No video

💥ህዝቡን በካንሰር የጨረሰው አደገኛ ምርት!🛑አለምን ያስደነገጠው የሳይንቲስቶቹ መረጃ! 👉እነዚህን ምርቶች ከቤታችሁ አውጡ!

  Рет қаралды 17,263

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Ай бұрын

💥ህዝቡን በካንሰር የጨረሰው አደገኛ ምርት!🛑አለምን ያስደነገጠው የሳይንቲስቶቹ መረጃ! 👉እነዚህን ምርቶች ከቤታችሁ አውጡ! #ethiopia #axumtube
Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube
ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Axum Tube
Like, Comment and Share this video.
#axumtube #axumtubetoday #Ethiopia
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
=========Follow us on===========
Facebook: / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram: t.me/axumtubeo...
Twitter: / axumtube
Tik Tok: / axumtube
Pinterest: / axumtube

Пікірлер: 36
@zeritessema9182
@zeritessema9182 Ай бұрын
አዉሮፓ እና አሜሪካ፡ ምንም ነገር ኬሚካል የሌለው ነገር የለም
@sesnu2161
@sesnu2161 Ай бұрын
ኬሚካሉ ከየት ኣመጡ ያው እዚህ ምድር ጃለው ተፈጥሪኣዊ ነገር እንኮ ነው ሰው በዚህ ምድር ካገኘው ውጪ ከይትም ምንም ለፈጥር ኣይችልም እና ያስፈራል ኬሚካል ከየት ነው የመጣው፡ ኣጥፊም ኣልሚም እዚህ ምድር ከምትባለው ፕላኔት ላይ ነው የተገኘው።
@befikerbeminet5661
@befikerbeminet5661 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ብዙ አስፈሪ ነገሮች አሉ
@yenebecha7099
@yenebecha7099 Ай бұрын
ሥላጋራሽን መረጃ በጣም እናመሰግናለን ከዚህ በፊት በሀገራችን ፌሥታልን አትጠቀሙ በሌላ ይተካ ተብሎ ጅማሮ ነበር አልዘለቀም እንጂ በዛው ከነቁጥጥሩ ቢሰራ እንዲህ ባልበዛ ነበር ግን አሁንም ቢረፍድም አልመሸምና አሳሳቢነቱን በተለያየ ሚዲያ ለህዝባችን ማድረሥ ካልቻልን የችግሩ ተጠቂ ተዋናይ መሆናችን አይቀሬ ነውና ቸል ባንል
@Seblekefelegn-z4u
@Seblekefelegn-z4u 28 күн бұрын
ቸሩ መድሀኒአለም አንተ ጠብቀን🙏🙏🙏🙏
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 Ай бұрын
ሰለ ግዛዊ ሁኔታ ስለምትገልጭል ተባረክ!!!
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Ай бұрын
አቤቱ አድነን 😭😭😭😭😭😭
@tsehaysebsibe4239
@tsehaysebsibe4239 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይሁነን
@selamhailu4738
@selamhailu4738 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@user-fz7po9ut8x
@user-fz7po9ut8x Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን! ሁሌም ስለምታጋሪን መረጃ ! ላንቺም ክብረት ይስጥልን!
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Ай бұрын
በትከከል❤❤❤
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Ай бұрын
እግዝያብሄር ይጠብቀንእንጂምንም የማይሰሩትነገርየለም በተለይ በውጪየምን ኖረው በእግዝያብሄርቸርነትነው እሱይጠብቀን
@ruthjj7405
@ruthjj7405 Ай бұрын
እኔን በጣም የገረመኝ በተለይ እኛ ሀገር በምን ፍጥነት ሰውን ከቧንቧ ውሀ ከመጠጣት ሙሉ በሙሉ ወደ እሽግ ላስቲክ ውሀ ለመጠጥ እንዲጠቀሙ ማድረጋቸው ነው ቆይ ድሮ የቧንቧ ውሀ ስንጠጣ ምንችግር ነበረብን ? አሁንስ ምንተአምር ተፈጥሮ ነው በዚህ ልክ ወደዚህ ፕላስቲክ ውሀ የገባነው ? ሌላው ነገር ደሞ ውድነቱ በፊት እኮ አንድ ደሀ እንደምንም ብሎ ምግብብ መግዣ ካገኘ ውሀ በነፃ ነበር አሁን ከምግቡ እኩል ውሀውንም መግዛት አለብን በዚህ ኑር ውድነት እንዴት ይቻላል ? ድሮ ድሮ አንድ ስው የሚበላላው አጥቶ ቢራብ እና ምግብ መለመን ባይደፍር እንኳን ውሀ አጠጡኝ ብሎ መጠየቅ የተለመደ ስለነበር ውሀ እንኳን ጠጥቶ ምግብ እስከሚገኝ መቆየት ይቻል ነበር ዛሬ ግን የውሀም ጥም ልክ እንደ ምግብ ችግር ሆነ እኛ ቤት እንኳን የፕላስቲክ ውሀ የሚባል አንጠቀምም በቤታችን የ ቧንቧን ውሀ አፍልተን አቀዝቅዘን ነው የምንጠጣው ማፍላትም የጀመርነው አሁን አሁን ብዙ ነገሮች እያሰጉ ስለሆነ ነው ግን ለኔ የላስቲክ ውሀን ከምጠጣ ይልቅ ያልተፈላውን እንኳን ቢሆን የቧንቧን ውሀ እመርጣለው
@AbebechAbraham
@AbebechAbraham Ай бұрын
በታይፎይድ ምክንያት ነው ወደ ላስቲክ መጠቀም የገባው የእኛ ህዝብ
@sesnu2161
@sesnu2161 Ай бұрын
100% እስማማለሁ
@AbebechAbraham
@AbebechAbraham Ай бұрын
በትክክል ብለሻል ግን ለዘመናት በልተነዋል አማራጭ ስለሌለን እግዚአብሄር ካልጠበቀ ሰው በከንቱ ይደክማል
@545menel
@545menel Ай бұрын
ሮሚዬ እንኮን ድህና መጣሽ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Ай бұрын
እሮማንዬ እንኮን ሰላም መጣሽ እናመሰግናለን በርቺ
@tsigehayile330
@tsigehayile330 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህታችን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን በርችበት ❤
@AdilLyrics-
@AdilLyrics- Ай бұрын
Thanks ❤❤❤
@Etho19pia
@Etho19pia Ай бұрын
አመሰግናለው በርቺ
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 Ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Ай бұрын
ባይገር የዛ 4 በፊ እንድየስማውት ኢትዮጵያ ኮንዶም ምርት ሲመጣ በጅብቲ በኩል ነውና ጀብቲ ጅጅክጋ በኩ ሃረር ያገባ በኮንቴነር( ሙቀቁ ከፍተኛ በሆ ሃገር ጅጅጋና ጅብቲ ወደብ ቆዬቶ ኢትዮጵያ ሚገባውያህ ምርት ብዙ ኮንዶ sex እየተበጠስ አቅም ስላልነበ ብዙ ኢትዮጵያ ወገናችን 1992 አመተምህ 1999 ድረስ ብዙ ስው HIV ተያዘ ለሞት ምክንያት ሆ ሚል መረጃ ስምቻ ( ለሞቱ እግዚአብሔር ነብስሳቸ ያማረ ሁኔታ ኢትዮጵያ መንግስትወያኔ ህዝብ ብዛ ለመቀነስ ስለሚፈለ ብተድ መምሪ በኩ ብዙ ስዎች ሞት ምክንያት ሆነዋል
@erahelteshome2652
@erahelteshome2652 Ай бұрын
ውይ እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ከእነዚህ እንዴት እንርቃለን በተለይ በስደት ሀገር ያለን ሰዎች ውሃ እንኳን በሀይላንድ ታሽጎ ነው የሚቀርብልን
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n Ай бұрын
ቆየ ከታወቀ ስነጠቀም bpa free የሚለውን ነውመጠቀም ያለብን ይባላል ስንጠቀም ደግማችሁ አትጠቀሙ አታብስሉባቸውም ይባላል የፕላስቲክ የማማሰያም መጠቀም የለብንም
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Ай бұрын
❤🎉❤🎉🎉
@kasaneshzegeye2051
@kasaneshzegeye2051 Ай бұрын
Selemetesetune merja enamesegenalene
@seraye9862
@seraye9862 Ай бұрын
እናመሰግናለን !ለጸጉራችን ለመሸፈን ፣እግራችንን ለማለስለስ ፣እንጠቀመዋለን እንዴት ነው የሚጎዱን !
@ashenafi200
@ashenafi200 Ай бұрын
Even microwave foods same thing
@alambalay1176
@alambalay1176 Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ አሁን አረብ ሀገር ያለነው ሁሉ የምንጠቀምባቸው ሁሉ ፕላስቲኮች ናቸው ምን ማድረግ እንችላለን ፈጣሪ ይጠብቀን😊😊😊
@user-tb5iz9pf9p
@user-tb5iz9pf9p Ай бұрын
❤❤❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Ай бұрын
የዛሬ8 አመት በፊትአሜሪካ ውስጥ ቢ ፒኤ ምርት ውሃ መያዥ ምርቶ ግዙ ውሃ ሚስጥ ፕላስቲ ሙቀት ሲነካቸው ውሃ ጣእም ስለሚቀዬሩ እትጠቀሙ ( BPA freeእቃ ዎች ውሃግዙ እየተባለ ሚነገር USA አሁ( ሁሉ ተቃራ ሚስማው( ሚገርመኝ ህንዶ አብዛ ሚጠሙት ድስት ኒኬል ድስቶ ብቻ ነው አንዴ አልፎ ሽክላ ድስት ሚጠቀ ምግብ ሲስሩ ውሃ በንኬል ድር ኢትዮጵያ እድር ሚጠቀሙ ኩባያ ሚጠቀ( እኛ ኢትዮጵያ ንግ ኑሮ ማቅለ እቃ ለማስቀመጥቀላ በማል ሳህ እንዳ በማለት ብዙ ነገራችን ፕላስቲክ ሆኖል እባካቹ እንጠንቅ ከህንዶ እንማር( ኢትዮጵያ ጠጣላ ሲጠመቅ ዌራ ሲታጠ ምን ሴል ሁሉ ፕላቲ ሆን እንጠንቀቅ
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Ай бұрын
😅😅😅😅😅አይየሰዉ ክፋት እግዛብሔር ያፅዳልን እረእስከመቼነዉ
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kdksa338
@kdksa338 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН