Ethiopian Awaze ጆሴፍ ፍራንሲስና ዕጣፈንታ!

  Рет қаралды 9,931

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

8 ай бұрын

Пікірлер: 26
@ermiasayele6351
@ermiasayele6351 8 ай бұрын
ከጆሴፍ ፍራንሲስ ጋር በተደጋጋሚ 23:22 ቡና እና ሻይ ለመባባል እድል አግኝቼ ነበር:: ከብዙዎቻችን በማያንስ ሁኔታ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ስሜት ያለው እና ኢትዮጵያ ውስጥ ኢትዮጵያው ዜጋ ሆኖ የኖረ ነበር:: እንደ መምህር ጆሴፍ አይነት ሰዎች በመንግስት ደረጃ እውቅና ሊሰጣቸው የሚገቡ ሰዎች ናቸው:: ጋዜጠኛ አለም- ነህና ወዳጆቹን ክብር ይስጥልን!! ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ያስከብራል::
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 8 ай бұрын
አለምነህ የእኛ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
@enathagere1270
@enathagere1270 8 ай бұрын
አለምነህ ዋሴ ረጅም እድሜ ከነ ቤተሰዎችህ❤
@minilikmengstu8311
@minilikmengstu8311 8 ай бұрын
አለምነህ እባክህ ሰፈር ቀይር ስሞኑን እኛ ሰፈር ነህ መሰል ዝናብ በዛ
@ephremmuntaz6551
@ephremmuntaz6551 8 ай бұрын
ተወዳጁ አለምነህ ዋሴ! ጅንካ ደግ ደግ አርብቶ አደሮች ያሉበት ሀገር ነው፡፡ በተለይ በበና ፀማይ ያሉ አርሶ አርብቶ አደሮች (የበና ማህበረሰብ) በገጠመህ ጉዳይ እነሱም የታሪኩ ተካፋይ በወቅቱ ቢሆኑ ግጥም አውጥተው በዜማ ከትውልድ ትውልድ ያወድሱህ ነበር! መልካም ነገር አንድ ሰው ካደረገ ወይም በወቅቱ ከተፈጠረ በዜማ ማወደስ ባህላቸው ነው!!
@geneneoda7920
@geneneoda7920 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ!!❤❤❤❤😢😢😢😢 ጆሴፍን ለጎ ሐይቅ ነው የመውቀው በመምህርነት ሙያ ያልረገጠው የኢትዮጵያ ምድር የለም ከዛም የግሪክ ኮሚዩኒቲ ነብስ ይማር
@geneneoda7920
@geneneoda7920 8 ай бұрын
አለም 1978-1980 መለስከኝ እንዳገባ ከሐይቅ አውቃለው ነፃ ሰው ጆሴፍ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
@seifubelay9256
@seifubelay9256 8 ай бұрын
አስተምሮኛል ቦሌ ሃይ ስኩል ሌሰን😢😢
@lulahailu1659
@lulahailu1659 8 ай бұрын
በጣም
@MelakKabe-zr4uj
@MelakKabe-zr4uj 8 ай бұрын
ስለ እውነት አለም በቀልድ እያዋዛቹ ብታቀርቡትም በአንተ የአቀራረብ የላቀ ብቃት 😢ስለ ምን ውስጤ ለዚህ ሰው እንዳዘነ አልገባኝም 😢😢አንተም ቢሆን የሰራቸውን ስራ ቦታ ሰተህ እውቅና ስጣቸው አለም ክፉ አይንካህ አክባሪህ ነኝ!!!!
@leshasf7531
@leshasf7531 8 ай бұрын
ይገርማል
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb 8 ай бұрын
የጆሴፍ ሌጋሲ አስቀጣይ እኔ አለሁ እየተቃጠልኩ 😭 ድሮ ምሴት ሂሳብ ትምህርት ላይም ገብቶኝ አያውቅም 💯
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 8 ай бұрын
👍👍👍
@lulahailu1659
@lulahailu1659 8 ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን
@talewdheressa2821
@talewdheressa2821 8 ай бұрын
ሰላም አለምነህ። የድምጽህ ጥራት ጥሩ አይደለም። የንፋስ ድምጽ ( እሽታ) ይበዛዋል።
@lulahailu1659
@lulahailu1659 8 ай бұрын
As u wish
@lulahailu1659
@lulahailu1659 8 ай бұрын
RIP reily sad😢
@kt.2770
@kt.2770 8 ай бұрын
አረ ፡ ባካቹህ ፡ አይሰማም ፡
@lakomelzaa
@lakomelzaa 8 ай бұрын
አስተያየት - 1ኛ/ ሁላችሁም ተራ ሳትጠብቁ ተደራርባችሁ ስታወሩ ጫጫታ ይሆንና በጣም ያውካል። 2!ኛ/ በየደረቶቻችሁ ላይ ያሉት ማይኮች አቀማመጣቸው ጥሩ አይደለም፡ በጣም ሿሿታ አለው፡ ቁምነገሩን በጥራት መስማት አዳጋች ሆኗል። KZfaq ላይ upload ከማድረጋችሁ በፊት ጥራቱን ብታስቡበት ጥሩ ነው።
@hassenshifa498
@hassenshifa498 8 ай бұрын
ሀማስ ባያሸንፍም ነገር ግን እውነታውን አሳውቁ ኢስራኤል ወራሪ መሆኗን አስገንዝቡ
@teddytena1309
@teddytena1309 8 ай бұрын
አለም ካመኑ ምን ታረገዋለህ!!
@user-pe8kd7gh4i
@user-pe8kd7gh4i 8 ай бұрын
የኬንያ ሳፋሪ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 8 ай бұрын
የሙሳዱ ሰው ተው የቆምከው ከአይሁድ ወገን ነው
@behailumekaria8698
@behailumekaria8698 8 ай бұрын
Aleman u are talking surprise story
@hisabenyesira1836
@hisabenyesira1836 8 ай бұрын
ስንት የፍልስጤም ልጆች ሞቱልህና ጮቤ ረገጥክ? ብዙ እያለቁ አይደለም እንኩአን ደስ አለህ
@hassenshifa498
@hassenshifa498 8 ай бұрын
አንተ የኢስራኤል አፍቃሪ አሜሪካ ኔታናሁ ተጨባጭ ሁኔታላይ ስላልተመቸችው ብቻ ወግናቹ ዛሬስለሙስሊም ጥሩ ለመዘገብ እየሞከራቹ ነው ፡ሁሌም ቢሆን ገለልተኛ የሆነን ሚዲያም
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 6 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН