"ፀሀፊዎች ጥሩ እስኪቢርቶ ይፈልጋሉ … እኔ ቆራጭ ነኝና ቢላ ደስ ይለኛል" /የኩሽና ሰዓት/ /ቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 92,405

ebstv worldwide

ebstv worldwide

11 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 57
@aneshamood6033
@aneshamood6033 11 ай бұрын
አቤት ማሻአላህ ባለሰጋቤቱ ሲያብራራ በጣም ደሰ ሲል ሰነሰርሃቱ ሁሌም በጣም ደሰ ይላል በጣም አደነኩት በጣም አመሰግኑልን ዬኒ ይህን ቦታ በትልቁ ቦታ ይክፈት ዬኒ ጥሎብኝ እቺን ጎደኛህ ልጅ ቀጭንዋ በጣም የምወዳት ሳያት ደሰ ይለኛል አለባበሰዋ ድምፅዋ በጣም ደሰ ትለኛለች አይ ኢቢኤሰ ሰነሰርሃታቸው የባለቤቶቹ ጥራት የሰራተኞቹ ጎብዝና እረ የኢትዮጵያ መንግሰት ሸልሙልን ሁላችሁም ኢቢኤሰ እንወዳችሁዋለን አንቺ ሁሌም ሳያት ደሰታ ይታየኛል ዬኒ አማልደን እባካችሁ ኮመንት የምትሰጡ ኢቢኤሰ በጣም የሚደነቅ ማንም ተወዳዳሪ የለው በኢትዮጵያ ውሰጥ ጥሩ የትሌብዥን ጣቢያ ቢቻለኝ ኖሮ እኔ ነበርኩ የምሸልማቸው በተለይ የቤተሰብ መገናኘት ይህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ቢያውቅበት ትልቅ ሰራ ነው ሰው ሰንት ገንዘብጨአወቶ ቤተሰብ አላገኘም ኢቢኤሰ ከራሱ ወጪ ለደሃ አባት ነው በርቱ አላህ ይጨምርላቸው
@tadyosgu711
@tadyosgu711 11 ай бұрын
ግን የሚገርመው ሚዲያ ላይ እንዲ አሳምረው ያሳያሉ ስትሄዱባቸው የሚሰጡት በስስት፣እኩል ሰውን አያስተናግዱም ኪሎ ስንት ነው በሉት pls ለስጋ ቤቶች ውስጥ VIP room ምን ይሰራ ጎበዝ ትልቅ የሀገር ሸክም ናቸው ስጋ ቤቶች ካሉ መጠጥ ቤቶች አሉ ሴት አዳሪዎችን ያስፋፋሉ ወዘተ
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 11 ай бұрын
ወንድም የሚሰራን ሰው ማበረታታት እንልመድ ሁልጊዜ የሚሰራን ሰው ማሸማቀቅ የጤንኝነት ምልክት አይደለም የዘረዘርካቸው ነገሮችን ማድረግም ሆነ አለማድረግ ወሳኙ አንተነህ ዮናስ ጨርጨርን አይመለከትም
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 11 ай бұрын
አስጎመጃችሁ ን።እንደአገራችን ደስ የሚል ነገር ይለም
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r 11 ай бұрын
እኔ ልጂ እያለሁም ጥሬስጋ በጣምነው የምወደው ግን አሁን በስደተሰ ሰባት አመት ሆነኝ ሁሉምነገር እደናፈቀኝ ከምግብ ሁሉ የሚናፍቀኝ ጥሬስጋ😢😢😢😢
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 11 ай бұрын
የቅርጫ ሰፈር ሲታረድ ባይንሽ አይተሽ ብይጂ
@sarcasm1169
@sarcasm1169 11 ай бұрын
ጥብሱ ግን ለቸኮለ ነው የሚመስለው
@kimo428
@kimo428 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ፈቅዶ ሀገሬ ስገባ ጨርጨርን እጎብኘዋለው ስጋ ቆራጮ ጥሩ ነው መስተንግዶው
@josephwaite1317
@josephwaite1317 11 ай бұрын
Are huhuhu asegomejachewge. I was here month a go I been Yoni checher twice I love it
@almazali4784
@almazali4784 11 ай бұрын
ሆድን ማፅዳት ጀምረናል ስጋዘሮች አንጠቀመም በአሁን ሰአት 👍👍
@halwuyjamll2924
@halwuyjamll2924 11 ай бұрын
እህቲ ጠፍታብኝነው አጨክኑ ቁጥራቸውን የምታቁ
@abetumaren4576
@abetumaren4576 11 ай бұрын
Lemin ebs biro athegim, yet endale alawkim gin and amarach new
@balemoya2230
@balemoya2230 11 ай бұрын
እስቱዲዮ ያለው ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርስቲው ጋር ነው መሔድ ትችላለህ
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 11 ай бұрын
Great hmmmmmm delicious enjoy
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 10 ай бұрын
ዩኒዬ ለኔ ከነቡሮ ቁረጥልኝ አምሮ ኛል
@KT-hp3sh
@KT-hp3sh 11 ай бұрын
Egziabher yeyelachehu, meraqen asmolachehut. Yohni churcher, delivery lakelegn wede Senegal
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 11 ай бұрын
ሰላም
@abetumaren4576
@abetumaren4576 11 ай бұрын
Atebabesun astemarken arif new
@haregkassaye5600
@haregkassaye5600 11 ай бұрын
Yoni gen beqa kesegaw belay stayelu yemechale biserka
@Peter-mf5ho
@Peter-mf5ho 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 11 ай бұрын
👀👍👍👍
@elaybright8884
@elaybright8884 11 ай бұрын
OK የጥሬስጋ ጥሩ ሆኖ ሳለ ኮሶ ላለመበከሉ በአስተማማኝ ሁኔታ መታከሙ መረጋገጥ አለበት።
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 11 ай бұрын
አቤት ዮኒ ሲያምርብህ ትችልበታለህ
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 11 ай бұрын
I have to go yoni chercher
@user-md5lf7ex2q
@user-md5lf7ex2q 11 ай бұрын
ዮናስ ጨርጨር እርግት ያለ ልጅ አቦ ይመችህ
@adisuseyoum9234
@adisuseyoum9234 3 ай бұрын
Yaa mashallah yeroo keessummeessituun ibsu, "Galatoomi, yeroo hunda baay'een gammada. Baay'een isa dinqisiifadha. Baay'een galatoomi. Yeni, mee iddoo kana bakka guddaatti bani. Yeni." , intala gaarii kana naaf dhiisi Isheen baay'ee natti tola Uffanni ishee baay'ee namatti tola keessummeessitoota hojjettootaa si jaalladha EBS, yeroo hunda yeroon si argu na gammachiisa, Yeni Amalden, mee yaada keessan nuuf barreessaa, EBS ajaa'iba.
@tigsttesema8707
@tigsttesema8707 11 ай бұрын
Ere hlunim atimen yayam ziga eye teshete new
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 11 ай бұрын
አሁንስ ሙሉ የስጋቤት ማስታወቂያ አረጋችሁት ቴሌቪዥኔን
@yonasabera1659
@yonasabera1659 11 ай бұрын
kilo sint geba?????????
@remzihashim3339
@remzihashim3339 11 ай бұрын
አሁንስ በዛ ስንት ደሀ ባለበት ሀገር ስውን ማስጉምጅት ነውር ነው ልክ ህዝቡ ሁሉ ስጋ የሚበላ እስመሳቸሁ ግን ያለው እውነታ ስጋ ሳይሆን የሚበላው ( እርስ በርሱ ) ነው የሚባለውውውውውው
@TeshalAddese-yj9fk
@TeshalAddese-yj9fk 11 ай бұрын
ላሞሆኑ የአያሀ ስገ አንድም ወይ?
@Ermi
@Ermi 11 ай бұрын
Please do not be afraid to say no to unhealthy food. EBS, please do not promote unhealthy foods and lifestyles.
@berrygigi-jl4sy
@berrygigi-jl4sy 11 ай бұрын
ትምርታዊ የኩሽና ሰአት 😂😂😂
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 11 ай бұрын
ናዕና፡ቅጠል፡አብሉት፡ለበሬው፡ናዕና፡አንድ፡ግዜ፡መሬት፡ከያዘ፡አይጠፋም፡እናናዕና፡ቀልቦት፡ለበሬው፡አንደኛ፡ስጋው፡ጤነኛ፡ይሁናል፡ጣዕሙም፡እጅግ፡ይጣፍጣል፡ልክ፡እንደጦስኝ፡ሙክት፡
@yo-yo8964
@yo-yo8964 11 ай бұрын
እኔኮ ዩኒ ኢቢስ እንዴት እንደሚመቸኝ
@BayushEthiopia
@BayushEthiopia 11 ай бұрын
Yoni kasachis
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 11 ай бұрын
Aye Ethiopia megeb berk yehonebeshi hager
@tesfayedenbel1304
@tesfayedenbel1304 11 ай бұрын
ebs batam naw mitgarmut saw injera magizat akitotal inante kurt tibelalachu
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 11 ай бұрын
Zengada Ena Misir Ewdalehu 😂 Kebt Mehon Amaregn
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 11 ай бұрын
ያህያም በይፍ ጀመራችሁ አሉ😂
@dawitnegassi6145
@dawitnegassi6145 11 ай бұрын
HahaahhhHhha bla des aylenginm
@addisneka4034
@addisneka4034 11 ай бұрын
ብዙ ጊዜ በ መጻፍም ሆነ ማንበብ እየተደጋገመ ትክክል መሰለ እንጅ :በአማርኛ "ጸሃፊዎች" አይባልም። ጸሃፍያን /ከፍ ሲል በግእዙ ደግሞ ጸሃፍት ነው የሚባለው ።ዮንዬን ከማደንቃቸው ና ከማከብራቸው ጋዜጠኞች ተርታ ነው የምመድበው ለዚያ ነው ይህን ያስተካከልኩት።ተራ ቢሆንማ እንዲሁ ስቄ አልፈው ነበር😅
@gogofa2675
@gogofa2675 11 ай бұрын
ዮኒ ውጭ ለምንኖር እያሰባቹ። ከዚህ የለምኮ .....
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 11 ай бұрын
ዮኒዬ ስትመገብ የትም ይሁን ባርከህ ብላ ዝም ብለህ ወደ አፍ አይከብድም ሙስሊሞችም ቢሆኑ ቢስ ሚላህ አላሁመ ባርክ ለና ሳይሉ አይመገቡም
@Damu6.
@Damu6. 11 ай бұрын
Ebs መባረክ ስለሚከለክል ሲባርክ ያለዉ ቪዲዮ ይቆረጣል😉
@er-gs1kk9yl5j
@er-gs1kk9yl5j 11 ай бұрын
አብዘሀኛወቹ መሀተብ እራሱ አያረጉም ግረም ይለኛል ሀኒንአልሰማችዋትም እንደ
@ameleworkkibret3866
@ameleworkkibret3866 11 ай бұрын
😂😂😂እሬሳ ነው ኣ እሚበሉት የሞተ እሬሳ ነው እሚባለው አብሳላት😂😂😂😂😂😂😂😂
@kiddtube1747
@kiddtube1747 11 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ እ የሚበሉና የማይበሉትን ለየልን እንጂ ጠቅላላ ሬሳ መብላት ነው አይባልም ነውር ነው አወቅሽ ሲሏት…
@user-bg1so7fo4w
@user-bg1so7fo4w 11 ай бұрын
ዮኒ ስራአት አልበኝነት ይታይበታል
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 11 ай бұрын
ምን እንበል ብላችሁ እንጅ ዮኒምንይወጣለታል ይህክፋታችንን ነው የሚያሣየው ከሳቀው ጋርሥቆ ካለቀሰውጋር አልቅሦ
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ስጋ የሚበላ ሰው ጥቂት ነው ምንድን ነው የምታወሩት።አቅም የሚጠይቅ ድሃ የማይበላው ነው ጥሩ ማስታወቂያ ነው።ወሬኞች
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 11 ай бұрын
ምስር እና ዘንጋዳ ?? 😂😂😂በሀገራችን የማንሰማው ነገር የለም እኛ የምናውቀው በሬ ሳር ሲበላ ነው እንዲሸጣላችሁ በማደለቢያ ያደገን በሬ ምስር ዘንጋዳ ትላላችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሆነ ነቄ ነው የማይሆን ነገር ከምትዋሹ ዝም ብላችሁ ሽጡ
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 11 ай бұрын
ዮኒ የአሁኗ ባልደረባህ ግንጭሏ ቀልጣፋ ነው:: ረጋ በይ እስክ :: ዮኒ ለዛ አለው ሲያወራም ሲቀልድም !!
@user-pl7uf3qx6g
@user-pl7uf3qx6g 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ ላይ ሲታረድ ካላየሁ ስጋ ላልበላ ብያለሁ የአህያ ስጋ እየሸጡ አይደል
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 106 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 115 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 22 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 28 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 59 МЛН
Ethiopian Raw Meat Restaurant: Yonas Chercher Restaurant
6:10
Zelela | ዘለላ
Рет қаралды 231 М.
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 15 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 11 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 51 МЛН
Don’t Stealing 👵Moral Stories for kids #kidsvideos #goodhabits #youtubekids #cartoon
0:21
Elizabeth and Briceida Learning & Fun
Рет қаралды 23 МЛН
IQ Level: 10000
0:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН