ልጆቼ በየቀኑ እራበኝ ይሉኛል!በሱዳን አስከፊ ጦርነት የሞላ ቤቴን እና ገንዘቤን ጥዬ መጣሁ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 133,725

SHEGER INFO

SHEGER INFO

8 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 741
@shegerinfo
@shegerinfo 8 ай бұрын
አቶ ሰለሞን በለጠ መንግሰ‍ቴን እና ቤተሰቡን ለማገዝ ስ.ቁ +251 94 661 5071 የኢትዬጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁ 1000546282981
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 8 ай бұрын
መሲ ሰወይዉ ዉሽት እየቀላቀል ነዉ ድጋሚ አቅርቢልን ያዉራዉ ብዙ ዉሽት አለ ምን አለባት አልታየም ብሎ ይሆናል ለመርዳት እዉነት ይናገር ደግሞ comment አንብቢ ሌላዉ የ እሱን አካዉንት ሳይሆን የ እናትይዋን አሰቀምጭ ወይም የሁለቱን join account kale የሱን ብቻ ይደብራል
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 8 ай бұрын
አሜን
@BettyKastro
@BettyKastro 8 ай бұрын
​@@iloveethiopia6348 ምንድነው የዋሸው
@azebassefa4590
@azebassefa4590 8 ай бұрын
@@iloveethiopia6348 ወይ አህት ይዋሻል ብለሽ ነው የሰው ፊት እሳት ነው
@Yemariam4284
@Yemariam4284 8 ай бұрын
​@@iloveethiopia6348mindinewu yewashewu tawukiyachewalsh
@atnkutkendie4507
@atnkutkendie4507 8 ай бұрын
ከሃገር ውጭ የምንኖር ኢትዮጵያውያን ትንሽም ብትሆን ሀገራችን ላይ የራሳችን የምንላት ንብረት ብትኖረን ጥሩ ነው ነገን አናውቅምና በአጋጣሚ ወደ ሃገራችን ብንመለስ ተስፋ ይሆነናል ከፈጣሪ በታች
@user-ed1mp9cp4t
@user-ed1mp9cp4t 8 ай бұрын
Ewenetnew.bat sretewbehun..edeh.baltechenek
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 8 ай бұрын
ትክክል
@Abirak6
@Abirak6 8 ай бұрын
እውነት ነው
@rasayifat5726
@rasayifat5726 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚፈናቀል የለም...አይደል?
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 8 ай бұрын
😢😢😢የትም ቦታ ቢሆን ሁን ያለው አይቀርም
@libamset
@libamset 8 ай бұрын
ልብ ይሰብራል:: እግዚአብሔር ይህን ጊዜ አሳልፎ ለማመስገን ያብቃችሁ💔💔
@alyahar
@alyahar 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@azebassefa4590
@azebassefa4590 8 ай бұрын
አሜን፫
@hirutassefa1845
@hirutassefa1845 8 ай бұрын
እግዚያብሔር አግኝቶ ከማጣት ፈጣሪ ይጠብቅ በጣም ያሳዝናሉ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
አይዛችሁ እግዚአብሔር ታሪካችሁ ይቀይራል❤❤ፈተና ለበጎነው
@HabileNebebe-vw9ht
@HabileNebebe-vw9ht 8 ай бұрын
ችግርክን በሳቅ ዋጥ ያደርክ ምስኪን እሱ ጌታ የድንግል ማርይም ልጅ ይርዳችው
@GeteyeMogese
@GeteyeMogese 8 ай бұрын
እባክህ ማስተር አብነት የዘመኑ መልካም ሰው ስለነዚህ ልጆች ብለህ ተመልከታቻው
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 8 ай бұрын
እንዴት ስማቸው ደስ ይላል፣ እናቶችዬ የኔ ንፁሀን አይዣችሁ ሁሉም ያልፋል
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 8 ай бұрын
በጣም
@marthachane9777
@marthachane9777 8 ай бұрын
እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው በጦርነት ምክንያት ሁሉም እንዳልነበረሲሆን ግን እናንተ እንኳን በሰላም ወጣችሁ ።አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር አለ።
@sarasalim8034
@sarasalim8034 8 ай бұрын
እኔም በጦርነቱ ምክንያት ነው የወጣሁት ንብረቴን ሁሉ ጥዬ ነው ልጄን እና ነፍሴን ያተረፍኩት በጣም ነው የሚያሳዝነው
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 8 ай бұрын
ውይ እንኳን ነፍሳችሁ ተረፈ 🙏
@Abirak6
@Abirak6 8 ай бұрын
አይዞሽ ዋናው በህይወት መትረፋቹ ነው ንብረት አላፊ ጠፊ ነው
@user-uk2ps7dx5f
@user-uk2ps7dx5f 8 ай бұрын
አረ በማርያም ለመሰረት አድትሱልኝ እኔጋ ክፍለአገር እንዲኖሩ እቤትም መግብም እችላቿለዉ የመንግስት ድርጅት አለ ለሥራ የቀን ስራቸዉን ሰርተዉ መኖር ይችላሉ ወላዲትን ቃሌ ነዉ ልብስ መግብ አያስቡ እናቴ ጋር መኖር ይችላሉ ተባበሩኝ የፍቅር አገር ምርጥ ጎረቤቶችም አሉኝ ምንም አያስቡ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 8 ай бұрын
አባባልሽ ቃላቱ ይበቃል እግዜብሔር ይባርክሽ ❤
@abduomer4736
@abduomer4736 8 ай бұрын
በዚህ ክፉዘመን ሰው ማመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም
@mekdesalemu4800
@mekdesalemu4800 8 ай бұрын
ተባረኪ እህትዋ❤
@s.s8919
@s.s8919 8 ай бұрын
ልበ ቅንነትሽ / ትህ መልካም አሳብሽ / አሳብህ ብቻ ልብ ይሞላል ተባረኪልኝ /ክልኝ .
@muluayele8381
@muluayele8381 8 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 8 ай бұрын
እንኳን ነፍሳችሁ ተረፈ እግዚአብሔር ማንነታችሁን ይስጣችሁ 🙏 መሢ በጣም ልብ የሚሰብር ነው ኑሪልን እስቲ እዛው ትምህርት ቤት የተገኘበት አካባቢ ቤት ቢያገኙ የምንችለውን እናደርጋለን እግዚአብሔር በረዳኝ ???
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 8 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን እኔን ወንድሜን ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይመልከታችሁ ደግሞም መሲ ቤት መጥታችሁ አታፍሩም ለምስጋና እንደምናገኛችሁ አልጠራጠርም ሁላችንም አምስት አስር ቢሆንም እጃችንን እንዘርጋ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።
@lehulutube9063
@lehulutube9063 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ይህንን አይተን ልብ እንግዛ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 8 ай бұрын
በጣም ልብ ይስብራል እስው ሀገር ስንኖር ሀገራችን ላይ የሆነ ነገር ማድረግ አለብን አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው የስው እጅ ከማየት ጠብቀኝ ስጭ እንጅ ተቀባይ አታድርገኝ 😢😢
@azebassefa4590
@azebassefa4590 8 ай бұрын
ወይ አሰለቀሰኝ አይ ጦርነት ሰንቱን አመሰቃቀለው።አቤት አግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ በቃቹ በለን።የመሲ ወዳጆች አጃችንን እንዘርጋ።
@dao-107
@dao-107 8 ай бұрын
አይዛችሁ .... እንቁላልህን .... በአንድ ቅርጫት.... አታስቀምጥ... ማለት ይሄው ነው!!! በተለያየ ምድር ምትኖሩ አስቡበት .... ይሄ ምልክት ነው...!!!
@almasbh6100
@almasbh6100 8 ай бұрын
ትክክል
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 8 ай бұрын
የቅዱሳን አምላክ ከፊታችሁ ይቅደም:: እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ስደትን አይታዋለች እና እሷ ትድረስላችሁ:: በርቱልኝ::
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 8 ай бұрын
አይዞህ በዚህ እድሜ መሰደድ በጣም ያማል 😢አይዞሽ እህቴ ጌታ ይህንን ጊዜ ያሳልፋችኃል
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 8 ай бұрын
የሰው ልጅ ጅማሬውን ሆነ ፍጣሜውን አቅም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋ ይሁን
@alemeyoutube2249
@alemeyoutube2249 8 ай бұрын
አሜን
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 7 ай бұрын
My prayer for you 🙏 😂❤ Please! Please be very careful about the safety of your beloved beautiful girls from the area you mentioned Hayena /Jeeb/ very scary!! Let God's help and grace be with you 🙏 ❤️Sttong man and strong woman! You will make it!!! Yebarkachehu!
@almazbati2519
@almazbati2519 8 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው በስው ሀገር ቅራቅንቦ ስንለቃቅም እርስ በርሳችን ስንደባበቅ መጨረሻ ይህ ነው ሀገራችን ላይ ትንሽ አንገት ማስገቢያ መያዝ አለብን
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 8 ай бұрын
Lknesh maryamn sigerm edih alastewlm eko getan yareb amlake hoy erdan maryamn
@rasayifat5726
@rasayifat5726 8 ай бұрын
አዎ...ሀገራችን መፈናቀል የለ፣ መገደልና ጦርነት የለ፣ ቤት በቦንብ ሳይሆን በግሬደር ነው የሚፈርሰው ሁሉ ሠላም
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 8 ай бұрын
ክቡር ሓወይ ክብርቲ ሓፍተይ እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣብ ነፍሲ ወከፍ ሂወትና ዝገብራ ነገር ሃንቲ መዓልቲ ተጋግዩ ኣይፈልጥን እዩ ገሊኡ ብጽቡቅ ገሊኡ ብሕማቅ ንገጥማ ንሂወት ናትኩም ከኣ ብጽቡቅ ዝነበረ ሂወት ብሕማቅ ጎደና ሂወት ትርከብ ኣላ ሓንቲ ኣላ ክብለኩም ዝደሊ እግዚኣብሄር ኣምላክ ዘይረኣክሞ እንጀራ ክፈጥረልኩም ምዃኑ ኣዝየ ርግጸኛ እየ ኣጆኹም ኩሉ ይሓልፍ እዩ ኪዳነምህረት ኣደይ ጽላላ ተንብረልኩም🙏🏾💐🤲🏾
@bestsisters7477
@bestsisters7477 8 ай бұрын
ይህንን ሁሉ ችግር ሰምተን ዝም ማለት የለብንም ባለንበት አንድ መቶ ብር እያንዳንዳችን ብንረዳ ለዳቦ ይረዳል ስልክካቸውን ከዩቱቡ ወስደን መደወል ነው ከኔ እጀምራለሁ ነግ በኔ ማለት ነው
@peacelove6150
@peacelove6150 8 ай бұрын
ስልካቸውን ስጭኝ
@bestsisters7477
@bestsisters7477 8 ай бұрын
I already gave to you.
@Ismael-isa
@Ismael-isa 8 ай бұрын
ብሩ እንጂ ስልክሽ ምን ያረግላቸዋል ለመመጻደቅ ካልሆነ።ብር ላኩላቸው።ከንፈር ለመምጠጥ ካልሆነ ለማሳቀቅ ካልሆነ
@bestsisters7477
@bestsisters7477 8 ай бұрын
@@Ismael-isa ወንድም/እህት መልእክቱ ሳይገባን ቃላት መወራወሩ አስፈላጊ አይመስለኝም፣ ዝም ማለትም ያባት ነው!
@genetteshome3906
@genetteshome3906 8 ай бұрын
@@Ismael-isa በቃ ጠየቀች ምን ችግር,የቻለ በገዘብ,ያልቻለ ደውሎ አይዞቹ መለት ቀላል አይደለም ያቅሟን ልካ ብትደውልና ብታናግራቸው ምን ችግር አለው
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 8 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እንደ ጦርነት አስከፊ ነገር የለም ከምንም በላይ ደሞ ልጅ እራበኛ እያለ ምንም ማድረግ አለመቻል እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል አይዞን ሁሉም ያልፋል ንብረትም ይተካል ዋናው የሰው ነፍስ ማትረፍ ነው እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጎብኛችሁ😢😢😢😢😢😢
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 8 ай бұрын
ሰዉይዉ ዉሽቱን ነዉ የኔ እናት እሰራይል አብርን ኖርናል የፃፋኩትን አንብቢዉ በዝርዝር አሰቀምጫለሁ በርግጥ ተቸግሩ ከሆን መዋሽት የለበትም
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 8 ай бұрын
ምን ማስረጃ ኖሮሽ ነው ሰውዬው ይዋሻል ያልሺው/ ይልከው ????
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 8 ай бұрын
@@meseretg.sellasie7524 እኔ አለኝ አነቺ ምን ማሰርጃ ኑሩሽ ነዉ የምትክራክሬ ችግር ላይ ነዉ አሁን ሊሆን ይችላል ግን ዉሽታም ነዉ ሰለምናዉቀዉ ያዉራዉም ዉሽት ነዉ 50ሚሊይን የለዉም አለቀ ቢኖርዉ የዛሬ 7አመት አካባቢ በግምት እሰራይል ነበር በመጀመርያ ልጅ እደዚህ ተቸገርኩ ሲል ነበር አገር መለቀቅ ለመዋሽት ያመቻል እዉንት ተናግሩ እርዱኝ ቢል ምን አለበት
@lucyaddis7868
@lucyaddis7868 8 ай бұрын
@@iloveethiopia6348 እንዴት አይነት ጨካኝ ነሽ ግን?
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 8 ай бұрын
@@lucyaddis7868 አነቺ ወይም አንተ ሰለምትዋሽ ምንም አይመሰለህም ከመዋሽት እዉነት ተናግርህ ተቸገርኩ ይባላል የሌለ ነገር አለ እይተባል ትዉና ሳይሰራ ማለት ነዉ አይደብርዉም የመጀመርያ ልጆን ይዞ ተቸገርኩ አሁን እሱን ጭራሽ እርሰቱ ሌላ ታሬክ አነቺም ነገ እያለቀሰሽ ሰለምትመጭ ነዉ የጨንቀሽ ያዉ በዉሽት ማለቴ ነዉ ብርም ከተሰበሰብ ለለጆች እናት በ አካዉንቱ ነዉ መጋባት ያለበት እንጂ አትርዱ አላልኩ በሰዉ ላብ መተዳደር የለመደ ብዙ ሌባ እየመጣ ትክክለኛወን ድሃ ማን ይርዳዉ
@abebatadese3690
@abebatadese3690 8 ай бұрын
መጨረሻየን አሳምርልኝ ብሎ መፀለይ እጅግ ጠቃሚነው ውድ ቤተሰቦች እግዚሓብሔር ይርዳቹ አይዛቹ ቢጨልምም መንጋቱ አይቀርም በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም መሲ ቆጆ አቺ መላ አታጭም ለነዚ ቤተሰቦች እባክሽን ተስፋ እዳይቆርጡ በፈጣሪ ስም ታደጊያቸው
@tigi432
@tigi432 8 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ለሀገርህ አበቃህ አይዞህ ሁሉም ያልፋል😢
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 8 ай бұрын
የጦርነት መጨረሻው ሞት ስደት እርሀብ ብቻ ከባድ ነው ሰላም ለስው ልጅ ሁሉ
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 8 ай бұрын
የጦረነት ውጤት ይህ ነው ትርፉ ሂወት እድህናት መጀመረያችንን ሳይሆን መጨረሻ የነ አሳምረልኝነው
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 8 ай бұрын
ለልጆቹ ሲባል ማስተር አብነት እርዳቸው ባክህ። ገንዘቡንም የሚያገኝበት መንገድ ህግ አዋቄዎች እርዱት እባካቹህ
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 8 ай бұрын
ሰዉይዉ ትክክል ይናገር መጀመርያ ብዙ ነገር ዋሽቷል እኔ ሰለማዉቀዉ ነዉ
@user-lv5zf7cc5v
@user-lv5zf7cc5v 8 ай бұрын
​@@iloveethiopia6348ባንረዳ ዝም በማለት እንተባበር
@saadayimer8273
@saadayimer8273 8 ай бұрын
​@@iloveethiopia6348ለምሳሌ ምን አቤት ምቀኝነት
@Helu460
@Helu460 8 ай бұрын
​@@iloveethiopia6348ምንድነው የዋሸው ቆይ እኔ አንጀቴን ነው የበላኝ 😢
@frehiwotdachew
@frehiwotdachew 8 ай бұрын
Ay sol
@chuchumike3286
@chuchumike3286 8 ай бұрын
ትንሳለህ ወንድሜ ትንሳለህ ከአምላክጋር ሞት ንው በቃ በህይወት ጤና ካለ ስርተህታገኝዋለህ አይዞህ የልጆቹምአምላክ ይርዳችሃል ደጋግ ኢትዬ አሉ 🙏🏻👏🏽
@user-zn7fz4xr3p
@user-zn7fz4xr3p 8 ай бұрын
አየየ ጦርነት ትርፉ ይህ ነው ከሞቅ ቤት ከዚህ መድርስ ይከብዳል ብቻ ፈጣሪ ያስተካክልልን አገራችነን
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 8 ай бұрын
እንረዳዳ ወገንለወገን ነው እና 10,000 ህብረተሰብ 100 ብር ቢያዋጣ እንኳን 1000,000 ብር ማለት እና አግኝቶ ከማጣት የሚያሳቅቅ የለም አይዟቹ የኢትዮጵያ ህዝብ ልበ ሩሩ ነው ያልፋል
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 8 ай бұрын
ውይ ያማል የጦርነት አስከፊነት ከሞቀ ቤት ወጥቶ ላልተፈለገ መንገላታት እግዚያብሄር እንኳን አተረፋችሁ አይዞችሁ ሁሉ ያልፋል ከባድ አብሶ ከልጆች ጋር
@oneofi8726
@oneofi8726 8 ай бұрын
አይዞአችሁ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን
@smms6004
@smms6004 8 ай бұрын
ኢቢኤስ አዲስ ምእራፍ በቀረቡ አይ ይች ምድር ሲኦል ሆነችብን😢😢😢😢
@smms6004
@smms6004 8 ай бұрын
የሰው ልጂ ፈተናው ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያ ውያን አሉ ይርዷችሀል. አይዟችሁ😢😢 በጣም ያስዛናል
@lidyawo4575
@lidyawo4575 8 ай бұрын
የሰው ልጅ በህይወቱ ብዙ ፈተና ያጋጥማል እንደ ጦርነት አስከፊ ነገር የለም አይዞችህ ሁሉም ያልፋል
@conniebistat9930
@conniebistat9930 8 ай бұрын
እጂግ በጣም የሚያሣዝን ነገር ነው:: እግዚአብሄር የበረከት ምንጩን ይክፈትላችሁ!❤
@maskarammaskaram5067
@maskarammaskaram5067 8 ай бұрын
ልብ ይስብራል እግዚአብሔር ይህን ጊዜ አሳልፎ ለማመስገን ያብቃችህ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@senaithabtemariam7266
@senaithabtemariam7266 8 ай бұрын
እግዛብሄር ይስጣችሁ በሀገርም ከሀገር ውጪ ያላችሁ ኢትዮጵያን ለሕዝባችን ለወገናችን መድረሳችን ይሄ ነው ስንሰጥ ነው ለኛም ፈጣሪ በረከትን የሚሰጠን ለነዚህ ቤተሰቦች እርዳታ ላረጋችሁ ሁሉ ለናንተም ጨምሮ ይስጣችሁ ለሸገር ሚዲያም ጥሩ ሥራ እየሰራችሁ ነው እግዛብሄር ይስጣችሁ
@sableqatar673
@sableqatar673 8 ай бұрын
መስዬ የሑሉ እናት የሑሉ መፍትሔ እግዚአብሔርበድሜና በጤና ይጠብቅሽ
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 8 ай бұрын
እኔን ወገኖቼ ኡፍፍፍ የጦርነት ትርፉ ይህ ነው እኛስ ዳር ሁነን ፍለጠው ቁረጠው እያልን የአማራ እና የትግራይ እናቶችን ያለ ልጅ አስቀረናቸው ሱዳኔወችም እደዝሁ በክንቱ ሀብት ንብረቱ የወደመበት ቤተሰብ አልባ የሆኑት ስንቶች ይሆኑ. አሁንም የሞት አዋጅ የታወጀበት ምስኪኑ ሊጠፍ ጫፍ የደረሰው ወገኔ እጣ ፈታ ምን ይሆን ብቻ አይዞን ከማለት ውጭ ምንም ልል አልችልም ይህም ያልፍል ወንድሜ 😢😢
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 8 ай бұрын
እይ ፈጣሪ እንደ እንደአንደበታችን አይቁጥርብን ማን ነው ያወጀብን እርስ በእረስ እየተባላን
@sisgalan1089
@sisgalan1089 8 ай бұрын
በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ይርዳችው ዘመዶቼ😥😥
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 8 ай бұрын
😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያበርታችሁ ከባድ ነው የጦርነት ትርፏ ይህ ነው
@Ebrahim-wt5eu
@Ebrahim-wt5eu 8 ай бұрын
ፈጣሪ ከዚህ ጭንቀትና ችግር ያውጣችሁ እውነት በጣም ያሳዝናል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን።
@yafetabel2474
@yafetabel2474 8 ай бұрын
የኔ ወንድም እሳት የሆነው ሀገር ተቃጥለህ ሰርተህ እግዚአብሔር ሀቅህን ይስጥህ 😢
@user-ym7hn7vx8j
@user-ym7hn7vx8j 8 ай бұрын
😢😢😢😢እይ ይከጦርነት ስቱን አስለቀሰ
@serkaddismamo8263
@serkaddismamo8263 8 ай бұрын
እግዚሐብኤር ይርዳሺ እግዚሐብኤር መላ አለው አይዞሺ ጠንካራ ሁኝ
@sableqatar673
@sableqatar673 8 ай бұрын
ወይኔ ወገኖቼ ብቻ ከሰው ሐገርም ቢመጣ ሐገራችንም ያው የከፋ ስቃይ ነው አይዞችሑ ሑሉም ያልፋል
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 8 ай бұрын
የጦርነት ውጤት ይህን ይመስላል በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 8 ай бұрын
መስዬ እባክሽን መላ ፍጠሪ የስደትን ነገር የሚያውቀው ያውቀዋል ።አንቺጋ መጥቶ ያፈረ የለም።
@ethiopia6030
@ethiopia6030 8 ай бұрын
My heart is broken may god help you to have you life back 🙏🏾
@shebawian5074
@shebawian5074 8 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን ከዚህ እንማር የሠላም ዋጋን አንዴ ከእጅ ካመለጠ ዋጋው ከባድ ነውና ፣ በተረጋጋ መንፈስ እናስተውል ።
@GeteyeMogese
@GeteyeMogese 8 ай бұрын
አይዞህ ወን ድ ም ሁሉም ያልፋል
@hanahana1960
@hanahana1960 8 ай бұрын
የኔ አባት አይዞቹ ነገ ሌላ ቀንነው አግቶ መጠት ከበድ 😭
@TamratSesai-nf5uq
@TamratSesai-nf5uq 8 ай бұрын
በጣም ከባድነው እግዚአብሄር ጽናቱንና ብርታቱን ይስጣቹ ችግርም መከራም ያልፋል አይዞቹ
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 8 ай бұрын
እፉ እዴት ያዛዝናሉ እደው እኔኮድምኒዬምነው የምንኖሮው ካልሆነ ይምጡ እዚ አብረን እንኖራለን 😭😭😭😭
@user-lr7gy2ih9t
@user-lr7gy2ih9t 8 ай бұрын
እንኳ እግዜአብሄር በሰላም ላገራችሁ አበቃችሁ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ❤
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw 8 ай бұрын
የእውነት ልብ ይሰብራል አይ የጦርነት ትርፍ ይኸ ብቻ ነው ትርፉ እንመብርሃን ችግራችሁን ትፋታው እያለቀስሁ ነው የሰማሁት😭😭😭ውይ እባክህ አምላክ ሆይ በቃችሁ በለን
@dao-107
@dao-107 8 ай бұрын
ይሄም ያልግፋል ... አይዞህ ወንድማችን
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 8 ай бұрын
አበቱማረን።ይቅርበለን።አይዘቹ እከንምታረፈቹ🙏🙏🙏
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 8 ай бұрын
My brother l admire your spirit ,hang tough, and you will make it.
@kebeneshbahe7373
@kebeneshbahe7373 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ይሄ ሁሉ ብር ስንት ቤት ይገዛ ነበር በአገር ላይ ቅርስ መያዝ ጥሩ ነው ለሌላው ዲያስፖራ ትምህርት ይሆናል በጣም ከባድ ነው እናንተ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 8 ай бұрын
አቤት የሰው ልጅ መከራ አቤት የሰው ልጅ ስቃይ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን የጠዋት ሳይሆን የማታ እንጅራችንን ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ ። በዚህ ሁሉ መከራ እና ችግር ውስጥ ያንተ ያባትየው #ፈገግታህያጠግባል #እግዚአብሔር ላይ መተማመን መልካም ነው እግዚአብሔር ይረዳችሃል
@burteyiche2021
@burteyiche2021 8 ай бұрын
መስዬ በጣም ልቤ ይነካል ግን ምን ያደርጋል አግኝቶ ከማጣት ይሰውረን
@tsigeredatesfayohans7715
@tsigeredatesfayohans7715 8 ай бұрын
ወንድሜን እኔን አዞህ ይህ ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ከእስትንፋስ ይልቅ ቅርብነው 🙏🏾
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 8 ай бұрын
በህይወት መትረፋችሁ ትልቅ ነገርነው
@jamila8885
@jamila8885 8 ай бұрын
ወይኔምንድነውጉዱ ፈጣሬ በቃችሁይበለን
@dinkeydebesay3079
@dinkeydebesay3079 8 ай бұрын
አይዟችሁ እግዚአብሔር ይረዳል አባት እንዲህ ጠንካራ ሲሆን ደስ ይላል አንቺም ባለቤቱ በርቺ በተቻለ ልቡ የራራ ያግዛል ብዬ አስባለሁ
@sofiamengesha1375
@sofiamengesha1375 8 ай бұрын
ጦረነት እሰከፊ ነዉ አይዞችሁ ህንኯን ነፋሳችሁ ተረፈ መታገሰ ነዉ ሁሉ ነገር ያልፋል።
@tobia283
@tobia283 8 ай бұрын
እግዘብሔር ይርዳችሁ የህፃን አምላክ ይረዳችሃል አይዟችሁ በቅርቡ መልካም ይሆናል እመቤቴ ትርዳችሁ
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ትውልደኢትዮጲያ ሰውአገር ላይ ስንኖር እባካችሁ ሀገራችሁ ላይ ቅርስ ያዙ
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 8 ай бұрын
ESUN LMARG EKO AKME YETYEKAL
@chuchumike3286
@chuchumike3286 8 ай бұрын
ወይ ቅርስ ያዙ እንኳን ከሞት ተርፍ ቅርስም ተይዞ ስንት ንገርአለ መጀመሪያ ከአደጋመውጣታቸውን እግዜር ይመስገን
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 8 ай бұрын
አይ በዚህን ስአት ሀገራችነስ ምን የተሻለነገር አለ በራሳቸው አገር አትገቡም አትወጡም እየተባልን አይደል ብቻ አላህ ሰላሙን ያምጣለን
@rasayifat5726
@rasayifat5726 8 ай бұрын
በሀገራችን ስደተኛ የለም.... ሁሉ ሠላም ነው። አይደል?
@frehiwotmoges3266
@frehiwotmoges3266 8 ай бұрын
ቢቸግርሽ እኛጋስ ምን እየሆነ እዳለ ጠፍቶሽ ነው
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 5 ай бұрын
የወፍጮቤቱን ልጅ እግዚአብሔር ዘመኑን በደስታ ይጨርስለት❤❤❤❤
@nanatefera6610
@nanatefera6610 8 ай бұрын
አይዟችዉ የማይነጋ ለሊት የለም ሁሉም ያልፋል,
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 8 ай бұрын
አቤቱ ጌታ የሀላችን መጨረሻ ያሳምረው😢😢😢
@tizibt6026
@tizibt6026 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ፈተና ይሰውረን
@hadiyahadiya1399
@hadiyahadiya1399 8 ай бұрын
ወይ በጣም ከባዲነዉ አገኝቶ ማጣት ወላሂ ከባዲነዉ ልቤተሠበረ
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 8 ай бұрын
መጨርሻችንን እግዚአብሔር ያሳምርው በጣም ያሳዝናል😢
@sebleworku9266
@sebleworku9266 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይር!
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 8 ай бұрын
እእእፎፎፎ አግኝቶ ማጣት ከባድ ነዉ ስንቶች አሉ አደባባይ መውጣት ከብዷቸዉ በእራህብ የሚመቶት
@Hundumak
@Hundumak 8 ай бұрын
ያሳዝናል 😢😢😢😢
@SikoSilo-yo1gj
@SikoSilo-yo1gj 8 ай бұрын
የጦርነት አስከፊው ይሄ ነው ከባድ ነው 3ልጅ ተይዞ መጀገር በጣም ልብን ይነካል 😥😥
@rahelamare9877
@rahelamare9877 8 ай бұрын
እንዴት ልብ ይሰብራል አግኝቶ ከማጣት ይጠብቀን እንዃን በህይወት ኖራችው ነገን እግዚአብሔር ያውቃል
@mulugetaadmasu2925
@mulugetaadmasu2925 8 ай бұрын
መስዬ እግዚአብሔር ያግዛቸው ሁሉም ያልፋል
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 8 ай бұрын
ኡፍፍፍ ልቤን ነካኝ እድሜህ ይጠር ጦርነት ምስኪኖች ህፃናት😭😭😭
@uaeuar8642
@uaeuar8642 8 ай бұрын
እንደ ጦርነት የከፋ ምን አለ እግዚያብሔር በሁሉም ቦታ ሰላምን ያምጣልን ከባድ ነው እግዚያብሔር አለ አይዟችሁ
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 8 ай бұрын
በጣም ያማልል እውነት እግዚአብሔር ይርዳቹሁ በእውነት
@est2729
@est2729 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አይዟችሁ የማያልፍ ነገር የለም የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግ ነው ይደርስላችኋል 🙏
@imobilezr7298
@imobilezr7298 8 ай бұрын
ውይ እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ
@wedwed9036
@wedwed9036 8 ай бұрын
እንኳን እግዝያብሔር አተረፋቹ ያልፋል ሁሉም ለበጎ ነው
@elza253
@elza253 8 ай бұрын
ይሄ ነገም የኛ እጣ ነው ከጦርነት ትርፍ ይሄ ነው ክርስቶስ ያስባቹ ያቅማችንን እናድርግ
@rozayallou5348
@rozayallou5348 8 ай бұрын
አሁንም በነዚህ መማር አለብን የሰው ሀገር ሀገር አይሆነ ነም ወዳገራችን ፊታችን ማዞር አለብን ግን አሁን ኢትዮጵያ ሀገራችን በዘር ተከፋፍለናል ግን በተወለድንበት ቅየ የሆነ ነገር መፍጠር አለብን አደራ እህት ወድሞቸ እህቾቸ
@user-vc9ng3jb6q
@user-vc9ng3jb6q 8 ай бұрын
በጣም ያማል እግዚአብሔር ይርዳችሁ አደውላለሁ
@ephraimtik920
@ephraimtik920 8 ай бұрын
በጣም የሜሳዝን ታሪክ! በተለይ ለ ህጻናቶች እጂግ ልብ የሚነኮ!!! ለማንኛውም ሰወች ኮለፈወ ብንምር ጥሩ ነው!! ጦርነት መጨረሻው ጥፍታ ብቻ መዘዙ ለረጂም ግዜ ነው!! እባኮችሁ!!! ጦርነት ናፍቂወች የናተ መዘዝ ለ ሰላሚው ሰው ነው!!! ኢትዮጵያ እድሜ ልኮና ጦርነት ብቻ, ስለዚህ ከፈር መጣጭ እና ለራሱም ያልሆነ ህዝብ ያላት አገር ብዙ የሚጠበቅ የለም!!!! ለ ማንኛውም ሰላሙን ያውርድ!!!
@ekrambelet570
@ekrambelet570 8 ай бұрын
በጣምያሳዝናሉፈጣሪይርዳችሁ
@Dandibor1216
@Dandibor1216 8 ай бұрын
ከአባትም በላይ ነህ እግዚአብሔር ይረዳህ ስው አያሳጣችሁ በጣም ያሳዝናል የስላም ዋጋ ስንት ይሆን???? ደጋግ ኢትዮጵያ ኤርትራውያን እጃችሁን ዘረጉላችው ።
@user-iv8cl7en9s
@user-iv8cl7en9s 8 ай бұрын
How can I help please if there is an account put it.
@emamyechkoul
@emamyechkoul 8 ай бұрын
እኛ ኢትዮጲያውያን ከነዚህ ሰዎች ምን እንደምንማር ሁላችንም ማወቅ አለብን
@senayitlaborde8733
@senayitlaborde8733 8 ай бұрын
አቤቱ ጌታ የሀላችን መጨረሻ ያሳምረዉ
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 8 ай бұрын
እሩቅ ማሰብ ጥሩ ነው ጥሩ መካሬ ነው ስደት ስትኑሩ አገርቤትም አንድ ነገርማድረግ ያስፍልጋል
@MarthaGetchawe
@MarthaGetchawe 8 ай бұрын
አያድርስ ነው ባገርህም ብታስቀምጥ ይጥፍ ካለ ይጠፍል
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 91 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 30 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,3 МЛН
ስሙን በእሱ ቀይሮ ጉድ ሰራኝ! ባለታሪክ ፍሬህይወትአገኘሁ.።
26:57
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 151 М.
ለስኳር ህመም እንጀራ በዚህ መልኩ መበላት አለበት!!!   This is how you should eat Enjera for DM
18:23
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 11 М.
тгк: Логово FRIENDS
0:23
АлексДан
Рет қаралды 12 МЛН
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 24 МЛН
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 3,3 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 23 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН