EOTC TV | የዋልድባ ዳልሻህ ኪዳነ ምሕረት የእናቶች አንድነት ገዳም የውኃ ችግር መቼ ይፈታ ይሆን…?

  Рет қаралды 170,513

EOTC TV

EOTC TV

Жыл бұрын

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
/ eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
/ eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
t.me/eotctvchannel
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
➽የትዊተር ገጻችን
/ eotct
➽የኢንስታግራም ገጻችን
pCknRF0MtB...

Пікірлер: 220
@MsNexus
@MsNexus Жыл бұрын
ገዳማት ያልደረዱ ማንን ልንረዳ ነው በነሱ ፀሎት እኮ ነው ያለነው የእኛማ በማንኛው ንፅህ ልብ ይህ ችግራቸው ሊቀረፍ ይገበዋል ሁላችንም የድርሻችንን እናድርግ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ቤተክህነቱ ነው ተጠያቂ ርነሱ እሜሪካን ሀገር ገዳም እንስራ እያሉ ገንዘብ ከሚሰበስቡ እነዚህ ድንግላውያን በውሀ ጥም ሲሰቃዩ በምግብ እጦት በመኝታ እድሜ ለማህበረ ቅዱሳን!!! ሁሉም ያቅብታል ወጥቶ ማውራቱን ገንዘብ አዋጡ!!!! ይህኡ ሀላፊነቱ ጥንት ጠዋት የቤተክህነቱ አምራር ነው ዞፍ ብለው እንክዋን አያያቸውም እኮ በጣም ያማል ዬማል ከተማ ውስጥ ብቻ መርመስመስ ጆሮአቸውን ደፍነዋል!! ስለዚህ እድሜ ለማህበረ ቅዱሳን ይሄን ያወጣው እድሜ ለሶሻል ሚድያ እንጅ ሲኖዶስ በሉኝ ቤተክህነት አስተዳደር ወዘተ አልሱማንም አላየንም ብለው አይደል እሚኮፈሱት ክተማ ውስጥ ብቻ ቤተመንግስት እሚመስል ቤተክርስቲያን መገንባት መገንባት መገንባት በጣም ያስለቅሳል!!!
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናቶቻችን በረከታቸዉ ይድረሰን ልንረዳቸዉ ይገባል በእዉነት
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Жыл бұрын
ለእሸቱ ነገሩት ከእግዚአብሄር ጋር የሆነ ገዶም ላይ ውሀ እርቀት አለው እየተባለ በጣም ይቸገር ነበር እሱ ግን እንዴገባ አድርጎላቸውል
@kalebmelkam3777
@kalebmelkam3777 Жыл бұрын
Aw esu meftihe ayatam
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ንገሩት
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Жыл бұрын
ጣራውክፍት የሆነው አቡነአሮን ገዳም ነው ያስገባላቸው
@user-iq6ox3sf1s
@user-iq6ox3sf1s Жыл бұрын
እውነት ነው ለኮሚድያን እሸቱ መለሰ ይነገር እሱ ከእግዚአብሔር በታች መፍትሔ አያጣም
@zewdealemayehu3515
@zewdealemayehu3515 Жыл бұрын
ዠ,
@agiloveenawgaw5307
@agiloveenawgaw5307 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር እንርዳቸው በነሱ ፀሎት ላይ ነው እና የቆምነው
@biniyamtsegaye7323
@biniyamtsegaye7323 Жыл бұрын
እናቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን። ስለሀገራችን ፀልዪልን
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
😢😢😢ኡፍፍፍ አጀት ይበላሉ😢😢❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅልን እንደአቅማችን እንረዳለን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
እናቶቻችን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን ይሄንን የሚያክል ትልቅ ገዳም መረዳት አለበት የአቅማችንን እንረዳለን ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ መተባበር አለብን🤲
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Жыл бұрын
አቤት እንደው የችግራችን ብዛት። በአምላክ ቸርነት ነው ያለነው እኮ። እናቶች በረከታችሁ ይደርብን🙏
@elenifeleke
@elenifeleke Жыл бұрын
yet hagr nw gin?
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እናቶቻችን በረከታቹሁ ይደርብን😢
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
አምላከ አባ ሳሙኤ ዘዋልድባ ለመነኩሳት እናቶቻችን ድረስላቸው በረከታቹ አይለየነ በነሱ ፀሎት ነው ያለነው የጉዞ መህበር ከየአገሩ ቢያዘጋጅ እነሱ እያዘኑ እኛ ሰላም አይኖረንም የቃልኪዳኗ አመቤት አትለያቹ አሜን!
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ ይድረስላችሁ
@zenebegirma5181
@zenebegirma5181 Жыл бұрын
እግዚሐብሄር የመረጣቸው መልካም ሠዎች አሉ እንደ (እሼቱ መለሠ) ቢያስተባብሩ ችግራቸው መጋራት ይቻላል
@mulu5487
@mulu5487 Жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብኝ❤❤❤❤
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
እሷ ንፅህተ ንፁሐን ቅድስተ ቅዱሳን እመብርሐን ውሐውን በወይን ያስቀየረች የዚህን ገዳም ታሪክ ትቀይራለች ። በረከታቸው ይደርብን 🙏
@ermiasmelesse3590
@ermiasmelesse3590 Жыл бұрын
አመመኝ ሁሉም የቻለውን ያደረግ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን እናቶቼ በረከታቹሁ ይደረብን
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
እግዚአቢሄር ለለዚህ ገዳም ለመርገጥ ለበረከት ያብቃኝ ያብቃኝ
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በረከታችሁ ይደረብን ሁሉም ህዝበ ቢረዳቸው ጥሩነው እኔም የሀቅሜ እርዳለሁ አካውንት አስቀምጡልኝ😢😢😢
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በገዳሟያለውንችግራችሁንይቅረፍላችሁ።የእናቶቻችንበረከትናእረድኤታቸውአይለየን
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናቶቼ በረከታችሁ ይደርብን።
@habtamteshome3355
@habtamteshome3355 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤
@-tuaftube6486
@-tuaftube6486 Жыл бұрын
የሰራዊት አምላክ ይርዳችሁ
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
አሜን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
እመአምላክ ትርዳችሁ 🙏🏿❤🙏🏿 እናቶቻችን አይዞአችሁ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እናቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን💚💛❤️አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን ❤❤❤
@biniyamtsegaye7323
@biniyamtsegaye7323 Жыл бұрын
ኘሮግራሙ(ቪዲዬው) ላይ 24ኛው እስከ 25ተኛው ደቂቃ እስክሪኑ ታች ላይ ሙሉ አድራሻቸው ተፅፏል። ሼር በማድረግም ተሳተፍ። እናመሰግናለን
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 Жыл бұрын
ተባብረን ዉሃ እናስገባላቸዉ ወገኖቸ
@user-ux8mf2ky9o
@user-ux8mf2ky9o Жыл бұрын
በረከታችው ይደርብን እናቶቼ🙏
@thefools4087
@thefools4087 Жыл бұрын
ቤ/ከአ.አ የምትሰበስበዉን ለእነዚህ ምስኪኖች ብታዉለዉ ኖሮ የምናየዉ ሁሉ ፈተና አይገጥመንም ነበር በየባንኩ ቆልለዉ ከማስቀመጥ ምን አለበት ለነዚህ ቅዱሳን ቢዉል ?
@mulukenalene2497
@mulukenalene2497 Жыл бұрын
በእውነት ችግሩ በዚች ገንዘብ የሚፈታ ከሆነ በጣም ቀላል ነው አባቶች ሊቃውንት መምህራን ቢበዛ 3ጉባኤ ብታዘጋጁ እንኳን ይሆ ሌላም ችግር ይፈታል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ኣሜንንንንንንንን ኣዴታተይይይይይይይይይይይ ኣትን ብሩካት ኣትን ጻዕዳ ልበን ቡሩካትትት ፍጥርውታት ንስኽንዶ ምተሸገርኪን ኣነ ሓጣተኛ ውላድክን ከኣ ይበልዕ ይሰቲ ኣሎኹ ነዓኽን ንረሲዔ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭😭😭☝🏾💠⛪💐
@mhiret
@mhiret Жыл бұрын
ቋሚ የሆነ ገቢ የሚያግእኙበት ነገር ላይ ነው መሰራት ያለበት ለምሣሌ ወፍጮ, ከብቶችና ትራክተር የመሳሰለውን ነገር ግዝቶ ለማቅረብ ምዕመናንን በማስተባበር በደንብ ከተሰራበት ይቻላል::
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ፈጣሪ የጎበኛት ሀገር ኢትዮጵያ እንደቸርነቱ የሚያኖረን በረከቱ የበዛልን ህዝቦች ነን
@samrawittadess1235
@samrawittadess1235 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ይቅር ባይ እናቶች በረከታቹ ይደርብን:: በጣም ያሳዝናል ውሃ, ልብስ, የምግብ እጥረት አላቸው እነዚን እናቶች ካልረዳን ይከብዳል:: ነቅተን ለመልካም ስራ እንነሳሳ
@mekedeskebede8893
@mekedeskebede8893 Жыл бұрын
Bereketachu yideribin
@mulatwaabebe2937
@mulatwaabebe2937 Жыл бұрын
እናቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን
@user-km7dt3rg7x
@user-km7dt3rg7x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Жыл бұрын
Bereketachew yiderbn..!!
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 Жыл бұрын
ይሄንን ቪዲዬ ያያቹህ የአቅማችንን እንርዳቸው ለወንድማችን እሸቱ አሳዬት እርሱም የመለመን የማስተባበር ፀጋ ስላለው እንዲራዳቸው ቪዲዬውን እናሳየው በረከታቸው ይደርብን
@etenukeyo2654
@etenukeyo2654 Жыл бұрын
For nature Blessed Ethiopia
@bzuyietube9303
@bzuyietube9303 Жыл бұрын
እናቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን//፩
@user-zn6tx3bz5y
@user-zn6tx3bz5y Жыл бұрын
በረከታቸዉ ይደርብን በነሱ ፀሎት እና ልመና ነዉ ያልንዉ😭😭😭እና ኤንረዳለን አንድ ቀን ፕሮግራም ያዙን በlive አሰባስቡ እኛም እንሰጣለን እደ እግዚአብሔርም ፍቃድ🙏🙏🙏
@user-uz5hz9gu9c
@user-uz5hz9gu9c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክልልን🤲✝️ እናቶቻችች አባቶቻችን በረከታችሁ ይደረሰን🤲✝️
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 Жыл бұрын
Please share it on Facebook and other platforms. እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይህን ውሀ ተረዳደተን እንስራ::
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@holytube592
@holytube592 Жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን እናቶቻችን
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 Жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@TheGoodNurse95
@TheGoodNurse95 Жыл бұрын
አይዟቹ እናቶቼ በርቱልን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይድረሰን
@miniagebrenegus7156
@miniagebrenegus7156 Жыл бұрын
እናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ
@kallsemaw6670
@kallsemaw6670 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤
@kidistchere2082
@kidistchere2082 Жыл бұрын
በረከታቸዉ ይደርብን አሜን
@user-dk9qh6yn6w
@user-dk9qh6yn6w Жыл бұрын
በረከታቹሁ ይደረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo Жыл бұрын
ወይ ጉውድ የድውባ ፍሬ በህልም ማይት ምን ይሆን ቅድውሳን እናቶቼ እና አባቶቼ
@zawdezawde2498
@zawdezawde2498 Жыл бұрын
Amen tena yistllgn Abatoche entoche
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን እናቶቻችን እግዚአብሔር በፈቀደ ያቅማችንን እንረዳለን እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ
@abebatadege7708
@abebatadege7708 Жыл бұрын
በረከታችሁ አይለየን ❤❤❤❤❤
@nabiotmitiku7100
@nabiotmitiku7100 Жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ መፍትሄውን ያብጅላችሁ
@tesfayebm7372
@tesfayebm7372 Жыл бұрын
ዎገኖች ሆይ እንደሰው ይሄን ዓይነት ችግር እያዩ ዝም ማለት ከባድ ነው የመሻገሪያ ድልድይ ያስፈልጋቸዋል ተባብረን መሻገሪያ ቢሰራላቸው መልካም ነው እነዚህ ቅዱሳን እናቶች አስፈላጊው ድጋፍ በፍጥነት እንቅስቃሴ መጀመር አለበት ይሔ ጉዳይ ደጋግ ሰዎች ይስሙት
@negasenshew7085
@negasenshew7085 Жыл бұрын
እግዚኦ በጣም የሚአሳዝኑ እናቶች ናቸው ጫካ ውስጥ ምንም ከሌለት ያለ ሥጋ ነፍስ አትቆምም እያለ መጽሐፍ ቅዱስ እነዚህ ሁሉ እናቶች ያለ ገቢ ቢአንስ ቢአንስ አንድ ቋሚ ገቢ ያስፈልጋቸዋል ልጅ ቢኒም ኮመዳያን እሸቱም ጎፈንድሚ ብታስደርጉላቸው አደራ ብላችሁ ጥሪ አድርጉላቸው እነሱም ሊሰሙ ይችላሉ ፈጣሪ ሁላችንም የዚህ በረከት ተሳታፊ ያድርገን
@kudusgebreil9272
@kudusgebreil9272 Жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን ትከከለኛ አካውንት ላኩልኝ
@bizuayehuassefa4560
@bizuayehuassefa4560 Жыл бұрын
ልብ የሚነካ ነው የምር😥😥😥 ንቃ የተዋህዶ ልጅ የአንተ አሰር /10/ ብር ብዙ ጎዶሎችን ይሞላል!!!!
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
ኪዳነ ምህረት እናቴ ለእነኝህ ቅዱሳን መነኮሳት ባለፀጋ ልጆችሽን እዘዥላቸው !አንች የሚሳንሸ የለምና።
@fentayabebe2893
@fentayabebe2893 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Жыл бұрын
እውነትነው ለእሸቱ ይነገረው ጸጋበረከት ያለውልጅነው አስተዋይነው በትክክሉ ከእግዚያብሔርጋ አንድመፍትሔ ያገኛል እኛም እንደአቅማችን እንረባረባለን የእናቶቻችን ችግር ይቀረፍላቸዋል አይዟችሁ የጻድቁአባታችን አቡነሳሙኤል አምላክ ይረዳቹኋል
@samit288
@samit288 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ይጠብቃችሁ! ይገርማል ሀገር ጸንታ የቆመችሁ በእነዚህና እነዚህን በመሰሉ እናቶችና አባቶች ጸሎት ሆኖ ሳለ እነሱ ግን ከነችግራቸው ጸንተው አሉ። በጣም ያሳዝናል...ይህ የሚያሳየው የቤተ ክህነቱ የአስተዳደር ብልሹነት የፈጠረው አሰራር ሆኖ እንጂ ታላላቅ ገዳማት በየስራቸው አንዳንድ ገዳማት ብረዱ የት በደረሱ ነበር። እነዚህ እናቶችና መሰል ስፍራዎች በተለይ በመሰረታዊ ፍላጎቶች መቸገር አልነበረባቸውም። እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው!🙏
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 Жыл бұрын
Ebakachu mulu adrashachwo Lakulini Ezihe Adirigut bemetebaber hulum yegetal Egziabher direslachwo Amen amen amen
@shitayeurge2629
@shitayeurge2629 Жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር ይርዳን ይሰራል ግን አንድ ሰው ሀላፊነትኀ ወስዶ ማስተባበር አለበት
@bzuworqabaye1822
@bzuworqabaye1822 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እገዛው እና ፍቃዱ ይሁንልን በገዘብ ባንችል ላላቸው ለማድረስ ሼር አድርጉ ትንሽ ናት 11 እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይሳካል
@zewdemebrahtu
@zewdemebrahtu Жыл бұрын
🙏🙏🙏amen Amen Amen
@user-xh1so9bk9i
@user-xh1so9bk9i 6 күн бұрын
በረከታቹ ይደርብን
@holytube592
@holytube592 Жыл бұрын
አሜን ፈጣሪያችን ያስችለናል
@adu-genet
@adu-genet Жыл бұрын
EOTC እባካችሁ የገዳሙን አካውንት አስቀመጡልን።
@etsegenetw5840
@etsegenetw5840 Жыл бұрын
አላውቀውም ነበር : አሁን ግን አወቅኩት🙏
@saraabata4886
@saraabata4886 Жыл бұрын
😢😢😢ለምንድነው ነው ግን አብዛሀኛው ገዳም ወሀ የለለው እግዚአብሔር ያሳካዋል አይዟችሁ
@fghuyrrhj23678
@fghuyrrhj23678 Жыл бұрын
እናዋጣለን ገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮጀክት አዘጋጁ
@user-rt2vr1xn2v
@user-rt2vr1xn2v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏🙏🙏 ❤❤❤❤
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Жыл бұрын
በርከታችሁ ይድርስልን
@KanNaeguuHinRafuu
@KanNaeguuHinRafuu Ай бұрын
Abatoche Baraktchu yiderebin♥️♥️
@melakfeleke2184
@melakfeleke2184 Жыл бұрын
Bereketachueh yederrben enatoche
@holytube592
@holytube592 Жыл бұрын
ለመርደት ያብቃን
@enmu8945
@enmu8945 Жыл бұрын
ተባብረን ድልድይ እንስራላቸው የምትሉ?
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
ABBEEET Hubet bohatahu egzabher enin bota yalemahu 🥰 uuuuuuuuuffff yezi ye berket bota egzabher dinq sra yi seral egzabher hulum yastekakil😢😢
@medhanitberhe5292
@medhanitberhe5292 Жыл бұрын
Bereketachehu yederesen
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 Жыл бұрын
በረከታቸዉይደርብን
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 7 ай бұрын
እናቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን::
@yayayaya5229
@yayayaya5229 Жыл бұрын
❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪🙏
@masreshasenait1347
@masreshasenait1347 Жыл бұрын
እኛ ባለንበት ደብር ተነግሮናል የዋልድባ ችግር አመታት ፈጀ እኛም ዝም ማለት የለብንም ያለንን ብናዋጣ ለበረከት ነው
@rahel61
@rahel61 Жыл бұрын
Thank you for sharing we need bank account information.
@tsehayneshkassa3851
@tsehayneshkassa3851 Жыл бұрын
ተባበርን እንስራላቸው በረከታቸዉ ፀሎታቸዉ ይርዳን
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын
አቤት፡ፈጣሪ፡ይርዳችሁ
@user-fo1lw7ef3d
@user-fo1lw7ef3d 8 ай бұрын
ሳውዲ ያሳችሁ እነሰባሰብና በአንድ አድርገን እንርዳቸው
@user-ip6xh5eh7n
@user-ip6xh5eh7n Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@edesedes1676
@edesedes1676 Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አስበን
@selamethiopia8730
@selamethiopia8730 Жыл бұрын
ስው የሚችለውን እንዲረዳ የገዳሙ አካውንት በዚህ ቻናል ላይ ይቀመጥ እባካችሁ ።
@tsehaihailegiorgis156
@tsehaihailegiorgis156 Жыл бұрын
Let God be with them!!! Their prayers arrives to our God Lord as they are true christen. By the way didn't Condos and Addis Ababa Churches cannot help them??? How about reach priests?? Again the now a days government keep started demolishing some good buildings unnecessarily and says they will developing it while this kind of great important Gedam have such kind of need?? How Sad it is
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥር እና አካውንት አስቀምጡ😢
@emaema2263
@emaema2263 Жыл бұрын
እባካቹ አነሠድ ነገር እናድርግ
@luluaj2226
@luluaj2226 Жыл бұрын
Fatari yeredagni 😭😭😭😭
@umerhenok4498
@umerhenok4498 Жыл бұрын
ይሄ ሁሉ እንድ አይነት ባራከት እላ ነው ባምድረ አሜሪካ የሁሉ ዳላር የምፈሰው መጀመርያ አገርህ ላይ ስሩ አሜሪካን የ666 አገር ነት ኢትዮጵያ ግን እዮት እንድ አይነት ሰዎች አሉልን በእነሱ ፀሎት ነው የለነው❤❤❤❤
@mekdesendale8993
@mekdesendale8993 Жыл бұрын
ለኮሜድያን እሸቱ አሳውቁት እግዚአብሔር ይርዳቹ እናቶቼ
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 6 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 14 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 163 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 6 МЛН