MK TV || እናስተዋውቃችሁ || ዓለም ያልመዘገበው የዓለም ቅርስ ዋሻ ሚካኤል /ዋሻ ተክለሃይማኖት/

  Рет қаралды 95,959

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 160
@abeb.i.g236
@abeb.i.g236 Жыл бұрын
እዛው ሰፈር አካባቢ ነው ያደኩት በየግዜ ወደዚህ የተቀደሰ ዋሻ እንሄድ ነበር የሚገርመው ልጅ እያለን የቅዳሴ ድምጽ እንሰማ ነበር ከዚህ ዋሻ ውስጥ የሚገርመው ነገር እዋሻ ውስጥ በትንሽ ጉድጓድ ወበል ነበር ጸበሉ ጉድጓድ ከሞላ በኋላ ወደ ውጭ አይፈሰም ነበር የሚገርም ቦታ ነው።
@emako7241
@emako7241 Жыл бұрын
በዓለም ቅርስ ቅርስነቱ ቢመዘገብ ምናልባት ገንዘብ ማግኘት ይቻላል ነበር ግን ቅዱሳንን በማሳደድ በረከት ማጣት ነው።
@amanuelderebe7630
@amanuelderebe7630 Жыл бұрын
በእውነት ኢትዮጵያ ሀገራችን የጥበብ መፍለቂያ መሆኗ በየትኛው ነገር ሁሉ ምስክር ነው ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ማህበሩን ያስፋልን
@mulugetaqoricho9602
@mulugetaqoricho9602 Жыл бұрын
ሚድራዊቷ ገነት ሀገሬ ኢትዮጵያ የሁሉም ነገር መነሻና ስላሴ የቀደሷት ምድር በመሆኗ በኢትዮጵያዊነቴ እጅግ የምኮራበትና ለዚህም ፈጣሪዬን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ፡፡ ይችን ቅድስት ምድር የሚያራክሱና ሊያጠፏት የሚጣጣሩትን ምእራባውያንን መዳህኒአለም ክርስቶስ በመለኮቱ የጃቸውን ይስጣቸው::
@fgggggyy8299
@fgggggyy8299
በእውነት ኦክቶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ለደጅ ይብቃን መደሀኒ አለም❤❤❤❤
@MeMe-gj8qx
@MeMe-gj8qx Жыл бұрын
የዛሬ18አመት አይቻለሁኝ ቦታው በጣም አስደናቂ ቦታ ነው በቅርስ ይቀመጥልን እኔ አሁን አሜሪካን ነው ያለሁኝ አደራ ቦታው በደንብ አስከብሩልን
@user-bd3mk6jm7f
@user-bd3mk6jm7f Жыл бұрын
ዕፁብ ድንቅ ነው አባቶቻችን እድሜ ይስጥልን በረከታችሁ ይድረሰን😍
@Sara-dw1dn
@Sara-dw1dn Жыл бұрын
ወይ ግሩም🥰 ❤️ እጹብ ድንቅ ነው የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን✝️
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v
ግሩም ነው ቦታው እራሱ አንድ ቀን ብቻ ሆነ እንጂ መጥቼ ተጠምቃለሁ እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኝ ዳግም እንድመጣ👏💚💛❤
@fikreabebe9908
@fikreabebe9908
አባ እርስዎ የነኩት ሁሉ ይፈጸማል ለአብነት የአልሙ ቅዱስ ገብርኤል የጉምድሪ አቦ ተሰርተዋል እድሜወት ይርዘም
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችን የቅርፅ ባለቤት ናት 💚💛❤️
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
መታደልነው ማርያምን እሁ እደሱ ፍቃድ ከስደት መልስ አምላኬ እሱን የሚያመልክ ቃሉን የሚያውቅ አዳም ሠቶኝ ገዳማትን ዞር ዞር ብየ ባይ እሁ የልቤ ሀሳብነው እዴት ደስይላል ።
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
የድሮ አባቶች ዘመን ተሻጋሪ ለምእመኑ ሰርተው ያልፋሉ የዘመኑ አጥማቂነን ባዮች ኪሳቸው እና ሆዳቸውን ይሞላሉ
@tamifantu118
@tamifantu118 Жыл бұрын
እርዕስ ስመረጥ ከቤተክርስቲያን አስተምሮ ጋር
@eliasayele5635
@eliasayele5635 Жыл бұрын
ሰፈሬ እግዚአብሔር ይመስገንየካሚካኤል ዋሻተክልዬ።
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሚሳነው ነገር የለም በቸርነቱ ያሻግርን ሀገራችንን በፍቅር በበርከት ከዳር እስከዳር ይሙላት። እስከሀጢያቴ ብሆንም እደማትተውኝ አምናለሁና ለሀገሬምድር ለንስሀም ገብቸ ዘውትር ወደቤተ መቅደስህ እመጣ ዘንድ እርዳኝ አደራ አምላኬ ንስሀ ሳልገባ እዳትጠራኝ ለስጋየ ማሰብ ቢሆንብኝ ዘወትር ቀኑን እያርዘምኩ አደራ አተ የልቤን ታውቃለህና ሰው አድርገህኝና በንስሀ ጣጥቤ ሰው ይግርመው
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ምልጃቸው አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-km8iz3ee9e
@user-km8iz3ee9e
እፁብ ድቅ አባቶቻችን እድሜያቸውን ያርዝምልን በረከታቹህ አይለየን
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከአባቶቻችን አብርሀ ወአፅብሀ ረድኤት በርከታቸው ይደርብን አሜን፫ እፁብ ድንቅ ነው
@tarekegnfikadu8401
@tarekegnfikadu8401 Жыл бұрын
ሀገሬ መቸም አንቺ ልቤ ነሽ ክብር ላንች ይን እማማይ!!!
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 17 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
ማታ ማታ ነብር ወደ ዋሻው ይመጣል ግን ሰው አይነካም
24:05
ዳንጉር የደቅ ስውር ገዳም መገኛ። #ጉዞ  #ethiopiangeographic #monastery #orthodox
13:09
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН