ETHIOPIA | ፎረፎርን ( Dandruff) ጨርሶ የማጥፊያ የተፈተነ ሁነኛ ምፍትሄ

  Рет қаралды 64,766

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

4 жыл бұрын

ፎረፎርን ( Dandruff) ጨርሶ የማጥፊያ የተፈተነ ሁነኛ ምፍትሄ ( በምርምር የተረጋገጠ)፣
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 232
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ የምንወዳትን አገራችንን ሰ ላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!
@seyditube9784
@seyditube9784 4 жыл бұрын
ሠላምነው
@abaydemis866
@abaydemis866 4 жыл бұрын
እባክህ ዶክተር ወዳኪም ቤት መሄድ አልቻልኩም ትናንሽ ጥገኛ ትላትሎች እንዴት መከላከል እንደምችል ብትነግረኝ በቤት ውስጥ ብዙ ሞከርኩ ሊተወኝ አልቻለም ሰውነቴ ከሳ
@berhanegobeze375
@berhanegobeze375 4 жыл бұрын
Thank you 🙏
@selamyihonal.9290
@selamyihonal.9290 4 жыл бұрын
Sile ovarian cysts teykeh neber kechalik bitinegiregn bemitastemirew neger fetari ybarkih.
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ አንዳንዴ ጭንቅላቴ በጣም ያመኛል ይነዳል በረዶ ሳረግበት ለውጥ አያለው ግን ችግር ያመጣብኛል እራስ ምታትም አደለም ፀጉሬ ይነቃቀላል ለፀጉር የሚስማማ ቅባትም ብትነግረን እናምሰግናለን
@marthaalemu850
@marthaalemu850 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። አንተን የሰጠን ጌታ ይክበር ይመስገን አሜን። ሁሌም የችግራችንን መፍትሄ ይዘህ የምትመጣ ውድ ወገናችን በእድሜ በሰላም በጤና ያኑርልን ከነመላው ቤተሰብህ።አሜን።
@elagym5723
@elagym5723 4 жыл бұрын
God bless you our beloved brother 🙏🙏🙏
@abebuwoldeyes5475
@abebuwoldeyes5475 4 жыл бұрын
Tebarek ye dengle Maryam lij erejrm edma ena tena yesteh ejeg bezu sew eyredah new tnx
@maxmini8328
@maxmini8328 4 жыл бұрын
Dr.Dani Thank you so much I will try your horizon . God bless you
@masreshutadesse5581
@masreshutadesse5581 4 жыл бұрын
ተባረክ በጣም ነው የማሙሰግንህ
@et1206
@et1206 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@Love-id7ph
@Love-id7ph 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!!
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 4 жыл бұрын
እንደ ሁል ጊዜ ጥሩ ትምህርት እናመሰግናለን ዶ/ር
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 4 жыл бұрын
Dr Daniy Thanks For your Information GOD Bless you Long Life
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 3 жыл бұрын
Thank you so much
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን"ለትምህርትህ"መሸአሏህ"ወንድሜ
@sebleondemand8158
@sebleondemand8158 4 жыл бұрын
Tebarek Dr. Daniya!
@leuldesta8806
@leuldesta8806 3 жыл бұрын
May GOD bless you so much DOCTOR
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 4 жыл бұрын
ተባረክልኝ በብዙ ጠቅመሀኛል 👏♥️
@samuelhailuhabtu5341
@samuelhailuhabtu5341 4 жыл бұрын
Dr. Thank you!
@bilalulhabeshtube2583
@bilalulhabeshtube2583 2 жыл бұрын
ቀጥልበት ጥሩ ነው!
@hayu9681
@hayu9681 3 жыл бұрын
Thank you
@user-to4ws2pi2h
@user-to4ws2pi2h 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
@hamitesse5442
@hamitesse5442 4 жыл бұрын
May God bless you doc.dani
@salamkassa4068
@salamkassa4068 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@DM-ht8us
@DM-ht8us 4 жыл бұрын
Thank you Dr tebarek.
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 4 жыл бұрын
Thanks Dr bless you 🙏🙏🙏
@kidistweldegiorgis689
@kidistweldegiorgis689 4 жыл бұрын
Thank you Dr
@nurelhuda9289
@nurelhuda9289 4 жыл бұрын
እናመስግናለን
@abebew364
@abebew364 4 жыл бұрын
Thank you 🙏 I.
@tsigeteklmichel1980
@tsigeteklmichel1980 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተረ
@user-el9ne1bp6d
@user-el9ne1bp6d 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@tringogebeyehu8256
@tringogebeyehu8256 4 жыл бұрын
Thank you so much doctor
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 4 жыл бұрын
Bless you
@yetemestifanos5489
@yetemestifanos5489 4 жыл бұрын
Thank you so much great information God bless you Dr!
@fikeretehussen8254
@fikeretehussen8254 4 жыл бұрын
ተባረክ በሰማይ በምድር ዘርህ ይባረክ
@tigisttemesgen5013
@tigisttemesgen5013 4 жыл бұрын
God bless you
@user-zg3qq8bv2z
@user-zg3qq8bv2z 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ!
@mennataye3397
@mennataye3397 4 жыл бұрын
thank U
@raheltellela4037
@raheltellela4037 4 жыл бұрын
Thanks Dr for you massage do you naw about kids hair infection if you have this problem please share god bless !
@Bek_SHORT1
@Bek_SHORT1 Жыл бұрын
አሪፍ መረጃ
@asnelse2281
@asnelse2281 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@aberashjember4851
@aberashjember4851 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@buzuayehutedla2311
@buzuayehutedla2311 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህስፈልገዉነበር
@user-zg4vv5gw7b
@user-zg4vv5gw7b 4 жыл бұрын
በጣም፡እናመሰገናለን፡ወዲምየ በእሁን ሳአት በጣም ኖው የተቸገረኩት ፋረፎሪ
@-nanna
@-nanna 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል አመሰግንሃለሁ ስለዚህ ቪዲዮ እናም ስለሌሎቹም ስለምታደርገው የሚጠቅም መልካም ስራ:: እግዚአብሔር ይባርክህ:: 👍🏾
@yigardushabate9165
@yigardushabate9165 3 жыл бұрын
Dr. Betam new Yemameseginih yesetehew mabraria betam tekamie new nger gin enie hakimoch ga kerbie tmermrie yetekememe medhanit eyazezulign tetekmie neber gin minim ayinet lewut yelewum:: neger gin ahun bebet wust yehone neger mokriw yemibonewun nechach neger atftolignal:: bihonim gin betam yasakikegnal esun endit madan echilalehu betam ichting alew nebsat yemihedbign eskimeslegn dires lezih mela kaleh
@foziazaynu9159
@foziazaynu9159 4 жыл бұрын
Thank you dr
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 4 жыл бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወንድምዬ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-kk9gj7rw7s
@user-kk9gj7rw7s 2 жыл бұрын
ብራዘር ትምህረትህ በጣም የሚበራታታ ነዉ ቀጥልበት ግን ዋንኛዉን በሺታዉነሰ ለማጥፋት የሚያገለግለዉን ንገረኚ በጣም ያሳክከኛል ያበሳጨኛል?????
@mahletmamo1390
@mahletmamo1390 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር እባክህን ከዚ በፊትም ጠይቄአለው ስለ ማድያትም የሆንነገር በለን ገና ማድያት እየጀማመረኝ ነው በደንብ ሳይዛመት ማጥፋት ፈለኩ please አመሰግናለው
@fantudasalegn3782
@fantudasalegn3782 3 жыл бұрын
Heelloo oromoo nii dhagesaa reefasamaatako baayee naa buqaa 'aa furtaa itti naaf keenas
@hanahnwn7367
@hanahnwn7367 3 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ እነ ለቤትህ እንግዳ ነኝ ግን ሰፕክይብ አርገሃለሁ ትምህርቱን ምርጥ ስለሆነ
@hailukebede1097
@hailukebede1097 4 жыл бұрын
Thank you for the information that is scientific and knowledgeable. Question out of this topic. I have a seasonal allergy due to the weather change especially during summer. My body senses the summer season rushes and a kind of bumps appear on my hands, ears and around my neck. These symptoms disappear when the heat season passes, so please forward your advice how can I treat this kind of problem by myself. Thank you,
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ስለትምህርትህ water base oil የሚባሉትን ብትነግረን
@selamselam805
@selamselam805 4 жыл бұрын
E/r yebarkik doctor
@hannahkassa6319
@hannahkassa6319 4 жыл бұрын
Hello brother thank you so much for addressing something that is a common issue. Do you know anyone product that has more than a couple of the ingredients you mentioned? I have used pretty much most of the products out there (I think 3 out of the few you showed) containing one of the three ingredients you listed except for ketoconazile and coal tar. I am currently using head and shoulders which has the zinc pyrithione and tea tree oil (the 1st product I'm using with more than one ingredient from those you mentioned) and I've yet to see any improvement. I've used rx level almond oil with salicylic acid for a long time too years ago while under the care of dermatologist. I've had some mild issue when I lived in Addis, but it got worse after I came to the states over two decades ago. Over the years, I've tried so many things based on other people's recs, still no long term solution so far. I do try things for at least 3-6 months before I give up. You mentioned using it daily, which could be very challenging for long and Habesha hair. Unless I cut my hair short, I can't imagine washing more than once a week let alone daily. But if you know of a product that has two or more of the ingredients you listed 1-5, please share that. Thank you again so much!!! Tebarek.
@weynshettadese2226
@weynshettadese2226 Жыл бұрын
ዶ/ር እናመስግናለን ግን ድርቀትና ማሳከክ አለው እንዳልከው ቅባት ያባብስዋል አሉ የተባሉ ሀኪም ሞከርን ግን ለውጥ ለግዜው ብቻ ነው እና እስቲ ተባበረኝ መድሀኒቱ
@jaytesfa1215
@jaytesfa1215 3 жыл бұрын
tmerth btam teru nw...ene psoriasis mibal condition albgn selesu yhone nger btasrdan.thank u doc.
@foziamuhammed9013
@foziamuhammed9013 3 жыл бұрын
ዶክተር፡አይተላለፍም፡ያልከው፡ትክክል፡አይመስለኝም፡ምክኒያቱም፡እኔ፡የያዘኝ፡የአባቴ፡ኮፊያ፡ለብሸ፡ነው፡እና፡በደንብ፡አረጋግጫለሁ፡፡
@mechukaleb5536
@mechukaleb5536 3 жыл бұрын
Hi can you meak video for sleep woking pls. Thanks
@mekdessahilu457
@mekdessahilu457 7 ай бұрын
betam ameseginalehu dr water based yemibalu kibatoch min ayinet nachew?
@amanueltsadik6198
@amanueltsadik6198 4 жыл бұрын
የድንግል ልጅ አንተንም ቤተሰብህንም ይባርክ
@alemtadesse4289
@alemtadesse4289 3 жыл бұрын
Please tell me about wring warm medicine called chert
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 4 жыл бұрын
What kind shampoo do you recommend
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 4 жыл бұрын
apple cinder venger በጣም ጥሩ ነው ለፎረፎር !!!
@kebededesta421
@kebededesta421 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ፎርፎር አስቸግሮኝ ነበር ጥሩ ምክር አግኝቻለው
@danaittesfay4046
@danaittesfay4046 2 жыл бұрын
ለወጡ እንዴት ነው ባክሽ
@hayatyimam5728
@hayatyimam5728 2 жыл бұрын
ላንተ 1000ላይክ ይገባሀል ቢቻል ኑሮ ብዙ ተጠቀምኩብህ በርታ ወገኖቸላይክ አድርጉት
@getiebelayneh1828
@getiebelayneh1828 2 жыл бұрын
Getie Belayneh Getie Belayneh, [12/23/2021 05:07 PM] ለ ጸጉር መነቃቀል እና መሣሣተ መንስኤው እና መከላከያው ምን ይሆን ?
@Black-lioness
@Black-lioness 4 жыл бұрын
Hello Doc, I have severe like eczema and dandruff on my scalp and most ointment haven’t worked for me, to extant I am considering cutting my hair for treatment, please help, Thank you!!
@misganawoldemichael6604
@misganawoldemichael6604 4 жыл бұрын
Dr salam lanta yihun any meducatiob for ring worm
@meseretendale9636
@meseretendale9636 4 жыл бұрын
እባክህ ዶክተር ስለ ነጭ የደም ማነስ መፍትሄው ምንድነው? አመስግናለው
@genetselamgenetselam3217
@genetselamgenetselam3217 4 жыл бұрын
docter diletimirtu bexam ameseginalew befexari yihinubih yedir mewexaxer(iviricous)igren mehed hulu iyakategn new mefteh kaleh pls
@Msxtube
@Msxtube 4 жыл бұрын
ዶክተር ደን ጌታ ይባርክ እኔ ጥያቄ ? ቆደ ቀቁቸ አሳቸጊሮኛል
@aminaibrahim9200
@aminaibrahim9200 4 жыл бұрын
በጣም ነው የማመስግነው እኔ ፬፪ ኪሎ ነው የቀነስኩት ስው መሰልኩ አሁን
@user-rq9en1ow4y
@user-rq9en1ow4y 5 ай бұрын
ወንድሜ ስለምክርህና ስለሠጠከን ሃሳብ ተባረክልኝ እኔም በጣም ተቸግሬያለሁ እዳልከው ቅባት ስቀባ በጣም ነው የባሰብኝ ሳልቀባ ደግሞ በጣም ነው የሚፈረፈው ቆዳዬ ደግያሳክካል እናም ምን ትመክረኛለህ ዶክተር አመሠግናለሁ
@godisgood3923
@godisgood3923 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን፡፡ የፊት ቆዳን በተመለከት ብታስተምረን?
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
ብዙ ትምህርቶች በመንገድ ላይ ናቸው
@wegderesnigussie4083
@wegderesnigussie4083 3 жыл бұрын
I respect you a lot doctor 👈 ለምንድነው dislike የምታረጉት ትገርማላችሁ stupid mind
@yabibalmisganaw7407
@yabibalmisganaw7407 Жыл бұрын
Ketokenazol tsegur yeregfal side effect endet new
@tinatola8511
@tinatola8511 3 жыл бұрын
Sele inkelef Hypersomna Tinish asredagn!?
@abduabdela6532
@abduabdela6532 Жыл бұрын
Doc sele joro Hemem
@meseretazozz8484
@meseretazozz8484 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ በጣም አመሰግናለሁ የኔም ችግር ነው ያልሞከርኩት ትርቲመት የለም እነውም አሁን ፀጉሬን መነቃቀል መሰባበር ጀምሯል ብዙ አይነት ሻቦወች ሞክሬያለሁ ውድ የሚባሉ አርጋን ሻቦ ሳይቀር ሞክሬ ነበር ምንም ለውጥ የለውም
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 3 жыл бұрын
doctor fetari yibarkih gn hulun be andlay teserto enagegnewalen
@serkalemkebede8937
@serkalemkebede8937 3 жыл бұрын
ጥሩትምህርትነው የተቸገርኩትንነገርነው የመለስክልኝ ፎረፎር በጣም አስቸግሮኝነበር በርታ ወንድሜ እንደ አንተ አይነት መልካምሰወችምይብዙልን
@wegderesnigussie4083
@wegderesnigussie4083 3 жыл бұрын
Yes I use it tea three oil and shampoo best result god bless you
@wegderesnigussie4083
@wegderesnigussie4083 3 жыл бұрын
@Elsabet Behailu Amazon shopping
@beedada2809
@beedada2809 4 жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር! ለመሆኑ ለለምጽ ወይም ደሞ የቆዳ ነጭ መሆንን የሚያድን መድሀኒት አለ? ካለስ ምንድን ነው?
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
ለለምፅ እስካሁን ገበያ ላይ አላየሁም ። ያሉትም እንደሚሉት ውጤታማ አይደለም ግን ተጨማሪ ጥናት ካለ በቪዲዮ አቀርባለሁ
@beedada2809
@beedada2809 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ አይምሮ ሰጥቶአል ትሁት ነህ ቤትህ አገልግሎህ ይባረክ!!!
@TRt-qz9un
@TRt-qz9un 3 жыл бұрын
Tenx dextr
@guaigebreselassie7025
@guaigebreselassie7025 4 жыл бұрын
Hi Docter can you exeplen to Monopos
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
With another video
@user-ng5mn4bk8i
@user-ng5mn4bk8i 4 жыл бұрын
DR. enamsegnalen ye thegore menkele (mergfe mebtatese) mefteya kalewe pls. thanks
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
በሌላ ቪዲዮ
@absahile8300
@absahile8300 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር . ለፀጉር . መነቃቀል ምን መፍትሔ አለ?
@user-mc8oj5vw5f
@user-mc8oj5vw5f 2 жыл бұрын
ዳንሺ እህቴ እስቲ ንገሪኝ እማ
@mt.g4041
@mt.g4041 4 жыл бұрын
Just ለምያሳክክ ብቻ ፎሮፎር የሌለው ምን እናድርግ በማሳከክ ብቻ ፀጉሬን ነቃቀለው dr pls help 🙏
@mulutube1648
@mulutube1648 4 жыл бұрын
የኔ ጤና ቤተሰብ በጣም እናመሰግነለን ወንድም አለም እስከ የሚረግፍ ፀጉር መላ በለኝ ፀጉር ሳበጥርዉ በጣም ይርግፍል ምን ላድርግ የ4 ወር ህፃን ልጅ አለኝ
@bilisumakusechjjj5480
@bilisumakusechjjj5480 Ай бұрын
ምንድን ነው አለ መፍትሄው ይሄን ሁሉ ስሰማ ታየኝ ሁነኛ ዘዴ ሲል በቤት ውስጥ ሚደረግ ሊነግረን መሥሎኝ ምንድን ነው ወሬ ማብዛት ወደገደለው ግባ በናትህ
@emmanuelmalese4025
@emmanuelmalese4025 2 жыл бұрын
ለመረጃው በጣም አመሰግናለሁ።ግን ከሰው ወደ ሰው አይተላለፍም ያልከውን ነገረ አልደገፈውም
@r6168
@r6168 2 жыл бұрын
ይተላለፋል
@mercynancy9976
@mercynancy9976 4 жыл бұрын
የቪታሚን ዲ እጥረት ነው የሚባለውስ ምን ያህል እውነት ነው ? በተረፈ በጣም እናመሰግናለን ጌታ ይባርክህ :: 👏
@AlamAlam-tr6uw
@AlamAlam-tr6uw 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ዛሬ ልጠይቅህ የፈለኩት ዶክተር ጉንፋን በሚይዘኝ ግዜ ጉንፋኑው ወደ ሳል ይቀየርብኛል ከዛ ቶሎ አይተወኝም ምንግዜም ጉንፋን ከያዘኝ ወደሳል ነው ወዲያው የሚቀየረው ህክምና ሄጄ አላቅም ከፋርማሲይ የሄርባል ሽሮፖችን ሌላም ሄርባል ያልሆኑትንም እየገዛው እጠቀማለው እቤትም እራሴ የተለያየ ነገሮችን ሰዎች ጥሩው ነው የሚሉኝንም እየተጠቀምኩ ቶሎ አይተወኝም በመከራ ነው የሚተወኝ ዶክተርጋ ሄጄ ግን ታይቸ አላቅም ሁሌ በጉንፋን ምክንያት ነው ሳል የሚይዘኝ እና ዶክተር እሄ ከምን ምክንያት እንደሄነ በቢዲዮ ቢያስተምሩን እና መፍቴውንም ቢነግሩን
@endrismohammed1214
@endrismohammed1214 3 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ አፕል ሳይድ ቬነገር የምጠቀሙው ውሀ ሚክስ አድርጌ ነበር ምን ትለኛለህ እደት ልጠቀመው
@user-cc2br2mq4i
@user-cc2br2mq4i 3 жыл бұрын
Squanorm yemil shampoo new yesetugn gen selam agegnewe
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 4 жыл бұрын
እመሰግናለሁ ዶክተር በምታስተምረው ትምህርት ብዙእየተጠቀምኩ ነው የእጄ ጣቶች ጥፍሮቼ ፈንገስ አስቸግረኝ የካውንተር መድሀኒቶች ብዙ ሞክሬአለሁ አንዱም አልሰራልኝም ምን ብጠቀም ይሻላል ምን ትመክረኛለህ
@aberashbirara4832
@aberashbirara4832 4 жыл бұрын
ዳክትር የነችገረ ገልበቴ ያብጣ 2 ወገበነ በጣም ያመኘሊ አክምአ በምክርም ቢ ሆነ አባክ!!!!!!
@luleestamati344
@luleestamati344 4 жыл бұрын
But can be spread by sharing towels and comb.
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
ፎሮፎር ከሰው ለሰው የሚተላለፍ አይደለም ግን ማበጠሪያም ሆነ ፎጣ መዋዋስ ሌሎች የሚተላለፉ የቆዳ በሽታዎች አሉ ። we should not share any way
@jesusislord288
@jesusislord288 3 жыл бұрын
ጤናስጥልኝ dr አንዴት ነው ስልምታደርገው መልካም ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ ኤንም ተጠቃሚ ነኝ Dr የስምንት ዓመት ልጄ በፀጉር ፎሮፎር በጣም ት ትሰ ቃያለህች መፍተው ምንድነው ስለፎሮፎር ያስተማርቀውን ቪዲዮ አይቻለሁ ለሕፃናት ይሆናል ወይ?
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 2 жыл бұрын
Enem edeza honobign new lije 🙄😢
@kumeabera2090
@kumeabera2090 2 жыл бұрын
የት እናገኛለን
@tigistsintayehu1707
@tigistsintayehu1707 4 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር ለልጄ ብጠቀመው እችላለሁ እድሜዋ 6 ነው። ወይስ ለልጆች ሌላ አይነት ሻምፖ አለ።
@salehamustafa950
@salehamustafa950 4 жыл бұрын
Dr gana ba Asira wach wisi yalach ehite staguriwa Batam shibat bicha honawal ebak Gira gibit bilognal mala kalaw eridagn ba Allah
@user-zg3qq8bv2z
@user-zg3qq8bv2z 4 жыл бұрын
ምን ትለኛለህ D/r ልጆቼን ትምህርት ቤት ላላካቸው ላስቀራቸው በጭንቀት ልሞት ነው ምን እንደማደርግ ግራ ገባኝ እኔስ
@mariamenelik4253
@mariamenelik4253 3 жыл бұрын
ለሰውነት ቆዳ ማሳከክና ሰውነት ነጭ ሲሆን ምንድነው መፍቴው ወንድምአለም??
@user-vd5rc3zm9e
@user-vd5rc3zm9e 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@jamila8885
@jamila8885 4 жыл бұрын
ዶክተር እኔ ልጄ ፍሮፎር ይመስላል ያለውስድኩት ዶክተር የለም ያልተጠቀሙኩትበዶክተር የታዝዝ ሻንፓ የለምበመጨረሻም እድሜ ልኩን እንደማይጠፍ ነገረኝ ቅንድቡ ላይ ሳይቀር ወታል ዳክተርደረቱላይ ጽጉር ሲያበቅል እንደሚወጣበት ነገረኝ ምንም መፍትሄ አላገኝሁም
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,2 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
iPhone 16 с инновационным аккумулятором
0:45
ÉЖИ АКСЁНОВ
Рет қаралды 9 МЛН
low battery 🪫
0:10
dednahype
Рет қаралды 184 М.
iPhone 15 Pro Max vs IPhone Xs Max  troll face speed test
0:33