6 የአባላዘር በሽታ ምልክቶች

  Рет қаралды 85,894

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

4 жыл бұрын

#Ethiopia #Health #ጤና
6 የአባላዘር በሽታ ምልክቶች
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
Check out www.addisinsight.net/
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 198
@davidtempofosco6139
@davidtempofosco6139 3 жыл бұрын
THANK YOU DOCTORS THE TEACHING WAS VERY USEFUL GOD BLESS YOU
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመስግናለን በርቱ
@awolayalew5986
@awolayalew5986 Жыл бұрын
እናመሠግናለን Keep it up!
@user-ol3on8nu8x
@user-ol3on8nu8x 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለጥንቃቄ ጥሩ ነገር ነው
@user-yq6wp5jo1p
@user-yq6wp5jo1p 4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏 እናመሠግናለን
@user-jv5tj7gw9c
@user-jv5tj7gw9c 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@wuletayedemissie4111
@wuletayedemissie4111 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ተባረኩ
@eberahimkedir6544
@eberahimkedir6544 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለው ደቂ የምል ትምርት ነው በውሰጥ መናገር ይቻላል
@jemafentie3757
@jemafentie3757 3 жыл бұрын
Thank u
@asnakewworku5482
@asnakewworku5482 3 жыл бұрын
nice presentation
@saedaabedla3620
@saedaabedla3620 3 жыл бұрын
Selama doketre mahetne yasakekgal fesashe alge betame yegagole new ena snteq Senteq Emile yemate smate yesmagale
@user-eu5zu9fu7q
@user-eu5zu9fu7q 4 жыл бұрын
ጠቃሚ ትምህሩት ነው በሪቱ ዶክቶሮች
@ambetambet4488
@ambetambet4488 3 жыл бұрын
ጥሩትምርትነው በርቱ ሰልካቸሁንም በትሰጡን ብዙ ቸግሮቸ ሲኖሩ ለማማከር ይርዳናል
@tigistworku2430
@tigistworku2430 Жыл бұрын
ከጉኑኝነት በዋላ ያለዉ ፈሳሽ ለየትያለ ጠረን አለዉ ምንድ ነዉ?
@NuruYasin-db9vf
@NuruYasin-db9vf 4 ай бұрын
ማሻአላህ የምታስተምሩበት መንገድ ጥሩ ነው አላህ ይጠብቃችሁ
@SalkebirUbi-bq6iq
@SalkebirUbi-bq6iq 10 ай бұрын
ብልቴ አካባቢ ብጉር የሚመስል ነገር ይወጣብኝና ስነቅለው በጣም ይደማል ከዛ ይድን እና መልሶ ይወጣል ምንድነው?
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 2 жыл бұрын
ያረቢአላህይጠብቀነ
@user-tu8zz6fh3x
@user-tu8zz6fh3x Жыл бұрын
በሆሥፒታል ታክሜ በጣም በጥሩ ሁኔታላይ በሚባል ዲኘ ነበር ከ6ወር በፋትትንሽ ወገቤእናከእብርቴ በታች ሥሜት አለ አልኳቸውበሂደትይተውሻልነበርያሉኝ ግን ሠሞኑንበጣም የተለየሥሜት ይሠማኛልከመጀመሪያው ምልክቶችፈሣሹብቻሢቀር ሌላው ማሣከኩ አልፎ አልፎ በትንሹ ይሠማኛል ወገ😮ቤና ከእብርቴበታች ያለውሠውነቴ ሥሜቱ ተመልሣል እባካችሁ ወደሌላ ትልቅ በሽታ ይዞር የሆን እያልኩ ሥጋቱ ገደለኝ ሀኪሞቹን ሣማክርያቃሉታልምን ይሻለኛል
@user-cn3qh3ux6r
@user-cn3qh3ux6r 9 ай бұрын
ዶ/ር ኢሳቤል እና ዶ/ር እየሩሳሌም በመጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን መጥፎ የሰውነት ጠረን በተለይ ብልት አካባቢ መጥፎ ጠረን ሲኖር የላብራቶሪ ምርመራ አድርጌ ምንም የለም ነዉ ነገር ግን ከሰው ጋር ስሆን አብዛኛውን ስመለከት ያጠረን አለ ብዬ አሰብኩ ለራሴ ምንም አይታወቀኝም እንደውም antiseptic በሆነ ሳሙና ነው ምታጠበው እባካችሁ ያላችሁን ምክር ለግሱኝ ስለትብብራችሁ አመሰግናለሁ ።
@sebahabass9063
@sebahabass9063 Жыл бұрын
ውድ ዶ/ሮች እንዴት ናችሁ ይህን ትምህርታችሁን አሁን ነው የሰማሁት በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ነገር ግን ከተናገራችሁት ውስጥ ምች ማሳከክ እና ፈሳሰሽ አለኝ ስመረመር ፈንገስ አለብሽ ብለው መድሐኒት ይሰጡኛል አርጊ ያሉኝን ጥንቃቄ ወስጄም ደግሞ ይመለሳል ምን ላርግ በጣም ተቸግሪያለሁ የምትሠሩበት ቦታ ብትነግሩኝ መጥቼ ለመታከም እፈልግ ነበር ስለትምህርታችሁ አመሰግናለሁ ።
@kefelegndori8121
@kefelegndori8121 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርትነው ያባላዘርበሽታ በታማስከያምነው ካደምሁልርተ ታቅመውያልዳኑሰዎቻሉ ምክንያቱምድነው አና ህመመግፈሳሽየለውም ቅጣከሙት ከተዳነ ለምናይጠፋም
@user-mw1bl7eu9n
@user-mw1bl7eu9n 11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሌላው በስልክ ወይም በአካል መገናኘት ይቻል ይሆን?
@teklayweldeslasie1641
@teklayweldeslasie1641 2 жыл бұрын
Ye hulum aynet yeabalazer beshta medhanit and aynet new weys yleyayal ?
@abrahamalemuabraham5586
@abrahamalemuabraham5586 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለን ግን የሆነ መጠየቅ የፈለኩት ጥያቄ ነበር በinbox መጠየቅ ችላለው ዶክተር
@TemesgenTsadik
@TemesgenTsadik 3 ай бұрын
እባካችሁ አድራሻችሁን አስቀምጡልን
@tesfacaso4262
@tesfacaso4262 3 жыл бұрын
doketer ene 3 amet befit nebrbegn takemi wede wech wetaet medanit wesejalew ahun enbereti akababi betam yamegnali fererer yemili ayebi yemimiseli fesash kebeliti yewetali medan ayechlimi medanit tewsedo ahun
@rahelgeletawu3908
@rahelgeletawu3908 Жыл бұрын
ዶክተ፡ስልክሽን፡አስቀምጭልኚ እባክሽ
@AsinakeWendimu-j4l
@AsinakeWendimu-j4l 29 күн бұрын
ሰላም ነው ስልክ እዴት ነው የማገኝው ለመደውል ፈልጌ ነበረ
@user-sj2nu8jf9b
@user-sj2nu8jf9b 2 жыл бұрын
እባካችሁን ስልካችሁን አስቀምጡልን
@user-qq5qu6nn3z
@user-qq5qu6nn3z 4 жыл бұрын
በሪቱ ጎበዞች
@HayatHayat-se5rh
@HayatHayat-se5rh 3 жыл бұрын
እሺ አዲራሻችሁን ላኩልን
@seidmustefa3981
@seidmustefa3981 Жыл бұрын
አድራሻችሁን ወይም ስልካችን ንገሩኝ
@semrisemrina6469
@semrisemrina6469 2 жыл бұрын
kezi befit beshitaw yizogni enem balem takemenal ahun lej lemewled asebenal menem ayinet cheger ayametabenem weyi ?
@user-qi8eg1zv5v
@user-qi8eg1zv5v 2 ай бұрын
Enamesgnalen
@user-lk6eo1rl5k
@user-lk6eo1rl5k 4 ай бұрын
Fasash ale gen beca aydelam nech fesash nw alfo alfo mansakak shent se shena makatel semate mendnw mefte???
@hilenaChekol
@hilenaChekol 4 ай бұрын
በምንመልኩ መከላከል እንችላለን
@srkbiset5014
@srkbiset5014 Жыл бұрын
Enem keteqesachehut weset andu meleket alebegne mn maderege endalebegne gera gebtognal
@user-ct1us1bl9x
@user-ct1us1bl9x 8 ай бұрын
Selam dokter ene ye babalazer beshita yizognal ena demo madam bet negn yalehunt ena min madreg new yalebign bexam techegrialew ena medanitun geziche ebete maxaqam echilalew ende ? Salitakem le hulet amet maqoyet echelalew ende ? Mekniatum ene gena ke mexaw hulet wer bicha sele honegn
@HayatHayat-se5rh
@HayatHayat-se5rh 3 жыл бұрын
ስልካችሁን ላኩልን
@user-sn6qg7pj3l
@user-sn6qg7pj3l 5 ай бұрын
የዘር ፍሬዬን ያመኛል ነጭ ፈሳሽም አለው ሁሌ እታከማለው አልድንም አድራሻ ንገሩኝ ዶክተር
@ahimahimed7692
@ahimahimed7692 2 жыл бұрын
Tiru new betami dasi yelale
@abdisahusen5659
@abdisahusen5659 10 ай бұрын
Ok arf nw gin ba abelazr beshita yeta yeze sew lden yechlal wys endet hono yednal
@Adem-ur3fe
@Adem-ur3fe 2 ай бұрын
ከባዲነዉ እኔ አልሀምዱሊሏህ እህት ወንዲሞቸ አሏህ ያሽራቺሁ
@mimitadese2736
@mimitadese2736 8 ай бұрын
Ebakachu yet akababi nachu meteche metakem felgalew selkachun setugn adrasha negrugn techegere nw
@Dani-lj6hi
@Dani-lj6hi Жыл бұрын
ሽንት ስሸና የማቃጠል ስሜት እና ዝም ብሎ ፈሳሽ መፍሰስ ጀምሮ ነበር ግን ቶሎ ብዬ ሀኪም ቤት ህጄ አባላዘር ነው ብለን እናስባለን ብለው መድፌ ወግተውኝ ነበር ነገር ግን አሁንም የማቃጠል ስሜት ይሰማኛል ሀሳባችሁን ተሎ መስማት እፈልጋለሁ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
ዶክተር ኪንታሮት አለብኝ አንድ ትመስለኛለች ነገር ግን በጣም ያሳክከኛል ሳከው ደግሞ ያቃጥላል ምን ባደርግ ይሻለኛል
@haregshiferaw6739
@haregshiferaw6739 3 жыл бұрын
የማህፀን በር ላይ ብቅ እልም እሚል ሽፍታ አለ የካንሠር ምርመራ አድርጊያለሁ ግን የለም እባክሽ መላ በይኝ
@chalachewgetnet3281
@chalachewgetnet3281 2 жыл бұрын
ንድ ሰው ምልክት ካላሳየ እንዴት መያዙን ያውቃል?
@maledTelahun-cs3hv
@maledTelahun-cs3hv Ай бұрын
አመሰግናለው ጥሩነው ግን እኔ ታክሜነበር ግንሰሜቱአልጠፋም ምንይሻላል
@NuruYasin-db9vf
@NuruYasin-db9vf 4 ай бұрын
እባካችሁ ስልካችሁ
@jmelaabdla7589
@jmelaabdla7589 2 жыл бұрын
ሲስትር በናታቹ እንዳታልፉኝ እና ከዚህ በፊት አነበረብኝም እና የልጅ እናት ነኝ አሁን እኔ ያለሁት የሰው ሀገር ነኝ እስቲሽ የተደረኩበት ቦታ በጣም ያሳከከኝ ነው ያቦታ ደሞ ቁጭ ቁጭ እንደ ቡግር ነገር አዉጥቶብኛል እናየተሰፋበት ቦታ ደሞ እንደ እብጠት ነገር አለዉ እንደ አልናገር ፈራሁ ባአላህ ንገሩኝ ዉስጡ ያሳከከኝ ነው ፈሳሽ ደሞ ብዙም አይፈሰኝም
@temirgashaw7841
@temirgashaw7841 Жыл бұрын
ከትፍሪ እህቴ ተናገሪ ህክምና ቦታሂጅ
@hannahabete4958
@hannahabete4958 2 жыл бұрын
የግል ጥያቄ ሲኑርን እንዴትነው ልትገኙ የምትችሉት?
@user-tp4sw2jj2i
@user-tp4sw2jj2i 3 жыл бұрын
እባካቹሁ በዉስጥ መስመር አናግሩን
@user-zs1in8ob7m
@user-zs1in8ob7m Жыл бұрын
አራ ባጌታ ማፍትስ ምንድናው? Pls
@mekdesalemayehu4692
@mekdesalemayehu4692 8 ай бұрын
መመርመር ፈልጌ ነበር የት ልሂድ
@winner8053
@winner8053 3 жыл бұрын
አድራሻቹ የት ነው
@hailemariambantihun1027
@hailemariambantihun1027 Жыл бұрын
ከሶስት አመት በፊት የተያዘ ሰው ምን አይነት ምክር ነው የሚሰጠው ዶ/ር
@akdebbie4340
@akdebbie4340 3 ай бұрын
ከግብረስጋግንኙነትበቀርሌላመንስኤየለውም?
@bereketbelete7039
@bereketbelete7039 3 жыл бұрын
D/r tenish techgiryalhu litirjige kechalsh bilit akebabi kusilet yatayal fesash yelewim yemaskeki semet ale berasu gize eytefa yemetal cilinik behedem sefitera yewegugal D/r mine madireg alebge
@hareghareg9061
@hareghareg9061 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ያሳክከኛል ሌላ ደግም ነጭ ነገሪይወጣል አይብ የሚመስል ነው ግንኙነት ሳደሪግ ያመኛል መፌቴውን ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለው
@taibasaeed3205
@taibasaeed3205 2 жыл бұрын
አቺያልሺውእኔንምያመኛልእሺ
@mrphone4305
@mrphone4305 2 жыл бұрын
Enme yeha melkite Alvin melfetha plse
@redietgirmarg4937
@redietgirmarg4937 Жыл бұрын
Setoch....ergo betdgagami tetubet plus dmo cotten pant adrgu shent bet setetatbu ke fit wed huwala tatebu ena dmo be clean fota adrku
@hlwyaawle7708
@hlwyaawle7708 2 жыл бұрын
ለማማከሮ ፈልጌ ነበር በምን ላግኛችሁ
@user-uv6sw3gg1v
@user-uv6sw3gg1v 6 ай бұрын
ሰልካችሁን ላኩልኝ
@bitikaabayneh1040
@bitikaabayneh1040 3 жыл бұрын
ebakesh docter begel lamakeresh efelegalew bemen lawrash lela adrasha kalesh ebakesh
@user-uv6sw3gg1v
@user-uv6sw3gg1v 6 ай бұрын
hi
@azitaazita-dx9em
@azitaazita-dx9em Жыл бұрын
ክወለድኩኝ 8 ወሬ ነው በ45 ቀኔ ነው ወርአበባ የመጣብኝ አሁንድረስ ይፈስኛል ብዙአይደለም ግን በየቀኑ ነው እና እስትሽ ሁኜ ነበር መፍትሄካለው ተባበሩኝ
@jambojote7748
@jambojote7748 2 жыл бұрын
ለወንድ በሽንት ግዜ ማቃጠል ብቻ አባላዘር ነወይ? አመሰግናለው
@seada123s8
@seada123s8 4 жыл бұрын
ዶክተርየ አሁን በነገራችሁኝ ያባለዘር ምልክቶች እኔም አለብኝ እየቆ እየቆየ ብልቴ አካባቢ ይቆስላል ባሌም ነዴዛው ሽት አናም በጣም ነው የሚለበልበኝ በናታች ምድነው መዳኒቱ
@danieladiaz9451
@danieladiaz9451 3 жыл бұрын
የሚዋጡ መድሀኒቶች አሉት. ግን ግዴታ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋችሁአል, ሁለታችሁም
@mixaaa5726
@mixaaa5726 7 ай бұрын
​@@danieladiaz9451Selam Dr
@user-jv5tj7gw9c
@user-jv5tj7gw9c 3 жыл бұрын
በናታችሁ እኔ እግሬን ይበላኛል ትንሽ ደቂቃ እደቆምኩ በጣም እንደትንኝ የመቅረር ባህሪየ ያርግና አያስቆመኝም ምድነው
@user-yj7mu9pz7o
@user-yj7mu9pz7o 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስልክ ቁጥር ላኩልን
@mazawale6002
@mazawale6002 2 жыл бұрын
Silikachewen lakulige
@user-xl4cl4cr5o
@user-xl4cl4cr5o 5 ай бұрын
እኔ ታክመ ነበር ግን ለውጥ አላገኘሁም አሁንም እያመመኝ ነዉ ግን በጣም ቆይቱዋል መፍተዉ ምንድነው መልሱን እጠብቃለሁ
@Astela-bh1ei
@Astela-bh1ei 3 ай бұрын
ባል ካለሽ አብሮ ይታከም እሱ ካልታከመ ከሱ ይቆያል ❤
@zabibazabiba4254
@zabibazabiba4254 2 жыл бұрын
እኔም አለብኝ ግን ፀጉር ይነቃቅላል ወይ
@user-ke6mv6mt3c
@user-ke6mv6mt3c 3 жыл бұрын
bemen legegetewic etelelew 😔yememekeretewk alei pls seteyewet meleselig
@user-mw1bl7eu9n
@user-mw1bl7eu9n 11 ай бұрын
ስማችሁና አድራሻችሁ ብትነግሩን?
@daniman6276
@daniman6276 4 жыл бұрын
እደዚክ ብቅ ብቅ ነው ማለት
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc 7 ай бұрын
ቁጥራችሁን
@mekdesayalew1401
@mekdesayalew1401 4 ай бұрын
በስልክ ማናገር ፈልጌ ነበር ስልክ አስቀምጡልን
@user-wj8wj6jo9h
@user-wj8wj6jo9h 3 жыл бұрын
መድሀኒ አለዉ
@user-hp4vd5cc7e
@user-hp4vd5cc7e 4 ай бұрын
Ene shintbet gebche teqemche kecheresku bohala shinnten chershe kexlo yalew kes ayale nech fesash awxalehu min yhon
@tajuumer3604
@tajuumer3604 2 жыл бұрын
Kintarooti alabingi gin biliyen yasakikengal
@majasalvador9416
@majasalvador9416 2 жыл бұрын
Silk quxur ifaligalw iytoche
@tsiongalcha7791
@tsiongalcha7791 2 жыл бұрын
ብልቴን አልፎአልፎ ያሳክከኛል አኪም ቤትኤጄ የአባላዘር በሽታነው ብለውኝ ታክሜነበር ግንትንሽ ጊዜ ደናነበርኩ እንደገና ማሳከኩ ጀመረኝ እና ምን ባረግ ይሻለኛል በማህፀን የሚቀመጥ መከላከያ እጠቀማለው የሱግር ይሆን ግራገባኝ ዶክተር
@redietgirmarg4937
@redietgirmarg4937 Жыл бұрын
Ergo techi plus shent bet kegebash buhala bdnb be clean fota adrkiw ertbet ayflgm le masakeku mefthe nw cotton pant tetekmi
@ssraendal1500
@ssraendal1500 2 жыл бұрын
እሰጊ መሄ ንገሩኝ ባካችሁ ታክሜ አለተወኝም
@Jerinegese
@Jerinegese Ай бұрын
በግኙነት ግዜ ፈሳሽ ተንሽ ይወጣል ከጨረስኩ በሗላ ዉጪ በጣም ይፈሳል ካገባሁ 12 አመት ሆኖኛል ልጅ የለኝም የምትረዱኝ ነገር ካለ እባካችሁ ጻፉልኝ በአማርኛ
@AdamMeseret-st7yd
@AdamMeseret-st7yd Жыл бұрын
እንዴተናቹ
@mazawale6002
@mazawale6002 2 жыл бұрын
Ke balebete gar ginigunet kaderekuge behoala sishena bexam yewegagal
@user-cq6uk1tb1j
@user-cq6uk1tb1j Жыл бұрын
እረ በፈጣሪ ሳምት ለመሆነኝ ነዉ ብልቴን ያሳክክከኛል መፍትሄዉ ምድነዉ ከወድ ጋር ግንኙነት የለኝም😭😭2
@naimaribo9481
@naimaribo9481 Жыл бұрын
ልኪ እንደኔ ወለህ በጣምነዉ ምያሰኪካኝ ምንም ወንድ መቀልነገሪ አለቅም😭
@mahboha
@mahboha Жыл бұрын
ምን፣ኤላኝም፣ማርማራ፣ያታኜብ፣ማፍቴ፣ምድነው
@Gjfk-cu4mx
@Gjfk-cu4mx Ай бұрын
​@@naimaribo9481❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MulukenMuluke
@MulukenMuluke 4 ай бұрын
ከብቴ ፈሳሽ ባየሁ 6 ቀን በኋላ እክምና እና የተሰጠኚን መዳኒት ጨረስሁ ፈሳሹ ቁሟል ግን አልፏልፎ ጫፍ ላይ ይቆረቁረኛ ፆታ ወ ??!
@liealies248
@liealies248 2 жыл бұрын
ስልከቹን ለኩልን እበክሽ
@alemujemberu6073
@alemujemberu6073 Жыл бұрын
ብልቴ አካባቢ የመገረጣት እና የመሰንጠቅ እንድሁም ማፈክፈክ ባህሪ
@MulukenMuluke
@MulukenMuluke 4 ай бұрын
መልሱ በአማረኛ ቢሆን ደስ ይለኛል
@getachewselassie7137
@getachewselassie7137 4 жыл бұрын
የበሽታዎቹን፡ሥም፡ስትዘረዝሩ፡የኤችአይቪንና፡የኤድስን፡ስም፡የጠራችሁ፡አይመስለኝም። በጣም፡ጥሩ፡የሆነ፡ትምሕርት፡ትሰጣላችሁ።ምክራችሁን፡ሕዝቡ፡ተቀብሎ፡ከበሺታው፡ይዳን።
@HayatHayat-se5rh
@HayatHayat-se5rh 3 жыл бұрын
መዳን ይቻላል ስልካችሁን ላኩልን
@getachewselassie7137
@getachewselassie7137 3 жыл бұрын
@@HayatHayat-se5rh ለምን፡የስልኬ፡ቁጥር፡ያስፈልጋል?
@hawihasen9187
@hawihasen9187 3 жыл бұрын
meleket alemenor meleket hono ayawkem.hmm
@ibro1990
@ibro1990 2 жыл бұрын
Slm dr shint lamashinat btm ichagaralew mlt hule sayihon alifo alifo new minasabign ena dmo yetanasabign kan dmo baye dakika new shinte miwariragn sihed gen tish bicha yewatal ena idazawu yealalisagnali inam yehone yalinat hemam ale enda makatale ina masichokal ena andani gize tineshuwa shint sit wata abirot tinisheye ye gawagalech dam tafalatira tiwatalech ena bet gira yigabagnal ena ihe mn lihon yechilal
@lemmaseifu5405
@lemmaseifu5405 Жыл бұрын
በዚ በሽታ መሀን የሆነ ሰው ታክሞ መውለድ ይችላል?
@user-ye2wd9bh4k
@user-ye2wd9bh4k 6 ай бұрын
ብልቴን በጣም ያሳከኛል ፍሬየ አካባቢ ከብዙ ግዜ ብሁላ ነጭ ሆነ ከዛ ደሞ ነጩ ወደ ብልቴ ጫፍ መጣ ምን ይሻላል
@user-mt6cx8cs9h
@user-mt6cx8cs9h 11 ай бұрын
Medanti mindinawu
@taibasaeed3205
@taibasaeed3205 2 жыл бұрын
እረበናታቺሁስልክቁጥሪቺሁንላኩልን
@hiwegeda7151
@hiwegeda7151 4 жыл бұрын
ይቅርታ እኔ በጣም ነው ማህፀኔን ያሳክከኛል ግን እኔ አኪቤት መሄድ አለችልም እና ቤትውስጥ ምን ላርግ
@danieladiaz9451
@danieladiaz9451 3 жыл бұрын
በሙቅ ውሀ እና ጨው መታጠብ እና መዘፍዘፍ
@zeyinebendris3958
@zeyinebendris3958 4 жыл бұрын
ውድ እህቶች እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ የወር አበባ መዘግየት ከምን የሚመጣ ችግር ነው ምንም የምጠቀመው ነገር የለም እድሜየ 35 ነው ተቋርጦብኛል
@danieladiaz9451
@danieladiaz9451 3 жыл бұрын
tiyakewin bedenb lemasredat be facebook text arigilign. Daniela Diaz bilew. Dr. Isabel
@HayatHayat-se5rh
@HayatHayat-se5rh 3 жыл бұрын
ወይም የራሡን ሆሥቢታል ጠቁሙን
@user-wb9yv3ve1j
@user-wb9yv3ve1j 6 ай бұрын
እኔ ያሣከኛል ሥደትነኝ እና በሽትት ብመረመር ያውቁታል
@fikruaaa6784
@fikruaaa6784 Жыл бұрын
እኔ ምለውእክምናው ባአገራችን በሰፊው ይገኛል
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 37 МЛН
የአባላዘር በሽታ ምልክቶች
17:55
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 10 М.
ሴቶችን የሚያሸሹ የወንድ ባህሪያት
22:10
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1 МЛН
የአባላዘር በሽታ (መንስኤ ምልክትና ሕክምና) | Sexually transmitted disease
3:29
ስለ ጤናዎ ከ ዶ/ር ትንሳኤ ጋር
Рет қаралды 40 М.
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 3,8 МЛН
Toothbrush Glove Hack !?
0:16
Dental Digest
Рет қаралды 13 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 51 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 13 МЛН