ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ምዕራፍ 1 ክፍል 3 Inspector Ermias S01E03

  Рет қаралды 239,139

Arts Tv World

Arts Tv World

Ай бұрын

#ድራማ #ተከታታይ_ድራማ #ኢንስፔክተር_ኤርሚያስ #Inspector_Ermiyas #ethiopian_new_movie_2024
ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ተከታታይ ድራማ ሀቀኛው ፖሊስ ተገድላ የተገኘችውን ወጣት ገዳይ ለመያዝ በሚያደርገው ጥረት ውስጥ ሳያስበው ከከባድ ወንጀለኞች ጋር ሲፋጠጥና ችግር ውስጥ ሲገባ የሚያሳይ ልብ አንጠልጣይ የወንጀል ፊልም ነው::
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 558
@user-tn5dp3no5m
@user-tn5dp3no5m Ай бұрын
በሳምንት ሁለት ጊዘ ይለቀቅ የምትሉ 👍
@HumedDawed
@HumedDawed Ай бұрын
Alen bro
@tibahahmad3914
@tibahahmad3914 Ай бұрын
እኔ
@marrym8549
@marrym8549 Ай бұрын
@DastaBashir
@DastaBashir Ай бұрын
እስማማለሁ
@eyuseyum9548
@eyuseyum9548 Ай бұрын
Best 2
@user-hf5ff9xr4g
@user-hf5ff9xr4g Ай бұрын
በሳምት ሁለት ጊዜ ይሁንልን
@ashuYemariam
@ashuYemariam Ай бұрын
አረ በ ጣም አጠረ ደቂቃ ይጨምርበት የምትል 👍👍👍
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i Ай бұрын
@user-ux5ju2iy8d
@user-ux5ju2iy8d 25 күн бұрын
@enush
@enush Ай бұрын
በጉጉት ነበር የጠበኩት ግን በሳምንት ሁለት ጊዜ ይለቀቅልን የምትሉ 👍👍
@samsonamsalu3335
@samsonamsalu3335 Ай бұрын
ኧረ በጣም አጓጊ ሆነብኝ!
@user-us9ck8zh1b
@user-us9ck8zh1b 26 күн бұрын
አረበጣምነው የምጓጓው ይለቀቅልን👍👍👍👍
@user-us9ck8zh1b
@user-us9ck8zh1b 26 күн бұрын
እኔሥ ቢሆን
@BethlehmGirma
@BethlehmGirma 7 күн бұрын
Endate nw mekatatlwe men lay please
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 Ай бұрын
ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ግን ከትወና ጀርባ የእውነት ፖሊስ ሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው ሚገርም ሀቅነት ሀገር ወዳድነት ያለው ገፀ ባህሪ ብዙ ጊዜ ይተውናል ❤❤
@rukiyaendres-tu6zs
@rukiyaendres-tu6zs Ай бұрын
አበረታቱኝ የማዳም ቅመሞች
@Alsi84
@Alsi84 Ай бұрын
እኔም ይመስለኛን 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@user-lv4we6og2n
@user-lv4we6og2n Ай бұрын
ትክክል ነህ እኔም ይመስለኛል ❤
@user-vx1fy4cn5m
@user-vx1fy4cn5m Ай бұрын
የእውነት ፖሊሲ ኢትዮጵያ ውስጥ በዚህ ልክ የለም ቢኖርም አየሰሩትም
@user-xs6so3bg7e
@user-xs6so3bg7e Ай бұрын
3 ግዜ ተውኖወል ፖልስነትን
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 Ай бұрын
ዋው ድራማ ብሎ ዝም በሳምንት ሁለቴ ቢሆን❤❤
@user-kq8iw7bk2q
@user-kq8iw7bk2q Ай бұрын
ማጀቢያ ሙዚቃው ይቅር የምትሉ ድራማው አንደኛ ነው❤
@HelenMeresa-om5bm
@HelenMeresa-om5bm Ай бұрын
ለምን ይቀራል ያምራል
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i Ай бұрын
ኧረ ደስይላል እኮ ምነዉ 😂
@user-nd4wb7gr5z
@user-nd4wb7gr5z Ай бұрын
ኧረ ቶቶሎ ልቀቁልን😢😢😢
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Ай бұрын
እረ ድስ ይላል ምነው
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v Ай бұрын
እረ ለምን ይቀራል ደስ ይላልካ ደግሞ ማዳመቃነው😍
@tadessebiraratadessebirara
@tadessebiraratadessebirara Ай бұрын
በየቀኑ ቢለቀቅ አንካን አይጠግብም የሀገራችን የፍትህ ችግርን ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ተከታታይ ምርጥ ፊልም ነው
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 3 күн бұрын
ትክክል እኛ ሀገር በፍትህ እና በሀቅ ቢሰሩ እንድህ በየጊዜው የሰው ደም እንደውሀ ባልፈሰሰ ነበር
@user-wq6tb9cg2l
@user-wq6tb9cg2l Ай бұрын
አንደኛ በጣም አጭነው ሁለተኛ በሳምንት 2እራሱ ያንሳል አጉጊ ስለሆነው ቶሎቶሉ ካልተለቀቀ አሰቹቺ ይሆና 😢 በጣም ደስሚል አጎአጊ ድራማ ነው ኤርሚ በትወና ሁሌም ትለያለሕ ❤ ትለያለሕ ❤❤❤
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 Ай бұрын
ቶሎ ቶሉ ይለቀቅ ቢያንስ በሁለት ቀን አንዴ!✌️
@user-ju8kh6ec2l
@user-ju8kh6ec2l Ай бұрын
ድንቀ ትምህርት አለበት ፊልም ነው እግዚአብሔር መልካም ወጣቶችና መልካም ስራ ለምሰሩትን እንዲሁም ደግሞ ክፉ አደራጌዎችን ከዚህ ይማራል ብዬ አስባለሁ ለገንዘብ ቃሉን የካዳ ብዙ አሉ ለነሱ ትምህርት ይሆናል በተግባር እንዲሁም ደግሞ እግዚአብሄርን የምፈሩት ቃሉን የሚያከብሩት የገቡለት ቃል ሊፈጽም የሚተጉት ፖሊሶች አስተማሪዎች ሹፌሮች አኪሞች በተለያየ ዘርፍ ላይ የምንኖሩት እግዚአብሔር የጠብቃችሁ እንደገና ማስታወልና ጥበብ ይስጣችሁ ለብዙ ትውልድ የሚያስተምር ድራማ ነው ኤርሚ የተባረኪ እግዚአብሔር ጸገነ ያብዘልኝ በት ቦታ ላይ ይጠብቀኝ እንዲሁም ተዋንያዎች ተባረኩ መልካም መስራት የህሊና እረፍት ነው የዘላለም ደግሞ በረከት ነው መልካም ለመስራት ትጉ መልካም ስራ መስራት ዋጋ ያስከፍላል ግን ከከፈላችሁ በኋላ ትልቅ በረከት ትልቅ ስኬት ትልቅ ይስሃቅ ደስታ አለኝ በዚህ ምድር እስካላቸው ድረስ መልካም ነገር ሰርታችሁ ኤልፎ በየትኛውም ስራ ዘርፍ ላይ የምትገኙት በታማኝነት እግዚአብሔርን በማፍራት እንዴት ኖሮ ለእያንዳንዳችሁ በየ ሃይማኖታችሁ በመጽሃፋችሁ ላይ ስላለ በሃይማኖታቸው ጠንከራችሁ እምናታችሁ በማያቆሽሽ መንገድ እየሄዳችሁ እምነታችሁ እንዳትሸጡ ማንነታችሁ እንዳትከዱ በማንነታችሁ ኮርሳችሁ የምትኖሩ ኢትዮጵያኖች እና ኤርትራኖች ያደርጋችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ኤርትራንን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ድንቅ ድራማ ነበር በነገራችን ላይ እኔ ድራማ ወይም ፍልም ላይ ኮሜንት ጽኤፌም አላውቅም ለራሴ የገርመኛል ማልይጽፎ ለምን መሰላችሁ አልወድም ድራማ ብዙ ነገሮች አይመቸኝም እና የትኛውም ዘርፍ ላይ የምትገኙት በመልካም ስራ በመልካም ተግባር እንድትሰሩ እግዚአብሔር እረራዬ አሳስባለሁ ዛሬ የዘራችሁ ለጌታ ጭዳላችሁ በሰማይ በምድር ተባረኩልኝ አብራችሁ የተወናችሁላቸውም ተባርኩም ኤርሚ እንወዳለን በመልካም ስራ ሁለን እንድትታውቂ እንፈልጋለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ብዙ ነገር ከእናንተ ይጠብቀን ብዙ ያልተሰራ ነገር አለኝ ከውጭ ጨለማ ይልቅ በአገራችን ላይ ለሚፈጠር ነገሮችን ብትሰሩ አርፍ ትውልድን ትፈራላችሁ እንዲሁ በገጠር በከተማ በብዙ መንገድ ሰው ህይወት የሚያጠፉት ለገንዘብ ብሎ ህልናችሁ የሸጡት ብዙ ናቸው እግዚአብሔር ፍርዱን በሰማይ ቢያገኙ በምድር ላይ ግን የብዙዎች ደም መፈሰስ የለበትም እግዚአብሔር የሰው ደም ብቻ ሳይሆን የኢንስሳት ደም እፈልጋለሁ ብለዋል ለዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m Ай бұрын
ኤርሚያስ ድምፁ ግርማ ሞገሱ እንዴት ደስ ይላል በሳምንት ሁለቴ አድርጉት🙏
@phonetastic4013
@phonetastic4013 Ай бұрын
በጣም ነዉ የወደድኩት ድራማዉን ኤርማችን❤❤❤❤❤
@HanaMareyam
@HanaMareyam 27 күн бұрын
ይሄን ፊልም የምትመለከቱ በሙሉ ፈጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w 26 күн бұрын
የሰው ልጅ ነፍስ እንደዝ ምቀጠፉት ብዙ እግዚአብሔር የእጃቸው ይስጣችሁ በርቱ 👍🙏አርፍ ነው ድራማው ቆንጆ ነው አስተማሪ ነው 🙏🙏
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 Ай бұрын
እንስፔክተርኤርሚያስ አንተን አለማድ ነቅ አይቻልም አዝገምጋሚ ድምፅህ ዋው ዋው ይቀጥል
@kingofAmhara
@kingofAmhara Ай бұрын
ጉም ጉም ሻካላካላዉን ተዉት እና ቶሎ አስጀምሩልን ❤ አንተ ምርጥ አክተር አይይይይ ቀጣይ እሁድ መቸ ነዉ😢 ኧረ ቀጣዬ ሲያጓጓ የማህተብ ማማር❤ ዉበት
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v Ай бұрын
ኤዴ ተይ ማድመቃካነው ደስ ይላል 😍
@Tube-xb8el
@Tube-xb8el Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-xo3br6oj8f
@user-xo3br6oj8f Ай бұрын
ፊልም አሎድም ነበር የዚህ ልይፊልም ግን በጣም ተመቸኝ
@user-zw9cb9xv2w
@user-zw9cb9xv2w Ай бұрын
ዘፈኑ የተመቸው ከስራው ይሄዳል በፊልምም ቢሆን ፍትሃዊ ፖሊስ እያየን እንፅናና እጂ
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v Ай бұрын
አወ ደስ ይላል😍 ደግሞ አላሳልፈውም ዝም ብዬ አጨፍርበታለሁ😂
@freedomsisay6434
@freedomsisay6434 Ай бұрын
Am from Kenya 🇰🇪 and I never love Ethiopia movi but now wow❤❤❤❤❤❤❤
@ameleworkakalu
@ameleworkakalu 25 күн бұрын
do you speak Amharic?
@batimolla7171
@batimolla7171 Ай бұрын
ደቂቃም ጨምሩበት በሳምንትም 2 ግዜ ይለቀቅልን ❤😊
@Fikirte-ry4mm
@Fikirte-ry4mm Ай бұрын
ምርጥ ነው ፈጣሪ አንተን አይነቱ ያብዛልን ወንድማችን እውነተኛም አለም ላይ ቶሎቶሎ ይለቀቅልን 💖💖😊
@MohamedDino-ul7rc
@MohamedDino-ul7rc 29 күн бұрын
ኤርሚ ድራማ ፊልም አይቼ አላቅም ይህ ድራማ አጋጣሚ ዩቱብ ላይ ሣየው ኤርሚ ያንተብቃት እንዳየዉ አሰገደድከኝ አቦ ይመችህ
@user-bh1yb9di8z
@user-bh1yb9di8z 5 күн бұрын
በጣም ምርጥ የሆነ ፊልም ነዉ በርታልን ኤርሚ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tz5oc9gr3i
@user-tz5oc9gr3i Ай бұрын
ሰው እንደዚ ይጓጓል ቤት እስክገባ ሳልጠብቅ በዳታ ነው ያየውት በቃ ይለያል ❤❤❤❤❤❤❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ልብ ያጠለጥላል ❤❤❤❤❤❤ ፍቅረ ማርያም ያለበት ፊልም ውስጤ ነው❤❤❤❤❤
@SeVb-q9f
@SeVb-q9f Күн бұрын
ዘፈኑ ያስጨፍራል ደስ ይላል
@FjifjrjGjjfjhh
@FjifjrjGjjfjhh 3 күн бұрын
አይች እማልጠግበው❤❤❤❤❤❤
@Pnice-vs1fr
@Pnice-vs1fr Ай бұрын
ያለቃቼው መቀየር የኔ እምባ ምፍሰስ ምን ይሉታል 😢 ኡፍፍ መገን አገሬ ሙስና አጠፋት አይ ኢት/ያ
@SeadaEdris-xy9by
@SeadaEdris-xy9by Ай бұрын
እኔራሱ ዉዴ
@AskallMelkam
@AskallMelkam 29 күн бұрын
ኢንስፔክተር ኤርሚያስ👏👏👏👏 አንተ ትለያለህ ድምፅህ በራሱ ሲያምር
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj Ай бұрын
አንደኛ ነው ይህ ድራማ ❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ያለ ፖሊስ ያስፈልጋታል ለእውነት የሚኖር ስለ እውነት እሚኖር ❤❤❤
@temesgenlakew7384
@temesgenlakew7384 13 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው
@EyobaMuleta
@EyobaMuleta 6 күн бұрын
አዎ ይሁንልን
@EdenFkr
@EdenFkr 15 күн бұрын
Wow
@lidiya1071
@lidiya1071 Ай бұрын
አቤት ድምፅህን ስወድልህ ትለያለህ ኤርሚዬ❤❤❤
@habhabshi652
@habhabshi652 Ай бұрын
በሳምንት አንድ ክፍል ያውም 20 ደቂቃ አከባቢ… በጣም ይከብዳል።
@Babitube274
@Babitube274 Ай бұрын
በጣም ያምራል በርቱ
@tariqalsumaiti2528
@tariqalsumaiti2528 Ай бұрын
በጣም ደሥ የሚልና አሥተማሪ የሆነ ድራማ ነው ግን አሠቱ አጠረ ቲንሽ ሠአት ቢጨመር
@FhDh-ko9bk
@FhDh-ko9bk Ай бұрын
እሚገረም ፊልም😊😊 ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን❤❤❤❤❤
@Beza21e
@Beza21e 29 күн бұрын
wow በቃ አደኛ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤በጉጉት ስጠብቅ ነበር ግን በሳምት ሁለቴ ቢሆን እላለሁ 😳😳😳
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 12 күн бұрын
ባለ ማህተቡ ኤርሚ ስወድህ ትወና 1ኛ❤❤❤
@hadiahassen1189
@hadiahassen1189 Ай бұрын
ምን ዋጋ አለው አሪፍ ነው ብለን ሰፍ ብለን ስንከታተል መጨረሻው ሳይታይ ያቆማሉ እና መከታተል እየከበደን ነው ልክ በህግ አምላክ ለማለትነው እናም የዚህንም እስከመጨረሻው የምታሳዪን ከሆነ እንከታታላለን
@user-wr6df5hj5z
@user-wr6df5hj5z Ай бұрын
በጣም ወድጄው የምከታተለው በቀን በቀን ቢታይ ደሰ ይለኛል ግንበሳምንት 2ግዜ❤
@asmaranafkeasmaranafke9762
@asmaranafkeasmaranafke9762 Ай бұрын
Yhe lij swedew❤
@user-gf4iq3nq2j
@user-gf4iq3nq2j Ай бұрын
Uuufff enem wusxe ❤❤❤❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Ай бұрын
እባካችሁ ዉዴ የምዬ ኢትዮጵያዎች ልጆች ይሄን ምርጥ አስተማሪ ድራማ እንዳታቋርጡት🇪🇹🤗♥️ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ምርጥ ተዋናይ🥰🥰🥰
@BerhanuKase-eg2iq
@BerhanuKase-eg2iq Ай бұрын
አንደኛ❤❤❤❤
@brtkanatenaf-gc8fc
@brtkanatenaf-gc8fc 4 күн бұрын
ጀግና ነሕ
@EyobaMuleta
@EyobaMuleta 6 күн бұрын
ኤርም❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nd4wb7gr5z
@user-nd4wb7gr5z Ай бұрын
አወ በሳምት ሁለት ግዜ ይለቀቅ❤❤
@tube6676
@tube6676 Ай бұрын
ኤርሚየ በቃ ትችላለክ የኛ 1ኛ😍😍
@HiwotMatabee
@HiwotMatabee Ай бұрын
Manew gen enden ermin miwdi❤❤❤❤❤❤❤
@user-mr2gj8ru2x
@user-mr2gj8ru2x Ай бұрын
ኢንስፔክተር ኤርሚያስን ዋው ምርጥ ድራማ
@fethitube1441
@fethitube1441 24 күн бұрын
ኮማንደር በጢሶን በጣምምምም ነው የወደድኩት ዋው ካራክተር ✌️
@CherinatLemma
@CherinatLemma 6 күн бұрын
Amazing film ❤️
@burtikanagrashi2195
@burtikanagrashi2195 Ай бұрын
❤❤❤
@user-th7vp9ys9y
@user-th7vp9ys9y 28 күн бұрын
በርቱ 💪😍 ደቂቃዉ በጣም አጭር ነዉ በተጨመረልን ❤. የፖሊሶች ነገር ልክ እንደ አሁኑ ዘመን ሆድ አደር😊
@titjitube6024
@titjitube6024 Ай бұрын
ኢርሚያስ ግን የእውነት ወታደር ይመስላል ካልሆንክ ግን ብትሆን ይሄድብካል❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@samuelfiseha
@samuelfiseha 24 күн бұрын
Boom boom shakalaka enspecter ermias!!!
@user-vy1ez4re2v
@user-vy1ez4re2v 16 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው❤❤❤❤❤❤
@user-fz2fk2ts1g
@user-fz2fk2ts1g Ай бұрын
በጣም ምርጥ ድራማ ነው በርቱ ❤❤❤❤ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤
@DanielakaluZeleke-ef2gp
@DanielakaluZeleke-ef2gp 8 күн бұрын
የመጀመሪያ ቀን ነበር ያየሁት ግን አስተማሪና አጉግ ድራማ ነዉ
@user-of9of2qe3u
@user-of9of2qe3u Күн бұрын
ድምፁ በጣም ያምራለ
@gdggg2692
@gdggg2692 Ай бұрын
ዋውውውው ምርመራ ብሎ ዝም ነው❤🎉 ፍትህ እያዛብ ሐገራችንን ደሀው ተበደለ😢😢
@user-yp7bd1ng3t
@user-yp7bd1ng3t 26 күн бұрын
ኤርሚዬ ማተብህን አገትህ ላይ ሳየዉ እዴት ዉስጤ በደስታ እደሚሞላ 😊😊😊😊😊😊
@bekiman4914
@bekiman4914 Ай бұрын
ኧረ ድራማው ወዴ እየሄደ ነው ያለው ooooooo....👍👍👍👍👍👍👍😉
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 Ай бұрын
ሊያጧጧፍ ነው ድራማው ደቂቃ ይጨመር ወይ በሳምንት 2ግዜ ይለቀቅልን የምትሉ👍
@amenalem6500
@amenalem6500 Ай бұрын
በጣም ሀሪፍ ድራማ ነው ግን አጠረ
@samerwoloyewa4198
@samerwoloyewa4198 Ай бұрын
ዋው
@user-gv8yl8wh8i
@user-gv8yl8wh8i Ай бұрын
የሙዝቃውስ ነገር OMG😂❤🎉🎉
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v Ай бұрын
ደስ ሲል😂❤😂
@TigistAbebaw-dx8hr
@TigistAbebaw-dx8hr 23 күн бұрын
❤wow
@blackafrica8248
@blackafrica8248 Ай бұрын
Wow Thanks Ermi❤
@user-lw6gh8tx6p
@user-lw6gh8tx6p Ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@user-tq4cp7zq4t
@user-tq4cp7zq4t Ай бұрын
ዋው ብዙ ፊልም አይቻለሁ እንደዚህ ግን ያጓጓኝ የለም 👌😘
@ibrahimmohammed1181
@ibrahimmohammed1181 Ай бұрын
እረ በየቀኑ ቢሆን አሪፍ ነበር
@HablateJawar-vl7yu
@HablateJawar-vl7yu 28 күн бұрын
ከ 1ወር በፊት በሆሳዓና ከተማ ከዚህ ተካተታይ ፊልም ጋሪ ዬምማሳሰል ድሪግት ታፈፂሞ እስከሁን ምንም ዬተደራገ ነገር ዬለም ፈጠሪ ሆይ በእዉነቱ ለ አብሮአደጌ ለ ራሄል ከሳ እንዴ ኤርምያስ አይናቱን ጀግና ለእህቴ ፊትህ አንተዉ ላክልን!👐👐
@AbdhuRahaman-eg9qy
@AbdhuRahaman-eg9qy Ай бұрын
በሳምት ሁለት ጊዜ ይሁንልን❤❤❤❤❤
@OliZawde
@OliZawde 16 күн бұрын
በሳምት 2ይለቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saragirma5196
@saragirma5196 Ай бұрын
ዋውውውው ኢትዮጵያ ሀገሬ እንደዚህ አይነት ቁርጠኛነት የለው የህግ አካላት ያሰፈልጋል 😢😢😢😢
@user-qi8dt8bh6k
@user-qi8dt8bh6k Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😊weddddddd new yemadegachihu💞 ኢንስፔክተር ኤርሚያስ much love 💋
@Kas-th2rp
@Kas-th2rp 28 күн бұрын
ኧረ ይለቀቅልን ❤❤❤❤❤
@johvx9314
@johvx9314 7 күн бұрын
Ok👍👍👍
@Brand-qt2rz
@Brand-qt2rz Ай бұрын
በሳምንት አንድ ግዜም በስዓቱ በለቀቁት 😏ውዶች እስኪ በቅንነት ደምረኝ🙏
@user-hg8ql8cv9l
@user-hg8ql8cv9l 29 күн бұрын
ይሄ ፊልም ለረጂም ግዜ ይቆይልን በጣም በጣም አስተማሪ ነው
@user-yt1qk1rs1d
@user-yt1qk1rs1d 24 күн бұрын
wow
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z Ай бұрын
ዋዉ ይህ ፊልም ይለያል ከምር በሳምንት ሁለተዬ አድርጉልን😢❤❤❤
@Kallumedia23
@Kallumedia23 Ай бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት
@HanaMareyam
@HanaMareyam 27 күн бұрын
እንዲሁም ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@thabcd
@thabcd 28 күн бұрын
ba sambti hulete yihuni❤❤❤
@hananahmed1313
@hananahmed1313 Ай бұрын
Gin ye liju dimtsi altamchegnm😊
@zed8332
@zed8332 17 күн бұрын
ኢነሰፔክተር ኤርሚያስ አተን አለማደነቅ አይቻልም በጣም ጀግና መሪማሪ ነህ ❤❤ምነዉ እደተ ያለ ብብዛልን ሃገራችን የደም ሃገራ አተሁነም ነበር😢😢😢
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 13 күн бұрын
ሣህህህህህህህህህህህህህህ
@etefworktafese8432
@etefworktafese8432 Ай бұрын
እረ በሳምንት ሁለቴ ይሁንልን ይሄን ምርጥ ድራማ ❤️❤️🙏
@aklilu
@aklilu 14 күн бұрын
ስራዉን አክብረዉ በማይረባ ብር ባይሸዎዱ ምርጥ የምወደድ ሥራ ነበር ፖሊስነት
@gelilagelila-uv2iq
@gelilagelila-uv2iq Ай бұрын
ewnet new bsamt 2 gize yhunln
@kasubediru5452
@kasubediru5452 Ай бұрын
Awassa betam nafikagn nbr ❤❤❤
@user-en5nb1ln2z
@user-en5nb1ln2z 25 күн бұрын
Dበጣም ደስ መሚል ፊልም
@Ahmed-ee6mx
@Ahmed-ee6mx 26 күн бұрын
አረበሣምንት ሁለትዬ ይለቀቅልን👍👍👍👍👍👍
@user-tf4oq2rt3t
@user-tf4oq2rt3t 5 күн бұрын
ፊትህ ለደቅ ኣንስትዮ እንደዝህ ትግራይ ዉስጥ ግድያ እየተካየደ ነዉ
@Ethio28
@Ethio28 Ай бұрын
ያምራል ግን አሳጠራቹዋት❤
@user-pe7wd9ix6i
@user-pe7wd9ix6i Ай бұрын
ቡሙ ቡሙ ሸከለከ ቡሙ ሸከለ እያለ እኮ ደቂቃው እኮ አለቀ ከሱም ቡሶ አጎቡሶ አሉ አረ ቢአስ ደቂቃዋን እረዘም አድርጋት 😮
@Ayehut
@Ayehut Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@fafe-bd1hv
@fafe-bd1hv Ай бұрын
😂😂😂😂
@medinaseid6745
@medinaseid6745 Ай бұрын
😂😂
@user-zz5iy6ly4w
@user-zz5iy6ly4w Ай бұрын
😂😂😂😂
@Yeshargmelcamu
@Yeshargmelcamu Ай бұрын
😂😂😂😂
@awelbamud3085
@awelbamud3085 29 күн бұрын
Woow amazing ❤
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 93 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 42 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
ኢንስፔክተሩ- Ethiopian Movie Inspecteru 2019 mundan Chapter 2 Full Length Ethiopian Film Inspecteru 2019
1:19:16
ስብራት ክፍል  32 | Sibrat episode 32
40:19
Kana Television
Рет қаралды 25 М.
Vampire Girls FIGHT Over Boy 😈
0:32
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 8 МЛН
ШУНДАЙ ЯХШИ ВИДЕОГА ХЕЧ КИМ ЛАЙК БОСМАЙДИ
0:15
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 2,9 МЛН
Он сильно об этом пожалел...
0:25
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 8 МЛН
ЗА ЧТО ЧАПИТОСИКИ ТАК?🥹🥹
0:22
Chapitosiki
Рет қаралды 50 МЛН