No video

💥አለም ከኒውክለር በላይ የሚፈልገው ሚስጥራዊ ቀለበት ያለበት ገዳም!🛑የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ!👉መጋቤ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ!

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 115,650

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

5 ай бұрын

💥አለም ከኒውክለር በላይ የሚፈልገው ሚስጥራዊ ቀለበት ያለበት ገዳም!🛑የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ!👉መጋቤ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ! Ethiopia ‪@AxumTube‬
Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube
ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright Š Axum Tube
Like, Comment and Share this video.
#axumtube #axumtubetoday #Ethiopia
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
=========Follow us on===========
Facebook: / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram: t.me/Z_Tube
Twitter: / axumtube
Tik Tok: / axumtube
Pinterest: / axumtube

Пікірлер: 122
@danmar8071
@danmar8071 5 ай бұрын
እህቴ ቅዱሳን አባቶቻችን በሚስጥር ያቆዩአቸውን ቅርሶች ያሉበትን ገዳማት ባለመናገር እንታደጋቸው። አለበለዚያ ለቅድስት ቤተክርስቲያንም ይሁን ገዳማውያን መነኮሳት አባቶች መከራን ማቆየት ይሆንብናል።
@Rhuth818
@Rhuth818 5 ай бұрын
ኃያሉ እግዚአብሔር ካልፈቀደላቸው ለምን ምድር አትገለበጥም አይችሉም ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ❤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው
@solomonledeta1480
@solomonledeta1480 5 ай бұрын
“እግዚአብሄር አምላክህን አትፈታተነው” ተብሎ ተፅፏል ስለዚህ ሰው ሊያደርገው የሚገባውን ጥንቃቄ እናደርጋለን ፈጣሪም የራሱን ያደርጋል። በፀሎት እንበርታ። ሰላም ለሁላችን።
@mikywolday4180
@mikywolday4180 5 ай бұрын
no one couldn't handles mama Ethiopian 💪💪💪💪💪
@fanetamengistu3177
@fanetamengistu3177 5 ай бұрын
እኔ ቡዙግዜ ይህን ሁሉ እንደሚሆን ስጽፍ ነበረ እውነት አባቶቸ እተገደሉ ናቸው ይማል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ✝️✝️✝️
@matewosjara490
@matewosjara490 5 ай бұрын
ሰለ ቀለበት ማውራት ሞኝነት ነው ማለትም የእግዚአብሔር ስራ በቀለበት መገደብ ማለት ነው።በሰለሞን ላይ ቀለበቱ ሰርቶ ሊሆን ይችላል ያኔ አሁን ግን ቀለበቱ አያስፈልግም ምክንያቱም ሃይላችን ቀለበት ሳይሆን እግዚአብሔር በትክክል ማምለካችን እና መታዘዛችን ነው
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 5 ай бұрын
እኔም ደጋግሜ የለመንኳቸዉ ምክኒያቱም ያለዉን እግዚአብሔር በጥበቡ በዚች ቅድስት አገር ደብቆ ያስቀመጠዉንና ፃድቅ አባቶቻችን በሚስጥር የጠበቁተን ሚስጥር አትናገሩ እባካችሁ ብለን እንለምናለን እባካችሁ በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ ገደማትንና አባቶቻችን አታስፈጇቸዉ
@MIGNOTJEMAL-kz5ys
@MIGNOTJEMAL-kz5ys 3 ай бұрын
እውነት እባካችሁ ተጠንቀቁ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 5 ай бұрын
ቀለበቷ ኢትዮጵያ ናት የሚቀጥለው ኢትዮጵያን የሚገዛው ሰው እግዚአብሔር በመላእክት የገለፅለታል ክብር ለአምላካችን ይሁን
@fanetamengistu3177
@fanetamengistu3177 5 ай бұрын
እናት ኢትዮጵያውያን አክሱም ይቺብ የገዳማቱ ሚስጥር እየተናገራቺ አባቶቸ እየተገደሉናቸው ይማል ሚሰጥር መናገረ ዋጋ እይስከፈለ ይገኛሉ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ✝️✝️✝️
@beshahfeyisa918
@beshahfeyisa918 5 ай бұрын
እባካችሁ ይህንንስ ያህል ማውጣትስ ምን አስፈለገ:: ጠላቶቻችን በባንዳውች ቅጥረኝነት ሀገራችንን እያመስዋት ነውና : እባካችሁ ሚስጥርን ከማውጣት ተቆጠቡ :: አመሰግናለሁ ::
@MebratMichael
@MebratMichael 5 ай бұрын
ሁሌ ርዕሳችሁ ላይ አስገራሚ ወይም አስጨናቂ የሚል ቃል የምትፅፉት ለምንድነው ? እባካችሁ ርዕሳችሁ እና ውስጡ ያለው ይዘት ተመሳሳይ ይሁን ።
@ethiobabafrst2689
@ethiobabafrst2689 5 ай бұрын
ኸረ እባክሽ መፅሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ጥበብን ሰጠው ነው ሚለው እንጂ ቀለበት ሰጠው አይልም። ጥበብ የሚሰጥ እግዝያብሔር እንጂ፣ ጥበብ የሚሰጥ ቀለበት አይደለም። ሰው ፊቱን ጥበብን ወደሚሰጥ ወደ እግዚአብሔር ነው ማንሳት ያለበት። የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የኢትዮጵያን መከራ አሳልፈው አረመኔ መሪዎችን አስወግድላት የዚህ ተባባሪ ናቸው
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 5 ай бұрын
ይገርማል ኢሉሚናቲ የወሰዱት ከዚ ነው ማለት ነው ቅርፁን ጉድነው ሮምዬ የኔ ውድ ባለማህተብ እህታችን በርቺ❤❤ሰውየውም በየገዳሙ ሚዞረው ቀለበቷን ፍለጋ ነው ከንቱ ድካም🤔
@yenealemnibret2747
@yenealemnibret2747 5 ай бұрын
ከሰሎሞን ቀለበት የበለጠው የኢየሱስ ክርስቶስ ሃይል ዛሬ በሁሉ ክርስቲያኖች ልብ እና ማንነት እንዳለ በዘገባሽ ብታካትች ዘገባው ህይወት ይኖረው ነበር።
@asfawbono8250
@asfawbono8250 3 ай бұрын
ድንቅ ነውቃሌ ሕይወት ያሴማልንአሜን
@dnglmaryam-cn2ib
@dnglmaryam-cn2ib 5 ай бұрын
እህቴ የማናውቀውን ማሳወቅ ጥሩ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ ምስጢርን ባትናገሩ ጥሩ ይመስለኛል ከእኛ ሚስጥርን እያወቁ ነው መፈልፈል የጀመሩት ይች ጊዜ እስክታልፍ ብንቆጠብ እላለው
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 5 ай бұрын
ከንቱ ልፋት ነው እየደከሙ ያሉት በእርግጥ በጣም እያሰቃዩን ነው እግዚአብሔር መከራችን ያሳጥርልን 🤲😭
@zibadassefa7762
@zibadassefa7762 5 ай бұрын
እባካችሁ ለዩቱብብር ብላችሁ ሚስጥራዊቅርፅየያይዙትን ገዳሞች አትናገሩእናንተነው የገዳምንሚስጥር እምትአጋልጡ እባካችሁ ከዚህ ስራችሁ ተቆጠቡ እስራኤል አባቶችን ገደለች ልትይ ነው ማፈሪያዎች
@user-gz4rk4zc4b
@user-gz4rk4zc4b 5 ай бұрын
ኸረ እባክሽ መፅሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ጥበብን ሰጠው ነው ሚለው እንጂ ቀለበት ሰጠው አይልም። ጥበብ የሚሰጥ እግዝያብሔር እንጂ፣ ጥበብ የሚሰጥ ቀለበት አይደለም። ሰው ፊቱን ጥበብን ወደሚሰጥ ወደ እግዚአብሔር ነው ማንሳት ያለበት። የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።
@MeseretSjrwehu-ji9xu
@MeseretSjrwehu-ji9xu 5 ай бұрын
እናመሠግናለን እህቶቻችን በርቺ
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 5 ай бұрын
እሮሚ ሰላም የምታቀርቢአቸውን መረጃዎች በጣም ምርጥእነው አከብርሻአለሁ እሕተ በርቺ
@mayatube1107
@mayatube1107 4 ай бұрын
እባክሽ እህቴ ቀለበቱም ሆነ ቤተመቅደሱ እግዚአብሔር ያለ ዕለት ይሰራል ይገለፃል እስራኤላውያን የሙሴም ፅላት ይፈለጋል ግን በፍለጋ እንደማይገኝ ያውቃሉ ከፉታቸው ላይ እንኳን ቢሆን እግዚአብሔር ካላላ እንደማይገለፅ በራሱ ይገለፃል ነው የሚሉት እስኪ አትዋሹ ዝም ብለን ለእግዚአብሔር ተመቸተን እንጠብቅ በዘመናችን ሆነም በቀጣይ ትውልድ
@paitiencezekaria5300
@paitiencezekaria5300 5 ай бұрын
የአገራችን ኢትዮጵያዊያን የኃይማኖት የተሳሳተ አመለካከት ያሳዝናል ። ንጉሥ ሰለሞን አንቀላፍቷል ወይም ሞቷል ። የሚያስደንቀውን ጥበብ የሰጠው እኛ የምናመልከው የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ለዘለዓለም የሚኖር ዙፋኑም የማይገረሰሰው አለ። ለምንድነው የሰለሞን ቀለበት የሚፈለገው? ስሙ ሰይጣናትን የሚያንቀጠቅጠው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፦ ከሰለሞን የሚበልጥ እዚህ አለ ! በማለት ሁሉንም ውድቅ አድርጓቸዋል ።
@ketselazelalem1646
@ketselazelalem1646 3 ай бұрын
ቀለበቱ ብቻ አይደለም ብዙ ሚስጥራዊ የሆኑ ነገሮች ናቸው እነዚህንም ለመስረቅ ለመውሰድ አሁን ሳይሆን ለረጂም ጊዜ ያልተጠቀሙት ቴክኖሎጂ የለም ብዙ ገንዘብም አውጥተው አልተሳካላቸውም ምክንያቱም የመሰወሩ ሚስጥር እጅግ ረቂቅ ና ውስብስብ ያለ ከባድ ሆኖባቸዋል ስለዚህ መቼም አይሳካላቸውም
@user-sb7uk7lp2b
@user-sb7uk7lp2b 7 күн бұрын
እግዚአብሄር ኢትዪጰያን ይባርካል ያለፈጣሪ ትዛዝ ምንም አልተፈጠረም ስለዚህ ኢግዚአብሄር ይታረቀን
@mogesmengistu6339
@mogesmengistu6339 3 ай бұрын
አልፋናኦሜጋውየእግዚአብሔር ጥበብምሚስጥርም የሖነውየናዝሬቱኢየሡሥ በቻ ነውን አርሡንበማወቅእግዚአብሔር ይበርካችሑ
@biuletesgakassa6680
@biuletesgakassa6680 5 ай бұрын
ይሄን ቀለበት ማንም አያገኘዉም ኢትዮጵያዊዉ ንጉሱ ካህን በቅርቡ አርጎት ይወጣል የገለፃል
@user-ig5jg4dz4f
@user-ig5jg4dz4f 5 ай бұрын
እሕታችን እባካችሁ ዛሬ ቤተክርስቲያን በኛ ሐጢያት እየተፈተነች ነው መረጃ ማውጣቱ አይጠቅምም አሁ ን ከሐጢያት እርቀን ከቤተክርስቲየን ጎን መቆም ነው ያለብን።
@hassenali5473
@hassenali5473 5 ай бұрын
የቀለበቱን ምስል ማን አወቀው? ቀለበቱ ቢገኝም ባይገኝም አይጠቅምም አይጎዳምም፡፡ መተትና አስማት ጊዜያዊ ነው፡፡
@antenehbelete2919
@antenehbelete2919 3 ай бұрын
ከማቅረብሽ በፊት ብዙ መረዳት ያለብሽ ጉዳይ ነበር
@loza-so4qg
@loza-so4qg 5 ай бұрын
ምኑ ነው ሚስጥር እኛ እስካሁን ስላላወቅን ሚስጥር ይመስለናል አይደል..::እነሡ ኮ እኛ ተኝተን ብዙ ሄደዋል::ስለኛ ሀገር ከኛ የተሻለ ያቃሉ::እናመሰግናለን ነው የሚባለው
@user-pq2wq7lv6d
@user-pq2wq7lv6d 5 ай бұрын
እንደ ሰለሞን ለእስራኤል ውድቀት ምክንያት የሆነ ሰው ነበርን፣ ቀለበቱ እውነት ቢሆን ከጣዖታት ዓለም ያገኘ ማጅክ ሊሆን ከቻለ እንደሆነ እንጂ እግዚአብሔር መንፈስ ስለሆነ መንፈሳዊ ጥበብ ነው የሰጠው፣ ኦርቶ ቁሳዊ ነገር ላይ የመደገፍ አባዜ ነው፣ ኦርቶ ክርስቲያን ከሆነች ከአይሁድ ነገር ጋር ምን አቆራኛት፣ አስማት ነው
@user-ud8tu1sc6m
@user-ud8tu1sc6m 5 ай бұрын
እህቴመረጃየሚወራበት ሰአትአይደለም መረጃእያሳለፍሽይመስለኛል
@orchidwubshet9768
@orchidwubshet9768 5 ай бұрын
የእግዚአብሄር ስም የተፃፈበት ስትይ የቱን ስም ነው?እባክሽ?
@tadelehailemariam3912
@tadelehailemariam3912 5 ай бұрын
ኧረ መጽሐፍ ቅዱስ ይጠና ።የላይኛይቱ ጥበብ ምንጭ እግዚአብሔር እንጂ የሰለሞን ቀለበትና አስማት አይደለም።
@emebetwondimu7143
@emebetwondimu7143 4 ай бұрын
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ!
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 5 ай бұрын
ንግስቲቱ ጋር አብሮ ተቀብሯል ብላችሁ ለእስራኤሎች ንገሯቸዉ እንጂ ገዳማትን እየቀረጻችሁ ለአለም አታሳዩ ምንም የማያዉቁትን መለኮሳትን አታስፈጁ።
@GuDt-us4rr
@GuDt-us4rr 4 ай бұрын
ለምን ትዋሿቸዋላችሁ አትሠጧቸውም
@nanatiye6844
@nanatiye6844 5 ай бұрын
ምናልባት ገዳማውያን አባቶቻችን የሚገደሉት በዚሁ ምክኒያት ይሆን እህት አለም?? እውነት በቀኗ ነውና የምትዋበው አባቶቻችን ሰማአት እየሆኑ ያሉትስ ስለዚች እውነት አይመስላችሁም ጎበዝ?
@lolianna6011
@lolianna6011 5 ай бұрын
አባዘወንጌል እጅላይ ነው አያገኙትም
@daniman1216
@daniman1216 5 ай бұрын
ቀለበት ሰጠው የሚል ሳይሆን ጥበብን ሰጠው ነው የሚለው
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 5 ай бұрын
አሁን መደበቅ ነውእንደያገኙት ማድረግነው
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 5 ай бұрын
የእነሱን ንብረት ኢትዮጵያ ስትሰበስብ አልኖረችም ። መስቀሉንም ከግብጽ ነዉ ያመጣችዉ እስራኤል የጣለችዉን። ሁልጊዜ እጃቸዉን ወደ እኛ ነዉ የሚቀስሩት። ቀለበቱን እንዲያገኙት እግዚአብሔር ይርዳቸዉ ምን እንላለን።
@abduMama-vl9mf
@abduMama-vl9mf 4 ай бұрын
የሙሴ ታቦት አለ የሚል ህዝብ ኦርቶ ይህንን ቢል አይገርመኝም
@Belachewato-io1fe
@Belachewato-io1fe 5 ай бұрын
ቀለበቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ኖሮ ምን የሰራው ነገር አለ ? ወይም በአደራ የተቀበለው ሰው ምን ሰራበት ? ከምን እንደተሰራ ከታወቀ መስራት ሲቻል መነኮሳትን መግደል ለምን አስፈለገ ? ቢያገኙት እንደሰለምን ሊጠበቡበት ወይስ ሙዚየም ሊያስቀምጡት ? ሊገነባ የታሰበው ስመ ምኩራብ ለማን ነው ? ነገሮች ሁሉ በጥበቃ ስር ናቸው ፡፡ ከፈርኦን አስከሬን ውጪ ማየትም መንካትም አልተፈቀደም ፡ያውም ግብጾች ከፈቀዱ !!!
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 4 ай бұрын
እኔ ምለው እነዚህ ቱርስቶች። ለምንድነው ቅዱስ ቦታዎችን ሲጎበኙ ልብሳቸውን የማያስተካክሉት ሱሪ ለብሶ መጎብኘት ይሄ ቢስተካከል መልካን ነው
@EsayasYeshambel
@EsayasYeshambel 4 ай бұрын
እኔ ግን መምህራችንን አብነት አድርገሽ ያቀሰብሽልን ነቀር የመሰለኝ
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 5 ай бұрын
ዋናው ነገር የሰሎሞን ቀለበት ቢገኚ ለሰሎሞን እደሰራለት አሁን ይሰራልወይ ቀለበቱ ፈጣሪ ለሰሎሞን ነው የሰጠው ስለዚህ ልላ ሰው ቢይዘው ምንም ፋይዳ የለውም
@alememiru4721
@alememiru4721 5 ай бұрын
እባካችሁ ለማነው መረጃዎችን የምታስተላልፋት እባካችሁ ለሚገባቸው ቅዱሳን አባቶች ተውላቸው ለቤተክርስቲያን ለአባቶች ተውላችው እናንተ በዬቱብ ለምንታገኙት ጥቅምና ሽርፍራፌ ገ ገንዘብ ነው ምስጢር ምታዎጡት
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 5 ай бұрын
እራውን ከፈለጉት ግዴታ ለምን መግደል እስፍልገ?? በዲፕሎማ መፈልገ ማግኘት ኡችሌሉ: ግን እኔ እይመስለኝም እኔ የማመስለኝ ግን በሩስያ እንድሁም በሶርያ ቀድም ሲል በቱርክ ሃማኖትን ለማጥፊት የተከደበት መንገድ ነው ሃገራግን ሌይ እየሆነ ዬለው : ሆን ተብሎ ሞራልን የማይመጥን መፅሄፍ ቅዱስ የማፅየፈውን እንዲደርጉ እንዲሆን የሚፈልግጉ ተፅፅእኖ በእለም ላይ ሆንብለው ገዳይ ዘትራፍ ቡድን እደራጅተው ከፍለው ካህናይን በምስገደል ለማፉት እየስሩነው
@mintyassefa
@mintyassefa 4 ай бұрын
ስታነቢ ፊደል አገባብሽ ትክክል፣ ነው🤔 የአማርኛ፣ስዋሰውን አስታወሰሸኝ ጎበዝ/ቹህ/አትይም፣ የ/ቸ/ፊደልን ምን አድርጊ እነደሚሏት አልገብቶም🤔🤔🤔🤔
@hibratradai8446
@hibratradai8446 3 ай бұрын
የእስራኤልን ንብረት ይዛቹ ከሆነ መልሱ ሌላ ጦስ እንዳታመጡ ምክኒያቱም እግዚእብሔር የስጠው ለነሱሰለሆነ::
@asratgirmaw
@asratgirmaw 5 ай бұрын
እና መነኩሣትን እስራኤል ገደለች ልትይ ነው????
@yemaryam-b5p
@yemaryam-b5p 5 ай бұрын
Ebakachu mereja zim blanche atistu yemaytegnu telatoch alu bemistr ykemet
@user-fn9ti1ow6g
@user-fn9ti1ow6g 5 ай бұрын
ኢየሱስ ይመጣል የእኔ መደርያ ልባቹ ነው አግዚአብሔር ግን ይጨይቀናል በልጄ በአየሱስ ክረሰሰቶሰ የተገዛው ወንበሬ ለማን ሰጣቹለምን ኸልባቹ አሰወጣችሁኝ ይለናል አሱ እግዚአብሔር ካልሆነግን የሰለሚን ቀለቤት የትጠፋ አይልም ዋ አንጨኘቀቅ
@tedamy1698
@tedamy1698 5 ай бұрын
"አምላኮችን" ነው ያልሸው 4:59
@mnur21
@mnur21 5 ай бұрын
ቀለበቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ካለ ለምን እንደሰለሞን ጠንካራ አይኮንበትም
@danielisrael7232
@danielisrael7232 5 ай бұрын
እንዴት እርግጠኛ ሆነሽ ትናገርያለሽ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የሌለ ነገር መጽሐፍ ቅዱስ ሰለሞን ጥበበኛ እንደነበረና እግዚአብሔር ጥበብና እውቀት ፀጋና ሐብት እንደሰጠው እንጂ አሰማት ያለበት ቀለበት እንደሰጠው አይናገርም ስለዚሕ የምትይው ነገር እውነት አይደለም
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 5 ай бұрын
በተቻለ መጠን የኦርቶዶክስን ሚስጥር ያለበትን ባታወሩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጎብኛት
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 5 ай бұрын
እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ይህ ቀለበት ላይ ያለው ኮኮብ የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ ያለው አይደለም? ግን ለሰሎሞን የተሰጠው መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚለው ጥበብ እንደተሰጠው ነው እንጂ ቀለበት አላለም የምታውቁ አስረዱን በቅንነት
@user-eg8wu1lb5s
@user-eg8wu1lb5s 5 ай бұрын
ፈጠሪ፡ካልፈቀደምንምማረግ፣አይችሉም፡ከንቱልፍትነው፡የሚሆንባቸው፡ገዳምቢደበድቡ፡ሞለክሴወችን፡በገሉም፡መንምለውጥ፡አይመጡም፡አራሳቸው፡ይጠፍሉ፣አሄንንም፡የማስፈፅሙ፡በዳወች፡የጠፍሉ።
@user-sn3fx8fp2g
@user-sn3fx8fp2g 5 ай бұрын
🎉😢😢😢😢
@husseinhassen3628
@husseinhassen3628 5 ай бұрын
እረ እናንብብ ቀለበቱ ላይየተፃፈውን ጉድ እኮ ነው ባካችሁ
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 5 ай бұрын
ምንድን ነው የሚለው?
@famsn8863
@famsn8863 3 ай бұрын
እንግዲ ቅደጅይ ምችሞ ኢየሱስ ን አትሰቢክሞ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 5 ай бұрын
እኔ እየገረመኝ ያለው እኛ አሁን ለእስራኤላዊያን መደገፋችን ነው 😢
@GuDt-us4rr
@GuDt-us4rr 4 ай бұрын
ሙሥሊሞችን ሥለምትጠሉ ብቻ
@tesfuasmare3088
@tesfuasmare3088 5 ай бұрын
አያገኙትም ፡፡
@user-lc4fd1pp4m
@user-lc4fd1pp4m 5 ай бұрын
እህቴ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ አልገባውም የዚህ ሁላ እልቂት ጀርባ እስራኤል ናት
@user-ou4hp6qk6r
@user-ou4hp6qk6r 5 ай бұрын
በቀለበቱ ብዙ ታምር መሰራት እየተቻለ እኛጋር ሆኖ ካልተጠቀምንበት እዚህ መሆኑ ምን ይጠቅመናል
@henockmaat9765
@henockmaat9765 5 ай бұрын
Fed up to see yeuda in my Country Ethiopia
@user-ch6zf6es4r
@user-ch6zf6es4r 5 ай бұрын
ማንም አይልፋ ቀለበቱ ፈጣሪ ላዘዘው ሰው እጅ ነው የሚገባው ቀለበቱ ደሞ ወደጅቡቲ በረሀ አሽዋ ውስጥ ነው ያለው
@user-fn9ti1ow6g
@user-fn9ti1ow6g 5 ай бұрын
ደግሞ ቤተመቅደሰ ለመሰራት ነውእሱ የዳዊት ልጅ የአብራሃም ልጅ የእሰይ ልጅ ሰለሆነ ነው እና አንደሰለሙን ደግሞ የረከሰ የለም ጣኦት ቀለረቤት አታድርጉ
@YohannesAlemye
@YohannesAlemye 4 ай бұрын
አርማው ምንድን ነው?የማነው?አታጭበርብሩ
@asterabebe9037
@asterabebe9037 5 ай бұрын
አዉቀሽ ይመሥላል እንደዚ አይነት መረጃ መናገር የለብሽም በተለይ በአሁን ሰአት
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 5 ай бұрын
ሁሉ ነገራችን ሚድያ ላይ ውጣ እኮ ምንም ምሰጥር የለንም ምን ያደርጋል።
@solomonermias9372
@solomonermias9372 5 ай бұрын
አበት ያንቺስ ከፋ ታቦተ ጽዮን ለ እስራኤል ምን ይጠቅማል ታቦት ብፈልጉ ታቦት የነሱ አይደለም እንዴ
@samsonbekele3546
@samsonbekele3546 5 ай бұрын
Even if they found the ring it’s not gonna work like king Solomon use it because God/lord has to allow it to function for its purpose…All things possible by God.
@MengistuMikiyas
@MengistuMikiyas 5 ай бұрын
Anchi borko yemenabash kelebet new leba yelebalej ewnetun tenageru gematamm
@lovleytigraye
@lovleytigraye 5 ай бұрын
ማህበር ቁርሱሳን የኢትዮጵያ የፖለቲካ መደበቂያ ነች ላሊበላ ደገገምሻት ከአክሱም በላይ ላሊበላ ልትሆን አትችልም የታሪክ ሽሚያ አማራ ነው ቹግሩ አማራ ይህ ነው
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
ጠፊ ዘር አይደብርህም እንዴ ተራ የፓለቲካ ታሪክ መሰለህ አንተ ለይ ሀይማኖት ና ፖለቲካ ኤጭ
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 5 ай бұрын
እንዲያው ምን ይሻላችሁዋል? ለኛ ለክርስትያኖች አክሱምም ሆነ ላሊበላ ቅዱስ ቦታዎች ናቸው።ይሄኛው ከዚህኛው ይበልጣል የሚሉት በየትም ቦታ ቢሆን አቡዋራ ካላስነሱ እረፍት የሌላቸው እርኩስ መንፈስ የተጠናወታቸው ክፉዎች ናቸው።
@MengistuMikiyas
@MengistuMikiyas 5 ай бұрын
Mekseft new lebo atamtatu mehaymoch. Yet new demo yeselomon kelebet ke700mistochu leman? Erebakachu tewun axumoch
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 5 ай бұрын
የማቴዎስ ወንጌል ም 24:ቁ 15 ነው ምዕራፉን ተሳስተሻል።
@user-hs9io2jg1l
@user-hs9io2jg1l 5 ай бұрын
እንዲህ አውርተሽ አውርተሽ አምጭው የተባልሽ ቀን ምንሊውጥሽነው፡፡በለፈለፉ በአፍይጠፉ፡፡
@user-fn9ti1ow6g
@user-fn9ti1ow6g 5 ай бұрын
አትዋሹ ሰለሙን ሰውን የሚያስናግድበት መስ።ደደርያ ጥብ ነው
@teshomeachamyeleh7278
@teshomeachamyeleh7278 3 ай бұрын
በሰው ምርምርና እንቶ ፈንቶ በፍጹም አይሆንም።የምጽአትና የሐሳዊ መሢህ መምጫው ጊዜው አይደለም።ራዕይ ዮሐንስ ምዕራፍ 20ን አንቡት።የኢትዮጵያ ትንሣኤ ሳይመጣ ምጻት ሆነ ሐሳዊ መሲህ አይመጣም ከንቱ ነው ከታውሩ።ቀለበቱ አሁን በተመረጠው ኢትዮጵያዊ ንጉሥ እጂ ነው ያለው።አህዛባም በፍጹም በእጁ አይነካውም።የቄሳርን ለቄሳር የእግዚአብሔርም እቃ ለእግዚአብሔር ነው።እረ ባክሽ! ጭርዋሕቅ፣ሐሩራኤልና ማሐሹን ነው የሚባሉት የአስማቱ ቃላቶች ሁለቱ በውስጥ ማሐሹን ደግሞ በውጭ ነው የሚጻፈው።
@user-ct8qi6em5h
@user-ct8qi6em5h 5 ай бұрын
all your information are horrendous my dear
@user-ms7oy3dv3v
@user-ms7oy3dv3v 5 ай бұрын
😂😂😂 Tultula
@hadasabraha1132
@hadasabraha1132 5 ай бұрын
Ere tewe yehe Solomon tebebune yageghewe kegezabhere newe yehe tenekola newe
@Laworos
@Laworos 5 ай бұрын
Yehe qeseqesah,yetrfuten ye Lalibelan abiyate kerstinaten lemasworer yimselal😢
@sofiaMuusa
@sofiaMuusa 4 ай бұрын
እህቴ ይቅርታ አድርጊልኝ እና የቀለበቱ ፁሁፉ አረብኛ ከሆነ መፀሀፍ ቁድስ ጋር ምን አገናኝው ????????????
@user-hz9wm6fq7w
@user-hz9wm6fq7w 5 ай бұрын
Leslmn yestwentebab lejiam hger sewch yestan❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂?
@sabaalemu5082
@sabaalemu5082 5 ай бұрын
በቃ ሁሉ ኢትዮጵያ ነው ያለው? ቀልድሽ አይጠገብም ምናለ ቃሉን ብትሰብኪ? የአንቺ ደግሞ የባሰ ነው
@truthispower5639
@truthispower5639 5 ай бұрын
God did not give a ring to solomon..please teach the word of God.Jesus is the way,truth and life.Acts 2:38 "Repent and Every one of you be baptize in the name of Jesus."
@mikywolday4180
@mikywolday4180 5 ай бұрын
why you're jealous your own country
@hadasabraha1132
@hadasabraha1132 5 ай бұрын
Yegezabhere tbebe newe kelbetu l dbedabi kesfe bewehala silekewe yekelebetune mahetemune yetekeale
@beminethabta1505
@beminethabta1505 4 ай бұрын
ቀለበቱ ኢትዮ መኖሩ ማን አውሩ አላቹ
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 5 ай бұрын
ABATOCIACIN YEHENEN KEDEMEWE YAWEKALUNA LE LELOCE ASALEFEWE YEMISWTU AYEMESELEMENA YANEN KELEBETE LEMEWESEDE YE EWNETEGNA EMENET LE FETARI YADERE MEHONE YENOREBETAL INJI KE FETARI WICI FETARI KEKEBAWE WICI EJACEWE ENDEMATEGEBA EREGETEGNA NEWENA
@sofiaMuusa
@sofiaMuusa 4 ай бұрын
ታሪክን እውነት በሆነ መልኩ ብታቀርብት አንድ ሰው የሀገሩን ታሪክ ከማወቅ በላይ ምንም ነገረ የለም እና እውነትን ያዘል ታሪክ አቅሪቤ ok
@abdalaamsalu5558
@abdalaamsalu5558 5 ай бұрын
Anchii.imgarmaw.lamin.misxir.xabbiqi.waalish.kontorolnes by
@largotube3968
@largotube3968 5 ай бұрын
Ine ahun gar mugabagn galtsaw generalized mahon albat inji mediachu fanc iyasax yamiyawraw guday gn aygbagnim izi nw yalew iza nw yalew lmn yibalal.
@dr.kelemabebe3105
@dr.kelemabebe3105 5 ай бұрын
ህችፎ አቤት ቀለበት ካካካካካካ.... ድድብናሽን ድፍባቸው
@TewdrosFikremariam-nv3zn
@TewdrosFikremariam-nv3zn 3 ай бұрын
Bull sheet,
@user-mm7pt5hn7x
@user-mm7pt5hn7x 5 ай бұрын
ሸኔ ለመስረቅ ነው መነኩሳት የገደለው እንዳትሉ
@habtamushibru670
@habtamushibru670 5 ай бұрын
Please every thing is happening now in ethiopia is not what u expect .this is not acceptable by ortodox peopel .we need to fight them (terrorism) and indirect way u wabt to say accept the situation. No way please do not teach this what is happening in ethiopia right now.
@antenehmesfin8409
@antenehmesfin8409 5 ай бұрын
its not real the word of God didn't tell us this all you say don't make it again
@user-cm9jo9fh5i
@user-cm9jo9fh5i 5 ай бұрын
eshi ene tertert beka le genzb belachu yehenen beg hizb mud teyzbtlachu betam yasznal
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 33 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por AĂ­
Рет қаралды 7 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 42 МЛН
እንዳያመልጥዎት ሰማያት ይከፈታሉ፤ ሕሙማን ይፈውሳሉ (ርኅወተ ሰማይ)
29:16
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 235 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 33 МЛН