ከ5 አመት በኋላ ሃገሬ ስገባ ጉድ ሆንኩኝ! ከቦሌ ኤርፖርት እንዴት ቦሌ ቡልቡላ ተገኘች? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 159,380

Eyoha Media

Eyoha Media

8 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 862
@tigist9810
@tigist9810 8 ай бұрын
ላልሰማ አስሙ ቤተሰብ ሳይመጣ ከኤርፖርት አትዉጡ ልፍታችሁ ደክማችሁ የሰዉ ሲሳይ አትሁኑ የሰዉ ሀገር ነገር ያየ ነው የሚያዉቀዉ በእናታችሁ 😭
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 8 ай бұрын
ወደ ሀገርም ስትገቡ ልመጣ ነው ብላችሁ አትናገሩ ከቤተሰብ ዉጪ
@tigist9810
@tigist9810 8 ай бұрын
እዉነት ነው
@user-kt2jb3zx8d
@user-kt2jb3zx8d 8 ай бұрын
Mrhaba💜
@kukutilove
@kukutilove 8 ай бұрын
ባሏ ነው የሰረቃት
@kukutilove
@kukutilove 8 ай бұрын
​@@meaziwendemumeaziwendemu7012ቢሏ ነው የሸረቃት
@gunatube12
@gunatube12 8 ай бұрын
በሰው ሀገር ለፍተን የማንም ወሮ በላ ይጫወትብናል አይ እህቶች በእኛ ላይ የሚፈፀም ግፍ ብዛቱ😢
@kukutilove
@kukutilove 8 ай бұрын
ባሏ ነው የሰረቃት: ለዚህ ነው ሻንጣዋን ሰጥቶ ቦርሳዋን የወሰደው
@gunatube12
@gunatube12 8 ай бұрын
@@kukutilove እንዴት ሊሆን ይችላል ከንግሯሯ እንደተረዳሁት ባሏ መልካም ሰው ይመስላል ብቻ ያም ሆነ ይህ ልጅቷ ታሳዝናለች
@gunatube12
@gunatube12 8 ай бұрын
@@kukutilove እንዴት ሊሆን ይችላል ከንግሯሯ እንደተረዳሁት ባሏ መልካም ሰው ይመስላል ብቻ ያም ሆነ ይህ ልጅቷ ታሳዝናለች
@user-wg7hr2bs7j
@user-wg7hr2bs7j 6 ай бұрын
@@kukutilove anch gen kbalw cheer Albee legal
@lovetehute5067
@lovetehute5067 8 ай бұрын
አይ የእኛ መከራ በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር እፎይ የምንልበትን የማታ እንጀራ ይስጠን እንደ ሰው ለመኖር ያብቃን ከክፉ ሰዎች ይጠብቀን
@asne3025
@asne3025 8 ай бұрын
አሜን
@aregashgebere
@aregashgebere 8 ай бұрын
አሜን 🙏
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 8 ай бұрын
Ameeeeeeeeen 🙏🙏🙏
@meseret4328
@meseret4328 8 ай бұрын
Amen habibty❤😢
@genetkonjo
@genetkonjo 8 ай бұрын
አሜን ወፍቶ መና አያስቀረን ኡፍፍፍ😔😔😔
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 8 ай бұрын
በስደት ያላችሁ የ ሀገሬ ልጆች ክፉ አይንካችሁ ደግ አይለፋችሁ ።
@mekiyahmmad7002
@mekiyahmmad7002 8 ай бұрын
አሜንእማ❤
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 8 ай бұрын
አሜን🙏
@rabahahmad3232
@rabahahmad3232 8 ай бұрын
አሜን❤
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j 8 ай бұрын
አሚን
@user-qj4pv9hb9h
@user-qj4pv9hb9h 8 ай бұрын
አሚንንንን
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም 8 ай бұрын
እግዞኦ ሀገሬ ኢትዮጵያ ወዴት እየሄድሽ ነው 😢 አረ ተው የሰው ብር እሳት ነው ከሞት በኋላ ፍርድ አለ 😢😢እግዚአብሔርን ፍሩ
@fikerttegune9729
@fikerttegune9729 8 ай бұрын
እውነት ትልቅ አባባል
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 8 ай бұрын
በዚህ ዘመን እግዚአብሔር የሚፈራ ሰው አለ ብሎ ለማሰብ ይከብዳል
@kukutilove
@kukutilove 8 ай бұрын
ባሏ ነው የሰረቃት
@hayumamu1725
@hayumamu1725 8 ай бұрын
​@@kukutiloveባሏ እንዳትወጭ ብላታል
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም 8 ай бұрын
@@kukutilove በምን እርግጠኛ ሆንሽ ?!?!
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 8 ай бұрын
አረ ጋዜጠኛው አለማድነቅ ንፉግነት ነው 👍 👌
@nasser7831
@nasser7831 8 ай бұрын
የፖሊስ መርማሪ እንደሰ አይመረምርም
@abiytilahun1943
@abiytilahun1943 8 ай бұрын
@sifancaydarus4380
@sifancaydarus4380 8 ай бұрын
እኔ አለም ሰገድን የምወደዉ በምክኛት ነዉ ❤በነፃ ብታመጣላት
@felenuna8034
@felenuna8034 8 ай бұрын
አንቺ ብትሆኚ በነፃ ታመጪ ነበር ?
@user-gt8yo8rn5t
@user-gt8yo8rn5t 8 ай бұрын
ለራስሺ የማታዴረጊዉን
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 8 ай бұрын
እኮ ወጪ ምናምን ትላለች ሲጀመር ከወጪ ሌላ ነው 3000👈
@user-ri3nq6vb5i
@user-ri3nq6vb5i 8 ай бұрын
😂ከምርሽ ነው ቀልድኛ
@mengistutena5164
@mengistutena5164 8 ай бұрын
በጣም ቀላል ነው ሌቦቹን ለመያዝ ሲሲቲቪ ካሜራ መመልከት ነው ቦሌ ኤርፓርት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@azebazeb146
@azebazeb146 8 ай бұрын
ይሄ ለሁላችንም ትምህርት ነው ቤተሰብ እስኪመጣ አለመውጣት
@kukutilove
@kukutilove 8 ай бұрын
ባሏ ነው የሰረቃት
@hayumamu1725
@hayumamu1725 8 ай бұрын
​@@kukutiloveእንዴት
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 8 ай бұрын
​@@kukutiloveእንደት አወቅሽ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 8 ай бұрын
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ
@rabahahmad3232
@rabahahmad3232 8 ай бұрын
እር በኡነት ችግር የለውም በነፃ ብናመጣላቸው ልጆችን መልካምነት ለራስ ነው አለም ስገድ በጣም እናመስግናለን እንወድሀለን የመዳም ቅመም ነኝ❤❤
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በርች የኛ የስደተኞች ገንዘብ ፈላጊው ብዛቱ እንኳን ህይወትሽ ተረፈ 🙏😢
@kukutilove
@kukutilove 8 ай бұрын
ጅልች ናቹ ሁሌ ወንድ ነው የሚበላቹ ይችንም ቦይ ፍሬንደ ነው የሰረቃት
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 8 ай бұрын
እግዚኦ ከልጂነትሺ ጀምሮ በሲቃይ 😭😭😭😭አይ የኛ የስደተኞች መከራ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንሺ 🙏
@kukutilove
@kukutilove 8 ай бұрын
ወንድ ላይ አትንጠልጠሉ: ቦይፍሬንዷ ነው የሰረቃት
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 8 ай бұрын
@@kukutilove እረ ላይሆን ይችላል ግን በምን አወቅሺ ውዴ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 8 ай бұрын
​@@kukutiloveእንዴት አሰብሽው
@user-rg1kn5wh9o
@user-rg1kn5wh9o 8 ай бұрын
ይች ስትዮ ልጅ ያያዘችሁ ሰትዮ ከዚህ በፊት እኮ የሆነች ልጅ እንደዚህ አረገውኛል ብላ ነበር አይ ሀገሬ😢
@Maya-bf7gs
@Maya-bf7gs 8 ай бұрын
በአሁንጊዜ መንገድስንወጣ መንገዳችንን አደራለጌታሰተን ምንምብንቸኩል ጸልየን መውጣት አለበለዚያ ከባድ ዘመን ነው ትልቁ ሰላምመሆንሽነው ሌላው ቀሪነው ነገታገኝዋለሽ አይዞሽ
@afrata2939
@afrata2939 8 ай бұрын
የኔ እናት ባለፈው ደህና ነበርች አሁን ተበሳቁላ አለች እራስሺን ጠብቂ 😢
@fatiya8477
@fatiya8477 8 ай бұрын
በጣም እኔም እኮ 😢😢ሳያት ደነገጥኩ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 8 ай бұрын
ከሰማሁት ሁሉ አንድ ነገር ያስደነገጠኝና ያስደሰተኝ ነገር ቢኖር ህፃኑ እንኳንም እንደገባሽ ተቀበሉሽ ባይሆን ኖሮ ምን ይፈጠር ነበር ?
@rabahahmad3232
@rabahahmad3232 8 ай бұрын
በጣም እህቴ❤
@aynadis5886
@aynadis5886 8 ай бұрын
በጣም እንጅ 😥
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 8 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 7 ай бұрын
አይ እንደውም ህጻኑን የወሰዱት ሰዎች ሊሆኑ ይችላሉ ።በማግስቱ ለስርቆት ተዘጋጅተው መኪና ይዘው ነው የመጡት ። ደሞ ከባለቤቷ ጋር አብረው ካደሩ እንዴት እስዋ ብቻዋን እቃዋን ልታወጣ ሄደች ?? ሌቦቹስ ሻንጣዋን እንዴት ጋሪው ላይ ትተው ሄዱ ? ሌላው ጥያቄ ልጅትዋ ኤርፖርት ላይ ቆማ የሄደውን መኪና እንዴት ታርጋውን ልትመዘግብ ቻለች ።
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 8 ай бұрын
የመዳም ቅመሞ #አላህ ሀላል የሆነ የማታ እንጀራ ይሰጠን🤲🤲🤲🤲🤲
@ttww9470
@ttww9470 8 ай бұрын
አሚን ያረብ ለሁላችንም
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 8 ай бұрын
አሚን ለሁላችን
@cocococo4233
@cocococo4233 8 ай бұрын
ምን ልበል በእውነት ቃል አጣው እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ በጣም ነው የሚያመው ወንድማችን አለም ሰገድ አንደበተ እርቱ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ የኔ አንደኛ ምርጥ ወሳኝ ሰው❤❤❤❤
@tgyedengellej6865
@tgyedengellej6865 8 ай бұрын
አይዞን እህቴ እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል አለምሰገድ ለጠየከዉ ጥያቄ በስደት የእናት ልጅ እህት ራሱ በነፃ አታመጣም እዉነት ለመናገር ሲያወሩት ይቀላል እንጂ የልጅ ፕሮሰስ ከባድ ነዉ እንደዉም ልጅቷ ፈጣሪ ይስጣት 3 ሺ ነፃ ነዉ የኔ ጓደኛ ልጇን 7ሺ ነዉ የላከችዉ ለዛዉም ለወንድ እና አንዳንዴ መፍረድ ሁሉ ይከብዳል ...ለምን በነፃ ስላልክ ነዉ ።
@merytedy8075
@merytedy8075 8 ай бұрын
ወደሀገሬ ለመግባት ሳስብ በጣም የሚያሳስበኝ ነገር ይሄ ነው ፈጣሪ ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢ሰው ሀገሬ ብሎ ሲገባ 😢😢😢😢😢ያሳዝናል አይይ ኢትዮ ሀገሬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እንዴት ያስፈራል የሚሰማው እግዚኦ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tarikuterefe2386
@tarikuterefe2386 8 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ትግስት እንኳን በሰላም በጤና አየሁሽ ..ሁሉም ለበጎ ነው አይዞሽ በምድር ላይ ሲኖር ብዙ ፈተና ይገጥማል :: ዋናው አለመሞት ነው :: አገኝሻለሁ አይዞሽ እህቴን !!
@lubabahussan2965
@lubabahussan2965 8 ай бұрын
እኔ ግን ለምንድነው ባሏ ራሱ የዘረፋት የሚመስለኝ 😢
@raheladera-iy7oh
@raheladera-iy7oh 8 ай бұрын
የኛህዝብ በውጭ አንተዛዘን በሀገር ውስም እደዚሁ ልብ ይስጠን ብቻ
@kukutilove
@kukutilove 8 ай бұрын
ወንድ ላይ አትንጠልጠሉ የገዛ ቦይፍሬንዷ ነው የሰረቃት
@selamademsung5995
@selamademsung5995 8 ай бұрын
እህቴ እንካን አንች ስላም ሆንሺ ልብስ ሆነ ገንዝብ ይመጣል አንችን አንድ ነገር ቢያደርጉሺ ሁሉ ይቀራል እንካን አንች በነፍስ ተርፈሺ ❤
@rahelgizaw5915
@rahelgizaw5915 8 ай бұрын
እኔን እሚገርመኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይሄን ያህል ስም ይዞ ከውስጥም ከውጭም የህዝብ ደህንነት አደጋ ላይ ሲወድቅ ዝም ማለቱ በቂ ጥበቃ አለማድረጉ ያሳዝናል።
@betelhmtamrat6040
@betelhmtamrat6040 8 ай бұрын
❤❤❤አንተን አለማድነቅ አይቻልም
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ሌቦች አውሬናቸው😢😢😢እህቴ አይዛሽ፦፦ተማሩ ንቁ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 8 ай бұрын
እኔ ኮመንታተሮች ትገርሙኛላችሁ በምን እውነት መህኑን አውቃችሂ ይድፋችሁ አረሙኔ ምናምን በጣም ይገርመኛል አሁን እክኢ ሶሻል ሚድያ ህይወት መቀየሪያ መሆኑን ያውቃሉ???? ሁሉም ወጥቶ እውነት ይሁን እውሸት እናውቅም ተረት ተረት መጨረሻ የባንክ ቁጥር ስልክ ቁጥር ይለጠፍሎታል!! ያ ነው ታሪኩ!!!
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 8 ай бұрын
@@welansatesfaye5384 ከሌቦቹ ወገን ነሽ እንዴ ? ሀገራችን ውስጥ እንኳን እንዲህ አይነት ታሪክ ሌላም ከዚህ የሚበልጥ ጉድ እየተካሄደ ነው እንደ ሀገር ንስሐ ካልገባን እሳት ከሰማይ ወርዶ ነው የሚበላን
@user-oi9of5is3l
@user-oi9of5is3l 8 ай бұрын
አይ አገሬ መንግስት ብቻ ሳይሆን ህዝብሽም ተጨካክኗል😢
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 8 ай бұрын
ሰምታችሁ ነው አስተያየት መስጠት
@mesitube9880
@mesitube9880 8 ай бұрын
እንጃላቸው ፒፕሉ ለመፍረድ ምላስ መሞረድ ልምዱ ነው ማደመጥ ሚባል ነገር ማይታሰብ ነው😅
@tigitigi4548
@tigitigi4548 8 ай бұрын
​@@mesitube9880አው ሌላ ሁለት ሚዲያ ላይ ቀርባ ነበር ለዛ ነው
@hananmuhamed3758
@hananmuhamed3758 8 ай бұрын
በሌላ ቻናል ቀርባ ሰምተናል አሁን ደግሞ በእዬሀ ሚዲያ በድጋሜ ቀረበ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 8 ай бұрын
​@@hananmuhamed3758ልክነሽ፣እኔም ፣አይቼታለሁ
@Haregi849
@Haregi849 8 ай бұрын
ክክክ አይመስለኝም
@adonaynebiyou2900
@adonaynebiyou2900 8 ай бұрын
እይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር አለልሽ ነገ ሌላ ቀን ነው እንደዚህ ሰውን የሚያስደነግጡ ፍርዱን ያገኙታል
@mekonnen74
@mekonnen74 8 ай бұрын
ግራ የገባ ታሪክ ነው!
@Nunutiii
@Nunutiii 8 ай бұрын
ባሏን ጠረጠርኩት እኔ ግን😳
@abe60608
@abe60608 8 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ሃላፊ ነው የጠፋው ይጥፋ ገንዘብ ይገኛል። ዋናው አንቺ እንኳን ተረፍሽ። ሰው ምንም ሊል ይችላል ፈጣሪ ልብሽን ያውካል።ጠንክሪ
@abuhamdantube3149
@abuhamdantube3149 8 ай бұрын
ባለስልኮቹ አፉ በሉላት ወዳ አይደለም ለናተ ቀላል ነው ለሷ ግን አራት ስልክ ዋጋ በጣም ከባድ ነውና አፊበሉላት በፈጣራችሁ
@kukutilove
@kukutilove 8 ай бұрын
ባለ ነው የሰረቃት
@abuhamdantube3149
@abuhamdantube3149 8 ай бұрын
@@kukutilove በምን አወቅሽ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 8 ай бұрын
​@@kukutiloveምነው አንች ባል ባል አልሽ
@zuzutube6444
@zuzutube6444 8 ай бұрын
​@@kukutiloveአንች እንዴት አወቅሽ በየ ኮሜንቱ ስር ደጋግመሽ እየፃፍሽ ነው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 8 ай бұрын
አረ እንኳን ተረፍሽ ነብስሽ ተረፈ ሆ አረ የማዳም ቅመሞች ተዋት በዚህ ኑሮ ዉድነት ተባብረን እናግዛት
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 8 ай бұрын
የኔ እናት እር ጎበዝ ምን ይሻላል በቃ ጊዜው ያስፈራል እግዜአብሄር መርዝ ያድርግባቸው አይዞሽ እህቴ😢😢😢
@temutemucar1203
@temutemucar1203 8 ай бұрын
እደቀል የሚታይ አይደለምና ህቶቸ ወድሞቸ ቸማሩ ከራሳቸን እስከሚደርስ አንጠብቅም ተጠቁ እዮሀ ሚዲያን እናመሰግናለን
@Efrata288
@Efrata288 8 ай бұрын
እኔ በበኩሌ ያች መወሰድሽን እና የመኪና ታርጋ የሠጠችው በጣም ደግ ጎበዝ ነች እንደርሷ ያለ ጀግና ይብዛልን ።ልጇን ያስለቀሰችው እና ሠውየው ግን ቢገኙ ጥሩ ነበር እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ። ውይ ሐገራችን ምን ይሻላል? አለም ሰገድ ሰላምህ ብዝት ይበል
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ከርታታ በጣም ከባድ ነው እህታልሜ ለኛ አሰተማሪ ነው 🙏🏾🙏🏾😭💔 በጣም ያሳዝናል 🙏🏾🙏🏾
@kukutilove
@kukutilove 8 ай бұрын
ባሏ ነው የሰረቃት ከጓደኞቸ ጋር ተባብሮ
@jesusking3536
@jesusking3536 8 ай бұрын
​@@kukutilovewshetam laboche esa bcha neche enda endeziaynet yagatemat bzu sew new yemagatmew lemn endezi kfat tasbalachu
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 8 ай бұрын
እንኳን አንቻ ተርፍሺ የባለፍውም ስምቸሻለው ብዙ ሰው እንደዚህ እየተበላ ነው አምላክ ይጠብቀን
@user-hn4it3qc2c
@user-hn4it3qc2c 8 ай бұрын
ወይ ጉድ ምን ይሻላል ሀገራችን በቃ እንዲሁና ቀረች ስደት ላይ በማዳም ስራ ጭሁት ደክመን ሀገር ስንገባ ስርቆት ግን ምነዉ የኛ ስቃይ በዛ😢😢😢😢😢😢😢
@ruthDesta
@ruthDesta 8 ай бұрын
😢😢😢ያሳዝናል
@kukutilove
@kukutilove 8 ай бұрын
አረብሀገር ያላቹ ጅሎች ናቸ ሁሌ ወንድ ነው የሚበላቹ : ይቺንም ባለ ነው የወሰደባት
@nanibelete8583
@nanibelete8583 8 ай бұрын
እንካን ነብስሽ ተረፈ ንብርት ነገ ሰርተሽ ትተኪዋለሽ ግን እንዲ አይነት ስራ ላይ የተሰማራቹ እናንተ የቀን ጅቦች እግዛብሄር ይፍረድባቹ እሳት ይሆንባቹ ስው እንዴት የዚን ያክል ይጨክናል😢😢ይዘገያል እንጂ አምላክ ፍርዱን ይሰጣቹሀል አይዞሽ እናት❤❤❤❤❤
@user-oi9of5is3l
@user-oi9of5is3l 8 ай бұрын
መንግሥት ኤርፖርት ውስጥ መውጫና መግቤያ እንዴት ካሜራ አያስገጥምም ያሳፍራል😢
@hikmahikma-bi4ty
@hikmahikma-bi4ty 8 ай бұрын
ኢትዮ መግስት አለደ?
@abduomer4736
@abduomer4736 8 ай бұрын
የኔምሀሳብነው😢
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 8 ай бұрын
😂Esu.erasu.leba.ayedaleda
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 8 ай бұрын
መንግስት ተብዬው ሸኔ መሆኑ እራሳሽ ሸኔ ሰው አፍኖ ዘራፊ ወይ ሀበሻዬ ወይ ኢትዮጵያይ በስደትም በሀገርም መከራ😢😢😢😢
@tadlaal9123
@tadlaal9123 8 ай бұрын
ይገርማል ኢትዮጵያ ኑሮ በጣም እንዴት ባንክ ኤርፖርት የሚያክል ነገር ካሜራ የለም ባንክም ተጭበርብረሽ ካሜሬ ይታይልኝ ሥችይ የለም ካሜራ ነው የሚባቸው
@user-mt1kg6cw2f
@user-mt1kg6cw2f 7 ай бұрын
አለም ሰገድ እግዚያብሔር እድሜና ጤናሕን ይስጥሕ
@shegeralmazk
@shegeralmazk 8 ай бұрын
ሰላም ይብዛም 🇪🇹🤔🙏🇪🇷 አለምዬ መልካምነት ለራስ ነው የኛ ሰው በጣም ከባድ ነው ልጅቷ ግን ግራ የገባት ይመስላል ከአረብ ስትመለስ ተጠንቀቁ አደራ ስልክ እራሱ ውጪ አትደውሉ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዛኞቹ ጨካኝ ሆነዋል ።
@kukutilove
@kukutilove 8 ай бұрын
ብይ ፍሬንደ ነወ የዘረፋት
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 8 ай бұрын
ቤተሰብ ሳይመጣ ከሪፖርት አትውጡ ባደርሱ ራሱ እዛው መጠበቅነው
@kukutilove
@kukutilove 8 ай бұрын
ወንድ ላይ አትንጠልጠሉ
@weyiniy456
@weyiniy456 8 ай бұрын
ጉድ እኮ ነው በቃ ኢትዮጵያ እንደዚህ ሆነች ማለት ነው እንኳንም ህይወትሽ ተረፈ እህቴ ልጆቷ ታርጋ ያነሳች ተራጥራ ይሆናል ፎቶ ያነሳቹረ
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 8 ай бұрын
በትክክል
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 8 ай бұрын
If I'm a president for Ethiopia for one day the only thing I wan to do is to give award for this journalist! What personality! I
@tigistabebe7139
@tigistabebe7139 8 ай бұрын
what is your reason? to give him award
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 8 ай бұрын
​@@tigistabebe7139will explain on the award day ,let me keep work hard to get the position what do you think ?
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
@@tigistabebe7139 Best question to ask 😂😂😂
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q 8 ай бұрын
እንኳንም ፕረዘዳንት አልሆንሸ በዚህ ቀሽም አሰተሳሰብሽ አዋርድ ለመሸለም ስልጣን አያሰፈልግም ከፈለግሽ መሸለም ትችያለሽ 😂😂😂
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 8 ай бұрын
@@user-df7bk4rc5q thank you u are so intelligent for judgement check your self 😜
@ጣቢታ
@ጣቢታ 8 ай бұрын
ግራ ያጋባል ታሪኩ
@user-fz8vc2lg8h
@user-fz8vc2lg8h 8 ай бұрын
እውነት ነው ተጠንቀቁ ቦሌ ላይ ብዙ አሉ የሚያታልሉ እንዳትገቡ የትኛውም መኪና ውስጥ አትግቡ
@dawitboru9027
@dawitboru9027 8 ай бұрын
ልጅቷ ስልክ ታርጋ መስጠቷ ምንችግር አለው ያንቺ ሻንተ ያለበትን ቦታ እንዴት አገኘው ??? መገጣጠም ወይስ ??
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 8 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡ የት ሄጄ ልጬህ የሀገራችን ጉዳይ በየቀኑ አሳሳቢ እይሆነ ነው . ሌሎች ትምህርት ይሁናችሁ
@kukutilove
@kukutilove 8 ай бұрын
ወንድ ላይ አትንጠልጠሉ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 8 ай бұрын
@@kukutilove what are you talking about?
@bettye19
@bettye19 8 ай бұрын
እኔ እንዴት ምንም አልገባኝም እንዴት ሻንጠውን አገኝው አረ ግራ ያጋባል ሆ
@mylovetube6306
@mylovetube6306 8 ай бұрын
እኔም ደጋግሜ የሰማሁት ግን የሻጣእ ግራ ያጋባል ምንም ፎቶ ብትልክለትም ተመሳሳይ ይኖራል ብቻ ሌባውም በዝቷል
@nigatgetaneh3652
@nigatgetaneh3652 8 ай бұрын
ልብ ይነካል አይዞሸ እንኳንም ነብሰሸ ተረፈ
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 8 ай бұрын
በአሁኑ ሰአት ትልልቅ የሴት ሌቦች ሿሿ ታክሲ ላይ ይሰራሉ እንጠንቀቅ
@kukutilove
@kukutilove 8 ай бұрын
ባሏ ነው የሰረቃት
@fafi...9375
@fafi...9375 8 ай бұрын
ትክክል ነህ በነፃ ይዘው ቢገቡ ምችግር አለው በተለይ ተቸግረው ተበድረው የሚልኩትን ቢተባበሩ ክፍያውን ከአላህ ቢጠብቁ
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 8 ай бұрын
ይችን ልጅ ሁለተኛዬ ስስማት ሌላም ቦታ ላይ ቀርባለች
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 8 ай бұрын
ልክነህ አለምየ ልጅያላቸው በጣም ነው ሚቸገሩት አረብአገር ያሉት በተለይ ከዚህ ሳአውዲ ፈጣሪ ይርዳቸው
@user-zp2cf6yi6k
@user-zp2cf6yi6k 8 ай бұрын
አረ ሰዎች ልብ እንግዛ ሁሌምየስደት አባት ወንድም የሆነው ሳሚ ሁሌም ይናገራል አረ ተው ጆሮና ልባችንን ሰጠን እንስማ ሁላችንም ነገ በኔ እያልን እንጠንቀቅ የበለጠውን ፈጣሪ አምላክ ይጠንቀቅልን አዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይረዳሽ ያበርታሽ እናመሰግናለን
@kukutilove
@kukutilove 8 ай бұрын
ወንድ ላይ አትንጠልጠሉ ብይ ፍሬንዷ ነው የዘረፋት
@meidgetchew3769
@meidgetchew3769 8 ай бұрын
​@@kukutiloveምነው አንተ ነህደ የዘርፍካት😮😮 እንደት ልታቅ ቻልክ
@tsehaytmariam1185
@tsehaytmariam1185 8 ай бұрын
አቤት የሰዉ ልጅ ሆኖ ይህን ያክል ጭካኔ እንኳን ህይወትሽ ተረፈ የኔ ናት
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 7 ай бұрын
አይዞሽ የእኔ እናት ሊነጋ ሲል ይጨልማል ተመስገን ጤናሽን አብዝቶ ይስጥሽ❤
@MAAm-qi6qm
@MAAm-qi6qm 8 ай бұрын
ያአላህ ለሐገራችን ለህዝባችን ሙሉ ሰላም ስጥልን
@Mastawesh
@Mastawesh 8 ай бұрын
Aminnnnnn
@mdenatshom6352
@mdenatshom6352 8 ай бұрын
አሚን
@hayu684
@hayu684 8 ай бұрын
አፉ በሏት ባለ ሥልኮች ስወዳችሁ ቅመሞችየ ❤
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 8 ай бұрын
አዎ😢😢😢 አረ እንኮን ተረፈች መታ መናገሯ እራሱ ፈጣሪ ሆይ ቢተዉላት የወሰደዉ ሌባ ነው ስንቱን አስለቀሰዉ ለንስንቱ እያገዝን አደለ ቅመሞችየ ተዋት ብያለሁ
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 8 ай бұрын
ብዙ ሰው እየደረሰበት ነው እንደዚህ ያለ ነገር ከእግዚአብሔር በተጨማሪ ተጠንቀቁ አይዞሽ እህቴ
@comcell3831
@comcell3831 8 ай бұрын
ሀገሬ😢😢😢የማፍያ መፈንጫ ሆንሽ😭😭😭😭😭
@Hali4127
@Hali4127 8 ай бұрын
ልክ ነክ እዚህ ያለንዉ ሰዉች ችግሪን እያወቀንዉ አንተዛዘንም ልጅ በነፃ እራሱ ቢዉስድ ምንም አይጉድም ብዙም ዉጪ የለዉም
@alemnesh1700
@alemnesh1700 8 ай бұрын
አንች ተወስጃሉሽ ኮተት
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 8 ай бұрын
​@@alemnesh1700ሌባ ምን አሳደበሽ እና ምን ችግር አለው ሆዳም😮😮
@Fiker-mar
@Fiker-mar 8 ай бұрын
​@@RUKIYATube485አንቺ ምታደርጊው አትመስይም አሽቃባጭ ለምን ብላ ነው አንቺ የፈለፈልሽውን እሷ በነፃ ተሸክማ ምቴደው
@samiraseed1131
@samiraseed1131 8 ай бұрын
​@@Fiker-marይሄ ብር ቤቷን አይሞላላት ምን ችግር አለው ለልጁ ብላ አደለ የምትሄደው ሆሆሆሆሆ
@Hali4127
@Hali4127 8 ай бұрын
@@alemnesh1700 አዉ እዉስዳለዉ የልጅን ችግር የሚያዉቅ ይወስዳል ይሁንሽ ኮታም
@zena4992
@zena4992 8 ай бұрын
ውይይይይይ እግዚኦ እረ እባካችሁ እኛ እደጧፍ ነደን ነው የሚከፈለን ለናተም ለሰራቂወቹ እሳት ነው የሚሆንባችሁ እግዚአብሄር ይርዳሽ የኔ እህት ጋዜጠኛ አለም ሰገን ፈጣሪ ይባርክህ
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 8 ай бұрын
ልጅቷነች ያዘረፈችሽ የተሣሣተ ታርጋ ነዉ የሠጠችዉ ኣዉቃነዉ ተባባሪ ነዉ
@assegedumebrate7083
@assegedumebrate7083 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እዳሽን ለመክፈል ያብቃሽ
@otebeoo875
@otebeoo875 7 ай бұрын
ጋዜጠኛውን በጣምነው እምወደው ትህትናው ፍጣሬ ይጠብቅህ
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አፍፍፍፍፍፍፍ. በጣምም. የምከበድ. አንደው. በአገራቺን. መኖር. አንቺል. ሰደት. ይህ. ሆን. የኛ. ነገር. በጣም. ያማልልልል. አዝጋብሔር. ይረዳሻል. አንጂ 💔💔💔💔💔💔💔
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 8 ай бұрын
አለምሠገድ አንተ የወለዱ እናት ነፍ አመት ተመኘሁላቸው አንተ ለእኛ ድካም ይገባሀል እናመሠግናለን አለምሠገድ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ እህቶቼ ተጠንቀቁ
@kukutilove
@kukutilove 8 ай бұрын
አለምሰገድ አውቆል ቦይፍሬንዷ እነደዘረፋት
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 8 ай бұрын
የሰው ሀገር ምንም ሳኖን በሀገራች ላይ ጥቃት ይፈፀማል😢😢😢😢 ያሳዝናል
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 8 ай бұрын
እኔማ አድስ አበባ የሚባል ምድር አስጠልቶኛል የሰው ክፋት ግን
@user-dw9bp4zp6k
@user-dw9bp4zp6k 8 ай бұрын
ብር ተከፍሎም በሰላም በታማኝነት ካደረሱ ጥሩ ነው ልጅ ከናቱ ሲለይ በጣም ያስቸግራሉ ቢከፈለም ችግር የለውም
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 8 ай бұрын
ውይ እግዚአብሔርን አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ትክክል ነው ያወራሽው እኔም ልጅ ልኬያለሁ አውቀዋለሁ ብሩን ሳይሆን እሚታየው በእምነት ልጄ ይገባሎይ እሚለውን ነው ነፃ ብሎ ነገር የለም
@user-dw9bp4zp6k
@user-dw9bp4zp6k 8 ай бұрын
@@user-vt4pn1um5g እኔም፡ካመት በፊት ልካለሁ እና ብሩን ሳይሆን ሰውች በታማኝነት ያደረሳሉ የሚለውን ነው የሚታየው አልሀምዱሊላህ አሁን ከሰው እኩል እየሰራሁ ነው
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 8 ай бұрын
@@user-dw9bp4zp6k እኔም እዳንቺው ነኝ እናም የላከ እና ሳኡዲ ያለን እናውቀዋለን ለዚያውም አሁን መላኪያው ብሩ ቀንሷል 3000 /4000 ይዘው እየገቡ ነው ተመስገን ነው
@user-yh7ct5rd4b
@user-yh7ct5rd4b 8 ай бұрын
አለም ሰገድ ካገቴ ዝቅ ብየ ሰላምታ ሰጥቻለሁ ክብር ይገባሀል የኛ ስሜት በድንብ ተረድተሀዋል እናመሰግናለን
@slamsisay
@slamsisay 8 ай бұрын
እሄማ ጥቅም ነው ጋዜጠኛው መልካምነት ድሮ ቀረ ሁሉም ለራሱ ጥቅም ነው
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 8 ай бұрын
ድጎሞት ሶራው ይፍረስ በኢየሱስም አሜን እኮንም ነገርሽን እንጠነቀቃለን
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 8 ай бұрын
ይኸን ስሰማ ሀገሬ ለመግባት ፈራሁ ዘመድ የለኝ ማን ይወስደኛል
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 8 ай бұрын
አይዞሸ የኔህት ፈጣሪ አለ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 8 ай бұрын
😘😘
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 8 ай бұрын
😢😢😢😢በስውአገር እደሻማ ቀልጠን ወደአገርሄደን እናርፋለን ስንል ቦሌጠብቃችሁ እደዚህ የምታደርጉ ስዎች ቤታችሁሀዘን ይሙላው እዳው የበላችሁት እሳት ይሁን እኛ የትእንሂድላችሁ ?የትእንኑር በስውአገርምችግር በአገርም ችግር😢😢
@kukutilove
@kukutilove 8 ай бұрын
ወንድ ላይ አትንጠለጠሉ: አረብ ሀገር ያላችሁት ወንድ ነው የሚበሊቹ ይቺንም ቦይ ፍሬንዷ ነው የዘረፋት ከጓደኞቸ ጋር ተመሳጥሮ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 8 ай бұрын
@@kukutilove እ?ሌቦች ናቸው ባሌምአያውቃቸውም አለች እኮ እማ
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 8 ай бұрын
​@@kukutiloveandu ante nek meselegn bezu awerak
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 8 ай бұрын
​@@ganatali-fx2sx😂😂😂😂
@rutafruh6588
@rutafruh6588 8 ай бұрын
ይች እወንትዋን ኣይመስለም መጠርጠር ኣለብን በዙ ሰዎች የስው 😮😮😮😮😮
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 8 ай бұрын
አፈር ብይ ሌባ ሰው ሰው አያምንም😮
@samiratube2450
@samiratube2450 8 ай бұрын
​@@RUKIYATube485😅😅😅
@felenuna8034
@felenuna8034 8 ай бұрын
እኔ የምለው ልጅ በነፃ ለምን አላመጣሽም የምትሏት የልጅ ሀላፊነት ቀላል አይደለም እኔ ብሆን በገንዘብም አላመጣም ምክንያቱም ልጅ እቃ አይደለም ዝም ብሎ የሚላክ
@HiHello-zh1dz
@HiHello-zh1dz 8 ай бұрын
ያሰከፈላት
@jesusking3536
@jesusking3536 8 ай бұрын
Betkkl asra demagogue yteyqatal mskinan pressed alew eyaleche wechi alew eyalechew benetsa amtu ylal risk wesdew endemametu yalea ljachew ljia blew endemametu btawequ endemifeter algebawm meselegne qucheblo mawrat qelal new
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 8 ай бұрын
አይዞሽ ማማዬ ገንዘብ ነው እንኳን አንች ደናሆንሽ እኛንም ይጠብቀን
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 8 ай бұрын
በጣም ከባድ ነዉ😢😢😢😢
@mikeasse5200
@mikeasse5200 8 ай бұрын
It is business please don’t ask her too much questions there is a process to bring a child saying that is my child, so everything it costs time and money and emotions, so take it easy with the details of whatever, thank you Alemseged ❤
@Elbethel167
@Elbethel167 8 ай бұрын
Agree 💯
@sosenaengeda817
@sosenaengeda817 8 ай бұрын
This is true. everything has cost and time.
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
What kind of business is that…??? Charging another shekala $3000 plus adding false statements is a crime ….by the way are you the middleman Delala😂 ???
@jesusking3536
@jesusking3536 8 ай бұрын
Yes, I agree with you ❤
@lillianmikitube1717
@lillianmikitube1717 7 ай бұрын
Well said
@natalasafer3333
@natalasafer3333 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እሕታችን የኔናት ከባድ ነው የሰው እቃ በተለይ እፍ
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 8 ай бұрын
ፈጣሪየ አደራህን ከእንደነዚህ አይነት አጭበርባሪወች ሟርተኞች እግዚአብሔር ይጠብቀን እግዚኦ ስንቱን ጉድ እንስማ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ምናልባት ባንች ህይወት የመጣብሽ ይሆናል ጠውስሽን
@AmeleGesit
@AmeleGesit 7 ай бұрын
አንች ብቻ ደና እህቴ አይዞሽ
@Weyni21
@Weyni21 8 ай бұрын
ጅሩ አርሴማ እኔ የተወደድኩበት አካባቢ ነው❤❤
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 8 ай бұрын
አንቺም ላይሰህተትአለ እህቴ ፈጣሪ እንኳን አተረፈሸ
@ethiogondarmedia8706
@ethiogondarmedia8706 8 ай бұрын
ይቅርታ ግን አላመንኩሽም አንቺም...ባልሽም...አጭበርብራችኋል ብየ አስባለሁ
@afta123l7
@afta123l7 7 ай бұрын
አለም ሰገድ ፈጣሪ እድሜህን ያብዛልንንን ቃላት የለኝም ላንተ
@KshsxgNzhshd-mk9np
@KshsxgNzhshd-mk9np 8 ай бұрын
አለምዬ እውነቱን ነው በነፃ ብታመጡላቸው እኔ ከዚህ በፊት ያለምንም ክፍያ እቃ አይደለም ልጅ አድርሻለሁ ቀና እንሁን
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 8 ай бұрын
ሰው ሁሉ ጉድ እየሆነ ነው. እኔ ነሐሴ ላይ ኢትዮጵያ መጥቼ ነበር በትክክል የሆነው ቦሌ ላይ የተሰማሩ አሉ መተው በሆነ ነገር ነካ ያረጋሉ ከዛ እራስህን የምታገኘው እሩቅ ቦታ ነው. ደሞ እንዲ የሚያረጉት ፍፁም የማይገመቱ የተደራጅ ሀብታም ሌቦች ናቸው የሚያጠቁት በተለይ ከአረብ አገር የመጡ ሴቶችን ነው!! ይህን ፕሮግራም በመስራታችሁ ብዙ ሰው ይጠነቀቃል ብዬ አስባለሁ. 😢
@AfiyAfiy
@AfiyAfiy 8 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ ተረጋጊ እኔ ይህ አጋጥሞኛል ሁለተኛ ለስደት ዳርጎኛል ከባሌ ጋር አለያይቶኛል ግን አልሀምዱሊላህ አለሁ ሰው እንዳምንሽ አትጠብቂ አንች ፈጣሪን ፍሪ ሁሉም ያልፋል አንች ካለሽ ዋናው መኖርሽ ነው ውዴ
@maryamaali1414
@maryamaali1414 8 ай бұрын
ይችልች ግን አላመኳትም ባለፍ እሥከ ሻንጣየ ነው የተዘረፍኩት ሥትል ነበር ደግሞ ከጅዳ ኢቶ ነው የተሣፈርኩት ብላ ነበር:: አሁን ደግም ደማም አለች
@Fekanorwaye
@Fekanorwaye 8 ай бұрын
ሰላም አለም ሰገድ ታሪኩን አሰከ መጨረሻው አዳመጥኩት ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል ነገር ግን ልጅቱ የምታወራውን ማመን ከብድኝል የአደራ የተሰጣትን ላለመስጠት አና ታሪኩን በሚዲያ ማሳመን ነው የያዘችው አላመንኩትም❤❤❤❤
@tegeset-ik1oz
@tegeset-ik1oz 8 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ አለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤❤ እቺ ልጅ እስክድር ጋር ቀርባ ነበር
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 8 ай бұрын
በውጭው አለም ሰዎች ቮለንተሪ ሆነው የተቸገሩ ሰዎችን መነፃ ያገለግላሉ አን ቺ ልጅ ይዞ ኢትዮጵያ ለማምጣት ገንዘብ ታስከፍያለሽ በደረሰብሽ ነገር በጣም አዝኛለሁ ቱምህርት ውሰጅ ጥሩነት ይጠቅማል እንጅ አይጎዳም በርቺ ገንዘብ ይመጣል ይሄል ጤና ይስጥሽ እንጅ ወጣት ሰለሆንሽ ተስፋ አትቁረጭ
@ethiogondarmedia8706
@ethiogondarmedia8706 8 ай бұрын
የሰው መመኘት የራስ ያሳጣል ይሄው ነው
@romangina5121
@romangina5121 8 ай бұрын
አለምሰገድ አተንየወለደች እናት እድሜዎን ያርዝመው አቤትእርጋታ ሰነሰረአት በሰማአም ሁሉን አሞልቶየሰጠህ አድናቄህነኛ የኔጌታ❤❤❤❤❤❤
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 15 МЛН