Ep-1 በስዉር የደም ስኳር ከምረብሹ በሽታዎች፣እንቅርት እና ስኳር በሽታ

  Рет қаралды 1,137

Dr. Desta seba

Dr. Desta seba

Ай бұрын

Episode 1. በስዉር የደም ስኳር ከምረብሹ በሽታ ኣይንቶች፣እንቅርት እና ስኳር በሽታ #thyroid #diabetes #health #weightloss #ethiopia #amharic
በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ
የጤና
የአመጋገብ
የአመጋገብ እና ጤና፣
የአካል ብቃት
የአካል ብቃት እና ጤና
እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
#Diet#health#fitness #Amharic #Ethiopia #habesha#Addistena #dr.desta #dr.destaseba #healthtips#healthy #weightloss#weightgain #chronicillinesses #life #motivation #food#exercise#gym#medical #wellness#eatlocal #exercise #dr #love#inspiration #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteater
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።

Пікірлер: 13
@WudeMamo-mm6gq
@WudeMamo-mm6gq 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zn5sv2zi1v
@user-zn5sv2zi1v Ай бұрын
ዶ/ር አላህ እድሜ ጤና ደስታ ይስጥህ ሁሉንም ይጨመርልህ እኔ ስኮርና ግፊት አለብኝ ስኳሩ ይጨመራል ደምግፊት ይጨመራል ሀኪሞች መዳኒት ይጨምሩልኛል የተወሰነ አመት በጣም ተሰቃየሁ ለምን ታይሮድ ምርመራ እንዳላረጉልኝ ይገርመኛል መጨረሻ ሲመረምሩኝ የዉስጥ ታይሮድ እጢ አለብኝ እና ፒቲዩን አዘዙልኝ ቤቴ ሁሉ ይጠፋብኝ ነበር በአጠቃላይ ሁሉም የጠቀስሀቸዉ በእኔላይ ተከስተዋል
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 Ай бұрын
Dr amsegnalhu
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 Ай бұрын
❤❤❤አመስግናለሁ ዶክ ❤❤❤ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hagosalemayehu7272
@hagosalemayehu7272 Ай бұрын
አለም ስጋትን ታወራች ኢየሱስ ግን ሕይወት ይሰጣል
@ekeramhassan
@ekeramhassan Ай бұрын
thank you dr
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 Ай бұрын
dr ደስታ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን በርታልን ግዜ ሰታገኝ ሰለ ደም አለካክ ማለትም ስስቶልክ እና ዳያቶንከ ምን ማለት ነዉ እነድሁም ለምሳሌ 68 /56 በአእርግጥ ደም ማነስ ምንገዘም አለብኝ ብታብራራልን ከይቅርታ ጋር እጠይቃለሁ እናመሰግናለን።
@hayatyoutupia4581
@hayatyoutupia4581 Ай бұрын
goro amonyl
@hayatyoutupia4581
@hayatyoutupia4581 Ай бұрын
ስልክ ቁጥር አስቀምጦ
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 Ай бұрын
ዶክ hyperthyroidism አሉኝ በቀን ለሱ ብቻ አራት መድሀኒት እወስዳለሁ ስኳርም አለብኝ አልቀንስ ያለ ለሱኳሩ ጠዋትና ማታ ጠዋት ሦስት ማታ ሁለት መድሀኒት አወስዳለሁ በጣም ተቸግሬአለሁ
@hayatyoutupia4581
@hayatyoutupia4581 Ай бұрын
??
@astubelay5909
@astubelay5909 Ай бұрын
ዶ/ር የስራ ቦታ ቢቀመጥ
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 52 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 54 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 11 МЛН
Ethiopia | የሐሞት ጠጠር (Gall stone) ምልክቶች እና መፍትሄዎች
17:24
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 12 М.