#ethiopia

  Рет қаралды 145,231

GEBEYANU

GEBEYANU

2 жыл бұрын

#ethiopian #አትሌቶቹ እና የሚይዙት ባንዲራ ጉዳይ @GEBEYANU
#abiyahmedali #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #ethiopian #parliament #አብይ #አህመድ #አሊ #sergegnawegoch #solomon #shumiye #debretsion #adanech #abebe #addisababa #addisababaethiopia #athletics #athletes #oregon #worldathletics #worldathleticschampionship #shay #buna #shorts #addisababa #fano #ola #hangasa #shene #eritrea #teddyafro #ukraine #War #russia #invasion #ofc #nama #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #ethereum #endf #raya
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡
ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!
/ @gebeyanu
#ethiopia #ስልጣን መልቀቅ ነበረባቸው?
#ethiopian #አትሌቶቹ እና የሚይዙት #ባንዲራ ጉዳይ
#Abiy Ahmed Ali #ethiopian #parliament #EthiopianNationalDialogue #EthiopiaPrevails #Sergegna #Wegoch
#GEBEYANU #Debretsion #Gebremichael #OlusegunObasanjo #JoeBiden #UAE #USAID #Eskinder #Nega #EthiopianPolitics #EthiopianDailyNews #TigrayWar #National #Dialogue #Commission #EthiopiansInSaudi #ኢትዮጵያውያን #በሳውዲ #GERD #አባይ #ግድብ #Abay #Dam #AmharaSpecialForce #TDF #WhiteHouse #SomaliFamine #Fano #ENDF #Afar #Somali #Eritirea #Wolwega #Talk Show #Ethiopian Muslims #Ethiopian #Orthodox #Isaias #Afewerki #shay #​Buna #Ethiopian Politics #enat​ party #prosperity​ party #freedom​ and equality party #ethiopian​ citizens for social justice #ethiopian​ #SolomonShumiye #ZehabeshaOfficial #TMH #ETV #FanaTV #ArtsTV World #zehabeshaofficial #ebc #getachewreda #ola #abelbirhanu #seifuonebs #hermelaaregawi #balderas #nebe #ethiopia #Adanech #Abebe #Abuna #Mathias #EOTC #mayorofaddis #fetadaily

Пікірлер: 712
@GEBEYANU
@GEBEYANU 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ የገበያኑ ቤተሰቦች! ቻነሉን ሰብስክራይብ አድርጋችሁ በላይክ እና ሼር ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!
@mimikebede4456
@mimikebede4456 2 жыл бұрын
ሚዛናዊ መሆን የእውቀት ምልክትነው:: ሸገርን በመሪትዋ ብቻ ሳይሆን የኦሮሞ እናት አባት አርብቶ አደርወች ያመረቱትን ለአካባቢያቸው ን አጥግብወዉ ለ ኢትዮጵያ የገቢምንጭ ሆነው ዛሪ እናተ በምላጭ አፍአችሁ ወዝ ተሻግራችሁ ይህን ደግ ህዝቦች በሰላም ከሚኖሩት ብሔረሰቦችና ብሔሮች አታጋጩ አላማህን ግልፅ አድርግ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 2 жыл бұрын
ሐገርን ለመምራት እውቀት ጥበብ ይጠይቃል ዝም ብሎ የማንምየቡና ቁርስ አቀባይና የወሬ ቋት ሐገር መምራት አይችልም!!!
@mimikebede4456
@mimikebede4456 2 жыл бұрын
በትክክል የራስህን ጭብል ብትደብቀም የምትናገረው ግልፅነው ማንንም አትሸውድም ::ጠያቂውም አተም ይን ደግ ህዝቦች አሁንም እናተ መሪቱን ቀምተህ ኮዳሚኒየም ብለህ በድፍረት ባለቢቱን በግፍ በምላጭ አፍህ ደግመህ እየገፍህነው::⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
@mimikebede4456
@mimikebede4456 2 жыл бұрын
ታዲያ አተ እዳልከው ሊላን ቋንቋወችለምደህ ኦሮምኛ ብትማር ምንይልሐል ⁉️⁉️⁉️⁉️
@mimikebede4456
@mimikebede4456 2 жыл бұрын
ከቲባዋ ከመቸውም በላይ እውነትና ሸገርን ህዝቦች አግባብቶ የሚያኖርነው እናተግን ለምድነው ይህን የምትሉት⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️ወልቃይትን ጥያቂ ብታስማሙ የበለጠ ሰላም ታመጣላችሁ ጠያቂው ስለወልቃይት ያንሁሉ የትግራይን ንፁሃን በግፍ አባራችሁ አሁን ደግሞ በሰላምየሚኖሩትን የሸገር ህዝቦች አትበጥብጡ በህግ አምላክ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
@jesusislord7509
@jesusislord7509 2 жыл бұрын
ሰለሞን ሽሙዬ እግዚአብሔር የሰጠህን የእውነትና የህሊናን ሚዛንነት ጠብቀህ የቀጠልክ እውነተኛ የኢትዮጵያ ቅሬታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ሰው ሺህ ትውለድ ኢትዮጵያ 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿😘😘😘😘
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@sewbigegn1837 😂ምንድነው?
@nopimisekr6652
@nopimisekr6652 Жыл бұрын
በትክክል እውነተኛ ሰው ነክ
@romataf3509
@romataf3509 2 жыл бұрын
ሰለሞን ሹምዬ እንወድሃለን ። የምታቀርበው ኃሳብ በእውነትና በእውቀት ላይ የተመሰረተ በመሆኑ ደጋግሞ ቢሰማም አይሰለችም። በርታ!
@rishanrk2198
@rishanrk2198 2 жыл бұрын
ሶል እውነት መናገርና ለእውነት መኖር ማንንም መሆን አይጠበቅብህም። ሐሳብህ ሚዛናዊ፣ ሐቀኛ፣ አታሽቃብጥ፣ ዘርን የማይለይ .....ለህልናህ የምትኖር ነህ ቀጥልበት ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
@kidistsharew5170
@kidistsharew5170 2 жыл бұрын
ከነቲባዋ የማይብራራውን ለማብራራት ቃላትና ጊዜ ከሚፈጁ ይህንን ሁሉ የምናደርገው ምንም ስለማታመጡ ነው ቢሉ ይሻላቸዋል ።
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 2 жыл бұрын
ድሮስ ምን ታመታ
@mamebekele4484
@mamebekele4484 2 жыл бұрын
@@sewbigegn1837 ቆሻሻ ሀገር መምራት አትችሉ ከብቶች መለስ እኮ ስልጣን ለእናንት መስጠት ለህፃን ልጅ በብርጭቆ ውሃ መስጠት ማለት ነውያለው እውነቱንነው እውሬዎች ወያኔ ይሻላል ከእናንተ 4 እመት ሙሉ ሀገሩን የሰውመታረጃ ቄራ ነው ያደረጋችሁት አማራ ላይ ለመድረስ ከብት የላቲን ቋንቋ ተበድራችሁ እንጂ አማራ ፊደልቀርፆ የሰጣችሁ ነው ከብት inferiority complex ነው የሚያሰቃያችሁ ግን ይቺን አመት አታልፉም ሀገር ለእናንተ እኔ አማራ ነኝ ወያኔ ቢመጣ ግን ደስተኛ ነኝ
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 жыл бұрын
ለወያኔም አልበጀም !!
@asahseid689
@asahseid689 2 жыл бұрын
100% true
@meronbelay2660
@meronbelay2660 2 жыл бұрын
@@birhanetefera3668 አስተካክለህ ጻፍ ደደብ
@heralassefa8955
@heralassefa8955 2 жыл бұрын
በምኪኒያት ነው ጊዜ ሰጥቼ ከምከታተለው ዩቲብ በርቱልኝ ሚዛን ያለው የበሰለ ሀሳብ ሶልዬ ብርታቱን ጥንካሬውን አሁንም ፈጣሪ ያድልክ
@asterzenebe847
@asterzenebe847 2 жыл бұрын
ሰላም የገበያኑ ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ ጋዜጠኛ ሰለሞን ሹምዬ እንወድሀለን እናከብርሀለን የኛ አመለ ሸጋ ግዜያችሁን እና እድሜያችሁን ብሎም ህይወታችሁን ምሰዋት አድርጋችሁ ለሀገራችሁ እና ለህዝባችሁ በንቃት እና በድፍረት ስለቆማችሁ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን 😘🙏 ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ እናሸንፋለን !!
@beletetom107
@beletetom107 2 жыл бұрын
እርር ድብን በሉ። ደስ ይላል አርር ሰትሉ። ይዘመራል ወደድክ ጠላህም ትማራለ ትዘምራለ። በቅናት እርርርርርር በሉ። ሰለሞን ሹምዬ የሚያስለፈልፍ ከወያኔ የበላህው ትርፍራፊ ነው የሚያስለፈልፍ።
@asterzenebe847
@asterzenebe847 2 жыл бұрын
@@beletetom107 በህይወቴ እምፀየፈው ፈሪ ሰው ነው ማንነቱን ደብቆ በ ሳምሰንግ ስልክ እሚያቋርር ገልቱ ዴሚ አሲ ብሉጉ ወዩ ፣ሰሬ
@user-armacheho
@user-armacheho 2 жыл бұрын
ለግዜው ስልጣን ላይ ስላሉ የከረፋ ዘረኝነታቸውን ያስታውኩ በህዝብ በደንብ ተጠልተዋል ወደዱም ጠሉ ስልጣን ላይ ብዙ አይጎዙም
@abebelema7888
@abebelema7888 Жыл бұрын
ግማታም
@genetwoldeselassie9691
@genetwoldeselassie9691 2 жыл бұрын
ሰለሞን ሹምየ አንተን የመሰለ አንድ 10 አዲስ አበባ ላይ ቢኖር አገሬ ያልፍላት ነበር ግን ምን ያደርጋል የለም
@biruklemma6116
@biruklemma6116 2 жыл бұрын
የዘወትር አድማጫቹ ነኝ ማለቴ የሁሌም ምርጫዬ ናችሁ እያልኩ ነው ሰላማቹ ይብዛ እንዴት ናቹ ሰላም ነው ሰሌ
@kidistsharew5170
@kidistsharew5170 2 жыл бұрын
"ህግ ያስፈልገናል ብለን ካመንን እንነጋገርበታለን" ያለ ህግ መኖር ለምደናል ብላ ነው።
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 2 жыл бұрын
ስለ የቱ ሕግ ነዉ የምታወሪዉ ??? ያለ ሕግ ሳይሆን ኢትዮጵያ ዉስጥ ሕግ ሳይሆን ስልጣን ነዉ የበላይ
@eyobegeberehana2956
@eyobegeberehana2956 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ እነዛ ጌታን ያውቃሉ ከሚባሉት ባለወንበሮች ይልቅ በእውነት የእናንተን እውነት ጌታ ራሱ የሚደሰትበት እንደሆነ ከአንደበታችሁ የሚወጣው የርህራሄ እና የእውነት ቃል በቂ ምስክር ነው ። ፓለቲከኛ ጴንጤዎችን ጌታ ምላሽ ይስጣቸው ።
@beletetom107
@beletetom107 2 жыл бұрын
እርር ድብን በሉ። ደስ ይላል አርር ሰትሉ። ይዘመራል ወደድክ ጠላህም ትማራለ ትዘምራለ። በቅናት እርርርርርር በሉ። ሰለሞን ሹምዬ የሚያስለፈልፍ ከወያኔ የበላህው ትርፍራፊ ነው የሚያስለፈልፍ።
@eyobegeberehana2956
@eyobegeberehana2956 2 жыл бұрын
መዝሙር ማመስገን እንጂ መበቀያ አይደለም ። ጌታ እውነት ነው እውነት ደግሞ አንተ ክምትደግፋቸው ይበልጣል መሰረትህን እውነት ላይ እንጂ የፖለቲካ ድጋፍ ላይ መመስረት ለጥቂት ይጠቅምህ ይሆናል ግን ሁሉ ከንቱ ነው ብሮ
@eyobegeberehana2956
@eyobegeberehana2956 2 жыл бұрын
ደሞ ክርስትያን የትኛው መጽሐፍ ላይ ነው በስድብ ሰው ሲመክር ያየኸው ሰለሞን የተሰማውን እንዳንተ ሳይሳደብ ነው የተናገረው ያልሰደበህን መስደብ አቅም ማጣት ነው ወይስ የጽድቅ መንገድ ።
@mesfinonyoutube1191
@mesfinonyoutube1191 2 жыл бұрын
@@beletetom107 አንተ ያልገባህን ነገር ልንገርህ "ህወሐት/ወያኔ/" ከስልጣኗ ተንኮታኩታ ተቃዋሚ ትሆናለች ብሎ የገመተ ማንም አልነበረም፡፡ ተረኝነት የሆነ ጊዜ ያልቃል ይከስማል፡፡ ስለሆነም በልክ መሆኑ አይከፋም፡፡ ቋንቋን በፍቅር እንጅ በግዴታ አስፋፋለሁ ብለህ ብትለፋ ልፋትህ ከንቱ ነው የሚሆነው፡፡
@mimikebede4456
@mimikebede4456 2 жыл бұрын
@@beletetom107 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የሚናፈቅ ፕሮግራም ነዉ
@beletetom107
@beletetom107 2 жыл бұрын
እርር ድብን በሉ። ደስ ይላል አርር ሰትሉ። ይዘመራል ወደድክ ጠላህም ትማራለ ትዘምራለ። በቅናት እርርርርርር በሉ። ሰለሞን ሹምዬ የሚያስለፈልፍ ከወያኔ የበላህው ትርፍራፊ ነው የሚያስለፈልፍ።
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 2 жыл бұрын
@@beletetom107 ለምን እርር ድብን እንላለን??? አንተ እርር ድብን እያልክ ያለኸዉ አንተ ነህ!!! አገር በግድ አትመራም !! ኦሮምኛ ቋነቋ ነዉ ብንማረዉ ችግሩ ምንድነው ??? ጥያቄዉ ግን ሌላዉን ማጥፋት ለምን አስፈለገ??? አዲስ አበባ የኢትዮጵያዉያን ነች ማነም የግል አጀዳዉን አያስፈጸምባትም ::
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 2 жыл бұрын
@@beletetom107 ሌላዉ ሰለሞን ከወያኔ ላልከዉ ከአብይ ጀምሮ እስከ ታች ድረስ የወያኔ ተጠማቂዎች ናቸዉ !!! ለኛ ለዉጣቸዉ አይታየንም!!! የናንተም ዉርደት እሩቅ አይደለም እመነኘ!!!
@ashenafiawraris3706
@ashenafiawraris3706 2 жыл бұрын
የጋራ መግባቢያ እንዳይኖረን የሚሸረብብን ይጋራ ሰንደቅ አላማ እንዳይኖረን የሚሸረብብን የጋራ መዝሙር እንዳይኖረን የሚሸረብብን የጋራ ሀዘን እንዳይኖረን የሚሸረብብን የጋራ ደስታ ለመፍጠር የምንታትር አሳዛኝ ህዝቦች ብንኖር እኛ ኢትዮጵያውያን !!
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 2 жыл бұрын
ህዝብማ ለጊዜው ትግሬ ወያኔዎች ባመጡብን ህዝብን በጎጥ፣ በጎሣ፣ በመንደር ከፋፍሎ፣ ሃገርን እንዳልነበረች በማድረግ የአንድ ጎሣን የበላይነት በማስፈን መገደልን፣ መፈናቀልን፣ መታፈንን፣ መታሰርንና በተፈለገው ቀን የምንኖርበትን ቤታችን እንዲፈርስብን እየተደረገብን ሁሉንም ተቀብለን እስከ ጊዜው ድረስ "ኑሮ" ከተባለ እየኖርን ነው። እንደ ህዝብ የሚያከብረን አገዛዝ አግኝተን ብንጠየቅ ወይም አሁን አቅሙ ቢኖረን ግን የምንፈልገው በጋራ በአንድነት በሠላም፣ በፍቅር፣ በህግ የበላይነት የምትመራ፣ የሠለጠነ አስተዳደር ያላት ፣ ማንም በማንነቱ የማይገደልባት፣ በሚናገረውና በሚጽፈው የማይታሰርባት፣ የመንግሥት ሥልጣን ያላቸው ሰዎች የሚፈልጉትን እያደረጉ የማይኖሩባት፣ ኢ-ፍትሃዊና አድሏዊ የሆነ አሠራር የሚወገዝባት ዘመናዊ እንድትሆንልን ነበር እንጅ አንተ እንዳልከው ለጋራ ደስታ መፍጠር ብቻ የምንሰራ አስዛኝ ህዝብ አይደለንም። ሆኖም ከላይ የተዘረዘሩትንና እንደ ህዝብ የምንፈልገውን ሁሉ ለማግኘት ቀደም ብሎ ብዙ ትግል ተደርጎ ባይሳካም አሁንም የታሪክ ሂደት ስለሆነ ለተሻለና ዘመኑን የሚመጥን አስተዳደር እንዲኖረን ዋናው ቁልፉ ተስፋ ሳንቆርጥ መታገል እንደሆነ በማመን ትግላችንን እንቀጥላለን።
@gurmufunane4588
@gurmufunane4588 Жыл бұрын
ኩሩ ኦሮሞ! የተዛባ ታሪክህን ጠይቅ
@addiszemen8444
@addiszemen8444 2 жыл бұрын
ሴትዮዋ የትዕቢት ጥግ ላይ ደርሳለች። "ትእቢት ውድቀትን ትቀድማለች "ይላል ቅዱሱ መጽሐፍ ይሄ ደግሞ ነገ ውርደትን ያከናንባታል።
@dawitztmichael
@dawitztmichael 2 жыл бұрын
Logical, respectful and well informed. Hope our politicians learn from this and fight ideas with ideas rather than politicizing everything and spreading hate mongering!
@fish618
@fish618 2 жыл бұрын
ሰሎሞን ሹምዬ ምን አይነት ጀግና ኢትዮዮጵያዊ ነህ? አቦ አንተ ሰው ብርቱ ነህ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ ነው የማውቅህ....
@abaymulusew1853
@abaymulusew1853 2 жыл бұрын
የህግ እና የእውቀት ጥያቄ ከንቲባዋ ስትጠየቅ እሷ ግን መልስም እዉቀትም ስሌለላት ሁሉንም ነገር ፓለቲካ አድርጋዉ ነዉ ያለፈችዉ .. መቼ ነዉ ግን ሀገራችን በተማረና እዉቀት ባለዉ የምትመራዉ !!
@zuriashhaiiu4857
@zuriashhaiiu4857 2 жыл бұрын
በዚህ ህልማቸው መቼም ቢሆን ኢትዮጵያን አንድ አያደርጓትም ካልተነቀሉ በስተቀር !
@asahseid689
@asahseid689 2 жыл бұрын
100% true
@gurmufunane4588
@gurmufunane4588 Жыл бұрын
ኩሩ ኦሮሞ! ዙሪያሽዬ ሐምን አንች ተነቅለሽ ወደመጣሽበት አትሄጅም ?
@storetmobile6455
@storetmobile6455 2 жыл бұрын
Solomon u are brilliant, thoughtful,wise,outstanding and smart man.Ethiopia needs u for a higher position that will take out from these all sort of problems.
@alexanderfantaye5901
@alexanderfantaye5901 2 жыл бұрын
Millions of suffocated people of Addis Ababa will remember this man down the history line. His stand point and view is shared by Millions. What an interview!
@zumalazar9290
@zumalazar9290 2 жыл бұрын
Remember for what?
@bizuhanhaile7863
@bizuhanhaile7863 2 жыл бұрын
የሰለጠነ አእምሮ አገር ይገነባል ኢትዮጵያ አነዚህ የእዉቅት ድርቅ የመታቸው ሰሰዎች እጅ ላይ መውደቋ እና ከዚህ በሀላ የሚመጣው ትውልድ የሚወርሰው መልካም ነገር ባለመኖሩና ቢኖርም ትውልድን የሚያሰሰከፍለው መሰዋትነት እጅግ ከፍተኛ መሆኑ እጅግ ያሳስበኛል። ሰለሞን l am so proud of u..
@wihibgebrehiwot8392
@wihibgebrehiwot8392 2 жыл бұрын
I always adore the way u construct and establish ur logical aguments. This way of presenting arguments should lead the nation's talk. Otherwise the state is being swipped by the tides of loud arrogance. Let the wisdom take over arrogance and logic over assumptions.
@demose255
@demose255 2 жыл бұрын
Sol, you’re a gem. These are the kind of discussions and critics that the country needs in order to build institutions. Democracy with out checks and balances is unthinkable. Thank you for what you do and I appreciate your dedication. I am sure it’s not easy to be the voice of reason in a polarized society like ours.
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 2 жыл бұрын
100% correct. Thank you.
@henoksolomon3773
@henoksolomon3773 Жыл бұрын
Up
@henoksolomon3773
@henoksolomon3773 Жыл бұрын
YUFH&&IDUJDII6EGOSRPP7FABKXYJSNIF
@wudeyigzaw4039
@wudeyigzaw4039 2 жыл бұрын
Thank you for your true and genuine Explanation. Keep it up!
@abezademu
@abezademu 2 жыл бұрын
ለዩ ብቀት አለህ ሁሌም የማይሰለች አንተን ማድመጥ እውቀት መጨመር ነው የመንግስት አካላት ቢያዳምጡህ ያተርፋሉ እንደ አንተ አይነት ሰዎች አመራር ላይ ማየት ይናፍቃል በርታለን
@abelyisk4145
@abelyisk4145 2 жыл бұрын
Thank you Solomon and Keab for hosting such informative and rational discussion. Ethiopians need this kind of mentality to shape the current and future generation. They don't need authorities and elites who are pitty mind, and can not think beyond ethnicty. These dangerous people strategically/ purposely have created hatefulness, disrespect and corruption among the people. Great job and appreciate for your awareness, Keep it up! God bless you all.
@gabekassa3626
@gabekassa3626 2 жыл бұрын
ምንም ያድርጉ የአዲስ አበባ ህዝብ እንደሆነ ተኝቶ አልነቃ ብሏል እነ አዳነችም ህዝብ ምንም እንደማያመጣ ስላወቁ እንፈለጉ እየጎረሩ ነው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ሌላ ምንም ይባላል
@sarahaile6842
@sarahaile6842 2 жыл бұрын
አይምሰልህ ዝም ማለት በራሱ ዱላ ነው ሞልቶ የፈሰሰለት እነሱን አያድርገን
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 жыл бұрын
ገበያኑ በጣም እናመሰግናለን በርተ።
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 2 жыл бұрын
በርቱ 👏👏👏
@shemiyotor9711
@shemiyotor9711 2 жыл бұрын
ትችላለህ ስንል ትችላለህ ምክንያቱም የበቀልክበት ሠፈር ለሀገሩ ለአፍሪካ ከዛም ባለፈ ለሩቅ ምሥራቋ ደቡብ ኮሪያም ማንነቱን እና ወንድነቱን ያሳየ ማህበረሠብ ያለበት መሆኑን እንኳን እነ እገሌ አያቶቻቸውም ያውቁታል ።
@etetewami9042
@etetewami9042 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ሰለሞን ።።የሚሰማ ጆሮ ይስማ
@gabisaararsa9806
@gabisaararsa9806 2 жыл бұрын
It's really eye opening discussion በመግቢያዉ ላይ እንደገለፀዉ ሃሳብ የሌላቸዉ ሰዎች ከሽብር አጀንዳ ዉጪ በአመክንዮ መከራከር አይቸሉም የከንቲባዋ እምቡር እምቡር ማለት በቂ ማሳያ ነዉ።
@tadeleshumye2091
@tadeleshumye2091 2 жыл бұрын
ሰሎሞን ሹምዬ እውነትም ሰሎሞን ነህ ሁሌም ነው የምከታተላቹህ ሀሳብህ ይገዛኛል በርታልን ውድ ኢትዮጵያዊ ነህ
@tripscenery9690
@tripscenery9690 2 жыл бұрын
Solomon you're paying the price for justice and equality. Addis Abebe wake up!
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 2 жыл бұрын
Addisaba youth listen this guy instead chewing chat(cat). Listen he tell the truth and the truth only. God bless you Solomon.
@mante2405
@mante2405 2 жыл бұрын
You said no one knows "what you are". I certainly know!!! You are a true, honest, brilliant, and all loving ETHIOPIAN!!! You can't deny that, can you? What your mother talked, "mother tongue" was or is is irrelevant. You are educating the masses, and being a reasonable voice to the voiceless. Keep it up!!! may God bless you in everything you do.
@duuressabrihanu2792
@duuressabrihanu2792 2 жыл бұрын
ውሸታምነህ፡
@nani-jm7jh
@nani-jm7jh 2 жыл бұрын
እግዚብሔር ይጠብቅህ ሁሌም አንደበታችን ስለሆንህ
@user-cx2fd9pw3y
@user-cx2fd9pw3y 2 жыл бұрын
አተ ሠዉ እኔ እምናገር ነዉ እሚመሥለኝ አላህ ይጠብቅህ💚💛❤💪
@tilahunhasu8421
@tilahunhasu8421 2 жыл бұрын
ሶል ዉዱ ወንድሜ እንካን በደህነ መጣልን
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 2 жыл бұрын
እንኳን መጣችሁ ገብያኑ ፕሮግራማችሁ በጣም ገንቢ ነው ይመቻችሁ በርቱ
@abebatadese5320
@abebatadese5320 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል
@tadesseelemo804
@tadesseelemo804 2 жыл бұрын
የዛሬው ሃሳብህ ለኔ እጅግ ተስማሚ እውነት የሆነ አግባቢነት ያለው ሃሳብ ነው :: Free from political motives and justifiable and verifiable facts. I would like to say thank you for your Golden idea of this specific conversation
@yms2161
@yms2161 2 жыл бұрын
አበቤን የመረጣት የአዲስ አበባ ህዝብ እኮ ነው፣ የኦሮሞ ህዝብ አይደለም። ማንን ወክላ ነው የምትናገረው ? እውነትም ስልጣኗን መልቀቅ አለባት። እዛው አዳማ ትግባና ይለይላት።
@Yodie19
@Yodie19 2 жыл бұрын
This is exactly what a neutral criticism looks like Sol you are so energetic and full of knowledge about what’s going on right now! Please keep on putting sense in our minds! People need to plug their ears partially and open their eyes and minds wide!! Thank you wendme bertalegne sesemah bewel ayselechegnim!!
@edensimon1843
@edensimon1843 2 жыл бұрын
GOD BLESS YOU Sol !!!! For your Knowledge and well spoken talent….. wisdom is a gift from above 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@abdrhmanissa2612
@abdrhmanissa2612 2 жыл бұрын
ትክክለኛ አስተሳስብ እና logical. እናመስግናለን
@sosunamerid5638
@sosunamerid5638 2 жыл бұрын
መቼ ህዝብ ወክሎአቸው የምክር ቤትም የፓርላማም አባል ሆኑ አብይ አህመድና ቡድኑ የመለመላችው ካድሬዎች ናቸው አይደለም ለህዝብ ሊከራከሩ ሲስደቡም ስድባቸውን እየጠጡ ቁጭ ብለው የሚያዳምጡ የሙት ስብስብ ናቸው እኮ ሲሰደብ ለምን ትስድበኛለህ ማለት ያልቻለ ለህዝብ ይከራከራል ማለት ቀልድ ነው
@getachewtadesse7222
@getachewtadesse7222 2 жыл бұрын
ሰለሞን በፊት ግዜ ያለምክንያት የሚቃወም ይመስለኝ ነበር ነገር ግን እንደተሳሳትኩ ገባኝ አስገራሚ ትንተና በርታ ወንድሜ
@kitawtadesse2679
@kitawtadesse2679 2 жыл бұрын
እውነትን በዚህ ልክ መገለፅ የመላው ኢትዮጵያዊ አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው።
@kassahuntiruneh1098
@kassahuntiruneh1098 2 жыл бұрын
ቅድሚያ ሃሳብህን እና በእውነት ላይ የተመሰረተውን እውነት!ላሰሩት ባዶዎች ፈጣሪ ልቦና የሰጣቸው። እንኲዋን እግዚአብሄር አስፈታህ
@hirutbekele7003
@hirutbekele7003 2 жыл бұрын
በርታ ሰለሞን ሹምዬ ሀሳብን በሀሳብ መማገት ማለት ገበያኑን ስትከታተለሰ ይገባችኋል በርታ የሚቀርቡት ሀሳቦች ይበል የሚያሰኚ ናቸው
@abellemma1447
@abellemma1447 2 жыл бұрын
Deserve my time guys keep it up thank you
@besufkadalemayew536
@besufkadalemayew536 2 жыл бұрын
በትክክል እናመሰግናለን
@romar8844
@romar8844 2 жыл бұрын
ወንድማችን ሶል ሁሌም ለኡኩልንት ነዉ የምትታገለዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏😍
@netsanetgebre2006
@netsanetgebre2006 2 жыл бұрын
አዲስ አበባን ለመጠቅለ የታሰበ ነው ለነገሩ አሁንም እየሰለቀጡት ፣የአዲስ አበባ ህዝብ ግን አልገባውም ግን በኋላ በኬኛ ከመዋጥ በፊት ከሁኑ ታገል።
@user-br3bd9xh4z
@user-br3bd9xh4z 2 жыл бұрын
ሰላም ሰለሞን እንዴት ነህ እኔ በዛሬ ፕሮግራምህ ላይ ብዙ የማልስማማቸው ሀሳቦችን አነስተሀል ፡፡ እኔ እዚሁ አዲስ አበባ ያደኩ ልጅ ነኝ ምን ለማለት ፈሌጌ ነው ትምህርት ቤት ስገባ በጣም ብዙ የማውቃቸው አፋቸውን በኦሮምኛ የፈቱ አናቴን እና በዙ ቤተሰቦቼን ጨምሮ በአማርኛ እንዲማሩ ሲገደዱ የቆዩበት ሀገር መሆኑን የረሳህ ይመስለኛል ፡፡ በተለይ የአዲስ አበባ ዳር ያሉ ከ ቃሊቲ ጀሞ ና ብዙ ከተሞች ኦሮምኛ ተናጋሪዎች መሆናቸውን የእውነት አናውቅም ወይስ አውቀን እነደሚባለው ኦሮሞ ጠልነት ስላለብን ነው አዚህ ሀገር ላይ የተለየ ጥቅም የሚያገኝ ክልል ወይም ህዝብ መኖር የለበትም ብዬ አምናለሁ ስለዚህ ፈቃደኛ እና ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች መማራቸው ምንድነው ጉዳቱ ሲቀጥል በጀት ላልከው ጉዳይ የኢትዮጵያ በጀት ከየት ይመጣል ለማንስ ይውላ ?
@ethiovision4985
@ethiovision4985 Жыл бұрын
ጥሩ ሀሳቦችና ምክረ ሀሳቦች የቀረቡበት ነው thank you🙏
@febyeka783
@febyeka783 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አደገኛ አካሄድ የሚሄዱ በብስለት ነገሮችን የማይዙ ጸብ አጫሪ የሆኑ አስተዳደሪዎች ነው ያሉት። ህዝቡ እንደዚህ በዕውቀት ነገሮችን እንዲመረምር ስለምታደርጉ ምስጋና ይገባችኋል። ከዚህ አዙሪት ምንወጣበትን መንገድ ፈጣሪ ያሳየን
@roseawk6631
@roseawk6631 2 жыл бұрын
የእውነት ፈጣሪ አምላካችን አብዝቶ ይባርክ ወደሰላም ለሚሰብኩ ሑሉ ይሑን!!! ለሰላም እንቅፋቶች እርሱ መፍትሔ ይስጥልንን!!!
@dawedmuhamed1235
@dawedmuhamed1235 2 жыл бұрын
ሰርገኛ ወጎች መቼ ነው የሚተላለፍ ሲተላለፍስ በምንድን ነው የምንከታተለው ሊቭ ሊኖራችሁ ይገባል ባይ ነኝ እውነተኛ ንግግር በርታ ሶልየ ይሄ ነው ሰው ማለት
@senaietbahiru9858
@senaietbahiru9858 2 жыл бұрын
በዚህ የዘረኝነት አይምሮአቸዉ እንዴት ሆነዉ ነዉ ኢትዮጵያን አንድ የሚያደርጉት የኢትዮጵያ አምላክ ለሁሉም ልቦና ይስጣቸዉ ።
@yonasbrhane2024
@yonasbrhane2024 2 жыл бұрын
ሰለሞን ሹምየ በትውልድ መካካል የሚገኝ ብርቅየ ሰው በበኩልየ በኢትዮጵያ በዚህ ዘመን ካሉ አራት ከማከብራቸው ሰዎች 1 እና 1ኛው ነው:: እድሜ እና ጤና ተመኘሁ🙏👍
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 2 жыл бұрын
ክብርት የተከበሩ እያላችሁ የማንንም መደዴ ሰማይ አትስቀሉ የሚያስከብረው ተግባር ነው በተረፈ እንደ አዳነች ያለ ሰፈሬ ወ/ሮ መች አነሳት አዲስ አበባን የማትመጥን ገፋፋ ዘረኛ ወደ ላይ መስቀል ለምን አስፈለገ ?
@mimikebede4456
@mimikebede4456 2 жыл бұрын
እራስሽን ነው የሰደብሽው በእቀትዋና በችሎታዋነው የዚህ ልጣን መሪ የሆነችው⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
@nzamazing2023
@nzamazing2023 2 жыл бұрын
ጀግና ሰው ሁልጊዜም የማደንቅህ ልዩ!!!
@kgbtesema9841
@kgbtesema9841 2 жыл бұрын
thanks soli God bless you man of Forever
@kemawdebalke8487
@kemawdebalke8487 2 жыл бұрын
Great analysis Keep up the great work
@romar8844
@romar8844 2 жыл бұрын
በዉቀት የተሞላ ትንታኔ 👌👍👏👏🙏😍
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 жыл бұрын
ምርጦች በርቱ እግዚአብሔር ያግዛችሁ ስላሙን ያውርድልን የዘረኝነት በሽታ ከአገራችን ያጥፋልን ። ስው ግን ለምን ነገ እንደሚሞት ቢያስብ እና ደግሞ የኢሮፕያን ትርክት ትተን የራሳችንን ብናጎለብት የት የት በደረስን ነበር ብቻ ጌታ ክርስቶስ ደጉን ዘምን ያምጣልን ኢትዩጲያ ለዘላለም ትኑር ።
@user-rl3kp8kt3z
@user-rl3kp8kt3z 2 жыл бұрын
በርታልን ጀግናችን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።
@sarabereket2129
@sarabereket2129 2 жыл бұрын
ሰሌ ድቅነህ አመለካከትህ ከውቀትና ካላፊነት የመነጨነው መተንተን አቅምህ ይደነቃል በርታ
@mante2405
@mante2405 2 жыл бұрын
you are absolutely, positively awesome!!! Very fair, well explained and right on target. How can anyone in there right mind would try to silence such a nation building voice? Unless of course, they are sick.
@fasiga1082
@fasiga1082 2 жыл бұрын
አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ አይነት በቂ እውቀት ይዞ መቅረብ ነው ሚያኮራው
@DynamicTube-jk6cc
@DynamicTube-jk6cc 2 жыл бұрын
በእውነቱ ከጠሚው ጀምሮ በተዋረድ ሁሉም ባለስልጣናት ጀሯቸውን እና ጭንቅላታቸውን ደፍነው ስለተቀመጡ ይሰማሉ የሚል እምነት የለኝም እንጂ አንተማኮ ትደክማለህ ...... የህዝቡን ስሜት ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ስለምታቀርብ አመሰግንሃለሁ ወንድሜ ..... እግዚአብሄር ይባርክህ ... ይጠብቅህ !!
@saraabraha9997
@saraabraha9997 2 жыл бұрын
God bless you brother you are weandrful 🍀🍀🍀🍀
@dawittesfaye8582
@dawittesfaye8582 2 жыл бұрын
ሙሉ ሰው ሙሉ ወንድ ለመሆን ምርጥ ምሳሌ በቂ ሰው ነህ ሶልዬ ❤🙏
@user-ny9ot4qo7h
@user-ny9ot4qo7h 2 жыл бұрын
እንደ ሽሙየ አይነት ፅድት ያለ እፍ አይቼ አላውቅም ❤️💛❤️💛
@sebletekie2125
@sebletekie2125 2 жыл бұрын
Sol u r real journalist am proud of you
@beletetom107
@beletetom107 2 жыл бұрын
እርር ድብን በሉ። ደስ ይላል አርር ሰትሉ። ይዘመራል ወደድክ ጠላህም ትማራለ ትዘምራለ። በቅናት እርርርርርር በሉ። ሰለሞን ሹምዬ የሚያስለፈልፍ ከወያኔ የበላህው ትርፍራፊ ነው የሚያስለፈልፍ።
@endashawmelaku8677
@endashawmelaku8677 2 жыл бұрын
ተባረኩ።
@yamheran4023
@yamheran4023 2 жыл бұрын
ህፃን ሆኘ እንኳን ሻይ ቡና ላይ ሳይህ በጣም እወድህ ነበር ለካ ምን ያክል ጭንቅላት ያለህ እና ምጡቅ ሰው እንደሆንክ ንፁህ ልቦናየ ነግሮኝ ነው በጣም ነው የማከብርህ የድንግል ማርያም ልጅ በሄድክበት ይከተልህ
@ethiopiatube826
@ethiopiatube826 2 жыл бұрын
ሰሎሞን አንተ የሚገርም አስተሳሰብና የሚገርም እወቀት ያለህ ሰው ነው ሰብስበህ ከ pm office እስከ ቀበሌ ድረስ ምከራቸው ለነገሩ ከምክሩ ይልቅ ትምህርት እንደገና አስተምራቸው ጀግና ነህ በርታልን
@mimiboy6100
@mimiboy6100 2 жыл бұрын
በጣም ደንቅ መልእክት ነው
@haregmusr5624
@haregmusr5624 2 жыл бұрын
Welcome የኛ ውዶች አንድ እንደናቱ የህዝብ ሚድያ ለህዝብ ውግንናው የቆመ ነው ። ቀጥሉበት በርቱልን ሰላሙ ያምጣልን !!
@mulukassegn1895
@mulukassegn1895 2 жыл бұрын
መልካም ውይይት ነው ደስ ይላል፣ ጥሩ ግንዛቤ ያ ስይዛል፣ ለጊዜያችሁ አመሰግናችኋለሁ።
@michealgebreselassiealemay670
@michealgebreselassiealemay670 2 жыл бұрын
ሶል በሳል ጀግና ሰው ። ኢትዮ ውስጥ ሁለት ሰዎች አሉ። አንተና ቴድሮስ አስፋው።
@zeko-power
@zeko-power 2 жыл бұрын
ቴድሮስ አስፋው?
@yemesrachthehaye3962
@yemesrachthehaye3962 2 жыл бұрын
Unskilled people they make Ethiopian people confused so they must take responsibility we have to bring for justice .
@lexuskassie6747
@lexuskassie6747 2 жыл бұрын
All PP members should listen and learn from you, including the PM.
@henget415
@henget415 2 жыл бұрын
Sol, as always giving another amazing analysis worth the time what I understand is most of our public representatives or administrators are still uncivilised & in need of wisdom I think maybe they should start by watching Gebyanu then as you suggested move the UK Parliamentary debates! Unbelievable what we witnessing in recent yrs I guess the end of times are up on us sooner than we thought. Keep up the great work & thank you guys.
@beletetom107
@beletetom107 2 жыл бұрын
እርር ድብን በሉ። ደስ ይላል አርር ሰትሉ። ይዘመራል ወደድክ ጠላህም ትማራለ ትዘምራለ። በቅናት እርርርርርር በሉ። ሰለሞን ሹምዬ የሚያስለፈልፍ ከወያኔ የበላህው ትርፍራፊ ነው የሚያስለፈልፍ።
@penafrica4321
@penafrica4321 2 жыл бұрын
የችግራችን ዋንኛው ምንጭ ጐሳና ቋንቋ የፓለትካ ምንጭ መሆኑ ነው። ጐሳህን ወክልህ ሥልጣን ስትይዝ ድብልቅ ማህረስብ የሚናርባቸውን እንደ አዲስ አበባ ይሉትን አካባቢዎች ማስተዳደር አትችልም። አዲስ አበባን የሚስተዳድር ከጐሳ ፓልትካ ነፃ የሆነና ሁሉንም በእኩልነት የሚመለከት መሆን አለበት ።
@meazafenta6600
@meazafenta6600 2 жыл бұрын
በርቱ በሳል አመለካከት እና ትንታኔ
@yassinnurye1900
@yassinnurye1900 2 жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነው ።
@DefendTheTruth1
@DefendTheTruth1 2 жыл бұрын
ጎበዝ፤የአ.አ ችግር ከህገ-መንግስቱ ጀምሮ ብዙ የተቀላቀሉና የተምታቱ ጉዳዮች እንዲሁም የፍላጎት ግጭቶች አሉበት፡፡ለችግሩ ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት ከተፈለገ የተለየ “Innovative approach” ያስፈልጋል ብዬ አምናለሁ፡፡
@abek4329
@abek4329 2 жыл бұрын
Thanks your excellent analysis sol!
@Dani-oh1bu
@Dani-oh1bu 2 жыл бұрын
ዉይ ሶል ቃላት የለኝም ለትንተናህ👏👏👏
@ashemanall
@ashemanall 2 жыл бұрын
A very informative and eloquent critics based on the law . keep up the good work
@voiceamhara
@voiceamhara 2 жыл бұрын
Solomon, keep up your reality speech.
@getnetshifaw2471
@getnetshifaw2471 Жыл бұрын
አቦ ይመችህ ምርጥ ትንታኔ
@teshomeabate2350
@teshomeabate2350 2 жыл бұрын
thank you so much for your information
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 2 жыл бұрын
You have a good manner and respect👍👍👍🙏
#ethiopia #ሕግ ማክበር እንደዚህ ነው?
1:24:06
GEBEYANU
Рет қаралды 144 М.
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
#Ethiopia #Ethiopian የጳጳሱ ጥፋት ምንድን ነው?
1:05:32
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26