የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 22,529

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

4 ай бұрын

Пікірлер: 271
@aminat4274
@aminat4274 3 ай бұрын
እኔ ይሄው እየተሰቃየሁ ነው በጣም ያስገሳኛል አልፎ አልፎ ያቅረኛል ምንም ብመገብ አይስማማኝም በዛላይ በጣም ይመታል ትካሻየንም ያመኛል ዱአ አዲርጉልኝ
@Abisnya104
@Abisnya104 3 ай бұрын
ሺንትሸ ሸታ አለው እህቴ እኔ ቅመም ያለው ወይም ዘይት ያለው ምግብ ሰመገብ በጣም ያመኛል ፍቴም ያብጣል😢
@ttww9470
@ttww9470 3 ай бұрын
አላህ ያሺራችሁ
@user-ue7rj5dr4j
@user-ue7rj5dr4j 3 ай бұрын
ጉበትሽን ታይ
@Abisnya104
@Abisnya104 3 ай бұрын
@@user-ue7rj5dr4j ጉበት እንደዝህ ነው የምያደርገው ማለት ነው ? መንሰኤውሰ ምንድነው እኔ ከዋሃ ውጭ ምንም ነገር አልጠጣም
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 3 ай бұрын
በባዶ ሆድሽ ተልባ አፍልተሽ ሲበርድ ጠጭ ነጭ እሩዝ በሰላጣ ተመገቢ እህቴ እኔ እሱን ነው እምጠቀመው ተመስገን ነው ሳሰለች ተልባውን ተጠቀሚ ምስር የምስር ክክ ቀዝቃዛ ነገር ፍልፍል አስዋጥ ብርቱካን አሲር ሆምጣጣ ነገር እነዚህን አትጠቀሚ ቢያንስ 8 ሰዓት እንቅልፍ ተኝ እህቴ
@ubbubyvububybybyb9754
@ubbubyvububybybyb9754 3 ай бұрын
እንዃን በሰላም መጣህ ኣረ የጥርስ መቦርቦር😢😢😢 መዳሃኒት
@serkisaray3070
@serkisaray3070 3 ай бұрын
ደኩተረ ብሎዝም ነክ እኮ ቃል የለኝም ስላንተ ኑረልን 🥰🥰
@Getahunmekonin-xk1vw
@Getahunmekonin-xk1vw 2 ай бұрын
Enmesegenalen Dr egziabeher edeme ena tena yestek
@user-tg7hj6ns8c
@user-tg7hj6ns8c 3 ай бұрын
እድሜና..ጤና.ይስጥህ..ዶክተርየ..እንደ.መልክህ.ፀባይህ.ወርቅ
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 3 ай бұрын
Enamesegnalen Dr
@teg22345
@teg22345 3 ай бұрын
Thank you DR.
@mahletzetewahdo9369
@mahletzetewahdo9369 Ай бұрын
Thank you! Dr.
@Anywayok
@Anywayok 3 ай бұрын
Thank you
@hayatyarsulwdaji7600
@hayatyarsulwdaji7600 3 ай бұрын
ምርጥ የዘመኑ ጀግና ዶክተር
@bintahmed
@bintahmed 3 ай бұрын
የኛመልካም አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ምስሎችህን አላህ ያብዛልን ያረብ
@SaraUsnzsa
@SaraUsnzsa 3 ай бұрын
Thanks Dr please do video for Haptic A,B ,c full information let us know important for all of us!
@saidehali8223
@saidehali8223 3 ай бұрын
ዶክተር ሰይፈ እናመሰግናለን
@user-ph1yj1ct6o
@user-ph1yj1ct6o 2 ай бұрын
ተባረክ❤❤
@yalem2598
@yalem2598 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ክበርልን ❤️
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ዶክተር ሰይፈ🙏❤🙏🙏 የመዳም ቅመሞች ሼር ስብስክራይብ አድርጉ ብዙ ሰወች በሽታቸውን ይወቁ ።።።። ይህ ድንቅ እውቀት ለሁሉም 🤔🤔🤔🤔👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ ለአገራችን 🙏🙏🙏
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 3 ай бұрын
ሰላምክ ይብዛ ዶ/ር❤
@hayatail6337
@hayatail6337 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ዶክተር አተ ትለያለህ❤
@AdemAbdu-tj6rc
@AdemAbdu-tj6rc 10 күн бұрын
tanks doctor 🙏
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj 3 ай бұрын
እናመሰገናለን ዶኮተር
@martaabera-tj7dy
@martaabera-tj7dy 19 күн бұрын
"Thank you, Dr. Seife! I truly appreciate your invaluable information and advice. You're the best!"
@MahamedAwel-n8o
@MahamedAwel-n8o 13 күн бұрын
Dr mech lanagrh
@efnanabdulkidir1142
@efnanabdulkidir1142 3 ай бұрын
Dr alrgic saynes as aschgerng menm madan alchalkum
@user-le4zy3wp9g
@user-le4zy3wp9g 3 ай бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ ሆዴን ማቃጠል እና የሆድ ህመም አለብኝ እራሴንም በተደጋጋሚ ያመኛል ረራሰሴነንመም የመሚለቀኘኝ ሲያስታዉከኝ ነዉ ሌላዉ ስመረመር ባክቴርያ ይላሉ መዳኒት ስወስድ ባክቴርያዉ አይጠፋም
@tofee605
@tofee605 3 ай бұрын
ሰላም ዶክታር አማን ነዉ አራ በአላሀ እናቴ እየተሰቃዬች ነዉ መላ በልልኝ ዬት ነዉ ስራ ምትሰራዉ የላሀበትን ትመጣላች ሙሉ ምርመራ አድርግላት እስክ ተበበራኝ በፈጣራ 🤲🤲
@meronkebede8751
@meronkebede8751 Ай бұрын
ዶክተር እናቴ በጣም ያማታል ከእምብርቷ በላይ ኃይለኛ ቁርጠት ይሰማታል መርፌም ትወስዳለች ግን ለትንሽ ጊዜ ይተዋትና ይመለሳል. ደም እና ሰገራ ሰታ ምንም አልተገኘባትም
@Foziya364
@Foziya364 3 ай бұрын
SiderAL FORTE INT Ani medanti layii mebiryaa isiti Dr
@sinitandebrhan3684
@sinitandebrhan3684 3 ай бұрын
Selam doctor Sle Kojic yefit soap Mndnew tqmu ena gudatu Pls Mels doctore
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj 3 ай бұрын
ስለ አንጀት እጥፋት አብራራልን ዶክተር 🤲🤲🤲
@user-gd3rw1qe8b
@user-gd3rw1qe8b 3 ай бұрын
ዶክተር ላተ አለመኮመት ንፍግና ነው እድሜክን ያርዝመው ያለህ ትህትና ለሰው ያለህ እዝነት ወደር የለውም እድሜህን ሁሉ በመልካም ነገር የምታሳልፍ ያድርፍህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምክ
@Tebelay-fu4fv
@Tebelay-fu4fv Ай бұрын
ሰለም ዶክተር እነደምን አሉ ተበላይ እባላለሁ ምግብ ስመገብ ሆዴን ይነፋኛል ይቆርጠኛል ያሰገሳኛል የተመገብኩትን ምግብ ዳጀስት(አየፈጭልኝም) ዶክተር እባክህን ከአግዚአብሔር በታች አርዳኝ
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 3 ай бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግንሃለሁ
@YenabetTube
@YenabetTube 3 ай бұрын
Bemejemrya amsginalew sile morning siralen peleas
@seadanur4629
@seadanur4629 3 ай бұрын
Dr bemejemeria alah yistln.. Yene tyake cheguwarayen yamegnal kenbrete belay deretelay bzu gize snekaw yamegnal ena degmo begra bekul new smetoch yalut stegnam mchit aysetegnm andande ketute betach chemddo yzegnal jerbayenm endezaw gn grs yegebagn begra begul new smetu ena ychohal hulem
@kingofAmhara
@kingofAmhara 3 ай бұрын
❤ ዶክተርዬ እናመሰግናለን እኔ የሚሰማኝ ሆዴን መንፋ ደረቴን ማቃጠል እና ማቃር ነው በብዛት የሚሰመኝ ሀገር እያለሁ ሽሮፕ ይታዘዝልኝ ነበር አሁን ግን ልሞት ነዉ ምግብም መጠቀም አልቻልኩ
@user-sw3dn6ru9u
@user-sw3dn6ru9u 3 ай бұрын
ተባረክ
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@MixuTasfaye
@MixuTasfaye 3 ай бұрын
docketeri be mariyami atiefenyi melisilenyi ye ergizena mekelekeya merife ye 2ameti asiqebire neberi gin alisewexawumi areba ageri nenyi ahun 6ameti hononyale chigeri yemexali weyi ❤🙏
@rahimahussan9023
@rahimahussan9023 3 ай бұрын
ዶክትር እኔ ሁልግዜ እክታተለልሁ ትምርትህን በጣም ዴስ ይልስል ሳትሰስት ሙያህን ማካፍልክ እኔ ጥያቄ አለኝ ጉፍን ምንም አይለየኝም 1ቀን ውየ አንድቀን ያመኛል ግን አይቆይብኝም ሲይዘኝም በጣም ፍጥንጥን ነው የሚያድርገኝ ዴህነብሆን 4 ወም 3ክዚህ በተለየ ሁሌም ጉፍን የተልየኮ የለውም ይስነጥሸኛል ፍሳሽ ይወርዳል አሁን ስሰማ በማርኛ አላቅም በአርበኛ ሀሰያነው ይላሉ ግን ሆስቢታል አልሄድኩም እስካሁን የሄው ሁለት አመቴ እስኪ አብራራልኝ ምንድን ልበለዉ
@AsyaAhmed-sx8ho
@AsyaAhmed-sx8ho 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@FreweyniBeyene
@FreweyniBeyene 3 ай бұрын
Merejahn betam wedjewalew betam anamesegnalen degtere ane betam be chogora betam techegralew andewum kalaschegerkuh andand tyake lteykh felge neber
@FreweyniBeyene
@FreweyniBeyene 3 ай бұрын
Malete ane Saudi Arabia negn yalehun anam ande lbe wetche metakem alchlm betam techegralew jerbaye yakatlehna ye hmbrtey belay yakatlegnal mkbi belche mchot yelewum yamegnal betam techegralew andawm ayteh mels btsetegn des ylegnal tebaberegn
@misragabi8544
@misragabi8544 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@KalidWondu
@KalidWondu 3 ай бұрын
ስልክህን ከየት ላግኛው
@HiwotlemaLema
@HiwotlemaLema 3 ай бұрын
Inee baxem alfo alfo yasmalasanyal
@bintkadir4594
@bintkadir4594 3 ай бұрын
እናመሰግናለን እኔ አዳዴ ያልተስማማኝ ምግብ ስበላ ብቻ ነው ሚያመኝ ቃር ነው እና ግማሽ ብርጭቆ ወተት ስጠጣ ይተወኛል አልሃምዱሊላህ
@rsrs8270
@rsrs8270 3 ай бұрын
👍👍👍👍
@MLin-dh2fc
@MLin-dh2fc 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢አይይ
@Bamni946
@Bamni946 3 ай бұрын
Centrum with lutein gudat alew basint idme Kilil wist lalut nw mimakare??????
@adh61
@adh61 3 ай бұрын
ዶክተርዬ አላህ እድሜህንም እውቀትህንም በረካ ያድርግልህ ኑርልን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 ай бұрын
ዶክተር በአላህ መልስልኝ እናቴ የኪላሊት ጠጠር አለብሽ ብለዋት መዳኒት እየወሰደች ነው እስኪ ንገረኝ ማለቴ መዳኒቱን ምን አይነት ነው እና ያለሁት እውጭ ሀገር ነው አሳውቀኝ እሽ አመሰግናለሁ ።።​@@Dr.SeifeWorku
@user-te8jf6tz4s
@user-te8jf6tz4s 3 ай бұрын
Doctor ene dame now emystfenge mn laderge hakime sahide mnme alelungme dame now yatmermerkute😢😢
@mesimesi9422
@mesimesi9422 3 ай бұрын
ደኩተር ትምህርት በጣም ደስ የሚልነው ቀጥልበት እውቀትህ ፈጣሪ ይጨምርልህ እና ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ በኢሞ ፅፌልህ ኣልመለስኩም እኔ በፈለኩት ስኣት ኣንተን ማማከር ኣልችልም ያለሁት ኣረብ ኣገር ነው በስልክህ ሁሌቴ ደውየ ነበር ኣላነሳህም እና በተመቸህ ሰኣት እንድትመልስልኝ ተስፋ ኣደርጋሎሁ
@user-me4fu9ge6b
@user-me4fu9ge6b 3 ай бұрын
ሠላም ዶክተር እድሜህን ያርዝምልን ጥያቄ ነበረኝ ምንድነው አሱም አሁን በየማህበራዊ ሚድያው የስንፈተ ወሲብ ፍቱን መዳኒት አለን እያሉ ዶክተር እከሌ የሚል በዝቶብናል እና ዶክተርዬ እንቅጩን ብታስረዳን
@astergashaw3046
@astergashaw3046 3 ай бұрын
🙏🥰
@user-dq1hv7zt4s
@user-dq1hv7zt4s 3 ай бұрын
D.r enate ejig eyetesekayech nw.sewinetwa sayiker menemene beyegezew mitiwesdew yechegwara medanet eyekebedat techegiralech.ene kager wiche negin lefaseka memelese ayikerm hakemiye bemebete anitegar endametat tebaberegin ???
@efnanabdulkidir1142
@efnanabdulkidir1142 3 ай бұрын
Sinus alrgic pls Dr 🤧 😪
@feyizadetemod6345
@feyizadetemod6345 3 ай бұрын
ሰላም ሚጊብ ከበላዉ በሀላ አይሰራፊልኝ ዎገቤን የቀጢላኘን ?
@umiahmed5469
@umiahmed5469 29 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ የጭዳራ መድኃኒት በባዶ ሆድ ነው የሚዋጣ
@alemituyemichaellij1007
@alemituyemichaellij1007 3 ай бұрын
ዶክተርየ እኔ ምስር፣ በርበሬ የብዛበት እና በዝይት የተጠበሱ ምግቦች ስበላ ወዲያኑ ይነሳብኛል እና ሃሳብ ካለክ
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር እኔሰ የማደርገው ጨንቆኛል ኢንደሰኮፕ ሁሉ አድርጌ አለሁ ለ 6 ወርም ክኒን ወሰጃለሁ ግን ቆይቶ እንደገና ይነሳል የሀሞት ጠጠርም ነው ተብየ ተቆርጦ አውጠውታል ከ 5 አመት በፊት ደጋሜ ደግሞ ዘንድሮ ያቃጥለኛል የበለሁት ምግብ ከውሃ ውጭ አይሰማማኝም ተሰቃየሁ
@user-ro1fp4tw2x
@user-ro1fp4tw2x 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ግን ሕክምና የሚሠጡን መድኃኒት ምንም አይነት ለዉጥ የለዉም ጠቃጥየ ልሞት ነዉ😢😢😢
@tenaabera1592
@tenaabera1592 3 ай бұрын
ዶክተርዬ በእግዚአብሔር እግሬን በጣም አሞኛል መላ በለኝ please
@-rm4pu
@-rm4pu 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ሰይፍ እናመሰግናለን እባከወትን በህክምና ዙሪያ እማመክረወት ነበረኝ ከቻሉ አድራሻ ቢሰጡኝ
@bintseid1800
@bintseid1800 2 ай бұрын
ቁጥር አለልሽ ፈልጊው ፕሮፋይሉ ላይ
@Amina-fs8nn
@Amina-fs8nn 3 ай бұрын
ዶክተር በአላህ ስልክ ቁጥርህን ልቀቅልን
@asleyafanga3087
@asleyafanga3087 3 ай бұрын
ዶክተር እማስጊነለዉ የጮገረ ተማሚ ነበሩከኝ የምሰጠዉ ትሚርት ሰል ሚከተተል አሁን በጠም ለዉጥ አገኜችለዉ አለሀምዲሊለይ ግን ማደኒቱን የጀማረኝ ቀን ቢቸ ነዉ ሚወዝደዉ
@meskihabte7731
@meskihabte7731 3 ай бұрын
Dr. Inemaseginalen❤❤❤❤
@salamzeleke7097
@salamzeleke7097 3 ай бұрын
Ibakin, wobh Aschgarn
@asia2177
@asia2177 3 ай бұрын
ዶክተር ለማደት እባክህን ተባበረኝ በዋሳብ ሀይ ብየህ ነበር
@madinachanel6313
@madinachanel6313 3 ай бұрын
ዱክተርየ አጎቴ በሳባ ምች እየተሰቃየ ነው እደትነው አተን ማገኝት የምችለው
@mekdsseife4812
@mekdsseife4812 3 ай бұрын
የጨጓራ ባክቴሪያ መድሀኒት ምንድነው ዶክተር ከቻልክ መልስ በትሰጠን
@user-wx5yy8ib4x
@user-wx5yy8ib4x 3 ай бұрын
የዶክተር ቤተሰቦች እኔንም አበረታቱኝ
@HawaEndris-up3fm
@HawaEndris-up3fm 3 ай бұрын
እኔ ዘይት የበዛበት ምግብ ስበላ ያመኛል ምግቡም አይፈጭም መግብ ሲቀርብ ይዘጋኛል እረ ብዙ ስቃይ አለኝ
@alicell5258
@alicell5258 3 ай бұрын
👍👍❤❤
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 3 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን እኔ የጨጓራ 🦠 አለብኝ መጥፋት ይችላል ወይ ምገብበጥንቃቄነው እምዎስደው እሚያመኝ የተለያየምግብ ስመገብ ዘይት የበዛበት ስመገብ ነው እስኪ ለጨጓራ ባክቴሪያ መድሀኒት ስራልን
@SaraSelim-j7q
@SaraSelim-j7q Ай бұрын
Ibs or low. Fad map diet mendnew
@yechalaletube6154
@yechalaletube6154 3 ай бұрын
😢😢😢የተሰቃየሁበት በሽታ ብበላም ባልበላም
@lidyaberha3112
@lidyaberha3112 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ምግብ ስበላ ክጉሮሮዬላይ ነው የሚቆመው ካላስታወኩ ወይም ካላስተወኩ ወይም የሚያስገሳ ፈሳሽ ካልወሰድኩ በጉሮሮዬ ላይ ነው ሚቆየው ምን ትመክረኛለህ
@user-br5vn1pv8b
@user-br5vn1pv8b 3 ай бұрын
መልሰልኝ😢😢😢😢
@user-dg3ih5dy2g
@user-dg3ih5dy2g 3 ай бұрын
ዶክተር በአላህ አትለፈኝ የትለትል መድሀኒት ምንድነው የሚበለው የሰው አገር ነኝ ሆዴ እየተነፈ ተቸገርኩ
@JemilaHamtha
@JemilaHamtha 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ የዛሬ አመት ጉሮሮየን አሙኝ ሰርጀሪ ተሰርች ነበር ይህው አንድ አመት ሆኔኝ ውስጡ አልድንም አለኝ በጣም ያማኝል መዳኒቱንብ ሲሂድም ያኑኑ ነው የሚሰጡኝ ደግም እውጭ ነኝ የላይኝው የጉሮሮየ ክፍል ነው የሚያመኝ እና እንቅ ያድርገኝል እራሲን ልብን ደክም ይለኝል መዳኒትን ተባበርኝ በይቅርታ ጋር
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 3 ай бұрын
ዶክተር የቆዳ ሀኪም ጋር ሄጄ tranexaheal 500ml ለሁት ወር እንድውጥ አዞልኝ ጀምሬዋለው እና ይህ መዳኒት ለማድያት ምን ያህል እሙን ነው? ስለ tranexaheal የሆነ ነገር ቀለኝ።🙏
@rgfg336
@rgfg336 3 ай бұрын
ዶክተር የወር አበባ የምቆየው ምክንያት ምንድነው እባክህ መልስልኝ😢😢😢
@user-ts4jb1xm4k
@user-ts4jb1xm4k 3 ай бұрын
Yeprotin gudat mindin naw yetignaw naw yemaygodaw 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@zeynbezeynbe
@zeynbezeynbe Ай бұрын
የቲንክሮትህመምምንነዉመልክቱአብሪራ
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር የዉልክ ምግብ ከተመገብኩ በኋላ ውሀም ልጠጣ ጎንበስ ካልኩ ወድያው ማመለስ ሳይሆን እንደ ህጻናት ልጅ ቅርሻት ልበለው ባፌ ይሞላል በልቼም ጋድም ካልኩም እብዛኛው ግዜ እንደዛ ያደርገኛል ምንድን ነው?
@asia2177
@asia2177 3 ай бұрын
ዶክተርየ በምታምነው አምላክ ሀገሬ መግባት አስጠላኝ በማዳት የተነሳ
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 3 ай бұрын
ጥቅል ጎመን ያጠፋል
@user-vz6sq4wf8i
@user-vz6sq4wf8i 3 ай бұрын
አድራሻህ የት ነዉ
@user-fg9lp1ny1e
@user-fg9lp1ny1e 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እህቴን በጨጓራ እየተሰቃየች ነው እስኪ ተባበርኝ የት አካባቢ ነው አገልግሎት የምሰጠው እኔ አርብ አገር ነው የምኖርው አድራሻህን ንገርኝ እና መታ ትታከም ከይቅርታጋር
@TiaWati-qv9ky
@TiaWati-qv9ky 2 ай бұрын
Dofiteri chogara siyamane eresemi cimirina miyamane😢
@osmandulla7944
@osmandulla7944 3 ай бұрын
ዶክተር ወንድሜ ለረጅም አመት በዚህ በሽታ ይሰቃየል እና ዶክተር ከቻልክ አድራሻህን ሰተሀኝ አንተጋ ቢታይ ወይም ምንማድረግ እንዳለበት ብትረዳልኝ ሁሌም አመሰግንሃለሁ
@user-dx8mb8lg5l
@user-dx8mb8lg5l Ай бұрын
ደክተር በቅድሚያ ምስጋና ምስጋና ይገባሀል እኔ በጣም አሰቃየኝ ቁጭብየ አዱራለሁ ለሊትለሊት ይብሳል ያቃጥለኛን ዉጋት አለዉ ያስመልሰኛል ያስገሳኛል ጀርባየንሁሉ ያቃጥለኛል ሆደን ይነፋኛል ደክተር በናትህ አማክረኝ
@halimatube8365
@halimatube8365 3 ай бұрын
ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርቶች ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር እኔ የሮማ ቶይድ በሽታ አለብኝ ስለዚህ በሽታ ዶክተር ሰፋ ያለ ማብራሪያ ብተሰጠን ህክምና ከጀመርኩ ከአመት በላይ ሆነኝ ግን ዶክተር ያለሁት እሰው አገር ነው ብሩን ክፍያ አልቻልኩትም እየሠራሁ ነው የምታከመው ሥራው ጋር ህመሙንአልቻልኩትም ካልሠራሁ መታከም አልችልም ህክምናውን ባቌርጥ ችግር አለው?
@hagera8679
@hagera8679 3 ай бұрын
ዶክተር ጨጓራ ህሞተኛነኝ ምርመ ራ አሪጊያው ለው ጥ ቢኖረው በአፌ የጨው ስሜት አለው ምንለድርግ
@fetasport4640
@fetasport4640 3 ай бұрын
ዶክተር ብዙ ጊዜ በቀኝ ኩላሊቴ አካባቢ የመዉጋት ስሜት ይሰማኛል እንዲሁም ማቅለሽለሽ እና በርበሬ ያለበት ወጥና ድንች ስበላ በጣም ያመኛል!ምን ባደርግ ይሻለኛል?
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ከደረቴና ጀርባዬ እደሽፍታ እያስቸገረኝ ነው ጥቋቁር ነጠብጣቦች ብዙ አሉብኝ ምንድነው መላው😢😢😢
@tigdsale3521
@tigdsale3521 3 ай бұрын
ዶክተር እባክህ ስለምራቅ መብዛት ምድነው😢
@user-vx4hs4zg2z
@user-vx4hs4zg2z 21 күн бұрын
ሰላምዶክተር የጨጓራበሽታ ጭቀትጭንቀትይላል ያዞራል እንዴ አፌእንለሎሚ ይሆመጥጠኛል እስኪንገርኝ ዶክተርየ
@najatbeitendris6398
@najatbeitendris6398 3 ай бұрын
ሰውነት እና ጀርባን ለሚያቃጥ ጨጎራ መፍትሄውና መድሀኒት ምንድን ነው
@emebetmekonen2527
@emebetmekonen2527 3 ай бұрын
እናቴ በጣም እየተሰቃየች ነው
@user-sw3dn6ru9u
@user-sw3dn6ru9u 3 ай бұрын
Dr btam nw miyaschgrg ena lben nw mimslg eza akababi new smtu k lbe gar ygenagal ende plz ?
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 3 ай бұрын
አዎ ከዚህ በፊት በሰራሁት ቪዲዮ አስረድቻለሁ፣ የልብ ህመም ይመስላል እንጂ የልብ ህመም አይደለም
@hayatihayati9170
@hayatihayati9170 Ай бұрын
አተንአዳምጥሀለሁ
@yechalaletube6154
@yechalaletube6154 3 ай бұрын
ዶክተር እሚገርምክ ይሄን ሽሮፕ ስወስድ በሰከንድ ነው እሚተወኝ ግን ጠአሙን ስለማልወደው ወድያው ይወጣል
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 76 МЛН
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 186 М.
የወገብ እና የጀርባ ህመም | Lower Back Pain |Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:03
የጉበት በሽታ ህክምና | Hepatitis A,B,C | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
10:21
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 25 М.
የጨጓራ ሕመም: ምልክቶችና መፍትሄዎች
10:35
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 122 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН