No video

ከምቾት ቀጠና እንዴት ልውጣ ክፍል ሁለት በሂፕኖቴራፕስት ነፃነት ዘነበ | ቅን መድረክ / Genuine Stage | Ethiopia |

  Рет қаралды 8,149

ቅን መድረክ / Genuine Stage

ቅን መድረክ / Genuine Stage

Ай бұрын

#ቅንመድረክ #dawitdreams #personaldevelopmentbooks
የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ለዛሬ በህይወታችን ላይ መሻታችንን እንዳናሳካ ገዳቢ ምንሆነው ራሳችን መሆናችንን ተገንዝበን ራሳችን ላይ በደንብ በመስራትና ፍርሀታችንን በማሸነፍ መሻታችንን በማሳካት እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው::
ስልጠናውን በሚገባ ወስደን እንተግበርው ፣ አትራፊ እንሆናለን!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = @genuinestage
#ቅንመድረክ
#dawitdreams
#personaldevelopment
#inspireethiopia
#impactseminars
#MERI PODCAST
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity #genuinestage #ቅንመድረክ

Пікірлер: 23
@user-tg9xx4ne4m
@user-tg9xx4ne4m Ай бұрын
ትለያለህ እኮ ኮሜዲ ነህ በደምብ አስተማሪ ነህ በቃ ይመችህ ነጺዬ አባቴ🤞💙 ዝም ብሎ ድርግም ተመቸኝ😂😂😂😂
@DjhdFjhfh
@DjhdFjhfh Ай бұрын
ንፂ እናመሰግንሀለን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥክ ኑርልን
@user-ef7ik9er8t
@user-ef7ik9er8t Ай бұрын
ነፂ እግዛብሄር ይባርክህ በሂወቴ የነበረኝ የተሳሳተ ኣመለካከት እንዳስተካክል እየረዳሀኝ ስለሆነ ኣመሰግናሃለሁ።
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 Ай бұрын
በጣም ሰለቄሱ የተናገርከዉ እዉነት ነዉ ባሁኑ ሳአት ቄሶች አሰቸጋሪ ሆነዋል ((መመለክ ይፈልጋሉ እኔ እግዛብሄርየን ነዉ ማምለክ ነዉ የምፈልገዉ ቄስ
@zewdiw8406
@zewdiw8406 Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ በጣም እንወድሃለን የኔ ወንድም ❤❤❤
@meseretfantu6053
@meseretfantu6053 Ай бұрын
ነፂ የምር ትለያለህ ድሜና ጤናን ይስጥህ ምንም አትሰስትም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 Ай бұрын
ነፂ እግዚአብሔር ይጠብቅክ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤
@destakeremela-pl4uh
@destakeremela-pl4uh Ай бұрын
GOD bless u. my favorite motivator 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 nesti
@user-tv4ul8ku9i
@user-tv4ul8ku9i Ай бұрын
"Zinbo shay bet 😂😂" temechegn
@BetregiorgisZegeye-yl4rw
@BetregiorgisZegeye-yl4rw Ай бұрын
Great lesson!
@KidsHemenShow
@KidsHemenShow Ай бұрын
❤❤❤
@user-om8cf6ji7l
@user-om8cf6ji7l Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemdagim699
@alemdagim699 Ай бұрын
Thanks you netsi 👑❤❤🙏
@user-mo9dq6nw9u
@user-mo9dq6nw9u Ай бұрын
Thank you dear
@AdnanNuru-os7mj
@AdnanNuru-os7mj Ай бұрын
Thanks netsi
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f Ай бұрын
❤yanite hilim bemesakatu hulachinm erasachun agitenal akimachin awukenal kedehinet gari tekakijiyalehu egzbher edimehin yichemirilih❤❤❤
@BefkrAwgchew
@BefkrAwgchew Ай бұрын
ከነፂ ጋር መስራት እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው።❤❤❤❤
@user-vx4rb4gg5v
@user-vx4rb4gg5v 9 күн бұрын
መገኛው የት ነው ??
@genuinestage
@genuinestage 9 күн бұрын
For more info contact phone number 0913566271
@antenehmamo9042
@antenehmamo9042 Ай бұрын
Endaw menlargh hmmmm enaa amogall sesemah wandemochan men largachew bemenn batebechaa legatachew danazz honewall men lareg ehhhhhhhhhhh edema yesteh tebarek
@LeulMekoninn
@LeulMekoninn 16 күн бұрын
Ante liyu eko neh
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Ай бұрын
ኣስብብብብብብብብብ😮ጉልበትህ ሃይልህ😢የማሰብ ጭንቅላት ኣስብ ኣስብብብብብ😮ህልም ዲሪም ተነስተህ መስራት ያስፈልገኛል ኣለብኝ😢ጭንቅላት ልምድ እውቀት ጭንቅላት😮ሞሞከር የምትችለው የሚከብድ😮ቻለንጅ 😢ችግር😮ሪስክ ሪስክ😮መጨረሻ ❤😢ማስፈራሪያ ድድብና ደደብ😮በፍቅር በክብር በንዴት በቁጣ 😮ደፋር ጨካኝ ቆራጥ ፐርሰናል ዲፕሎሚንት😢ኣዲስ ነገር በሪስክ ሪስክ😢የሰይጣን ነው ስልክ ኮንፒተር ፊልም😮ደደብ ናቹ 😮ምርጫ ፍላጎት😮❤ያነበብኩት መፅሓፍ ❤ፍራቻ ፍርሓት 😢❤ድፍረት 😢ምርጫ ❤በጣም በራስ መተማመን 😢ምርጫየ 😢በሞያየ ኣልደራደርም ❤በድፍረት ❤ጭንቅላት እንዴት እንደሚሰራ ኣውቃለሁ❤
@addisababa7677
@addisababa7677 Ай бұрын
Thanks, guys all Kin medrek . Cru members
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 27 МЛН
የግዜ አጠቃቀም ፩
25:28
ለቲዩብ
Рет қаралды 58 М.