በጣም ቀላል ኬክ ካለእንቁላልና ወተት / የፆም No egg No milk spong cake / ኬክ አሰራር / ebs / seifu / cake

  Рет қаралды 639,957

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

10 ай бұрын

እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
welcome to my youtube channel🙌
Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
======================================
Subscribe: / @hidaya-kitchen-
======================================
ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
======================================
ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
=========
1 cup sugar
1/2 cup oil
1 cup orange
A pinch of salt
vanilla
1 tbs vinegar
16 gram baking powder
2 & 1/2 cup flour

Пікірлер: 397
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
1 ኩባያ ስዃር ግማሽ ኩባያ ዘይት 1 ኩባያ የብርቱካን ጭማቂ ወይም የብርትኳን ጆሊጆስ ትንሽ ጨው ቫኒላ 1 የሾርባ ማንኪያ አቼቶ 2 ከግማሽ ኩባያ ዱቄት 1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፖውደር
@muniragulta1509
@muniragulta1509 10 ай бұрын
ሒዱ ቀጣይ የልጆች የምሳቃ አዘገጃጀት አሳይን
@m.4582
@m.4582 10 ай бұрын
አቸቶ ከሌለውስ አይሆንም ?
@user-cg7is4sl6r
@user-cg7is4sl6r 10 ай бұрын
ካለይ አቼቶ መስራት እንችላለወይ
@beleteytilahun
@beleteytilahun 10 ай бұрын
1 ካፕ ነው 2ግማሽ ዱቄት ግማሽ ያልሽን አሁኑ መስራት እፈልጋለው ደሞ በቅደም ተከተል ፃፊልን እናት
@kadijaahamza-nx9ct
@kadijaahamza-nx9ct 10 ай бұрын
ኦቩኑን መጃመራ ከተች ነው አዳል የምንሎክሰው
@SamiyaMohammed
@SamiyaMohammed 8 ай бұрын
የኔ ቆንጃ በጣም ጉበዝ ችግራችን ገብቶሻል እጂሺ ይባረክልሺ
@user-lv5km4kn9s
@user-lv5km4kn9s 10 ай бұрын
Wow betam yemeyemerew❤❤ milk bederegebete teru yehunale weye
@ekram2626
@ekram2626 10 ай бұрын
Mashallah betam yamral hidu
@sofiaahmed2243
@sofiaahmed2243 10 ай бұрын
Wow mashaallah balemuya❤❤
@user-hk1wk2ni1l
@user-hk1wk2ni1l 8 ай бұрын
Ejish ybarek❤ konjonew
@user-eb2ld3xb1q
@user-eb2ld3xb1q 8 ай бұрын
Wow mokrawalhu betam konjo nw tnxs❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 ай бұрын
በጣም ቆጆ አመሰግናለው የምር የምፈልገው አሰራር ለፃም ግዜ እጂሽ ይባርክ
@EyerusBasaznew-pf3xq
@EyerusBasaznew-pf3xq 3 ай бұрын
ቫኔላው የፆም የለውም
@anegach9112
@anegach9112 10 ай бұрын
ዋዉ በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን እህት👍👍👍😍😍😍
@hulumyalfal7052
@hulumyalfal7052 3 ай бұрын
እህቴ እኔ እንዳንች ግብአቶችን አድርጌ ለመጋገር ሞክሬ ነበር ግን እንዳለ ተሰነጣጠቀብኝ ለምንድን እባክሽ መልሽልኝ?
@hiwotmekuria2699
@hiwotmekuria2699 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ አብሶ ጣፋጭ ምግቦች ስሰሪ በርቺ
@selamawittewelda4226
@selamawittewelda4226 9 ай бұрын
Betam Amesegnalo Eht yesert eg ybarekui
@ChrstianTsion-ew5nb
@ChrstianTsion-ew5nb 10 ай бұрын
Wow hideya wow.👏👏👏
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 8 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤❤እጅሽ ይባረክ የኔ ፍቅር❤❤❤❤
@alamzagay8791
@alamzagay8791 7 ай бұрын
Egziabiher amilak edimena tienan yistih tebareki ❤❤👏👏
@tenuabe2327
@tenuabe2327 3 ай бұрын
በጣም ያምራ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 10 ай бұрын
ዋውውውው በጣም ቆንጆ ነው👍👍👍
@user-pe7vl2sf1s
@user-pe7vl2sf1s 9 ай бұрын
It is simple & lovely cake
@khoruae3233
@khoruae3233 10 ай бұрын
ማኣሻኣላ እሞክራለን ❤❤
@Tizita341
@Tizita341 3 ай бұрын
Gobez ❤Ejish Yibark
@user-kp7pf2xf6f
@user-kp7pf2xf6f 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ኬክ መጋገር በጣም ነበር የምፈልገው
@zuzutube1346
@zuzutube1346 6 ай бұрын
Masha Allah😍👏
@samsunggood8450
@samsunggood8450 3 ай бұрын
wawwwwww gobez qoy moirewalehu
@user-hx3tq1vt7o
@user-hx3tq1vt7o 3 ай бұрын
Wow good job 👏 lelam entebqalen
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 5 ай бұрын
Wude leyu new ejesh yibarek!!!!!!
@selamgh3379
@selamgh3379 10 ай бұрын
great job 👏🙏🙏🙏
@messilovemedia1328
@messilovemedia1328 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ቢዲዮሽ አይቼ ልክ እዳቺ አይነት ኬክ ጋገርኩ ሆ በጣም ጣፋጭ ነው አመሰግናለሁ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 3 ай бұрын
እጀቶ ምንድ ነው በእናትሽ ንገሪኝ
@AsratTelahun-vm4dd
@AsratTelahun-vm4dd 2 ай бұрын
ሞክሬዋለዉ በጣም ይጣፊጣል እናመሰግናለን
@rozahabte3595
@rozahabte3595 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ
@elzabethtesfatsion7090
@elzabethtesfatsion7090 10 ай бұрын
Wow 👌
@HiwotGetahun-le8lp
@HiwotGetahun-le8lp 10 ай бұрын
Wow 😮
@MakeaMakea-tz1di
@MakeaMakea-tz1di 3 ай бұрын
እጂሺ ይባርክ እህቴ ቃላት የለኝም ዋው በርች ❤
@tsigeredaabera2858
@tsigeredaabera2858 3 ай бұрын
Tiktok ላይ አይቼ ሰርቼዋለው በጣም አሪፍ ነው የሆነልኝ። እና በጣም አመሰግናለው
@netsitube19
@netsitube19 3 ай бұрын
woww nw sarachew bexam arif nw amsaganelw
@kirostilahun3151
@kirostilahun3151 7 ай бұрын
❤❤❤Wowww❤❤ Thank You Yemifeligewun
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 7 ай бұрын
ጀእርጋታሽ አገላለፅሽ ደስ ይላል
@rohandesta6574
@rohandesta6574 9 ай бұрын
Ijjishi yibarek yenee konjoo berchii❤❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 9 ай бұрын
Amen yene wid😘❤
@Yabsera-fc1kb
@Yabsera-fc1kb 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በዚህ ቀጥይ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 9 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ በጣም ነው የምወደው ሞያሽን
@kokitem7246
@kokitem7246 8 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@mobizone4136
@mobizone4136 10 ай бұрын
ዋውውው እጅሽ ይበራክ ❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
አሚን የኔ ውድ😘❤
@user-to5ou1sv1i
@user-to5ou1sv1i 9 ай бұрын
ከሙያሽ ሰላካፈልሽን እነመሠግናለን
@fanusftsum6021
@fanusftsum6021 10 ай бұрын
Wowww❤ berchi yene wud
@kiddywo67
@kiddywo67 10 ай бұрын
Wow you are amazing
@mimimimi2792
@mimimimi2792 6 ай бұрын
ዋውው 👍😍👌👌👌
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 6 ай бұрын
ምርጥ ሞያ ነው ያሳወቅሽን ድምጵሽ ይሰማል
@Haliya-gj2xu
@Haliya-gj2xu 6 күн бұрын
ማሻአላ 👌👌👌
@yoninet1103
@yoninet1103 3 ай бұрын
Thanks konjo for you Share
@user-hb9oz5cu7o
@user-hb9oz5cu7o 6 ай бұрын
በጣም,ጥሩነው,ብዙ.ነገር.ካንቺተምርያለሁ❤❤❤😅
@mery3475
@mery3475 10 ай бұрын
Wow በጣም ቀልል ያለ አሰራር ነው ብችልኝ ❤️👌
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 10 ай бұрын
ዋዉ ጎበዝ
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 10 ай бұрын
betam arife new amesegenalewe yene konjo🙏🙏🙏❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
😘😘😘😘
@user-se3nk7kq7t
@user-se3nk7kq7t 7 ай бұрын
Wow my sister. It is. Good
@FitumDame
@FitumDame 21 күн бұрын
Betam gobez
@etaferahukassa
@etaferahukassa 8 ай бұрын
Is soo good❤❤❤❤❤
@user-yx4ss4mt7h
@user-yx4ss4mt7h 3 ай бұрын
ዋውበጣምአሪፍነው ጎበዝበርች ❤❤❤❤
@cookingwithmimmo
@cookingwithmimmo 10 ай бұрын
ስለ የምግብ አሰራርዎ እናመሰግናለን ምርጥ ስራ
@freedomermi5190
@freedomermi5190 3 ай бұрын
Good job 👏
@YemariamLene
@YemariamLene 3 ай бұрын
እህቴ እኔ ሰርቼው በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤
@melat-dz5uz
@melat-dz5uz 7 ай бұрын
በጣም ነው ደስየሚለው
@zahraaman8444
@zahraaman8444 Ай бұрын
merte naw wow
@ShutiShumba
@ShutiShumba Ай бұрын
Wow
@user-yg6rp2ns6y
@user-yg6rp2ns6y 9 ай бұрын
በርቺ እናመሰግናለን
@mulutube2116
@mulutube2116 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 9 ай бұрын
😘❤❤❤
@enat1821
@enat1821 9 ай бұрын
ጎበዝ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ😘😘
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 9 ай бұрын
አሚን የኔ ውድ😘❤
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 3 ай бұрын
Wude telak yale ye muz cake aserarr nigarigne lebetsebi mihon ​@HabeshaTalent
@HappyBabyTurtles-ub7ig
@HappyBabyTurtles-ub7ig 5 ай бұрын
ዋውአንደኛ
@donkeytub3504
@donkeytub3504 3 ай бұрын
Wooooww 👍👍👍
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd 10 ай бұрын
ጎበዝ
@fozi4569
@fozi4569 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም እክት ደህና መጠሺ ሀሪፍ አሰራስ ነዉ የሰየሺን እነመሰግንለን በርቺ የወቁትል መሰወቅ መለሰከምነት ነዉ በርቺ ሰላም ፍቅር አድነትን ተሀገረችን ለህዝበችን❤❤❤
@MohammedNuru-xf9zp
@MohammedNuru-xf9zp 10 ай бұрын
ማሻኣላህ እስኪ ለገበያ የሚያዋጣ የፆም ኩኪስ አሳይን ወይም ስሪልን
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 3 ай бұрын
Thank you so much ❤👍👍👍
@YeshumTesfaw
@YeshumTesfaw 2 ай бұрын
በጣምያምራል፡፡ግንአቸብቶትመጠቀምባንትልስእናደግሞሊጡትንሽኩፊማለትየለበትም
@user-zq6eq9cl8p
@user-zq6eq9cl8p 8 ай бұрын
it is so good😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤
@user-zf2hm6vr5x
@user-zf2hm6vr5x 3 ай бұрын
እናመሠግናለን
@user-uy1lo6rz2n
@user-uy1lo6rz2n 7 ай бұрын
Yetsom kiram aserar nigerin
@user-ls6yi7lg1k
@user-ls6yi7lg1k 3 ай бұрын
Betam yamrale yetebarek yhun
@AmelmalAmare
@AmelmalAmare 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@WorkneshEshetu-qc8vt
@WorkneshEshetu-qc8vt 4 ай бұрын
ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ ገላገልሽኝ
@salamabebe1008
@salamabebe1008 3 ай бұрын
wowwwwww ❤❤❤❤❤❤❤
@user-wq5jq6qg6s
@user-wq5jq6qg6s 7 ай бұрын
ዋው ያምራል ቀጥይ በዚህ
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 2 ай бұрын
Wawwww❤❤❤
@rahelhailu7677
@rahelhailu7677 9 ай бұрын
Betam emiyamer cake thanks
@nitsuhgetienitsuhgetie8690
@nitsuhgetienitsuhgetie8690 10 ай бұрын
ዋው
@LuckyCardinal-me8ew
@LuckyCardinal-me8ew 6 ай бұрын
ተባረኪ
@marthamamo4917
@marthamamo4917 9 ай бұрын
ጎበዝነሽ በእርች
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ😘
@user-ei6gr4ej6f
@user-ei6gr4ej6f 9 ай бұрын
Emokerewalehu
@user-ys2ok7cv4xsusu
@user-ys2ok7cv4xsusu 9 ай бұрын
Wow❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 9 ай бұрын
Thanks😘❤
@user-wr4jm6cp1x
@user-wr4jm6cp1x 10 ай бұрын
ምርጥ ኬክ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ😘❤
@asratwmariyam1450
@asratwmariyam1450 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያኖችም ሰለምንከታተል ቫኒላ ፓውደሩ ከሆነ የታሸገ ከሆነ አንዱን አንጠቀማለን ፈሳሽ ቫኒላ ሲሆን ስንት ማንኪያ ቢገለጽ ጥሩ ነው
@user-kz9un7du1s
@user-kz9un7du1s 7 ай бұрын
1shorp mankiya alech
@foziaali2900
@foziaali2900 10 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ fozi😘❤
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 9 ай бұрын
Thanks...
@bosenagebeyehu4198
@bosenagebeyehu4198 9 ай бұрын
እጅ ይባርክ
@AdiamGurja
@AdiamGurja 3 ай бұрын
Betam des ylal ceams ale yetsom ale
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz 10 ай бұрын
ጎበዝ ሊላም እጠብቃለን
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ😍
@user-de4qz6lw1c
@user-de4qz6lw1c 9 ай бұрын
በጣም ነበር የምፈልገው ❤ አመሰግናለው የሰሩ እጆች ይባረኩ።
@user-tq7go4rw7e
@user-tq7go4rw7e 8 ай бұрын
👍
@yaynuyaynu4716
@yaynuyaynu4716 10 ай бұрын
አሪፋነው
@HymanotYibrah
@HymanotYibrah 9 ай бұрын
Waw Enamsgenaln
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 4 ай бұрын
Woww gobezi nege mokerew negreshalew
@user-si5vo3sp3x
@user-si5vo3sp3x 3 ай бұрын
እጅሽ ቁርጥማት አይንካሽ እህት አለሜ
@semiraaman314
@semiraaman314 10 ай бұрын
የኔ ውድ 1ኛ ነሽ❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ semuye😘❤
@YoditTilahun-um2iw
@YoditTilahun-um2iw 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፈሳሹ ቫኒላ ከሆነ ችግር አለው ምን ያህል እንጠቀም
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 127 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 94 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 108 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
ምርጥ የፆም  ኬክ አዘገጃጀት  Vegan Cake Recipe
7:41
Enat Ethiopian Kitchen
Рет қаралды 5 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 127 МЛН