የተሸፈነው ሲገለጥ

  Рет қаралды 54,375

Fana Television

Fana Television

8 ай бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 331
@user-or9cy3kl9u
@user-or9cy3kl9u 8 ай бұрын
በጣም የምትደነቅ በ እውቀት የበሠልህ ጀግና ጋዜጠኛ
@dannykezira7489
@dannykezira7489 8 ай бұрын
,ጀግና ጋዜጠኛ፣ FANA ,በርቱ፣ ክንውን አጋልጡ።
@binyam3098
@binyam3098 8 ай бұрын
ችግሩን ማግኘቱ አንድ ነገር ቢሆንም በወንጀሉ ተሳታፊ በሆኑ ግለሰቦች ላይ የተወሰደ እርምጃ መዘገብ ይኖርበታል
@aendnetterefe
@aendnetterefe 8 ай бұрын
ኤረ የመንግስት ያለ ኡኡኡኡኡኡ የአባቶቻችንን መረት በነፃ ሰጥተን ከሰሪን የዩንቨርስትዉን ሀላፍነታቸዉ ተነስተዉ በህግ ልጠየቁ ይገባል ፋና ቲቪ እናመሰግናልን
@ibsaa9035
@ibsaa9035 Ай бұрын
Brother bahigii bitayakumii basarkutii birii gubo satawuu yiwataluu yaninii ye saraa musinaa sawiyee indayii galutuu adarhinii yezaa akkababii saw ka honikii agannhai 100 dolri bihonii likilatalw lalaa nagarii maragii balichilii isunii nabrii przdant maragii lahagarii lawaganii takorkarii
@user-up6lc2ec2k
@user-up6lc2ec2k Ай бұрын
ይኤ ያባታችን የአያታችን መሬት እርስት የምትሉት ነገር የአይምሮ ጥበት ማሳያነው
@teshatube
@teshatube 7 ай бұрын
ደሃ ሆነን የቀረንበት ቁልፍ ነገር ይህ ነው 😢😢😢😢
@chalkao5071
@chalkao5071 8 ай бұрын
This is investigative journalist at its best! Great work!
@mimamima8297
@mimamima8297 8 ай бұрын
😢
@Tammex01
@Tammex01 8 ай бұрын
እውነት አሸናፊ ናት ሁሌም እናመስግናለን fana tv
@yihunatube
@yihunatube Ай бұрын
A very admirable and knowledgeable hero journalist. Keep it Up. God bless you. Thanks, Fana TV.. Please go to all Ethiopian Universities and let the Ministry of Education know. I am with you hero journalist and also with your friends.
@abayeysuf9194
@abayeysuf9194 7 ай бұрын
ፋና ምርመራ ሌላም ተጨማሪ ስራ መስራት አለበት በ ሁሉም የሀገሪቱ ክፍል
@ibsaa9035
@ibsaa9035 Ай бұрын
Especially in oromya region
@asratbarda1054
@asratbarda1054 8 ай бұрын
ጋዜጠኛውን በጣም አመሰግናለሁ እዉነት እዉነት ምንም አይደበቅም ።
@MetaWorldTech
@MetaWorldTech 8 ай бұрын
ጉድ! ጉድ! ነው! fana tv በጣም እናመሰግናለን!
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 8 ай бұрын
እንዲህ ያሉ የዘቀጠ ስብዕና ና የፈረስ ማንነት ይዘው ዩኒቨርሲቲ አይደለም ቤተስብ ለመምራት ምንም ዓይነት ብቃት የላቸውም እንደነዚህ ዓይነቱ ለስድስት ወር በማረሚያ ቤት ቆይተው ትምህርት ቢወስዱ ለራሳቸውም ለማህበረስቡም ጠቃሚ የመሆን ተስፋ ሊኖራቸው ይችል ይሆናል እላለሁ ። ፋናዎች በርቱ ሥራችሁ ነውና ።
@hararentertainment4755
@hararentertainment4755 7 ай бұрын
16 ዓመተ መታሰር አለበት
@BERHANUish
@BERHANUish 8 ай бұрын
keep up the good job . እንደዚ አይነት ስራ በሁሉም መንግስታዊ ድርጅቶች ከቀጠለ ሌቦቹ እጃቸውን ይሰበሰባሉ። በርቱ
@birhanuabebedegefa82
@birhanuabebedegefa82 Ай бұрын
Appreciated FANA
@mulatutefera
@mulatutefera 8 ай бұрын
ጃግና Fana❤❤❤
@kasahunioha5226
@kasahunioha5226 8 ай бұрын
This is very nice job fana please keep going
@amanuelwotera6321
@amanuelwotera6321 7 ай бұрын
ፋናዎች በርቱ! ድንቅ ጋዜጠኛ ድንቅ ዝግጅት:ድንቅ ፕሮግራም! ቀጥሉበት!
@esmailsalih8793
@esmailsalih8793 8 ай бұрын
ጋዝጠኛውን በጣም አመሰግናለው 🙏
@tabdi81
@tabdi81 8 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@genetabebe2987
@genetabebe2987 8 ай бұрын
ተመስገን ፋና አሁን ገና ሰራ keep up the good work
@genetabebe2987
@genetabebe2987 8 ай бұрын
FbC reality ?
@dagmawitabayneh1178
@dagmawitabayneh1178 8 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ሀገሬ ኢቲዮጵያ የወደፊቲ እጣ ፋንታሽ ምን ይሆን ?
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 8 ай бұрын
የሚገርም አይን ያወጣ ሽፋታ ነት ነው ብራቮ ፋና ቲቪ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 29 күн бұрын
እረ ፋናዎች በጣም ትገርማላችሁ በርቱ አሁን እረፋናዎችበጣምትገርማላችሁበርቱአሁንደ ግሞ ወደ ኢሚግሬሽን ብቅ በሉልን
@user-kk7jk1rk4u
@user-kk7jk1rk4u Ай бұрын
አይ እናት ሀገሬ እጅቦች እጅ ላይ ወደቅሽ
@tibltsgebremedhin4096
@tibltsgebremedhin4096 8 ай бұрын
Keep up the great job
@tensaytamire4865
@tensaytamire4865 8 ай бұрын
እኔም የጂንካ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እንደ ጊቢ ምንም ነገር የለም ማለት ይቻላል ሞተናል እኮ😭😭
@helenh6930
@helenh6930 7 ай бұрын
ዋዉእጅግ በጣም የሚያፅይፍ ዘረፍ ነው
@GGU900
@GGU900 Ай бұрын
ሚድያዎች እንዲ አይነት ዉንብድናዎችን ስያገልጥ ለሀገርም ጥቅም አለው፣ የሚድያውን ተማኝነት ና ተቀበይነትን ይጨምራል በርቱ🙏🙏🙏
@tameshibru2649
@tameshibru2649 8 ай бұрын
ዋው አስደናቂና በእውቀት የታጀበ ጋዜጠኛ
@ibsaa9035
@ibsaa9035 Ай бұрын
Gazetanhawu gobathi now ye hagarii ganizaii indazi now bakinow yekarawuu hulumii lebochii nachaww matasarii albachawuu katasrumii gubo satawuu yifataluu lhulumii ye saraa musinaa sawiyee indayii galutii adaraa waqinii si ha eguu gazetanhichii osoo bakaaa marayuu demee akkanatii sakatee rakoo gudatuu jiraa ityopyaa kesaa jaraa hatuu tanii osoo hidhamitelee malaqaa kafalitee batii maratuu dhugaa mulisuu ketifii thanks you did great work 👍 👏 👌 😀 🙌 💪 👍 👏
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 8 ай бұрын
አቤት ሌቦች ሲደነግጡ ማየት ይገርማል።
@ibsaa9035
@ibsaa9035 Ай бұрын
Kafitachaw ka angagrachw yitayalii ginii minii yadargalii bitasarumii baguboo yifataluu
@mbenti69
@mbenti69 Ай бұрын
Impressive journalist!!!!
@chalkao5071
@chalkao5071 8 ай бұрын
If one has nothing to hide, he does not have to hide. I am surprised this admin has been kept on post for this long. This tells how the country is infested by scavenging pests and ticks that continue to suck the blood out of such struggling nation. Good work Fana! If you continue your investigative journal pursuit, you may uncover larger and more rotten pungency in nearly all higher institutions. Thumbs up for your pursuits! Continue exposing them so that leaders in other institution may learn from.
@dannykezira7489
@dannykezira7489 8 ай бұрын
ሀገሪታን፣ እየገደሉ፣ ያሉት፣ እንዲህም ሌባ አስተዳዳሪ ነውና
@tabdi81
@tabdi81 8 ай бұрын
ሁሉም ቦታ እንደዝሁ ብፈተሹ ጥሩ ነው እና Go ahead bra!!!
@hanhn7623
@hanhn7623 8 ай бұрын
ፋና.በርቱ.የመንግስት.ይንቨርስቲዎችን.እየበረበራቹ...ማጋለጥ.በርቱ
@TomReact2024
@TomReact2024 7 ай бұрын
This investigation should be done in every Universities
@TigistKassa-gz9bv
@TigistKassa-gz9bv Ай бұрын
ጥሩ ነው ግን በህግ አግባብ መጠየቅ እንዲሁም በሀገር ላይ ጉዳት በማምጣት መከሰስ አለባቸው። በተጨማሪም ዶ/ር ፕ/ሮ መባል የለባቸውም ለሀገር ለህብረተሰቡ ምን የሚጠቅም አስተዋፅኦ ሰጡ የሚለውም መታየት አለበት ያለበለዚያ መሰረዝ አለበት።😢😢😢
@OumerTamrat-uy8bc
@OumerTamrat-uy8bc 8 ай бұрын
ጀግና
@solomonkeffa230
@solomonkeffa230 Ай бұрын
We want to hear the end result, the measures taken against these corrupt university administrators. And, all other universities has the same problem.
@gedafig5009
@gedafig5009 8 ай бұрын
ይዬ ጥሩ ነገር ነው ማፋጠጣቹ ለሌላው ተምህርት ነው
@seifuargaw374
@seifuargaw374 8 ай бұрын
ወይ አገሬ የማንም ዘራፊ ይሁን ያሳዝናል
@tesfamikalemesfin6215
@tesfamikalemesfin6215 8 ай бұрын
ጋዜጠኛውን እናመሰግናለን በርታልን🙏🙏🙏
@hanhn7623
@hanhn7623 8 ай бұрын
ጋዜጠኛው.ስወድክ.እናመሰግናለን
@user-fg4vs1cp2b
@user-fg4vs1cp2b 8 ай бұрын
Thank you so much fanaaaaaaaaaaaaaaaaaa
@hararentertainment4755
@hararentertainment4755 7 ай бұрын
በድሬዳዋ ዩንቨርስትም እንደዚህ አይነት ስራ እየተሰራ ነው
@user-tm1gw3nh8d
@user-tm1gw3nh8d Ай бұрын
If there is true Justice Abiy Ahemed will be the one who need to be investigated
@tameshibru2649
@tameshibru2649 8 ай бұрын
ይሔን ሁሉ የሕዝና የመንግስት ንብረትን በዝብዘው ሁሉም ካልተቀጡ ነገ ሌሎች ታማኝ ሰራተኞች ተስፋ ይቆርጣሉ በራስ መተማመናቸው ይቀንሳል ስለዚህ ከፕሬዝዳንቱ እስከ ታች ያሉ የለቀቁም በሕግ መጠየቅ አለባቸው
@user-tm1gw3nh8d
@user-tm1gw3nh8d Ай бұрын
Run ገለቴ
Ай бұрын
በርታ ቀጥልበት
@aliasmohammed3048
@aliasmohammed3048 8 ай бұрын
This issue poses a significant threat to the future of our younger generation. Their actions are adversely impacting the prospects of our children. Fana, we kindly request an update on the situation. Will this persist, and will we allow them to repeat their actions?
@daniteka
@daniteka Ай бұрын
Journalism defined! Salute!🙏
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 20 күн бұрын
ወይ ኢትዮጵያ በልመናና በብድር ያስተማረቻቸው ተምረናል የሚሉ ሙህራን ሐገር ሰመዘብሩ በእውነት በጣም በጣም ያሳዝናል , ያናድዳል !!💔💔💔💔
@emebetgramy7377
@emebetgramy7377 7 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍💪💪🙏🙏❤ best journalist
@getekenaw5891
@getekenaw5891 Ай бұрын
ሁሉም ዪንቨርስተ
@aregashchibessa1749
@aregashchibessa1749 8 ай бұрын
እንደህ:ዓይነቱን:ሌባና:አጭበርባርዎችን:እየመነጠርክ:አውጣቸው::ጅግና:ጋዜጠኛ:ነህ:ተባርክ::❤
@user-dm8yo8oi7i
@user-dm8yo8oi7i Ай бұрын
Debre-Tabor University
@mimiboki8864
@mimiboki8864 8 ай бұрын
አቶ ጥሩነህ ዳምጤ ጀግና ነህ። ጂንካወች ይህ ሰው ጠብቁት ኩራታችሁ ነው።
@seidadem7622
@seidadem7622 Ай бұрын
Not only Jinca but also, All Universities in the country have faced the same problem. No one has a clean hand. Leba hula
@Sewnet
@Sewnet 8 ай бұрын
I would like to appreciate FBC what you did in detecting such exploitation of public resources. But my big question is for those who now disclosed this data, where they were when they are doing this all things up on the organization? I guess that now they exposed it because of their conflict of interest. Keep going FBC!
@chalkao5071
@chalkao5071 8 ай бұрын
You made good point! When the lion falls, the scavengers gather with a piercing voices.
@hoptariku3854
@hoptariku3854 7 ай бұрын
I was amazing keep going 👏
@antihagb108
@antihagb108 8 ай бұрын
ድሬደዋ ዩኒቨርሲቲንም ተመልከቱት
@user-gu9ki2qn7c
@user-gu9ki2qn7c Ай бұрын
If unversity management is not follow rule and regulation of the country it is good evidence of corruption in government offices throug out the country. You are doing good jornalism keep it up !!!. Justice will priveil one day . Long live Ethiopia!!!!.
@KTWolaita
@KTWolaita Ай бұрын
ኸረ በእግዚአብሔር ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኑ እንጂ
@tctconstruction5279
@tctconstruction5279 8 ай бұрын
ጥሩ ጅማሮ ነው ይሄ አነስተኛ ነገር ነው ለምን ዮንቨርስቲ ግንባታ እየተሠራ እንዳለ ጠቅላላ ዩንቨርስቲ ቢታይ ጥሩ ነው እንድናምን
@luleabebe4015
@luleabebe4015 7 ай бұрын
It is a very interesting research report that can show the complex corruption problem that this country is in. ❤❤
@tabdi81
@tabdi81 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@OumerTamrat-uy8bc
@OumerTamrat-uy8bc 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@eyakojartha9800
@eyakojartha9800 8 ай бұрын
No more corruption !!!
@dawitreta
@dawitreta Ай бұрын
ጀግና ነክ በረታ የመንግስት ሀብት
@hanhn7623
@hanhn7623 8 ай бұрын
ጀግና.ጋዜጠኛ.በርታ
@user-wu4dh7st9b
@user-wu4dh7st9b 6 ай бұрын
Bertaln abate
@DerejeMengstu-jd9fd
@DerejeMengstu-jd9fd Ай бұрын
ጀግና ነክ
@itsmepeople1
@itsmepeople1 8 ай бұрын
ጋዜጠኛው ትንሽ ተረጋግተህ ብትጠይቅ ይበልጥ ጥሩ ይሆን ነበር ልክ እንደ ዋልታው ጋዜጠኛ በርቱ
@bute5158
@bute5158 8 ай бұрын
ለመጋለጥም ግዜ አለው ሀሀሀሀሀሀ እንደዚህ አይነይች ብዙ አሉ ጎበዝ ጋዜጠኛ ይነግሩብናል ብለው በግምት ስው እንዳይጎዱ ብቻ
@akemanu48
@akemanu48 Ай бұрын
ተቃጠልኩኝኝኝኝ ኡኡኡኡኡኡኡ ወይ ሀገሬ😭😭 እኛ አባይን ለመጨረስ ከጉሮሯችን ይቀነሳል:: በሌላ በኩል ሌላ አባይ የሚያስገነባ በየመስሪያ ቤቱ ይመዘበራል:: ህግ ግን እያንዳንዱን ዶክምንታሪ ላይ የተነሱትን መስሪያ ቤት ሀላፊዎችንበህግ አግባብ ሊከተልልን ግድ ይላል::
@KelemuaMuche
@KelemuaMuche Ай бұрын
ሰንሠለት በፍጥነት.........
@KedirHussenn
@KedirHussenn 24 күн бұрын
አይ ኢቺ ሀገር
@tabdi81
@tabdi81 8 ай бұрын
Fana አንደኛ
@solosolo3351
@solosolo3351 8 ай бұрын
ይሄን ጉዳይ ህግ ይዞት ወንጀል የፈፀሙትን ማስቀጣት የግድ ነው መረጃውን ነግረህ ብቻ እንዳትተወው መቀጣታቸውንም ማወቅ ይገባናል ያኔ ነው ስራህን የማደንቀው።
@Yaddu143
@Yaddu143 Ай бұрын
አይ ሀገሬ
@demmelashtaddese4642
@demmelashtaddese4642 8 ай бұрын
😮 ችግሩ ዘገባዉ እየተመረጠ እየተመረጠ መሠራቱ ነዉ እንጂ ብዙዎቹ ዩኒቨርስቲዎችኮ የችግሩ ተጠቂዎች ናቸዉ። ...አካባቢያዊነት የዕድገት ማነቆ የሆነባቸዉ፣ በመርህ ደረጃ የኢትዮጵያዊያን የጋራ ሀብት ሆነዉ ሳለ ለጎበዝ አለቆች የተተዉ፣ የመንደር አርማ ከፍ ብሎ የሚዉለበለብባቸዉ ተቋማት ናቸዉ። ሀገርን ይለዉጣሉ ተብለዉ ተስፋ የተጣለባቸዉ ተቋማት በዚህ ደረጃ ከወደቁ እዬዬ ከማለት ዉጪ ምንቀረን 😢😢😢
@yohanishabite
@yohanishabite 8 ай бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ዕድሜህ ያብዛልህ።እስከ ፈደራል ሰንሰለት ያለው በመሆኑ ተጠንቀቅ።የሌሎች ዩኒቬርሲቲዎዎችማ ዶክትሬት ሽልማቶች የሆኑበት ጭምር ታገኛለህ።የገንዘቡን ተወው።የት ት መረጃ phDየሚያስጠላ ደረጃ ደርሷል።
@e-gebeya_consulting2269
@e-gebeya_consulting2269 8 ай бұрын
I am really sorry for Dr. Elias, I know your integrity and I hope your hands are free from the accusations.
@ethiomonk7734
@ethiomonk7734 8 ай бұрын
🤣🤣Do you really believe that?
@befekaduzeleke2149
@befekaduzeleke2149 23 күн бұрын
Gazetegnaw betam yimesgenal. Yihe mehaim docter tebie yewesedewun genzeb mekifel meketat ,metaser alebet.Leba new.
@oneethiopia1482
@oneethiopia1482 8 ай бұрын
ወደ መደወላቡ ዪኒቨርሲቲም ኑ፡ አፍ የሚያሲዝ ሙስና ነው ያለው
@hanhn7623
@hanhn7623 8 ай бұрын
አቦ.ይመችክጋዜጠኛውwwwwwww🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@nebyouteklewold1875
@nebyouteklewold1875 7 ай бұрын
Investigative Journalism at its best!!! job well done!!!
@meridbmk
@meridbmk 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ገና አድስ ዩንበረስት በዝህ በስልጣን ላይ ባልቆየው በዩንበረስቲው ፌረዝዳንት እና በመሳዮቹ እንደዝህ አይነት ድርግት መፈጸሙ በጣም አሳዛኝ ነው ገና ስንት ልማት በምያስፈግበት ቦታ በዝህ ልክ አይን ያወጣ ሌብነት የተማራችሁ ሙሁራን ሆናቹ በዝህ ልክ እንዴት ጨከናችሁ በአገራቹ ላይ በጣም ታሳፍራላችሁ በእውነት ፋና ቲቢ በጣም እናመሰግናለን ጋዜጠናው በእውነት ጀግና ነህ በዝሁ ቀጥልበት ::
@abrahamatenafu3689
@abrahamatenafu3689 Ай бұрын
አይ የኢትዮጵያ ዩንቨርስቲ የተደራጁ ማፍያ ማጠራቀሚያ
@user-fm7kf6uj5p
@user-fm7kf6uj5p 8 ай бұрын
እነዚህ ሆዳም ሰዎች ናቸው ሃገር ሚበጠብጡት
@sualihtayib2493
@sualihtayib2493 8 ай бұрын
ፋናዎች ዕድሜ ይስጣቹህ አቦ
@gogofa2675
@gogofa2675 18 күн бұрын
በነካው እጃችሁ ጎፋ ሳውላንም ሀደራችሁን። በሙሰኞች ወንድሜ እንግልት ደርሶበታል
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 8 ай бұрын
ህግ ጥሶ ከዘረፈ ያውም ማስረጃ ከተገኘ ጋዜጠኛ ሳይሆን ጉዳዩ በ ፓሊስ መያዝ ነበረበት ከርቸሌ ኣስገብተህ ሙስናውን መመርመር ይገባ ነበር። ኣለበለዚያ ትርጉም የለውም ለ ቲቪ ኘሮግራም ፍጆታ ብቻ ነው የሚሆነው።
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 Ай бұрын
ሐመሮች በጣም ሥነሥርአት ያላቸው ሕግ የሚያከብሩ ሲራመዱ እንኳ ያምርባቸዋል ሲባል ከልጅነቴ ጀምሮ እሰማ ነበር ጥቂት ግለሰቦች የአካባቢውን ስም ሲበክሉ አሳዛኝ ነው። ዩኒቨርሲቲው እንደእንቁላል መንከባከብ ይገባል ጋዜጠኛ እንዳይገባ መዝገብ ቤት ደብዳቤ እንዳያስገባ መከልከሉ አሳዛኝ ነው ጎበዝና ለሕኒና የሚገዙ ባይኖሩ ኖሮ ዩኒቨርሲቲው በጭቃ በቦካ ነበር። አንድ ሰው እንዲሕ ከተጨማለቀ እኮ አጥፊው እንዳይጠየቅ አገር ቢተራመስ ዩኒቨርሲቲው ቢዘጋ ደንታ የለውም አውቆ በወጣት ተማሪዎች የ ፖለቲካ ትርምስ ሊፈጥር ይችላል ሕዝብ እንዲያውቅ መንግስት መፍቀዱ ጋዜጠኛውም ብልሕና ጎበዝ ስለሆነ የተሸፈኑ ነገሮች ተጋለጡ ወደፊትስ ?ሌሎችስ?
@lambadyna
@lambadyna 7 ай бұрын
A new norm, it is normal kind of mind settings
@leykuntekeste
@leykuntekeste 8 ай бұрын
መጨረሻውን አሳዩና ፍርድ የለም በቃ ።
@teshome7693
@teshome7693 8 ай бұрын
የአሰራር ቸልተኝነው በግልፅ ይታያል የተማረው ሕዝብ እደዚህ ከሆነ አገሬ አሳዘነችኝ
@gedafig5009
@gedafig5009 8 ай бұрын
ስለከለከሉት እንጂ አይመስለኝም እድሜልካቸውን በልተዋል
@user-fm7kf6uj5p
@user-fm7kf6uj5p 8 ай бұрын
በጥፊ በለው
@wechecha
@wechecha Ай бұрын
የግል የባንክ አካውንታቸው ቢታይ በደንብ ያሳብቅባቸወል
የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል ሮሜ 10+13
23:46
ቤተ ወንጌል ተዋህዶ ሚዲያ bate wengal tewahdo midiya
Рет қаралды 703
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 114 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
የተነጠቀው ገበታ...
54:16
Fana Television
Рет қаралды 16 М.
ህገ-ወጥነት የተጫነው
39:54
Fana Television
Рет қаралды 8 М.
ቆይታ በዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ቤት
34:07
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 114 МЛН