ETHIOPIA | የስኳር ህመምተⶉች ምን እንዲመገቡ ይመከራል?

  Рет қаралды 156,866

Eyoha Media

Eyoha Media

4 жыл бұрын

ኢትዮጵያ ከሰሀራ በታች በስኳር ህመም በከፍተኛ ተጠቂ ሀገራት መካከል አንዷ ስትሆን በሀገሪቱ እስከ 3 ሚሊየን የሚጠጋ ህዝብ ከህመሙ ጋር ይኖራሉ ተብሎ ይገመታል።
በመላው ዓለም ከ600 ሚሊየን በላይ ህዝብ የስኳር ህመምተኛ መሆኑም መረጃዎች ያመለክታሉ።
🍎 የስኳር ህመም ምንድን ነው… ?
የስኳር ህመም የሚከሰተው ሰውነታችን ለኑሮም ሆነ ለእድገት የሚያስፈልገውን ስኳር በትክክል ለመጠቀም ሳይችል ሲቀር ነው፡፡
አንድ ሰው የስኳር ህመም አለው የምንለው በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ከሚገባው በላይ ከፍ ብሎ ሲገኝ ነው፤ በደም ውስጥ የሚገኘው የስኳር መጠን ከመጠን በላይ ከፍ ብሎ የሚገኘው ደግሞ ቆሽት የተባለው የሰውነት ክፍል ኢንሱሊን የተሰኘው ሆርሞን በበቂ ሁኔታ ወይም ደግሞ ጭራሹኑ ማመንጨት ሲያቅተው ነው፡፡
የስኳር ህመም በሽንት ይበልጥ ደግሞ በደም ምርመራ ሊታወቅ ይችላል፤ የስኳር ህመም አንዴ ከያዘ በባህላዊ ሆነ በሳይንሳዊ የህክምና ዘዴ የማይድን የዕድሜ ልክ ህመም ቢሆንም ክትትልና ቁጥጥር ከተደረገበት ግን እንደማንኛውም ሰው ጤናማ ኑሮ ሊያስኖር የሚችል ነው፡፡
በተቃራኒው ደግሞ በተገቢው መንገድ ክትትልና ቁጥጥር ካልተደረገበት የተለያዩ ጠንቆችን ያስከትላል፡፡
🍎 የስኳር ህመም ማንን ይይዛል… ?
የስኳር ህመም እድሜ፣ ጾታና የኑሮ ደረጃ ሳይል በሁሉም ሰው ላይ ሊከሰት የሚችል ህመም ነው።
የስኳር ህመም በማንኛውም ሰው ላይ ሊከስት የሚችል ቢሆንም፤ እድሜያቸው ከ4ዐ ዓመት በላይ የሆኑ፣ የሰውነት ክብደታቸው ከፍተኛ የሆኑ፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የማያደርጉ ለህመሙ ታጋላጭ ናቸው።
እንዲሁም በቤተሰባቸው ውስጥ የስኳር ህመም ያለባቸው፣ የደም ግፊት ያለባቸው፣ በደም ውስጥ የቅባት መጠኑ /ኮሌስትሮል/ ከፍ ያለባቸው ሰዎች፣ ከዚህ ቀደም በእርግዝና ጊዜ የስኳር ህመም የታየባቸውና ከዚህ ቀደም ክብደታቸው ከአራት ኪሎ ግራም በላይ የሆኑ ህጻናትን የወለዱ ሴቶች ይበልጥ ለስኳር ህመም የተጋለጡ ናቸው፡፡
ከእነዚህ ሁኔታዎች መካከል አንዱ እንኳን የታዩባቸው ሰዎች ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ የስኳሩን ሁኔታ ለማየት የደም ምርመራ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
🍎 የስኳር ህመም ምልክቶች… ?
በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ሲጨምር ግልጽና የማያሻሙ ምልክቶች ያሉት ሲሆን፥
እነዚህም፦ ከፍተኛ የውኃ ጥም፣ ቶሎ ቶሎና ብዙ መሽናት፣ ከፍተኛ የረሀብ ስሜት፣ ድካም፣ ኃይል ማጣት፣ ምክንያቱ ያልታወቀ የክብደት መቀነስ ናቸው፡፡
ሌሎች ምልክቶች ደግሞ የማየት ችሎታ ላይ ብዥታ መፈጠር፣ የእግርና የእጅ መደንዘዝ፣ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማድረግ አለመቻል ሰውነት ሲቆረጥ፣ ሲቆስል፣ ሲያብጥና ሲያሳክክ ቶሎ ያለመዳን፣ በሴቶች ላይ ደግሞ ማህፀን አከባቢ ማሳከክና ነጭ ፈሳሽ መውጣት፤ አልፎ አልፎ የሰውነት መቆነጣጠጥና ውስጥ ውስጡን የሚሄድ የሆነ ነገር የሚሄድ ዓይነት ስሜት መስማት ሁኔታዎች ናቸው፡፡
ይሁን እንጂ በአንዳንድ የስኳር ህመምተኞች ላይ ምንም ዓይነት የህመም ምልክቶች አይታዩባቸውም፡፡
እነዚህ ምልክቶች ሲታዩ ፈጥኖ ወደ ህክምና ባለሙያ በመሄድ መመርመር ያስፈልጋል፡፡
#Ethiopia #Eyoha #Diabetes

Пікірлер: 112
@tadeletefera6928
@tadeletefera6928 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩና ደስ የምል ትምህርት አግቻለውና በዝህ ቀጥሉ
@girmamichael6321
@girmamichael6321 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምለህርት ነዉ ሰለ gut ይገለፅልኚ.
@ayahlushmamoabebe7512
@ayahlushmamoabebe7512 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠሽን።
@manuel2445
@manuel2445 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቺ እህቴ 💚💛❤️💚💛❤️💐💐
@ayalewyimer8017
@ayalewyimer8017 Жыл бұрын
Thanks for your advice, you are intelligent and professional
@ma1324
@ma1324 Жыл бұрын
Thank you God bless you
@kadijaussen3593
@kadijaussen3593 2 жыл бұрын
thnxs
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 2 жыл бұрын
Thanks 🙏❤️🇧🇴
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 2 жыл бұрын
God bless you DR very nice
@bezawitmulubrehan7505
@bezawitmulubrehan7505 2 жыл бұрын
Bless you beautiful thank you
@behailutamirat4422
@behailutamirat4422 2 ай бұрын
Thanks 🙏
@tegestTg-kn2rs
@tegestTg-kn2rs Ай бұрын
egezabehir yebarekeshi wed
@mikiboyzeleke2763
@mikiboyzeleke2763 4 жыл бұрын
Ejigig betam new minameseginew sile melikaminetish tebarki
@meserettadele6994
@meserettadele6994 Ай бұрын
Thank you
@mahmoudabdellaali2598
@mahmoudabdellaali2598 2 жыл бұрын
Thank u
@alemuwude7201
@alemuwude7201 Жыл бұрын
Great!
@user-vw3yq2jp1o
@user-vw3yq2jp1o Ай бұрын
Thanks
@mommyilabu2906
@mommyilabu2906 Жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተርዬ
@user-oz1tm7po5u
@user-oz1tm7po5u Ай бұрын
እናመሠግናለን
@elsaengash8360
@elsaengash8360 Жыл бұрын
Grazie mille ❤❤
@seyoumadere7977
@seyoumadere7977 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ
@user-ib6nj4fp9y
@user-ib6nj4fp9y 9 ай бұрын
Thank you very much batame takame temherte nawu
@zizuweldu9672
@zizuweldu9672 3 жыл бұрын
Thanks doctor ❤️
@user-rt6mq8sy2c
@user-rt6mq8sy2c 5 ай бұрын
አናመሠግናለን
@user-hg6xl4hz7l
@user-hg6xl4hz7l 4 ай бұрын
❤❤❤ እናመስግናለን
@kebedehabtegabriel936
@kebedehabtegabriel936 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥይ።
@zenunegash6080
@zenunegash6080 4 ай бұрын
እንወድሻለን ፊትሽ እየታየሽ ይህን ትምህር ላስተማርሽን እናመሰግናለን በርችልን ቆንጆ
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 3 жыл бұрын
አይ እንደው ጥሩ ሄደሽበታል በርቺ አይዞሽ የኛ ሴቶች ጎበዝ ናችሁ ከምድረ ነጭ ነጫጭባ ትሻላላችሁ ፈጣሪን ነጭማ ይጫወትብናል ይገርምሻል እጃቸው ላይ ወድቀን ትንሽ ግድርድር ናችሁ በግልፅነት ስሜታቸውን ባለመደበቅ ነጮቹ ላፉኪ አርገዋችሁዋል ሌላ ለዛ ባህል ማን እንደ ኢትዮጲያዊት ይባርክሽ ስላሙን ይስጥሽ እህቴ ሁሌም እከታተልሻለሁ እንግዲህ ደንበኛሽ ነኝ የርቀት ደንበኛ
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w 5 ай бұрын
እ?
@gessesesamuel1562
@gessesesamuel1562 Жыл бұрын
Nice
@user-pc1gt4tr1y
@user-pc1gt4tr1y 3 жыл бұрын
አሪፍነው
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 4 жыл бұрын
Diabetes himemtenga kehonk 2 ametenaw,be 2 amet-wust ka85-104 mlg bicha naw mistiru qerefana qerefanaw,ye sikuwar metenin betam naw miqotaterew...enameseginalen ehitachin
@user-nk3ih1hb8o
@user-nk3ih1hb8o 4 жыл бұрын
እንዴት ነው አጠቃቀሙ ቀረፋውን
@zizuweldu9672
@zizuweldu9672 3 жыл бұрын
Selam wendemia k medanit gar malet now please awesasedun xafelen Thankyou 👍
@kikinaborko
@kikinaborko 3 жыл бұрын
Tebarki 👍👍👍👍👍
@shffgfvg4143
@shffgfvg4143 Жыл бұрын
በርች
@mekdesmoges7848
@mekdesmoges7848 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@nigatketematube
@nigatketematube 2 жыл бұрын
ሰላም እህታችን
@seyoumadere7977
@seyoumadere7977 Ай бұрын
እጅግበጠም አመሰግናለሁ ከልብ።
@khadijakhadija3847
@khadijakhadija3847 6 ай бұрын
❤❤
@nhurizeasme4673
@nhurizeasme4673 4 жыл бұрын
arif messege new gin wubetish atention yiserkal
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት
@user-rt3pf1kh8t
@user-rt3pf1kh8t 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@bersenastudio8275
@bersenastudio8275 2 жыл бұрын
ጥሩ ነበር ግን መጀመሪያ recording room አስተካክይ
@pastorsintayehutefera322
@pastorsintayehutefera322 2 жыл бұрын
ስለ ምክራችሁ በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን እንዴት እንውሰደው? ለምሳሌ ቀረፋ፣ ሌሎችንም አወሳሰዱ እስካልተነገረን ድረስ በአወሳሰድ ድግሞሌላ ችግር ሊመጣ ይችላልና ።
@kassimtolla5999
@kassimtolla5999 2 жыл бұрын
Yihi xiruu information new .leelaw yeqarraww binoor kaxiraaxiree innaa ka ihil ayinet gabsi,xeef ,sindee, aajjaa, ater ,baaqelaa,innaa leelooch yetinyaw xiruu indahonee ,yebag sigaa,yefiyyal sigaa ye baree sigaa,qayyii sigaa ,ccoomaa sigaa,maaninyaa xiruu indahonee binniraddaa xiruu new. Thank you.
@girmamichael6321
@girmamichael6321 Жыл бұрын
በጣም ጠቃ
@bigmanbigman9328
@bigmanbigman9328 2 жыл бұрын
ሜሪየ በጣም ነው የምወድሽ ሌላው የምጠይቅሽ ጥያቄ የታሸገው አሳ ወይም ሰርዲን የሚባለው ከጥሬው አሳ ጠብሠን ከምንበላው ጋር ተመጣጣኝ ጥቅም አለው ወይ?
@sabrinalli1431
@sabrinalli1431 Жыл бұрын
Thnk u dr
@bigmanbigman9328
@bigmanbigman9328 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሰላምታየንንና ምስጋናየን እያቀረብኩ ወደጥያቄየ ስገባ አሳ ሰርዲኑ ወይም የታሸገው ካልታሸገው አሳ ጋር እኩል ጥቅም አለው ወይ?
@user-su9jf6js7e
@user-su9jf6js7e 4 ай бұрын
የለውም
@yosephkassahun3117
@yosephkassahun3117 Жыл бұрын
ብሮኮሊ ግን ከመቼ ጀምሮ 😊Califlower የአበባ ጎመን የሆነዉ
@user-gr3iy1fr1g
@user-gr3iy1fr1g 4 ай бұрын
Vidyo
@MuhammadAhmad-lr6qi
@MuhammadAhmad-lr6qi 3 жыл бұрын
ስኳርን ተከትሎ የሚመጣ እትን ያለ መቆም ምን ማድረግ አለብኝ
@tewahedomezmur1
@tewahedomezmur1 11 ай бұрын
10:52 10:53 10:55
@tadast7771
@tadast7771 2 жыл бұрын
Mtenun eskaltnagersh Dre's bale moya audelshm malet new
@adddddddd
@adddddddd Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ስታብራሪ ለማንም ይገባል ሳላደንቅሽ አላልፍም ተባረኪ***
@AminaMohammad-xc1fh
@AminaMohammad-xc1fh 5 ай бұрын
አጠቃቀሙን
@demekegichamo7473
@demekegichamo7473 2 жыл бұрын
ለስኳር ሕመምተኞች ጠቃሚ ናቸው የሚባሉት ምግቦችን እንዴት መመገብ እንዳለብንና በምን ያህል መጠን በቀን በሳምንት ስንት ቀን በዝርዝር ካላወቅነው ለሌላ የጎንዮሽ ጉዳት እንዳንዳረግ እሰጋለሁ በጥቅል አትንገሩን ዘርዘር ፈታ አድርጉት
@fsfsl9543
@fsfsl9543 2 жыл бұрын
Yyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
@fsfsl9543
@fsfsl9543 2 жыл бұрын
Yyyyytyyyfyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyytyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
@gmalmu650
@gmalmu650 Жыл бұрын
ቆንጂየ እባክሽ ተጣቂ ...ተጣቂ የሚለውን ቃል አትጣቀሚ ማንኛዉም በሽተኛ ተጣቂ እየተባል እንዲጣራ ወይም ተጣቂ በሚለው ቃል ምጣራትን አየፍልግም ምክን ያቱም ስኳር ህመም ለ 50 እና 60 አመት በቁጥጥር ስር ሆኖ ስዎችህ እያኖሩ ነው ስካር ህመም ተኛ ብትይው በጣም ጨዋ ቃል ነው ተጣቂ እሚለው ቃል ሞራል ላይ ?? ሊላው አለባብስሽን አስትካክይ ጋዋንሽ ቆንጆ የ ሞያተኛ አለባበስ ሆኖ ቀዳዳ ሱሪ ፕሮግራምሽን አየምጥንም በተርፈ እዮሃዎች ጥሩ ናችሁ ብርቱ🙏
@user-zm4rq7hq6m
@user-zm4rq7hq6m Ай бұрын
ወይ መሞላቀቅ ለምን በስርአት አታወሬም
@abubekermohammedam6086
@abubekermohammedam6086 3 жыл бұрын
Er enkolal le colostrol mtefo nw
@mikiboyzeleke2763
@mikiboyzeleke2763 4 жыл бұрын
Yegomen abeba bemilew
@osmanosman4261
@osmanosman4261 3 жыл бұрын
እበክሽን ንገርኝ ሙዝና መርን መመገብ ችግር አለው?
@emebetsisay986
@emebetsisay986 2 жыл бұрын
Banana it's bad diabetes
@eteneshteshome2858
@eteneshteshome2858 Жыл бұрын
geletsashi tmcetognal ngre gene atekakemu lay lmesale qrefa ena tikur azmud xenedenetekem mekreshinal yehinena bmene meleku mewesde enedalben selalaberarashien atekakemune beenegrin
@tsegaye650
@tsegaye650 Жыл бұрын
ካሮት እና ትማትም ለሱኳር ህመም ይጠቅማሉ
@tedlachea9488
@tedlachea9488 Жыл бұрын
ስለ ጸም መርጋት ከቻልሽ
@manalalibaibikir2682
@manalalibaibikir2682 2 жыл бұрын
ለስኳር ህመምተኞች ቆጮ መመገብ ይችላል የካሎሪ መጠኑ ምን ያህል ነው?
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ጮማ ያላቸው ምግቦች የኮሌስትሮል (Cholesterol) መጠንን ከፍ ስለሚያደርጉ ለስኳር በሽተኞች ብቻ ሳይሆኑ ለሌላውም ሰው አይመከሩም። ይህን ቀላል ዘዴ መጠቀም ይችላሉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች ሊከተሉአቸው የሚችሉት የሰሀን የአመጋገብ ስርዓት (Plate Method) አለ። በ Diameter 23cm የሆነ ሰሀን ላይ 1. ስታርች የሌላቸው አትክልቶች ፦ ግማሽ ሰሀን ላይ ይሙሉ። ፦ ጥቅል ጎመን, ካሮት, ቲማቲም, ሰላጣ እና ሌሎችም። 2. የፕሮቲን ምግቦች ፦ እሩብ ሰሃኑ ላይ ይሙሉ። ፦ ዶሮ, ቱና, ባቄላ እና ሌሎችም። 3. የካርቦሃይድሬት ምግቦች ፦ እሩብ ሰሃኑ ላይ ይሙሉ። ፦ ሩዝ, አጃ, እርጎ እና ሌሎች። 4. ውሃ ወይም ካሎሪ የሌላቸው መጠጦችን ይምረጡ።
@lambeboafework9671
@lambeboafework9671 10 ай бұрын
የስኳር ሕመም ያለበት ሰው ካሮት መመገብ ይፈቀዳል?
@ayishaibrahim5792
@ayishaibrahim5792 Жыл бұрын
Afilito metetat new weyis edet new kerefan
@tewahedomezmur1
@tewahedomezmur1 11 ай бұрын
አጃ መመገብ ጥሩነው ለስኳር ሕመም
@asqw6481
@asqw6481 2 ай бұрын
ገብስ ነዉ
@elsiejigu8395
@elsiejigu8395 Жыл бұрын
የአበባ ጎመን ነዉ ወይስ ብሮኮሊ?
@lulalike249
@lulalike249 3 жыл бұрын
Setastemru sekare lebzabte weyem lanesbte beach asetmeru lemen huletum and seladlu betrefe amesgenalu
@LongStaff-es4ug
@LongStaff-es4ug 2 ай бұрын
Serdin bilas chiger alew?packed
@user-wy2mq2rr3f
@user-wy2mq2rr3f 3 жыл бұрын
10q
@admasuabebe9232
@admasuabebe9232 Жыл бұрын
ዓሣን ለመመገብ እንዳልችል የU-acid ከፍተኛነት ይታይብኛል እንዴት ታያላችሁ?
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
አንዳንድ የባህር ምግቦች - ልክ እንደ አንቾቪስ፣ ሼልፊሽ፣ ሰርዲን እና ቱና - በፕዩሪን ከሌሎች አይነቶች የበለጠ ከፍ ያሉ ናቸው። ነገር ግን ዓሳ የመመገብ አጠቃላይ የጤና ጥቅማጥቅሞች ሪህ (Gout) ላለባቸው ሰዎች ከጉዳቱ ሊበልጥ ይችላል። Gout በጣም የሚያሳስቦት ከሆነ ሌሎች አማራጮችን መጠቀም ይችላሉ።
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች ሊከተሉአቸው የሚችሉት የሰሀን የአመጋገብ ስርዓት (Plate Method) አለ። በ Diameter 23cm የሆነ ሰሀን ላይ 1. ስታርች የሌላቸው አትክልቶች ፦ ግማሽ ሰሀን ላይ ይሙሉ። ፦ ጥቅል ጎመን, ካሮት, ቲማቲም, ሰላጣ እና ሌሎችም። 2. የፕሮቲን ምግቦች ፦ እሩብ ሰሃኑ ላይ ይሙሉ። ፦ ዶሮ, ቱና, ባቄላ እና ሌሎችም። 3. የካርቦሃይድሬት ምግቦች ፦ እሩብ ሰሃኑ ላይ ይሙሉ። ፦ ሩዝ, አጃ, እርጎ እና ሌሎች። 4. ውሃ ወይም ካሎሪ የሌላቸው መጠጦችን ይምረጡ።
@reformgoodgovernance5961
@reformgoodgovernance5961 3 жыл бұрын
if you have kidney stone, do you recommend us to eat fish even though it is good for those diabetic person? b/c fish has more protein. more protein is not allowed for those kidney related case. so, don't generalize one thing with out analyzing additional case.for example,egg and fish has more protein and hence it is not good for kidney related disease. from this we understand that one beneficial may affect for the others cases.
@derejelelesa9491
@derejelelesa9491 2 жыл бұрын
ወይን መብላት ይቻላል ወይ
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ፍሬሽ የሆኑ ፍራፍሬዎች ይመከራሉ። ነገር ግን የደረቁ ፍራፍሬዎች በስኳር መጠናቸው ከፍተኛ ስለሆኑ አይመከሩም። ይህን ቀላል ዘዴ መጠቀም ይችላሉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች ሊከተሉአቸው የሚችሉት የሰሀን የአመጋገብ ስርዓት (Plate Method) አለ። በ Diameter 23cm የሆነ ሰሀን ላይ 1. ስታርች የሌላቸው አትክልቶች ፦ ግማሽ ሰሀን ላይ ይሙሉ። ፦ ጥቅል ጎመን, ካሮት, ቲማቲም, ሰላጣ እና ሌሎችም። 2. የፕሮቲን ምግቦች ፦ እሩብ ሰሃኑ ላይ ይሙሉ። ፦ ዶሮ, ቱና, ባቄላ እና ሌሎችም። 3. የካርቦሃይድሬት ምግቦች ፦ እሩብ ሰሃኑ ላይ ይሙሉ። ፦ ሩዝ, አጃ, እርጎ እና ሌሎች። 4. ውሃ ወይም ካሎሪ የሌላቸው መጠጦችን ይምረጡ።
@samsonababe2438
@samsonababe2438 5 ай бұрын
አዲሰ የሰኳር ታማሚ ነኝ በመረ
@user-nk6dx6kd4q
@user-nk6dx6kd4q 2 жыл бұрын
ፍራፍሬዎቹ ምንድናቸው ከእንጆሪ ሌላ እህትዬ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 жыл бұрын
በሙሉ በሪ የሚያልቁ ፍሬዎች ጥሪ ናቸው ይባላል
@tigist.seyoum7007
@tigist.seyoum7007 Жыл бұрын
ወተትስ ለጤና
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ወተት ለ ስኳር በሽተኞች አይከለከልም። ነገር ግን በውስጡ ብዙ Fat የሌለውን pasteurized ወተት ለመጠጣት ይሞክሩ።
@yimermehammed1439
@yimermehammed1439 3 жыл бұрын
ሙዝ እና ቴምር መመገብስ ችግር አለው ?
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 Жыл бұрын
አወ ጥሩ አደለም
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 Жыл бұрын
ቴምር ክልክል ነው ሙዙን አላውቅም
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
አይመከርም ኡለቱም ሙዝ በሳምት አድ ወይ ግማሽ ብቻ
@saradejene5019
@saradejene5019 Жыл бұрын
ሀብሀብ ክልክል ነዉ ይባላል ስዕሉ ላይ ግን ሀብሀብ ያሳያል
@asqw6481
@asqw6481 2 ай бұрын
ከላይ አይቻልም ብላ ፅፋለች ሙዝ
@manalalias2126
@manalalias2126 3 жыл бұрын
U
@YtagelzerehunFantaye
@YtagelzerehunFantaye 4 ай бұрын
Wwwwamezinge
@rozadawud1108
@rozadawud1108 2 жыл бұрын
ቡላን መመገብ ይችላሉ
@HiwotBirgu-kn7cl
@HiwotBirgu-kn7cl 5 ай бұрын
Ayechalm ennam doctor teyke ayechalm belonnal
@SemiranigussieSemiranigussie
@SemiranigussieSemiranigussie 5 күн бұрын
በቆሎ.አይበላም
@alemnehgedif190
@alemnehgedif190 Жыл бұрын
እንቁላል ለስካር ጥሩ ቢሆንም ጨጋራስ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 5 ай бұрын
Thank you​@@premiumeth
@hailusisay1911
@hailusisay1911 Жыл бұрын
ውይ እህቴ ሱሪሽ ያንቺን ፐርሰናሊቲ ያጠፋብሻልና አለባበስሽን ተቆጣጠሪ ሌላው ትምህርትሽ ጥሩ ነው ::
@berhanukere5575
@berhanukere5575 2 жыл бұрын
ትምህርትሽ ጥሩ ነው ።አለባበስሽ ግን ይደብራል ። የተቀደደ ሱሪ !!!😂 አይደብርም???
@saharasalih5399
@saharasalih5399 2 жыл бұрын
ምንአገባህ ወረኛ ሴታሴት
@abiyeamare6735
@abiyeamare6735 Жыл бұрын
ሶታወሪ ታስጠያለሽ
@TikuyeDaregie-uk4zx
@TikuyeDaregie-uk4zx Жыл бұрын
ጫት ይጎዳል ወይስ____???
@user-oz1tm7po5u
@user-oz1tm7po5u Ай бұрын
እ 😊 አይጎዳም ብንልስ ልትጠቀሙትነው አታውቁትም. ይጎዳልልል
የስዃር ህመም እና አጃ!!!! Oats and DM
15:28
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 47 М.
የስኳር ህመም  ምልክቶች
49:57
Fana Television
Рет қаралды 4,4 М.
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,1 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 52 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,8 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,1 МЛН