መውሊድ_አቂዳ||ኡለሞችሥለመውሊድ ድንቅ ውይይት||

  Рет қаралды 21,262

Faruq media

Faruq media

2 ай бұрын

መውሊድ_አቂዳ||ኡለሞችሥለመውሊድ ድንቅ ውይይት||#4ለ4ውይይት ሸህኤሊያስ vs ዶ/ር አቡበከር ||aqida elyas vs omerkocha#መውሊድ ||
‪@seidmedia_4767‬ ‪@nejahmedia‬ ‪@minbertv1‬ #መውሊድ #ሃሩንቲዩብ #ቢላልሚዲያ

Пікірлер: 112
@Abderiyu-Anwar
@Abderiyu-Anwar 2 ай бұрын
ሚዛናዊነት ወደ እውነት ግማሽ መንገድ እንደመሄድ ነው
@user-lx4ty5sy2k
@user-lx4ty5sy2k 24 күн бұрын
ጀዛከ አላህ ሀይር ሸይኸነ አላህ ይጠውል ኡምርክ ይቀውይክ ይገውይክ ወያህፍዝክ ያረብ ሳህ ከላም ሱብሀን አላህ አላህ ይህዲይ ኡማውን ያረብ
@kedirabdulkadir208
@kedirabdulkadir208 2 ай бұрын
ዲናችን በእውቀት እጅ በስድብ አይደለም ለኅብረተሰቡ ትልቅ እውቀት ነው ያስጨበጥከው جزاك الله خيرا
@HussenAhmed-b7t
@HussenAhmed-b7t 9 күн бұрын
አናከብራለን ኢንሻአላህ
@SikoSilo-rx2wy
@SikoSilo-rx2wy 2 ай бұрын
መውሊድ የሚከለክል አይኑ ይጥፋ አላሁ አክበር
@abdulhamidkedir8168
@abdulhamidkedir8168 Ай бұрын
በጎች አላቹ አ
@bekri78
@bekri78 Ай бұрын
ለመሳደብ ከመቸኮልህ በፊት ሀቅን በማስረጃ ብትፈልግ አይሻልህም????? የሚጠቅምህ እሱ ስለሆነ
@NuurAmar
@NuurAmar 2 ай бұрын
ያተው ጥፍት ይበል ጡሃ
@Sdfa-mn6mc
@Sdfa-mn6mc 8 күн бұрын
ኡስታዝ ኢልያስ ጀዛኩሙሏህ ህይረን አሏህ አንተንና አንተን መሠሎች አሏህ ይጠብቃችሁ እሲ እንኩካቸዉን አዉጥተህ ንገርልኝ አቦየኔ ጀግና
@mahmudmule
@mahmudmule 17 күн бұрын
S. A. W
@alhamDino
@alhamDino 2 ай бұрын
ችግሩ እውነት መልክተኛው ዉዴታ ሳይሆን የሆድ ጉዳይ ነው
@user-sk5sg9iv6f
@user-sk5sg9iv6f 2 ай бұрын
ሁሉነገር በማስረጃ እንጂ በመሳዳብ አይንም ።በስሌት እንጂ በስሜት አይሆንም።
@AbdulShkur-xy6gw
@AbdulShkur-xy6gw 2 ай бұрын
ትላንት ዲን ያልነበረ ዛሬ ዲን ሊሆን አይችል እኛ ተከተሉ እንጂ ፍጠሩ አልተባልነም❤❤❤❤
@user-vu6og4rg9v
@user-vu6og4rg9v Ай бұрын
ምክነያቱም ስላሴም ገብረኤልን ማምለክ አይለየውም እየሱስንም ማክበር አይለየውም ከምላሱ ስሙት አይለየንም ብሏል
@user-ob6fy5qb2e
@user-ob6fy5qb2e 2 ай бұрын
በግልጽ ፊት ለፊት አትወያይም Dr. Abubeker sulyman ኑ እያለ ነዉ ጀግንነት ማሳየት እዛ ነዉ ኡማዉን አታደናግሩ
@HussenAhmed-b7t
@HussenAhmed-b7t 9 күн бұрын
yes
@user-kf8gj7om1w
@user-kf8gj7om1w 2 ай бұрын
አልሀምድሊላህ መዉሊድ ከማክበር አላህ የመራኝ ባለማክበርም አቋሜን አጽናዉ ያአላህ Never ever again ከቢድዓ አላህ ጠብቀኝ
@ZiyadaMahamed
@ZiyadaMahamed 20 күн бұрын
Taha Allah yemelesek welahe kefrhal
@frghgegh973
@frghgegh973 Күн бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ዒልያስ አህመድ አላህ ይጠብቅህ አህባሽ አላህን ፍሩ ስሜትን አትከተሉ
@user-vu6og4rg9v
@user-vu6og4rg9v Ай бұрын
ጦሀ ከፊር ነው ወሏሂ
@KalidKalid-tk1le
@KalidKalid-tk1le 2 ай бұрын
ኧረ ወንድሞች በአላህ ይሁንባቹ እውቀት ለሌላቸው ወንድም እህቶቻችን ጴንጤ ኦርቶዶክስ እያደነብን ነው ተው ስሜታችን አነከተል በመውሊድ ምክንያት ከበላን በዃላ ወደ መፀዳጃ ነው ትርፉ
@Abi-rk6ez
@Abi-rk6ez 2 ай бұрын
ሙፍቲም የተነገሩት ሱናው መብላትና መጠጣት ሳይሆን መፆም ነው ትክክኛው ሱና ነው የሉት ምንድነው ልዩነቱ?
@SedruAman
@SedruAman 2 ай бұрын
እስኪለአለህ ብለቹ ሼህኢልያስን እድሜያቸውን እንዲያረዝምልን ዱዓ አድርጉ ያረቢየሱና ኡስታዞችንምሆነሼሆችን እድሜያቸውን አረዝምልንአሚን።
@DhhFhj-sy3se
@DhhFhj-sy3se 2 ай бұрын
አሚንንንንንንን ረብ ሀቢቢቢቢቢቢቢቢይይይይይይ
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@hayatahmad-zv7dx
@hayatahmad-zv7dx Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍☝☝☝☝
@user-gw5cj3yl4b
@user-gw5cj3yl4b 2 ай бұрын
yess❤❤🎉🎉👌🏼👌🏼👍👍
@remedansherefa6416
@remedansherefa6416 7 күн бұрын
ልደት መማክበር ጥመት ነው መውሊድ ማለት ልደት ማለት ነው
@Abderiyu-Anwar
@Abderiyu-Anwar 2 ай бұрын
ሚዛናዊነት የጎደለው ቪዲዮችን እያመጣጠንክ ነው። ነገር ግን ሚዛናዊነት ወደ እውነት ግማሽ መንገድ እንደመሄድ ነው
@SurprisedHelmet-je6ys
@SurprisedHelmet-je6ys 2 ай бұрын
@mmaauumm7667
@mmaauumm7667 2 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@ReyhanaAhmedin
@ReyhanaAhmedin 2 ай бұрын
من ابتدع في الإسلام بدعة يراها حسنة فقد زعم أن محمد رسول الله( صلى الله عليه وسلم ) خان الرسالة
@KalidKalid-tk1le
@KalidKalid-tk1le 2 ай бұрын
ጠሃ የተከተ ገደል ገባ
@Rahma-ls5ji
@Rahma-ls5ji Ай бұрын
ጡሀማለት መዉሊድእሚያከብር ነዉ፡ለምንአላከበረም ነው ስድቡ
@seidmohammed6966
@seidmohammed6966 2 ай бұрын
ልዩነት በመረጃ እና ኡማ እንዴት ኡማ እንምራ ብሎ በመነጋገር እንጂ በመናናቅና በስድብ አደለም ይህ ከእስልምና ሊቃውንት አይጠበቅም
@user-tr7sq9oy8k
@user-tr7sq9oy8k 2 ай бұрын
ጉዳዩ ስለመውሊድ አደለም አድስ ነገር መፍጠር ላይ ነው ይሄ ደሞ እኛ አንድ ስንጨምር ልጆቻችን አንድ ሲጨምሩ እንደሽአ ሌላ ሀይማኖት ይመስላል
@ENDRIS53
@ENDRIS53 2 ай бұрын
Aynih yitfa
@AbiGuye-fy4qy
@AbiGuye-fy4qy 2 ай бұрын
ሻ ጣሃ ምባል ዑውኡር ምእን እያላኛው ሃይማኖትና ባህል አይጋናንይም እሱም ብሎ እማም 😂😂😂
@ENDRIS53
@ENDRIS53 2 ай бұрын
Aye wuhabiya mnm btlefu benante kal andelelm jelef
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 2 ай бұрын
ሱብሀን አላህ እኳን ከኢማም ከአድ ሙስሊም ስድብ አይጠበቅም እየበላን እየጠጣን እደባህላችን እናክብር አላለም
@Rahma-ls5ji
@Rahma-ls5ji 2 ай бұрын
ቢዳአእሚሰራ ቢሰደብ ምንችግርአለዉ
@ENDRIS53
@ENDRIS53 2 ай бұрын
Jihlna bcha mn awkachuh slemewlid allah kenante kfat tmet yitebken
@user-zb9iv1ml8q
@user-zb9iv1ml8q 2 ай бұрын
ግን ብቻ ቢዳአ እያላቹ ብቻ እዳትሞቱ
@KomexeKosse
@KomexeKosse 2 ай бұрын
ጣሃን ግን አላህ ያጥፋዉ
@user-mr4ht5uu8v
@user-mr4ht5uu8v 2 ай бұрын
ጆሮዪ ነዉ ወይስ ብሏል በጫታችሁ አክብሩ😅😅
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 2 ай бұрын
ኧረ በደብነው ያለው ክክክ
@suleymanali3431
@suleymanali3431 2 ай бұрын
ሸሆች አሁን ሁሉ የሚሰራው በነቢዩ ጊዜ የተሰራ ነው ወይ?ሰውን አብልቶ ሲራቸውን ማስታወስ ወንጀሉ ምኑ ላይ ነው ?ስንት ወንጀል እያለ ደማችሁ በዚህ ብቻ ለምን ይንተከተካል?
@MohamedSeid-jt2dg
@MohamedSeid-jt2dg 2 ай бұрын
አይባልም ቢደአ ነው
@ABDUSEMEDAbeza
@ABDUSEMEDAbeza 2 сағат бұрын
የአንዋር መስጅድ ዋና ኢማም ሳይሆን (1) ዋና ቃሚ (2-) ዋና ተሳዳቢ (3---)ዋና ጺም ላጭ ቢባል ነው የሚሻለው
@user-sl3xi6ff3e
@user-sl3xi6ff3e Ай бұрын
አህባሾች ምን አለ አላህን ብትፈሩ ሁሌም በስሜት ነው የምትነገሩት ነብዩን መውደድ ማለት እሳቸው ያሉንን መስራት መከተል እጅ አዲስ ነገር መፍጠር አይደለም ጫት መቃም መጨፈር ነብዩን መውደድ ነው ማለት ምን ይሉታል አላህ ኢዳያ ይስጣችሁ
@jemalmammo6241
@jemalmammo6241 2 ай бұрын
ሸህ ኢልያስ፡ጥያቄ ልጠይቅህ፡ መዉሊድ ማክበር ማለት ምን ማለት ነው'እንዴት ነዉ የተረዳሀው?መዉሊድ ያላከበረ ሙስሊም አደለም አይባልም፡፡መዉሊድ ያወጣም ሙስሊም አደለምአይባልም፡፡ ምክኒያቱም የመዉሊድ አከባበር ሁኔታወች፡ዉዱ ነቢ የተወለዱበት የረቢ ጨረቃ ወር ካመት አመት ሲመጣ ዉዱን ነቢ የተወለዱበትን ወር በማስታወስ፡ቁርአን በመቅራት፡ሙስሊሙን ኡማ በረሱል ሙሀባ በመሰባሰብ፡ስለዉዱ ነቢ ቂሷ ይነገራል፡ያለዉ ከሌለው ጋር አብሮ በመብላት በመጠጣት፡በመዘያየር ፡በመማማር ፡የዉዱን ነቢ ሸፈአ እንዲወፍቃቸዉ በጀመአ ዱአበማረግ አላህን መለመን ነዉ፡የተፈለገበት ይህ ነው፡እንጅ ፡በዛ ቀን ስራ አንሰራም ክልክል ነዉ አላልን፡በማስወስ መደሰት ምኑ ነዉ ሀራምነቱ?ነብያችን በፆም ሲያከብሩት ፡ሶሀባወች ለምንድን ነዉ ሰኞቀን የምትፆሙት ሲሏቸዉ፡የተወለድኩበት ቀን ነው አላሉም ወይ?ያከበሩበት ማእና ምንድን ነዉ?ሰኞ እና ሀሙስ ቀን ይበልጥ ኢባዳ ማብዛት የተወደደበት ምክኒያት ምንድን ነው?ጥያቄ'ተማሪወች ዩንቨርስቲ/የኮሌጅተማሪ/የቁርአን ተማሪወች የሚመረቁበትን ቀን ማክበር ይፈቀዳል?የአደዋዲል ቀን፡የመሳሰሉ በሀገር ደረጃ የሚከበር ቀን ማክበር ይቻላል?በተለይ የመንግስት ሰራተኛ ከሆንክ የሚከበት ቀን ካላንደር ስለሚዘጋ ቢሮ ሳትገባ ትዉላለህ ፡ለምን ቢሮአትገባም ቢሉህ ምን ትላለህ?
@OusmiMohammed
@OusmiMohammed 2 ай бұрын
ሱሀቦችኮ በፆም ነው ያሳለፉት.... በመብላት በመጠጣት ጫት በመቃም ማሳለፉን ነው የፈለከው ልበል
@HabibaHabu-ot1uq
@HabibaHabu-ot1uq 2 ай бұрын
ዲናዊ ና ማህበራዊ ነገር ለይተህ እወቅ መጀመረያ።ዲናችን ሙሉ ነው
@Rahma-ls5ji
@Rahma-ls5ji 2 ай бұрын
መዉሊድ ቢዳአነዉ ይህን እንኳንየተማሩት ኡስታዞች ይቅርና ያልተማርነዉም እናቃለን ሙስሊም መጨፉር ሀራምነዉ
@user-bu5ou2nf3q
@user-bu5ou2nf3q 2 ай бұрын
ተወያዩ ብሎ መዋሸት
@debret6767
@debret6767 8 күн бұрын
ሸኽ ስዓድ ዋሃብያ ካፍር ኑው
@Hayat-cb8pj
@Hayat-cb8pj Ай бұрын
ሀጅአመር፡ረጅም፡ሀያትትትትትትትትትትትትትትትት
@user-ko4xp3xu9k
@user-ko4xp3xu9k 2 ай бұрын
አይ ጠሃ ሸይጣን😂😂
@user-hi7xe9cz6t
@user-hi7xe9cz6t 2 ай бұрын
Tisababosh ali adbi eistashu
@modinali3987
@modinali3987 2 ай бұрын
Maninim nebiy yeteweledebetin alakenerem akbrulignim alalem. You yemewlid tata Ethiopia wust bicha new.
@Sdfa-mn6mc
@Sdfa-mn6mc 8 күн бұрын
እረ እስኪ ትላት ተወልደን ሀራምመሆኑን አወቅን አሏህን ፉሩ እናተዉ ተናገራችሁ አዲስመጤ አተጡ ትላላችሁ እና ነብዩ ሙሀመድ ሱለሏሁ አለይሒ ወሰለም መዉልዲ አዉጡልኝ ብለዋልን??ሰለዋት አብዙ በኔላይ ነዉ ያሉት ።አይኑ ይጥፊ አላልክም ያተጥዱ እልም ይበል ወላሒ ስታናዱ እረህዝቡን ግራ አታጋብ ሙስሊሞች ለምን አትነጋገሩም እና መዉሊዲ ሀላል ለመሆኑ ለኔ ደሊል ስጡኝ ግን ቢደአነዉ ሱሀቦች ባጠቃላይ አልፈጰሙትም
@AbiGuye-fy4qy
@AbiGuye-fy4qy 2 ай бұрын
ስጃማር ማውልድ ምያካብሩ ሳዎቹ ባስድብ እንጂ ባማራጃ አይሃዱም ምክንያቱም ያሆድና ያጭሃት ስማት ስሎሆና
@Mudassir-tj2pr
@Mudassir-tj2pr Ай бұрын
L b😂
@user-vz6ff9vw6l
@user-vz6ff9vw6l 2 ай бұрын
yelelochinm smetteredu mowlidn biqawemu klela gon yalu scholarsendescholarnetu yalewnview akbrulet gin yneaqwm akbratakbrkhuletum janib yalut scholarsn aqwam endeawaqinetachew akbrlachew gin and sure ymhonlh guday bzih techeqachiqeh ymuselimnet andnet loose madregu wede dibdb chiqchiq gedya mamratn huletum tilq haram mhonun leaduwochachew bicha yblaynetymiset mhonun manm yawqal bzih tekerakroytesmama endeleleveyaweqk bzih benzil mqatelu eski asb whowill get the benefit?10 aduw binor 12 muselims binoru ktsmamu ybayyihonalu bzih biyattaluwachew 5 and 5 yihonalu so aedaochachew mowlidn tewna kzih buhalaferd solatun yikelekluwachewal selzih wedaje be wiiiiiiiiise!!!!! tijarah bihon tawqbetaleh wekeyfe dinh lay advantageous pointn myazu tesaneh???????????? mr wurre lure adrgeh telatn litabeza litattala new allah bmuselimoch mhkl fitnanymirechin hula bismillah zilzal egrun yadrgbet ymigachubetn rees deliverymiyadergewnhulaangetu azuro kgidgidaw hula yagachew ameeen alfatiha
@Rahma-ls5ji
@Rahma-ls5ji 2 ай бұрын
መዉሊድ ቢዳአመሆኑን ከነኡስታዝ ኢሊያስ መማርትችላላቹህ ጀዛኩሙላህ ህይረን ኡስታዞቻችንን ለዉነት የቆሙትን ሁሉንም አላህ ሀያታቸዉን ያርዝምልን
@user-zn2eq9on7m
@user-zn2eq9on7m 28 күн бұрын
መውሊድ ቢዳአነው ያተ አይን ይጥፍ በግ ፈየል ከብት መውሊድ የሸርክ መነሀሪያ ነው ኧረ አላህን ፍሩ አኡዙቢላህ
@user-tr7sq9oy8k
@user-tr7sq9oy8k 2 ай бұрын
ሀጂ ኡመር የተናገሩት ነገር ለሁሉም ሰው ያስማማል
@hayetudinmohammed
@hayetudinmohammed 2 ай бұрын
አምሮክ አይሰረም ትቀጥላለች
@user-fs8gg6dn2l
@user-fs8gg6dn2l 2 ай бұрын
እረ ከየቦታው ለቃቅመህ ነው የውይይት አይደለም ራስህን አታታል
@user-if1kc2po9o
@user-if1kc2po9o 2 ай бұрын
አፈር ብላ
@user-fj5ow6qy1y
@user-fj5ow6qy1y 2 ай бұрын
ሞውሊድ ብድኣ ነው ዎላሂ
@Rahma-ls5ji
@Rahma-ls5ji 2 ай бұрын
መዉሊድ ቢዳአለመሆኑ ሴትናወንዱ አንድላይ ሲጨፍር አትዩትም
@zmm9058
@zmm9058 2 ай бұрын
ሸህ ሀጅ ኡመር አላህይጠብቅልን ያረብ
@Muna336
@Muna336 2 ай бұрын
መውሊድ ይከበራል።።።።።።።
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi 2 ай бұрын
የትልቁ መስጊድ ኢማም መሊድ የሚከለክላቹህ ዓይኑ ይጥፋ እንዲህ ዓይነት ስድብ እርግማን ምን ይሉታል ድንቁርና ነው? ወይስ ጅልነት::
@SikoSilo-rx2wy
@SikoSilo-rx2wy 2 ай бұрын
አሁንም ቢሆን አይኑ ይጥፋ
@AhmedSalem-oi9qb
@AhmedSalem-oi9qb 2 ай бұрын
አኡዙ ቢላሂ መዉሊድ በማስመሰል ሌቦች መሆናችሁ መሆኑ ነዉ የሚያሳዝነዉ
@SofaSeid
@SofaSeid 2 ай бұрын
የራስህ አይን ይጥፍ ምድረ ጫታም ሁላ ለጫታችሁ ብላችሁነው ሶላት እያሳለፊ ቅጠልና ዱቤ መደብደብ አደብ አደለም አላህ ሂድያ ይስጣችሁ
@user-qp5lt4js9f
@user-qp5lt4js9f 2 ай бұрын
መዉሊድ አክባሪወቺ አላህ ሂዲያ ይስጣቺሁ
@abokerwubie5497
@abokerwubie5497 2 ай бұрын
ለነብዩ መወለድ መውሊድ ሲከበርና ነሺዳ ሲባል ይነስራችኋል,, እንግዲያው እናንተ ለአብይ እና ለኡስታዞቻቹህ ያወጣችሁት ነሺዳ ሀራም ካልሆነ መቸ ነዉ ሃራም የሚሆነው??? ለነብዩ ሲሆን ነው???
@aaaabte6367
@aaaabte6367 2 ай бұрын
የሚከለክል አይኑይጥፋ
@debret6767
@debret6767 6 күн бұрын
ሰዓድ ዋሃብያ ዉሽታም
@Sanedelabo
@Sanedelabo 2 ай бұрын
የሸህ ሰኢድ አይን ይጥፋ ይሄ ወሃብያ
@emunuhmohamed
@emunuhmohamed 2 ай бұрын
አላህ ቀልብ ይስጥህ
@user-us2mt6kg9j
@user-us2mt6kg9j 2 ай бұрын
ጠሐ።ቢራገም አይግረማቹ መጀመሪያ አቅሉየሣት ነው የወለደው አባቱ እኳን በዚህምላሱ የተነሣ የገዛአባቱ ሲሞት ንዛዜየተናዘዘው መቃብሬ ላይእዳይደርስ ብሎነው የሞተው ምንያህል ኩፉሰውእደሆነ ነው የሚያሣየው ኢሔ በቂጡሣይሆ ባፉየሚሻና ነው ከርከሮ ነው አላህሒዲያ ይስጠው
@AminatHusen-rg5su
@AminatHusen-rg5su 2 ай бұрын
ሞሊድ ቢድአነዉ እረሱልሱላላህአለይሂወሰለም አላከበሩም አላዘዙም ሲቀጥል ሙፍቴየሚባለዉ ሰዉየ ሰረተዉታል ብሉየቀጠፈዉን መጦምይችላል እጂሞሌድማዉጣትአይቻለም ሲቀጥል ሰኞናሀሙሥየፆሙትም ለሞሊድሳይሆን በሌላምክኔያትነዉ ግነዉ ብለንብንወስደዉኳ እናታዳ ባመትአዴነዉእዴየምፆሙት ሞሌድቢደአነዉ ❌❌❌ኩሉ ቢደአቴን ዳላላህ በለዋል ቢደአትሁሉ የጥመትነዉ ሰለዚ ጥመትሁሉ ወደጀሀነብነዉየሚወስደዉ ከነዚጋር አድየምንሆነበት ምክኔያትምየለንም እደወገን ሹሹራመደራርጉጥሩነዉ ጌንበተዉሂድላይ በድናችንላይ ጭማሪእያመጠ አንድአንሆንም ኡሥታዝ በድሩሁሴን ምንለማለት አስቦነዉ አልገባኝም
@MuhabaKedir-es2ce
@MuhabaKedir-es2ce 2 ай бұрын
ኤሊያስን አላህ ያስተከክላው ከልሆነ ግን በድን በሰለፊያ ተጨዋች ሌባ ስለሆነ አለህ የእጁን ይስጠው
@Rahma-ls5ji
@Rahma-ls5ji Ай бұрын
ሌባማለት እንደናተያለነዉ በምነታችንላይ ፈጠራያመጣቹህ መሻሂክ አይሰደብም
@user-zz2ux9rx1d
@user-zz2ux9rx1d Ай бұрын
Sekarm new teha
@user-nh1ub6ks2f
@user-nh1ub6ks2f 2 ай бұрын
ለምን እናንተ አህባሾች በማስረጃ አትከራከሩም ቤተሰቦቻችንን አጠመማችሁብን
@hayathassen-if9ot
@hayathassen-if9ot 2 ай бұрын
ወሀብያ አህያ የውሸት መነሀርያ✅✅✅✅አሏህ ከሸራቹሁ ይጠብቀን ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
@ZihadeHaleka-he5jj
@ZihadeHaleka-he5jj 2 ай бұрын
La sidib kamitigobozi ist andi masirja tiqash
@zemzemjemal4781
@zemzemjemal4781 2 ай бұрын
Drom mehaym slehonachu nw mtsadebut mejemrya zeq blesh anbebi mehayem
@abokerwubie5497
@abokerwubie5497 2 ай бұрын
Exactly, 100%,ውሀብያ እንደብርሌ ሆድ እንጂ ቅንጭላት የለውም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abokerwubie5497
@abokerwubie5497 2 ай бұрын
አስመሳይ
@user-nr7pn6wq8r
@user-nr7pn6wq8r 2 ай бұрын
ሸይጣን አላህ ሄዳይስጣሁ አህባሽ ዲሮስ ቅጪላቱ አይሰራ
@user-yf4fd2bv4m
@user-yf4fd2bv4m 2 ай бұрын
ኣህባሽ መጨፈሪና መዘመሪ ይወዳሉ
@Selamseason-mn9dy
@Selamseason-mn9dy 2 ай бұрын
አንተ ፍትፍታም
@TikirikZunazir
@TikirikZunazir 2 ай бұрын
ወድም መች ነው የተወያዩት ለምን ተወያዩ ብለህ አትዋሽ ሲጀመር አላማህ እውነት ለማስተማር ከሆነ ከየቦታ የለቃ ቀ ም ከውን ቪዶ ሰብስበህ እደተወያዩ አርገህ አታቅር ብ መውሊድ በዓለም ሁሉ ይከበራል ከሁለት ሀገር በስተቀር ባገራችንም አይከበርም የሚለው ማን? ነው ካልክ ትናት የመጣው ወሃቢያ/ሰልፊይ ነው ቅ ድም ያልኩ ሁለቱ ሀገር 1ሳውዲ ናት ስታስተምር ወይም ስታቀርብ እኛ ወሃቢያ አናከብርም ብለህ ነው መችስ ነው ለውይት እንቅረብ የምትሉት አላየህም ወይ 4ትለ 4ውይይት dr ጀላን ያሉትን 😂 እኛ ብለው እስት እሱን ቪዶ አቅርብልን ይህን ና መሰል እር ስ ስታቀርብ ለ እውነት ብለህ ስራ ነገ ታፍራለህ እውነት ሲገባህ ወይም ሸህ ኤልያስ ተውበት አርጎ ሲመለሱ 🙏
@zmm9058
@zmm9058 2 ай бұрын
ሳህህህህ❤❤❤❤❤❤
@sadkedirhassen8972
@sadkedirhassen8972 2 ай бұрын
አህያ ከ አንተ እርግጠኛ ሆኜ ምነግርህ በ እውቀት ዉሻ ይበልጥሀል አህያ
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 2 ай бұрын
መውሊድ ቢድአ ነው ቢድአ መሆኑንም ታውቃላችሁ ግን ቢድአቱል ሀሰና ትላላችሁ ቢድአሆነ ሀሰና አለ?
@user-ur6gn2vk1c
@user-ur6gn2vk1c 2 ай бұрын
ትክክል❤❤❤❤❤❤ ዉሀብዯች መቸ ቀርበዉ ነዉ ሲጀመር
@jamalkedir7931
@jamalkedir7931 2 ай бұрын
ለመሆኑ አንተ እውቀቱ ከለህ ቀርበህ አትዎያያም አዲስነው አሮጊነው ከመላት አለሃን ከፈረህ ከንዱም በኩል ሰትሆን ረጋ ብላህ አስብ ጨት ይዘህ ሽ ነይ መላቱ እንዴት አይሀው እኔ ብቅም ልጄን ቀም አልላውም
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg 2 ай бұрын
ሰአውዲ ያለከበራቸው እኛ ከየት አመጣነው ?
@user-sk5sg9iv6f
@user-sk5sg9iv6f 2 ай бұрын
ሁሉነገር በማስረጃ እንጂ በመሳዳብ አይንም ።በስሌት እንጂ በስሜት አይሆንም።
@KalidKalid-tk1le
@KalidKalid-tk1le 2 ай бұрын
ኧረ ወንድሞች በአላህ ይሁንባቹ እውቀት ለሌላቸው ወንድም እህቶቻችን ጴንጤ ኦርቶዶክስ እያደነብን ነው ተው ስሜታችን አነከተል በመውሊድ ምክንያት ከበላን በዃላ ወደ መፀዳጃ ነው ትርፉ
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,8 МЛН
ዶክተር ጀይላን እኛ የማናቃቸው ጠንካራ አቋሞች አሏቸው
17:18
ዲያኡ ሱናህ Diyau Sunnah
Рет қаралды 2,8 М.
ጠያቂ ሳዳት ከማል መልስ ሸይኽ ኤልያስ አህመድ
37:55
Islamopia || ኢስላሞ'ጲያ
Рет қаралды 19 М.
Медвежий папа
1:00
Timminator
Рет қаралды 7 МЛН
Самая крепкая лысина в мире😁
0:30
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,7 МЛН
Гаджеты вредно!!! ☎️😳😡 #funny #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 2,5 МЛН
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 5 МЛН
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 28 МЛН