የሚጣፍጥና ቀላል የሆነ ሶፍት ኬክና የኬክ ሶስ አሰራር / የቤተሰብ ኬክ / cake aserar / tray cake / soft cake

  Рет қаралды 770,992

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

Жыл бұрын

እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
welcome to my youtube channel🙌
Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
======================================
Subscribe: / @hidaya-kitchen-
======================================
ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
======================================
ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
================
2 እንቁላል
1 ኩባያ ስዃር
1 ኩባያ ዘይት
1 ኩባያ ወተት
2 ኩባያ ዱቄት
1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፖውደር
ኮኮናት
ካካዎ
ስኳር
ቫኒላ
ቸኮሌት
ውሀ
ጥያቄ ካላቹ ጠይቁኝ እመልሳለው ስለተከታተላቹኝ ከልብ አመሰግናለው ከወደዳቹት ላይክ አስተያየታቹን ብፅፉልኝም ደስ ይለኛል🤗😘😉
Artist :- Finger print
Song title:- Mini Vandals

Пікірлер: 298
@Hayohayat
@Hayohayat 6 ай бұрын
ቢስሚላህ ማሻ አሏህ ዛሬ ሰርቼው በጣም የሚጣፍጥ ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ ❤❤❤❤ሰወቼም ወደውታል😊
@imanseid-sk9cx
@imanseid-sk9cx 4 ай бұрын
ልክ እዳች ሰርቸ ምርጥ ወጣልኚ አመሠግናለሁ ዉዲ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 14 күн бұрын
እኔ ብትይ
@user-xf2ve9hp5k
@user-xf2ve9hp5k Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሚጣፍጥ የሚመስለው እጅሽ ይባረክ
@hairme5723
@hairme5723 10 ай бұрын
*እጅሽ ይባረክ የኔ ባለምያ ስታስረጅ እራሱ እርጋታሽ በቂ ነው*
@shtatlema5077
@shtatlema5077 Жыл бұрын
አሪፍ ነው እህታችን በርቺ
@elizabethayalew4445
@elizabethayalew4445 5 ай бұрын
ውይ አንቺ ያሳየሽን መንገድ በጣም ቀላል ነው እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀቱን በረከቱን ያድልሽ እህታችን ያንቺን አይቼ ሰርቼ በላን ሲጣፍጥ 😋
@halemaha3085
@halemaha3085 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አሪፊ ነው
@tarhashadgu5730
@tarhashadgu5730 Жыл бұрын
Wowww so nice
@WudeWude-lb1kz
@WudeWude-lb1kz Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ቆንጆ ነው
@SinduBeharu
@SinduBeharu Ай бұрын
ዋዉ ተባረኪ ለዛሬ ሶፍቱን እየሰራሁት ነው ባለሺ መሰረት ቀምሼ ደሞ ነግርሻለው በርቺ
@HapagKainan
@HapagKainan 8 ай бұрын
Nice outcome I love your recipe Thank you for sharing
@abdumhommed
@abdumhommed 10 ай бұрын
ማሻአላህበርችበጣምሀሪፍነው
@user-jx6uz8ev7t
@user-jx6uz8ev7t 7 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
betam arife new amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤
@Najaah-hz4dd
@Najaah-hz4dd Ай бұрын
በጣም ምርጥ ነዉ እጅሽ ይበራክ ❤
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch Жыл бұрын
Wowwwwበጣምአሪፍአሰራርነውእጅሽይባረክ👍👍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ቆንጆ😘
@kedijajemal2920
@kedijajemal2920 Жыл бұрын
Betam arif naw weda
@FhFv-bn5ui
@FhFv-bn5ui 10 ай бұрын
አሪፋነው ዋው በርች❤
@user-jg7un9qc1o
@user-jg7un9qc1o 11 ай бұрын
Betam arif wow
@user-yy1bl7hm8u
@user-yy1bl7hm8u 7 ай бұрын
Arif new gn kelay tnsh aro wstu gn albeselem mn ladrg😊
@user-xt2pq5rd1k
@user-xt2pq5rd1k 6 ай бұрын
አሪፍነው እኒምልስራነው
@user-ld6zg5bt1s
@user-ld6zg5bt1s 2 сағат бұрын
መሻአላእጂሺይባረክሁቢ😍😍😍😍
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 2 ай бұрын
ማሻአላህ ሠራሁት ቆጆነው ❤
@nejatn4754
@nejatn4754 11 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው
@ZahraZahra-cr7rx
@ZahraZahra-cr7rx Жыл бұрын
ጎበዝ.እናመሠግናለን
@user-ju8ez7zy8q
@user-ju8ez7zy8q 3 ай бұрын
ውዴ እጅሽ ኢባረክ ለኢድ ባአል ሰርቼው ነበር እና እጅሽን ተከትዬ ነበር የሰራሁት በጣም ቆንጆ ነው በርችልን ውዷ
@tiginani3753
@tiginani3753 Жыл бұрын
Yeny ehit tebarki zary le lideta maryam eyasayeshign serahu lemejemeriya gizy nw
@Ayana662
@Ayana662 Жыл бұрын
በጣም ያምራል በርቺ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
አሪፍ ነው
@mullumop
@mullumop 10 ай бұрын
በረች በጣም ጥሩ ነው መለካብነሪ ይመረጣል❤❤❤
@user-ew1pk8gb2c
@user-ew1pk8gb2c 3 ай бұрын
ሠርቸ በልቸ መጣሁ ወላሂ በጣም ቀላል አሠራርነው ጎበዝ በርች❤❤❤❤❤❤❤
@fathumaali1560
@fathumaali1560 Жыл бұрын
ማሸአላህ ጎበዝ በርች
@zinetyestf3997
@zinetyestf3997 Ай бұрын
ጎበዝናሸበረችሰረቸውጡሮነው
@malmamalma5877
@malmamalma5877 Жыл бұрын
wowo batmi Afrifi Nawu
@kifthikifthi6537
@kifthikifthi6537 Жыл бұрын
እናመሠግናለን በርቺ እሕት
@keneniabebe7408
@keneniabebe7408 Жыл бұрын
Silk auction shin sharing
@laharisangati3241
@laharisangati3241 Жыл бұрын
This is the best free software Ive seen. Respect.
@user-iz4ze6ke8o
@user-iz4ze6ke8o 5 ай бұрын
የኔ ልዩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@emurumysa9529
@emurumysa9529 Жыл бұрын
ለዳንቺ አይነቱ ሺ ግዜ ሳብስክራይብ ባደርግ አይሰለቸኝም እህቴ በርቺ ማሻ አላህ ብያለሁ
@wubalemworkie
@wubalemworkie Жыл бұрын
Wowwwwበጣምአሪፍአሰራርነውእጅሽይባረክ
@Abemelik
@Abemelik 10 ай бұрын
i try it and it is so good good job!
@alamalam262
@alamalam262 Жыл бұрын
እጅሽ አላህ ይባርክ የወደድኩልሽ እንቁላል አለማብዛትሽን ሀቢብቲ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ😘❤
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 19 күн бұрын
ማሻአላህ ሠርቸዋለሁ ❤❤❤👌👌👌👌
@yosef5988
@yosef5988 Жыл бұрын
በተለይ ደግሞ ሶሱ ዋው👍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘
@zm3423
@zm3423 2 ай бұрын
ማሻአሏህ ውደ❤
@heudeghdyerg1897
@heudeghdyerg1897 Жыл бұрын
Betam konjoo nw
@mimisara9206
@mimisara9206 Жыл бұрын
Wow ❤️❤️❤️
@tadelatube4375
@tadelatube4375 6 ай бұрын
ዋው❤❤
@alwedaheimobilephones8119
@alwedaheimobilephones8119 Ай бұрын
ዋወማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሰራር ነው ውዴ በይ እኔም ሞክሬው እመጣለሁ ወድጄዋለው
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ደስ በሚል አገላለፅ ቀላል አሰራል ኮተታ ኮተት የሌለበት ተባረኪ ጎበዝ በርች እማ በሁለቱም ስልኬ ሰብስ አደርግሳለሁ ማር
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ😘😘😘
@kadijahossin3665
@kadijahossin3665 Жыл бұрын
Masha Allha 👍👍👍👍
@MazaLove-vj1eg
@MazaLove-vj1eg 6 ай бұрын
❤የእኔ መልካም ምረጥ ኢትዪጵያዎ
@rihanakedir2607
@rihanakedir2607 Жыл бұрын
መጠኑን ብትጽፊልን ለመስራት ቀላል ይሆንልናል
@roseg1138
@roseg1138 Жыл бұрын
2eggs 1cup Suger 1cup Milk 1cuo vegi.oil 2cups flour 2teaspoons baking powder 1/2 teaspoon vanilla ቢጨመር ደግሞ አሪፍ ይሆናል(ይሄንን በራሴ ነው የጨመርኩት)
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 Жыл бұрын
ስራሽ ጥሩ ነው ግን ያቀረብሽው ባማረኛ የፃፍሽው በግሊዝ ማናውቀው ማን ያንብበው????
@a71green25
@a71green25 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe Жыл бұрын
እየፃፈች ነዉ እኮ እየሰራች ያለችዉ አብቢዉ
@tigistkebede-jn1wg
@tigistkebede-jn1wg 9 ай бұрын
😅
@haymanotanlay
@haymanotanlay Жыл бұрын
IT'S Great
@mebakass9717
@mebakass9717 11 ай бұрын
Nice
@yosef5988
@yosef5988 Жыл бұрын
Wow I did እጅሽ ይባረክ❤ በርች
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ😘❤
@user-di5yz1ko3m
@user-di5yz1ko3m Жыл бұрын
ሸኩረን
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ😘
@rahelkassa3629
@rahelkassa3629 4 ай бұрын
humm YUMMY love it😊😊😊😊
@user-oo6rc4yb3i
@user-oo6rc4yb3i Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-zl6vf8ti5y
@user-zl6vf8ti5y 27 күн бұрын
መሻአላ🎉🎉🎉🎉❤❤
@tsioneshete9188
@tsioneshete9188 Жыл бұрын
Nice liked it
@ferdossulyman9847
@ferdossulyman9847 Жыл бұрын
Betam aref❤
@simegnewbayley4036
@simegnewbayley4036 Жыл бұрын
በረች
@tezerareta7432
@tezerareta7432 Жыл бұрын
በርቺ
@aynalemgerma7057
@aynalemgerma7057 Жыл бұрын
wowwwww
@tsage9857
@tsage9857 Жыл бұрын
❤wow❤
@erahemetyimer6892
@erahemetyimer6892 Жыл бұрын
ማሻአላህበርች
@user-gb8hz2ef9f
@user-gb8hz2ef9f 5 ай бұрын
እናመሰግናለንዉደ
@abebechermias
@abebechermias Жыл бұрын
waw waw
@HewanTeddy-hc4qb
@HewanTeddy-hc4qb 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ኬክ እንድንሰራ ረድተሽናለ❤
@maryamhusine689
@maryamhusine689 Жыл бұрын
ማሻአላህ እጅሽን አይቆርጥመው በኮብ የሚሰራ ሼፍ ስወድ በርች
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ😘😘😘
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 Жыл бұрын
ኮብ?
@WelaseAto-sc4cp
@WelaseAto-sc4cp 10 ай бұрын
Good
@rahelteame4608
@rahelteame4608 9 ай бұрын
Betam New mitaftew mokurut ❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 9 ай бұрын
እንዃንም ጣፈጠሽ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ😘❤
@semuHashim
@semuHashim 2 ай бұрын
መጠኑን ጻፊልን አላህ ይስጥልኝ
@kmem96
@kmem96 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁሰላም
@enumine7648
@enumine7648 Жыл бұрын
Betaam konjo ndw wude indet new gin indezi soft yemihonew??
@sebletadisse3827
@sebletadisse3827 Жыл бұрын
Merci ma belle
@djhdhhjk8634
@djhdhhjk8634 Жыл бұрын
ጎበዝ በርች ማማዬ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘
@elsael-zi5270
@elsael-zi5270 Жыл бұрын
Betam arife nw enem serechewalew konjo nw ❤👏
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም😍❤
@mohamdalice2206
@mohamdalice2206 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ቀላል አስራር በርቼ ካሳዩ አይቀር እዲህ ነው ተባርኪ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን አመሰግናለሁ😍
@czhcjjvhh3659
@czhcjjvhh3659 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ
@tensaegebreselassie8423
@tensaegebreselassie8423 Жыл бұрын
በጣም ለስለስ ያለ የሚጣፍጥ ይመስላል የምትጨምሪውን ንጥረ ነገሮቾ / በኪሎ ወይም በኩባያ መጠኑን ብትነግሪን ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@diribekt8402
@diribekt8402 Жыл бұрын
wow
@semirafozy3947
@semirafozy3947 Жыл бұрын
i try it with white chocolate and coconut and it's so yummy! Thanks 🙏💝
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 9 ай бұрын
Oh wow good thanks 😊😊
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 9 ай бұрын
😍😍😍
@seniyasemantube
@seniyasemantube 9 ай бұрын
ማሻ አላህህህህ ትስለም የዲክ ለቤትሽ አዱስ ነኝ 🎉🎉🎉🎉🎉
@seada-if1xg
@seada-if1xg 11 ай бұрын
ሄሊብ ከሌለ ኒዶ ፓውደር ማረግ ይቻላል መጠኑስ
@aishacadey1518
@aishacadey1518 Жыл бұрын
Maasha allah
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Shukiren😘
@tsigetsige4542
@tsigetsige4542 11 ай бұрын
It so brilliant thanks
@fetibara844
@fetibara844 3 ай бұрын
Wwww meshallah
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
ሰላም የኔ ዉድ ስላወኩሽ ደስ ብሎኝል በጣም ቆንጆ ኬክ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👍👍👍❤🙏
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ😘
@firehiwot5834
@firehiwot5834 Жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ ሞክሬ ዎጣልኝ🥰
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ቆንጆ እንዃንም ወጣልሽ😘
@user-yc9ur6dd7d
@user-yc9ur6dd7d Жыл бұрын
በጣም አሬፍ ነውካሜራ የሰጭመራል
@mulutube2116
@mulutube2116 9 ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ስራ ነው በርቺ❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ😘❤❤❤
@SSsss-gc5qn
@SSsss-gc5qn 3 ай бұрын
❤❤
@seadaseada2614
@seadaseada2614 Жыл бұрын
ماشالله
@abraarabraar6357
@abraarabraar6357 Жыл бұрын
Eshii yene wudee wwww
@user-bf9lt2jh5g
@user-bf9lt2jh5g Жыл бұрын
የኔ ውድ ጉበሽ ነሽ ነገ ልሞክረው የው
@user-cq3iv2gc3t
@user-cq3iv2gc3t Жыл бұрын
በርቺ ጥሩ ነው ግን የኩባያ አይነቱ ስለሚለያይ ምን አይነት ኩባያ እንደሁ ብታሳይን
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g Жыл бұрын
ጎበዝእርጋታሺ😍😍😍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 160 МЛН
ሶፍት ስፖንጅ  ኬክ | soft sponge cake
13:02
Melly spice tv
Рет қаралды 318 М.
CAKE WITH A BLENDER WITHOUT OVEN
5:02
Rozy's Kitchen
Рет қаралды 1,4 МЛН
ኬክ አሰራር | የስፓንጅ ኬክ | How to make sponge cake
7:30
Shewa Ethio-Baking
Рет қаралды 693 М.
የዶሮ አሮስቶ አሰራር / Ethiopian Food Chicken Roast Recipe
13:06
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН