#etv

  Рет қаралды 193,438

EBC

EBC

5 жыл бұрын

Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Пікірлер: 838
@user-pd3no9nt7i
@user-pd3no9nt7i 5 жыл бұрын
ሰላም።አስካልዩ።እስኪ።የገጠር።ልጆች።የሆናችሁ።ላይክ
@hdhfhfhfhfhdgdfd3598
@hdhfhfhfhfhdgdfd3598 4 жыл бұрын
mariiiiiiii. yegeteriiiiiiii. lije. negi
@user-tw9ec5gj6y
@user-tw9ec5gj6y 5 жыл бұрын
ኮመቶች ትገርማላችሁ ኦሮሞ ስታይው ኦሮሞ ፍቅር ነው ትላላችሁ አማራም ስታይው እዳዛው ሌላም ሌላም ሁሉን አቅፋ የያዘች ኢትዮጵያ አይደለች አገራችንን እንውደድ
@user-tw9ec5gj6y
@user-tw9ec5gj6y 5 жыл бұрын
እውነትነው
@ethiopiaethiopia7669
@ethiopiaethiopia7669 5 жыл бұрын
አሁንም ቢሆነ የትኛው ቦታ የገጠር ሰው አማራም ሆነ ነው ኦሮሞ በጣም ጥሩዎች ናቸው ሰለፖለቲካ የሚያቁት ነገር የለም በማንም ቆሻሾችዳስፖራ ተብዬዎች ምንም በማያቁት የባሆች ይሰደባሉ
@sdfdsfsddsfsd6084
@sdfdsfsddsfsd6084 5 жыл бұрын
Sewo ikonew. Telelawa wach izib. Asmesay. Sew indet indemitla.
@sarahmuhammed4876
@sarahmuhammed4876 5 жыл бұрын
እውነት ሀው ማርዋየ የኛነገር ለማንም አይጠቅምም ብንከፋፈል እኛነንየምንጎዳው
@user-jy4mh4pz7j
@user-jy4mh4pz7j 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 5 жыл бұрын
እድኩዬ እንኳን ደና ቆየሽ መጣሽልን ሀገሬ ኢትዮጵያ የሁሉ መገኛ ከሰሜ እስከ ደቡም ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ሰላም ፍቅር አንድነት ሙሉ ይሁን ያንቺ ሲሳይ😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም አስኩዬ ፈጣሪ። ይጠብቅሽ ምርጥ ጋዜጠኛ እንዳንቺ ያለ ያብዛልን አቦ🙏💚💛❤😘
@seadamahammedmahammed1558
@seadamahammedmahammed1558 5 жыл бұрын
ያረብ ዘረኘነትን ከስሩ ንቅል አድርገህ እማማ ኢትዮን አንድ አድርግልን ይሄን የዋህ ህዝብ በአንዳንድ አዋቂነን ከሚሊ ወሮበላ ዘረኞች አታበጣብጠን
@zahrahajii3977
@zahrahajii3977 5 жыл бұрын
ዘረኛ አማራ ብቻ ነዉ።
@sadamohmad5248
@sadamohmad5248 5 жыл бұрын
@@zahrahajii3977 ዘረኛ እራስሽ ነሽ ምሀይም
@heywet
@heywet 5 жыл бұрын
Haha lebela be ethiopia seem????? Haha benesa yelem! A ema. Oromo first!
@selamhailemeskel3006
@selamhailemeskel3006 5 жыл бұрын
Zahra Hajii come on
@Kwt-lc3fq
@Kwt-lc3fq 5 жыл бұрын
አሚን
@kofaleentertainment1755
@kofaleentertainment1755 5 жыл бұрын
Ilove you Àrsii koo uuuuppphaaaa😚😚😚😚😚😙😙😙😙😙😍 Sirrii barsisii😁
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 5 жыл бұрын
ሱብሃናላህ ስንት ሀገር አለን በዚላይ ሙስሊም ናቸው ማሻአላህ ስንት ባህል አለ ይገርማል
@hayathasen5235
@hayathasen5235 5 жыл бұрын
ገንፎ በእጄ እየታደሉ ነው ውይይ
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 5 жыл бұрын
@@hayathasen5235 ታዲይ ምን ችግር አለው እህቴ ቢበሉ ባህላቸው ሁኖኖ ነው የሁለም ባህል ይለያያል አይደል
@hey1232
@hey1232 5 жыл бұрын
@@hayathasen5235 እንጀራ በእጅ ይበላ የለ እንዴ ምኑ ገረመሽ ገልቱ
@hey1232
@hey1232 5 жыл бұрын
አማራስ ገንፎ በእጅ አይደል የሚበላው ምን አዲስ ነገር አለ ...?
@user-zv1fy2lj1t
@user-zv1fy2lj1t 5 жыл бұрын
ሳህ አልሀምዱሊላህ
@seenaamagarsaa7563
@seenaamagarsaa7563 5 жыл бұрын
Haawwiin koo Biyyaa Ormaa kana Galee Arsii Dawwachuudha mee Warri Arsii Naa Simaadha
@dorakadiri2277
@dorakadiri2277 5 жыл бұрын
Kotu anu sii simadha
@hawwaahawwa6087
@hawwaahawwa6087 5 жыл бұрын
Kottuu ani saan galaadha
@seenaamagarsaa7563
@seenaamagarsaa7563 5 жыл бұрын
@@hawwaahawwa6087 tole tiruu koo
@christinebadede7608
@christinebadede7608 5 жыл бұрын
Tolee kotu Arsi shashamane irraa
@almiyearsilij2574
@almiyearsilij2574 5 жыл бұрын
kotuu walin galaa garraa arsi anis biyyaa naman jiradhaa birke sabbontu 😘😘
@yorditube9891
@yorditube9891 5 жыл бұрын
ኦሮሞ ፍቅር ነው ኦሮሞ ዴግ ህዝብ ነው እውሃ ሰጣይቀው ወተት የመሰጥ ህዝብ ነው ❤❤❤❤🇪🇹በfb ሰሙን እንዳምታጠፉት አይደለም ምስኪን ህዝቦች ናቸው ኦሮሞች 🇪🇹🇪🇹
@lovelifelovelifelovelifelo3873
@lovelifelovelifelovelifelo3873 5 жыл бұрын
So true
@naimabintislam2525
@naimabintislam2525 5 жыл бұрын
😍😘😘
@user-rf6ht3gj8b
@user-rf6ht3gj8b 5 жыл бұрын
ኦሮሞ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝቡ ገጠር ያለው ሁሉ ደግ ነው
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 5 жыл бұрын
Ye ethiopia geterama akebabi yalut yewahwech nachew
@abdatturabbi6787
@abdatturabbi6787 5 жыл бұрын
👍😍
@user-og1iv7dg6q
@user-og1iv7dg6q 5 жыл бұрын
አገራችን ሰላም ያድርግልን ከጫፍ እስከጫፍ ያለው የሃገሬ ሰው ደግ እና የዋህ ነው ፊደል ቆጠርን ብለው ህዝብ ሚረብሹትን ንቀልልን ካገራችን አሜን
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 5 жыл бұрын
አሜን ይቀልልን በትክክል
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
አሜን
@ameera7136
@ameera7136 5 жыл бұрын
አሜን
@tegistedejen6108
@tegistedejen6108 5 жыл бұрын
አሜን ይንቀልልን
@weletmaryamysdetyoulekneu3823
@weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 жыл бұрын
አገሬ ኢትዮጵያ ጉራማይሌ ዉብ ነሺ አስካልየ እናመሰግናለን ብዙ እረቀት እየተጓዝሺ ሰለምታቀረቢልን!!!
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 5 жыл бұрын
Asekaliya well come to oromiiyaa👌💕💕💕🌸🌸🌸👍👍😍😍😍😍😍💪
@user-qp7ls9sx9e
@user-qp7ls9sx9e 5 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ምነው ይሄ የመሰለ ኤዋህ እንግዳ ተቀባይ ህዝብሽ በሰላም ቢኖርበት ዘመናዊነን ባዬች ፖለቲከኞች ካገራችን ፈጣሪ ጥፍት ያርጋችሁ
@ameera7136
@ameera7136 5 жыл бұрын
አሜን ያሳልን
@user-qt4vq8yn3h
@user-qt4vq8yn3h 5 жыл бұрын
ሀገሬ ውብ ነሽ ምድርሽ ለምለም ሆድሽ ዝንጉርጉር እማ እናቴ ማንነቴ ኩራቴ ኢትዮጵያዊነቴ።
@sadaaraee2466
@sadaaraee2466 5 жыл бұрын
Wowowo oromoo tiyyaa bareduu sanyii tiyaa nafii jiradhaa addaa bareduu oromoo addaa ufitinii bonaa uuuuuuuuuphaa😍😍😍😍😍🖒🖒🖒🖒🖒💪💪💪💪👌👌👌👌👌
@sinjaladhaaharmeekoodearmo2766
@sinjaladhaaharmeekoodearmo2766 5 жыл бұрын
Oromiyaa koo jiituu naaf jiradhuu harmee koo si jaladhaa 💚❤💚
@user-rf6ht3gj8b
@user-rf6ht3gj8b 5 жыл бұрын
የገጠር ሰው በሙሉ የዋህ ነው አወቅን ተማርን ያሉት ናቸው ሚያባሉን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ና ሀገራትን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-uo1fq4gc9d
@user-uo1fq4gc9d 5 жыл бұрын
እውነት አልሽ
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ያገሬ በሀል!! ግን የኔ ቆንጆ አማርኛ ስታወሪ በቀለ ገርባ እንዳይሰማሽ
@user-rf6ht3gj8b
@user-rf6ht3gj8b 5 жыл бұрын
@@himanotdegene5194 የኔ ቆንጆ በቀለ ገርባ የሚባለውን እራሱ እስከመፈጠሩ ላታውቀው ትችላለች
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
ምንአለ ቦታ ብትለዩ ይህን ከፓለቲካ ምን አገናኘው እንዲ በጥላቻ ተሞልታቹ አንቺ ርስሽ ልቦና ይስጥሽ
@user-rf6ht3gj8b
@user-rf6ht3gj8b 5 жыл бұрын
@@tigistbirru4622 አንች እራስሽ ግራ የገባሽ ጉቶ አገሪቱ በሙሉ እየታመሰች ያለችው በፓለቲከኞች እንጂ በገበሪወች አይደለም እንዳንች አይነት ነገር አዟሪወች ነው ምታጋድሉን
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 5 жыл бұрын
አስካልየ የኔ ድቡሽቡሽ እራስሽን ጠብቂ ባፍንጫሽ ገብቶ ነበር ውዴ😘😘😘😘😘😘
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 5 жыл бұрын
ወይ እደኔው ሠሠትሻት አላህ ይባርካት ይቺን ሤት አርሢ የትውልድ ሀገሬ ውውውው
@user-uo1fq4gc9d
@user-uo1fq4gc9d 5 жыл бұрын
እንደው በአላህ የከተማ ስው እንኳን ወተት እንድ እንጂራ ሙሉ ሳይቆርስ ይሰጣል አይ ገበሬ ገራገር ልብሱ ቢቆሽሽ ልቡ ንፁህ
@user-or6qz8um3v
@user-or6qz8um3v 5 жыл бұрын
ጠከከከ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
ትክክል ደግ
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
Tikikil👍
@ameera7136
@ameera7136 5 жыл бұрын
ትክክል
@zaidazaida3481
@zaidazaida3481 5 жыл бұрын
ትክክል፡የገጠርሰዉእኮየዋህነዉ
@jdhdhdjdjdh5968
@jdhdhdjdjdh5968 5 жыл бұрын
ለምለሚቱ ኦሮምያችን ክፉ አይንካሽ አስክዬ ስወድሽ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
አሜን አሜን. አሜን .......
@seenaawakejirawary5999
@seenaawakejirawary5999 5 жыл бұрын
Amennnnn amen amennn💚❤💚✊✊🙌🙌🙏🙏🙏
@user-nm6ws4ib5q
@user-nm6ws4ib5q 5 жыл бұрын
አገራችን ነው ሚባለው
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
አሜን 🙏
@user-ul4xm6xu5g
@user-ul4xm6xu5g 2 жыл бұрын
ኦሮሞም አማራም ያም ያም አንድ ፍጡር ነን ሁሉም ይኑሩ ክፍ አይካቸው
@maregdegemu9524
@maregdegemu9524 5 жыл бұрын
አስኩዬ፣እንኳንደና፣መጣሽ፣ምርጥ፣ኢትዮጵያዊ፣በቀጣይ፣ጉራጌ፣ዞንእንጠብቃለን
@caaltuufiraol.5603
@caaltuufiraol.5603 5 жыл бұрын
Askalaa Bay'ee sii jalaadha dhugaa😍😍 Oromoo koo adaa bareeda qabnaa.❤❤❤❤❤
@duretibaalee3687
@duretibaalee3687 5 жыл бұрын
kaa nuun beeynee Nuu Aarbsaa oromon fayaa Ammayyuu Rabbiin nuu haa baayisuuu😍😍
@najatmohamed8514
@najatmohamed8514 5 жыл бұрын
Oro love💖💖 Etv enna Askalech Endehum Ye sera balderboch betam enamesaginalen🙏
@hassanabamadi6019
@hassanabamadi6019 5 жыл бұрын
ኦሮሚያ ወተት ናት ህዝቧ እንግዳ ተቀባይ ደግ ብሄረሰብ ለሁሉ ብሄረ ብሄረሰቦች ማረፈያ መኖርያ አቃፊ ዋልታና ማረግ Proud of you Oromiay koo !!!
@maremawel3195
@maremawel3195 5 жыл бұрын
ወላሂ ደስስስስ አለኝ አገሬን አሳየሽኝ ናፍቆኛል እኔ ከተማም ብሆን ❤ይቺን ልጅ አቃታለው 😘
@hiwet5
@hiwet5 5 жыл бұрын
የገጠሩ ህዝብ የዋክ እኮነው ስት ባሃል አለ ባሀገራችን ደስ ሴል ምርጥ ጋዜጠኛ በዉነት 😘😘
@uae5131
@uae5131 5 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣሽ በጣም አደናቃሽሽሽ ነኝ እስኪ ማንንን ነው እንዴኔ ቤተስብ የናፍቃው ፈጣሩ ስደት በቃችሁ ይበለንንንን
@user-zs3ff4bn7p
@user-zs3ff4bn7p 5 жыл бұрын
አሚንንንን
@naimabintislam2525
@naimabintislam2525 5 жыл бұрын
Love you oromiyaa 😍😛
@daniidinsa6304
@daniidinsa6304 5 жыл бұрын
Oromookoo nuuf jiradhaa anaaniifi dhadhaan badhaatukoo akkasi malee😍😍❤❤❤
@sofhiesofhie4814
@sofhiesofhie4814 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@mariyamjeyilu1131
@mariyamjeyilu1131 5 жыл бұрын
Wwwwww mashaaa allah oromia baa mahonee machem ekoralow yoommuu sin jalaadhaa biyyaa too arsiii
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
እስኩ ሰላምሽን ያብዛዉ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጲያዬ ቸሩ መዳህኒ ዓለም ይጠብቅሽ ለዘለአለም
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
ወይኔ በኦሮሞ ፖለቲከኞች ምክንያት ኦሮሞን ህዝብ ጠልቼ ነበር የምገርመው በጣም አስተዋይ ደግ ህዝብ ነው የፖለቲካ ሰዎች በፈጠራችሁ ህዝቡን አታባሉ
@rabdurahman739
@rabdurahman739 5 жыл бұрын
Min malatsh naw ka polotikanoch sayihon indanchii aynatuu naw chigir yalabat indawum etiopia wust kalut ibd polotikangoch ye oromo polatikangoch yewahoch ina la mabtachaw injii yelawun yemayinakuu nachaw gin lelaw ka 100% 99 ibd ye sawun mabt yemigafaa hizbn yemisadab kibir yemayisat naw ye molaw waree bichaa
@ane5012
@ane5012 5 жыл бұрын
Anta wedisa shrmuta wejany gotaka iju
@adrisabess1885
@adrisabess1885 5 жыл бұрын
What lovely community we have. Ethiopia is good place to leave. Every where u go the people are social. I love it. God bless moma Ethiopia. Maria
@senayithailemaryam5269
@senayithailemaryam5269 5 жыл бұрын
ዋው ልዬ ባህል ነዉ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ክክክክክ ቅቤው ለከተማ ሰው የሁለት አመት ፉሲካ ዶሮ መስሪያ ይሆናል
@sgashs4150
@sgashs4150 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkķkk
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 5 жыл бұрын
ክክክ
@fatmahal2656
@fatmahal2656 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-dx8hm2ch1u
@user-dx8hm2ch1u 5 жыл бұрын
አየ እንጀራ እንጀራ ይማረኝ ተሰብስቦ ባንድ ትሪ መብላት
@user-zj3to3tp7j
@user-zj3to3tp7j 5 жыл бұрын
በማርያም በዓህላቸዉ ደስ ሲል የወተት መያዠዉ
@user-zj3to3tp7j
@user-zj3to3tp7j 5 жыл бұрын
@@user-hn2nr7sh4f 😘😘😘😘
@sadiyaatube9177
@sadiyaatube9177 5 жыл бұрын
love gafoo Oromo very nice wowwo beautiful thanks sorry much😍😍💓💓👍👍
@melatmel4228
@melatmel4228 5 жыл бұрын
Thanks sorry much 🤣🤣🤣🤣🤣
@user-qo3gn7bh6m
@user-qo3gn7bh6m 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የብዙ ብሄር ብሄረሰብ እናት ነች ፍቅር ይስጠን አስኩየ ስወድሽ የገጠር ሰው ቅን ነው በዛ ላይ ስራ ወዳድ ነው ግን ባህልም ቢሆን ስራ ላይ ሆናችሁ ላይ ያለውን ባትለብሱ ጥሩ ነው ይከብዳል ስትቀመጡ ብቻ ልበሱ ለናንተ ብየ ነው
@myfullhope1272
@myfullhope1272 5 жыл бұрын
አረ እኔማሳየቱ ጥሩ ነው ሁሉም ሀገር የተለየ አለባበስ አለው በጣም ደስስስይላሉ ለምሳሌ ይህን አይነት አለባበስ አላውቅም
@user-zg3gq9mo8e
@user-zg3gq9mo8e 5 жыл бұрын
ኧረ አስኩዬ ወደ ሰሜን ሸዋ ወደ ጅሩ ሂጂ እውነት ምርጥ ባህል አለን እኮ ኢትዮጵያዊነቴ ውበቴ ጅሩነቴ ኩራቴ ኡፍፍፍፍ ሀገሬ ናፈቀኝ
@maargion2440
@maargion2440 5 жыл бұрын
That's why I like Oromo people!! They are so humble very nice people!!
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j 5 жыл бұрын
ቁጭ ብላ ታሰራት ጀመር የከተማ ሰው ሰነፍ ነበር አንች ግን በጣም ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ። ውይ የሀገራችን ባህል ደስ ይላል ገጠር ውስጤ ነው ።ገንፎ በሰታቴ(በድስት)ነው እንጅ እኛ ሀገር በቶፋ ገንፎ አይገነፋም።ቶፋ(ጭንቁላ) ለንርፎ መቀቀያ ነው በኛ ባህል😊ለማንኛውም ደስ ይላል።ገንፎ ነው ቅቤ የምንበላው አለች ኧረ በሳቅ ክክክ
@weyzoroweyzoro6285
@weyzoroweyzoro6285 5 жыл бұрын
Eja bet gin be tofa neber walebita migenefaw enem Raya neg
@mazaalemu141
@mazaalemu141 5 жыл бұрын
ወይኔ ወተት እንዴት እንደምወድ ከምር ገንፎ. ግን አልወድም አስኩየ የኔ ውብ ስወድሽ የገጠር ስው እኮ እንግዳ ተቀበይ ነው የከተማ ስወች ግን ስው ሲሄድባቸው ፊታቸውን ስቅለው
@hey1232
@hey1232 5 жыл бұрын
ኦሮሞኮ ባህላችን ሲያምር ውድድ😍😍😍😍😍
@Azi2424
@Azi2424 5 жыл бұрын
I love Oromiyaa tiyyaa🍎🍏🍎 Oromiaa tiyyaa Bareeduu ❤️❤️💚💚❤️❤️
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
አስካለ ምርጥ ጋዜጠኛ ተናፍቂ ነሽ ሰላምሽ ይብዛ ያላየነው ባህል የለም ልትመሰገኝ ይገባሻል
@nejatabdellah4364
@nejatabdellah4364 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ገንፎ ነው ቅቤ የምንበላው 2ቱንም ነው የምንበላው ሀሀሀሀሀ ማሻ አላህ ቅቤው አናቴላይ ብታፈሺልኝ አይ ሳመሰግንሽ
@user-nq2ie3rw3h
@user-nq2ie3rw3h 5 жыл бұрын
*_ገንፎ እናቴ ታገንፍው እንጅ ማሻአላህ እማየ ናፈቀኝ የእጅሽ ምግብ እስኪ የእናቱ ምግብ የናፈቀው በተለይ ገንፎ_*
@ruthlove1462
@ruthlove1462 5 жыл бұрын
አስኩዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ጋዜጠኛ ስወድሽ እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ!!
@norasal6326
@norasal6326 5 жыл бұрын
😍😍😘😘😘❤❤❤ akkaa ittii namaati tolluu yaa allah❤💚❤👈👌
@arbaagugugugu2100
@arbaagugugugu2100 5 жыл бұрын
Well come to ormiya asri ko bareduu love to oromiya and ethiopa
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 5 жыл бұрын
አሳቅሺኚ አስክዬ የከተማ ኑሮይሄን ሁሉ ያሳጣል መኖር ገጠር ነው
@fikertehaile3986
@fikertehaile3986 5 жыл бұрын
Ewunet belshal eheta ewunet ketma astlagh tegodtnal ewunet sensazen
@user-qb8ns1fw1l
@user-qb8ns1fw1l 5 жыл бұрын
አስካልዬ እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ አስተዋይ ይቅናሽ ብዬአለሁ ውድድድ
@user-md9ph6wh6q
@user-md9ph6wh6q 5 жыл бұрын
Maasha Allah #Oromiya tiyya jiituu #Arsii iddoo dhaloota koo💔💘💗💝💞💟❣💕💌💋
@leratub6791
@leratub6791 5 жыл бұрын
ኣራ ኢቺ ገዜጣኛ ማሻለም አለበት በጣም ነው መደቀት
@elsaabera3837
@elsaabera3837 5 жыл бұрын
Iwunet shilimat yigebatal Bexam desiyilal hulum bota iyezorechi yagerachini bahil tasayenalechi
@zmzmmohamed1475
@zmzmmohamed1475 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ይሄን ያማረ ውበታችንን ለመለያየት የሚንቀሳቀሱ አላህ ሂዳያ ይስጣች ልብ ይስጣቸው ዘረኝነትን አላህ ከምድር ያጥፋው.
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
አስኩ እንዴት ነሽልን በጣም ነው ሚአምረው ደስ ይላል የተቀበለችሽ እናትም በጣም ደስ ትላለች ብቻ መባረክ ነው ቅድስት ኢትዬጰያችን የእበቱአ ብዛት ። ሁሉ ነገር ተፈጥሮአዊ ነው ደስ ይላል ሚጠጡት ምንም እንኩዋን የወንዝ ውሐ ቢሆን፣ በጭስ ቢሰሩ፣ ከመሬት ቢተኙ ። ነገር ግን ከተማ ካለው ህዝብ ብሎም እራሱን ሀብታም ነኝ ብሎ እራሱን ከሚቆልል እነሱ ጤነኞች ናቸው ። ለምን ውስጣቸው ደስተኛ ስለሆነ ቅን ፣ደግ ህዝቦች ናቸው ዘረኝነት የማያውቁ ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውድ የሐገራችን አርሶ አደሮች የነካችሁት ይባረክ ። እናመሰግናለን አስኩ
@vhhhffjj3012
@vhhhffjj3012 5 жыл бұрын
ሁሌተቹም ጠፈጭ ናቹ ውይ ድስስስስስስስ ስትሉ ኮ ገንፎ በጠም ነው የምወድው ምራቄን አስዋጠቹኝ ተበራኩልኝ
@safiyaamohamedi7553
@safiyaamohamedi7553 5 жыл бұрын
huuuuuppppppaaaaa oromo ko Nufii jiradha Arsiii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ru3ey6sm3y
@user-ru3ey6sm3y 5 жыл бұрын
አሰኩዬ የኔ መልካም ሰዉ እግዚአብሔር ይርዳሸ❤❤❤
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 5 жыл бұрын
ሤትዬዋ የዋህና ደግ ይሉኝታ ያላት ደሥሥ ሢሉ የኔም እናት እዲነው ምትደክመው ሁሉነገር ሞልቷል ግን ድካሟ
@madeena9689
@madeena9689 5 жыл бұрын
ወይኔ ይከብዳል ማን እደኛ ሀገር ምንም ጣጣ።የሌለባት አባሰል
@fantastic1231
@fantastic1231 5 жыл бұрын
We all Ethiopians are proud and patriotic ancient people with unparalleled fascinating history!!! United and ancient Ethiopia forever!!! Greetings all from beautiful Gojjam!!!
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
አስኩዬ ደስ የምሉ ሰዎች ደስ የምል ባህል ደስ የምል የዋህነትን የተላበሱ ኢትዮጵያዊ ናቸው ያሳየሽን ይህን ባህላቸውን ላቆዩልን ወገኖቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸው
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*ኦሮሞ ኅድኛ አልችኝ እኔም መጥች ባህላችሁን ቤታችሁን አያልሁ ታድይ ውይ ውይ ውተቱ ውአው!*
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
😂😂😂😂 የአማራ ተማሪ እያሣደዱ ምን ልታደርጊ ትሄጃለሺ ነይ ወተት ሞልቷል ራያ ላይ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
@@user-vw9ot7re2z *አዎን አልቅርም ውሎ እኔ ጉጃም ነኝእመጣልሁ ምርጥየ ኅድኛ አልችኝ !*
@awal2125
@awal2125 5 жыл бұрын
የኔ፡ማር፡ነይ፡እንቅበልሻለን፡ወሎ፡ድሴ፡ገራዶ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
@@awal2125 *አብሽሬ ማርይ እመጣልሁ !*
@awal2125
@awal2125 5 жыл бұрын
@@user-up9yi8xd6l እሺ፡አብሺሪ፡ኢሻአላ፡ማር
@samirobi8158
@samirobi8158 5 жыл бұрын
i from eritrea i love oromo welahi
@zahrahajii3977
@zahrahajii3977 5 жыл бұрын
🌷🌷🌷🌷✔
@maryamtube1963
@maryamtube1963 5 жыл бұрын
Sami robi. I love you tow yene konjoo. Ertera isiin jalanaa yomuu I love you so much erteray 👍👍💔💔❤️❤️💕💋💋
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ምሰሶ ኦሮሚያ ክፋ አይንካሽ ሁሉን አቃፊ
@zeybaworku7897
@zeybaworku7897 5 жыл бұрын
ጉድኮነው አንዱ ያለ ትግራይ የለችም ይላል አንዱ የኢትዩጵያ ዋልታና ማገር አማራ ይላል አንዱ ደግሞ ደቡብ ይላል ይች መሃይም ደግሞ ኦሮሚያ ትላለች ኤድያ
@hey1232
@hey1232 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍 amen amen amen አሜን ትክክል ብለሻል
@birehanumeseret4131
@birehanumeseret4131 5 жыл бұрын
ለምለሚቷ ውቢቷ ኦሮሚያ 😘😘🥺
@sofiamohammed7030
@sofiamohammed7030 4 жыл бұрын
@@zeybaworku7897 men abashi new mahayem, Ethiopia ale oromo ayamerem. Yew ste bahalu siyamer.❤
@fgh429
@fgh429 5 жыл бұрын
ወረሙ ከለል እዲህም አለሰትባህል አለ ማሻአላህ ደስ ሲሉ ወራአቸዉ በጣም ደስስ ይላልከከከከከከከከከከከ
@heywet
@heywet 5 жыл бұрын
Love Oromiyaa 💋💋💋💋💋💋
@abdurehimgumataw358
@abdurehimgumataw358 5 жыл бұрын
ማሻአላህ የአርሲ ሰወች መልካሞች ናችሁ ሁሉንም ኢትዬጲያ እርስ በርሳችን እድንተዋወቅ እድንዋደድ የምታደርጉት ጥረት እጅግ ትልቅ ስራ ነው .
@madinatarboosh1120
@madinatarboosh1120 5 жыл бұрын
Mashaalla Arsii koo uuuuf bareduu adaan keesan jiraadh
@user-fm2um3bm5l
@user-fm2um3bm5l 5 жыл бұрын
አስኩዬ ውብ ኢትዮጵያዊት ከጤና የሚበልጥ ነገር የለምና አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ! የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች አስናቅሽያቸው በተለይ አመት ባህል እየጠበቁ ሀብታም ቤት የሚሮጡ
@user-qo3gn7bh6m
@user-qo3gn7bh6m 5 жыл бұрын
ክክክ እነሱ የተዘጋጀውን ለመብላት ነው እኔ እንኳን ከሷ ብዙ ነው የተማርኩት ቤተሰቤን ገጠር ስሄድ ጠንክሬ እንዳግዛቸው በሷ ተበራትቻለሁ እዚህ ስጠገረር እየዋልኩ ለረፍት እዚያ ስሄድ ሰነፍ እሆናለሁ
@user-dx8hm2ch1u
@user-dx8hm2ch1u 5 жыл бұрын
ወሎ እና ራያ ተራ ይድረሰን
@yaarabbiyaaallahyaarabbiya8730
@yaarabbiyaaallahyaarabbiya8730 5 жыл бұрын
💋💋💋❤️❤️Orimiyaa oromo i miss you 💘💘🌹🌹
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 5 жыл бұрын
ኦሮሞ መልካም ነዉ እግዚአብሔር ይባርካቹ በእውነት አገሬን ትዝ አስባላቹኝ
@heywet
@heywet 5 жыл бұрын
Amen ahunem yebarken yasfan telatochachenen yawardelen!
@singiandasimbi9798
@singiandasimbi9798 5 жыл бұрын
Warrii Arsii jaallattaan like naaf tuqaamee!
@maryamtube1963
@maryamtube1963 5 жыл бұрын
I love you oromoo arsii biyaa too💋💋💕💕💔❤️
@singiandasimbi9798
@singiandasimbi9798 5 жыл бұрын
@@maryamtube1963 ❤❤💓💗💖💕
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 5 жыл бұрын
What a wonderful culture 💕🌷💐🌺🌺💐
@user-dc6ex9vq3e
@user-dc6ex9vq3e 4 жыл бұрын
እንደው ወላሒ አትፍረዱበኝ በ15 አመቴ ከሀገሬ ወጣሁ ።እኔ እዚሕ ቤት አልኖርም አላሕየ አደራሕን በጣም ይከብዳል እሕሕሕሕ
@user-si6wi7nr2v
@user-si6wi7nr2v 5 жыл бұрын
efff oromo fikir nachuu agerachu lemlem new libachu yewah new engida tekebay ewedachuwalew
@lensaahannii5095
@lensaahannii5095 5 жыл бұрын
Tikikil thank you yegnam Indachuwalen konjo
@asunangyajimmalij6462
@asunangyajimmalij6462 5 жыл бұрын
love Oromo kooo
@ummuusaaad934
@ummuusaaad934 5 жыл бұрын
Wowwww Arsi ♥️♥️♥️🌹🌹
@vhhhffjj3012
@vhhhffjj3012 5 жыл бұрын
የኔ እናት እደካማችሽ ጐበዝ ነሽ ደም ስተምሩ እግዚአብሔር የእቶጵያን ምስክን እዝብ ይጠብቅልን
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 5 жыл бұрын
ተማርን አወቅን ያሉት በዘረኝነት ይባላሉ ሚስኪኖቹ ያልተማሩት ይበልጧችኾል አይይይ ኦሮሞ አማራ ትግሬ አትበሉ ስለ ኢቶቢያዊይነት አስቡ
@sedamahemaddebe4932
@sedamahemaddebe4932 5 жыл бұрын
Mashala Allah ye oromo bale batem desayilela ❤️❤️😘
@aminhaji143
@aminhaji143 5 жыл бұрын
Thank you best woman I watch every time your job
@user-jh6fx8mb6v
@user-jh6fx8mb6v 5 жыл бұрын
አስካል አቋርጣ አልታዘዝም ትላለች ብየ ነበር ፋጤ ለማዘዝ አንደኛ ነሽ ደስ ስትሉ
@zahrahajii3977
@zahrahajii3977 5 жыл бұрын
አስኩ galaatomii 🌷 ሙሉ ኦሮሚያን ብትዞር በዬ አይት ባህሎችን ታያለሽ የጅማ ጎንፎ አሰራር ደሞ መበያዉ አይብ ነዉ የተለያዬ ቅመማ ቅመም ተጨምሮበት እጅ ያስቆረጥማል አሪስ ፍቅሮች isiin jaalanaa 🌷🌷🌷
@hey1232
@hey1232 5 жыл бұрын
My people Oromoo-koo😍😍😍😍😍
@appuae3974
@appuae3974 5 жыл бұрын
woow wel come to arsii Askiye thank you
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
አስኩዬ. ሳምንቱ. እንዴት. ይረዝምብኛ ቶሎ. ነይ. እጠብቃለው.
@Kwttg
@Kwttg 5 жыл бұрын
Baye.Namatii Tolaaa Dhugaaa Raabbiii Uuuuuuuuuuphaaaaaa
@haniioromiyaa9768
@haniioromiyaa9768 5 жыл бұрын
Proud of my cultural i love Arsi Oromia❤❤
@waanofiioromo9927
@waanofiioromo9927 4 жыл бұрын
ወይመታደል ማሻአላህ የከተማም ሰው ኖሩኩ ይላል
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
ወሎየ ነኝ ኦሮሞችንና አፋር ጉራጌስልጤሶማሌ ሀረሪወችን በጣም እወዳቸዋለሁ
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አረንጓዴው መሬት ሲያምር
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 5 жыл бұрын
ይሄን ምስኪን ህዝብ የፓለቲካ መነገጃ አድርገው ተጫወቱበት
@berehanberehan8258
@berehanberehan8258 5 жыл бұрын
ዋው እንዴት እደሚያምር አስኩዬ ምርጥ ጌዜጠኛ በርቺ
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 5 жыл бұрын
Betam gobez nesh Asku! Egziabher yibarkish!
@kamilabdr8235
@kamilabdr8235 5 жыл бұрын
Oromiya biyya jaalalaa😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-yq5nb5jz3k
@user-yq5nb5jz3k 5 жыл бұрын
Waw yaoromo bahale das yelae💓💓💜💜💜
@halimaukulu9255
@halimaukulu9255 5 жыл бұрын
Galatom oromoo koo❤️❤️❤️hojii bonsadhaa
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 182 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 62 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН