No video

ጋብቻ አምልኮ ነው Marriage is Worship, Dr Mamusha Fenta 2016

  Рет қаралды 100,346

Yonas G.

Yonas G.

8 жыл бұрын

ወደ ዕብራውያን 12
25 ለሚናገረው እምቢ እንዳትሉ ተጠንቀቁ፤ እነዚያ በምድር ላስረዳቸው እምቢ ባሉ ጊዜ ካላመለጡ፥ ከሰማይ ከመጣው ፈቀቅ የምንል እኛስ እንዴት እናመልጣለን?
26 በዚያም ጊዜ ድምፁ ምድርን አናወጠ፥ አሁን ግን፦ አንድ ጊዜ ደግሜ እኔ ሰማይን አናውጣለሁ እንጂ ምድርን ብቻ አይደለም ብሎ ተስፋ ሰጥቶአል።
27 ዳሩ ግን፦ አንድ ጊዜ ደግሜ የሚል ቃል፥ የማይናወጡት ጸንተው እንዲኖሩ፥ የሚናወጡት የተፈጠሩ እንደሚሆኑ ይለወጡ ዘንድ ያሳያል።
28 ስለዚህ የማይናወጥን መንግሥት ስለምንቀበል በማክበርና በፍርሃት እግዚአብሔርን ደስ እያሰኘን የምናመልክበትን ጸጋ እንያዝ፤
29 አምላካችን በእውነት የሚያጠፋ እሳት ነውና።
ወደ ዕብራውያን 13
1-2 የወንድማማች መዋደድ ይኑር። እንግዶችን መቀበል አትርሱ፤ በዚህ አንዳንዶች ሳያውቁ መላእክትን እንግድነት ተቀብለዋልና።
3 ከእነርሱ ጋር እንደ ታሰረ ሆናችሁ እስሮችን አስቡ፥ የተጨነቁትንም ራሳችሁ ደግሞ በሥጋ እንዳለ ሆናችሁ አስቡ።
4 መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።
Heb 12
25 See that ye refuse not him that speaketh. For if they escaped not who refused him that spake on earth, much more shall not we escape, if we turn away from him that speaketh from heaven:
26 Whose voice then shook the earth: but now he hath promised, saying, Yet once more I shake not the earth only, but also heaven.
27 And this word, Yet once more, signifieth the removing of those things that are shaken, as of things that are made, that those things which cannot be shaken may remain.
28 Wherefore we receiving a kingdom which cannot be moved, let us have grace, whereby we may serve God acceptably with reverence and godly fear:
29 For our God is a consuming fire.
Heb 12
1 Let brotherly love continue.
2 Be not forgetful to entertain strangers: for thereby some have entertained angels unawares.
3 Remember them that are in bonds, as bound with them; and them which suffer adversity, as being yourselves also in the body.
4 Marriage is honourable in all, and the bed undefiled: but whoremongers and adulterers God will judge.

Пікірлер: 117
@BayushAdane
@BayushAdane 7 ай бұрын
አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን
@tigistaldo6522
@tigistaldo6522 8 жыл бұрын
ኦ እግዝብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ የሆነ ትምህርት ነው ለካስ ትዳርን መንከባከብ አምልኮ ነው ጌታ ይባረክ መጀመርያ ከምአውቀው በላይ የአምልኮ ምስጥር ገባኝ ዶክተር ማሙሻ በእውነት በብዙ ጌታ ይባርክህ ትምህርቶችህን በማዳምጥ ግዜ ሁሉ ህይውተ አስተሳሰቤ ሁሉ ይቀየራል
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 8 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወ/ዊ ማሙሻ በጣም ለሕይወታችን መሰረታዊ ነገር አሳወከን ጌታ እንዲህ ባለ በረከት ትዳርህን ይባርክ ህይወትህ ያንተ የሆነው ነገር ሁሉ የተባረከ ይሁን ። በምትሰጠው አገልግሎት ሁሉ እየተባረኩኝ ነው ጌታ ከዚህ በበለጠ የቃሉን ደጆች ይክፈትልህ በጣም ነው የምወድህ በርታልን ወንድማችን እኛም በፀሎት ከጎንህ አለን ተባረክልን በጌታ በ ኢየሱስ ስም አሜን።
@marthayohannes645
@marthayohannes645 6 жыл бұрын
ዶ/ር ማሙሻ እኔ አላገባሁም…. አግብቼ ስኖር ግን እንዴት አድርጌ በጋብቻ ውስጥ እግዚአብሔርን እያመለኩ እንደምኖር አስተማርከኝ …. እግዚአብሔር ይባርክህ በትምህርቶችህ ሁሌም እንደታነፅኩ ነው
@abawolde376
@abawolde376 5 жыл бұрын
እኔ እድላኛናኝ ጋብቻ አምልኮ እዴ ሆና ቃዲሜ ባመማሬ ብዙታማርኩ ጌታ ይማስኬን ታበራኩ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርከው Dr.
@asratalemayehu6599
@asratalemayehu6599 7 жыл бұрын
ዋው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርከው ዶ/ር ማሙሻ እውነት የሆነ በጣም ልዩ ትምህርት ነው፡፡ የትውልድ፣ መሰረት፣ የቤ/ክ ፣ የአገር መሰረት የሆነውን የትዳርን እውነት ስላስተመርከን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ያወቅነውን የምንኖር አስተዋይ ሰው ያድርገን፡፡
@ethiopialove9278
@ethiopialove9278 6 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ጎበዝ እግዚአብሔር ይባክህ
@yonasg20
@yonasg20 6 жыл бұрын
Amen God bless you
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶር ማሙሻ
@user-yt3sx3qi4b
@user-yt3sx3qi4b 8 жыл бұрын
ዶ/ር ማሙሽ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ያዘጋጃቹትም ዘመናቹ ይባረክ ብዙ ነገር ቀርቶልናል ልጆቹ ግን የሰው ሀሳብ ይሰርቃሉ ጌታ ያሳድጋቸው ይባርካቸው ሁላቹም ተባረኩ
@betibebede8994
@betibebede8994 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አለሉያ እግዚአብሔር እንዳት ድንቅ አሜን አሜን አሜን ይመልክት ለኔ ነው እግዚአብሔር ተመስግን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልክ ፓስቴር ማሙሻ ዋውውው እየሱስ ጌታነው
@paintedinHisPalm
@paintedinHisPalm 8 жыл бұрын
በጣም አስፈላጊ መልእክት ነው። ጌታ ኢየሱስ አሁንም ያብዛላችሁ።
@user-gv7bw5mb8o
@user-gv7bw5mb8o 8 жыл бұрын
አሜን አሜንንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
@user-zz6ih8lj7b
@user-zz6ih8lj7b 4 жыл бұрын
ብርክ በል ማሙሽየ
@efrembeyin461
@efrembeyin461 7 жыл бұрын
ጌታችንና መድሃኒታችን አየሱስ ክርስቶስ ኣገልግሎትህ ይባርኽ ወንድሜ ፣ ተባረኽልኝ
@fixsell1224
@fixsell1224 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen eyesuse geta naw Amen Amen tebareki geta yibareki
@felekuadmasu8557
@felekuadmasu8557 7 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@miheretdemissie4494
@miheretdemissie4494 7 жыл бұрын
Tebarkelegn love you
@limenihemiru886
@limenihemiru886 7 жыл бұрын
Amen. God help us worship Him with our marriage as well. Stay blessed Dr. Mamusha.
@mullertsegaye3193
@mullertsegaye3193 6 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልህ
@mekdybereket4852
@mekdybereket4852 8 жыл бұрын
God bless u !
@samiyonas6142
@samiyonas6142 7 жыл бұрын
ጌታ ይባረክክ
@bethymoges6522
@bethymoges6522 7 жыл бұрын
Dr Mamushay tsegaw yibzalh wendme 💓💓💓
@kiyatilahun4704
@kiyatilahun4704 3 жыл бұрын
Amen tebark Dr
@fekede1411
@fekede1411 8 жыл бұрын
stay Blessed You
@hanahana4785
@hanahana4785 7 жыл бұрын
ጌታ ይባርክክ ምንይባላል ሌላ ተባረክ ተባረክ
@mokeeadduunga9918
@mokeeadduunga9918 7 жыл бұрын
Tank you Dr
@firehiwottesfayewedajo9444
@firehiwottesfayewedajo9444 8 жыл бұрын
geta Abzeto yibarkh betam tilik timhirt new !!
@biniyammoges2862
@biniyammoges2862 7 жыл бұрын
amazing god bless u my bro.
@FevenVibes
@FevenVibes 8 жыл бұрын
😥😥😥😥 Tebarek!!! It's tear of Joy!!!
@zeedavid7226
@zeedavid7226 7 жыл бұрын
I will live by this truth! thank you
@tsegaalemu5797
@tsegaalemu5797 8 жыл бұрын
wowwwww amen amennnnnnn gata yerdannnn masetewaln yesetennn
@firesalamoro9650
@firesalamoro9650 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesawest3865
@mesawest3865 7 жыл бұрын
God bless u
@YonasBehailu
@YonasBehailu 6 жыл бұрын
this is good lesson even for those who are on the way to marriage like me. thanks.
@emusha
@emusha 7 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ
@weloveyoujesus929
@weloveyoujesus929 8 жыл бұрын
wow paworfuli god belss you mamusha we love you♥♥♥♥
@tsegaberhane8474
@tsegaberhane8474 8 жыл бұрын
agree ✋✋
@heavenonearth5796
@heavenonearth5796 3 жыл бұрын
Amen! Glory to you God.
@miramarmarita83
@miramarmarita83 7 жыл бұрын
Wawu Amen New Amen Tebarek Bekirstos sime
@henokabraha6918
@henokabraha6918 3 жыл бұрын
God bless you
@americaemanu2906
@americaemanu2906 4 жыл бұрын
Geta yibarikih
@girmagebreselassie5
@girmagebreselassie5 8 жыл бұрын
God bless you, Dr.Mamusha, this is the core teaching about the kingdom of God on earth, which is in blurred vision in today's church; I really am impressed !
@mazamasana4577
@mazamasana4577 7 жыл бұрын
geta.yebarkachu
@user-bo9je8ty1f
@user-bo9je8ty1f 6 жыл бұрын
Ameneeeeeeee geta yibarki tabarki banizuuu
@zewduadera5656
@zewduadera5656 8 жыл бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ይባርክኽ፡፡መቼ እንጠብቅ ጠቃሚ የሆኑትን ትምህርቶችህን በመጽሐፍ መልክ ?
@freefreee5175
@freefreee5175 8 жыл бұрын
ehmmmmm geta abezto yebarkhi
@shagitujabe408
@shagitujabe408 6 жыл бұрын
geta yibarkih
@rutht9104
@rutht9104 7 жыл бұрын
amen tebarek!
@mimiselam3876
@mimiselam3876 8 жыл бұрын
Amennnnnnnnn zemnek yberk Bysus sem
@lidiyatadesse8380
@lidiyatadesse8380 6 жыл бұрын
Geta yebarke Dr yabzalk
@werkitbekele477
@werkitbekele477 7 жыл бұрын
Amen amen amen
@tizitaeshetudg4265
@tizitaeshetudg4265 7 жыл бұрын
geta bebizu yibariki
@user-lm9nt7fg6k
@user-lm9nt7fg6k 8 жыл бұрын
amennnnn waaaaaaaaaawuuuuuuu iwunet newu tebareki bbizuuuuuuuuuuuuuuuuu
@user-cj1cq3xh6d
@user-cj1cq3xh6d 6 жыл бұрын
Gta yebrekachwe tebrekuuuuuu
@mdisrael5534
@mdisrael5534 5 жыл бұрын
Amen In Jesus name i receive 🙏 My almighty God protect you and your family my beloved brother 🙋💖💖
@merryyegetaliji6704
@merryyegetaliji6704 7 жыл бұрын
zemank yebarak
@user-ue5vr9em4b
@user-ue5vr9em4b 7 жыл бұрын
Amen tabarakuuuuu♥♥♥♥♥♥♥
@rekikdegefu6254
@rekikdegefu6254 7 жыл бұрын
GREAT
@maranata3496
@maranata3496 8 жыл бұрын
betam gerum teaching. Stay blessed Mamusha
@herutababalagasa1599
@herutababalagasa1599 6 жыл бұрын
Sifirwork Nigatu Amen
@gaberalmutairi294
@gaberalmutairi294 8 жыл бұрын
tebarek
@yekidanlije2976
@yekidanlije2976 7 жыл бұрын
WOW , WUNDERFUL TEACHING ,MAY GOD BLESS YOU Dr.
@user-kh4zm9rd2c
@user-kh4zm9rd2c 7 жыл бұрын
wow gata abezeto yebarkhi
@meazagezaw8409
@meazagezaw8409 8 жыл бұрын
thanks
@meserettaddse1472
@meserettaddse1472 8 жыл бұрын
hulum melkam new lijochim yebeteseb akal nachew asteyayet gin mekibel limin kibedachihi? geta yebarkachihu
@user-bs6wh7ep9y
@user-bs6wh7ep9y 6 жыл бұрын
AmeeeeeeeeeeeeeenAmeeeeeeeeeeeen Tabarekuuu
@tsegaalemu5797
@tsegaalemu5797 8 жыл бұрын
wowwwwwww
@medibekele9438
@medibekele9438 8 жыл бұрын
I'm really blessed with this sermon...GETA yibarke for posting!!🙇
@FevenVibes
@FevenVibes 8 жыл бұрын
Same here!!
@tsyonegzabhrnigrmrfynathas8926
@tsyonegzabhrnigrmrfynathas8926 5 жыл бұрын
egzabhar abezetoyebarko 👍👍👍❤❤❤❤
@belayneshlagiso9452
@belayneshlagiso9452 7 жыл бұрын
G B U forever! !
@betiyegetalejibb6165
@betiyegetalejibb6165 7 жыл бұрын
Ameeeeeeeenn Ameeeeeeeenn ewnet new Geta ykber
@mesertwake9009
@mesertwake9009 5 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይባርክ ሚገርም ትምህርት
@webitetsega5325
@webitetsega5325 7 жыл бұрын
we worship , God lord jesus,our meriged between men and woman ,that is part of our worship!we don't accept another meriged in our worship ,our worship depend in our bible .deer GOD JESUS plese help me to married one handsome God men ,thanks lord!
@liyaelias3033
@liyaelias3033 8 жыл бұрын
our marrage is glory to God ..
@hannahila5444
@hannahila5444 7 жыл бұрын
GOD BLESS YOU
@mulunashtumebonesh8992
@mulunashtumebonesh8992 5 жыл бұрын
Wwwwow amen tabarki
@lemimilion5908
@lemimilion5908 8 жыл бұрын
GBUD.mamusha
@ruhamadade1242
@ruhamadade1242 8 жыл бұрын
amazing Sermon, i really appreciate those who share this important message. This generation needs this knowledge before getting in to marriage. i learn a lot a lot for myself too. wow, Geta abzeto yetekemebehe.
@beamharenetykorehu3382
@beamharenetykorehu3382 7 жыл бұрын
emeberhen tedselachew lile menm alelchehum
@melesemega7284
@melesemega7284 8 жыл бұрын
Nice
@alemneshassela8745
@alemneshassela8745 6 жыл бұрын
Yeligoche dimise bexame yerebishale!
@hanahana4785
@hanahana4785 7 жыл бұрын
G.B.U ♥♥♥♥♥♥
@EnkwanemAgegenhegn
@EnkwanemAgegenhegn 3 жыл бұрын
ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ። 22 ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ 23 ክርስቶስ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ራስ እንደ ሆነ እርሱም አካሉን የሚያድን እንደ ሆነ ባል የሚስት ራስ ነውና። 24 ዳሩ ግን ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እንዲሁ ሚስቶች ደግሞ በሁሉ ለባሎቻቸው ይገዙ። 25 - 26 ባሎች ሆይ፥ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ በውኃ መታጠብና ከቃሉ ጋር አንጽቶ እንዲቀድሳት ስለ እርስዋ ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤ 27 እድፈት ወይም የፊት መጨማደድ ወይም እንዲህ ያለ ነገር ሳይሆንባት ቅድስትና ያለ ነውር ትሆን ዘንድ ክብርት የሆነችን ቤተ ክርስቲያን ለራሱ እንዲያቀርብ ፈለገ። 28 እንዲሁም ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። የገዛ ሚስቱን የሚወድ ራሱን ይወዳል፤ 29 - 30 ማንም የገዛ ሥጋውን የሚጠላ ከቶ የለምና፥ ነገር ግን የአካሉ ብልቶች ስለሆንን፥ ክርስቶስ ደግሞ ለቤተ ክርስቲያን እንዳደረገላት፥ ይመግበዋል ይከባከበውማል። 31 ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ። 32 ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው፥ እኔ ግን ይህን ስለ ክርስቶስና ስለ ቤተ ክርስቲያን እላለሁ። 33 ሆኖም ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፥ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ።
@redrover438
@redrover438 8 жыл бұрын
film
@Elaine_Macharia_M
@Elaine_Macharia_M 7 жыл бұрын
Can someone help and translate this? I would really like to listen to this.
@Dine968
@Dine968 7 жыл бұрын
Elaine Macharia my dear, the message is about the Godly Marriage. Godly marriage is worship before God. God bless you!
@haimanotgellaw2650
@haimanotgellaw2650 7 жыл бұрын
በአንዱ ቀን በዱንገት የተለዩኝ ልዶቼን ነብስ ይማር
@workalemahudegene9469
@workalemahudegene9469 7 жыл бұрын
Haimanot Gellaw be andd qen hulet liji motebishi ?
@rutht9104
@rutht9104 7 жыл бұрын
Haimanot Gellaw bewnet lebe betam new yetenekaw ehete geta egziyyabeher bertatena tenekarewen yestesh. lijochesh kegeta gar new yalut anchi gin ayzoshe?
@workalemahudegene9469
@workalemahudegene9469 7 жыл бұрын
Ruth T enem sanebew denegexikugni , yasazinal
@zemichaelokbakristos2577
@zemichaelokbakristos2577 7 жыл бұрын
syster ye Eyob amlak attf drb hzensh miesresa ystish agziabher yayal amen
@fesany403
@fesany403 7 жыл бұрын
Poster yohannis Serena
@DD-ol6gl
@DD-ol6gl 5 жыл бұрын
ጋብቻ አምልኮ ነው ! ጥሩ ነበር ፣ ነገር ግን ባለፈው እስራኤል (እየሩሳልም) ያገለገልክበት ቦታ ፣ትዳር ማፋቻ ፣ እና ባሎቻቸውን የፈቱ የሴቶች መጠራቀሚያ ነው ።
@tigistbirhanu687
@tigistbirhanu687 6 жыл бұрын
ያላገባንስ ከአምልኮ ውጭ ነው ማልት ነው ?
@AddisKenNew
@AddisKenNew 8 жыл бұрын
selam yebzalachu temehrtun sesema waw yehan yemesele tert endat be lejoch chachata yerebeshal? welajoch lemn zem alhu? lemndenew ye abesha lejoch ende ferenjochu serate yemaynorachew eyalku new yesemahut. be agatami lalam sew asteyayetun setoal.lejoch ye beatseb akal bihonhum ezhi gar gen lensu aemro yemihonen mechawecha mazegajet ged yelal. Dr.Mamusha tebark tsega yebzaleh ,enantem tebarku betam tedarachu yebark
@tigistzeray5844
@tigistzeray5844 8 жыл бұрын
Gen eku siqedut new shetet yadergut Edit sayargu qedut
@AddisKenNew
@AddisKenNew 8 жыл бұрын
Yes you are right bless u dear
@tigistzeray5844
@tigistzeray5844 8 жыл бұрын
አሜንን አንቼንም ይባርክሽ
@tsegaalemu5797
@tsegaalemu5797 8 жыл бұрын
wowwwww weyyyyyyyyy tebarek berk bel megabi
@meserettaddse1472
@meserettaddse1472 8 жыл бұрын
Hallo geta yebarik betam tilik milikt new yehin yemesel timhirt lay yehisa chachata bayrebish milkam niber tibareku
@yonasg20
@yonasg20 8 жыл бұрын
+Misrat Taddse ለአስተያየቱ እናመሰገናለን፡ አናስተካከላለን ለወደፊቱ።ትምህርቱ ይሰጥየነበረዉ ኬፕታዉን ከተማ ለጻድቃን ጉባኤ ቤተክርስቲያን የቤተሰብ ቀን ስለነበረ እና ህጻናት የቤተሰብ አካል ስለሆኑ ከወላጆቸሃቸው ጋር ተገኘተው ነው።
@meseretekubay8878
@meseretekubay8878 8 жыл бұрын
+Yonas G. Engidawork i personal love this children are there they are part of the message
@hanahaile5266
@hanahaile5266 8 жыл бұрын
lJOCH YE EGZIABHER STOTA NACHEW GETA EYSUSM LJOCHN WODENIA YMETSU ZEND ATKELKLOCHEW NEW YALEW ENDELJOCH KALTEMELESACHIHU YE EGZIABHERN MENGST ATAUM ALAL KULU SLEZH LJOCHN MEKEBEL ALEBN GLORY TO GOD BLESS U D.R MAWSHA!!!
@TheYesakor
@TheYesakor 7 жыл бұрын
Hana Haile .
@workalemahudegene9469
@workalemahudegene9469 7 жыл бұрын
doctor mebbal keffeleki university hiddi ,,yihe ye EGZIABHERIN bet new timihiritum kebad enna wusibsib adelem ,,,guregna
@frehiwotgebeyew2734
@frehiwotgebeyew2734 7 жыл бұрын
Workalemahu Degene atisadeb tesadabi ye egzaberin mengist aywersim.
@workalemahudegene9469
@workalemahudegene9469 7 жыл бұрын
Frehiwot Gebeyew Fidel yiggellalli , Fidel lay attaffixxicci ,,wede wussixxi simmecci ,,,.
@derartutola2579
@derartutola2579 7 жыл бұрын
Workalemahu Degene what
@derartutola2579
@derartutola2579 7 жыл бұрын
Greta yebarkh Pastor Mamusha ewent nwe fekr ktdar yejmral
@samrid281
@samrid281 6 жыл бұрын
I don't see the point of insulting him!!! If you already know about the topic he was teaching, then it's good for you... But I am sure some where someone could use this lesson
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 35 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 186 МЛН
Mamusha Fenta   በቅድስናመኖር 1 ተሰ 4 እና ሮሜ  8
1:13:25
Dr Mamusha Fenta በእግዚኣብሄር አጀንዳ መኖር (ክፍል 2)
1:43:50
LGC Living Gospel Church Winnipeg
Рет қаралды 57 М.
Hiwot bebet 2.ጋብቻ-1
25:47
Hiwot Bebet ሕይወት በቤት
Рет қаралды 6 М.
ጥያቄና መልስ! | aman shalom | faithline | faithanole
53:46
አዲሱ ወርቁ 5ቱ ምርጥ መዝሙሮች
24:38
DUKA MEZMUR
Рет қаралды 61 М.
Mamusha Fenta የእምነት ቀውስ
1:02:36
Tesfaye Kassahun
Рет қаралды 146 М.
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН