንት የጠዋቷ እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ድንግል ማርያም ያምላክ እናት ስሟ ለዘላለም ይመስገን አሜን
@tigistbirhanu6909
@tigistbirhanu6909 2 ай бұрын
ልፅፈው የነበረ ኮመንት 🙏 ድንግል ማርያም የጌታችን እናተ ት ነበረች ያጠመቀቻት🙏🙏🙏
@Kuskuam206
@Kuskuam206 2 ай бұрын
ቆይ በቅርቡ ትመጣለች ማን ከእውነት ይርቃል
@gendimokefene1628
@gendimokefene1628 2 ай бұрын
Only Jesus christ gives eternal life" ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 1:3-4)
@user-gu6wh6zo7j
@user-gu6wh6zo7j 2 ай бұрын
​@Kuskuam206 እሷ እራቀችጂ ከኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ሁሌ ከኛጋ ነው
@soliyanaalebachew
@soliyanaalebachew 2 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሃል/ሻል.... ና ወደ ኢየሱስ ዘመኑ አልቋል ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ንስሃ #በኢየሱስ ስም # ብቻ ግባ አጋንንት የሚፈራው ##የኢየሱስን ስም ብቻ ነው
@propheticfiretv2008
@propheticfiretv2008 2 ай бұрын
ምን ብዬ እንደምፅፍ እንኳን ግራ ገባኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባርክ ክብር ያለው እየሱስ ጋር ብቻ ነው እወድሃለሁ ኢየሱሴ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ኢየሱስ ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙌🙌🙌
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 2 ай бұрын
❤❤❤❤የኔቆንጆ እናት እንኳን የኛ ጌታ መድሕዓኔዓለም ክርስቶስ ከዚህ ጉድ አወጣሽ፣እንኳንም የጌታ ሆንሽ ጀግኒት፣ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ በፈሰሰልን ደሙ እንዲህ ያሉትን እስረኞችን ፈትቶ እንደዚህ እንደእኔና እንደአንቺ የክብሩ መገለጫ አድርጎናል ፣ክብር ለዘለዓለም ለእርሱ ብቻ ይሁን❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙌
@saraashebir1788
@saraashebir1788 2 ай бұрын
አቤት እየሱስ ስንቱ ባንተ አረፈ እረ ክብር ላንተ ይሁን ከስንቱ እስራት ከስንቱ ጨለማ ከስንቱ ሞት ከስንቱ ጭንቀት ከስንቱ አለወቅ እረ አንተ ጌታ ሆይ መልካም ነህ ደግ ነህ እሩሩህ ነህ ጌታ ሆይ እናመሰግንሃለን መዳናችን አይቀልብንም እኛ ማን ነን የመረጥከን ስንቱን ልጅ አደረከው በልጅህ በክርስቶስ በመስቀሎ በቀራኒዬ በቅዱስ ደም ልጅ አደረከን thank you Lord thank you for sharing mame thank you Semy youtube
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏
@tilahungizaw2528
@tilahungizaw2528 2 ай бұрын
እዉነት እዉነት ነዉ ዘላለማችንን አቤት አቤት አቤት ኢየሱስ ስንል እንኖራለን እርሱ ድንቅ ስራዉም ግሩምና ድንቅ ነዉና!!!!!!!!!! ደማስቆዎች ምንም ቃላት የለንም ፈፅሞ ተባረኩ ለበረከትም ሁኑ ከዚህ በላይ ጌታችን ዳግመኛ እስከሚመጣ ድረስ!!!
@AdanechGutama
@AdanechGutama 2 ай бұрын
እየሱስ እኮ ልዩ ነው ስለ አንቺ ጌታ ይባረክ ቀናው በዚህ እድሜ ስለ ጌታ ስታወሪ ቀናው እናቴን ያግኝልኝ እፀልያለው ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@ashawaynishat4042
@ashawaynishat4042 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ለስሙ ክበርና ምስጋና ይሁንለት አሜን❤ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቀ በርሃን የጠራን በልጁ ዓይን ያየን የእሥራኤል ቅዱሰ እግዚአብሔር አባታችን ተመስገን❤🎉🎉🎉
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ክብር ለሱ ይሁን 🙏
@getayawkaltsedke1790
@getayawkaltsedke1790 2 ай бұрын
#የደብረዘይት ልጅ ነኝ በተደጋጋሚ በተለያየ በምስክርነት ላይ በመናፍስቱ አለም ይነሳል.. ሲነጋ ሁሉም ነገር normal ይመስላል .. ምስጥራዊ አለም ለእኛ አይታየንም ጌታ ይገልብጠው... ጌታ ይባርክሽ! ክርስቶስን ባየሽው ልክ ይታየኝ በነካሽ ልክ ይንካኝ ተባረኩ....
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@beckyj6977
@beckyj6977 2 ай бұрын
ደብረዘይት ያሉ ሆቴሎች ግማሽበግማሽ በጥንቆላ ነው ይባላል ማመን ይከብዳል እውነት ነው ግን?
@mekidestadesse4312
@mekidestadesse4312 2 ай бұрын
@@Encounter_kiuiuiiioiiqq we zaà see iawswwwqoqwwjek
@ahaduablema4812
@ahaduablema4812 2 ай бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን።
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Ай бұрын
Horra yalew Amelko be eyyessme yemtta "
@Savedbygrace952
@Savedbygrace952 2 ай бұрын
እኔ የባሌ ልጅ ነኝ እናታችን የሚያወሩትን የሰላቢ ነገር በደንብ ነው እየሰማን ያደኘው ግን እዉነት አይመስለኝም ነበር። ከብር ለኢየሱስ ይሁን!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን ክብር ለሱ ይሁን
@genetbogale2544
@genetbogale2544 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ለጌታ ፍቅርና ርህራሄ ምልክት ያደረገሽ የወደደሽ ሀጢያትሽን በደሙ ላጠበሽ ክብር ይሁንለት ለእየሱስ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@hanatsgie2226
@hanatsgie2226 Ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ይጠብቀን
@Marlvs2
@Marlvs2 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው:: አቤት የእግዚአብሔር ምህረት አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር :: ኢየሱስ ያድናል::
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ያድናል
@Elsabeth-ru6hg
@Elsabeth-ru6hg 2 ай бұрын
የእህት አበባ ምስክርነት በጣም የምገርም ና ደስ የምል የጌታ የእየሱስ ስራ የታየበት ነው ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@azeeketsela514
@azeeketsela514 2 ай бұрын
I am so happy at the end you are belongs to JESUS!!!GLORY to our LORD and SAVIOR!!! every knee shall confess that JESUS CHRIST is the LORD of LORD!!!
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 2 ай бұрын
ክብር ለገናናው ለኢየሱስ ይሁን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም ኤለም ባለ ውለታችን የፍጥርት ሁሉ ባለቤት ክብር ለጌቶች ጌታ እወድሃለሁ አባቴ አምላኬ የሂይወት እንጄራ የሂይወት ውሀ የዘላለም አባት የዘላለም አምላህ ነህ ✝️🛐🕎 ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@hanlove412
@hanlove412 Ай бұрын
ማርያምን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ባንቺ ታራክ ሰብስክራይብ አረኩ በጣምም ልብ ላለው ልብ የሚያስብል ነው እንኳን አልሞትሽ እንኳን ንሰሀ ገባሽ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@YeabsraWesenie-so2rf
@YeabsraWesenie-so2rf Ай бұрын
you tube ላይ መምህር ተስፋዬ አበራ search ብለሽ አዳምጪ
@hanlove412
@hanlove412 Ай бұрын
@@YeabsraWesenie-so2rf እሱንማ ቆየሁ መከታተል ከጀመርኩ ውዴ❤
@betesebgebeta-
@betesebgebeta- 2 ай бұрын
ያድናል ይታደጋል የኔ ጌታ ስሙ ይባረክ ❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@TsegaBelachew.
@TsegaBelachew. 2 ай бұрын
ሰያጣንም በሰው ነው ሚሰራው በኢየሱስም ጌታ ኢየሱስ ሆይ ለክብርህ የሚሆን እቃ አድርገን 🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@asfawberta4954
@asfawberta4954 2 ай бұрын
የእየሱስ ምህረት እንዴት ድንቅ ነው ተባረኪ በምስክርነትሽ የጌታን ምህረት አየሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@jonijo2794
@jonijo2794 2 ай бұрын
ኢየሱስ የኔ ጌታ አንተ እኮ መልካም ብቻ ነክ ከየት እንዳውጣህን ከየት እንደአመጣህን አንረሳም አንተ ጌታዬ እና አምላኬ ነህ ስምህ ለዘላለም ከፍ ይበል ከውርደት ውደ ክብር ከሙት ውድ ህይወት ከጭለማ ውድ ብርሀን አመጣከን ይምክ ይባረክ ከፍ ከፍ ከፍ በል ኢየሱስ ጌት ነው
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@honormobile9742
@honormobile9742 2 ай бұрын
እግዚእ ማርነ ክርስቶስ እግዚእ ሜርነ ክርስቶስ እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ
@solomonwedajo3243
@solomonwedajo3243 2 ай бұрын
የኔናት ደጋግሜ ሰማሁት ኢየሱስ ሰውን ማሳመር ሲያቅበት በክብር በሞገስ በለዛ ኢትዩፕያዊቷ አማኑኤል አሞፅ ተባረኪልኝ እናቴ ውድድ አረኩሽ ,ጌታሆይ ስምክ ይባረክ የዘመናት ሁሉ ጌታ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 2 ай бұрын
ወይ እኔ እንደ አፋታሪክ ነበር የሰማሁት የእውነት ነው ለካ ወይ የእኔ ጌታ እየስሱ እንዴት ድንቅ ነህ ስምህ ብሩክ ይሁን ሀሌሉያ የበለጠ እንድንፀልይ ሀይል የሚሰጥ ምስክርነት ነው❤❤❤❤ ተባረኩ🎉🎉🎉🎉
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙌🙏🙏
@TesfawongelTariku
@TesfawongelTariku 2 ай бұрын
ተባረክ እናቴ የጌታን ስረ እንድተወር ረጅም ኢድሜና ጤና የስጥሽ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@hamdabanana9733
@hamdabanana9733 2 ай бұрын
ማን እደ ጌታ ስምክ ይባረክ ኢየሱስ ነፃ አዊጪ ስም የመዳኛ ስም ተባረኪ እህታችን ጌታ እረድቶሽ ያሁሉ መከራ አውጥቶሸሰ ለምስክር ያበቃሽ ጌታ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ማን እንደ እግዚአብሔር
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 ай бұрын
ክብሩ ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን ለ ስወስተኛ ግዜ ነው የሰማሁት ይህ ምስክርነት እድሜ ዘመኖዎት ሁሉ በጌታ ይለቅ ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን🙏
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@sigmanati.
@sigmanati. Ай бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ ጌታ አስመለጠሽ ከገሀነብ እሳት እንደገና እድል ሰጠሽ እድሜ ከጤናጋ ሰጠሽ ስንቱ ይሄን እድል ያላገኘ አለ ሁላችንንም ለንሰሀ ያብቃን
@mesfinl9425
@mesfinl9425 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባረክ ! አሁንም ለዘላለምም ጌታ እየሱስ ጌታ ነው ።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው
@berhanulegesse8589
@berhanulegesse8589 2 ай бұрын
እንኳን ጌታ አስመለጠሽ። እባክሽን ይህ ታሪክ ለትውልድ እንዲተርፍ ከቻልሽ መጽሐፍ ጻፊ።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you .
@AmiAmishumet
@AmiAmishumet 16 күн бұрын
ያድናል ይታደጋል እየሱስ እየሱስ
@Encounter_
@Encounter_ 15 күн бұрын
አሜን ያድናል
@user-lb3or2tb5b
@user-lb3or2tb5b 17 күн бұрын
መድሀኒኣለም ኣቦይ!🙏 ስላሴ ገስታኣለም 🙏 ማረኝ🙏
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 2 ай бұрын
አዎ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ደራሽ ነው❤❤❤❤ለአለም ሁሉ መድሀኒት ነው❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@EyuEthiopian
@EyuEthiopian 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርኮት የኔ እናት🙏 ጌታ ስራው ድንቅ ነው ስሙ ለዘለአለም ይባረክ🙏 ሰማይ ትዩብ እናመሰግናለን ተባረኩ🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@mekame2023
@mekame2023 Ай бұрын
ኢየሱስ ለዘላለም መደነቄ ነህ ሽምግልናን የሚያለመልም በቃሉ ታማኝ ጌታ ደግሞም አባታችን ለዘላለም ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
@rabiyazewedu843
@rabiyazewedu843 2 ай бұрын
የእህቴን ምስክርነት የዛሬ 20አመት በካሴት ሰምቼአለሁ ዛሬደሞ በሰማይ ዩቲዩብ እንደአዲስ ሰማሁት እህቴ ሆይ ከዚ በላይ ለምልሚ ዘርሽ የጠላትን ደጅ ይውረስ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@fikrutsegaye2803
@fikrutsegaye2803 2 ай бұрын
Semay tube is doing a great job ! You r spreading the good news !
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏. Praise God
@yebaleworkhailu4999
@yebaleworkhailu4999 2 ай бұрын
እየሱስ ብቻ ነው ከነፍም ከስጋም ጥፍት የሚያድነው ጌታ እንኳን ደረሰልሽ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@sebleaklilu284
@sebleaklilu284 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እራሱን ያለ ምስክር አይተውም 🙌 🙌 🙌 ስራህን ማዳንህን የሚመሰክሩ ህያዋን በምድር ሁሉ ስላሉህ ስምህ ለዘለዓለም ይባረክ😇💜💜💜
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
የሱ ስራ አያልቅም
@Beza-dp1lc
@Beza-dp1lc 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭አቤት ኢየሱስ እንዴት ድንቅ አጠራር ነው ልጆችህን ወደ ፍቅርህ ገበታ የምትጠራበት መንገድ ይለያል😢😢😢😢ትለያለህ አባቴ ተባረክ የኔ እናት ዘመንሽ ሁሉ ለጠራሽ እግዚአብሔር ጥፍጥፍ ብሎ ይለቅ ❤❤እንደራሴ እናት አጠገብሽ እንዳለሁ አድርጌ ነው በእንባ የሰማሁት እሰይ አንጀት አርስ የሆነ የእግዚአብሔር ፍቅር በተኖረ የክርስትና ህይወትና የኢየሱስ ጀግኖች ሲናገሩት እንዴት ይጣፍጣል❤❤❤❤❤ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የአገልግሎታችሁ ዋና በጀት የምታገለግሉት ራሱ ኢየሱስ ነው ፀጋ ይብዛላችሁ በእውነት ኢየሱስ ድንቅ ነው ሀሌሉያያ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@Tizu508
@Tizu508 2 ай бұрын
ውይይይ በጌታ በጣም የሚገርም ምስክርነት ልክ ከአባቴ ጋር የሚመሳሰል ታሪክ ነው እና በእንባ ነው የሰማሁት ውብ ድንቅ ልባም ሴት እናት ነሽ ተባረኪ እድሜሽ ይርዘም ብዙዎች ባንቺ ምስክርነት ይፈወሱ ይፅናኑኑ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@dandaniel6589
@dandaniel6589 2 ай бұрын
ዋውውው ክብር ክብር ክብር አንድያ ልጁን ለሰጠን በደሙ ለተዋጀጀን ላነፃን ለእየሱስ ክርሰቶስ ይሑን❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@alexbenj929
@alexbenj929 2 ай бұрын
ይህን ምስክርነት የዛሬ 12 አመት ገደማ ሆኜ ሰምቼዋለው ጌታ ይባርክሽ እህት ኢየሱስ ከእሳት ውስጥ ታድጎሻል።የሴጣንን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ይላል መጽሐፍ ቅዱስ አንችም የሴጣንን ስራ ያጋለጥሽ በኢየሱስ ብርቱ ክንድ የዳንሽ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ክብር ለሱ ይሁን
@Etse-qr4xo
@Etse-qr4xo 2 ай бұрын
❤ኢየሱስዬ❤ እንኳን የአንተ ልጅ ሆንኩ የእኔ መልካም ደግ ቸር ትሁት መሃሪ አባት❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
🙌🙏🙌🙏
@tesfaalebachw3832
@tesfaalebachw3832 2 ай бұрын
ደስ የሚል ምስክርነት አቤት የሙሉ ወንጌል ታርክ የአርብ የጎተራ ውዴ ዮናስ ተሾመ ሲያ ገለግሉ ቀጠና ሁለት ምስክር ነቱ ፕሮ ግራም እስኪ ጀምር ሰው በምስክርነቱ ብች ተፅናንቱ ይሄድ ነበር ዛሬ የምታደርቅምፊደል በዛች ደፋርም አገልጋይ ነን ባዮችም ተነሱ አይ ጊዜ 😭😍🥰
@bezawitdesalegn7507
@bezawitdesalegn7507 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፀው የተከፈለልን መስዋዕትነት ቀላል አይደለም እኮ አቤቱ ጌታ ሆይ አሁንም የትውልድን አይን አብራ ፣ምድርን አንተ ታደጋት
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@user-zz6kd2gb5n
@user-zz6kd2gb5n 2 ай бұрын
እንዲሁበነፃያዳነንጌታይባረክሀሌሉያአሜን።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙌🙌🙌
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 Ай бұрын
ምን ጉድ ነው እምሰማው?...የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ናልን😥😥 🤲🤲
@misganaalemu-ch9ul
@misganaalemu-ch9ul 2 ай бұрын
ጌታ ግን እንዴት ድንቅ ነው!!ያላጋዥ የሚሰራ፣በሰውኛ ማይቻለውን የሚችል ግሩም አባት ስሙ ይባረክ!!በየሳምንቱ በናፍቆት የምከታተለው ፕሮግራም ነው ።በህይወቴም ላይ በጣም ለውጥ እንዳመጣ እረድቶኛል።ለምልሙ ክፍ አያግኛችሁ❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን ። እናመሰግናለን ስለምትከታተሉን ።
@Zelalem-zc6wz
@Zelalem-zc6wz 2 ай бұрын
ስሙ ሀያል የሰራዊት ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ኢትዮጵያ ምድሪቱ ትፈወስ የአጋንት ስራ ይፍረስ ።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን ይፍረስ 🙏🙏
@user-zt7mq7rw4h
@user-zt7mq7rw4h Ай бұрын
ጌታ ለአንች ስለተደረከልሽ ታሀምር ጌታን አመሰገኩ ባረኩ ባረኩ ባረኩ ወይ እየሱስ ለአተ ምስጋናም ዝማሬም እልልታም ሽብሸባም ሁሉም ነገር ያስብሀል ብቻ ግን ተመስገን የአተ በመኦኔ እድለኛ ነኝ አመሰግናለዉ ተባረክ የኔ እናት
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@elisabethtadesse5637
@elisabethtadesse5637 16 күн бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በእውነት እርሱ ሰማይና ምድር ተሰቶኛል እንግዲህ ሂዱና በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ያዘዝኳችሁን ሁሉ እየነገሯችኋቸው ደቀመዝሙሬ አርጓቸው ነው የሚል ጌታ ይመስገን ኸመናፍስት ዓለም የመጣን እጅግ የኢየሱስ ስም ሰርቶልናል ኃይልም ተቀብለናል መንፈስ ቅዱስም ተሰቶናል ይህንን ጻድቅ በልባችን ያተመ ጌታ እግዚአብሔር ለዘላለም ይመስገን!!!አዎ ይህ ክፉ ዲያብሎስ የሰውን ልጅ እንዲህ የማያሰቃይ እህቴ እንዳለችው ግርፊያውና ማንገላታቱ ማሰቃየቱ ኢየሱስ ለፍጥረታት ሁሉ ሞቷል ይህንን ጻድቅ ቅን ፈራጅ አዛኝና ሩህ ሩህ ጌታ ሰዎች ባለመረዳታቸው አየህ አንተ የኔን ስልጣን ገፈህ ለነሱ ሞትክላቸው እነሱ ግን አላወቁህም እያለ በበቀል በብስጭት ነው ለሊቱን ሙሉ እርቃናየውን ሲያስኬጀዳቸው እኛ ግን ለሽ ብለን ስንተኛ እኛ ብንጸልይ ብንደክም ለአንዴና ለመጨረሻ መሰዋእት ስለሆነልን በአፊት ስለሚቃትትልን ኃያላን መላእክቶች ከክፉ ሁሉ ይጠብቁናል የምናቀርበውም መስዋእት በአብ ፊት የመአዛ ሽታ ሆኖ ቀርቦልናል ግብርና ኪዳን አላሳፀደሳችሁም ብሎ አይቀስፈንም ቢኖረን ባይኖር ቢያመን ጤነኛ ብንሆን በአጠቃሌይ የዚች ዓለም ኘገር ንቀን ሂል ጊዜ በጌታ ደስ ይለናል አሜን ብርክ በሉልኝ ወደ ኢነሱስ ጌታ ያመለጣችሁ መጨረሻችንም በእርሱ ይለቅ ኢየሱስ እንዴለው ይመጣል አሜን።
@Encounter_
@Encounter_ 15 күн бұрын
አሜን ይመጣል
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 2 ай бұрын
እባካችሁ ይህንን ምስክርነት የምንሰማ ቅድሳን ፕሮቴስታንትም ሆነ ኦርቶዶክስ በእየሱስ ስም የምድራችን ደም መፍሰስ የጥልቁ ስራ መሆኑን አውቀን መንፈሱን እየረገምን እንፅልይ እንርገመው
@Encounter_
@Encounter_ Ай бұрын
በጣም ትክክለኛ ጥሪ ይህን ነው። መንፈሳዊ አለም ከባድ ነው ። ነቅተን መዋጋት አለብን ።
@gnatawash
@gnatawash 2 ай бұрын
ነብይት አበባ እንዴት እንደምወድሽ በንቺ አገልግሎት በጣም ተባርኬአለው ስወድሽ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@user-nb2ko9no3b
@user-nb2ko9no3b 2 ай бұрын
Please wegenoch yete new metageleglew kawekachu
@mekdeskebere2
@mekdeskebere2 2 ай бұрын
እየሱሴ የኔ ጌታ የኔ ጀግና እንኩዋን ያንተሆንኩ ስምህ የፀና ግንብ ነው ስምህ የፀናግብነው ፃድቅ ወደአንተ ሮጦ ያመልጣል የማምልጫ አለት እየሱስ ጌታነው ስለአንቺ ጌታን ባረኩ እንኩዋን እረዳሽ ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@meshateshe2527
@meshateshe2527 Ай бұрын
አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ...ጌታ ሆይ ተመስገን እንተ የእረፍት የሰላም የምህረት አምላክ ስምህ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ ሆይ አንተ ብቻ ጌታ ሀያል ብርቱ ገናና አምላክ ነህ ስምህ ይባረክ ሀሌሉያ
@mikaelmohammed2335
@mikaelmohammed2335 2 ай бұрын
የነብይት አበባ ምስክርነት፣ በሚገርም ሁኔታ ከዛሬ 10 አመት በፊት በህያው ተስፋ ያዳመጥኩት ሲሆን፣ ምናልባት ከ3 አመት በፊት ጀምሮ አውርጄው ደጋግሜ ምናልባት በ2 ቀን አንዴ ወይም ስተኛ ከፍቼው ነው የምተኛ። በተለይ ከሌሊት 7 ሰዓት ጀምሮ መፀለይ እንዳለብኝ ምስክርነቷ፣ ያሳስበኛል። እግዚአብሔር ይመስገን!! ለምን እንደሆነ ባላውቅም፣ ምስክርነቶች በተለይ በጨለማው መንፈስ አሰራር ያሳለፉ ምስክርነቶች በጣም ደስ ይሉኛል። አሁንም የአማኑኤል አሞፅ ምስክርነት በየቀኑ ማለት ይቻላል አዳምጣለሁኝ።
@user-oy1sv6py5d
@user-oy1sv6py5d 2 ай бұрын
የአማኑኤል አሞጽ በጽሑፍ ሕጻን ሆኜ አስታውሰዋለሁ
@fekrett6942
@fekrett6942 2 ай бұрын
ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር በቀጣይየ ተወደዱ አባት መጋቢ ፋሲል ሃይለ ማርያም አቅርቡልን 🙏❤️❤️❤️❤️❤️ ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይረዳናል 🙏🙏🙏
@yabetsmesfin-gh8ut
@yabetsmesfin-gh8ut 2 ай бұрын
Aw betam tilk abat nachew
@merrywubshet3126
@merrywubshet3126 2 ай бұрын
Yeah pastor fasil. He was my pastor and I learn from him how can walk a Christian life. I always talk about him every apporchinity. Thank you pastor
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 2 ай бұрын
ምንድነው ሁል ጊዜ ፋስል ፋስል በየኮመንት ሥር የምትይዩ ልታመልኪው ጥቅት ቀረሽ
@fekrett6942
@fekrett6942 2 ай бұрын
@@tagesechtesema6195 ይቅርታ እህቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የፃፍኩት ተመሳስሎብሽ ይሆናል ተባረኪ 🥰🥰🥰🥰
@geremewgebru8792
@geremewgebru8792 Ай бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ የግል ሕይወት ምስክርነት ነው፤ ኢየሱስ ለራሱ የመረጣቸውን እንደተ ከጠላት መንጋጋ ፈልቅቆ እንደሚያወጣና ዘወትር ከብዙ ፈተና እና ከመከራ ጠብቆ ለክብሩ እንደ ሚያኖር ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ምስክርነት ነው ። ኢየሱስ ታላቅ አምላክ ነው ፤ሀይሉና ጥበቡ ከአዕምሮ በላይ ነው፤ማዳኑም ግሩም ነው። ታምራቱም ብዙ ነው ፤ ኢየሱስ ይባረክ!!!!!
@firezerjeylan2071
@firezerjeylan2071 2 ай бұрын
ተባረኪ ድንቅ ምስክር ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ጌታ ነው።
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@mastashamas4524
@mastashamas4524 2 ай бұрын
እየሱስ ደግ ሩሩ ከዚ ጨለማ ያወጣን ስሙ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Amen 🙏
@zackapp26
@zackapp26 2 ай бұрын
እውነትም ማን አለ እንደ እግዚአብሄር ቸር ቸር ቢሉ ቸር የትእግስቱ ብዛት አቤትትትትትትት መቼም አንተን አልተውም ፎ ሺ አመት ከአንተ ጋር ቆሎ እየቆረጠምኩ እከተልሃለው❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን አሜነወ 🙏🙏🙌
@user-ok5ns7xz2p
@user-ok5ns7xz2p 2 күн бұрын
Wow betam ds yelim girum misikirinet nw weyyyyy tebareku ❤❤
@elfineshlohauben-et2qf
@elfineshlohauben-et2qf Ай бұрын
Ohhhhhh 😭thank you Lord amezing እንዴት አልሻድይ ነው የኛ ጌታ ሲም የፀና ግቢ ነው wode amilake በቡዙ indi kerb adrgonal halelluya 🙏
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН