ሂውማን ሄሩ ወደ እባቦችነት ተቀየረ! + ምስክርነት ፩ +

  Рет қаралды 236,120

Hanna ZeEthiopia

Hanna ZeEthiopia

3 жыл бұрын

Lehaymanot.com
Instagram- / hannazeethiopia
Email- HannaZeEthiopia@gmail.com

Пікірлер: 850
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
አንቺን የረዳሽ ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ይርዳን ።አሜን።
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 3 жыл бұрын
Xzzzzxxxx
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 6 ай бұрын
አሜን
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
እኔም ምኞቴ ከዚህ ከንቱ አለም ወጥቸ ወደፈጣሪየ መቅረብ ነው ምኞቴ ነው ፈጣሪያግዘኝ
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 2 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጀ ይርዳሽ ይርዳን
@mahletmahlet2445
@mahletmahlet2445 Жыл бұрын
አሜን
@hareghaile1889
@hareghaile1889 11 ай бұрын
ተ ተ ተተተ ተ
@nfreek5276
@nfreek5276 11 ай бұрын
ኣምላኽ. ይሓግዝክ
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene 8 ай бұрын
እመብርሀን ትርዳሽ
@jeba2224
@jeba2224 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ አለባበስሽን አደንቃለሁ ሁሉም ክርስቲያን ካንች ቢማሩ አለባበሳቸዉ እንዳንች ቢሆን
@rabiahussain6373
@rabiahussain6373 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@jeba2224
@jeba2224 3 жыл бұрын
እሺ ማር
@agerietesfaye551
@agerietesfaye551 3 жыл бұрын
Egzer yibarkish
@helenbraids8901
@helenbraids8901 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@edlawitzeray1245
@edlawitzeray1245 3 жыл бұрын
እኔ እደሷ ለመሆን እጥራለው ግን አይሳካልኝም
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 2 жыл бұрын
አቺን የረዳሽ ፈጣሪ እኛንም ይርዳን አሜን(፫)🙏🙏🙏
@mercytsegaye8334
@mercytsegaye8334 3 жыл бұрын
ውበት ሀሰት ነው ደም ግባትም ከንቱ ነው እግዚአብሔርንም የምትፈራ ሴት ግን ትመሰገናለች
@user-nr7hx1xs5d
@user-nr7hx1xs5d 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@zoyacell1226
@zoyacell1226 3 жыл бұрын
አንቺን የረዳሽ አምለክ እኛንም ይርዳን ቅዱስ ሚካኤል እሱ ይጠብቀን 👏👏👏
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 3 жыл бұрын
ሐኒቾ አሁን አሁን እየጎበዝሽ ነው በርቺ
@hermelanega2575
@hermelanega2575 3 жыл бұрын
Memhir Seleam🙏🙏 God bless you!
@meronmekonnen9155
@meronmekonnen9155 3 жыл бұрын
ምን አለ ግን ስልክህን ክፍት ቢሆንልን በጣም እያዘንኩኝ ነው እውነት መምህር
@savannasav2609
@savannasav2609 3 жыл бұрын
መምህር አንተም ንገርልን የወንዶቹ ፀጉር የተንጨፈረረው የደጅ መጥረጊያ የሚያስመስሉትን የሴቶችን በተደጋጋሚ ሰምተናል የወንዶችን ደግሞ ንገርልን።
@abelabel1028
@abelabel1028 3 жыл бұрын
ይህታሬክ እውነትነው እረተው ችሊስ ለዩቱብ ብለሽእዳይሆን ይቅርይበልሽ
@arsemayemaryam5735
@arsemayemaryam5735 3 жыл бұрын
እረ መምህር ስልክህን ክፈተው
@foziyimre4561
@foziyimre4561 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ አለባበስሺ ያምራል ካርቲፍሻን የፀዳ ነው በፊትም አቅሻለሁ ይህኛው እስታይልሺ ያምራል
@M2Meriem
@M2Meriem 3 жыл бұрын
Gn ako Muslim KZfaq al
@user-eh2nt6iy4r
@user-eh2nt6iy4r 3 жыл бұрын
Kesua hiwet yetemareshiwu neger ale? Weyis alebabesuan bicha newu mitayiwu? Ayesh be esiliminawum hone be keresrina hiwet wust kewustu getsachin yewuchiw lay yebelete enatekuralen. Huletum tinikakea bifeligum fetari gin ye westun maninet newu yebelete miyayewu. Wustachin tilashet hono wuchachin melikam mesilo bitay erasachinin eyatalelin newu. Sewu ketelan, sewu kegodan, kesewu kenetekin,... erasachinin binikenaneb minim waga yelewum. Nebis kesiga gar tewahido newu ena sewu yasibalen melikam sirachin kemelikam sirachin gar mewahad alebet. Yewusitun nitsihinachinin megilecha mehon alebet
@rabiahussain6373
@rabiahussain6373 3 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጊኝ
@tube4562
@tube4562 3 жыл бұрын
@@rabiahussain6373 ደምሩኝ በቅንነት
@mekdesmekdes4522
@mekdesmekdes4522 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ፎዚ ሴት ልጅ እራሷን ትሸፈን ይላል እኛ ግን ቃሉን አልተገበርንምና ፈጣሪ በሀይማኖታችን ቃል ያፅናን
@mbekelemelkamu.2684
@mbekelemelkamu.2684 3 жыл бұрын
ምን ጉድ ነው ገና ብዙ እንሰማለን ደግሞም እናያለን።የምህረት ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ምህረት ያብዛልን።
@enyewtena2898
@enyewtena2898 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ቅድስት ድንግል ማሪያም ከነልጇ ትጠብቅሽ ለ እህቶቻችን ጥሩ ምክር ሰጠሻል።
@sosi5461
@sosi5461 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ በስማም በወልድ መንፈስ ቅዱስ እንዴት እደደነገጥኩ ፈጣሪ ሆይ አተ ጠብቀን ሆ አምላኬ
@user-ph1cc7rj7k
@user-ph1cc7rj7k 3 жыл бұрын
እውነት ነው የ666 ብቻ ሳይሆን የህድ ፀጉር ፀጉራቸውን ቆርጠው ለማምላክያ የሚገብሩት ከዛ ይሸጣል እኛ ደሞ ገዝተን እቀጥላለን እህታች እናመሰግናለን ተባረኪ ጎበዝ በርቺ
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 3 жыл бұрын
Betam gobez aytsgwal documentarywn enam zegagne behula yensu menfes yegbabnal 😥bikrs hoo
@selemet3738
@selemet3738 3 жыл бұрын
እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን ከሁሉም ነጻ ነኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤️❤️❤️እናመሰግናለን እህታችን
@dmulugeta
@dmulugeta 3 жыл бұрын
ጎበዝ።
@bezawitseraw6953
@bezawitseraw6953 3 жыл бұрын
አይነ ልቦናሽን የገለጠልሽ አምላክ የኔንም አይነ ልቦና ይግለጥልኝ እኔም በሀጢያት የኖርኩ የስም ብቻ ክርስቲያን ሆኜ የኖርኩት ዘመን በጣም አስቆጭቶኛል አምላኬ ሆይ ወደ አንተ መለሰኝ ጠፍቻለሁ ላች የደረሰልሽ የረዳሽ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን እግዚአብሔር በእምነትሽ ያፅናሽ በርችልን
@mesidesign12
@mesidesign12 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም። እኔ በጣም ዊግ እጠቀማለው ። ግን በማርያም በጣም ፈራው። እግዚአብሔር እንድማርበት ነው መሰለኝ ያሳየኝ።
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
አዎይቅርብሽ እህቴ
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
ንስሀ ገብቼ ትቼዋለሁ ተመስገን
@mesidesign12
@mesidesign12 3 жыл бұрын
@@astekastek1000 እሺ እናት። እግዚአብሔር ይርዳኝ ። በፀሎትሽ አስቢኝ
@ggffffddd7713
@ggffffddd7713 3 жыл бұрын
እኔም በሀጢያት የገመው ነኝ ግን ጥፍር ቀለም ውይግላፕስቲክ በተፈጥሮየ አልወድም ፈጣሪ እንደኛ ክፍት እንደሱ ቸርነት አይቶ ይማርን እኛንም ልብ ይስጠን
@kadikadi2870
@kadikadi2870 3 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ አሏሁ አክበር የኡመተል ሙስሊም እበከቹን ከአሏህ ትእዘዝ አትዉጡ በጠም የሚገርም ተሪክ ነዉ 😭😭😭😭😭😭አሏህ ይጠብቀን
@user-ck8nk1lv7s
@user-ck8nk1lv7s 3 жыл бұрын
አሚን ማማየ አላህ ይጠብቅን
@leylahussen5899
@leylahussen5899 3 жыл бұрын
አሚን ያርብ አላህ በድነል እስላም ያጥናን
@user-cg5iy9bp3r
@user-cg5iy9bp3r 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አስተዋይ ልቦናን አድለን በጣም ከባድ ነው እኔስ የገጠር ልጅ ነኝ ከዘመኑ ሰው ሰራሽ ውስጥ የለሁም እግዚአብሔር ይመስገን ለወደፊቱም መድሀኒአለም ይጠብቀኝ
@negesthailu5999
@negesthailu5999 3 жыл бұрын
እባክሽ ክቻልሽ በእግሊዘኛ ልጆች እዲስሙት አድርጊ እኔ ንገሩ በጣም ነው ይሚገባዪ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
Abetu Egziabher hoye Ehen welawey lebben meliselign keriwu zemanen be higg Enor zendi 😢😢🙏🙏🙏
@hannadesta382
@hannadesta382 3 жыл бұрын
እኔም ዊግ የሚባል ነገር ኣልወድም ነገር ግን የሰርጌ ለታ ፀጉሬን የሰራችኝ ሴትዮ ለብዛቱ ሂውማን ሄር ያስፈልግሻል ብላ በግድ ኣስገዛቺኝ: ከዛ ወዲ ግን ዞር ብዬ ኣይቼው ኣላውቅም እግዚአብሔር ይመስገን:: ተፈጥሯዊ ያልህኑ ነገሮች ምንም ኣይጥሙኝም:: ተባረኪ ሀና ጆሮ ያለው ይስማ
@user-le1rg4ug3y
@user-le1rg4ug3y 3 жыл бұрын
በውነት ለህታችን ቃለሄወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን ሁላችነንም ይጠብቀን
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 3 жыл бұрын
ሃኔ እናመሰግናለን ስላነቃሽን ቶሎቶሎ እየመጣሽ ምከሪን ሁላችን አይናችን ልባችን ታውራል
@sraayele840
@sraayele840 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን
@user-yg2ln4rw2d
@user-yg2ln4rw2d 3 жыл бұрын
በጣም የሚገር ነው እግዞ ታዳ መች ይገባናል በራሳችን ላይ ሆኖ ካላየነው
@hannagranato9719
@hannagranato9719 3 жыл бұрын
ምነው ክርስትያን ከሆንሽ እኮ ቤተክርስትያን ይነገራል! አሁን እሷ ተረተርት ስላወራች አመንሻት ሰው ማለት ደካማ ነው። በልባቹ ሰምታቹ ለምን አታምኑም ? ሁሌ በሰው ውሸት ትረካ ወይንም በፀበል ስታዩ ብቻ የምታምኑት
@ethiopiawit7004
@ethiopiawit7004 3 жыл бұрын
እግዝኦ መሀረነ ክርሰቶስ 😭 ✝️አቤቱ አድነን እህታችን ተባረክልን ❤️
@maserat1616
@maserat1616 3 жыл бұрын
በስምአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አህዶ አምላክ አሜን ፈጣሪዬ አድነን።
@Wondistudio
@Wondistudio 3 жыл бұрын
አሜን !!
@astertafesse5862
@astertafesse5862 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሽ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥሽ
@solomontakele7953
@solomontakele7953 3 жыл бұрын
ሀኒቾ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይህንን የዲያብሎስ ስውር ውጊያ ለእህቶችሽ ለእናቶችሽ ስላሳወቅሽ እግዚአብሔር መንፈሳዊ ህይወትሽን ያጠንክረው በርቺ ልጃችን
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 3 жыл бұрын
ኦ ሚካኤል ሆይ አተው ጠብቀን ምን ጉድ ነው የምሰማው
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 3 жыл бұрын
ማነው እደኔ በሙሲልምነቱ ብቻ የሚደሰተው የሚኩራው?አላሀምዱሊላህ
@user-bj4bg4oc2j
@user-bj4bg4oc2j 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በራሷ አንደበት መሰከረች ሙስሊም ሆኜ እሞት ዘንድ ጌታየን እለምነዋለሁ
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 3 жыл бұрын
@@user-bj4bg4oc2j ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን الله
@tube-ld1ki
@tube-ld1ki 3 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ አልሀምዱሊላህ ሳልጠይቅህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ሲቀጥል ክርስቲያኖች ሂጃብን የሙስሊሞች መለያ የሚመስላቸው ለምንድን ነው እነርሱም የታዘዙበት ሁኖ ሳለ
@sarasara-zx3gn
@sarasara-zx3gn 3 жыл бұрын
@@user-bj4bg4oc2j ያለቺው እኮ አለባበሥ ነው እና አለባበሥ ብቻ ገነት አያሥገባም መልበሥ ጥሩ ነው
@emano5974
@emano5974 Ай бұрын
የኛም ከናንተ ይበልጥነበር ችግሩ ተግባር ላይ አናውለውምንጅ እህቴ አትመፃደቁ
@MegaAbya
@MegaAbya 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ውጊን ተጠቅሜ አላውቅም ጥፍር ቀለም ነበር ትቻለው ሱሪ ነው የምለብስው እግዚአብሔር ብሎ ከስደት ስመለስ በክብር ባደኩበት ቀሚስ ለብሼ ዘመንን ለመጨረስ ፅሎት ላይ ነኝ እግዚአብሔር እዲረዳኝ ፀልይልን
@mehratmamo9813
@mehratmamo9813 3 жыл бұрын
አርቲስቶቻችን ጉዳችሁን ስሙ
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 3 жыл бұрын
ምን አርቲስት ብቻ ሁሉም እንጅ
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 3 жыл бұрын
ቡዙ አርቲስቶች ንሰሐ ገብተዋል እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም ለየራሳችን ነዉ ማወቅ ያለብን። ያልገቡትን ደሞ እግዚአብሔር ይርዳቸዉ።
@user-rv3yi4ib4b
@user-rv3yi4ib4b 3 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ውይ ውሸት ፈጣሪሽንፍሪ ለዩቶብ ብለሽ ሀይማኖት ውስጥ ጥልቅ አትበይ 🤛🤛🤛🤛🤛ሹካካ አልሃምዱሊላህ የመጀመሪያ ው ሀይማኖት ኢስላም ነውበቃ።ተቃጠይ
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 3 жыл бұрын
@@user-rv3yi4ib4b 😂 ምስኪን
@fatimamohamed1581
@fatimamohamed1581 3 жыл бұрын
ሱባሀንአላህ ትምህርትይሆናል
@user-nr4lx5jp8z
@user-nr4lx5jp8z 3 жыл бұрын
እህህህ ፈራሁ ሳያቸው እግዚኦ ተሰሀለነ መጨረሻችንን አሳምርልን ተመስገን አልጠቀምም በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እህህ አልቀናል በርቺ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ።
@kidestmulugeta5846
@kidestmulugeta5846 3 жыл бұрын
የኔ እህት ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ ያለኝንዊጎች በሙሉ ላቃጥላቸው እንድወስን አረግሽኝ አመሰግናለው።
@jesusgeta
@jesusgeta 3 жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 3:18 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
@Joseph-788
@Joseph-788 3 жыл бұрын
Amen God bless you. This girl needs Jesus!!!!
@mebratmebrat9715
@mebratmebrat9715 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም ምን አይነት ጉድ ነው
@user-is2dl3hz7e
@user-is2dl3hz7e 3 жыл бұрын
በጣም የምገርም ነዉ እህታችን
@misikernigatu5254
@misikernigatu5254 3 жыл бұрын
ትዉልዱ በፍቃደኝነት ታሳሪ ሁኗል
@yasmenkahen9431
@yasmenkahen9431 3 жыл бұрын
በጣም ሲጀመር አርቴፍሻል በጣም ቆሻሻነው እኔማ በጣም ነው ምጠላው
@የኔታቲዪብYenetaTubeብ7185
@የኔታቲዪብYenetaTubeብ7185 3 жыл бұрын
Balamawake nw eshe wandema
@yeshewaskassa8599
@yeshewaskassa8599 3 жыл бұрын
በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው ለሴቶቻችን የሰጠሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@abrahamtakele9196
@abrahamtakele9196 3 жыл бұрын
ምርጥ እና ትልቅ ቁምነገር ያለው መልዕክት ነው ልክ ስትጨርሽ ደግሞ በውጭ ለተወለዱ ቲኔጅ ለሆኑ ልጆች በእንግሊዝኛ መልዕክቱን አጠር አርገሽ ብታቀርቢው ከተቻለሽ ጥሩ ነበር ምክንያቱም ትንሽ ከፍ ሲሉ እንደፈን እያረጉት በሜካፕ almost addicted ይሆናሉ ና ምክርሽና መልዕክትሽ ለነሱም ቢደርስ እላለሁ ። አመሰግናለሁ ። አሁንም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በጥበብና በማስተውል አብዝቶ ይባርክሽ። በርቺ
@kingsevenwarriorstv1032
@kingsevenwarriorstv1032 3 жыл бұрын
Respect every time sister, do keep up the good work. I don’t understand Amharic or Geez but have seen a few of your videos. I plan to visit your website and support your business. Let’s keeping waking up our global family. ☝️❤️🇪🇹🙏🏿
@susannjeri-eq2rk
@susannjeri-eq2rk Жыл бұрын
Hello sister enough respect,am kenyan living in Berlin idont understand Amharic,thou my big wish to learn,i cuold like to buy things from your,collections pls sent me how to reach you!ihav also (subcribe) to your channel.bigup for you and Go Black2Africa😘❤️ am eagely waitin.Thanks.
@chemerutemsgen4219
@chemerutemsgen4219 3 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ከወደቁ አጋንንት የመጣ ነው
@rabiahussain6373
@rabiahussain6373 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 3 жыл бұрын
እህቴ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ አንችን የረዳ አምላክ እኛንም ደካሞችን ይርዳን አሜን!
@evnboakye8562
@evnboakye8562 3 жыл бұрын
I don't understand but just feel like you speaking deep stuff, that's how I feel thanks for the message tho for the brothers and sisters in Ethiopia
@lailalaila8543
@lailalaila8543 3 жыл бұрын
አላህ ወክበር አረ አላህን አንፍራ ሙሥሊም አህቶ ወዴት አያመራን ነው ሡባሀነከ ያረብ
@nunutadele6271
@nunutadele6271 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ትምህረት ነዉ እናመሰግናለን ❤🙏
@elesabethabebe1714
@elesabethabebe1714 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብር ይስፊ፣፣ ላች የደረሰ ማንም ይድረስልን፣፣
@gebetzewdie9762
@gebetzewdie9762 3 жыл бұрын
Hanye mn hone sle vaccination stweyayu yeneberw guday? Tewachut ende?
@user-lp9nl2ul6h
@user-lp9nl2ul6h 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል እግዚአብሔር ከሰጠን ወጭ ባንጠቀም መልካም ነዉ
@fatumaadem6103
@fatumaadem6103 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ. ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 3 жыл бұрын
ውድ እህታችን ተባረኪልን ። ፈጣሪ አምላክ ልብ ይስጠን ። በሀይማኖታችን ይፅናን ።
@Elrio1314
@Elrio1314 3 жыл бұрын
እዝጊኦ መሓረና ክርስቶስ 🙏🙏😪
@maerggaltigray3009
@maerggaltigray3009 3 жыл бұрын
egzo mharna krstos 🙏🙏🙏😢
@abinetgirma
@abinetgirma 3 жыл бұрын
Ejig betam enameseginalen! Lemtadergiw kenanet EGZIABHER wagashin yikfelish!! Videoshin kebalebete gar abren new yayenew bemkirsh ejig tedestenal tebarekiln!!
@user-yl3rp9pj3g
@user-yl3rp9pj3g 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ከልብ እናመሰግናለን ለሁላችን ማስተዋል ይስጠን አችን የረዳ ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ይርዳን
@evnboakye8562
@evnboakye8562 3 жыл бұрын
Can you please consider speaking English too sometimes for those of us who don't understand your awesome language.. This topic and really interested to know your take on it but it's sad I can relate because of the language, but hey I love your simplicity and modesty much love from ghana🇬🇭. One africa 🇪🇹..
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 Жыл бұрын
She was telling us regarding the testimony of a girl who put on human hair she stated that human hair comes along with spirits we do not want. The girl experienced something very scarey with human hair. So Hannas message is stop using human hair and make up. It is too much to explain in details.
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 3 жыл бұрын
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን ነክቸው አላቅም
@user-ls3vr5hj8l
@user-ls3vr5hj8l 3 жыл бұрын
ከአሏህ መንገድ የወጣ በዱኒያም በአሄራም ብርቱ ቅጣት ይጠብቀዋል አሏህ አሣምሮ ፈጥሮን እኛ የአላህን ፍጡር መቀየር አላህን ማመፅ ነው ሸይጧንኮ ሢፎግር እዲህ ብሏል ከመገድህ አሥወጣቸዋለሁ የአላህን ፍጡር አሥቀይራቸዋለሁ ብሎ ፎክሯል🙄🙄🙄 ክርሥታን ወገኖቼ በደንብ አብቡ ማንበብ ሙሉ ያደርጋል
@rabiahussain6373
@rabiahussain6373 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@zewdinash1587
@zewdinash1587 3 жыл бұрын
አችን ያሠበሽ አምላክ እኛንም ያሥበን
@romamcdo1513
@romamcdo1513 2 жыл бұрын
አችን የረዳ ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ይዳን ውድ እህታችን ሁሌም አች በሰማሁ ቁጥር እራሴ ማየት እጀምራለሁ በእባ አይኔ ይሞላል
@tesnimbintbaba445
@tesnimbintbaba445 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ።
@livetogive8068
@livetogive8068 3 жыл бұрын
Alhamdulilah igna Allah sifetrim tebikonal misgana yidresew
@user-oy5lr7dn9h
@user-oy5lr7dn9h 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ሁኛለሁ አሁን እስከዛሬ ተጃጂያለሁ
@nigatwabade1014
@nigatwabade1014 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏 temsgn gataye kirstiyan bemhone lezwem tewhdo metadele new
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 3 жыл бұрын
በዚች ምድር ላይ የተሰጠንን ውበት ሁሉ በሰይጣን ተመሰለ ምን ይሻላል
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን።ኦርቶዶክስ ላደረከኝ አምላክ
@maziyemariyamlijgear2278
@maziyemariyamlijgear2278 3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር የኛ ያልሆነውን ነገር ሁሉ አውጥቶ ይጣልልን
@user-uf3is3nu4u
@user-uf3is3nu4u 3 жыл бұрын
አችን የረዳሽ ሊቀመላይክት ቅዱስ ሚካኤል ይርዳን በውነት ልክነሽ እሕታችን ቃለሒወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 3 жыл бұрын
እኔ እግዚአብሔር ይመስገን የፈርስ ጭራ በህይወቴ ተጠቅሜ አላቅም በጣም ነዉ እምጠላው በሰው ላይ ሳየው እራሱ ንቀይው ንቀይው ነዉ እሚለኝ አርቲፊሻል ነገሮች አልወድም በስመ አብ ሲያስፈራ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
ሃንየ በጣም ጥሩ ምክር ነው ያሰማሽን ሳናውቅ ስንት እንዳጠፋን ብዙ ነገር አለ ከዚህ ቡኃላ አልቀባም ቀለም እወድ ነበር።💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@ethethiopia4955
@ethethiopia4955 3 жыл бұрын
ወይ በስማም ሰውነቴን ሁሉ ወረረኝ ክብር ምስጋና ልድግል ማሪያም ልጅ ፈጣሪ ሆይ ሀጢያተኛነኝ ይቅር በለኝ በፊት እሰራነበር በዊግ
@sofayysefu7484
@sofayysefu7484 3 жыл бұрын
እንቺ አይድልሺም
@sara333sara4
@sara333sara4 3 жыл бұрын
እዉነት እግዚአብሄር ይርዳን በጣም ነዉ የተሰማኝ እንችንም እግዚአብሄር ባለችበት ይጠብቅሺ ሁላችንንም ለንስሀሞት ያብቃን
@adgugjd9613
@adgugjd9613 3 жыл бұрын
ሀንዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ
@user-vs8wc6os1b
@user-vs8wc6os1b 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደርገኝ ጌታ ክፍል ያለ ምስጋና ይገባው እኛ ሙስሊምች ምን ማረግ ከምን መከልከል እንዳለን ጌታችን ነግሮናል እናንተም ከኛ ተማሩ ሙስሊም ለሁሉም ነገር መሠርት ነው
@user-dr1bv7ph2g
@user-dr1bv7ph2g 3 жыл бұрын
Mekiya Kebede ይህን የምትመክርሽ ማን ነች መስቀሉን አይተሽዋል
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ይህን ምንረዳበት ንፁህ ልቦና ንፁህ አዕምሮ የፀና ከማስተዋል ጥበብ ጋር ያድለን አሜን!!!
@elsayimenu5512
@elsayimenu5512 3 жыл бұрын
በጣምደስየሜል ትምርትነው ትምርትሽን በእንግሊዝነኛ በትርጉም ቢኖር ለልጆቻችን ጥሮ ነበር
@rahe698
@rahe698 3 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ውብ በአንቺ እድሜ በጣም ትልቅ ጥንካሬ ነው እወድሽ አለሁ ቆንጆ
@user-xp2wo9mu9b
@user-xp2wo9mu9b 3 жыл бұрын
እዉነትሽ ነው እኮ ዉግ ኣድርጐ ስሰራው በጣም ያመኛል ይከብደኛል መረጠረ ያስጠለኛል
@Onserio.
@Onserio. 3 жыл бұрын
Would love to know what the topic was about.
@orthodoxtube-6612
@orthodoxtube-6612 3 жыл бұрын
ሰማያዊ ዘሬ ከግንዱ ነው ከክርስቶስ አናዝራዊ እስክሞት ልታመን ተጠርቻለው እና አያቆመኝ ማይበል የዛሬው ፈተና #ኦርቶዶክስtube ቻናላችን አዲስ ነው ቤተሰብ ይሁኑ በጌታ ፍቅር እንሂድ እንዘምር ፀጋን እናብዛ በቤቱ ያፅናን
@user-yp2qh5di1w
@user-yp2qh5di1w 3 жыл бұрын
በስመ አብ እኔ እባብ በጣም ነው የምፈራው ዛሬ እንቅልፍ የለኝም ሰውነቴን ነው የወረረኝ 😥 ይሄን አይቶ ከዚህ በኋላ ዊግ የሚቀጥል ሰው የለም። ዊጉን ባዩ ቁጥር የእባቡ ምስል ነው በአእምሯቸው የሚቀረፅ እኔ በህይወቴ 1 ቀን ብቻ ተሰርቻለሁ ያንንም ልጂ እያለሁ አሁን አደለም ልሰካ የሰኩትም ያናድዱኛል
@marywaheed5750
@marywaheed5750 3 жыл бұрын
እስኪ የኢትዮጵያ ሰልክ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ እህትየየየ በጣም ትልቅ ጉደየ አልኝ እምወራሽ እህቴ
@br8600
@br8600 3 жыл бұрын
ብሰም አብ ውመንፈሰ ቅድሰ ውአሃዱ አምላኬ አሜን እግዝአብሄር አምላኬ ፀጋኡ የብዘሐልክ ሓፈተይ ማዓረይ ቃለ ህይወት የሰመዐልና አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌷🌷🌷
@masaratmasarat8393
@masaratmasarat8393 3 жыл бұрын
በጣም ልክናሸ በእውነት እግዚአብሔር አምለክ ለሁላችንም መስተዋሉ ያድለን
@frehiwotayenew2926
@frehiwotayenew2926 3 жыл бұрын
God bless you!!! 🙏 This is very true!!!
@ethiopiahagara4130
@ethiopiahagara4130 3 жыл бұрын
በስማም በጣም የሚያሥደነግጥ ታሪክ ነው እግዚኦ ከዚህ ሀሉ እግዚአብሔር ይሠውረን
@user-od1mk5ms5d
@user-od1mk5ms5d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውድ እህቴ ከሠይጣን ፈተና ይሠውርሽ
@kalkidanhabtegebriel7643
@kalkidanhabtegebriel7643 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ እባክሽ ስለ ሴቶችዐአለባበስ እና self care በደንብ አሰተምሪን
@abdulkadirnassir3135
@abdulkadirnassir3135 3 жыл бұрын
Allahu akber
@HumatekleHumatekle-nm2mc
@HumatekleHumatekle-nm2mc 3 жыл бұрын
አይ ማን ሊሰማ አብርትና ጡት ካላሰዩ መች ይረካሉ
@tigesttilahun4094
@tigesttilahun4094 3 жыл бұрын
ሀኒ ውዴ ስለ አለባበስ ያልሽው ይሁን እሺ ግን ኢየሱስ የመጣው እኔ ሕይወት ልሰጣቹ መጣው ነው ያለው ከኔ በቀር ሌላ አማልክት አታ መልኩ ነው የሚለው አለም በክፋት ታጥራ ለች ኢየሱስም ከዚህ ሊያወጣን ነው የመጣው ተባረኪ
@Melina-nd9ji
@Melina-nd9ji 3 жыл бұрын
Temresh mtreji kehone Arfesh ketariku temari azebariki esun egna enastemrshaln endmaymelk Sijemer amalaj kirstos ylem feraj enji slezi amalj krstos eyameleksh yaleshew anchi nesh
@almetowgashaw6986
@almetowgashaw6986 3 жыл бұрын
❤️🤲🤲🤲ሲጣን የማይሰርብን ያለብን አኮን አርቴ የራሳችን ፀጉር እራሱ ሰናቀባው ቀለም ሰንለቀው ሰው ስናስቀናበት ማለት ጌታችንን እናሰቀይማለን በራሱው ጎዜ ቆርጭ ጣልኩት ሢጣን ነው በውስጤላይ የሰራው እደሡ ፉቃድ ወደሱ እዴመርኝ ፀሎቴ ነው እናተም አግዙኝ እንኮን ለገና በሐል አደረሳቹህ
@selamgebeye6306
@selamgebeye6306 3 жыл бұрын
የኔ ማር ተባረኪ ይህን መልክት ሥላሥተላለፍሽልን እኔ ፀጉሬ ሁሌም ከአንገቴ ሥለማይወርድ ሁሌም እጠቀማለሁ እ/ር ይጠብቀኝ እንጅ
@ssssssss9704
@ssssssss9704 3 жыл бұрын
ይሄነው የኛጌታ አላህ ሱበሃነሁትአላህ ማን የካፊርን ምገድ ምረጭ አላህ ሱበሃን አላህ ይገርማል ይሄትምርት ለናተ ምገዳችሁን ለሳታችሁ ሰወች ትምርትነው ተመለሱ ወደአላህ ወደፈጣሪያችሁ
@heyuweloyewa4304
@heyuweloyewa4304 3 жыл бұрын
ትክክልነሽ
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 3 жыл бұрын
አትሳሳች ለምሳሌ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚያብሄር ይመስገን ምንም ባእድ ነገር ከሰውነቴ አልጨምርም 2 ሀይማኖት ተገለጡ ራቁት ሂድ አርቲፊሻል አድርጉ አይልም እኔም እግዚያብሄር ይመስገን
@Ethioenate
@Ethioenate 3 жыл бұрын
ሃንዬ እንኳን ልብርሃነ ልደቱ አደረሰሽ እህት አለም
@fikadutakele7025
@fikadutakele7025 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን ። ብዙ እህቶችን ታስገነዝቢአለሽ በርችልን ።
@emebetgeremewtamirie4106
@emebetgeremewtamirie4106 3 жыл бұрын
እናቴ ድንግል ማርያም ከዚህ ነገር ሰውሪኝ እግዚኦ ሳናውቅ በስህተት እያወቅነው በድፍረት የሰራነውን ሁሉ አንተ ይቅር ባይ አምላክ ይቅርታህን ስጠን
@emerald21576
@emerald21576 3 жыл бұрын
እህታችን እግዚአብሄር ይባርክሽ !!! በርቺ !!!
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 3 жыл бұрын
በእውነት እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን በስላሴ ስም ሰውስ ክቡር ሆኖ ሳለ እንስሳን መሰለ አለ ቅዱስ ዳዊት እፉ 😭
@talcarreant326
@talcarreant326 3 жыл бұрын
እህቴ, አንገትሽ ላይ ያለው ማህተብ, እስኪ ትንሽ ንገሪን
@user-vp6je7fu2o
@user-vp6je7fu2o 3 жыл бұрын
ወይኔ ጌታሆይ በቅርብ ወዳንተ ንሰሀ ቅነኖዬ ከጨረሽሁ በሃላ ወይነ ነፍሴ ምነው መጨረሻሽ ምነው
@meskialemu1863
@meskialemu1863 3 жыл бұрын
ተረቴን መልሡ አፌን በዳቦ አብሡ፡፡ በሌላ ተረት እስከምንገናኝ ድረስ ደህና ሁኑ፡፡
@my-life-routine
@my-life-routine 3 жыл бұрын
Nice comment
@hanumac9124
@hanumac9124 3 жыл бұрын
What do you mean by 'meshefen originally ye Christian neber' ? Could she do a video herself so that we trust the story that she convert her religion..?
@hailusisay3485
@hailusisay3485 3 жыл бұрын
ውድ እህቴ......እባክሽ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የሚያምን ሠው እንዲፅልዮልሽ አድርጊ...አንቼ ከመናፍስቱ አለም ክፉ ውጊያ እለብሽ.....you need deliverance.The name of Jesus shall set you free.... " So if the Son(jesus) sets you free, you will be free indeed" John 8:36
@mercytsegaye8334
@mercytsegaye8334 3 жыл бұрын
የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል
@seaedaaehamed6208
@seaedaaehamed6208 3 жыл бұрын
እኔ ማወቅ የምፈልገው ነገርጌታችሁ እየሡሥ ከሆነ ከዚህ በፊት የነበርው ጌታ ማነው ወይሥአምላካችሁ 3 ነው ከቻላችሁ አሥረድኝ እየሡሥ እኔ ነብይ ነኝ የኔጌታየናተም ጌታነው ብሏል እኔ ጌታየ ያዘዘኝን እጂከራሴ አልናገረም ብሏል እናተ ለኛብሎ ተሠቀለ ትላላችሁጌታ እደት ይሠቀላል ሳይሠቀል ማዳን አይችልም ነበርአዎ ይህ ማለት እናተ በምሠሩት አትጠየቁም ማለተነው ምክነያቱም ለናተ ወጀል እሡ ሥለተሰቀለ እኔበቅንነት ነው የጠየኩት መልሥ ሥጡኝ
@user-co5qe2qi1q
@user-co5qe2qi1q 3 жыл бұрын
እግዚኦ ለምህረትከ ወይኔ ይቅዱሳን አምላክ ወይኔ እህቶቼ ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ ቢያንስ የአንድ ሰው ነፍስ መታደግ ትልቅ ነገር ነው በርቺልን እህታችን
@yordanos874
@yordanos874 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
እህ ማስተዋል ይስጠን እኔስ ተመስገን ተጠቅሚ አላቅም ከስደት መልስ ንስሀ ገብቼ ወደ ቀሚስ ነዉ ኡፍ እማምላክ ለዛ ያድርሰኝ ፀጉሬ ሁሉ እሸናለሁ አንቺ አለባበስሽ ያምራል በርቺ እህቴ ታምራለሽ
@likeatube4355
@likeatube4355 3 жыл бұрын
እውነት ነው ይች አለም አሳሳች ናት ያየነውን ማድረግ እንወዳለን የተብለጨለጨ ነገር ያምርናል እግዚአብሔር ሁላችንም በቸርነቱ ይጎብኝን አሪፍ ነገር ነው ያስተላለፍሺው እህት ቃለ ሂወት ይሰማልን 🙏🙏🙏
@michaeldawit302
@michaeldawit302 3 жыл бұрын
qale hiwet yesmealna my sister God bless you ✝️✝️✝️
@fasikamuluneh4724
@fasikamuluneh4724 3 жыл бұрын
እውነት ነው እህታችን በራሳችን ምርጫ ነው ወደ አጋንንታዊ ጉዞ የገባነው
@mehalyezesolomonmaryam3200
@mehalyezesolomonmaryam3200 2 жыл бұрын
Selam what do you think about hair relaxer ?
@Goodlife7777
@Goodlife7777 3 жыл бұрын
background music qeyriw please
🛑 ፓስተር፡የሆነው፡ግብረሰዶም።
17:17
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 24 М.
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 81 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 25 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
June 11, 2024
13:09
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 239 М.
እጮኛ:እንዴት:ልምረጥ?
18:12
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 9 М.
ሐረር ላይ ከፕሮቴስታንትና ከእስልምና የተመለሱ ሰዎች ምስክርነት
12:11
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 151 М.
ከፖስተር ቢኒያም ወደ ፍቅረ ኢየሱስ ቢኒያም
25:33
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 15 МЛН
Зачем он туда залез?
0:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 2,7 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 1,8 МЛН