No video

ሕልምና ፍቺያቸው

  Рет қаралды 148,497

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

9 ай бұрын

Пікірлер: 669
@elias0829
@elias0829 8 ай бұрын
እኔ ልጅ ሆኜ እመቤታችንን አይቻታለሁ እዉነት! በዛ በልጅነት እድሜዬ ለእናቴ ስነግራት በይ ዝም በይ ብላ አስደነገጠችኝ ዝም አል በቃ አድጌ ሀረብ ሀገር ስሔድ ለአሰሪዬ ነገርኳት በጣም ገረማት እድለኛ ነሽ አለችን! ይሐዉ ለ ሶስተኛ ግዜ ዛሬ ተናገርኩ🙏 ልጅ ነበርኩ አቤት የቀሚሷ ማማር እስካሁን ዉስጤ አለ😍😘❤🙏
@TigistAgune-ou4rg
@TigistAgune-ou4rg 8 ай бұрын
እኔም አይቻታለሁ ነጭ እረጅም ቀሚስ ለብሳ ሰማያዊ መደረብያ ደርባ ወደኔ መጥታ በስነ ስረአት አናግራኝ እራሴን ዳብሳኝ ስትሄድ አይቻለሁ። እዚህ አረብ ሐገር ነው ሆኜ ያየኋት ነገር ግን ለጓደኞቼ ስነግራቸው በጣም ሳቁብኝ ከዛን ወዲህ ለማንም አልናገርም ግን ሁሌም በልቤ የተናገረችኝን አስበዋለሁ ደግሞም ያለችኝን አድርጋልኛለች። እወዳታለሁ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 8 ай бұрын
እኔም አይቻት እኔ ግን ጀሩየን አሞኝ ደም እየፈሰሰ አኪም ቤት አለደም ብይ ያማኑኤል ጠብል ስጠመቅ ነው እና በጣም ተጨንቄ ነበር መጣ አይዙሽ እኔ አለሁሽ አለችኝ እኔም ተፈውሽ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን
@Nnn-vd6uv
@Nnn-vd6uv 8 ай бұрын
Kkkkk tert teeth
@user-wx6gh9sx5c
@user-wx6gh9sx5c 8 ай бұрын
በረከትሺ ይድረሰኝ እዴት መታደልነዉ❤
@user-fg5xf9bg8c
@user-fg5xf9bg8c 8 ай бұрын
በጣም የሚያሳስበኝ የግዛብሄር መልእክት የሚመስለኝ ህልም ኣይቼ ነበር እሳካሁን ያሳስበኛል
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእውነት በጣም ድንቅ የሕልም ፍቺ ነው በርታ ወንድማችን
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 күн бұрын
በጣም ድንቅና ግልፅ አፈታት ነው በርታ እሄ ራሱን ያቻለ ትልቅ ፀጋ ነው
@user-yemaryam
@user-yemaryam Ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን ወንድማችን በእዉነት የመንፈሳዊ ሕልም ፍቺ ብቻ ሳይሆን ትልቅ ትምህርት እና ምክር ጭምር ነዉ ድንግል ትባርክህ❤❤❤❤❤
@lilitsegaye3856
@lilitsegaye3856 Ай бұрын
😊😊 aa😊
@EyuBedelu
@EyuBedelu 10 күн бұрын
እውነት ነው ራቁት መሆን በሽታ ነው ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እራቁቴን አይ ነበር ግን ለብዙ አመት ታምሜ ነበር አሁን ግን ከብዙ ትጋት በዋላ አሁን ተሽሎኛል ግን በፀሎታቹ አስቡኝ ሁላቹም ስለ እመብርሃን 🙏🙏🙏
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 күн бұрын
እኔም ላይ ደርሷል እሄ ነገር
@jegnawkebed
@jegnawkebed Күн бұрын
።። 2:49 ​@@MikeAsmare3308
@Tesgabrhanaregwi
@Tesgabrhanaregwi 9 ай бұрын
የሴፍ ወንደሜ የትንሸ ትልቅ ፀጋውን ያብዛልሕ❤❤❤⛪💒🙏🌾
@Aiyda2023
@Aiyda2023 9 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክልክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይክ አሜን
@mulufetene6844
@mulufetene6844 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማች ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኛ እንቁ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፀጋውንያብዛልህ❤❤❤
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 9 ай бұрын
በህልሜ ቤተክርስትያን አውደ ምህረት ላይ አንድ ሰው ዳቦ ሰጥቶኝ በላሁኝ ቀጥሎ ልክ እንደ ግብፅ ጳጳሳት የለበሱ ነጭ ዝም ያላቸው ፈረንጅ የሚመስሉ አባት ከዋንጫ ውስጥ የሚጣፍጥ መጠጥ በማንኪያ አጠጡኝ ከዛ ምንድነው ስላቸው ቅዱስ ደሙ ነው ይሉኛል ከዛ ደንግጬ እግራቸው ስር እወድቅና እኔ ሀጥያተኛ ነኝ ሳልዘጋጅ ነው የተቀበልኩት ወየው ጉዴ እያልኩ ሳለቅስ አይዞሽ ስለተፈቀደልሽ ነው የሰጠሁሽ በቸርነቱና በምህረቱ እንጂ ማንም በራሱ ተገብቶት የሚቀበል የለም አይዞሽ ተፈቅዶልሻል አሉኝ እና ባነንኩኝ
@bayushkasaye3527
@bayushkasaye3527 8 ай бұрын
እና ዝም አልሽው እህቴ ይሄ እኮ ግልፅ ነው የተነገረሽ ነሰሀ ገብተሽ ስጋና ደሙን ውሰጂ ለነፍስ አባትሽም ንገራያቸው 😢
@hiritikifle8449
@hiritikifle8449 8 ай бұрын
Yene hilm, Yene eqa eyefelegku sihed and satwa metech min eyefeleki nesh alechin ene demo yene eqa alkuna ezi bat feligi alechin ene demo And alga wesedku endegena yelbs sanduqu wesedku mecheresha yene mezgeb alagenehun hulu bota eyefeleku hedku gin minim alagenehun
@EmbamerinaSaint-gw5il
@EmbamerinaSaint-gw5il 8 ай бұрын
Alga tsega new shiner new Sanduq demo lij new Lalagegeshiw tselyi subae yazibet
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Nolawi1221
@Nolawi1221 3 ай бұрын
Edlegna neh
@weleteslase21
@weleteslase21 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ
@genetzewdu6084
@genetzewdu6084 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እኔም የህልሜን ፍች አወኩኝ።እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቀን
@ft787
@ft787 Ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ🙏
@mametube793
@mametube793 9 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ዮሴፍ ወልደሐዋርያት ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ሚገርመው ከዚህ ውስጥ የህልሞቼን ፍች አገኝሁባቸው አመሰግናለሁ ወንድሜ❤❤❤
@beza4660
@beza4660 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእውነት ብዙ በተሳሳተ መንገድ የምንፈታውንና የማናውቀውን ነው ያሳወከን እግዚአብሔር በቤቱ ከዚህ የበለጠ አፅንቱ ያቆይህ እናመሰግናለን በክፉ የሚአነሱህን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በርታልን የኛ እንቁ 🌺🌺🤲🤲🤲
@ZeroA-yp8pp
@ZeroA-yp8pp 7 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ፀጋዊን ያብዛልህ በዙ ለውጥ አይቻልሁ እድሜ ጤና አብዝቶውይስጥልን ውድማችን❤
@rebkatageze9632
@rebkatageze9632 8 ай бұрын
አሜን 🙏ቃል ህይወት ያሰማልን ወንደማችን❤️
@Guyhh-fk3vb
@Guyhh-fk3vb 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ክፉውን ነገር ያርቅልን አሜን❤
@ababakasep5707
@ababakasep5707 9 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤
@user-mf6qd1vh1d
@user-mf6qd1vh1d 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሠማልን ወድማችን እናመሠግናለን ጸጋውን ከዚሕም በላይ ጥበቡን ይግለጽልህ 🌻🤲🤗
@user-oe5kj2rt8e
@user-oe5kj2rt8e 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🤲✝️❤️❤️🙏
@Keyehulum
@Keyehulum 9 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማቱን በምህረቱ ያሳልፍልን
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v 2 ай бұрын
አሜን
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 күн бұрын
አሜን
@user-nh9bc3xk8i
@user-nh9bc3xk8i 9 ай бұрын
በእዉነት ወንድማችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ❤💚💞💖💘
@Esraleaserat
@Esraleaserat 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ከምመጠብህ ፈተናም እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ጥላ ከለለ ትሁንልህ በርታልን ወንድማችን ፈተና ያጠነክራል እንጅ ተስፋ የምያስቆርጥ ልሆን አይገባምበእረሴ ስለ አየሁኝ ነው ❤ አንተ የምትመግባን የነፍስ ህብስት ነው እናም ወንድማች ተስፋ መቁረጥ ውስጥ መቼም እንደትገባ
@user-hb5gf6yp2t
@user-hb5gf6yp2t 9 ай бұрын
የኛ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🎉
@weyni2816
@weyni2816 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን🤲🌹 እመብርሃን ታስብህ አይዞህ🤲 ግማሹ በህይወቴ ያየሁት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ወለተ ማርያም በፆሎታችሁ አስቡኝ🤲
@walethanwesen1164
@walethanwesen1164 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ጠላትህን እግዚአብሔር ከግርህ ስር ይጣልልህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
@samsungphone4079
@samsungphone4079 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጠጋዉን እግዚአብሔር ያብዛልሕ በርታ እ
@user-ie3mz9tf6r
@user-ie3mz9tf6r 9 ай бұрын
በእውነት ወድማችን ቃልህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ያግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እናመሰግናለን በርታ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 9 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋወን ያብዛልክ አብዛኛው እኔ የማየው እህልም ነው
@MekdesHaile-sg5vu
@MekdesHaile-sg5vu 8 ай бұрын
እኔም ሁለም ህጻንን ተሸክሜ ስሮጥ ስሸሽ ነው የማየው ሁለ ...ግን ይሄን ህልም በየሁበት መግስት ሁለ ፈተና ይገጥመኛል በ እዉነታዉ🙏🙏🙏❤❤❤
@Ethiopia750
@Ethiopia750 8 ай бұрын
Ewnt new liji meshekem
@BerhanTebeja
@BerhanTebeja Күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@Ra7ilRa7il-gt4jx
@Ra7ilRa7il-gt4jx 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ እናመሰግናለን❤❤
@ttyy6198
@ttyy6198 9 ай бұрын
በእውነት ወድማችን ቃልህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌼🌼🌼🌻🕊💚💛❤🕊🕊
@TizebnAlene
@TizebnAlene 2 ай бұрын
ልጆችን እና ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ አሜን። እኔ ትምህርት ቤት ፈተና ላይ ተቀምጨ ፈተና አልፈተንም አሊያም ጀምሬ አልጨርሰውም አንዳንዴም ትምህርት ቤት ሳልሄድ እቀራለሁ። እባክህ ንገረኝ!!!
@user-ue4pl4ii9u
@user-ue4pl4ii9u 9 ай бұрын
ወንድማችን ቃለሂወትን ያስማልን በአድሜና በጤና ያኑርልን አሜን
@classicphone5908
@classicphone5908 8 ай бұрын
ወንደማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሌር ይባርክህ❤❤❤🙏
@user-uh8tg4fu7r
@user-uh8tg4fu7r 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 9 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን የብዙልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ጥሩ ነው የሕልም ፋቻ ማውቅ ጥሩ ነው እኔ ብዙ ፋቻ የለማወቅ ብዙ ተጉደቸለው እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለማይነገር ሰጣታው አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያሰብክ ወንድማችን በረታልን
@user-ff8zm1eq1j
@user-ff8zm1eq1j 9 ай бұрын
አሜን፫ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን👏🌺
@user-rv5yu9pt3o
@user-rv5yu9pt3o Күн бұрын
ቃለ ህይት ያሰማልን ወንድማችን
@saragetahun7648
@saragetahun7648 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረስን ቃለ እይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@asnkchtsgy5015
@asnkchtsgy5015 8 ай бұрын
እግዝሐቤሔ ይመስገን እደሜዉን እግዝሐቤሔር ጨምሮ ያኑርህ
@Hiwet-pq6lj
@Hiwet-pq6lj 9 ай бұрын
ወንድማችን ዮሴፍ ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ያስብህ ጥላታችንን እመብርሀን አዛኚቷ ከግራችን ስር ትጣልልን አይዞህ በርታ አንሸነፍም 🙏🙏🙏
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን ወንድሜ ዮሴፍ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደህና መጣህልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤
@nooreth6602
@nooreth6602 4 ай бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤
@yezenahabtam9156
@yezenahabtam9156 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
@amarechyiferu5214
@amarechyiferu5214 9 ай бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alem163
@Alem163 9 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🥰🥰🥰
@fasilbaytkus8583
@fasilbaytkus8583 8 ай бұрын
ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወድሜየ❤❤❤
@user-xx1rw4ch9i
@user-xx1rw4ch9i 9 ай бұрын
አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎትህ ዘመንክን ይባርክልን በርታልን እመብርሃን ሃይርል ብርታት ትሁን ታስብክ ሁላችንንም ታስበን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubeteadugnaw9735
@wubeteadugnaw9735 8 ай бұрын
ድምጽህ በጣም ያምራል ወይንም የአነባበብ ፣የትረካ ዘዴህ ደስ ይላል
@ddff8473
@ddff8473 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያሰብህ
@adanuabebaw
@adanuabebaw 5 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ ወንድም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@meserettadeleababora5782
@meserettadeleababora5782 9 ай бұрын
አናመሰግናለን ወንድማችን ግልፅ እና ቀለል ያለ ሁለም በሚረዳው መልክ ያላቀረብከው
@newphonesell6842
@newphonesell6842 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ በላይብ የሚፈታቸዉንም አጠር ባለመልኩ ብታቀርብልን
@user-xu7wn4nv2o
@user-xu7wn4nv2o Ай бұрын
Amen amen amen ezgabher ymesgen 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@AsAs-ry6xz
@AsAs-ry6xz Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤
@dawitdave8774
@dawitdave8774 9 ай бұрын
እግዝኣብሄር ጠላትህን የሚቃዎምህን ያርቅልህ
@bandaralharbi630
@bandaralharbi630 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገንአሜን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@TsegaChannel21
@TsegaChannel21 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ወልደሃዋርያት እንኳን ደና መጣህ በርታ🙏🙏🙏🍀
@asde301
@asde301 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን🌺🌺🌺
@SenaytAsgedom
@SenaytAsgedom 16 күн бұрын
በህልሜ የውጭ ሃገር እድሎች ሁሉ ተከፈተልኝ ወደፈለኩት ቦታ ለመሄድ የሆነ ሰው ወረቀት አትሞ ሰጠኝ በህመም ምክንያት አስመስሎ ማንም እንዳይከለክለኝ አደረገ ካገር መውጣት ምንድነው ❤
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 күн бұрын
መሞት ነው
@alemeneshmeskel
@alemeneshmeskel 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ውንድማችንጸጋውን ያብዛልህ
@AasfZxc
@AasfZxc Ай бұрын
ቃለሂወት.ያሠማልን.ወንድማችን❤❤❤🎉🎉
@user-xx5yw6mu5e
@user-xx5yw6mu5e 4 күн бұрын
ቃሊህዎትያሰማሊኒአመንአመንአመንወዲም❤❤❤❤❤❤❤❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን። በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ተንሳኤ ብለህ አስበኝ❤❤❤
@user-ek9rr5bq7q
@user-ek9rr5bq7q 9 ай бұрын
ይገርማል እየሰማሁት የኖሬኩት ተቃራኒ ነው ምሳሌ በጭቃ መቆሸሽ ሲሳይ ነው ህጻን ልጅ ማቀፍ በሽታ ነው እግዚአብሔር ይመስገን መሰንበት መልካም ነው
@user-wf1yl9he1e
@user-wf1yl9he1e 8 ай бұрын
በጭቃ መቆሸሽ ሲሳይ ነው ይገርማል. ቆሻሻ መቼ ነው ሲሳይ የሆነው ክክክክ😂😂😂😂
@user-ze7ti3vr7b
@user-ze7ti3vr7b Ай бұрын
እኔም ጭቃ ሲሳይ ነው እሚባለው ልጅ ማቀፍ በሽታ ነው
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Ай бұрын
​@@user-ze7ti3vr7bልጅ ማቀፍ በሽታ ነዉዴ😅
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 күн бұрын
አንቺ ደደብ ደነዝ የማትረቢ ሂሊናቢስ ህፃን ልጅ ማቀፍ እንዴት በሽታ ሊሆን ይችላል ስታስቢው ?😂
@feregebremeden8835
@feregebremeden8835 8 ай бұрын
አግዛብሔር እረጀም እድሜ ይሰጥልን እናማሰግናለን በርታ አሜን
@hffgtt9869
@hffgtt9869 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን ወንድማችን በርታ 🎉🎉🎉
@sofias3179
@sofias3179 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ😢😢 ❤❤❤❤❤❤❤
@ehtemariyamhayleslase1811
@ehtemariyamhayleslase1811 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድማችን
@tirufikiryigezu2298
@tirufikiryigezu2298 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏አሜን🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🕌
@ZeroA-yp8pp
@ZeroA-yp8pp 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ውድማችን በእድሜ በፀጋ ያኖርልን
@user-tr8yl9er6l
@user-tr8yl9er6l 9 күн бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህወት ያስማልን❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅለህይወትን ያሰማልን
@sabchoHdC-xm9mt
@sabchoHdC-xm9mt 2 ай бұрын
በመኝታየ አደለም ግን ህብስቱን አይቸዋለሁ
@MekdesHaile-sg5vu
@MekdesHaile-sg5vu 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏ጸጋዉን በረከቱን ያብዛልን🤲🤲🤲
@Yalemkiros-y2f
@Yalemkiros-y2f 18 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@Sameera-fk3ho
@Sameera-fk3ho 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት የስመዐልና ወንድማችን ❤❤
@adeyabeba7604
@adeyabeba7604 23 күн бұрын
Kalhewaten yasemalen wandemachin fexari yexbeqan🤲🤲🤲🤲🤲
@asde301
@asde301 9 ай бұрын
ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ እናመሰግናለን
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 8 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ይህን ብንችል መጽሐፉን ገዝተን ብናነብ ለትውልድም የሚተርፍ ነው ካልቻልን ብንፅፈው ቀሲስ ሄኖክን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክ ያርዝምልን❤
@yeneMB
@yeneMB Ай бұрын
Fetarie Cher newu subaye sanzim yetayale...negeruse
@RassyaIsyarex
@RassyaIsyarex Ай бұрын
እግዜአብሔረ ይመሰገን በጣም ደሰይላለ ፍፃሜህን ያሳመረለህ
@MonaLisa-mn7ex
@MonaLisa-mn7ex 9 ай бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ውንድማችን ጸጋውን ይብዛልህ
@zufangetahun9464
@zufangetahun9464 8 ай бұрын
ማርያምን ሸለብ አርጎኝ ሰሞነ ህማማት ላይ ለእመቤታችን ትንሽ ስለት ሠጥቸ እዛው መስቀሉ ላይ ተጠምጥሞ አየሁት ደስ አለኝ ተቀብለሽኛል ማለት ነው እማየ❤❤
@user-su5kx7lv3c
@user-su5kx7lv3c 8 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን
@user-bo5kd1mg1b
@user-bo5kd1mg1b 9 ай бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም እናመስግናለን
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 9 ай бұрын
ቃል ህይዉት ያሰማልን 💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕
@RakebAbebe
@RakebAbebe 4 ай бұрын
ይህንን መስማት ጥሩ ነው ብዬ አላስብም መጥፎ ፍቾችን ማለቴ ነው አንዳንዴ መጥፎ ነገሮችን እብዝተን ስለምናስባቸው ማታ ተኝተንም እናያቸዋለን ስለዚህ መጥፎ ህልም አየው ብዬ ቀኑን ምሉ ከምሳቀቅ ባልሰማ እመርጣለሁ በዚ ላይ ህልም እንደፈችው ነው ህልሙ መጥፎ ሁኖ ፈቻችን መልካም ነው ካለን መልካም ነው የሚሆነው ብዬ አስባለሁ
@user-ze7ti3vr7b
@user-ze7ti3vr7b Ай бұрын
ልክ ነሽ እኔም ብዙ ክፉ ህልም አያለሁኝ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Ай бұрын
ልክ ነሽ ግን አዳደየ ካምናስባቸዉ ከምናየቸዉ ዉጭ ሌላ ህልም አለ እኔ ብዙ ግዜ ሳየዉ የዋልኩት ያሰብኩት ለሊት ያቃዠኛል ጧት ትዝ አይለኝም አዳደየ ግን ያየሁት ህልም ጧት ትዝ ይለኛል
@meron7563
@meron7563 9 ай бұрын
Betam yemigerm new.hlm endi bemeshaf menorun ahun new yawekut.yetewesenewn gin yayewt alle.sigerm.wey goodddd tebarek bcha.des blognal.
@AzebTadele
@AzebTadele 7 ай бұрын
የኔ ዉድም ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያበርታህ የቤትህ ገህ አዲስነኝ 😢😢😢እኔ በህልሜ የራሴ ፀጉ እየነቀልኩኝ አየሁ የምነቅለዉን ፀጉር እጄላይ እደያስኩት ነቃሁ ጭቅላቴ ላይ በእጄ ስዳብሰዉ ግን እደመላጣ ሳይሁን እዳዲስ እደበቀለ ነዉ የነቀልኩት ፀጉርም ግን አልተስራከትም በስነስረአት ነዉ የሰበሰብኩት😢😢
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 күн бұрын
ያለሽን ሁሉ ታጪያለሽ በቅርቡ 😂
@AzebTadele
@AzebTadele 5 күн бұрын
@@MikeAsmare3308 ኧረ እኔ የቅዱስ ሚካኤል ነኝ🙏
@zahrahabash6433
@zahrahabash6433 9 ай бұрын
አሜን ኤግዚአብሔር አገልግልትሕን ያርዝምልን የኛብርቱ ወድም🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-oz3ql3dv1y
@user-oz3ql3dv1y 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏
@hayatdababu5822
@hayatdababu5822 9 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EyhfDuhg
@EyhfDuhg Ай бұрын
ቃለህይዎት ያሠማልን ወንድሜ
@guzguzmolaa328
@guzguzmolaa328 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለህ ይወት ያሰማልን❤❤❤💖🤲
@heymiTadele-xk5fc
@heymiTadele-xk5fc 9 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን❤❤
@user-mf6qd1vh1d
@user-mf6qd1vh1d 9 ай бұрын
አሜ አሜን አሜን ቃለሕወት ያሠማልን ወንድማችን
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
🟥ንስሐ የሚያስገቡ 11 ሐጢያቶች ከህይወታችን ይወገዱ❌❌
59:08
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 2,8 М.
ሕልምና አስገራሚ ጉዳዩ ዓይነቱና ፍቺው (ክፍል 1)
54:35
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 520 М.
የዓይነ_ጥላ 14 ስቃዮች ትውልድ እያወቀም ሳያውቀውም የሚሰቃይበት ከባድ የውድቀት ፈተና Memehir Girma Wondimu 598 #subescribe_now
1:06:39
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 196 М.
የስራ ላይ ሱባኤ #ስራ ላይ ሆነን እንዴት ሱባኤ እንግባ
16:32
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi Christina
Рет қаралды 10 М.
የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus
43:48
masresham
Рет қаралды 635 М.
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47