Рет қаралды 2,014
Melegna | መለኛ
የቡላ ገንፎውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ገብዐቶች 1. 2 ብርጭቆ ውሃ 2. 1 የቡና ማንኪያ ጨው 3. 6 የሾርባ ማንኪያ የቡላ ዱቀት 4. 1 ሲኒ የተነጠረ ለጋ ቂቤ5. 1 የሾርባ ማንኪያ ሚጥሚጣ ማስታወሻ- ድስቱን ሰርተውበት ከጨረሱ በኃላ ውሃ በድንብ ሞልተው ያስቀምጡ ይህም በኃላ ድስቱ ሲታጠብ በቀላሉ ይለቅልናል