No video

ዱላ ቀረሽ ክርክር | የኦርቶዶክሱ ዲያቆን እና የተሃድሶው መሪጌታ በገድል ጉዳይ ተፋጠጡ | Haleta tv

  Рет қаралды 60,816

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

9 ай бұрын

#Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Пікірлер: 772
@ashenafidewana2774
@ashenafidewana2774 9 ай бұрын
👉“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 8 ай бұрын
“አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤” - ዘዳግም 7፥9
@Worku-mp4kv
@Worku-mp4kv 8 ай бұрын
እናንተ ደግሞ በዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ ስትፈርዱ በዐሥራ ሁለት ዙፋን ትቀመጣላችሁ። ማቴ 19: 28
@alazar285
@alazar285 4 ай бұрын
መዝሙረ ዳዊት 33:7 "የእግዚአብሔር መላዕክ በሚፈሩት ዙሪያ ይሰፍራል ያድናቸውማል።" 😢😢
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
​@@user-fr9vd4or4dይህን ጥቅስ ብታብራራልን እንዴት መልካም ነበር
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d Ай бұрын
@@enkumengist1668 ቆይ እኔ ግራ የገባኝ ይሄ የኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ስራ እኛ ክደን አናውቅም መዳን በማንም የለም እንድንበት እኛ አለ አላልንም። ቅድስት ድንግል ማርያምን፣ቅዱሳን መላዕክትን፣ፃድቃን ሰማዕታትና ቅዱሳንን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናንን ብትጠይቂ መልሳችን አንድ ነው የተቤዠን ያዳነን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እኛ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን በአባቱ ቀኝ በቀደም ክብሩ የተቀመጠ መሐሪ ጌታ ፈራጅ ዳኛ የሃይማኖታችን ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስ በሰማይ በክብሩ ዙፋን የተቀመጠ አባት አለን። ኦርቶዶክስን ሳታውቋት ስለእርሷ አታውሩ መጀመሪያ ኑ እና ተማሩ። ትዳር ከመመስረትሽ በፊት የምታገቢውን ማወቅ አለብሽ ያኔ ስታውቂው ትወስኛለሽ ስለዚህ አስተውይ እንዲሁ በጭፍን ጥላቻ አትናገሪ።
@user-fd8vt1kq8h
@user-fd8vt1kq8h 8 ай бұрын
ዳቆንዬ ቃለ ህይወት ያሰማህ
@bizunehnigussie8795
@bizunehnigussie8795 6 ай бұрын
Why? for his stand on the cult of Orthodox gedli?
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 9 ай бұрын
እውነት እውነት ነው መቼም አትደበቅም ይእግዚያብሄር ቃል አያረጅም ያሸንፋልልልል
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 8 ай бұрын
ምን ሰማሽ ምንስ ተማርሽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነት ናት ምክንያቱም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ኖው የምታመልኮው መናፍቃን ሐሳዊ መሲሕ ኖው የምታመልኩት እውነቱን ገባሽ
@MisrakTaye-rr6lz
@MisrakTaye-rr6lz 9 ай бұрын
እዉነት አርነትን ያወጣል መርጌታ ይባረኩ እንዲህ ስለ ክርስቶስ ራስን መስጠት ዋጋ አለዉ
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 8 ай бұрын
“አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤” - ዘዳግም 7፥9
@natnael2562
@natnael2562 8 ай бұрын
u gotta be kidding 😅
@tagaylemma7306
@tagaylemma7306 2 ай бұрын
እዮቤ ተባረክ ይኸንን ሚዲያ በማዘጋጀትህ የብዙዎች አይን ይበራል በመነጋጋር የማይፈታ ነገር የለም እግዚአብሔር አብርቶልሃል በርታ ያንተ ሚዲያ ተከታታይ ነኝ በርታ በርታ በርታ
@LifeSoul5G
@LifeSoul5G 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዲህ ብትጠራኮ ማንም ወደ ፕሮቲስታንትም ወደ ሌላም እያለ አይቅበዘበዝም ነበር። እግዚአብሄር ይባርክዎ አባታችን በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም! የት እንደምናገኝዎ ቢጠቁሙን መልካም ነበር።
@seifeselassiealemu7252
@seifeselassiealemu7252 4 ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ ስጦታው እግዚአብሔር ይባርኮት።
@jerrytese451
@jerrytese451 4 ай бұрын
መሬ ጌታ ብዙ አሰተምረውናል እኛ ኦርቶዶክሳውያን መፅሀፍ ቅድስ እነንብ ከመካረክረ እናንብ
@user-dh5dj6ew3z
@user-dh5dj6ew3z 8 ай бұрын
ሀሌታዎች ሰላማችሁ ይብዛ ለተዋህዶ መምህር እዮብ ይመኑ ይቅረቡ የምትሉ ላይክ
@matiasbezabeh4547
@matiasbezabeh4547 9 ай бұрын
በዚህ ባለንበት የመጨረሻው ዘመን እንደ ድሮው ዝምብሎ ማመን የለም ሁሉም ነገር ይጠየቃል ሁሉም ነገር ይመረመራል መዳን የፈለገ እውነት የሆነውን ብቻ ያምናል
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 8 ай бұрын
ድሮም አሁንም ሁሌ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት ልትመነፍቕ ፈልገሽ ኖው ንስሐ ግቡ ትላለች አሁኑም ንስሐ እንግባ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 8 ай бұрын
Yes❤
@matiasbezabeh4547
@matiasbezabeh4547 8 ай бұрын
ግድየለም ስድቧ ትቆይ ግን መጽሃፍ ቅዱስን እናንብብ የአምላክን መልእክት ይዟል የጌታችን ደብዳቤ ነው@@GoitomAlem-ez2ms
@yemeru9732
@yemeru9732 9 ай бұрын
ዋው ሀሌታዎች በርቱ እንደዚህ ያሉ ውይይት በጣም ያስፈልጋል ። ❤
@zoitube
@zoitube 9 ай бұрын
This kind of debate is what we are waiting for a Christian community. Let the truth set us free! Thank you haleta TV and keep going!
@demeketefera1
@demeketefera1 8 ай бұрын
Ere ato diakon lekrikir adebabay kemewutatih befit kidusun Metsihafim hone gedilochunm endew bedenb bitatenaw.
@demeketefera1
@demeketefera1 8 ай бұрын
Sijemer gedlachew beyebotaw yemolaw sewochin Metsihaf kidus yet yakachewal?
@ResRubenzAsoni
@ResRubenzAsoni 5 ай бұрын
​@demeketefera1 አንተንስ ያውቅሃል ስምህ አለ እንዴ እ
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 9 ай бұрын
አቅራቢው ተባረክ ጥሩ ስራ ነው የጀመርከው
@momojojo5634
@momojojo5634 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ በየዋህነት እና በፍፁም እንደ አባቶቻችን ለምናምንህ እባክህ ወደ አንተ ካልወሰድከን ሌላ አለም ፍጠርልን ዳግም ይሁዳዎችን በመስማት ልባችን ተቃጠለ በጣም አዘንን በቤትህ ዳቦ አድገው መልሰው በድፍረት ሲሸጡህ ሲወጉህ እያየን። ግን እስከመቸ ትሸጣለህ ትወጋለህ ኧረ ታመምን እባክህ ናልንና አድነን ወንድሜ የኦርቶዶክስ ዲያቆን ምስጉን ነው በክፉዎች መንገድ ያልሄደ በዋዘኞች ወንበር ያልተቀመጠ እንዳለ ቅዱስ ዳዊት ከኒህ ከሀዲ ጋር መቀመጥም ሆነ ማውራት መስማት እውቅና መስጠትም መርከስም ነው የሰማቸውን ሁሉ በርኩሰታቸው ያረክሳሉ ያሳፍራሉ ዳግም አርዬስ
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 9 ай бұрын
ትክክል ብለሃል ወንድሜ ከንደነዚህ አይነት ከሃዲዎች ጋር መወያየት መነገጋር አያስፈልግም ድንግልን እናታችንን የካደ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ከካደ ጋር ተንጋግረህ ተወያይተህ የምታመጣው ነገር የለም መሪጌታ ሳይሆን መባል ያለበት በስሙ ነው መጠራት ያለበት ይሄ ሰውዬ ጎጃም ጎንደር አብነት ተማሪ እያለ የተዋረሰው መንፈስ አለ ያ የተዋረሰው መንፈስ ደግሞ መንፈሱ ውስጡ ስላለ ያደገበትን በአርባ የተጠመቀበትን እምነቱን ትቶ ተሃድሶ የጴንጤ ግልባጭ ሃይማኖት የሆነ ተሃድሶ አደረገው ማለት ነው ይሄ ሰውዬ ሲናገር የሚናገረውን አውቆ አይደለም የሚናገረው ያለው በውስጡ ያለው የክህደት መንፈስ ነው እንዲናገር የሚያደርገው ያለው ስለዚህ ከአሁን በኋላ ከተቻለ እንደዚህ አይነት ነገር ባታቀርቡ ጥሩ ነው እላለሁኝ ምክንያቱም ስንት የዋሃን ኦርቶዶክስ አማኞች ስላሉ ለነሱ መሰናክል እንዳትሆኑ ከማለት ነው እኛ ኦርቶዶክስ አማኞች በእምነታችን እስከ መጨረሻው እንጽና የፈለገ ፈተና ቢመጣ እስከመጨረሻው መጽናት አለብን ለዚህም ደግሞ መፍትሂው በጸሎት በስግደት መትጋት አለብን ጠዋትና ማታ ማለት ነው
@zm645
@zm645 9 ай бұрын
😂😂 eshi tebekaw endet wengeln tebkehal bakh be digmt aguzewh endet bileh tisemaleh meskelachew yetedegemebet chirachew digmt lemehonu enante bemitmeruat hager man nw haymanotun litegebr michil tardunalachu nigigrachu esun nw myasayew
@samrawitasefa5844
@samrawitasefa5844 9 ай бұрын
​@@yonasabraham1868በጣም ተጨነቃችው ይሄ ሁሉ ጥቅም የሌለው ፅሁፍ የተገለጠውን እውነት ለመሽፋፍን ነው ስለ ሰውየው ማንነት ትተህ እውነታውን ተቀበል
@mikael3245
@mikael3245 9 ай бұрын
ክህደት የሚባለው በመስቀል የተደረገውን የመድሃኔ ዓለም የማዳን ስራ ለሌላ አሳልፎ መስጠት ነው፣
@mikael3245
@mikael3245 9 ай бұрын
@@yonasabraham1868 ክህደት የሚባለው በመስቀል የተደረገውን የመድሃኔ ዓለም የማዳን ስራ ለሌላ አሳልፎ መስጠት ነው፣
@kokobetadesse9446
@kokobetadesse9446 8 ай бұрын
ዳቆናችን ቃለህወት ያሰማልን ።ቀስ ብለው ሰው ሳያዮት የለበሱትን እና ጥምጥማችንን ውልቅ አርጋት እፍረት የሎትም ለብሰው ሲመጡ።
@abdellatekaabdellateka6046
@abdellatekaabdellateka6046 8 ай бұрын
የዚህ አዛጋጅ ሰው በጣም ጥሩ አቀራረብ በጣም ደሰየምል አጠያየቅ ነው እና አንድ የቤት ስራ ልስጥህ ይህን ኮሜንቴን የምታነብ ከሆነ 1.ሰለ ስላሴ እንዲንማር ከሐዋርያት ቤተክርስቲያን አንድ ሰው እና ከጴንጤ Tesfaye Robeleን ብታቀርብልን 2. ፓሰተር ቢኒያም ሽታዬ (ፓስተር ዴማስ) እና አማን ሻሎምን ብታቀርብ አሪፍ ነው ሀሌታው ድንቅ ሚዲያ ባላንስ የምያደረግ ለየትኛውም ያልወገነ ለብዙዎች ትምህርት የሚስጥ ሚዲያ ነው
@TeferiFekadu
@TeferiFekadu 9 ай бұрын
የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ (3)ለጥር(21) እስከ(22)እንዲህ ይላል /ከአባቴ ጋር በዙፋኑ ለይ እንደተቀመጥኩ ድል ለነሳውከእኔ ጋር በዙፋኔ ለይ ይቀመጥ ዘንድ እሰጠዋለሁ) መሪ ጌታ ይህን ምን ብለህ ትፈታዋለህ ሰጪም ነሺም እግዚዓብሔር ነው ለቅዱሳን የገባው ቃልኪዳን በቸርነቱ ነውና ስለተሰጣቸው የቸርነት ስጦታ እሱ አይጠየቅም ተመለስ ፓውሎስ እንዲ ተብሏል በረከቱ ይደርብኝና ( እኔ ለዓለምየተሰቀልኩዓለምም ለኔ የተሰቀለ) ይህንስ በምን ትፈታዋለህ ተመለስ እነ ዓርዮስም አወቅን ሲሉ አላዋቂ ሆኑ
@rebunimedia
@rebunimedia 5 ай бұрын
Sewye metsiafinina ye Egizibehern hayil balemaweki sitehal, yema yetetsafew be kirstos dem letsedeku amagnochin newu
@haqiwalatmrer7739
@haqiwalatmrer7739 2 ай бұрын
ይህ ቃል የሚፈታው እግዚኣቢሄር መንፈስ ቅዱስ እንጂ መሪጌታ ይፈታዋል ብለህ መጠበቅህ ስህተት ነው። የእግዚኣቢሄር ቃል የሚፈታልህ እግዚኣብሄር መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው።ስለዚህ ፍችዉ ከመንፈስ ቅዱስ ፈልገው፡እሱ ይነግራሃል፡የእውነት ፍችዉን ከፈለከው፡ ፈልጉኝ በሙሉ ልባቹ ብትፈልጉኝ ታገኙኛላቹ ነው ያለን። ለክርክር የ እግዚኣብሄር ቃል ኣይፈታም፡ለሂወት እንጂ፡እሱም ከዋናውአንፈስ ቅዱስ ነው።
@Yonasalemayehu-ez1or
@Yonasalemayehu-ez1or 9 ай бұрын
አቶ ፅጌ በእውነት የጌታ ሰላም ከአንተ ጋር ይሁን የጌታ ኢየሱስ ወንጌል መፅሐፍ ቅዱስ ሁሌም እውነት ናት
@kidanemariambogale6158
@kidanemariambogale6158 8 ай бұрын
ዳቆን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ያብዛልህ
@TsihayTeka
@TsihayTeka 2 ай бұрын
አሜን
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
😂
@user-ji6od5sh1i
@user-ji6od5sh1i 9 ай бұрын
ጥሩ ነዉ እምነት ከመስማት ነው መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነው
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 8 ай бұрын
“አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤” - ዘዳግም 7፥9
@yahwehsynagogue
@yahwehsynagogue 7 ай бұрын
Merigeta Tsige is Gospel hero, big respect
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 9 ай бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ ስለ ተፃፉት ገድል ማን ጠየቀህ በእነርሱማ እኛም እናምናለን እኛ የክርስቶስን አዳኝነት የሸፈኑትን የደሙን ኃይል ያቀለሉትን በኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ስለ ተሰገሰጉት እንቶ ፈንቶዎች እያልን ነው
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 9 ай бұрын
መርጌታ ጽጌ እግዚአብሄር ይባርኮት ጥሩ መጽሀፍ ቅዱሳዊ መልእክት ነው ያቀረቡት አወያይ ወንድም እግዚአብሄር ይባርክህ
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 8 ай бұрын
“አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤” - ዘዳግም 7፥9
@YABA_EDITING
@YABA_EDITING 4 ай бұрын
​@@user-fr9vd4or4d፨
@user-cx3fq6wl7e
@user-cx3fq6wl7e 9 ай бұрын
መምሀር ፅጌ እውነቱን ስላሳዩን እግዛብሔር ይሰጥልን አይኔን ክፍተውልኛል
@menfesawitereka
@menfesawitereka 9 ай бұрын
ገድል እንደሚያስፈልግ የተናገሩትን ነው?
@lejleulaleul
@lejleulaleul 9 ай бұрын
@@menfesawitereka እና ገድለ ጩፋ ይሁን መናፍቃን😏
@fhhf3250
@fhhf3250 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@fhhf3250
@fhhf3250 9 ай бұрын
ታዉረዉ ነበር
@alem8640
@alem8640 9 ай бұрын
@@fhhf3250awo sew taot siamelk tawurwal
@GechoBaba
@GechoBaba 9 ай бұрын
መሪጌታ God bless you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 8 ай бұрын
መሪጌታ ጽጌ አልተቻሉም እሰይ እውነት የጻድቅ መንገድ ሙሉ ቀን እስኪሆን እየጨመረ እየጨመረ ይበራል ምሳሌ <a href="#" class="seekto" data-time="258">4:18</a>
@user-fo7cl5wy5e
@user-fo7cl5wy5e 6 ай бұрын
kkkለናተ፡ተረተረት፡የሚያወራአልተቻለም፡የእውር፡ጌታ
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
​@@user-fo7cl5wy5eተረት ተረት ተምታቶብሃል? መፅሀፍ እየጠቀሱ ተናገሩ የቱ ነው ተረት?
@wwoldaw2609
@wwoldaw2609 9 ай бұрын
ቀሲስ ፕሮቴስታት አይደለሁም የሚሉት እንዴት ነው ፕሮቴስታንትና ተሃድሶ ምን ልዩነት አላቸው
@dagi6055
@dagi6055 9 ай бұрын
yileyayalu and mahiber aydelum...yaw haymanot mahiber weym aderejajet slhone...emnet lay gin limesaselu yichilalu
@mursis4162
@mursis4162 6 ай бұрын
ለዚ ቪዲዮ አይደለም አስተያየቴ ደስ ይላል በጣም ያስተምራል ግን አንዳንድ ሰው ጊዜ ወስዶ ሲያስተምር አጥንት ድረስ ይሰረስራል ለመወያየት ችሎታ ላይኖረው ግን ይችላል ልምድም ስለሚጠይቅ ውይይት ሰአት አጠቃቀም ምናምን ስላለ እና የውይይት ልምድ ያላቸው ሰው ብታመጣ ከሁሉም በኩል❤❤❤
@Trure7Love
@Trure7Love 9 ай бұрын
🫶🏽ፈጣሪ አሁንም እንደእርሶ ያብዛልን ዳግም ደቂቀእስጢፋኖስ በተዋህዶ መድሀኒያለም ያስነሳ እኛም አንኮበልልም‼️🙏🏽💚💛❤️
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እንክርዳዱን አይቀበለውም እኮ 😂 እናንተ የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል ናችሁ
@TakeAbe-nh4cd
@TakeAbe-nh4cd 8 ай бұрын
እናንተ እኮ ከኮበለላችሁ ቆያችሁ ክርስቶስ ፊት የምታደርጉት ማተብና ነጠላ አያድናችሁም እንክርዳድ ናችሁና ከስንዴው መለየታችሁ አይቀርም ከናንተ ከተሀድሶ ጴንጤ ይሻላል ቢያንስ ራሱን አልደበቀም እናንተ ግን ሁሌም በኛ እንደተደበቃችሁ ነው
@abelo6917
@abelo6917 9 ай бұрын
ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን።ጸጋውን እና ምህረቱን ያብዛሎት
@YimenuYirdaw
@YimenuYirdaw 8 ай бұрын
የትኛው ኢየሱስ አምላክ የምንለው ወይስ አማላጅ የምትሉት
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
​@@YimenuYirdawየመፅሀፍ ቅዱሱ ኢየሱስ...የእግዚአብሔር ልጅ ወልድ የሆነው በመገረፉ ቁስል እንድንፈወስ ስለበደላችን የደቀቀው ዳግመኛ በህያዋንና በሙታን ሊፈርድ የሚመጣው!!
@bettyargaw1174
@bettyargaw1174 9 ай бұрын
መርጌታ የሆኑት ኦርቶዶክስ ስግደት ለ ፫ እንደ ክፍል ሳያውቁ ነው እኝአ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች የአምልኮት ለአምላካችን እንሰግዳለን የፀጋ ለመላእክት እና ለቅድሳን የአክብሮት ለታላላቆቻችን ከአንግታችን ሰበር ብለን ሰላም እንላለን
@gechseenaaol9874
@gechseenaaol9874 9 ай бұрын
ታዲያ መላዕክት ለሰዎች ይሰግዳሉ
@bkagimengesha
@bkagimengesha 9 ай бұрын
​@@gechseenaaol9874አወ ይሰግዳል የዮሐንስ ዕራይ ገብታችሁ አንብቡ ሰው ለመላእክት ደግሞ እንደሚሰግድ ለማውቅ መጽሐፍ ኢያሱ ምዕራፍ 5 ÷ 13 ላይ አለ ይህን ለይተን እንወቅ
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 9 ай бұрын
መምህር ፅጌ የወንጌል ጀግና ኖት 🙏🙏🙏
@Yenenesh-jn2yn
@Yenenesh-jn2yn 9 ай бұрын
የእሳቸው ሃሳብ የሚስማማው ከጴንጤ ጋር ስለሆን ልብሰ ተክኖእችንን እስቀምጠው ይውጡልን ኦርቶዶክስን አይወክሉም::
@dafna4027
@dafna4027 9 ай бұрын
ለእናንተ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እስከተቃወመ ድያብሎስም ትክክል ነው ትላላችሁ ጥላቻ ስላለባችሁ።
@Memmare
@Memmare 9 ай бұрын
ተሃድሶ ናቸው ለኛ ምን ሊጠቅሙን
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 8 ай бұрын
“አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤” - ዘዳግም 7፥9
@danielhabteab3017
@danielhabteab3017 9 ай бұрын
ውድ ወንድሜ መርገታ የምትለው በኦርቶዶክስ የተሰጠው ማእርግ ነው ከወጣ ግን መርገታ ማለት ኣይቻልም ጽጌ ብለህ ብትጠራው ጥሩ ነው ኣመሰግናለው
@genetbogale2544
@genetbogale2544 9 ай бұрын
እሳቸውም አይፈልጉትም የጌታ ባሪያ መባል ነው የሚፈልጉት እንኳን መሪጌታ መባል እውነት የገባው ሰው የራሱን ክብር አይፈልግም የጌታን ክብር እንጂ
@user-zn6tx3bz5y
@user-zn6tx3bz5y 9 ай бұрын
​@@genetbogale2544መጽሀፍ ቅዱስን ጨርሰሽ አቢቢ /አብብ ከዛ እዉነት ይገለጣል
@enathagertube4619
@enathagertube4619 9 ай бұрын
@@genetbogale2544እና እንዴት እሳቸው እራሳቸው አልፈልግም ብለው አልተውትም ?
@enathagertube4619
@enathagertube4619 9 ай бұрын
መሪጌታ መባል አይችሉም አለቀ
@BezaHone
@BezaHone 9 ай бұрын
​@@enathagertube4619ቢዝነስ እየሰሩበት እንዴት ይተውታል
@tedkassaye825
@tedkassaye825 9 ай бұрын
The truth shall set you free, and keep the conversation going.
@tamrudiktea406
@tamrudiktea406 4 ай бұрын
በዚህ መልክ መደማመጥ ያለበት ክርክር መ ቅሪቡ አበረታች ነው። በሌሎችም ቤተ እምነቶች (በወንጌል አማኞች) መካከልም ባሉ የልዩነት ሃሳቦች ዲቤት ቢደርግ አስተማሪ ይሆናል። በዚህ መልክ ልዩነትን የሚታገስ ማህበረሰብ ከተፈጠረ ለሀገሪቱም ተስፋ ይሆናል። በርቱ አዘጋጆች
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በሠዉ ፊት የመሠከረልኘን በሠማይ እመሠክረለት አለሁ ብለሀን እና በዚህ ይቱብ ሠት ጠካራ ጠካራ መምህረ አለ ተመሠገን መምህ ዘበነን መምህር ምህረት አብ አሰፋን አቅረብልነ ❤❤
@marysmith6363
@marysmith6363 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ እንኳን የሌሎት እግዚአብሔር ልቦና ይስጦት
@samrawitasefa5844
@samrawitasefa5844 9 ай бұрын
የሕግዝያብሔር መንፈስ ያለበት ምን አይነት ነዉ?
@Memmare
@Memmare 9 ай бұрын
ጸጋ ነዋ ጸጋቸው ተገፈዋል
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
መመርመሪያህ ምን ይሆን ባክህ😅
@user-zp7dn2bd6t
@user-zp7dn2bd6t 9 ай бұрын
በነገራችን ላይ የዚ ሰውዮ መዳኒት ወንድማችን አኬ ነው እሱ ቢሆን እሳቸውም አይመጡም ነበር
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
Are you sure?
@natanimtube3865
@natanimtube3865 9 ай бұрын
አቶ ጽጌ ነጻ ፍቃዶት አከብራለው ነገርግን ልብሱ አስቀምጠውልን ልክ እንደ እሳቦ በግልፅ በሱፍ ይቅረቡ በመጀመሪያ ያደረጉት ጥምጣም ትርጉም አያምኑበትም እባኮት ያውልቁት።
@mikael3245
@mikael3245 9 ай бұрын
በሃሳባቸው ላይ አስተያየት ካለህ አለባበስማ
@user-td6ht2gx5w
@user-td6ht2gx5w 9 ай бұрын
አዎ ትክክል
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 9 ай бұрын
​@@mikael3245alebabsu yebetkirstiyan new
@dafna4027
@dafna4027 9 ай бұрын
​@@mikael3245መጀመሪያ እራስን ሆኖ ይምጣ ተኩላ ሆኖ ስመጣ ለምን እሰማለን
@Memmare
@Memmare 9 ай бұрын
ባለፈው ፓስተር ቢን ጋር ቲክቶክ ላይ የእኔ መጽሃፍ አለ መልስ መመለስ የምፈልገው ከራሴ መጽሃፍ ነው ሲሉ ነበር እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያብራላቸው
@miranasrallah1106
@miranasrallah1106 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ ተአድሶዎች ደግሞ የኦርቶዶክስን ልብስ ለምን ትለብሳላችሁ ትጠቀማላችሁ እራሳችሁን ቻሉ ተአድሶ የኦርቶዶክስ ጠላት ነው
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
ኧረ የኦርቶዶክስ ወዳጅ ነው
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 9 ай бұрын
ክፍል ሁለትን ቶሎ ልቀቁልን
@zed8788
@zed8788 9 ай бұрын
የጥላቻ ነግግር ከማስተላለፍ እንድህ ተቀራሬቦ በቃሉ መሰረት መከራከር ጥበብ ነው ;;መሪ ጌታ ፅጌ እውነት ነፃ ያወጣል በርቱ ;;🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 8 ай бұрын
“አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤” - ዘዳግም 7፥9
@user-zn6tx3bz5y
@user-zn6tx3bz5y 9 ай бұрын
እዩ ጩፋ እና ዮናታል አክሊሉ ከመምህር ምህረተ አብ አሰፋ ጋር ይቅረቡልን የምትሉ ላይክ 😂😂😂😂
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f 9 ай бұрын
😂😂😂ምን አሰበሽነው ነገረኛ 😅😅😅😅
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 9 ай бұрын
ኢዩ እና ዮናታን አክልሉ ተራ ቦታ የማይገኙ ድንቅ የዘመናችን ተጽዕኖ ፈጣሪ ናቸዉና አይገኙም ስራ ላይ ናቸዉ ተረትና ወሬ አይገባቸውም ።
@yohannesaraya5255
@yohannesaraya5255 9 ай бұрын
ቢሞቶ አይመጡም ቢዝነዛቸው ባንዴ ሊመታ ምን በወጣቸው 😮😮😮😮😮😮
@MisrakTaye-rr6lz
@MisrakTaye-rr6lz 9 ай бұрын
ምህረት አብ እኮ ብዙ ተሞክሯል ምሬ በቲክታክ መሳደብ እንጂ የወንጌል እዉነት አያዉቅም
@Ras-Media-ug5kw
@Ras-Media-ug5kw 8 ай бұрын
ምረተአብ እኮ የመፅሃፍ ቅዱስ ጥቅስ አጠይቁኝ ወዜን ማየት በቂነዉ አለ በምን አቅሙ ነዉ ከዹንጤ ጋር የሚከራከረዉ😭
@workneshyilma8860
@workneshyilma8860 9 ай бұрын
ልብሳችንን አዉልቁ።
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
ገንዘቧን መመለስ
@user-rd5gh8eh4b
@user-rd5gh8eh4b 7 ай бұрын
ወንድማችን ጌድዮን እባክሕ ቤትሕ ገብተሕ ውይይቱን ተመልከተው ብዙ ስተሃል ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕር አብይ ብታቀርቡልን መምሕር ያረጋልን ብታቀርቡልን
@Read1144
@Read1144 9 ай бұрын
እውነት ለመናገር ሁሌም ከመሪጌታ ፅጌ ትልቅ ትምህርት አገኛለሁ። ሀሳባቸው አላማቸው ግልፅ ነው። ዕይታቸውና አረዳዳቸው አሳማኝና ገራሚ አንደበተ ርቱዕ ሰው ናቸው። ክፍል ሁለትን አፍጥኑልን
@user-fo7cl5wy5e
@user-fo7cl5wy5e 6 ай бұрын
የእውርትምርት፡ደስ፡ይለካል
@adebe4130
@adebe4130 8 ай бұрын
Very interesting discussion. Both of them are very calm . I’m Protestant I learned a lot from you.
@JERRY-0
@JERRY-0 8 ай бұрын
ዳያቆንዬ እግዚያብሔር ይባርክህ
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 9 ай бұрын
እረ ተው አቶ ጽጌ እግዚአብሔር ይቅር ይበለወ ልቦና ይስጠወ
@shalom5798
@shalom5798 9 ай бұрын
መርጌታ እግ/ር ይባርኾት እውነት ኣርነት ያወጣል
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 9 ай бұрын
Thank you for all but we waiting for part 2
@GechoBaba
@GechoBaba 9 ай бұрын
Thank you Haleta Tv!!!!!!!!!!!!!!!!
@Teyakiw
@Teyakiw 8 ай бұрын
<a href="#" class="seekto" data-time="1616">26:56</a> 🤔
@ashagriemebratu4748
@ashagriemebratu4748 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ: መልካም ጅማሬ ነው
@lehulu4104
@lehulu4104 8 ай бұрын
መፅሀፍ ቅዱሱን በእግዚአብሔር መንፈስ አንብቡት ክርክር ሳይሆን የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መረዳት ነፃ ያወጣል
@lalenh.k3743
@lalenh.k3743 Ай бұрын
Meri geta Egzabher amlak yibarkot❤
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c 8 ай бұрын
ለምን መሪ ጌታ ይባላል መናፍቅ በለው
@danielyoebio1827
@danielyoebio1827 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ መሪ ጌታ ጽጌ 🙏
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 9 ай бұрын
Haleta,Haleta, Egziabher yibarkachihu.
@markosadmassu2199
@markosadmassu2199 6 ай бұрын
Best program. I am grasping the most important words of God!
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 9 ай бұрын
ቀሲስ በርታ አውነት ይቀጥናል እንጂ አይበጠስም
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 9 ай бұрын
Manew kesis 😅😅
@tecnopova1384
@tecnopova1384 9 ай бұрын
​@@misrakmisu2750😂😂😂
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 8 ай бұрын
“አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤” - ዘዳግም 7፥9
@reconcilewithGod7159
@reconcilewithGod7159 9 ай бұрын
መቸም ጋዜጠኛ ማለት እንደዚህ ነዉ። በርታ አይዞህ።
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 2 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ድያቆን የቁድሳን በረከታቾው ይደርብን
@tilayebailey9792
@tilayebailey9792 9 ай бұрын
እኚሕ መሪ ጌታ ነኘ የሚሉ ንሠሀ ይግቡ ፈጣሪ ልቦና ይሠጣቸው:
@surafelkebede358
@surafelkebede358 3 ай бұрын
You repent, not meri geta
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
ልቦና ተሰጥቷቸው እውነተኛውን አምላክ በልማድ ሳይሆን እንደቃሉ እያመለኩ ነው።
@eyobzemedabera7575
@eyobzemedabera7575 Ай бұрын
😮😮😮😮🤐🤐🤐🤐🤐😮😮😮መፅሐፍ ቅዱስን በማስተዋል አንብቡ ኦርቶ
@saronisrael752
@saronisrael752 9 ай бұрын
ከወጡ ወዲያ አትርሱኝ ምንድነው ገንዘብ ወዶ ማዕረጓን ወዶ
@user-st2rl4xl5o
@user-st2rl4xl5o 9 ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ አታንብቡና እንደቡና ጠጪ ለወሬው ብቻ ተሳታፊዎች መሆን አይሰለችም
@TayeDeas
@TayeDeas 9 ай бұрын
ሀሌታዎች እናመሰግናለን ።የምታደርጉት ውይይት እንዱሁም የተለያየ ርዕስ ቀሰጠት ከሁለቱም ቤተ ዕምነት እየጋበዛቹ ነፃ የሆነ ወይይት እየተመለከትን ሰለሆነ እናመሰግናለን ።በርቱ ቀጥሉበት ።በተለይ ከዚህ በኃላ ባለው ውይይት ከወንጌላውያን ቤተዕምነት ለውይይቱ የሚጋበዙ ሰዎች ጥንቃቄ ቢደረግ?በተለይ መጋቢ ሰለሞን አበበ፣ወንድም ጳውሎስ ፍቃዱ፣ዘላለም መንግሰቱ፣ዶ/ር ተስፍዬ ሮቤሎ ጥሩ ጥሩ አስተማሪዎች ዕምነታቸውን ፣አስተምህሮ ቻቸውን መግለጽ የሚችል ቢሆን መልካም ነው።
@mekonnengerito
@mekonnengerito 7 ай бұрын
አድማጭ ሆይ ለትፎዞና እኔ እበልጥ ከሚትጨነቅ እዉነትን ከስህተት ለይተህ በመቀበል ነፍስህን ከዘላለም ሞት አስመልጥ። የሐይማኖት ትልቅ ወይም ትንሽ የለም። ለዓለም ሐጥአያት ሞት አሸንፎ በአብ ቀኝ ያለዉ ዳግም የሚመጣ የእግዝአብሔር ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ብቻን ያድናል። እሱ ፍቅር ነዉ።
@SpenserXo-ci7wj
@SpenserXo-ci7wj 9 ай бұрын
ጌታ ይባርኮት አባቴ ልብሳችን አውልቁ የምትሉ ምንድነው ለጨር መንጫጫት
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 8 ай бұрын
“አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤” - ዘዳግም 7፥9
@SpenserXo-ci7wj
@SpenserXo-ci7wj 9 ай бұрын
editing ስህተት ወይስ አንዲሰማ ያልፈለጋችሁት ነገረ አለ። <a href="#" class="seekto" data-time="1616">26:56</a> ደቂቃ ላይ
@endreshitayekulki2545
@endreshitayekulki2545 9 ай бұрын
haleta yihe zigigit betam astemari newu tebareku
@hananati-bq2gr
@hananati-bq2gr 6 ай бұрын
Ebakachihu Orthodoxochi Yihihihi Yetebareku Abat Mikir Simuna Wodee Getaa Eyesus Libachihun Melisu. Medan Begetaa Be Eyesus Bicha Newunaa Amen.
@natuyezebarekalu639
@natuyezebarekalu639 9 ай бұрын
እንደ ሚመስለኝ ገድል ላይ ሳይሆን መሪጌታ ፅጌ ችግራቸው ፖለቲካዊ ታሪካዊ አንፃር ተመልክተው ቤተ ክህነቱ ላይ ያሉ ሰዎችን ነው ይሄ ደሞ ሀይማኖታዊ ሳይሆን የግል የአስተሳሰብ ችግር አባቶቻችንም በመንፈስ ቅዱስ እንደሚመሩ አምነን እንቀበላቸዋለን
@galaxys7779
@galaxys7779 9 ай бұрын
ልብሱ የምትሉ አረ ልብስ አትዮ ጌታ ሚያየው ልብ ነው
@tenanisro9218
@tenanisro9218 9 ай бұрын
ይሄ የኛ መገለጫ ነው
@MertiAbi-jf7nt
@MertiAbi-jf7nt 8 ай бұрын
ሳኦል ሳኦል ለምን ታሳድደኛለህ ብሎ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተናገረው በቂ ነው የቅዱሳንን ገድል አለመናገር አለማስተማር, አያስፈልግም ብለው መከራከር ክርስቶስን መካድ እና ድንቅ ስራውን አለመመስከር ማለት ነው ሲቀጥል ለቅዱሳን መስገድ ክርስቶስን መካድ ሳይሆን ክርስቶስ የመረጣቸው ቅዱሳን በመሆናቸው ለእነሱ ያለንን ክብር ትህትና እና ዝቅ ማለትን የምናሳይበት እና እግዚያብሄር በሰጣቸው ቃል ኪዳን ምህረትንና በረከትን ከፈጣሪ ስለሚያሰጡን ነው ፈጣሪ ሆይ ማረኝ ከምለው የበለጠ ስለ ቅዱስ አቡነ ተክላይማኖት ብለህ ይቅር በለኝ አቡየ ከመረጠህ ከአባትህ ከልኡል እግዚያብሄር አማልደኝ ብለው እግዚያብሔር ለቅዱሳኑ ሲል ስለገባለት ቃል ኪዳን ብሎ ይምረኛል ስለዚህ ቅዱሳን ድልድይ ናቸው
@teferadesalegn3429
@teferadesalegn3429 7 ай бұрын
ጽጌ ስጦታውን እባክህ ከመምህር ያረጋል አበጋዝ ጋር አቅርብልን።
@Israel9563
@Israel9563 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ክርስቶስ ያለው ኦርቶዶክስ ውስጥ ብቻና ብቻ ነው 😊😊😊😊😊
@pinielsound2838
@pinielsound2838 7 ай бұрын
ኢየሱስ የሚኖረው በቤተ እምነት ሳይሆን በስሙ በሚያምኑ ሰዎች ልብ ዉስጥ ነዉ።
@surafelkebede358
@surafelkebede358 3 ай бұрын
Jesus is the only way to heaven!!!!!
@Israel9563
@Israel9563 3 ай бұрын
@@pinielsound2838 ኢየሱስ ማነው እግዚአብሔር ካልከኝ ልዑል እግዚአብሔር በቤተ መቅደስም በሰውም ይኖራል ስለዚህ በእኔም ውስጥ በቤተመቅደስም ውስጥ ማደርያው ነው ነገር ግን ንጹሕ ስለሆነ ንጹሕ ስንሆን ነው በእኛ የሚያድረው
@Isaiahta2544
@Isaiahta2544 Ай бұрын
🤣🤣🤣
@batuelmoges8636
@batuelmoges8636 9 ай бұрын
Egziabher yibarkot memihr tsige
@sablewengel80
@sablewengel80 9 ай бұрын
የቄሱ መረዳት ይገርማል ይብዛሎት❤❤
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 8 ай бұрын
“አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤” - ዘዳግም 7፥9
@martasafa7325
@martasafa7325 9 ай бұрын
እኚ ሰዉዬ ከጨለሉ ቆዩ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ
@Geta345
@Geta345 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 I do agree with you
@user-uf6wk2hh5g
@user-uf6wk2hh5g Ай бұрын
ኧረ የተመታህ/ሽ በሳቅ ሞትኩኝ😅😂
@ruthelias9956
@ruthelias9956 9 ай бұрын
መሪጌታ ፅጌ እግዚአብሔር ይባርኮት ሁልጊዜ ስለሚያስተምሩን
@mubagets
@mubagets 9 ай бұрын
እብን ዲበ እብን ነቢሮ 🤣
@user-td6ht2gx5w
@user-td6ht2gx5w 9 ай бұрын
መርጌታ የሚለውን ፓስተር በሚለው ብቀይረው ይሻላል
@yordanosgebremariam6000
@yordanosgebremariam6000 8 ай бұрын
ዶክተር ተስፋዬ ሮቤሌ vs ዶክተር ያረጋል አበጋዝ ❤❤❤❤❤
@wbrstzafwork5390
@wbrstzafwork5390 9 ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ ስላየዎት ደስ ብሎኛል።ተባረኩ❤❤❤😊😊😊
@momojojo5634
@momojojo5634 9 ай бұрын
ያሳዝናል አንችም ከሚወጉት ከሚሰቅሉት ተባባሪ በመሆንሽ እንደ አይሁድ
@Beryaa
@Beryaa 9 ай бұрын
⁠​⁠@@momojojo5634ምንድነው ምታወሪው ? 🤔
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 9 ай бұрын
ምን ይባረካል ይኤ ሴሰኛ
@mikael3245
@mikael3245 9 ай бұрын
@@momojojo5634 መድሃኔ ዓለም ለሰው ልጆች ድህነት በመስቀል የከፈለውን የደም ዋጋ በሌላ ለመተካት መሞከር ነው ከሰቀሉትና ከወጉት ጋር እንደ መተባበር የሚቆጠረው፣ ድህነት ክክርስቶስ ውጪ በሌላ በማንም እንደሌለ የኦርቶዶክስ መጽሓፍ ቅዱስ ያስተምራል፣
@user-js6gr2de4s
@user-js6gr2de4s 9 ай бұрын
ፅጌ ልብሳችንን አውልቅ
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
የግላቸው ነው...ሀሳቡን ሞግት
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh 9 ай бұрын
ሀሌታዎች በጣም አመሰግናችኋለሁ❤❤❤ መሪ ጌታ ጽጌ እግ /ር ይባርኮት ስለ እርሶ ጌታን አመሰግናለሁ እድሜ ጤና ጸጋ ይብዛሎት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@NeHase16
@NeHase16 9 ай бұрын
መርጌታ በጴንጤ በተሃድሶ ውስጥ በሉተርም ተከታዮችም ውስጥ የለም! ለምን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ጨርሳችሁ አትተውም ግን? ካቶሊኮችን ተከራከሩ እስቲ😂ነው ወይስ ትቀራረባላችሁ?
@asratyilma4746
@asratyilma4746 9 ай бұрын
በህግአምላክ መሪጌታ አይደለም እዛው እራሳችሁን ቻሉ!
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 8 ай бұрын
“አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤” - ዘዳግም 7፥9
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
​@@asratyilma4746ቀላል መሪጌታ የወንጌል ጀግና የክርስቶስ ወታደር...ትውልዱን ከተረትና ከኮተት ወደ ንፁህ ወንጌል እየመለሱ ያሉ ድንቅ አባት እንጅ!
@tsinat982
@tsinat982 9 ай бұрын
ምን ልብስ ብቻ ማዕረጉንም አውልቁ እንጂ
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 9 ай бұрын
ተምረው ያገኙት ነው ማንም አልሰጣቸውም😂😂ይልቅ በህጓ የተሰጣቸውን ስታይ ለምን አመመህ ተረታችሁን ስተተቸ??
@tsinat982
@tsinat982 9 ай бұрын
@@ayalneshshuke6142 ሹመቱን የሰጠችው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት ስለዚህ የሄዱበት ተሃድሶ ትሹማቸው እንጂ አይገባቸውም
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 9 ай бұрын
አይ አባባ፣ በመቁረቢያ ዘመንዎ እንዲህ ሲጃጃሉ ማየት ያሳዝናል። "መጨረሻዬን አሳምርልኝ" የምትለውን ቃል በጸሎትዎ ጊዜ ብለዋት አያውቁም እንዴ?
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse 9 ай бұрын
Letemrt Blew Yetetuat Absho Eko Nat
@genetbogale2544
@genetbogale2544 9 ай бұрын
ምናለ ቃሉን ብትሰሙና በመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ብትመረምሩ
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 9 ай бұрын
@@MikiasTadesse ሳትሆንማ አትቀርም።😂😂😂
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 9 ай бұрын
@@genetbogale2544 ቃሉን መስማት ማለት፣ ፈጣሪን እንደ ፍጡር አማላጅ ማለት ነው?
@ethiopiahagere1984
@ethiopiahagere1984 9 ай бұрын
🤣እርሳቸውማ ትክክሉን መርጠዋል አንተ ገደል ለገደል ዙር እንጂ😂
@fikrukelbessa9779
@fikrukelbessa9779 4 ай бұрын
ልክ ነህ ድያቆን መርጌታ እንደ ጰ ዉሎስ ወደ እዉነተኛዉ የክርስቶስ ወንጌል ተቀለቅለዋል ልብስችግር የለዉም ውሰዱት
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 9 ай бұрын
እኛ ስንካሰስ ዘመን እያለቀ ነው እግዚኦ አድነን
@tagessesulamo
@tagessesulamo 7 ай бұрын
Nice to see this very important dialog
@user-vo3cd4ll4m
@user-vo3cd4ll4m 16 күн бұрын
መ/ጌታ ጽጌ መብራት መጀመሪያ የቤት ዉስጥ ጨለማ ያበራል ከዛም ወደ ዉጪ ስለዚ እዛዉ ሆነህ የኦርቶን ግሳንግስ አሳያቸዉ መቸም አንዳንዶች ፈጽመዉ የታወሩ ቢሆኑም በድንግዝግዝ ለሚያዩት ግለጣቸዉ ምርኮ ይብዛልህ!!!
@bedilutilahun4969
@bedilutilahun4969 9 ай бұрын
አቶ ፅጌ ካባውን ይመልሱ ሲቀጥል ጴጤ ውስጥ መርጌታ የሚል ማዕረግ የለም ሁለት ወዶ የለም
@genetbogale2544
@genetbogale2544 9 ай бұрын
የጴንጤ ማእረግ እየሱስ ነው ስምና ከበሬታ የሚፈልግ ከጌታ አይደለም እውነትም አልገባውም መሪ ጌታ ከመባል ይልቅ የጌታ ባሪያ ቢባሉ ይመርጣሉ ክብራቸው እየሱስ ስለሆነ ቃሉ ግን ዳግም የተወለዱ የእግዚአብሄር ልጅ ስለሆኑ ልጅ እንጂ ባሪያ አይላቸውም የሳቸው ማዕረግ ስማቸው በህይወት መጽሐፍ ስለተጻፈ ይሄ ደሞ በቂ ስለሆነ ነው
@user-zn6tx3bz5y
@user-zn6tx3bz5y 9 ай бұрын
​@@genetbogale2544እና ልብሱን አዉልቁ በሏቸዉ😂😂😂
@GebrehiwetMesfinTekle-nr2kc
@GebrehiwetMesfinTekle-nr2kc 9 ай бұрын
የክርስትስቶስ ሳምራ ያልከው ምርጌታ ጽጌ ሃጥኣት ነዉ የምያበረታታ።ምክንያቱም የፈለከው ሃጥኣት አድርገህ የክርስቶስ ሳምራ ስም ጠርተህ ወይም በክርስቶስ ሳምራ ስም ድግስ ብታደርግ ራስህን ሰውም ከሲኦል መዳን ትችላለህ የሚል ትምህርት ሃጥኣት ኣድርግ የሚል ትምህርት ነው ። ርግጠኛ ነኝ ኤሀ ትምህርት ከሰይጣን ነው ።
@habtu1
@habtu1 9 ай бұрын
መከራከሪያው "ገድል ያስፈልጋል አያስፈልግም" ከሆነ መሪጌታው ተዘርሯል፡፡ የገድል ይዘትን መተንተን ሌላ ርእስ ይመስለኛል፡፡
@TilahunWashe
@TilahunWashe 9 ай бұрын
ዲያቆን ስሜነህ ፈጣሪ ይርዳህ
@endtimesinafaanoromoo
@endtimesinafaanoromoo 9 ай бұрын
Wow marigeta Tsige Geta yibrk❤
@new-tt6ww
@new-tt6ww 8 ай бұрын
👀👀🙏🧭🕶️🧨 ጠያቂ ትውልድ አንቦቢ መሆን መልካም ነው። የሚሰማውን ያውቃል የሚነግሩት ሁሉ እውነት እንዳልሆነ አይኑ ይከፈታል።
@Abera-kq8wv
@Abera-kq8wv Ай бұрын
ኦርቶዶክስ አዲት ናት❤❤❤❤❤❤❤
@markosadmassu2199
@markosadmassu2199 6 ай бұрын
keep it up
@benuababu1200
@benuababu1200 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ፅጌ ኦርቶዶክሳውያንን ከታሰሩበት የፍጡራን አምልኮ እርሶ በመረጃ እያጋለጡ ስለሆነ ጌታ ይባርኮት።
@user-nb7hr5xz2k
@user-nb7hr5xz2k 9 ай бұрын
ደቆሮ መናፍቅ ከተኛህበበት ተነስ ኦርቶዶክስን ከመሳደብህ በፊት ደነዠ
@fhhf3250
@fhhf3250 9 ай бұрын
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማምለክ ፉጡር ማምለክ ነዉ ለቱ ስብሐት አይ አለ ማወቅ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ 😢😢😢😢
@jemberkufa2417
@jemberkufa2417 9 ай бұрын
Anchi seol
@jemberkufa2417
@jemberkufa2417 9 ай бұрын
Sila orthodox min tawukalesh korkora sikebdachu haymanot tikeyirna tiyake tanesalachu melsi gin yelachum
@alem8640
@alem8640 9 ай бұрын
@@user-nb7hr5xz2ksidib aidelem eko menged ewunet hiwot eiesus bicha new taotatin diresetin aswegidu
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 60 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 60 МЛН