የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሚያስከትሉ ምክኒያቶች!!!

  Рет қаралды 108,672

Sodere TV

Sodere TV

3 жыл бұрын

Пікірлер: 126
@setechgntsega3298
@setechgntsega3298 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@user-cw4du8ow2z
@user-cw4du8ow2z 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@user-tt2pm8to6p
@user-tt2pm8to6p 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ት/ት ነዉ እናመሰግናለን
@user-ym4zg1sj7m
@user-ym4zg1sj7m 4 ай бұрын
Doctor.ya.thak.you.verey.much
@almazgebreselase9533
@almazgebreselase9533 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለን
@hfgyg6
@hfgyg6 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። እህት። በርች
@omsomi4897
@omsomi4897 11 ай бұрын
ተባረከሐ
@meryteferi6389
@meryteferi6389 2 жыл бұрын
Hey docter shint alameyaz yitayebignal ena mindnewu mikiniyatu ,befit ye shint bonbua infection indalegn tenegirognal ena ,ahun degmo ye masakek ,ye maqatel simet yitayegnal ena min ladirg be msg bitilikilugn dess yilegnal thank you
@mitamita995
@mitamita995 2 жыл бұрын
ዶ/ር አየ አኔ ሁሌም ነው ሚነሳቢኝ ወይይይይይ ቀና ብየ እራሱ መሄድ አልችልም ከዚህ በፊት ተመርምሬ ነበር መዳኒትም ወስጃለሁ ግን አልተወኝም ሽንትቤት ስትተቀሚ ወደኋላ ታጠቢ ብለወኝ ነበር ግን ሁሌም ማ ድረግ አልቻልሁም አረሳለሁ buss ነኝ ሌላ መፍትሄ ካለ
@wuletayedegu3607
@wuletayedegu3607 2 жыл бұрын
Dr በጣም አመሰግናለው ተባረኪ ግን በጣም ተደጋገመብኝ ምን ላርግ
@sisaylemlem8605
@sisaylemlem8605 3 жыл бұрын
enamesegenalen berchi
@wuletayedemissie4111
@wuletayedemissie4111 2 жыл бұрын
ተባረኪዶክተርእኔበዓመትከ 3በላይ ነውየተመላለሰብኝ
@user-qf4dm5gc6t
@user-qf4dm5gc6t 9 ай бұрын
አናመሰግናለን
@jerigezaw1162
@jerigezaw1162 Жыл бұрын
እናመስግናለን
@gvfc2175
@gvfc2175 Жыл бұрын
ደኩተር እናመሠግናለን የግራ እፍየ በጣም ካመት በለይ ታምሜ ለው እክምና ህጀ መዳኔት ወሥጀለው ግን ሊሻለኝ አለቻለም ምን የሻለኛል ሀያት ሠይድ
@martazhekale2063
@martazhekale2063 Жыл бұрын
_ሰላም ዶክተር እኔ ማሕፀኔ ላይ ያብጥበኛል ሕክመና ወስጄ አልዳንኩም እባክሽ እርጂኝ የለሁት በሰው ሐገር ስደት ነው እባክሽን እርጄኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ በውስጥ መስመር አናግሪኝ_
@edenabate1286
@edenabate1286 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ አንደበትሽ ይባረክ ጤናና እድሜን አብዝቶ ይስጥሽ ያልሻቸው ህመሞች በሙሉ አሉብኝ ያልሄድኩበት ሀኪም ቤት የለም ሜሪስቶፕ ሁሉ ሄጄ ነበር የጡንቻ መርፌ እና በቀን 4 ኪኒን የሚዋጥ አዘውልኝ ለተወሰነ ጊዜ ተወኝ ከዛ ግን ተመልሶ በጣም እያመመኝ ተቸግሬያለሁ መፍትሄ ካለሽ በፈጣሪ ስም ልለምንሽ ዶክተርዬ!!!
@user-il2bb6vs4q
@user-il2bb6vs4q 10 ай бұрын
የኔ ዉድ አላህ ያሽርሽ እኔም ተቃጥዬ ልሞት ነዉ💔💔😢😢😢
@user-qb9mw2un2g
@user-qb9mw2un2g 6 ай бұрын
ብግጎንስ ብይ ውሃ በብዙ ጠጪ
@user-ot2or2dm8e
@user-ot2or2dm8e 4 ай бұрын
​@@user-qb9mw2un2gዥእ
@Sarademeke-zb2fs
@Sarademeke-zb2fs 2 ай бұрын
​@@user-qb9mw2un2gለውጥ አይተሽበታል እንደ
@gezahegnAbebe-ge9ru
@gezahegnAbebe-ge9ru 5 ай бұрын
THANK YOU
@tadatada7552
@tadatada7552 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ።ከኔ በላይ ታማሚ የለምና በርታ ቀጥልበት
@SoliyanaAddisMoges-ux7vw
@SoliyanaAddisMoges-ux7vw 3 ай бұрын
Ahun teshalek???
@tigiwudsew2479
@tigiwudsew2479 2 жыл бұрын
እንደ ምትመልሽልኝ ተስፋ አለኝ እኔ ዳቦን ብቻ ነው የሚያቃጥለኝ ሆደን ግን አይመኝ ግራ ገብቶኛል ምን አይነት ህመመ ነው ይህ
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የብልት አላርጅ ነበረብኝ ታክሚ ለቀቀኝ አሁን ደግሞ ያቃጥለኛል በጣም ያሳክከኛል መላ በይኝ ምንም አይነት የውስጥ ልብስ ስለብስ በጣም ያቃጥለኛል ያሲክከኚል መላ በይኝ
@xghfchfhtuyy8853
@xghfchfhtuyy8853 Жыл бұрын
ዶግተር እናመሠግናለን
@yusufomer6051
@yusufomer6051 3 жыл бұрын
ወንዶች መስል ምልክቶች ከታያቸው ሌላ በሽታ እንዳላቸው አመልካች ነው ብለኛል። ለምሳሌ ምን አይነት በሽታ? እኔ የዚ ምልክት ተጠቂ ነኝ ግን ብታከምም ለውጥ አላገኘውም።
@SoliyanaAddisMoges-ux7vw
@SoliyanaAddisMoges-ux7vw 3 ай бұрын
selam dr bekirb gize neber shinte metahu eyalegn yeneberkubet akababi shint betu nitsuh alneberemna shinten ebet akababi eskemders yazkut lik bemagstu neber yejemwregn kezan hakim bet hedkugn yeshint figna enfekshn alugn le5 ken be ken 1 yemiwesed medanit setugn esun stekem lewt neberew medhanitu siyalk temelso simetu eyemetabgn new mn ladrg??? Benatchu bezi beshita yedanachu medihanitun nigerugn
@user-go6vi7gg8s
@user-go6vi7gg8s 5 ай бұрын
አመሰግናለው እህቴ
@user-ll3nw4pi4x
@user-ll3nw4pi4x 3 жыл бұрын
Betam enamesegnalen kelb enwedshalen berchlin bzu sewochn.titadegiyalesh tebareki yemahtsen masakek mknyatuna meftihewn etebkalew betam.techegerku
@hayahfaris6576
@hayahfaris6576 2 жыл бұрын
Ere sister efakshi alegn ahun demo ebtet jemrobgnal mn ladrg ???melshilgn
@infotube2962
@infotube2962 3 жыл бұрын
Keep it up Dr.
@hulgizietsega6299
@hulgizietsega6299 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሀኪም😘
@user-bf1dt4og7s
@user-bf1dt4og7s 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ማሬ እናምሰግናለን ዶክተር
@yosephagonafer9363
@yosephagonafer9363 3 жыл бұрын
የዘር ፈሳሽ ህልመለሊት ሲመጣ ለሊት ከእንቅልፊ በመባነን ሳይወጣ ተቆጣጥሪው ከዛ በሀላ በኩላሊቴ በኩልም ከእንብርቴ በታች ያቃጥለኛል ዶክተር መልስ ብትሰጪኝ ደስ ይለኛል
@user-dg5wj3bd2n
@user-dg5wj3bd2n 2 жыл бұрын
@@yosephagonafer9363 እሄ ሰይጣነው መምህር ተስፍየን አዳምጭ እህቴ አይንናስ ነገርነው ፃለት አድርጊ
@BintShifa
@BintShifa 25 күн бұрын
ዶክቶር የማህፃን እፌክሽን መፍቴሄ ንገርኝ ሽንቴም ያቀጥለኛል እንዳዛው ሀፍረተ ገለዬ ያሳክካኛል እንድሁም ሽታ ያለው ነጭ እርጎ መሳይ ፈሳሽ ይፈሳብኛል እስት መለ በይልኝ ይበክሽኝ
@user-uu9ng2zu4m
@user-uu9ng2zu4m 15 күн бұрын
ሰለም እንዴት ነሽ እነ ጥያቄ ነበረኝ
@asmarech591
@asmarech591 11 ай бұрын
እናመሰግናለን እኔም አለበኝ
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x 4 ай бұрын
ደኩተርየ ረእኔ በአመት ሳይሆን በየሣምቱነው እሚያመኝ
@tewodroswoldemedhin600
@tewodroswoldemedhin600 9 ай бұрын
ይመችሽ ያራዳ ልጅ
@seyoumkidst6576
@seyoumkidst6576 3 жыл бұрын
ለ3ዓመት ህፃን የሽንት ኢንፌክሽን መድሀኒት ምንድ ነው።
@user-dg5wj3bd2n
@user-dg5wj3bd2n 2 жыл бұрын
ያልሽው ሁሉ አለብኝ ነብሰጡር ነኝ በሱ ምክንያት መሰለኝ የተለየው ሽቴ ጉም አይመስልም እና ምን ትመክሪኛለሽ
@user-zf5wv2jz2q
@user-zf5wv2jz2q 7 ай бұрын
Ishi wde gin betam hisanat sihonusa mensiew mindinew?y8 amet tanash ihite tamalech
@user-go6vi7gg8s
@user-go6vi7gg8s 5 ай бұрын
አመሰግናለው አህቴ
@setechgntsega3298
@setechgntsega3298 Жыл бұрын
ሰላም ማሚዎች እንዴት ናችሁ እኔ የምሰራው መልቲሌብል ማርኬቲንግ ነው በጣም ደስ እያለኝ ነዉ የምሰራው የጊዜ ነፃነት አለኝ ብዙዎችንም ወደዚህ ስራ አስጀምሬያቸው በደስታ እየሰሩት ነው አሁንም ብዙ ሰዎችን ይፈልጋል የምትፈልጉ በውስጥ አዋሩኝ አብረን እንሰራለን
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 10 ай бұрын
የት ነው እኔምፈልጋለሁ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ /ር ጥያቂ አለኝ ኮመት ላይ መልሽልኝ ድርቀት ያዘኝ ከምን እንደመጣ አላውቅም አረንጎዴ ሻሄ ከጠጠው ትንሽ ይለቀኛል ከዛግ ዙሮ ይመለሳል
@user-qb9mw2un2g
@user-qb9mw2un2g 6 ай бұрын
ተልባ ጠጪ
@user-to7gx5lx5r
@user-to7gx5lx5r 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌
@user-qf4dm5gc6t
@user-qf4dm5gc6t 9 ай бұрын
🎉❤❤❤
@amsaluderbe6006
@amsaluderbe6006 2 жыл бұрын
የሽንት ቱቦ ኢፌክሽን ከኩላሊት ጋር ይገናኛል እንዴ?
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 7 күн бұрын
❤❤❤❤
@munamohammed3536
@munamohammed3536 3 жыл бұрын
ዶ/ር አባቴ የሽንት ከረጢት ውስጥ እብጠት አለው ተብሎ ኦፕራሲዎን ይሰራተብሎል ና እድሜው 85 ነው ኩላሊቱ ደግሞ ጠጠር አለው ተብሎል
@FikerteAsres
@FikerteAsres 9 ай бұрын
ለምንድን ነው ቪዲዮ ከሰራቹ ቡሀላ ለምትጠየቁት የማትመልሱት???
@woditowoldemariam
@woditowoldemariam Жыл бұрын
መከላከያ ምንድነው?
@user-qv6zb1iz8l
@user-qv6zb1iz8l 2 ай бұрын
ልጄ መቆይት የማይችልስ።
@martamarta8350
@martamarta8350 9 ай бұрын
❤❤
@user-li6uo1es4k
@user-li6uo1es4k 2 ай бұрын
እኔበጣም ተሰቃየሁ የኔማሳከክ ነዉ ማህፀኔን 😢😢😢😢😢😢1አመት ሆነኝ ወላሂ 5ግዜ ሀኪም ሄድኩ ምንም መፍትሄ የለም እንዴዉ የምታቁ ንገሩኝ😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@sebleseble998
@sebleseble998 Жыл бұрын
እና መዳኒቱ ምንድ ነው
@monahamzaa9517
@monahamzaa9517 3 жыл бұрын
Yeekooronaa kitiibatii laseetoochii gudatii yeeamaxala wooyii
@user-mt3jw7gb3i
@user-mt3jw7gb3i Ай бұрын
የሽንት ስኳር የሚፈጠረው ኩላሊት ምን ሲሆን ነው
@user-ki1wn2jp9q
@user-ki1wn2jp9q Ай бұрын
በእግዚአብሔር ቁጥራን ተባበሩኝ 😭😭😭😭
@user-tg3ve9xs1n
@user-tg3ve9xs1n 5 ай бұрын
@edengirma8467
@edengirma8467 3 жыл бұрын
ዶክተር ያልሽው ሁሉ አለብኝ ግራ ገብቶኝ ነው ያለሁት ማርገዝ ፈልጌ እራሱ ፈተነኝ እባክሽ
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 5 ай бұрын
ዛሬ አሞኝ ሰርጅ አድርጌ አገኘሁሽ አመሰግናለሁ ደግጨ የመጀመሪያየ ነው ሽቴ ቀላብኝ ሆደን አመመኝ እና😢
@user-fm1qw6zq3g
@user-fm1qw6zq3g 4 ай бұрын
እኔም
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 4 ай бұрын
@@user-fm1qw6zq3g ውሀ ጠጪ ማሬ በደብ ስኳር ነገር ቀንሽ ትቶኛል እኔ
@tsidubekele3738
@tsidubekele3738 2 жыл бұрын
ህፃናት ላይ ይከሰታል ወይ?
@marneshelyas8589
@marneshelyas8589 Жыл бұрын
Dokitori tabaraki emasagenalenii
@murshidahussen2988
@murshidahussen2988 3 жыл бұрын
ዶክተር 1 ጥያቄ አለኝ ኪያር በወር አበባ ጊዜ ከበላን ማሀል ያደርጋል ይላሉ እውነት ነው ዶክተር መልሺልኝ እኔ ሰላጣ ስለምወድ እጠቀማለው ግን አላገባሁም
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 3 жыл бұрын
አረ ውሸት ነው
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
ኧረ ውሸት ነው እየበላንም እየወለድንም ነው
@user-xm2lz6si6h
@user-xm2lz6si6h Жыл бұрын
መሀንነት ሳይሆን ካንሰር ሊያመጣ ይችላል አይመከርም
@mekdestedla5579
@mekdestedla5579 4 ай бұрын
ቁርጠት አለው ሆዴን ይቆርጠኛል ውጋት እና ከእንብርት ስር መቁረጥ
@weliyasuletan6750
@weliyasuletan6750 2 жыл бұрын
እኔም አለብኝ
@bezuworkkidane5884
@bezuworkkidane5884 6 ай бұрын
God 3❤
@HayatDebebe
@HayatDebebe 5 ай бұрын
0:04
@TigestDemisse-qq2qw
@TigestDemisse-qq2qw 5 ай бұрын
እውቀት ከውበት ጋር ተባለኪ
@Tjsjsjsj-iy2yz
@Tjsjsjsj-iy2yz Ай бұрын
ዶር ኤረ እኔ ሽንቴ ቶሎ ቶሎ ይመጣኛል በዝህ ላይ ያቃጥለኛል ወንድ ነኝ
@byteegrema5482
@byteegrema5482 3 жыл бұрын
እውነት ነዉ እኔ ከቅርብ ግዜ ጀምሮ እንዳይዝ አይነት ስሜት ይሰማኛል እሱ ሽንት ለማሽነት ስቀመጥ በጣም ያማኛል ትንሽ እሻነለሁ ባብዛት አይወጣም ከዛ ወዴ ህክምና ሄጄ ነበር ግን ሀክሞቹ ያሉኝ ኩላልት ላይ ችግር አለ አሉኝ ከዛ የሽንት ምርመራ አዳራጉ ከዛ በጣም ብዙ አይነት በኬተራያ አለ አሉኝ ለግዜው ማደንት ሰጡኝ ከዛ ትንሽ ተሸለኝ ግን አሁን ከመፃኔ ዞር ብሎ ወገቤንና አንድ ጎኔን ይዞ በጣም እያማማኝ ነዉ እባክሽ ምንድነው መፌተዉ
@adeesaa7288
@adeesaa7288 Жыл бұрын
እኔም ልክ እንዳንቺ ተብያለው ግን ውሀ ጠጭ በደንብ
@emufikertube
@emufikertube Жыл бұрын
መድሀኒቱን አገኘሽ እህት
@user-gr5ce8hp8k
@user-gr5ce8hp8k Жыл бұрын
ዶክተር አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ባለቤቴ 2ወር አልፏታል ፅንስ ከያዘች ግን ሴክስ በምናረግ ጊዜ የኔ ፈሳሽ ወደሷ ሲገባ ያቃጥላታል ደሞ በዛው ሰአት ተነስታ ሽንት ስሸና በጣም ያቃጥላታል ሴክስ በማናረግ ጊዜ ግን ስትሸና ህመም የላትም ችግሩ ምን ይሆን
@hewanzerihun6196
@hewanzerihun6196 Жыл бұрын
እንደዚ አይነቱ ችግር በወንዶች ላይ ሲፈጠር ከሌላ በሽታ ጋር ሊያያዝ ይችላል
@ademtube8899
@ademtube8899 3 жыл бұрын
ወገቤን በጣም እያመመኝነው ያለበት ቦታ ሀኪም ቤት ለመሄድ አስቸጋሪ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ
@user-rb2es4ob5o
@user-rb2es4ob5o 7 ай бұрын
እኔም ነኝ
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 4 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ግን ከተያዝን ቡሀላ መዳኛው ከባድ ነው እኔ በግራ ጎኔ ህመም ልሞት ነው ሀኪም ቤት ስሄድ ምን መፍትሄ የለም በሰው ሀገር ሆኘ ሀገሬ መግቢያው እራቀኝ😢ሀሳብ ህመም ስቃይ ብቻ😢
@SoliyanaAddisMoges-ux7vw
@SoliyanaAddisMoges-ux7vw 3 ай бұрын
ayzosh wuha techi esti
@user-vb8bu6cl5r
@user-vb8bu6cl5r 4 ай бұрын
ዶክተር እናትሽ እኔ ሽንቴ ስሽና አያቃጥለኝም ግን አልፎ አልፎ ያሳከክኛል ምን ላድርግ በማርያም ንገርኝ❤❤❤❤
@user-li6uo1es4k
@user-li6uo1es4k 2 ай бұрын
አፍፍፍፍፍፍፍ እኔም በጣም ነዉ የሜሳክከኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ተሰቃዬሁ ወላሂ 1አመቴ
@ytxcggfjbb9560
@ytxcggfjbb9560 10 ай бұрын
😢😢😢😢
@sabotuuasii6434
@sabotuuasii6434 Жыл бұрын
ቁጥረሺንበፈጠረሺ
@user-wb4xp2di5r
@user-wb4xp2di5r 6 ай бұрын
እሽመደሀኑት ምንድነው
@FatumaSaiyd
@FatumaSaiyd 8 ай бұрын
አር በናትሽ እኔ ያልሽው በሽተ አለብኝ በምን ላግኝሽ
@rufu3986
@rufu3986 Ай бұрын
መዳኒትንገሪን
@user-df7hb9eu3f
@user-df7hb9eu3f 5 ай бұрын
አሰህ
@yeneneshzewdu9884
@yeneneshzewdu9884 6 ай бұрын
ህፃናት ላይስ
@Michael-ko5cy
@Michael-ko5cy 3 жыл бұрын
Sw yastewalew aymespegnm gin 8 billion sewoch lehkmna yihedalu nw yalech gin 7.sth billion sw nw yalew alem lay🙄🤔
@sayedahmada5141
@sayedahmada5141 3 жыл бұрын
እኔ ቶሎ ቶሎ ይመጣብኛል ተጠቅሜ አበቃሁ ስል መልሶ ይመጣል ምን ይሻለኛል
@salamaslam9009
@salamaslam9009 Жыл бұрын
እናመሠግናለን😢
@fasilnega2904
@fasilnega2904 Жыл бұрын
በግንኙነት ጊዚ ያስቸግራል
@merondebebe2452
@merondebebe2452 2 жыл бұрын
መፍትሄ ምን ይሆን ውሀ በብዛት መጠቀም ሊድን ይችላል ?
@almilove7710
@almilove7710 Жыл бұрын
አወ እኔ የተሻለኝ በውሀ ነው
@iilibire5358
@iilibire5358 Жыл бұрын
እንፌክሽን ሰዉነት ይቆረጣጥማል ጀሮ ይወጋል መልስ ፈልጌ ነዉ
@linnati8260
@linnati8260 Жыл бұрын
8 billion 🙄🙄
@rozroza7180
@rozroza7180 Жыл бұрын
ዶክተር እባክሽ መልሽ እኔ የሰገራ ሽንት ሸንቼ አላቅም እባክሽ መላ በይኝ
@hanumame7581
@hanumame7581 Жыл бұрын
Wegebn yamal malet new
@user-il2bb6vs4q
@user-il2bb6vs4q 10 ай бұрын
እደዉ የሞከራችሁ ካላችሁ መልሱልኝ በአላህ ከባሌጋ ግንኙነት ካደረኩ ቡሀላ ሽንት ማጥ ሊገለኝ ነዉ😢😢😢💔💔
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 10 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ እዳው ሁሉምጋነውማለትነው ያአላህ
@user-il2bb6vs4q
@user-il2bb6vs4q 10 ай бұрын
@@zemzemtube2551 ማማዬ ሞክሮሽ ታዉቂ ከሆነ መልሽልኝ በምን እንደተወሽ😢
@user-rr9jd2fw8w
@user-rr9jd2fw8w 10 ай бұрын
አረ እኔምነኚ አግብቸ 15ቀን ቡሀላጀመረኚ ወላሂ ሽንቴን ልሸናገብቸ ትንሽ ይፈሣል ከዛግን በጣም ያመኛል
@user-il2bb6vs4q
@user-il2bb6vs4q 10 ай бұрын
@@user-rr9jd2fw8w አይዞን
@user-qi8dt8bh6k
@user-qi8dt8bh6k 10 ай бұрын
እንዳልሽዉ ያመኛል😢😢😢😢😢
@EM-oc5ug
@EM-oc5ug 6 ай бұрын
የቤት ውስጥ ህክምና የለውም
@alemhailay2423
@alemhailay2423 3 жыл бұрын
እንደዚህ ኣጋጥሞኝ ነበር ብራሱ ጥፍ እንጂ ለምክርሽ ኣመስግናለሁ!
@mahderdamtew1658
@mahderdamtew1658 2 жыл бұрын
No
@tubeethiopiafertetube719
@tubeethiopiafertetube719 3 жыл бұрын
እኔ እዳልሽ አድርጎኛል
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም እያመመኝ ነውእኔ ዱክቶር ከእንብርቴ በ ታይ
@almilove7710
@almilove7710 Жыл бұрын
ውሀ በደንብ ጠጭ ይተውሻል እህት
@asdasdf2050
@asdasdf2050 Жыл бұрын
Eneni siniti tolo.tolo yematangal.sehed seshana alake sile kanida gana yematal .demom shinit.yezosh ale watam yelngal and ande 😢 way.makara
@user-qi8dt8bh6k
@user-qi8dt8bh6k 10 ай бұрын
እንዳልሽዉ ያመኛል😢😢😢😢😢
@user-qi8dt8bh6k
@user-qi8dt8bh6k 10 ай бұрын
እንዳልሽዉ ያመኛል😢😢😢😢😢
Ep 49 Science in Context  - HPV & HIV with Dr Minttu Rönn (13-10-2022)
2:21
MRC Centre for Global Infectious Disease Analysis
Рет қаралды 131 М.
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 36 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 96 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 14 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Ethiopia | የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምልክቶች እና መፍትሄዎች (UTI)
20:17
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 92 М.
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 193 М.
🚓КОПЫ явно такого НЕ ЖДАЛИ🫣#shorts
0:19
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 59 МЛН
Типичный банан 🍌 #shorts #глазунов #юмор
0:18
Andrew Glazunov
Рет қаралды 1,8 МЛН
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,2 МЛН
Слепой перехитрил свою жену😳
1:00
Kino_sh
Рет қаралды 11 МЛН