Ethiopia | እማማ ዝናሽ በታደሰው ቤታቸው ህዳር 1/2013 ዓ.ም | Zeki Tube

  Рет қаралды 529,116

Zeki Tube

Zeki Tube

3 жыл бұрын

Пікірлер: 4 300
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
በዚህ ውጥንቅጥ ሰአት ቢያንስ እማማ ዝናሽን እና እነዚህን የተባረኩ ልጆች ማየት ፅናት ይሰጣል🙏🏻
@user-et3el8bk7c
@user-et3el8bk7c 3 жыл бұрын
በጣም
@emuhabeshawit3779
@emuhabeshawit3779 3 жыл бұрын
በጣምምምምም
@user-be2vd6og3x
@user-be2vd6og3x 3 жыл бұрын
አዎ ወላሒ ካላኪሣሉ ሣዳምጥ የድሮ ያሉበትን ያሥለቅሠኛል
@almazdereje663
@almazdereje663 3 жыл бұрын
በትክክል
@elsatwealde7949
@elsatwealde7949 3 жыл бұрын
መጣ ም ጥሩ
@user-ie3dp3ey1u
@user-ie3dp3ey1u 3 жыл бұрын
የእማማ ዝናሽ ደስታ ያስደሰተው በላይክ ልያችሁ
@hamerhamar1635
@hamerhamar1635 3 жыл бұрын
ከመጠን በላይ ተደስቻለህ ክብርና ምስጋና ለፈጣርያችኝ🙏🙏🙏
@SamiraSamira-qp7jy
@SamiraSamira-qp7jy 3 жыл бұрын
አላህ አገራችን ሠላም አርግልን
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ እንደ እማማ ዝናሽ መጭርሻችንን ያሳምርለንንን 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@sifmplc4583
@sifmplc4583 3 жыл бұрын
Ameneeeeeee endete biseliyu new Geta asbachew 😘👍💞🤩😍♥️💖
@blitzer9628
@blitzer9628 3 жыл бұрын
🙏🙌🙌
@sallamkann3472
@sallamkann3472 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 жыл бұрын
አሜንንንን 😭😭😭😭😭☝
@user-vc4zv3rk2q
@user-vc4zv3rk2q 3 жыл бұрын
Amen
@user-si2mk4di2h
@user-si2mk4di2h 3 жыл бұрын
የማማ ዝናሽን ህይወት የቀየረ አምላክ የሁሉንም ኢትዮጵያዊ እናቶችን ህይወት ይቀይር አሜን 🙏
@user-jp6uh6xt3n
@user-jp6uh6xt3n 3 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 እመብርሃን ሄወትህ ሁሌ ያማረ ታርገዉ አንተ ደግ ሰዉ ማር የሆንክ ልጅ እመቤቴን በልጅ ትባርክህ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@hirutethioa828
@hirutethioa828 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen ️
@user-zd9in5zo7v
@user-zd9in5zo7v 3 жыл бұрын
አሚን ማር ይባርከው ወላሂ በጣም
@warkabraham6029
@warkabraham6029 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tarkabreakhnu8065
@tarkabreakhnu8065 3 жыл бұрын
Wawwwww
@user-xl6bq1zc2f
@user-xl6bq1zc2f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርህይወትክንሁላም.ያማረያርገው.ዘክይ.ተባረክ
@ahmadebrahim7194
@ahmadebrahim7194 3 жыл бұрын
አበቡ የምትባለው ጎረቤታቸው በጣም ጥሩ ሴት ናት በልጆቾ ትጦር ልጆቿን አላህ ይጠብቅላት ለሌሎች ተምሳሌት ናት አበቡ አበቡ ሲሉ በጣም ነው የሚወዷት
@ummusoudabduselam1364
@ummusoudabduselam1364 3 жыл бұрын
Amiin yareb
@chuniibelay5930
@chuniibelay5930 3 жыл бұрын
በጣም ልክ ነህ
@ergoyebaze88
@ergoyebaze88 3 жыл бұрын
Amennn
@friyeamen9579
@friyeamen9579 3 жыл бұрын
የት ነበረች እቺ አጎብጋቢና አቃጣሪ ሴትዮ'' ይሄ ሁሉ ዓመት እንደዛ አፈር መስለው እየኖሩ ሳለ?! አሁንማ ምድር ቅጠሉ እየረዳቸው ነው፤ ለስሙ የ8ልጆች እናት ናት ግን አንዳቸውም ዞር ብለው አይተዋቸውም አያቁም'' የእጅና እግራቸው ጥፍር አልቆረጥም ብሎ በስንት ትግል የተለየ የጥፍር መቁረጫ ተፈልጎ እስከሚያስቸግር ድረስ ለፍተው አሁን እሷን ስታመሰግኑ ትንሽ አታፍሩም?! ሂዱና የመጀመሪያውን ቪድዮ ተመልከቱና ትፈርዳላቹ፡፡ #ጨርሻለሁ
@BirukLemma27
@BirukLemma27 3 жыл бұрын
ክብር ይገባሀል በእውነት ምሳሌ የምትሆን ልጅ ነህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meloveethiopia
@meloveethiopia 3 жыл бұрын
አሁን ነው ጠባቂ እሚያስፈልግቸው 😂😂 ዘኪ እና ባለቤትህ እንዲሁም ንስሮች በሙሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ኑሯችሁን ቤታችሁን ይሚላላችሁ በሁሉ ተባረኩ 🙏🏽🙏🏽
@naemaazrne374
@naemaazrne374 3 жыл бұрын
ለማማ ዝናሺ ቀን ያወጣ ጌታ ለኢቶዮጲያና ህዝቦቿ ቀን ያውጣ
@getayadnal992
@getayadnal992 3 жыл бұрын
Amen
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@lidyaayele6026
@lidyaayele6026 3 жыл бұрын
አሜን
@user-zf3qj9kp8d
@user-zf3qj9kp8d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🕊🌷🌼🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🌹🌹🌹🌹🌹🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌳🌳🌳🌳🌳🌱🌱🌱🌱🌱
@meseretseifu7020
@meseretseifu7020 3 жыл бұрын
Ere amen amen amen
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 3 жыл бұрын
መጨረሻዬን ኣሳምረው የሚባለው ኣባባል ለዚህ ነው!! 🙏🙏🙏🙏
@musekiya3062
@musekiya3062 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jsimlrp03J7Zgps.html
@user-iy3gi5cu8k
@user-iy3gi5cu8k 3 жыл бұрын
እውነት ደምርኝ
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 3 жыл бұрын
Betm
@asnakuhailegiorgis3169
@asnakuhailegiorgis3169 3 жыл бұрын
Betm
@marmalata332
@marmalata332 3 жыл бұрын
Medhanitu Gif alemesrat new.
@jkkl5410
@jkkl5410 3 жыл бұрын
ንስሮቹ ክበሩልኝ እንደ እናንተ አይነት ልብ ለሁላችንም ያድለን
@ahlammohammed4735
@ahlammohammed4735 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኘል ዘኪ እስኪ ዱአ ፆለት አድርጉ እንደ ማማ ዘናሽ የማተ እጀራ ይዉጣልን በስደት ያለነዉንም😭
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@ebs3463
@ebs3463 3 жыл бұрын
ዘኪየ አንተ የትንሽ ትልቅ ነህ ፈጣሪ ከውዷ ሀገራችን ጠብን,መገዳደልን,ዘረኝነትን አጥፍቶ ሰው በሰውነቱ ብቻ የሚከበርበትን ዘመን ይስጠን በስደት ያሉትን በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው በራሴ የዩቲዪብ ቻናል መጥቻለሁ ቤተሰብ ሆነው ይከታተሉኘ እየተዝናኑ ይማሩ መልካም ጊዜ።
@genetisaak8371
@genetisaak8371 3 жыл бұрын
Tikikil Asfishs endene zeki yalutn yabzaln .
@genetisaak8371
@genetisaak8371 3 жыл бұрын
Always spread the love forgive the past.
@user-lv7qn5do7t
@user-lv7qn5do7t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አስፍሽዬ 😘😘😘😘😘😘
@user-xl5di5il8g
@user-xl5di5il8g 3 жыл бұрын
አሜን አስፍዬ
@user-oo8mo2py3w
@user-oo8mo2py3w 3 жыл бұрын
የታለ ሊንኩ ግን ደሞ ፌክ አካውንት እንዳይሆን ደእዋውን አሚን
@per2752
@per2752 3 жыл бұрын
በዚህ ሰአት እዳተ አይነት በጎ ሰው ማየት እደት ያስደስታል ዘኪ ተባርክ ሁሌ በደስታ ኑር
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 3 жыл бұрын
አሜን፡፡
@tenagnebirhane5060
@tenagnebirhane5060 3 жыл бұрын
@@lydiaseifu6688 አሜን
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 3 жыл бұрын
ዘኪየ መልካምነት ለራስ ነው ግን ያንተ።ይለያል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ♥ ምርጥ።ስው እስኪ ዘኪ ይሽለም የምትሉ ላይክ
@user-sh5zc9op6j
@user-sh5zc9op6j 3 жыл бұрын
ሙሽሪትየ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ የጤናቤት የሰላም ያርግለወት እማማ ስናሽየ
@sarasid5599
@sarasid5599 3 жыл бұрын
ዘኪየ ፍጣረ ይባርክህ በጣም ጥሩ ስው ነህ
@sarasid5599
@sarasid5599 3 жыл бұрын
ቤቱ ግን የግላቸው ነው እንደ እ ማ ማ ዝንሽ
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ መጀመራችንን ሳይሆን መጨረሻችንን አሳምርልን እደማማ ዝናሽ ፈጣሪ ያክብርልን ብሮዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ በምድር ያለ ደስታ በሙሉ ላት ይስጥህ ኑርልን ሳይከፋህ ከምር እደት ደስስስ እዳለኝ ደሞ ቤታቸው ቆንጆ ያረጋችሁት
@meseretpage9014
@meseretpage9014 3 жыл бұрын
ዘካርያስ በጣም የተባረክ ነህ! በእማማ ዝናሽ የምታገኘው በረከት ለልጅ ልጅህ ይተርፋል! ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ataferemelaku4931
@ataferemelaku4931 3 жыл бұрын
👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👃🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sabaabaraham3043
@sabaabaraham3043 3 жыл бұрын
@@meseretpage9014 oil Ohio
@amenamenamenkw8600
@amenamenamenkw8600 3 жыл бұрын
@@meseretpage9014 አሜን ፈጣሪ የማማ ዝናሽን ታሪክ የቀየረ አገራችንንም እይሁን ያለውን ነገር ቀይሮ ትንሳዬዋን ያሳየን
@makigursha3106
@makigursha3106 3 жыл бұрын
ባለውለታዬ ባለውለታዬ ከአመድ ያነሳኧኝ ከትቢያ ተጥዬ ተመስገን ጌታዬ። 🙏😍❤ እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክ በፍሬ ተባረክ በጤና እና በደስታ እረጅም አመት ኑር ከነመላው ቤተሰብህ። ዘኪ🙏🙏🙏🙏🙏👌
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 3 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
AMEN ElElll
@elsaterefe4038
@elsaterefe4038 3 жыл бұрын
እወነት ነወ በጣም ነወ ደስ የሚለው እድሚ የሰጠው
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Amen god bless you all
@rita4819
@rita4819 3 жыл бұрын
ወይኔ እማማ ዝናሽ ሳንቾን ሳይመርቁት ምነው ሳንቾ የማርቆሱ እንዴት ነህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል የሰፈሬ ልጅ ሰላምህ ይብዛ ባለህበት
@jamildilbego5808
@jamildilbego5808 3 жыл бұрын
አለሀ ፣ያግዘህ፣ሁለህን፣የሳምርልህ፣🎆
@foziyayasin7176
@foziyayasin7176 3 жыл бұрын
መልካም ሰው መሆን ለራስ ነው መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ወንድማችን
@mimebeza6353
@mimebeza6353 3 жыл бұрын
ከእማማ ዝናሽ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ምን አይነት መልካም ሰው ቢሆኑ ነው እግዚአብሄር በርጅናቸው እንዲህ የደገፋቸው መጨረሻሽ ይመር የማታ እንጀራ ይስጥሽ ብላ ምትመርቀኝ አያቴ ለካ ወዳ አደለም የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 3 жыл бұрын
ewunet new
@fozeyadontlove5688
@fozeyadontlove5688 3 жыл бұрын
ameeeen
@mimiethiopia8912
@mimiethiopia8912 3 жыл бұрын
እውነት ነው አሜንንን
@habeshakitchen3673
@habeshakitchen3673 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 3 жыл бұрын
በጣም አሜን አሜን አሜን
@user-db5oq5nv5r
@user-db5oq5nv5r 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ዘካርያሰ የሰማይ ቤትክን እመብርሀን ታሳምርልህ ተባረክ
@bezamenigesha3710
@bezamenigesha3710 3 жыл бұрын
አሜን ይሁንለት 🙏🙏🙏
@nunuzegolla7614
@nunuzegolla7614 3 жыл бұрын
ዘኪ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልህ ወልዳችሁ በልጆቻችሁ የምትደሰቱ ያርጋችሁ።
@marysullivan302
@marysullivan302 3 жыл бұрын
Edemana tena yestek
@etemama9255
@etemama9255 3 жыл бұрын
የእዝብ ብርነው
@user-db5oq5nv5r
@user-db5oq5nv5r 3 жыл бұрын
@@etemama9255 አቤቱ ቀና ልቦና ፍጠርልን
@hiwothiwi4400
@hiwothiwi4400 3 жыл бұрын
ዘኪዬ እኔ ቃላት ሁሉ አጥቻለው የምናገረው ፈጣሪ ይህ በጎ ነገር እንድትሠራ ስለመረጠህ እድለኛ ነህ ለዚም በጎ ስራ መባረክ መመረጥም ይፈልጋል ከነዛ አንዱ ስላረግ እኔ በግሌ እግዜርን አመሠግነዎለው ያሣደገህ መላክ ራጉኤል አንተንም በዙሪያህ ያሉትን ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ተባረኩ ♥
@selamsolomun6660
@selamsolomun6660 3 жыл бұрын
I'm so happy God bless u with your beautiful wife & friends.Zeki ante liyu neh ende ante aynet sew bezi zemen yelem much love from❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ejigasress5158
@ejigasress5158 3 жыл бұрын
የማማ ዝናሽን ምድራዊ ቤት እዳሳመራችሁ ሰማያዊዉ ቤታችሁ ይድመቅ አሜንንንን!
@user-cv1rw9pg5t
@user-cv1rw9pg5t 3 жыл бұрын
አሜን
@mashalhe.tameralahcwemk7479
@mashalhe.tameralahcwemk7479 3 жыл бұрын
አላህ በርካ ያርጋቹ እናተንም የማታ እጄራ ይወፎቃቹ
@bettypamare7119
@bettypamare7119 3 жыл бұрын
Amen
@meskeremgeberemsekel8051
@meskeremgeberemsekel8051 3 жыл бұрын
Amen!!!🙏
@dosthdosth3576
@dosthdosth3576 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ያድርግላቸው
@engidaworkwube2497
@engidaworkwube2497 3 жыл бұрын
አይኔ ነው ወይስ የእማማ ዝናሽ ቤት? ይህንን ቤት የሰሩ እጆች ይባረኩ።
@user-mb8lq2rs1b
@user-mb8lq2rs1b 3 жыл бұрын
ማርርርርርር ሰወድሸ እማማ ዝናሸ
@ekrambirgu9099
@ekrambirgu9099 3 жыл бұрын
ኣሚን
@manabi6614
@manabi6614 3 жыл бұрын
አሜን።
@yirgalemabraha9562
@yirgalemabraha9562 3 жыл бұрын
Amen
@masoletube9019
@masoletube9019 3 жыл бұрын
ዘኪ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ያለህን ትግስት ሳላደንቅልህ አላልፍም እኔ አንዳንዴ እርሳቸው ሲያወሩ በጣም ይደክመኛል ሳትሰለች በትዕግስት በእውነተኛ ፍቅር ስለምትንከባከባቸው ተባረክ ይሄንን በእድሜ ዘመህን ሁሉ አይወሰድብህ የእውነት እውነተኛ ልጅ እንኳን በዚህ ልክ የሚታገስ የለም የእውነት ቃላት የለኝም ብሩክ ሁን
@sosikebede1406
@sosikebede1406 3 жыл бұрын
ዘኪዬ ምን ልበል😢 ተባረኩ 🙏የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እምዬ ሀገሬን በናተ ውስጥ ሳያት አቤት ውበቷ 💚💛❤️ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏
@mulusewayalew8328
@mulusewayalew8328 3 жыл бұрын
ምን ይባላል ትዳራችሁ ይባረክ እመቤቴ ትጠብቃችሁ በዚህ አእምሮአችን በተወጠረበት ሰዓት የእናንተን በጎ ስራ ስናይ እንፀናናለን ተባረኩ 💚💛❤
@user-mn3fy1eq3u
@user-mn3fy1eq3u 3 жыл бұрын
እንዴት ደስይላል ይህን እድል ለሁሉም የተቸገሩ እናቶች ቤሆን በጣም ደስ ይላል
@betaniabetty8730
@betaniabetty8730 3 жыл бұрын
ዘኪ ተባረክ አንተን ለማድነቅ ቃላቶች ያጥሩብኛል ትዳርህ ይባረክ ወልዳችው ሳሙ
@user-cc2gu4gu6f
@user-cc2gu4gu6f 3 жыл бұрын
ዘኪ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያሰባቸሁት ሁሉ ይሳካ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ እንዳንተ ያሉትን ወጣቶች ያብዛልን ሽ ሰብ ቢቻል ውይ
@Saron_M
@Saron_M 3 жыл бұрын
ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳሉ ማለት ይሄ ነዉ ዘመናቹ ይባረክ።
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 3 жыл бұрын
ማነው እስኪ እንደኔ በደስታ ያለቀሰ 😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰
@yirgalemabraha9562
@yirgalemabraha9562 3 жыл бұрын
Ane
@habeshakitchen3673
@habeshakitchen3673 3 жыл бұрын
እኔ የደስታ እንባ
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
ዘክዬ ተባረክ እማማ ዝናሽ እንወዶታለን እረጅም እድሜ ይስጦት 🙏🙏❤❤😍
@reyanabera1648
@reyanabera1648 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ረጅም እድሜ ለእማማ ዝናሽ ዘኪ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይባርከው 😍😍
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 3 жыл бұрын
በዚህ ድንቅ ስራ ላይ የተሳተፍችሁ ሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Amen🙏🏾
@ayshatube2225
@ayshatube2225 3 жыл бұрын
የማታ እንጀራ ይሉታል ይሄን ነው ዘከሪያስ ተባረክ
@zabaneyadan2528
@zabaneyadan2528 3 жыл бұрын
ine gen sdeb yimslen nber ahun new yawkut
@user-py8nb9tb4p
@user-py8nb9tb4p 3 жыл бұрын
ቃላት ያንሠኛል በምን ቃል ልግለፁው የናት ደሥታ ያሥደሥታል አለሐምዱሊላ እእእእእ የሚለውይ ተውት ሪጁም እድሜ ውድ የሠደት እህቶች ተሥፍ አትቁርጡ ሂወት ይቀጥላል ኢንሻ አላሕ ባላሕ ፍቃድ የማማዝናሸን ሂወት አሥቡት ተሥፉ አትቁረጡ
@user-py8nb9tb4p
@user-py8nb9tb4p 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gKd_hsx9npvOlIU.html ኑኑኑኑ
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 3 жыл бұрын
Well done zeki and all the other workers. You guys are blessed. May this house is blessed. Long live to Emama Zenash with good health and joy
@user-sd8zi4by9s
@user-sd8zi4by9s 3 жыл бұрын
በስማም ጌታ ሆይ መጨረሻዬን እንደማማ ዝናሽ አሳምርልኝ አሜን በሉ ዘኪ የላይኛው ቤትክ እምር ይበል
@bubububu9282
@bubububu9282 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@azebtufa8535
@azebtufa8535 3 жыл бұрын
አሜን አሜኖ
@tigistsimon363
@tigistsimon363 3 жыл бұрын
Amen😭🙇
@konjokonjom8371
@konjokonjom8371 3 жыл бұрын
Amen Amen 🙏🏼🙏🏼
@meronmesfin5025
@meronmesfin5025 3 жыл бұрын
Amen
@semuhuss2358
@semuhuss2358 3 жыл бұрын
እደተሰራ ሙሎ ቤት ላንተም አላህ ይስጥህ ኢንሽአላህ ምርጥ ኢትዩጽያ ልጀይ ማለት ለኒ አተ ብቻነህ
@user-zm9sx6qv2i
@user-zm9sx6qv2i 3 жыл бұрын
ዘኪ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከሙሉ የስራ ባልደረቦችህ እና ባለቤትህ ጋር ይስጥህ።
@josiazeb3876
@josiazeb3876 3 жыл бұрын
ዘኪዬ በጣም ነው የምወድህ ምናለ ያንተን ልብ ትንሽ ትንሽ ለሀብታሞቹ ቢሰጣቸው እግዚያብሄር ከሰው በላይ ያርግህ
@Kuskuam206
@Kuskuam206 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ትንሳዬ አንደ እማማ ዝናሽ ይቀይርልን አምላክ.
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 3 жыл бұрын
💚💛❤🙏🙏🙏👍
@hiwihiwi1621
@hiwihiwi1621 3 жыл бұрын
Amen
@user-cd9gs7ry4u
@user-cd9gs7ry4u 3 жыл бұрын
Amen
@user-oy4zf6xj2g
@user-oy4zf6xj2g 3 жыл бұрын
Amen Amen
@emebrtzebene2442
@emebrtzebene2442 3 жыл бұрын
አሜን
@user-mo6oz4ur6k
@user-mo6oz4ur6k 3 жыл бұрын
በዚህ ክፉ ዘመን እደዚህ አይነት ስራ እደመሳተፍ ምን ደስታ አለ 😍ዘኪ ከነጓደኞችህ እግዚአብሄር ይባርካችሁ😍
@leeab4256
@leeab4256 3 жыл бұрын
ዘኪ እግዝያብሔር ያንተንም መጨረሻ ያሳምርልህ ጆሮቸውን ደግም ቢታከሙ ከተቻለ ብዬ ነዉ ።
@tsedaletsedale4297
@tsedaletsedale4297 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ሴት ናቸው ዘኪ የምትባል ልጅ ተባረክ በእውነት መጨረሻክን ያሳምርልክ
@kidesthailemariam7705
@kidesthailemariam7705 3 жыл бұрын
በዚህ መልካም ስራ የተሰማራችሁትን ሁላችንም እግዚአብሔር ህይወታችሁን ልክ እንደዚህ ያሳምረው
@user-fc3wu6pw8g
@user-fc3wu6pw8g 3 жыл бұрын
ተስፋ አስቆራጭና ለመኖር በሚያስጠላው ስሜት ውስጥና በቀውጢው አለም ውስጥ እንዳንተ አይነት ደግ ሰው ሣይ እንደገና መኖር እናፍቃለሁ እግዚአብሄር አምላክ ትዳርህን ይባርክ ወልደህ ሳም ፍቅርና ሠላም በረከቱ ይሙላ በቤትህ
@user-rr4fu1bk7i
@user-rr4fu1bk7i 3 жыл бұрын
ኣሜን
@musekiya3062
@musekiya3062 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jsimlrp03J7Zgps.html
@alemaklulu7767
@alemaklulu7767 3 жыл бұрын
Miskin igzabher slm yabzalchw
@user-bl4mg9sg1m
@user-bl4mg9sg1m 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@adiamissac896
@adiamissac896 3 жыл бұрын
ወይ ጉዱ እግዚአብሔር ለካ በመጨረሻም ስዓትም ይጎበኛል :: የዕዮብን ታሪክ ኣስታወሱኝ እማማ ዝናሽ ......ለሌሎች እናቶቻችንም እንዲሁ የመታደስ ዘመን ይስጥልን በእውነት :: ልዑል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ በዚህ ስራ የተሰማራችሁ ሁሉ ::
@genet9285
@genet9285 3 жыл бұрын
ዘኪዬ እግዚያብሄር ልክ እደማማ ዝናሽ የማታ እጀራ ይስጣቹ እመቤቴ ከነልጆ አትለያቹ 🙏🙏🙏
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ መጨርሻዬን እንደ እማማ ዝናሽን አሳምርልኝ እባዬ መጣ ዘኪዬ ቤትዬ ስታምሩ
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
አሜን አሜን።አሜን ያሳምራልን
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 3 жыл бұрын
ደምሪኝ አሜን ያሳምርልን🙏
@kaderyatube4782
@kaderyatube4782 3 жыл бұрын
@@nunesharsema6921 ብበቅንነት ቤተሳብ እንሁን
@fekeryashenefal9085
@fekeryashenefal9085 3 жыл бұрын
Amen egzeber yasebshewun yasakalesh ehete
@dehabbeyin2386
@dehabbeyin2386 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@lebanon5184
@lebanon5184 3 жыл бұрын
አምላክ ሆይ መጀመሪያችን ሳይሆን መጨረሻችን አሳምሪልን ተገኘ ወርቅ ተባረክ እማማ ዝናሸ እድሜና ጤና ይሰጥወት
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 3 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊ
@kurifekryashenfal4939
@kurifekryashenfal4939 3 жыл бұрын
ውፍ ዘክዬ ባለቤትህም ማር ነች ደስ ስትሉ የኔ ደጎች ብድራችሁ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ
@nonenone3420
@nonenone3420 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ so perfect brain she call everyone name her memory so amazing.
@friyeamen9579
@friyeamen9579 3 жыл бұрын
አቤት🙏🏾 መባረክ ይሉሀል ይሄ ነው!!! ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል አሉ፤ አንቀባራ ይዛኝ ነው ያሉት እማማ ዝናሽዬ?! ለነሱም የተንቀባረረና ደስታ የሆነ ህይወት ይስጣቸው፤ ፈጣሪ ሁሉንም ይባርካቸው🙌🏾🙌🏾🙌🏾 #ንስሮች
@erieritrea6645
@erieritrea6645 3 жыл бұрын
I don't understand the language, but the situation is happy. I'm very happy. Mama Zinash to rejuvenate their lives Zechariah God bless you with your friends. Peace to the people of Eritrea and Ethiopia.
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 3 жыл бұрын
Tebarek Bless you too❣❣
@user-wn9ft1ln1t
@user-wn9ft1ln1t 3 жыл бұрын
@@weddyneguse9643 rer
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 3 жыл бұрын
@@user-wn9ft1ln1t 😂 ??
@ttlucky7933
@ttlucky7933 3 жыл бұрын
Eri eritrea! Emama zinash stayed at zechariah's house until her house is renovated, so this is a welcoming ceremony to Emama zinash who returned back to her house that's why everybody was celebrating and welcoming her.
@erieritrea6645
@erieritrea6645 3 жыл бұрын
@@ttlucky7933 THANKYOU so much ክብረት ይሃበለይ ሓቢቢቲ
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 3 жыл бұрын
የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል ያረብ የኛንም መጨረሻ ያሳየን ውነት ከጤና ጋር
@milimili9858
@milimili9858 3 жыл бұрын
ማማ ዝናሽይ እደመዋ ያሪጂማል ኣሜን Likee ብይሉኝ
@user-ri8ej6vp4h
@user-ri8ej6vp4h 3 жыл бұрын
*ጅማሬ ምንም ይሁን ፍጻሜን አሳምርልኝ ማለት ነው ልክ እደማማ ዝናሽ ደስታዬ ወደር የለው ልቤ በሀሴት ሞላ ዘኬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ እንዳንተ እይነቱ እግዚአብሔር ያብዛልን*
@akberettsegezeab6828
@akberettsegezeab6828 3 жыл бұрын
ሚሪ ግን የት ጠፍሽ?
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
አቡቡየ ምን አይነት. ድግ ስው ናት እድሜ ጤና ይስጣት መልካም ስው በየቦታው. ይብዛልን
@jiljiljiga3215
@jiljiljiga3215 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘካረያስ እዳተ አይነቱን ያብዛልን. ትዳርህን ይባርክልህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@user-zv6fb1kl9n
@user-zv6fb1kl9n 3 жыл бұрын
ዘኪዬ ምን እደምል አላውቅም ግን ሂወትህን ሁሉ ድግል ማርያም ትባርክልህ የደስታ ዘመን ያርግልህ እማማ ዝናሽዬን ያቆይልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እናታችን ዘኪ ኑርልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@ainasefawe9633
@ainasefawe9633 Жыл бұрын
ዘካሪያስ በእዉነት አግ/ር የዕድሜ ዘመንክን ሁሉ ይባርክልህ ሰላሙን የብዛልክ !!!
@cherutube3064
@cherutube3064 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስያይ እንዲ ነዉ እግዚአብሔር ይየን ዘኪ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ፍጻሜህ ያሳምርልህ
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 3 жыл бұрын
አሜንንን
@Sa-nq1bv
@Sa-nq1bv 3 жыл бұрын
የእማማ ዝናሽ ጸሎት ይጠብቃችሁ ሀገራችንን የመጣብንን ቁጣ እመብርሃን ታንሳልን ዘኪ ተባረኩልን 💞💞💕💕
@yeneneshassen2749
@yeneneshassen2749 3 жыл бұрын
ይህንን አገራችን ገብቶ የሰው ነፍስ የሚያጠፋ ሁሉ ህሊናው ተመልሶ እንደዚህ ጥሩ ለሰማይም ለምድርም የሚጠቅም ስራ እንዲሰራ እግዚአብሄር ይርዳው አሚን አሚን አሚን
@abayneshgpoiu5823
@abayneshgpoiu5823 3 жыл бұрын
AMEN 🙏🙏🙏
@genetgebrehiwet3753
@genetgebrehiwet3753 3 жыл бұрын
Amennnnnnnn😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@khtube8326
@khtube8326 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-xx3iq2xi2s
@user-xx3iq2xi2s 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️መጀመሪያየ ምንም ይህውን መጨረሻየን አሳምርልኝ ልክ እንደማማ ዝናሽ እድሜህ ይርዘም የወለድከው ይባረክ ዘኬ
@user-uc4xe2jk4m
@user-uc4xe2jk4m 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏🏼🙏🏼
@murdazamzam9719
@murdazamzam9719 3 жыл бұрын
በረካ ሁን እድሜይስጥህ ጥሩ ሠው አንተና ቡድኖችህ በርቱ አላህ ይጠብቃቹ ያምራል
@ff-qk2lr
@ff-qk2lr 3 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ፈርቼ ነበር አልገባም ይላሉ ብየ ነበር በጣም ደስ ይላል እፍፍፍፍፍፍ ዘኪ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ውንድሜ
@enough1754
@enough1754 3 жыл бұрын
ከተሜ አይደሉ ያራዳ ልጅ ከተማ አይድል ያደኩት እኮ አሉ።
@user-jd9py6ob5x
@user-jd9py6ob5x 3 жыл бұрын
እኔም እዳች ማሪያምን
@tpltpl1591
@tpltpl1591 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 3 жыл бұрын
ውዶች ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት
@rahelagonafr2037
@rahelagonafr2037 3 жыл бұрын
Io
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 3 жыл бұрын
ይህን ቤት እንዲታደስ ላደረጋችሁ ሁሉ እግዜእብሄር ጤናችሁን ይስጣችሁ በወጣ ይተካ ዘኬም ስለ በጎ ስራህ እናመሰግናለን ተባረኩ
@simegngetachew6941
@simegngetachew6941 3 жыл бұрын
ዘኪ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ፡ተባረኩ፡ከነ ጓደኞችህ፡
@melimelu9569
@melimelu9569 3 жыл бұрын
የማታችንን አሳምርልን ማለት ይሄ ነዉ😥🙏 ዘኪ እኔ ለናንተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካልህ 🙏
@boogie5453
@boogie5453 3 жыл бұрын
God bless you for helping this beautiful woman. May God give her happiness. All the way from America we love Emamma Zinash 💕💞💖
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
እደ እማማ ዝናሽ መጨረሻችን ያሳምርልን🙏🙏🙏❤️💚💛❤
@user-cy5gn7jy7g
@user-cy5gn7jy7g 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ጅማሬዬ ምንም ይሁን ፍፃሜዬን ግን አሳምርልኝ !! ንስሮች እውነትም ንስሮች እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ወገኖቻችሁን የምትረዱበት እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ♥
@rahelgirum1501
@rahelgirum1501 3 жыл бұрын
ዘኪዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እመቤታችንን ካንተጋ ትሁን
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 3 жыл бұрын
Tebareke Ahuneme. Ychemerelehe endit teru redat seteh
@rams615
@rams615 3 жыл бұрын
የዘኪ ሚሰት እንዴት እደምታምር እደኔ የወደዳት ማነው
@selamnekulu1731
@selamnekulu1731 3 жыл бұрын
Wow ዘኪ ተባረኩ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ እማማ ዝናሽ ልጃቸዉ በሂወት ባይኖሩ በሺ የሚቆጠሩ ልጆች እግዚአብሔር ሰጣቸዉ🙏🙏🙏🙏💯💯💯❣❣❣
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ኢርትራዊት ከሆንሽ አናግሩኝ please
@user-oi4ho8pn7x
@user-oi4ho8pn7x 3 жыл бұрын
@@alemtube1150 yeasmera lj new emilew new wey nat enat
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
@@user-oi4ho8pn7x እስቴ አናግሩኝ በጣም በአስቸኮይ
@selamnekulu1731
@selamnekulu1731 3 жыл бұрын
@@alemtube1150 hi
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
@@selamnekulu1731 afb Alemtshay love
@user-hx2sg5bz6d
@user-hx2sg5bz6d 3 жыл бұрын
በዚህ ስራ በገዘብም በጉልበትም በዱአም በፆለትም ለተባበራችሁ ፈጣሪ በምድርም በሰማይም ያስደስታችሁ በእውነት እማማ ዝናሽ ደስ ሲላቸው እኔም በጣም ደስ አለኝ እድሜ ጤና ስላም ለኢትዮጵያ ልጆች አላህ ይስጥልን
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 3 жыл бұрын
ዘካርያስ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ በእውነት ያደረከው ጌታ ይክፈልህ።
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 3 жыл бұрын
ብድሩ ይቆይህ ሌላ ምንም አልልህም። ተባረክ በዚህ ዘመን እያደረክ ያለው ለብዙ ሰው አርአያ ሆነሃል ። ክበር የማቱሳላ ዕድሜ ይስጥህ!!!
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
አስለቀስከኝ በደስታ እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው😍😍😍😍
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
@@ethiopiawetube esh
@bazamamo6087
@bazamamo6087 3 жыл бұрын
ዋዉዉ በጣም ያምራል ተባረክ ዘኪ እዉነት ያተ መልካምነት በጣም ደስይላል 👍
@abrehamtaye5313
@abrehamtaye5313 2 жыл бұрын
ዘኪ የአመቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ተባረክ
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 3 жыл бұрын
እስይ እስይ እልልልልልልልልልልልልል ዘኪ ወልደህ በልጆችህ ደስስስ ተሰኝ ጌታ ሆይ ላአንተ ምን ይሳንሀል የማማ ዝናሽን ህይወት የቀየርህ እግዚአብሔር እስኪ እኔንም ከሸቃላነት ወደ ማዳምነት ቀይረኝ
@user-jn5jd9fe9f
@user-jn5jd9fe9f 3 жыл бұрын
ዛሬ አልፎልኝ ኮሜት አራተኛነኝ እደኔ እማማ ዝናሽን እሚወድ እንያችሁ
@woinshetgebeso4038
@woinshetgebeso4038 3 жыл бұрын
ዚኬ አንተ የተባረክ ሰው ከአንተ ጋር ይህን የተቀደሰ አለማና ተግባር አብረውህ የሚሰሩ ሁሉ እግዚአብሔር በህይወታችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ ይፈፅምላችሁ እማማ ዝናሽን እንዲ እንዳስደሰታችኋቸው በዘመናችሁሉ አምላክ የሚያስደስት ህይወት ይስጣችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@emutube6354
@emutube6354 3 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ሰው ዘኪዬ እመምላክ ያሰብከውን ሁሉ ትሙላል በእውነት የደስታዬ ብዛት እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ዘር ይባረክ ወንድሜ
@user-uv1fe3ft9f
@user-uv1fe3ft9f 3 жыл бұрын
ንስሮች ይልቁንም ዘኪዬ ቸሩ መድኃኒአለም ሰማያዊ ቤታችሁን ይስራላችሁ እግዚአብሔር ፈቃዱ ቢሆኔ እና ቢረዳኝ ከስደት መልስ በወልድያ ከተማ @"ደጉ ሳምራዊ የወደቁትን እናንሳ በጎ አድራጎት ማህበር እመሰርታለሁ እመ ብዙሐን ትርዳኝ
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
ዘኪ ከን ባለቤትህ ልዩ ስው ናቹ እግዚአብሔር ይስጣቹ ዘመናቹ ይባርክ ወልዳቹ ሳሙ ♥️♥️♥️♥️♥️
@mohamedshagarai1370
@mohamedshagarai1370 3 жыл бұрын
Well said
@ekrambirgu9099
@ekrambirgu9099 3 жыл бұрын
ኣሚን ያ አላህ ምኑ የተባረከ ነው
@yrmisrachgebremichael2160
@yrmisrachgebremichael2160 3 жыл бұрын
ከምንም በላይ በጣም ነው ደስያለኝ እማማ ዝናሽን ሳላይ የማላድርበት ቀን የለም አዲስ ነገር እንኳን ባይኖር ያለውን እየደጋገምኩ አያለሁኝ :: ከስራ መልስ ለእኔ የፈገግታ መድሀኒቴ ነው ቢባል እውነት ነው , ሌላ ውም ያሳድገችኝ አያቴ በሕይወት እንኳን ባትኖር የእሳቸውን ምስል ሳይ እፅናናለሁ ::ዘኪ አንተ ለእማማ ዝናሽ ከልጅም በላይ ነህ እግዚአብሔር ከሀጢአት በስተቀር የልቦናህን ይሙላልህ🙏🏽
@kurifekryashenfal4939
@kurifekryashenfal4939 3 жыл бұрын
ተባረኩ ንስሮች ዘክዬ እግዚአብሔር እይባርክህ
@alemabera1653
@alemabera1653 3 жыл бұрын
ለበጎ አድራጎቶች ምን ብዬ ላመስግናችሁ ቃላት አጠረኝ በእንባ ገለጽኳችሁ ውለታችሁ በሰማይ ያርገው የምድሩ ቀሪ ነው
@GalaxyA-dx1ke
@GalaxyA-dx1ke 3 жыл бұрын
😘😘😘
@hayathabashahilwa7567
@hayathabashahilwa7567 3 жыл бұрын
ዘክየ አቦ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ እፍፍፍፍ አንተ ጡሩ ነገር ላደርክ የእኔ ልብ እርጋ ማለቴ ደስታ ተሞላ 😍
@vgg7368
@vgg7368 3 жыл бұрын
እኔ እስከዛሬ ኮሜንት ሰጥቼ አላውቅም ዛሬ ግን አልቻልኩም ዘካርያስ ምንዳህን በምድርም በገነትም ያማረና የተዋባ ይሁንልህ ምንዳህን ከላይ አላህ ይክፈልህ ከኢትዮቢታዊያን እህትህ
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 3 жыл бұрын
መባረክ እንዲህ ነው። እማማ ዝናሽ በስተርጅናቸው ጠዋሪ የሰጣቸው በወጣትነት ዘመናቸው በጣም ቅን መሆናቸውን ያሳያል። ዛሬ የገዛ ወላጁን የማይጦር በበዛበት ዘመን እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት ስራህ ግሩም ነው
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash 3 жыл бұрын
ዘኪ ከአፈር ከትቢያ አንስተህ እንዳፀዳሀችው ፀጋ ልበስ እግዚአብሔር ካየልህ ነገር ሁሉ አትጉደል እማማ ዝናሽ እድሜ እና ጤና ይስጦት.!
@yilfeameha8274
@yilfeameha8274 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሺ ምን አይነተ መልካም ሰራ ቢሰሩ ነው በጌታ እደዩሴፍ ከተጣሉበት አስቶ ከፍ ያረጋቸው አምላክ ለሁላችንም የማታ እጀራ ይስጠን🙏
@HayatArebu-kl1ir
@HayatArebu-kl1ir 3 жыл бұрын
አሚንን
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@mesayalem432
@mesayalem432 3 жыл бұрын
AMENNNNN
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 3 жыл бұрын
Amne amne 🙏 🙏 🙏
@user-jj3rf8zg9j
@user-jj3rf8zg9j 3 жыл бұрын
አሚን
@zenashbalcha6384
@zenashbalcha6384 3 жыл бұрын
ዘኪ እኔ የሚገርመኝ የእሳቸው ፀባይ መቀየር ማለት ደስተኛ ናቸው ከነ ባለቤትህ የማቱ ሳላ እድሜ ይስጣችሁ አንተም አመላቸዉን ታውቃለህ የስት ልጅአቸውነህ
@wendawinder4436
@wendawinder4436 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yordiamare1590
@yordiamare1590 3 жыл бұрын
Destaye weder yelewm zeki weldeh lmsam yabkachu❤❤❤❤
@Selemon999i
@Selemon999i 3 жыл бұрын
zeki berta ... enamesegnalen !
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 23 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 62 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
እማማ ዝናሽ ዛሬ አልተቻሉም ሳቅ በሳቅ አደረጉን
34:57
እማማ ዝናሽ ወታደር ተቀጠረላቸው ...🤔
1:36:32
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 23 МЛН