Ethiopia | በዉሃ ፆም ቦርጭ አጥፊ እና ክብደት ቀናሽ ከመሆኑ በላይ ይህን አስገራሚ የጤና ጥቅሞች ካልሰሙ እነሆ | አውቀው ይገረሙ ይሞክሩትም

  Рет қаралды 24,637

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

2 жыл бұрын

በዉሃ ፆም ቦርጭ አጥፊ እና ክብደት ቀናሽ ከመሆኑ በላይ ይህን አስገራሚ የጤና ጥቅሞች ካልሰሙ | አውቀው ይገረሙ ይሞክሩትም
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 77
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
በውሃ ፆም ያለማድረግ አይቻልም TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzfaq.info/love/LqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu 2 жыл бұрын
I tried this couple of times and I can’t go past the 60-65 hours , I start becoming shaky and can’t get up … do you have any idea why that is ? But I don’t feel hunger .
@rahmaturner7322
@rahmaturner7322 2 жыл бұрын
Thank you brother 🙏🏿
@AA-by3lc
@AA-by3lc 3 ай бұрын
Thank you so very much our proud Dr. Daniel 🎉😊
@kinfejilalujilalu9649
@kinfejilalujilalu9649 Жыл бұрын
Enamesegnalen wendme!!! Sileshint enifekishin weyim meseli chigroch program bisera betam desi yilegnal
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 2 жыл бұрын
VERY THANKFUL EDUCATION. I AM VERY GLAD TO FOLLOW YOU DR
@blackdiamonddiamond6011
@blackdiamonddiamond6011 2 жыл бұрын
Thank you Dr. Daniel God bless you more and more🙏🏽✊
@asterfitsum4933
@asterfitsum4933 2 жыл бұрын
dr.Daneia as usual thank you and may God bless you.
@tsigiaredaaraya2615
@tsigiaredaaraya2615 2 жыл бұрын
Thank you Dr.Daniel.God bless you.
@heranghebrehiwot3585
@heranghebrehiwot3585 2 жыл бұрын
Thank you Dr Daniel. This is amazing information. God bless xx
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 2 жыл бұрын
Thank you so much. Amazing information, God bless you more and more!
@Elu2424
@Elu2424 2 жыл бұрын
Shalom Shalom❤️❤️❤️🙏
@rutharaya3479
@rutharaya3479 2 жыл бұрын
Wow it’s amazing 🤩 thank you Dr Daniel
@tigisttilahun5413
@tigisttilahun5413 2 жыл бұрын
tnx Dr I appreciate with water fast
@marydavelove8496
@marydavelove8496 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ 🥰🥰🥰
@h.m2784
@h.m2784 2 жыл бұрын
ሠላም ወንድሜ እኔ በእርግዝና የመጣ በርጭ ብቻ ነው ያለኝ ሙሉ መቀነሥ አልፈልግም ይህ ይጠቅመኛል?
@adamia3883
@adamia3883 2 жыл бұрын
Thanks our brother Dr yane Tena 👍
@asterfeshaaster9643
@asterfeshaaster9643 2 жыл бұрын
Hej doctor Daniel. Selam lante yehun Hultgna zure Mesatfe eflgalwe please tack 🙏
@liyuspecial
@liyuspecial 2 жыл бұрын
Bless u doctor dani
@kongtehaile2069
@kongtehaile2069 2 жыл бұрын
ትልቅ መረዳትን ሰተሀናል እግዚአብሔር ይባርክህ
@zoetadesse
@zoetadesse 2 жыл бұрын
It's an interesting teaching Dr thank you .
@zufanabraham9446
@zufanabraham9446 2 жыл бұрын
As always Thank you 🙏 Doctor.Bless you 🙏
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 2 жыл бұрын
ታአምር ነው
@mussiedebrezion554
@mussiedebrezion554 2 жыл бұрын
Thank you
@kiraandamelia9585
@kiraandamelia9585 2 жыл бұрын
Thanks
@munaaustin6772
@munaaustin6772 2 жыл бұрын
Welcome Docter bless you
@kanatebuta9913
@kanatebuta9913 2 жыл бұрын
Thank you!
@rimtube1335
@rimtube1335 Жыл бұрын
ሱባህን አሏህ የኛ አለመገንዝብ እንጅ ረሱን ሶለላህ አለይሂይ ወሰለም ቀድመው አስተምርውን ነበር
@senaitchane3133
@senaitchane3133 2 жыл бұрын
Thanks for 🙏
@hanaendris8351
@hanaendris8351 2 жыл бұрын
ሠላም ላንተና ለቤተሰቦችህ ዶክተር የውሃ ፆሙ አልሆነልኝም ነገር ግን በቀን አንዴና ሁለቴ እየበላሁ ከ80k 65k ደርሻለሁ በጣም ደስ ብሎኛል ግን ቦርጨ እንደፈለኩት ሊቀንስልኝ አልቻለም እንደው ማድረግ የምችለው ነገር ካለ ምክርህን ብትለግሰኝ
@kelmkelm1911
@kelmkelm1911 2 жыл бұрын
bexam yemixeqami mereje newa
@abebechwakweya9858
@abebechwakweya9858 2 жыл бұрын
በእዉነት ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ለመልካም ምክርህ ለወገኔ ስለሚትል ተባረክ ጥያቄዬ እኔ መሳተፍ እየፈለኩ ግን ከትልቅ ሃላፍነቴ የተነሳ ከበደኝ ሌላ ምክር ብትመክረኝ ጾሙን የሚረዳ አለ የሚትለዉ ተባረክ🙏🙏
@maki7maki
@maki7maki 2 жыл бұрын
Next
@mercigeb513
@mercigeb513 2 жыл бұрын
WoW l like it bless you
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
Thanks for listening
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እኔ ግራ የገባኝ ምግብን በሰአቱ አለመመገብ እራሱ በሽታ ያመጣል ይባላል አሁን አንተ እንዳስተማርከን ደግሞ የውሀ ጾም በሚለው ትምህርት በውሀ ብቻ ቦርጭን እና ክብደትን ማጥፋት ይቻላል ብለሀል ምግብ ሳንመገብ በውሀ ብቻ ለወራት በውሀ ብቻ አይከብድም
@woinishethailemariam370
@woinishethailemariam370 2 жыл бұрын
Hi Dr.danel , thank you very much for everything. Is it possible Intermittent fasting for the children's 17 years old
@tigistmeshesha9158
@tigistmeshesha9158 2 жыл бұрын
Thank you brother
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
Any time
@user-xg5ye6wg5s
@user-xg5ye6wg5s 2 жыл бұрын
ስላም ዶክተር እባክህ ስለ ባዮቲን የጎንዮሽ ጉዳት በሰፊው አብራራልኝ
@emebettibebu4699
@emebettibebu4699 2 жыл бұрын
Hi Dr. እኔ ትንሽ ከበድ ያለ የጉልበት ስራ ነው የምሰራው መጾም እችላለሁ
@taatsad4357
@taatsad4357 2 жыл бұрын
I really appreciate your knowledgeable and professional advice. I have a question for you, I have a stomach problem called IBS and gas, I was adviced by a neutrationest to drinking a litter of warm water with empty stomach every morning to get ride of this problem, and I feel better but I don't see big change. what is the advantage and disadvantage? What do you advice? Thank you
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum 2 жыл бұрын
ዶክተር ባክህ። ስልክህን እዚህ ስር ጻፍልን ወይም የምትገኝበትን ኢሜይል።
@lidiamezgebu6580
@lidiamezgebu6580 2 жыл бұрын
ውሀ እንዴት ነው ምንጠጣው? እስኪጠማን መጠበቅ አለብን ወይስ በተወሰነ ሰአት መጠጣት አለብን
@yeshimebet5398
@yeshimebet5398 2 жыл бұрын
Selam new gebes diabetes yamtal?
@senaitkefyalew5264
@senaitkefyalew5264 2 жыл бұрын
Selam doctor Daniel bemejemerya slemtadergew melkam neger fetari abzto ybarkh! Ebakh tyakeyen melslgn ahun lay egg diet eyadereku new ena wedewha tsom meshager echlalehu ebakh asawkegn?
@user-bq3eh6eq4v
@user-bq3eh6eq4v Жыл бұрын
Ok
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 2 жыл бұрын
እኔ በዚያኛው አልቻልኩም አሁን ምሰራው ስራ በጣም ከሰው ጋረ ያገናኘኛል ከፆምኩ imunnity ወርዶ ለኮቭድ እንደልገለጥ ፈራው ምን ትለኛለህ ዶ/ር ዳኒ በጣም ነው ሚፈልገው መጾም
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
Thank you thank you dr.Daniel God bless you.
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የውሀ ፆም ላደርግ እፈልጋለሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ነገረኝ ዶ/ር please.
@mercysolmon7248
@mercysolmon7248 2 жыл бұрын
What about some one who take medication?it possible to fast?
@temirmohammed9696
@temirmohammed9696 2 жыл бұрын
እኔ ግን መፆም አልቻልኩም እያዞረኝ ግን መቀነስ እፈልጋላሁ
@hiwotsisay9123
@hiwotsisay9123 2 жыл бұрын
Kazoresh you have to stop
@temirmohammed9696
@temirmohammed9696 2 жыл бұрын
@@hiwotsisay9123 እሽ ውዴ
@leouleshetu3525
@leouleshetu3525 2 жыл бұрын
Is that possible to do water fasting every month, please somebody tell me the answer.
@kiyazegeye1962
@kiyazegeye1962 2 жыл бұрын
ሰው ቤት እምሰሩ ልጆች በተለይ ስራ የሚበዛባቹ ልጆች ለናተ ከባድ የሚሆን ይመስለኛል
@kukutk8917
@kukutk8917 2 жыл бұрын
ልክ ነሸ ማር
@biniyamworku2678
@biniyamworku2678 2 жыл бұрын
ወንድም ዳኒ ኳርና ይዙኛል መፁም እችላለው ?
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 жыл бұрын
Doctor You could have said water diet or sth. When u said ' yewha tsom' i thought it was a way of fasting.
@senaitgetachew1781
@senaitgetachew1781 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏ሰላም ከንመላው ቤትስብህ ዶክትር 15ኪሎ ከቅንስኩ ቦሀላ አሁን ምክንስ አልቻልኩም 18ሰዓት አልብልም ሰምግብም ትንሽ ነዉ ደም አይንቴ B+ነዉ
@hannagezehagn8303
@hannagezehagn8303 2 жыл бұрын
ሰላም በታም እናመሰግናለን በድጋሚ ትያቄ ነበረኝ በውሀ ፆም ተዋት እንደተነሳው ለብ ባለ ውሀ ማር አርጌ ብጠጣ ውሀ ፆሙን ያፈርሰዋል? አመሰግናለው🙏🏻
@aloniabab4104
@aloniabab4104 2 жыл бұрын
አዎ ማር ጣፋጭ አይደል
@haimanotteferra5572
@haimanotteferra5572 2 жыл бұрын
Why don't you teach in English to because so many Ethiopians Americans they don't know Amharic my son needs you
@aziebabraha8437
@aziebabraha8437 2 жыл бұрын
ሀይ ዶክተር ተከታታይህ ነኝ አደንቕሀለሁ አንድ ጥያቄ አለጟ ከወገቤ በታች በጣም ወፍራም ነኝ መቀነስ አምፈልገው ዶሞ ከወገቤ በታች ነው ግን አልቻልኩም በብዛት እምቀንሰው በፊትየ እና አንገቴ ላይ ነው በጣም አስጠላሎህ አሮጌ ነው እምመስለው ምን ትመክረጟ አለህ ኮስመቲክ መርፌ ብወስድ እንዴት ነው ከ
@aziebabraha8437
@aziebabraha8437 2 жыл бұрын
መልስሕ እጠብቃሎህ
@almazlgam6050
@almazlgam6050 2 жыл бұрын
ቡና መጠጣት በጾም ግዜ ምን ችግር ኣለው?
@genetbaraki200
@genetbaraki200 2 жыл бұрын
ካሁን በፊት ቡናው መጠጣት ይቻላል ግን ያለ ስኳር ምንም ችግር የለውም ብሏል
@tigistberu2947
@tigistberu2947 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@zaharanegash4239
@zaharanegash4239 2 жыл бұрын
ወንድሜ እባክህን መላ በለኝ የማያቋዋርጥ ሳል እየተሰቃየሁ ነው በተለይ ማታ ማታ መተኛት አልቻልኩም በጣም የቆየ ሳል ነው አሁን ግን መስራት አልቻልኩም ብዙ ከማሳሌ የተነሳ ልቤ ይደክመኛል ለ4 ግዜ ህክምና ሄጄ የሚሰጡኝ አንድ አይነት የሳል ሽሮፕ ነው ሚፅፉልኝ እኔ ግን በጣም ነው ሚያስለኝ ነጭ አረፍ ያለው ና በጣም የተዝለገለገ አክታ አለው ትንፋሽ ያጥረኛል ደረቴ በጣም ያጨናንቀኛል ምንም ሳልሰራ ይደክመኛል ጎሮሮዬም የተዝለገለገ የመሰለው አክታ ያፍነኛል ምን ይሻለኛል
@hannu7898
@hannu7898 2 жыл бұрын
Egziabher fewus yilakelesh yene ehit
@mercysolmon7248
@mercysolmon7248 2 жыл бұрын
Endegena wede hakim mehaid alebsh yene ehet.sal ke hulet sament yalefe bedenbe metayet alebet.lelaw degmo ye tikur azmude zeyet kakenshe tetekemi gen hospital mehedshen atershe
@asterdemisie3243
@asterdemisie3243 2 жыл бұрын
ውተት በነጭ ሽንኩርት አፍይና ጠጭ
@kelemuaamberber3135
@kelemuaamberber3135 Жыл бұрын
ላት የበግ ላት አቅልጦ በረድ ሲል በጣም ስይቀዘቅዝ ትኩሱን መጠጣት
@becalm1645
@becalm1645 2 жыл бұрын
ሀሳብህን ግን ጨርሳሀል?
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 Жыл бұрын
ግን ኦርቶዶክስ መሆን ምን መታደል ነው እሄሁሉ ጥናት ሳታረግ አባቶቻችን ክብር ይገባቸዋል በእውነት ጾም ለስጋም ለነፍስም ይጠቅማል ሲሉን አንሰማ ብለን ዛሬ አማሪኛው በእግሊዘኛ ሲነገረን ለመጾም እንሰባበራለን አይ የኛ ነገር አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል አሉ እንፁም ስንላቹ እየሱስ ጾሞልናል ትላላቹ እየሱስ በመስቀል አልታመመም ለምን ትታመማላቹ ግን ዶክተር ለንግግሬ ይቅርታ ሰው በእግዚያቤር ቃል እጂ በምግብ ብቻ አይኖሩም በጣም ዉጤታማ እድትሆኑ የአምስት ቀን ምግባችሁን ለድሀ ስጡ
@mussiedebrezion554
@mussiedebrezion554 2 жыл бұрын
Thank you
@kiraandamelia9585
@kiraandamelia9585 2 жыл бұрын
Thank you
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 66 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 79 МЛН
Xiaomi SU-7 Max 2024 - Самый быстрый мобильник
32:11
Клубный сервис
Рет қаралды 507 М.
Samsung laughing on iPhone #techbyakram
0:12
Tech by Akram
Рет қаралды 4,2 МЛН
8 Товаров с Алиэкспресс, о которых ты мог и не знать!
49:47
РасПаковка ДваПаковка
Рет қаралды 142 М.