ከ 17 ዓመት በኋላ ቤተሰቦቼን አገኘሁ! ልብ የሚነካው የሄለን ታሪክ ክፍል 2!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 50,063

SHEGER INFO

SHEGER INFO

8 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 102
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 8 ай бұрын
እባካችሁ ለመሲ ስትሉ ሳትረሱ like አድርጉ መሲ የብዙ ሰዎችን እህይወት ታድጋለች የምትሰጡ ሁሉ በተለይ በውጭ ያላችሁ አረብ ሀገር ያላችሁ እግዚአብሄር በጎደለው ሁሉ ይሙላላችሁ ክፋዎችን ሳይ ኢትያዊ መሆኔ ያስጠላኛል ደጋጎችን ሳይ ኢትዮጲያዊነት ያኮራኛል
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 8 ай бұрын
ሰይፉ ፕሮግራም ላይ እንግሊዝ ሀገር የሚኖር ሀበሻ ለሌሎች ስዎች አርቲፊሻል እግር ሲሰራና ሲረዳ አይተናል ሰይፉን ብታገኘው ሊገናኛት ይችላልና እሱን እንድታገኘው መሲ ብትረጃት
@impelhabesha632
@impelhabesha632 8 ай бұрын
ጀግና ነሽ ነገም ሌላ ቀን ነው !!! እመኛለሁ አንድ ደግ ኢትዮጵያዊ አይጠፋም !!
@ruhamaruhama2271
@ruhamaruhama2271 8 ай бұрын
የኔ እናት ስታዛሳዝን የማዳም ቆመሞችዬ ይችን ልጅ እንርዳት
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 8 ай бұрын
እናንተ ጀግኖች ምንአይነት ደግ ልብ ነው ያላችሁ ❤❤❤
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 8 ай бұрын
አዳነች አበቤ እባክሽ እርጂያት ቢያንስ የቀበሌ ቤትና የመንገድ ፅዳት ስራ እንኳን እንድታገኝ ብትረጂያት
@rozakassahun7707
@rozakassahun7707 8 ай бұрын
ምነዉ ፀዳት ተመኝሸላት
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 8 ай бұрын
​@@rozakassahun7707😂
@helengetachew402
@helengetachew402 8 ай бұрын
Amesginalew silemalkam hasabishi
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 8 ай бұрын
አቤት የሰው ልጅ መከራ ተነግሮ አያልቅም እንደው ይሄ ሚድያ ስንቱን ነገር አሳየን አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው የሚሆነው ታሪክ ይቀየራል ሁሉም ተሳክቶ ለምስጋና እንደምትቀርቢ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ እግዚአብሔር አምልክ ይርዳሽ
@konjyano7597
@konjyano7597 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው እንካንም በህይወት ቆየሽ አምላክ መጨረሻሽን ከእነ ልጆችሽ ያሳምርልሽ አባትሽም ፈረንጁም እድሜ ይስጠው ጀግና ነው❤❤❤❤
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 8 ай бұрын
አይ ወንዶች ገና የ11አመት ልጅ መድፈር ምን አይነት ሰሜት ነው እንሰሳ እንኳን አያረገውም አረ ልቦና ይሰጣችሁ አይዞሸ ህይወትሸን እንዳመሰቃቀለው ፍርዱን ከላይኛው ያገኛል
@gualtedla1661
@gualtedla1661 8 ай бұрын
ወንድ እኮ ውሻ ነው😡
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 8 ай бұрын
አይዞሽ የማታ እንጀራ አለሽ መገፉት ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ እመቤቴ አለች❤❤መሲ የደሀ እናት ነሽ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ
@hirutbekele1892
@hirutbekele1892 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርሸ እመቤቴ ትዳብሰሸ እህቴ አይዙሸ ሁሉም ያልፋል ለበጉ ነው ፀሉት አርጊ እግዚአብሄር ቀን አለው ሁሉን ይለውጣል አይዙሸ በርች .
@zahraliban5714
@zahraliban5714 8 ай бұрын
የማያልቅበት አላህ ይርዳሽ አይዞሽ ሰላም እና ጤና ካለ ኢንሻአላህ ሁሉም ይሆናል
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 8 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ነገ ሌላ ቀን ነው ለአርቴፊሻሉም ዶ/ር ሰለሞን ጳውሎስ ሆ/ል አነጋግሪው
@sameri424
@sameri424 8 ай бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ሙሉ አካል ይዞ ተስፋ የቆረጡ አሉ አንቺ ግን ህመም አልገደበሽም በርቺ
@MirafkassaMiraf
@MirafkassaMiraf 8 ай бұрын
የኔ እህት በጣም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ሁሉም ያልፉል አይዞሽ ❤🙏🏾🙏🏾
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 8 ай бұрын
ያንቺ ግን ከሌሎች ይለያል የኔ ውድ ! የአዳነችን ልብና አይን እግዚአብሔር ወደ አንቺ ይመልስ!!!!!
@glaworktariku6736
@glaworktariku6736 8 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ከአንች ጋ ይሁን ❤
@hanahana1960
@hanahana1960 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጅ ነገ ሌላ ቀንነው /ቤት ይስጠት ለዚች ምስኪን ልጅ ለመንግስት በለስልጣኖች በስቾካይ ቤት ስጧት
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 8 ай бұрын
ምን አይነት ሰው ነው ፈረንጁ ሰው ለመርዳት እንዲህ አይነት ቤት ውስጥ ሲኖሮ😢
@user-wz9xp9kl4d
@user-wz9xp9kl4d 8 ай бұрын
እሱ የሰማይ ቤቱን የማያልፈውን ቤት ሰርቶአል ወንድሜ ይሄ እኮ ነው የክርስቶስ መንገድ የማያቀውን እየረዳ እራሱን መርሳት
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 8 ай бұрын
@@user-wz9xp9kl4d እውነት ነው.በጣም ከማድነቄ ነው 🙏🙏🙏🙏
@rozinahaile
@rozinahaile 8 ай бұрын
ያልፋል እህቴ❤❤❤❤❤
@BirtukanFetene-ri3kl
@BirtukanFetene-ri3kl 8 ай бұрын
የኔ ማር አይዞሽ እስከዚህ ያኖረሽ ፈጣሪ ወደፊትም ያኖርሻል ገና በልጆችሽም ይክስሻል አታልቅሺ 😞 አሳዳጊሽን ሰውየም እድሜ ይሰጠው መልካም ሰው 🙏❤️
@selamgebru2473
@selamgebru2473 8 ай бұрын
ሳቂ የኔ ማር ስትሲቂ በጣም ታምርያለሽ አይዞሽ አንድ ቀን ትስቅያለሽ በጣም ያሳዝናል በእንባ ጨረስኩት
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 8 ай бұрын
ሄለንዬ አዘሺ እግዚአብሔር የደሀውች ተሰፈ ነው ይህም ቀን ያልፈል
@destanegash5498
@destanegash5498 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ይህን ሁሉ ፈተና አሳልፎ ለዚህ ያበቃሽ አምላክ ለነገ ያሰበልሽ ክብር ቢኖር ነው እናም በርቺ ጽናትሽን አጠንክሪ ልጅሽንም ያሳድግልሽ እመብርሀን ትከተልሽ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 8 ай бұрын
አይዞሽእህቴ እግዚአብሔር ምክንያት አለውአነችን ከብዙ ፈተና ውስ ጥ ያወጣሽ በርቺ እህቴ የውጭ ዜጋ እንዲህ ሲረዳ የኛ ሀገር ሀብታም ምን ይሰማዋል
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 8 ай бұрын
የእኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 8 ай бұрын
አይዞሽ እቺ ጀግና ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ነግሮች ጥሩ ሆነሽ በድጋቢ እደምናይሽ ሙሉ ተስፋ አለኝ
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል ከትናት የከበደ ነገር ወደፊት አዬገጥምሽም ።የጥበቃ ቤት የሚመስል ውስጥ እየኖረ እቺን እህት ሲረዳ እኛ ራሳችንን እንዬ
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 8 ай бұрын
በውነት የውጭ ሀገር ዜጎች እኮ ሰባዊ ፍጡር በመሆናችን ብቻ የሚችሉትን ሁሉ ያደርጋሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው ምኞቱን ባንች ተሳክቶልሽ ያሳየው
@raheldemssie197
@raheldemssie197 8 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን የእያንዳንዳችን ከጀርባችን ያለው ታሪካችን ይገርማል አይዞሽ እህቴ በርች ❤❤❤
@frefre2238
@frefre2238 8 ай бұрын
She is beautiful and smart❤❤❤
@user-sw8et7gz5h
@user-sw8et7gz5h 8 ай бұрын
ሜሪን በጣም አቃታለሁ በጣም ጠንካራ ሴት ነች ኑሮዋም እግዚያብሔር ይመስገን ጥሩ የሚባል ደረጃ ነው ሚኖሩት
@zeynbahmed7037
@zeynbahmed7037 8 ай бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ወደ ተፈጠርሽበት እስልምና ተመለሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሻል እህት
@helengetachew402
@helengetachew402 8 ай бұрын
Amesginalew ihite duha adirigilighi
@helengetachew402
@helengetachew402 8 ай бұрын
Amesginalew ihite duha adirigilighi
@woinshtegebrebesha9872
@woinshtegebrebesha9872 8 ай бұрын
Beautiful in side and beatiful out side you are . God bless you❤
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 8 ай бұрын
ክብርቲ ሓፍተይ ቃላትትትትት ወላሓደ የብለይን ነዓኺ ዝገልጽ ቡነት መሪጽኪ ዘይተወለድኪ ክነሲኺ ግን፡ቡዙሕ መከራ ሪኢኺ ኢኺ ቀሊልልልልልልል ኣይኮነን፡ሕጂ ኣብ ቦታኺ ኮይነ ክሓስቦ ግን ሓንቲ ክብሎ ዝደሊ እግዚኣብሄር ኣምላክ ንጽቡኪ እዩ ኣጆኺ ዝተረፈኪ ዘመን ፈተና ተወዲኡልኪ ሓይሊ ኣምላክ እግዚኣብሄር ሓሳብ ናይ ልብኺ ይምሊኣልኪ ኪዳነምህረት ኣደይ ብኽልተ ኢዳ ሓቁፋ ደጊፋ ተሻግሪ ❤🙏🏾☝🏾☝🏾☝🏾✝️⚖️🤍💐💐💐🇪🇷
@Eurael
@Eurael 8 ай бұрын
Btaeemi lebam zereba. Nai bhaki meritsna aykonan nifter, mara tehzineka!!!
@gdhhx1654
@gdhhx1654 8 ай бұрын
ውይይ አጀት የሚበላ ታሪክ እግዚአቢሄር መጨረሻሽን ያሰምረው እህቴ ጠካራ ነሽ❤❤
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 8 ай бұрын
እኔን አታልቅሺ ነገ ሌላ ቀን አለ አይዞሽ❤
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 7 ай бұрын
በጣም ጠካራ ሴት ነሽ እደዚህ አካለጎዶሎ ሆነሽ ይህን ን በማድረግሽ ልትመሰገኚ ይገባል ጤናማ ሆነዉ ምንም መስራት የማይችሉ ብዙዋች አሉ ስለዝህ እግዚሐብሄር ይርዳሽ ጐብዢ ካሰብሽበት ትደርሻለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 8 ай бұрын
❤ኣይዞሽ ፈጣሪ ጤናሽ ሙሉ ያድግሽ ሰላምሽ ያብዛ
@hirutassefa7167
@hirutassefa7167 8 ай бұрын
you are such a brilliant young lady♥
@mulumulu5957
@mulumulu5957 8 ай бұрын
እህቴ በእምነትሽ ጠክሪ እህቴ የሆነ መንፈስ አለ የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አድምጪ በኢትዩብ አይዞሽ😢😢😢
@wasera09
@wasera09 8 ай бұрын
እምነትሽ ይረዳሻል ያልፋል እህታለም
@afomibelen8123
@afomibelen8123 8 ай бұрын
የኔ ውድ የኔ ቆንጆ እዴት እየተንሰፈሰፍኩ እደጨርስኩት አይዞሽ ከጎንሽ ነን❤
@user-gv5eh3lm9g
@user-gv5eh3lm9g 8 ай бұрын
ጌታ መቼም መልካም ነው
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 8 ай бұрын
አይዞሽ ጌታኢየሡሥ ከአንቺ ጋር ነው በአለን ነገር እንተባበራለን እሺ
@aaaminaali3064
@aaaminaali3064 8 ай бұрын
መሰረት ፍቅር ነሽ የኔ ቆንጆ ❤
@hanaanbes5840
@hanaanbes5840 8 ай бұрын
አይዞሽ እግዚያብሄር ይረዳሻል በርቺ
@eyerusalemhaylemaryam-vg4rl
@eyerusalemhaylemaryam-vg4rl 7 ай бұрын
ጀግና እና ብርቱ ነሽ እህቴ ኣይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን💕🙏
@azebta5238
@azebta5238 8 ай бұрын
ቲ ሻየር የሚባል የአካል ድጋፍ የሚሰራ ድርጅት ሳለተምህረት ቤተ ክርስታን ፊት ለፊት አለ እና ሂደሽ አሳያቸው።
@manycell9813
@manycell9813 8 ай бұрын
አሳደሰጊሽ እድሜና ጤና ይስጠው አንቺም እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞን ሁሉም ያልፍል
@kedestterefe697
@kedestterefe697 8 ай бұрын
መሲ እንዲህ የተባረክሽ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@Vtral708
@Vtral708 8 ай бұрын
ጭንቅላት ዪላት ልጅ ናት ፈጣሪ ይርዳሽ
@user-kc8mw3zk3g
@user-kc8mw3zk3g 8 ай бұрын
❤❤አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 8 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ።የተወደድሽ ነሽ
@hanaendashaw7939
@hanaendashaw7939 8 ай бұрын
Mesya yebzuwoch tesfa Egziyabhar yakbrsh anchim betam tenkar nesh berchi kasebshbet tdershalesh❤
@user-bu9kh6rq8w
@user-bu9kh6rq8w 8 ай бұрын
በጣም በጣም ተሳዝኛለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🙏🙏አይዞሽ ህይወት እንደዚህ ነች
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆጆ እግዜአብሔር ይመስገን በጣም ጠካራነሽ እፍፍፍፍፍፍ
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ጎበዝ ጅግና ነሽ 😢 በቁስልሽ ላይ ይሄን ይሄ ጥንካሬ ይገርማል
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 6 ай бұрын
Beziye Tebarekee!!
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 8 ай бұрын
ይቺ ልጅ ጥሩ ህልም አላት ስለምትጸፊ ለምንም አትበገሪም እግዚያብሄር ይርዳሽ
@BettyBiruu
@BettyBiruu 8 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሽ
@tigistbrhanu7595
@tigistbrhanu7595 8 ай бұрын
አይዞሽ በርች እግዚአብሔር ካንችይሁን
@user-cn4ck6uf5z
@user-cn4ck6uf5z 8 ай бұрын
አይዞሽ ማር
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ያበረታሽ እማ
@user-hy5gk6ue7l
@user-hy5gk6ue7l Ай бұрын
ጀግና ነሽ የኔ ውድ
@Anumma572
@Anumma572 8 ай бұрын
Chru Egziabeher Tamer Yderglesh
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 8 ай бұрын
You make my togo back and watch my past ?? then i realized Hope is everything 🎉🎉🎉🎉🎉 ተስፋ ያጣሁባቸውን ባዶ አመታቶቼን አስታወስኩ :: ከዛ ::ከዛ ሀፃያቴን ሳይሆን የልቤን ቅንነትና ጩኸት ያየው አምላኬ በደንገት ተስፋየን አደሰውና እነደገና መንር ጀመርኩ ::ዛሬ የተወሰነው ሸካራው መንገድ እየተጓዝኩበት ቢሆንም: ጌታ እየሱስ በግዜው በቃ እሰከሚለው አብሮኝ እየተጓዘ ሰለሆነ የዛ ግዜ ሁኔታወችን ቀጭራሽ ተሰናብቻቸዋለሁ :: አይዞሽ ከምንም በላይ ጠንካራ ተስፋ አለሽ :: አምላክሽ ፊት ፀልይ:🙏🙏 ፁሚ 🙏እርሱ በግዜው ሁሉንም ነገር ለበጎ ይለውጥልሻል :: 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@marthahidego7902
@marthahidego7902 8 ай бұрын
እግዛብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@makiaali4693
@makiaali4693 8 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ይርዳሺ😂😂😂😂😂
@elizabethyirdaw5414
@elizabethyirdaw5414 8 ай бұрын
ኤቤስ እንዲረዳት መሲ ንገራቸው
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 8 ай бұрын
መሲ ምናለ አርስቱን ለአዳነች አቤቤ ብትይው እንድታየው በተረፈ ይቺም እኮ ጠንካራ ነች የራሶ ታለንት አላት ከዚህ ሁሉ በሽታ ጋር ታግላ ያለቤተሰብ በሂወት መኖሮም ቀላል አደለም
@josephwaite1317
@josephwaite1317 8 ай бұрын
Yeney konjo ayzoshe hulum yalefale.
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf 8 ай бұрын
እኔን የኔ እናት
@imalemi9650
@imalemi9650 8 ай бұрын
azyzosh ehete hulum lebago new egizyabeher mengnoteshen yasaakalesh 🙏🏾🙏🏾
@banchigobena7704
@banchigobena7704 8 ай бұрын
Selam ehete anche yasalefshew hewet bizu sew yanekakal dawet dremsn aggnew titekemyaleshe
@ummiumi3911
@ummiumi3911 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏የኔ እህት አይዞሽ 🙏🙏🙏😢😢😢😢
@Anumma572
@Anumma572 8 ай бұрын
Fetari Hasabeshen Yemula
@LichiTsegay
@LichiTsegay 8 ай бұрын
Egziabhear yrdash ehtea esti wdochea su subscribe eyaregn enaberetatat ehtachn helen KZfaq alat meselegn
@hibaness4564
@hibaness4564 8 ай бұрын
Yezi hulu menseaw yedeferat wend new letafatachen menesha bezu geze wendoch nachu
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@emebetanito5381
@emebetanito5381 8 ай бұрын
Eregatawa lijeneta sitasazin amelaki yeredashe
@comcell3831
@comcell3831 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@purplestars029
@purplestars029 8 ай бұрын
Baid Amlico is stable 😢 if the family 👪 still in bad amliko they need help
@MeskGe-yc1jc
@MeskGe-yc1jc 8 ай бұрын
እባክሽ እኔም ከባድ ታርክ አለኝና
@toorijaan7325
@toorijaan7325 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 8 ай бұрын
ያ ውሻ በአሥራ አንድ አመቷ ህይወቷን አበላሽቶ ተዝናንቶ ይኖራል፣ እግዚአብሔር ይፍረድበት! እናትና አባቷም ልክ አይደሉም ወልዶ መጥፋት? አይይ... የኔ እናት ታሪኳን በእንባ ነው ሰምቼ የጨረስኩት።
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 8 ай бұрын
Yihe hulu ya ba'adi Amiliko wetati nw Gaxamagen takatatayi ya mamiheri Tasefya YOUTube 👈👈👈
@amaregedefaw2952
@amaregedefaw2952 8 ай бұрын
መሲ የህክምናና የኋላ ታሪኳን አጣርተሻል አልዋጥልኝ አለ ከአነጋገሯ በመነሳት
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 8 ай бұрын
ምንድነው ያልተዎጠልሽ ምንም ይሁን ታሪኮ ችግርላይ ነች እግሮ አርተፊሻል ያስፈልገውል ሌላው ነገር ምንያደርግልሀል ጉድ እኮ ነው
@helengetachew402
@helengetachew402 8 ай бұрын
Yetighawunim mawoki yefelegishiw or yefelekewun masirega aleghi washiche mageghewu hulum neger yikiribighi beterefe iwunetin lemawoki mefelegu malkam new amesginalew
@astertefera151
@astertefera151 8 ай бұрын
አይ ኢቢስ ላይ ብትቀርብ ነበር ጥሩ ይረዷት ነበር እቺ ለቪድዮዋ ነው እንጂ አትረዳትም ምናልባት ሰዎች አይተው ከረዷት ነው እንጂ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 8 ай бұрын
መሲ እንኳን በዚህ አታማም ብዙ ሰዎችን የምትረዳ እህት ናት
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 30 М.
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 9 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 6 МЛН
መልካም ሰንበት
LIYA SHOW
Рет қаралды 1 М.
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 18 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
PAVLOV
Рет қаралды 17 МЛН
ПОМОГИ РАЗБУДИТЬ ПИЛОТА 😱😱
0:16
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 3,6 МЛН
Вся страна в очередях, а ты без очереди...
0:52
МиRRные Чувства
Рет қаралды 1,6 МЛН
КАРОЧЕ НЕУДОБНАЯ СИТУАЦИЯ😱🔥 #shorts
0:45
ПОПОВИЧИ
Рет қаралды 4,1 МЛН